ቤቲንግ የለየለት ቁማር ወይስ ጨዋታ?. . .(ቤቲንግ እያከሰረን ወይስ እያተረፈን?) / ክፍል 2

  Рет қаралды 29,832

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

#waltatv #ነፃ_ሃሳብ #ethiopia
ቤቲንግ የለየለት ቁማር ወይስ ጨዋታ?. . .(ቤቲንግ እያከሰረን ወይስ እያተረፈን?) / ክፍል 2
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 168
@axumtsion21
@axumtsion21 Жыл бұрын
ቁማርተኛ እጅ ላይ የወደቀች ኢትዮጵያ 😢
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
ያሳዝናል ስንቱ አፍሪካ ሀገር የከለከለውን የስንቱ ህይወት የተበላሸበትን እንደ ትርፍ ማውራት ያሳፍራል 💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
@zekira2839
@zekira2839 Жыл бұрын
ወይ ይህቺ ሀገር? መጨረሻችን እነደነዚህ አይነት ሀላፊነት የማይሰማቸው ማፍያዎች እጅ ላይ እንውደቅ? በዕውነቱ ቃለ መጠይቁን ሰምቼው ሳልጨርሰው ከወዲሁ ቋቅ ብሎኝ አቋረጥኩት።
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Жыл бұрын
አፈረሱዋት ሀገሬን ድሮ ሳይማሩ በእውቀት የበለፀጉ አፄወቹ ያቆዩትን ሀገራችንን አሁን እነዚህ ባሪያ አህያ መናጢ ደደቦች አፈረሱት ሲጀመር ህፃናትንና አዛውንትን ለማስገደል ነውኮ የመጡት
@Hirpa-jk5um
@Hirpa-jk5um Жыл бұрын
​@@MubarekMahmud-wq1yxአፄ ነው ያልከው😏😏
@mohammedzemzem9050
@mohammedzemzem9050 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ በመዓዛ ቅጣው ግዜ እዚሁ መ/ቤት ዘበኛ የነበረ ይመስለኛል
@neb.zel.7484
@neb.zel.7484 Жыл бұрын
😅 1ኛ 😂
@abukishamil3626
@abukishamil3626 Жыл бұрын
እማማ ኢትዮጲያ ፈጣሪ ይሁንሽ😢😢😢
@mitikuabera7370
@mitikuabera7370 Жыл бұрын
ጋዜጠኛችን መደማመጥ የግድ ነው ምክንያቱም እኛም ሐሳብ ማግኘት ና ብይን መሰጠት ምንችለው ከእንግዶችህ ጋር ሰትደማመጥ ብቻ ነው ( ቢሰተካከል !!)
@tsegayegebru3619
@tsegayegebru3619 11 ай бұрын
ቁማርን ሕጋዊ አስመስሎ ማውራት ያሳፍራል። ሌላው አለም አግዶ የእኛ ትክክል ነው ማለት ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው ግን። ጨዋታ ሳይሆን ቁማር ነው።
@surafeltek8098
@surafeltek8098 Жыл бұрын
ሀገር በንደዚ አይነት ሰው ስትመራ ማየት ያማል 😪😪
@kidanetune
@kidanetune Жыл бұрын
በጣም የምያስጠላ ተግባራት ናቸው ። ይህ ስራ እድል ፈጥሯል ተብለው የምመሰገን ስራ አይደለም ። ግን በጣም የምያሳዝን ነገር ብኖር ትውልድን መግደላቸውን ነው ። ለኢትዮጵያ ብር ሳይሆን መጀመሪያ ትውልድ ነው ። መሰረቱን መገንባት ያለበት ። ይህ ቁማር ነው እንጅ ስራ አይደለም ። ለላ ተጨማሪ ይህ ትልቅ ሰው ለዝህም ለቁማር ሀላፊ ነኝ ብሎ መድረክ ላይ መጥተው መከራኬሩ እራሱ ያሳዝናል ። በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም ልኖረውም አይችልም
@mitikuabera7370
@mitikuabera7370 Жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ ! ትለያለህ !
@tarikadane6689
@tarikadane6689 Жыл бұрын
እግዚኦ ይሄ ሰው ግን በትክክል የተማረ ሰው ነው ነው ይሄንን የሚያክል ብሔራዊ ተቋም በዚህ ሰው ነው የሚመራው ? አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ 😢
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 Жыл бұрын
ሰውየው ራሱን ገርቶ መጫወት ካለቆመ መከልከል አይቻልም ራሱ እየሄደ ከተጫወተ እነሱ ምን አገባቸው ገንዘብ መልቀም ነው እንጂ ይሄ የካፒታሊዝም አንዱ አስቀያሚና አስፀያፊ መልኩ ነው አለም ከካፒታሊዝም እስካልነፃች ድረስ ይሄ ቆሻሻነት ይቀጥላል
@silas8349
@silas8349 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ደሀና ገበያ !! ለአመራር አይደለም ለዘበኝነት የማይመጥን ሰው ነው
@እስራኤልበቀለዳዌ
@እስራኤልበቀለዳዌ Жыл бұрын
Dedebi neki anite rasu zebena alitemaremi yalewu manewu bushutihi
@MonkeyTube-he2zb
@MonkeyTube-he2zb Жыл бұрын
ተሰቃየን!!! እኛ ወጣቶች በስነልቦና ተሰቃየን...ሰዉ እራሱን ለማጠፋት እያሰበ ነዉ...ቤቲንግ ከኢትዮጵያ ይወገድልን!
@emondamena
@emondamena Жыл бұрын
ስሜነ ትንሽ የ አመለካከት እይታ ማነስ አየውብክ እኔ ማርያምን ቤቲንግ ተጫዋች አይደለውም አንድ ነገር በህግ ከፀደቀ የሞራል ጥያቄ ለይ ብቻ ማስቆምም መከልከልም አይቻልም የመብት ጥያቄ ነው👮 ስሜነህ ስለዚህ ማስቆም የሚቻለው በህግ ነው እንጂ ለድርጅቱማ አትራፊ ድርጅት ስለሆነ ስራው ነው
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
የቁማርተኛ መልስ ለትውልድ አያስብም ስለገቢው እንጂ😭😭😭
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ስሜነህ አተ በርታ። ይህ ባልስልጣን ሳይሆን ትውልድ ገዳይ ነው ቁማር እያጫወተ ለመንግስት 350ሚለዮን ከፈለ ለመሃብራዊ ጉዳይ 13ሚሊዮን ብር እየለ የሚወራ ባለስልጠን ሳይሆን አሸባሪ ነው መንግስት እራሱ ትዉልደን እያመከነ ነው ሳይሰራ በቋራጭ መበልፅግ ለዚህ ነው ባለስልጣኖቻችን ሌቦች የሁኑት።
@rapworld6138
@rapworld6138 Жыл бұрын
ኣቶ ገረመው በመጀመሪያ ስለ መስሪያቤቱ በቂ የሆነ ግንዛቤ ያሎት ኣይመስለኝም ምክንያቱም የሚያወሩት ነገር ከ ኣንድ ተራ ደንበኛ ያልዘለለ መረዳት ነው። ሲቀጥል ደሞ ይህ ድርጅት በቂ እውቀት ባለው የ ማርኬቲት ባለሙያ መመራት ያለበት እንጂ በእንደ እርሶ ኣይነት ሰው መመራቱ ራሱ ያሳዝናል። ሌላው ግን ያሳዘነኝ በዚ የ እዉቀት መረዳቶ እንዴት ይሆን የ ተቋሙን ሰራተኞች ሚመሩት? እንደ ኣንድ ተራ ዜጋ በጣም የሚያሳዝን እና ነውረኛ የሆነ ነገር ነው የሰማዉት። በዚሁ ግን ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ኣላልፍም ። በ 2016 ይህ ሰው በ ወጣት እና እውቀት ባለው መሪ እንደሚተካ ተስፋ ኣረጋለው........... ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር......... ያላዋቂዎች ባዋቂዎች ይተኩ🕊🕊
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
አባታችን የእርሶ ልጆችን አይመለከት ይሆናል ! ምን አለ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ስራ ብትሰሩ? ገንዘብ ለመሰብሰብ ትውልድ ማጥፋት ጭካኔ ነው!!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ሰውንይቀጥራል ቤት ይክራያል ሴትይቀጥራል ውጤቱይህ ነው ይለናል ምንዓይነት ሰውነው ይቺ ናት ሀገር😂የሞራል😢የሥብዕና😢ግንባታ😮የሞተባትወጣት እየፈጠረእንደሆነ የማይገባው ድፍን ኡኡኡ😢😢😢ወይ ጊዜ
@DiroRegassa
@DiroRegassa 4 ай бұрын
ቤቲንግን መጫወትና ሎተሪ መቁረጥ ተመሳሳይ ናቸዉ ስለዚህ ሎተሪ አስተዳደሩም ይዘጋ
@birukwondimu3273
@birukwondimu3273 Жыл бұрын
It's very shameful director ,but semane bayferse 100%strong man
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 10 ай бұрын
ቤቲንግን መከልከል አትችልም በየትኛዉም ዓለም ያለ ጨዋታ ነዉ ፡፡፡ሲጋራ ጫት ሊዚቢያን ጌዮችን በጪራሽ እንዳይገቡ መከልከል ፡፡፡ቤቲንግ ከቀረዝሆን ሎተሪም ይቀራል
@HabshainAfricans
@HabshainAfricans Жыл бұрын
ሁሉም የጠራሀቸው ተቁዋም ላይ ትርፍን ሲያስቡት ሀሳባቸውን ለውጣዋል ብር ማግኘት ላይ ነው
@birhanutesfa9564
@birhanutesfa9564 Жыл бұрын
መጀመሪያ መፈቀድ አልነበረበትም አሁን ግን የበሉንን ብር ሳናስመልስ እንዳዘጉት ዎቴው መንግስታች እዚህ እናንተ ማንጅራታችንን ትሉናላችሁ ደግሞ በውጭ ዜጋ ማንጅራታችንን ታስመቱናላችሁ።
@merawikassaye5639
@merawikassaye5639 9 ай бұрын
አሁን አንተ ነህ ሀላፊ ጺምህን እንኳ ማትስተካከል ? ሲቀጥል ማዳመጥ አይፈልጉም? ቁማር ለካ ለሀገር ይጠቅማል
@nejoxibro452
@nejoxibro452 Жыл бұрын
እረ ተው እምለው አንድም ሰው🤫🤫🤫.....🥹🥹. ወገን ይሄ ሰውዬ ግን እንቅልፍ 🤔🤔አለበት ወይ እብድ ነው በሉኝ የምሩን ነው 🙄🙄🙄🙄🤨🤨🤨
@onedaye544
@onedaye544 Жыл бұрын
መጠጥ ቤቱን መንግስት አይደለም ለዜጎቹ ያዘጋጀው ቤቲንጉን ግን ግለሰቦች ቢያዘጋጁትም ሁሉ ነገሩን በመንግስት በኩል ነው ሚከናወ ነው ኢንተርኔቱ የባንክ አክሰሰሱ ንግድ ፍቃዱ
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 Жыл бұрын
ሰውየው ግን ቁጥር ያውቃሉ? የውርርድ ገቢ፣ የገቢ ግብር፣የቤት ኪራይ? .... እንዴት አጣጣሙት?
@fredjean4506
@fredjean4506 Жыл бұрын
የአፍሪካን ወጣት ስራ ማሳጣትና እርዳታ ከዚህ በኃላ ስለማያዋጣ ወጣቱን የውሸት ተስፈኛ ማረግ ነው ለምን በውጪ ሀገራት ቀረ
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs Жыл бұрын
እኛ በለነበት አጋር. ሚሊያን እንካ ፍቃድ አይስጥክም
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
በቁሙ የሞተ ሽማግሌ ሀገሬ ቁማር ተጫወቱብሽ መሀይሞች አገሬ ወይኔ
@kasahuntadesse9794
@kasahuntadesse9794 Жыл бұрын
እንደናንተ አይነቱንም ጀዝባም ማትረፉንም ይናገሩ እንጂ
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs Жыл бұрын
ሽማግሌ ውን. ልብዳህ በለው. መንግስት ራሱ. ያንታክ ብጤነው. ትርፍህን ብቻ ነው
@RawnaSeid
@RawnaSeid 9 ай бұрын
ዘና ብሎ ለሀገር ይጠቅማል አላለም😅😅😅
@tofikabdela8874
@tofikabdela8874 Жыл бұрын
እረ ኢሄ ሠውዬ በፍፁም ለሥራው ሚመጥን አይደለም የኡቀት ማነሥ ይታይበታል አይመጥንም ባይ ነኝ
@getanehkassa
@getanehkassa 11 ай бұрын
ጨዋታወን በአማርኛ ስሙ ምን ይባላል? ብለህ ጠይቅልኝ ጋሼን......
@welovestories-1994
@welovestories-1994 9 ай бұрын
Gmet
@askjember3525
@askjember3525 Жыл бұрын
ይህ ድርጅት እና ይህ ሰዉየ በህግ ፌት መቅረብ አለባቹሁ ሰንት ታዳጌ፣ ሰንት አባዉራ ሰንት እማዉራ የጠፋ ጅርጅት እና መሪ ተብሎ የማፋያ ቡድን ለህግ ለህግ ጠበቃ ፈልግልኛ እኔ የጠበቃዉን ወጭ እችላለሁ። ትዉልድ ሲሞት ቁሜ አላይም።💚💛❤✋
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co Жыл бұрын
Musiachu ekonew hulum emizewrew
@ameralayasenameralaamu-gr2fx
@ameralayasenameralaamu-gr2fx Жыл бұрын
ገና የብዙ ሙሁረን ጉድ እንሰመለን ደግሞ የሰዉዬዉ የትምህርት ደረጀ መረገገጨዉ ይጠራ በፎርጂድ ዶክመንት ይሆነል ደይሬክተር የተበለዉ:
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Жыл бұрын
ይሄ የቀበሌ ሊቀመንበር መሆን እማይችል ደደብ ቆሻሻ በዘር ነውኮ ስልጣን የያዘው እኔኮ ህግ የሌለበት ሀገር ሲጀመር የአብይ PHd የውሸት ፎርጅድ መሆኑ ከተጋለጠ አድህ ሀገሬን እያፈተሱዋት እንደሆነ አውቄዋለሁ
@ketseladesalegn792
@ketseladesalegn792 Жыл бұрын
ተስፋ አስቆራጭ mindset !
@selamukassa9681
@selamukassa9681 Жыл бұрын
ሀገራኝን Gangster በሆነ መንግስት ነው የምትመራው ሲባል በምክንያት ነው ንቃ ህዝቤ‼️
@adugnaabebe7306
@adugnaabebe7306 Жыл бұрын
ወያኔ አንድ ትውልድ በጫት እና በሱስ አኮላሽች ኦነግ ደግሞ betting game ጨመረበት ታዲያ ትውልዱን አኮላሹት።
@mulunehdemera5749
@mulunehdemera5749 Жыл бұрын
ሰውየው ሽንቱ መቷል
@ashenafitsion2465
@ashenafitsion2465 Жыл бұрын
dirty game . seme
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Жыл бұрын
What on earth? Why does a government have to be a babysitter for everything? People have be responsible like anything. Alcohol cigarettes are also addictive. Well then close the shops who sail alcohol and cigarettes. People have responsible. The students are addicted with the dukduka and other drugs
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ወንድሜ ይህ አዋቃ ሰዉ የሚላቸዉን ያልገባቸዉ ያናንቁታል እንጂ ይህ ትልቅ አዋቃ ሰዉ ነዉ ለምሳሌ አሜሪካ መጠጥን ከልክላ ነበር አልቻለችም ሰለዚህ ለቀቀችዉ ካናዳም ሰጃራ ለማሰቆም ሞክራ ታክሰ አበዛች አልቻለችም አቆመች ከልክለህ የምትችለዉ አይደለም ቁማር ልጆች የሚለምዱት ከቤተሰባቸዉ ነዉ ። ቤተሰቦቻቸዉ ጥሩና መጥፎዉን ማሰተማር አለባቸዉ ከ21 በታች ለሆኑት ለተባለዉ ሰልክ ሲገዙ ዕድሜያቸዉ መመዝገብ አለበት ወይ ወላጆች ይህንን ቀማር እንዳይጫወቱ ሰልካቸዉን ሞቆለፍ አለባቸዉ ደግሞም ገንዘብ ኬት አምጥተዉ ነዉ የሚጫወቱት
@Bewoma2024
@Bewoma2024 10 ай бұрын
The man is illiteracy so much this bad game
@samueldereje1954
@samueldereje1954 Жыл бұрын
አሳፋሪ ነው ሰውየው!!!
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ👍👍👍👍👍👍
@MelsewDemle
@MelsewDemle 6 ай бұрын
Great person simeneh bayfers
@TemesgenBaba-gc1ks
@TemesgenBaba-gc1ks 10 ай бұрын
የስራህን ይስጥ
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej Жыл бұрын
Beating tiktalk tiwlid atfi new TikTok wetatu short memory argotal
@habtomkidanu7812
@habtomkidanu7812 8 ай бұрын
Akam yelilaw shemagele
@biniamayele-4622
@biniamayele-4622 Жыл бұрын
Geremew garje,,,err teleyaleh,,,,,
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs Жыл бұрын
አቦ ይማችክ ጋዜጣኛ.
@edomderibie1497
@edomderibie1497 Жыл бұрын
አረ በጣም ያሳፍራል እውነት ወጣቱን በሙሉ ስራ አርገው ቁማር ቤት እንዲውል አደረጉት ፡፡ ወጣቱ ተስፋ ቆርጦ ቁማር ቤት ለመቋመር ከየትም ብሎ ከእናቱ መሀረብ፣ከጓደኛ እና ከመሳሰሉት ወንጀልንም ሰርቶ ቁማር ቤት ይሮጣል ፡፡ታዲያ ይሄ ወጣት ነው ሀገር የሚረከበው ?????? ደሞ እኮ ትልቅ ገቢ አግኝተናል ይላሉ የሚገርም እኮ ነው አረ ያሳፍራል የደነቆሩ ባለስልጣናትን ፈጣሪ በቅርቡ አዋርዶ መቀመቅ ያውርድልን አሜን አሜን አሜን !!! ወጣቶች ቤቲንግ እራሱ የመንግስት ነው አትዘረፉ ብልጥ ሁኑ ሰውየው እንዴት እንደተንገበገበ እራሱ ተመልከቱ ብልጥ ሁኑ ፡፡ ለራሳችሁ ቃል ግቡ እና ከዛሬ ጀምሮ አቁሙ ፡፡ ወላጆችም ልጆቻችሁን ምከሩ አስቁሙ፡፡
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ምንም የተለየ ነገር የለውም በተለያዮ አለማት አለ ይህ አይነት ጨዋታ!ሎተሪም እኮ ያው ነው። የሚፈልግ ይጫወት እዚ አገር ሁሉን የማውገዝ ነገር አለ !ለምሳሌ መጠጥ ይጠጣል!የሚሰክር አለ በአግባቡ በመጠኑ የሚጠጣ አለ። ጫት የሚቅም አለ;ነገሩን በህግ የተከለከለ እስካልሆነ ምንድነው ችግሩ። ከአለም የተለየን ነን ወይስ ምንድነው የጋዜጠኛው ጥያቄ??🙉🙊
@abdurahmansani6778
@abdurahmansani6778 Жыл бұрын
comment በቂ ነው ።ጉዳቱን
@biniamayele-4622
@biniamayele-4622 Жыл бұрын
Ye mengist mesriya bet ke meche jemiro new responsible yehonut
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 Жыл бұрын
ሰውየው ግን ቁጥር ያውቃሉ? የውርርድ ገቢ፣ የገቢ ግብር፣የቤት ኪራይ? .... እንዴት አጣጣሙት?
@tesfayemitiku9308
@tesfayemitiku9308 Жыл бұрын
ነገ እንላክላቸው በቪዲዮ የተደገፈ ህፃናት ሲጫወቱ በኢንተርኔት ሺ ቁማር ለጥፈው ስራ ቆሟል የቀበሌ ሰራቸኞች ጭምር
@fastworlddata7619
@fastworlddata7619 Жыл бұрын
ቤቲንግ ሳይሆን ቨርቹል የሚባል ጌም አለ እሱን ማስቆም የለበት ቤቲንግ መጨወት እንፈልጋለን
@ultimateworld353
@ultimateworld353 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@gemeltube
@gemeltube Жыл бұрын
የኛ አገር ሎተሪ የግለሰብ ነው ወዳጄ
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነው መንግስት በኃላፊነት የሚያስቀምጠው ወጣቱ በሙሉ በዚህ ቁማር እየጠፋ መሆኑ ማንም የሚያውቀው አይደለም ወይ ጉዳዩን የምናውቀው እኛ ወላጆች ነን አንተ ምን አለብህ ሀገርን በዶላር አስይዘህ ተውልድ ልትገድል ነው የተነሳው
@mesaybabaro
@mesaybabaro Жыл бұрын
ሐምሌ 27/2015 የአድማስ ሎቶር ይፋ ለምን አልተደሬገም?
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ስሜነህ አተ በርታ። ይህ ባልስልጣን ሳይሆን ትውልድ ገዳይ ነው ቁማር እያጫወተ ለመንግስት 350ሚለዮን ከፈለ ለመሃብራዊ ጉዳይ 13ሚሊዮን ብር እየለ የሚወራ ባለስልጠን ሳይሆን አሸባሪ ነው መንግስት እራሱ ትዉልደን እያመከነ ነው ሳይሰራ በቋራጭ መበልፅግ ለዚህ ነው ባለስልጣኖቻችን ሌቦች የሁኑት።
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ስሜነህ አተ በርታ። ይህ ባልስልጣን ሳይሆን ትውልድ ገዳይ ነው ቁማር እያጫወተ ለመንግስት 350ሚለዮን ከፈለ ለመሃብራዊ ጉዳይ 13ሚሊዮን ብር እየለ የሚወራ ባለስልጠን ሳይሆን አሸባሪ ነው መንግስት እራሱ ትዉልደን እያመከነ ነው ሳይሰራ በቋራጭ መበልፅግ ለዚህ ነው ባለስልጣኖቻችን ሌቦች የሁኑት።
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
የእብድ ፈስ ዱርዬ ቁማሩን ትውልድ መግደያውን ጨዋታ ነው ሲል ትንሽ አያፍርም ወይ ጋጠወጥ
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Жыл бұрын
መማር፡እንደእርሶ፡ከሆነ፡ትምህርት፡ቤቱንምቁማር፡ቤት፡አድርጉት፡ብድህነት፡ላይ፡ቁማር፡።እፈረተ፡ቢስ።
@WendaWerku-j2z
@WendaWerku-j2z Жыл бұрын
ጤነኛ ሰው አይደለም አላፊው እኮ ተጠቃሚ ነው ኮምሽን አለው ሌባ ነው ስላ ሀገር መቼቼ ይገባዋል አትድርቀ ወንድሜ ገመድ አፍ ሌባ ነው
@heniinfotube2316
@heniinfotube2316 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ዳሬክተር እንደዚ ቀላል ነው ለካ
@eliasgobena-hs5ph
@eliasgobena-hs5ph Жыл бұрын
እንድ አስካሪ መጠጥ የእድሜ ግድብ ካልው እትልቅ አጀንዳ አታውሳስብት
@Sale_1455
@Sale_1455 Жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነህ ኢንተርቪው አድራጊው እንዴት ጨዋታ ነው ይላል ደደብ የሆነ ሰውዬ
@blacklion1579
@blacklion1579 Жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን ጎበዝ? ትውልድ መጥፋት አለበት እንዴ ለ300 ሚሊዮን ብር ተብሎ? ዶማ እራስ ይሉሀል ይሄ ነው😖
@WendaWerku-j2z
@WendaWerku-j2z Жыл бұрын
ስሜነህ ከሌባ ጋር የምትደርቀው ቴሌ ብር ራሱ ወደነሱ ማዘዋወራቸው ስራቸውን አቃለሉላቸው እኮ ሁሉም ሌቦች ናቸው
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ስሜነህ አተ በርታ። ይህ ባልስልጣን ሳይሆን ትውልድ ገዳይ ነው ቁማር እያጫወተ ለመንግስት 350ሚለዮን ከፈለ ለመሃብራዊ ጉዳይ 13ሚሊዮን ብር እየለ የሚወራ ባለስልጠን ሳይሆን አሸባሪ ነው መንግስት እራሱ ትዉልደን እያመከነ ነው ሳይሰራ በቋራጭ መበልፅግ ለዚህ ነው ባለስልጣኖቻችን ሌቦች የሁኑት። 11:24 11:37 11:38
@dawit5033
@dawit5033 Жыл бұрын
ይቺናት ጨዋታ አለ ጋሽ ጥሌ። ይኼ ሰውዬ የሚያወራውን የሚያውቅ አይደለም። የምናየው ነው በሰፈራችን በእድሜ የሚያነሱ ልጆች ውሎአቸው እዚያ እንደሆነ። እኔ የሚመስለኝ መንግሥት ትውልድ ለማጥፋት ሆን ብሎ የሚሰራበት ስራ ነው ቤቲንግ ይኼ ሰውዬ አይመጥንም ለቦታው 😂
@natasparks
@natasparks Жыл бұрын
ቤቲንግ ኢንተርናሽናል ጨዋታ ነው ሰው በሀላፊነት መጫወት ነው ያለበት!!!!!!!!😊
@kassahunkas4608
@kassahunkas4608 Жыл бұрын
ኢንተርናሽናል የሆነ ሁሉ ልክ አይደለም
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Жыл бұрын
በሃላፊነት ትውልድ እንግደል ማለት ነወ? ቁማር ብሎ ሃላፊነት ክላሽ አያረግም?
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 Жыл бұрын
​@@kassahunkas4608100000% right
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 Жыл бұрын
የቤቲንግ አጫዋች ኮሜንት
@estifsenay175
@estifsenay175 Жыл бұрын
ኬኖ የሚባል ጨዋታ ፍቃድ የለውም። አዲስ አበባን የሞሏት ግን ኬኖ የሚያጫውቱ ሰዎች ናቸው። ብሄራዊ ሎተሪ ደሞ ዝምታን መርጧል።
@muhammedkedir6709
@muhammedkedir6709 Жыл бұрын
አረ ኢሆ መን አይነት አገር አምካኝ አስተዳደር ነው እንደዚ አይነት ቀማርተኛ አሰተዳደር አይቼ አላውቅም
@endashaklilu8671
@endashaklilu8671 Жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ ጉዳችን እኮ ከበዛ በጣም ቆይቷል እውነት አሁን ......ይህ ''ፉዞ'' ተረኛ ብቻ ካልሆነ በቀር የሚያወራው ነገር ሁሉ አይሸትምምምም !! አደራህን የሚወራ ነገር ይደመጣል እንጂ አይሸትም እንዳትል። እደግመዋለሁ ይገማል !!!!!
@abukishamil3626
@abukishamil3626 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Tsedutubeytrsw
@Tsedutubeytrsw Жыл бұрын
ሲጀመር አላሥጠናቹም በየወረዳው ያለው ጉድ።።ሥርቆት ና ግድያን ያበረታታ ነው ይኸ ቁማር።መከልከል አለበት
@zemen731
@zemen731 Жыл бұрын
ስሜነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ !
@sshalom395
@sshalom395 Жыл бұрын
Gazetegnawen adekewalehu egziabher yetebekelen
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ሠው ሠክሯል ተብሎ መጠጥ ቤት አይዘጋም አከተመ።
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 Жыл бұрын
የቤቲንግ አጫዋች ወይም የ አረቄ ሻጭ ኮሜንት
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
@@AddisAdwa-8815 ደነዝ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ለሀገር ይጠቅማል አለ እኮ !
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 Жыл бұрын
ሀገር ምን ድነው 😊
@fekadebefekadu4296
@fekadebefekadu4296 Жыл бұрын
መንግስት ህግ ያወጣለት ንግድ ነው። ሰውየውን ምን አድርግ ነው የምትለው።
@samuelt8120
@samuelt8120 Жыл бұрын
Another examples of a failed state. Poverty party doing what they do best.
@teferatsega7288
@teferatsega7288 Жыл бұрын
ሀገራዊ ጉዳይ 🙄🙄
@gezahegnmekasha1989
@gezahegnmekasha1989 Жыл бұрын
ስሜነህ በፍጹም ቤቲንግ ጠቃሚ አደለም ስፖርት ቤቲንግ ብቻ እኮ አደለም የቁማር ጫወታው ይበዛል…ብዙዎች በቁማሩ ኑሮአቸው ብሉሹ እየሆነ ነው፡፡
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ Жыл бұрын
ማን አስገደደው? ባቄራጭ መክበር ፈልጎ እንጂ
@BirukDani
@BirukDani Жыл бұрын
Gazetegnawuni alemadineki nifugineti newu
@heranabera5879
@heranabera5879 Жыл бұрын
እኔን እራሴ ቴሌ ብር ላይ ውኃና መብራት ልከፍል ያስቀመጥኩትን 4000birr ተበልቼ ብድር ውስጥ አስገብቶኝ ችግር ላይ ጥሎኛል።ቀላል ቁማር ነው እንዴ???ከስልኬ ላይ እራሱ አጥፍቼው አላልችል ብሎኝ በድጋሚ ሰርች እያደረኩ ስጫወት ከርሜያለሁ።አሁን እራሱ ደሞዜን እየጠበኩ ነው እድሌን ልሞክር ና ብሬን ላስመልስ።ደሞዜንም ተበልቼ ሌላ ችግር ውስጥ ልገባ እንደምችል እያወቅኩ የደሞዝ ቀን እየተጠባበኩ ነው።
@Thahiretade
@Thahiretade 5 ай бұрын
ብሮ ውጣ ነው ምልክት ስታቆም ምታሽንፍ ።
@berhanufeleke3648
@berhanufeleke3648 Жыл бұрын
I AM very embarrassed he is a director of a country organization.
@atamenta6019
@atamenta6019 Жыл бұрын
አይ ፈጣሪ ዋና ሀላፊ አላችሁ በቃ መጨረሻችን ይሄ ሆነ?
@Worldvax
@Worldvax Жыл бұрын
What is this guy smoking? Bet king is not local.
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Жыл бұрын
በቲንግ ይላል እንዴ!?ምን አይነቱ እበት የሆነ ሰው ነው
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
Semanhe adenabrkew eihan Burkinafaso yemsele swe
@abulkhlasbest572
@abulkhlasbest572 Жыл бұрын
ምን አይነት ገልቱ ሰው ነው
@tsegugarment
@tsegugarment Жыл бұрын
Simeneh agerachen benezi eje yewedekew anite ewinet yizeh ewshit keminager sewi gari endet tismamaleh leager yemiyasib eko endet yitifa
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara Жыл бұрын
Beting it have only Amhara region please stop Amhara
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Жыл бұрын
የድድብና ጥባጥቤ የተጫወተበት ሰውየ
"የሎተሪው ጉዳይና አገር ወዴት...?" / ክፍል 1
22:56
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН