"የሎተሪው ጉዳይና አገር ወዴት...?" / ክፍል 1

  Рет қаралды 26,176

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

#waltatv #ነፃ_ሃሳብ #ethiopia
"የሎተሪው ጉዳይና አገር ወዴት...?" / ክፍል 1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 89
@dawitkkkk
@dawitkkkk Жыл бұрын
እናመሰግናለን የልብ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏
@nejoxibro452
@nejoxibro452 Жыл бұрын
እንዴት ላርግህ በናትህ እስከዛሬ በጨብታ ይሄ ምስኪን ሕዝብ እየተብላ ነበር ለካ አንድም ጥያቄ ሰው አይመልስም ግን ዘበኛው እንዳይሆን የመጣው ዋና ዳይርክተር ነኝ ብሎ ግን ይሄ ስውዬ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@nano2012
@nano2012 Жыл бұрын
ሰውየው ስለፖሊስ 9:00 ደቂቃ ላይ የሰጠው መልስ በጣም ትክክል ነው:: ጋዜጠኛው ፖሊስን መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ለምን እዚህ እንደጠየቀ አልገባኝም::
@henokgetachew9472
@henokgetachew9472 Жыл бұрын
ክቡር ዳይሬክተሩ በሰጡት ቃል መሰረት ቀጣዩ ቃለ መጠይቅ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ዋና ሃላፊ ጋር ቢሆን... 😁😁😁
@filimonfeseha518
@filimonfeseha518 Жыл бұрын
ቆይ ግን ይሔ ሰዉዬ ጤነኛ ነው ? 😅😅😅 ጀግና እኮ ነህ ስሜ
@enathagere1270
@enathagere1270 11 ай бұрын
ዋው የምር ምርጥ ጥያቄና መልስ የሌለው መስሪያ ቤት😅😅😅
@abushabu8352
@abushabu8352 Жыл бұрын
ወይ ብሄራዊ ሎተሪ ቀላል አልዘረፋችሁንም።ይሄን ከሰማሁ በኋላ ሎተሪ ላለመግዛት ወስኛለሁ
@filatefissa7971
@filatefissa7971 Жыл бұрын
አድማስ ሎተር መቁረጥ ....ትክክለኛነቱ ያጠራጥራል።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 Жыл бұрын
አንድ ደፋር ጎበዝ ጋዜጠኛ ብትኖር አንተነህ ሰውዬው ግን ቤተሰብ ካለው ይሳቀቃሉ። ብልጽግና የሚያስቀምጣቸው ሃገራቸውን የማይወዱ ማፈሪያዎችን ነው።
@kaleabtemesgen6961
@kaleabtemesgen6961 Жыл бұрын
ብሔራዊ ሎተሪ እስከአሁን በእነኝ ሰዎች እጅ ነበሩ ?ለዛ ነዋ ብንቆርጥም ሎተሪው የማይወጣው ወይ በአዲስ አበባ ዙርያ
@TamiruHaile-j8r
@TamiruHaile-j8r Жыл бұрын
ቀበሌም በሳምት ገቢ ይሰበስባል በእኛ አከባቢ ፊቃድ ይሰጣል ማለት ነዉ
@FkreMaryam-y3k
@FkreMaryam-y3k Жыл бұрын
ይህ ግለስብ ምን እጠፋ ሌባ ያስቀመጠው መንግስት ነው አያፍርም ስለወንጀል ያወራል
@dawit5033
@dawit5033 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ የምትደነቅ ነህ። ዋና ዳይሪክተር ተብለው ተቀምጠው ስለሚመሩት መስሪያቤት ማስረዳት አለመቻል ያሳዘናል የተጳፈውን እንኳን የማይገልጵ ሰው ...... አረ በስመአብ አለ ሰመረ ባርያው።
@filatefissa7971
@filatefissa7971 Жыл бұрын
አድማስ ሎተር ግልፀኝነት የለውም.
@zoketube3551
@zoketube3551 7 күн бұрын
How the heck did they put him on that position in the first place? It is a total shame on the whole system. He can’t even properly speak our most respected language- AMHARIC. This guy should go back to kindergarten and start every thing all over again.
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 Жыл бұрын
ዘመን ብዙ ያሳየናል አይ ዋና " ዳይሬክተር"
@ephatube90
@ephatube90 11 ай бұрын
Gazetegnaw andegna gn ye mengst akaloch mehayman balegewoch nachew lebinet komo sihed...
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Жыл бұрын
ስሜነህ ይህንን ፕሮግራም በበቂ ምስል በተደገፈ ማስረጃ አቅርበህ ይህንንድልብ መሀይም መከራከር እየቻልክ ጉንጭ አልፋ ክርክር መከራከርህ ተገቢ አይደለም ።
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Жыл бұрын
ሰውየው ከ እውቀት ነፃ ናቸው!!
@DAMOT88
@DAMOT88 Жыл бұрын
ስሜነህ እንደ እኔ የልቤን የሚያደርስልኝ ማን አለ?
@javiyeminilik2339
@javiyeminilik2339 Жыл бұрын
አረ ዉርደት, ምንም ሚያውቀዉ ጉዳይ የለም ሰውየው
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ስሜነህ እረ እኔን አቅርበኝ
@ylbeltalalem8257
@ylbeltalalem8257 Жыл бұрын
የተቆረጠን ሎተሪ ከደረሰህ በኋላ ምኑን ነው ምታጣራው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
አሪፍድልብ ነዎ ያቀረብከው አሪፍ አስቆኛል ግን ያማል😂
@RawnaSeid
@RawnaSeid 9 ай бұрын
አረረ አትድረቅቅቅቅቅቅቅቅ ስሜሜ😢
@mubetubeharari
@mubetubeharari Жыл бұрын
ምናገረው ነገር ጠፉው እኮ..እስከዛሬ ተሸውደናል ማለት ነው... አሰባቹት ሎተሪ ቆርጬ ወቶልኝ ስንት ነገር አቅጄ ድግስ ተደግሶልኝ እድሌን ለመቀበል ስሄድ ፎርጂድ ነው ሲሉኝ😮
@teddytamsterdam8910
@teddytamsterdam8910 Жыл бұрын
የጉድ ሀገር 🙊🙉🙈🐵
@MuhedinNurato-bi8bn
@MuhedinNurato-bi8bn Жыл бұрын
ቡታጅራአ
@masssmart2823
@masssmart2823 9 ай бұрын
አዬ ጊዜ
@rass6636
@rass6636 11 ай бұрын
አቤት አቤት
@tube6144
@tube6144 8 ай бұрын
Endet yale kedada new
@rapworld6138
@rapworld6138 Жыл бұрын
ኣቶ ገረመው በመጀመሪያ ስለ መስሪያቤቱ በቂ የሆነ ግንዛቤ ያሎት ኣይመስለኝም ምክንያቱም የሚያወሩት ነገር ከ ኣንድ ተራ ደንበኛ ያልዘለለ መረዳት ነው። ሲቀጥል ደሞ ይህ ድርጅት በቂ እውቀት ባለው የ ማርኬቲት ባለሙያ መመራት ያለበት እንጂ በእንደ እርሶ ኣይነት ሰው መመራቱ ራሱ ያሳዝናል። ሌላው ግን ያሳዘነኝ በዚ የ እዉቀት መረዳቶ እንዴት ይሆን የ ተቋሙን ሰራተኞች ሚመሩት? እንደ ኣንድ ተራ ዜጋ በጣም የሚያሳዝን እና ነውረኛ የሆነ ነገር ነው የሰማዉት። በዚሁ ግን ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ኣላልፍም ። በ 2016 ይህ ሰው በ ወጣት እና እውቀት ባለው መሪ እንደሚተካ ተስፋ ኣረጋለው........... ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር......... ያላዋቂዎች ባዋቂዎች ይተኩ
@negafikru-wk1hb
@negafikru-wk1hb Жыл бұрын
in billons miytrf tequam yersu matimiy yelwm beza lay lednbgochu guranti mestit aychlm woy enat hager ethiopia
@solomonAsfawu-w9c
@solomonAsfawu-w9c Жыл бұрын
zerafiwoch keen giddii lottory algazam
@HsptomOromo
@HsptomOromo Жыл бұрын
ጎበስ ገዜጠኛ
@esakehasen4164
@esakehasen4164 Жыл бұрын
Yehen gaztegna ewedewalew 👌🏽
@gedaglobalnewsggnethiopia8478
@gedaglobalnewsggnethiopia8478 Жыл бұрын
አፋጥ ደና አድርገህ
@Ka0358
@Ka0358 Жыл бұрын
ሀገሪቷን አገሟት
@TsehaiTube
@TsehaiTube Жыл бұрын
አዪ ጉድ አዪ ጉድ 😂😂😂😂😂
@LetaMengistu
@LetaMengistu Жыл бұрын
we need yongest leader
@kidanetune
@kidanetune Жыл бұрын
ስሜነህ አንቴ ግን ምርጥ ሰው ነህ በርታ
@ZeamanuelKassa
@ZeamanuelKassa Жыл бұрын
ወይ ሀገሪ እንደዛሪ ስቄ አላውቅም😂
@MezgebMedia-21
@MezgebMedia-21 Жыл бұрын
እኛም አናቅም part 😁😁😁
@teddyashenafi8992
@teddyashenafi8992 Жыл бұрын
Please took by oromifa
@enathagere1270
@enathagere1270 11 ай бұрын
ዋው የምር ምርጥ ጥያቄና መልስ የሌለው መስሪያ ቤት😅😅😅
@HabshainAfricans
@HabshainAfricans Жыл бұрын
ሰውይው የሚያወራው እና አድማስ ሎተሪ አይገናኙም አድማስ ሎተሪ እንደዚህ ግንቦት 4 ቀን ይወጣል ብሎ ግንቦት 5 ላይ በስልክ ሜሴጅ ላይ ግንቦት 4 ይወጣል ካሉኝ ቡሀላ ነው መቆረጥ አቆምኩኝ
@enathagere1270
@enathagere1270 11 ай бұрын
ዋው የምር ምርጥ ጥያቄ መልስ የሌለው መስሪያ ቤት😅😅😅
@estifsenay175
@estifsenay175 Жыл бұрын
ይሄን ሌባ እንደምታቀርበው ባውቅ ቆንጆ መረጃ እሰጥህ ነበር።
@worke7270
@worke7270 Жыл бұрын
ጎበዝ እነዚህ ማዳጋስከር ካልሄዱ ስላም የለም አፈርሁ ስለ እነዚህ ስዎች rip Ethiopia
@rrts-f7w
@rrts-f7w Жыл бұрын
ሰውየው ሕጉን ብቻ ነው የሚያወሩት ነገር ግን ያለውን ክፍተት ተረድተው ክፍተቱን እንዴት እንፍታው የሚለውን ማየት አልፈለጉም
@selampetros4335
@selampetros4335 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን አገር ምንያህል በግልፅ እየተሸጠ መሆኑን የሚያሳይ የሚፈሩት አካል እንደሌለ የሚያሳይ ነው ደምበኝነታችንን ከጓደኞቼ ጋር አቁመናል
@antuuu7270
@antuuu7270 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 what a knowledge
@makedestefera4771
@makedestefera4771 Жыл бұрын
ዋናው ቁማርተኛና ምን መልስ መስጠት እንዳለበት እንኳን አለገባውም ትኩረቱ ይህን ምስኪን ህዝብ መጋጡ ላይ ብቻ ነው ።
@kirubelayele8633
@kirubelayele8633 Жыл бұрын
Weyne gudachin.......
@fikadushitaye9395
@fikadushitaye9395 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@kajelamedia1445
@kajelamedia1445 Жыл бұрын
ብርሃንና ሰላም ደርሶን አልደረሳችሁም ቢለንስ?? ሿሿ
@abyssinia.news1
@abyssinia.news1 Жыл бұрын
Bar code አያውቅም.. መረጃ የለውም general knowledge ወፍ አምላክ ወይ ትንሽ ወንድሙ ነው እንዴ
@officialdjjoelethiopia
@officialdjjoelethiopia Жыл бұрын
👏
@kassahunkas4608
@kassahunkas4608 Жыл бұрын
ለሀገር ከግብር ቀጥሎ ከፍተኛ ገንዘብ ሰብሳቢ ለሆነ ተቋም እንደዚህ አይነት የወረደ እውቀት ያለው ሰው መሾም ምን ይሉታል። ይሄ እውር ድምብር ጉዞ የት ያደርሰን ይሆን
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Жыл бұрын
ሰውዬ ሰበብ አታብዛ መሥራትም ማሰራትም አልቻልክም
@selampetros4335
@selampetros4335 Жыл бұрын
ሥራ አስኪያጅ ነው ወይስ የዘበኞች አለቃ
@Henokpharma
@Henokpharma Жыл бұрын
Men yadereg sewyew beged seltan setewet
@Abiym13
@Abiym13 Жыл бұрын
the man is so incompetent, he should be forced to resign
@HTZENGINEERINGTUBE
@HTZENGINEERINGTUBE Жыл бұрын
Ere ye admas lottery fairness? Why it waits for 2 days after closing days?
@mekiabass9760
@mekiabass9760 Жыл бұрын
ስሜነህ ትክክል የኑሮ ውድነቱን ያናረው ኢሄ ነው።
@HabshainAfricans
@HabshainAfricans Жыл бұрын
ፐ እንደ ቴሌ ናቹ በለኛ
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 Жыл бұрын
አብይን ጠይቅልን
@HASEneTAMAME
@HASEneTAMAME Жыл бұрын
ውሸታም ናቸው
@GetanehWube
@GetanehWube Жыл бұрын
ሎተሪው ላይ የተፃፈውን ምኑን ነው የሚያጣሩት ክቡር ሥራአስኪያጅ ?
@lawgaletw
@lawgaletw Жыл бұрын
ይጣራል ይላል እንዴ ይሔ ዱባ እራስ
@lawgaletw
@lawgaletw Жыл бұрын
ነጭ ወረቀት ባዶ ነው ኔፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ
@afatujaru1522
@afatujaru1522 Жыл бұрын
እግ/ር ይባርክህ ድንቅ ጋዜጠኛ
@tesfasami6189
@tesfasami6189 Жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@ephremkebebu4596
@ephremkebebu4596 Жыл бұрын
Don’t give bro
@aschenakibezabih2316
@aschenakibezabih2316 Жыл бұрын
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 12ኛ ዙር ዕጣ መውጫ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው ማውጫው በቴሌግራም ገፃችሁ ላይ አልጠለጠፈም ለምን
@Wine_1616
@Wine_1616 Жыл бұрын
እውነት ነው የሰኔ 23 መውጣት ያለበትን አለቀቁትም
@Wine_1616
@Wine_1616 Жыл бұрын
እውነት ነው የሰኔ 23 መውጣት ያለበትን አለቀቁትም
@Wine_1616
@Wine_1616 Жыл бұрын
ቴሌግራማቸው ራሱ የዛሬ ወር አካባቢ የለጠፈው ብቻ ነው ያለው አክቲቭ አደለም የሆነ ነገርማ አለ
@jujusleshi843
@jujusleshi843 Жыл бұрын
Ahun ante yedrjet mere nek
@abeselomlegesse5576
@abeselomlegesse5576 Жыл бұрын
ለስራው አይመጥንም ሠውየው ...100%
@mashohenok6880
@mashohenok6880 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@emondamena
@emondamena Жыл бұрын
አይ ስሜነ 😁 ጀግና እኮ ነሽ
@brixtonhobbs4265
@brixtonhobbs4265 Жыл бұрын
ay gala
@selampetros4335
@selampetros4335 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰውዬ የት/ም ማስረጃ ቢመረመር ወይ ፎርጅድ ነው ወይ ከሪፊት ቫሊ ነው የተመረቀው
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Жыл бұрын
የአርሲ ሰው ነው ግን የቀበሌ የውሀ ቡዋንቡዋ ገጣሚ ነበር አብይ ብድግ አድርጎ ያልተማረውን ሰውየ እዚህ አምጥቶት አገር እያፈረሱ ነው
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Жыл бұрын
ይሄ አጭበርባሪ እንድህ አጋልጠው ድሮም ሳይማሩ ስልጣኑን በዘረኝነት አብይ ከብት እረኛውን እያመጣ አስታቀፋቸው ይሄው አገሪቱን አፈረሱዋት
@lawgaletw
@lawgaletw Жыл бұрын
ግም ለግም አብረህ አዝግም አደል የሚባለው
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን
1:08
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,1 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,9 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН