Betoch Comedy Drama “ሊፍት ” - Part 183

  Рет қаралды 1,080,484

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ ዌል ኮመንታተር እስኪ ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈው ክክ
@reemnegn6402
@reemnegn6402 7 жыл бұрын
réém réém 😍😍😍🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑💕💕💕
@gahhasoskk6441
@gahhasoskk6441 7 жыл бұрын
ያስቃል
@gahhasoskk6441
@gahhasoskk6441 7 жыл бұрын
አሹ ይመችህ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 жыл бұрын
réém réém እእሽ ሃዲኒ እሹፍ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
réém réém እሽመጣንማር
@HalimaMustefa-i8r
@HalimaMustefa-i8r Ай бұрын
ይሄን የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ያሠባችሁን ያሣካላችሁ❤😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emebetemebet8362
@emebetemebet8362 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይህንን ማርራ ስደት በእናተ ዘና እንላለን
@habibaimar722
@habibaimar722 4 жыл бұрын
አይዝሺ
@AsadaAssdasd
@AsadaAssdasd 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@singitengeremew
@singitengeremew Жыл бұрын
This video is posted six years ago and I've seen it before....But my phone is stolen today with the same technique. This sitcom is so true... be vigilant and watch out from thieves in the city. Thank you.
@zaratube608
@zaratube608 7 жыл бұрын
ላገባ ነው መልካም ጋብቻ በሉኝ ሲወዷቸው እኮ @ ❤❤👰💋
@jmelas130
@jmelas130 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ከመኘንልሽ
@AsadaAssdasd
@AsadaAssdasd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን 7 жыл бұрын
wow betoch edmena tena ye bzalachu 😘😘😘😘 iyandandwa meti awruti kalati astamarinew ere shashen amtulin nafkagnalch
@rehimaahmed1331
@rehimaahmed1331 7 жыл бұрын
ቤቶችየ ምርጦቼ በመጀመርያ ሰላምታ ይድረስልኝ ውድ ኬሜንት ሰጭዎች በተለይ ስደተኞች♥♥
@kalkidanmerrt5042
@kalkidanmerrt5042 7 жыл бұрын
ere Yimechish Rehima Alen Batochi Yimechachihu
@ትዕግሥትሥጦታው
@ትዕግሥትሥጦታው 7 жыл бұрын
Rehima Ahmed ለሥዴቶኞች ሥላሠብክልን እናመሠግናለን
@mazalove4973
@mazalove4973 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abo3230
@abo3230 6 жыл бұрын
Rehima Ahmed ትክክል
@tigabumelese1943
@tigabumelese1943 5 жыл бұрын
እንደ ቤቶች ሚያዝናና የለምኮ
@kemrealias6296
@kemrealias6296 7 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ነው የቀሰምኩት ከሌቦች አላህ ይጠብቀን በጣም አስፈሪ ዘመን ላይ ደርሰናል በአሁኑ ሰአት ኢትዮ በመኪና ተደራጅተው እየተካሄደነው እዲ አይነት ሌብነት
@destidestina1966
@destidestina1966 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣችሁ ኧረ በፈጣሪ ሻሼ ምን ሁና ነው የጠፋችዉ በጣም ናፍቃኛለች አምጡልን
@lemlemshama1140
@lemlemshama1140 5 жыл бұрын
ማረጉየ
@andinetnigatu68
@andinetnigatu68 6 жыл бұрын
it is very good and I am from ethopian and very good
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
ቤቶች ሥወዳችሁ አብይ አባቴን ትመሥለኛለህ አባቴ የኔ ናፍቆት ክፍህን አልሥማ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@tarekecheyasu2830
@tarekecheyasu2830 7 жыл бұрын
Almze eyasu Tasama
@mohmdotaibi3893
@mohmdotaibi3893 6 жыл бұрын
Balaynesh Alebe
@abo3230
@abo3230 6 жыл бұрын
Balaynesh Alebe አሚን
@buzufikir1542
@buzufikir1542 7 жыл бұрын
well ቤቶች ከድራማው ይበለጠ. ኮሜንቶች ነው ምታሱቁኝ ሰላማች ብዝት ይበል አቦ
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
እኔምለው ሥንቶቻቹ ናቹ 1ኛ? ቤቶች ምርጦቼ እንኳን መጣቹልኝ ሠሡቼ።
@semiraseid6982
@semiraseid6982 7 жыл бұрын
Ahlen betoch ye finfinne Aradawoch😍😍😘😘😘
@Bemnet947
@Bemnet947 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እኔ ሊፍት ሰጥተው የሚዘርፉትን ልብ ብዬ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን ተማርኩ አመሰግናለሁ ቤቶችዬ
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ 7 жыл бұрын
ዋውውው በእውነት እደቤቶች ድራማ አዝናኝ ናአስተማሪ የለም ምርጥች ብያለሁ እናመሰግናለን
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 7 жыл бұрын
እረ እስኪ ለድራማው አስተያየት ስጡ እረ ደግሞ ሻሼና የይበቃል ሚስትና ልጅ የት ናቸው ደግሞ ምንድ ነው ላይክ ስጡኝ ምና ምን እያላችሁ አታስለቅሱኝ
@najaamuhiddin1888
@najaamuhiddin1888 7 жыл бұрын
ራቢ ወሎዬዋ ከሚሴ nec
@madinaamuhmmad3347
@madinaamuhmmad3347 7 жыл бұрын
ራቢ ወሎዬዋ ከሚሴ ክክክክክክክክክ
@ሄለንክንዳአለም
@ሄለንክንዳአለም 7 жыл бұрын
በጣም እጂግ እጂግ ያምራል ትንሺ ደይቅቃዋ በጨምሩበት ደስ ይለኛል ተሎ ስለሚያልቅ ሊላው ግን ዋው ነው ይመቻቹሁ ቤቴች♥♥♥♥
@imoushmola8289
@imoushmola8289 7 жыл бұрын
ውስጤ እኮ ናችው♥♥♥
@jedsada5510
@jedsada5510 7 жыл бұрын
ዋው
@meseretm5015
@meseretm5015 5 жыл бұрын
ውስጤ ናቸው
@እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
@እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 3 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናችው 😂😂😂😂😂
@ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ
@ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እናመሰግናለን
@oromoloveoromiyaoromiya2222
@oromoloveoromiyaoromiya2222 7 жыл бұрын
ውይ የኔ ምርጦ!ማታ በህልሜ እከ ከንፈሬን ሲስመኝ ነው ያደረው መፍታት የቻላቹ ፍቱልኝ ጭንቅ ላይ ነኝ እኔ እከየን አላፈቅረውም ወደዋለው እንጂ ጌታ ብቻ እውነት አያድርግብኝ ፀሎቴ ነው .እእእእ
@አዚየድንግልልጅ
@አዚየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
ውይ ቤቶችዬ ኑሩልኝ ስወዳችሁ በስደት ላይ ዘና ምታደርጉን እናንተ ናችሁና
@jdcfdficdjfvcu3672
@jdcfdficdjfvcu3672 5 жыл бұрын
መሠሠ
@beerannabeeran8570
@beerannabeeran8570 5 жыл бұрын
መዝሙረ
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
ቤትውፕች ነፍሴ ናችሁ እግዚያብሄር ይጠብቅልን ውድውቸ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።
@ድንግልኣደይዋሕስሂወተይ
@ድንግልኣደይዋሕስሂወተይ 7 жыл бұрын
I love you all of Ethiopian people. nice job I am from Eritrean.but I went Eritrea and Ethiopia together like before.
@amharicwrite5291
@amharicwrite5291 6 жыл бұрын
እከየ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም አድናቂህ ነኚ ጠክር አበጀ ይሙት
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው 5ኛ ደስ ስሊ ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ውድድድድድድድድ ማሮች ገባ ገባ በሉ ለኮሜንት አይቼ እማለስለዋ
@ganiyeehamdee6757
@ganiyeehamdee6757 7 жыл бұрын
Ganniyee
@zihab2314
@zihab2314 7 жыл бұрын
አደኛ አደኛ ምነኛ ነው ዝም ብላችሁ አታይሙ አደኛ ሥለሆኑ ምን ይመጣል ቤቶች ይመቻችሁ ደብሮኝ ነበር ዘና አርጋችሁኝ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ቤቶችየ ምነዉ ሳላያችሁ ሳልሰማችሁ ሾከክ ብላችሁ ገባችሁ ለማንኛዉም እኳን ደና መጣችሁ.
@አላህዉኪልሱበሀንአላህ
@አላህዉኪልሱበሀንአላህ 7 жыл бұрын
አሳልዬ ውስጤ ነሽ የምትናግሪያችው ቃላት ሁሉ ይምስጡኛል ቤቶች እውዳችሁዋልሁ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
እኔ ኮ የድራማ ብቻ ሳይሆን ኮመት የማበብ ሱስ ይዞኛል ምናለ ያኔ እዲ መፃፍ ባነብ ክክክ ስታምሩ ኮመቶች ውድድድ ዋው
@laaethoplya137
@laaethoplya137 7 жыл бұрын
arhea.leabocheane.allhea.ynschawe
@rabyanasraden3466
@rabyanasraden3466 6 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም kkkkkkkkkkkkk
@እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ
@እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ልብ ያለው ልብ ይበል ጥሩ መልእክት ነው ሊፍት አገኘን ብለን ዘው ማለትና ታክሲውንም መጠርጠር ጥሩ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እራሳችንን እንጠብቅ። በድጋሚ እናመሰግናለን ሻሽዬ ግን ወዴት ጠፋች???
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
ከግድግዳ ጋ ያጋጭሽ እዳትሉኝ ባይሆን እሽየዛሬን ብቻ ላይክ ልለምናችሁ
@ፍቅርየወሎልጅ-ነ3ወ
@ፍቅርየወሎልጅ-ነ3ወ 7 жыл бұрын
zed zed ይሄዉገጨሁሽ ደስይበልሽ
@ايمانعبده-ن6ر
@ايمانعبده-ن6ر 7 жыл бұрын
Erahmt Sead طيب ليه ما حذف عني انا ما عندي
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
Erahmt Sead አቦ ይመችሽ
@mulu5584
@mulu5584 7 жыл бұрын
zed zed ደሞ ለላይክ የኔ ቆጆ 100% ገጭቸሻለሁ ♥♥♥♥
@gultybagultayba4608
@gultybagultayba4608 7 жыл бұрын
zed zed እናተግንስራየላችሁምደግጩኝአጋጩኝእትሉትፍራሁላ
@mkdesmkdes2035
@mkdesmkdes2035 7 жыл бұрын
በጣም ጥሮ ነው በርቱ ያቤ ስውድህ እኮ ይመቻችሁ
@መብሪመብሪ
@መብሪመብሪ 7 жыл бұрын
እኛም ለyoutube ሊፍት ሳያስፈልገን አይቀርም well ቤቶችዬ ኮማቾች አደራ ያችን እምጠላትን ነገር የለመድናትን ነገር እንዳትለምኑ
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ kkkkk
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ kkkkkkkk
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ 😂@Like gechugn☺
@mariageria8792
@mariageria8792 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ kkkkk asakedhegn
@መብሪመብሪ
@መብሪመብሪ 7 жыл бұрын
Zahra love ገጨውሽ በቃ
@እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ጰ9ዸ
@እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ጰ9ዸ 7 жыл бұрын
አመሰግናለው የሁልጊዜ መዝናኛዬ ቤቶች
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ኀ3ጐ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ኀ3ጐ 7 жыл бұрын
ወይ መቼ አይታችሁ ነው ለኮሜት የሮጣችሁት እኔ ገና አሁን ወረደልኝ ኮሜት አገኛለው ብየ አላሰብኩም ነበር ግን 29 ሰው ገብቶል ደግሞ ላይክ ግጩኝ የምትል ከግድግዳ ጋ ያጋጫችሁ አቦ ባገኛችሁ ቁጥጥ ነበር የማረጋችሁ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እማየ እወድሻለሁ KKKKKKKKKKKKKKKKKKYNA MMAR
@gahhasoskk6441
@gahhasoskk6441 7 жыл бұрын
ማር ኮሜንት የምንሠጠው በግምት ነው እንጂ እኔ ገና አሁን ነው የማየው አይደለም እንዴ
@smrawaitwait2964
@smrawaitwait2964 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እማየ እወድሻለሁ ኧረ ቁጥ
@caltuugobanacell8136
@caltuugobanacell8136 7 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ እናቴን ናፋቂ yugg
@NajebaNa-vk3fu
@NajebaNa-vk3fu 6 жыл бұрын
ስደተኛ እናቴን ናፋቂ
@rahtube6981
@rahtube6981 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቤቶችዬ ኮሜታተሮች ውሥጤ ናችሁ ጥሎብኝ ማንበብ እውዳለሁ አይ ሞባይሌ አይ ሞባይሌ ክክክክክክሥንቱን አሣየሽኝ የኔ መዳኒቴ
@zelex8659
@zelex8659 7 жыл бұрын
የሰው ንብረት የምትሰርቁ ሌቦች ይድፋችሁ አቦ ሰው ስንት ለፍቶ ያገኘውን ስትወስዱ አታፍሩም ጌታ ከምድር ያጥፋችሁ ሰርቶ መብላት እያለ ሌብነት ምናልባት ኮሜንት የምታነቡ ሌቦችም ካላችሁ የሰረቃችሁት እሳት ይሁንባችሁ ቤቶች ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጡት ግን ይከንንም አይቶ የማይመለስ ሌባ ይኖራል
@ethiopiateklay8415
@ethiopiateklay8415 7 жыл бұрын
zeli zelex kkkkkkk yemer tmecheng😂😂😂😛😜
@weletehiwotwase9427
@weletehiwotwase9427 6 жыл бұрын
Zelex ነኝ የእናቴ 7023269978
@musafarjanan8210
@musafarjanan8210 6 жыл бұрын
Adb
@amharicwrite5291
@amharicwrite5291 6 жыл бұрын
ገሽ ዘሩ ሞላ ሁሌም አደቅሀለሁ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@alemkiflu1244
@alemkiflu1244 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሻሼ ወዴን አምጡልኝ
@norbor5834
@norbor5834 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወይ ሌባ ያገራችችችችችችን አላህ በረካ አያድርግላቹ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 7 жыл бұрын
ዋው አደኛነኝ ዛሬ ቤቶችየ፡እኳንደህና መጣችሁ፡የሀገሬልጅች እደትናችሁ፡ገባገባበሎ፡
@vxvcvchvvv1625
@vxvcvchvvv1625 5 жыл бұрын
ቤቶችቀጥሉበት
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ ናን አምታችሁልናል ሻሼ ምነው ጠፈች አጥሉን
@iloveethiopiafikier9607
@iloveethiopiafikier9607 7 жыл бұрын
ዛሬ ገና አንደኛ ሆንኩኝ መቼም like እንደምትገጩኝ እርግጠኛ ነኝ
@tgestsalh4504
@tgestsalh4504 7 жыл бұрын
ስት ሰው ነው አደኛ የሚሆነው
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ 7 жыл бұрын
እኔም 1 ነኝ ክክክክክ እደ ስንት ሰው ነው 1ኛ
@sameone394
@sameone394 7 жыл бұрын
Tgest Salh kkkkk ewunatish new
@ጁጁፍቅር-ዐ3ረ
@ጁጁፍቅር-ዐ3ረ 7 жыл бұрын
I love ethiopia fikier °ከግንብ ጋር ያጋጭሽ ስለድራማው አስተያየት እንደመስተት... ላይክ ግጩኝ ትላላቹ
@enderasenegn
@enderasenegn 7 жыл бұрын
yezeru, genzeb wedadnet kelk alefebgni gobez,,
@ኦርቶዶክስነኝማሂየእናፍሲ
@ኦርቶዶክስነኝማሂየእናፍሲ 7 жыл бұрын
ወይ ጉዲ በየቦታው ስርቆት እግዚኦ አውጣን አምላኬ ሆይ ይገርማል። እናመሰግናለን ቤቶች ኑሩልኝ።
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኳ ደህና መጣችሁ ኮመንቶችም በሉ ግቡ እንሳቅ በአንድ ላይ
@enewerasenegn8841
@enewerasenegn8841 7 жыл бұрын
gebaw gebaw gebawwwww
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
enew erase negn 😂😂😂😂😂😂😂eihet marr😍😍😍😍
@JannatJannat-ju7qn
@JannatJannat-ju7qn 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri በጣም.ጥሩ.ትምህርት.ነው
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri yene mar
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
Kal Tsega ቃልየ የኔ ማር ስዎድሽ ማር
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ 7 жыл бұрын
ምስጋናይ ከልብ ነው ቤቶችዬ ምርጥ ትምርት ነው ባሁን ጊዜ ስው ማምን ቀር ይገርማል ሁሉም ሌባ ሆነ እኮ
@ሳራሳርቾ-ሠ9በ
@ሳራሳርቾ-ሠ9በ 7 жыл бұрын
መቼ ነው አንደኛ ምሆነው እኔማ አልሆንም ለምን ሞልቶልኝ አያውቅም እኔ ጎዶሎ ኑሮዬ ጎዶሎ ውይይይ መቼ ነው ሚሞላኝ
@ዜዲፍቅር
@ዜዲፍቅር 7 жыл бұрын
ሳራ ሳርቾ !አብሽሪማር
@mehubajuhar7597
@mehubajuhar7597 7 жыл бұрын
አብሽሪማር ፈጣሪ አለባቸው
@asfawtibebu6402
@asfawtibebu6402 7 жыл бұрын
ሳራ ሳርቾ wish you all the best
@ናዲያመሀመድ
@ናዲያመሀመድ 7 жыл бұрын
እህት እንደዚህ አትበይ ከአንቺ የከፋና የባሰ ሂወት ያጣ እንዳለ ተመልከቺ ቢያንስ አይንሽ ሙሉ ስለሚመለከት ነው ድራማውን የየሽው ማየት ያቃተው አለ
@yeshaergdebella9007
@yeshaergdebella9007 7 жыл бұрын
አረ አይባልም አምላክን አታማሪ ባለሽ ነገር ተደሰች አንቺ ያለሽን ያጣ ስንት አለ
@ስደተኛነኝስደተኛነኝ
@ስደተኛነኝስደተኛነኝ 7 жыл бұрын
ሠላማችሁ፡ይብዛየሀገሬ፡ልጆች፡በያላችሁበት፡እግዚአብሄር፡ይጠብቃችሁ፡እናመሠግናለንቤቶች፡በርቱ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ትንሳኤየእመቤታችንየ-የ8ኘ
@ትንሳኤየእመቤታችንየ-የ8ኘ 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ምንም አደል አንቺ ብቻ ዘና በይልኝ.... ♥
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ትንሳኤ የእመቤታችን የማርያም ልጅ kkkkk ማሬ ይመችሽ!!
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Gd Fgh አመሰግናለሁ ማሬ!!
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ቲጅየ ሱሴ
@محمدالمطيري-ج5غ5خ
@محمدالمطيري-ج5غ5خ 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት
@sofay6956
@sofay6956 7 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
zare $ledata new @Like gechign yagira lijoch sewdachu dass yeblgn😅😂
@ማርያምአደይአይትፈለይኒ
@ማርያምአደይአይትፈለይኒ 7 жыл бұрын
ዛሬደሞ ላክ የሚለሙኑ በዙ እስቲ በርከት እድርግቹ ሰጡዋቸው ለቀጣዩ ተመልሶው እንዳይመጡ ክክክክክክ ለማነኘውም እውድቹዋሉ ካሜትሮችየ
@imissyoumom2631
@imissyoumom2631 7 жыл бұрын
Abo enata like gichugni emetelu ke dengaye gar wesdo yagacachu 😝😝😝
@mohmmdalshatru7291
@mohmmdalshatru7291 7 жыл бұрын
ቤቶች እንዴት እንደሞወዳችው እንደ ዛሬ ስቄ ኣላቅም የቀሮው ዘመናችው ይባረክልን
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
1ኛ ነኝላይክ ግጩኝ
@ሶፊየላሰታላሊበላልጅ
@ሶፊየላሰታላሊበላልጅ 7 жыл бұрын
zed zed ውዴ
@hayatloveenders3360
@hayatloveenders3360 7 жыл бұрын
zed zed .መኪና ይግጭሽ.
@ነኢማብንትእድሪስ
@ነኢማብንትእድሪስ 7 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS አስተግፍርላ እረአይባልም ክክክክ እሷስ ማንነው ግጩኝ እምትለው ይሄ አድስፋሽን ወሬ
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS አንችን ይግጭሽ እሽ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ3ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ3ረ 7 жыл бұрын
zed zed መኪና የለኝም በምኔ ልግጭሽ😃😃😃
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ 7 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደብሮኝ ነበር በጣም እናመሰግናለን
@mednamuhamedlloveyoueslams3610
@mednamuhamedlloveyoueslams3610 7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ በተለይ አዛሩን
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች አብዬ ከየት መጡ ምጋቾች ላይ ሙተው ነበር እኮ ክክክክክ
@hanaahana1327
@hanaahana1327 7 жыл бұрын
በላይክ እንዳገጩኝ አደራ እያያቹ ሂዱ
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ 7 жыл бұрын
Hanaa Hana kkkkkkkkkkkk yhe tega tega eka lemansat new alu
@zaritolehulumgizealew5284
@zaritolehulumgizealew5284 7 жыл бұрын
Hanaa Hana 😃😃😃😃
@hibisthibist9072
@hibisthibist9072 7 жыл бұрын
ክክክክ
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 7 жыл бұрын
Zarito lehulum gizealew በሳቅ
@hryd9673
@hryd9673 7 жыл бұрын
Hanaa Hana kkkk
@fruitlife7099
@fruitlife7099 7 жыл бұрын
ወቅታዊ ጉዳይ ነው ቤቶችየ እናመሰግናለን
@ድንግልኣደይዋሕስሂወተይ
@ድንግልኣደይዋሕስሂወተይ 7 жыл бұрын
God bless Eritrean and Ethiopian people
@emukonjo4533
@emukonjo4533 7 жыл бұрын
ዋው እውነት ያአሁኑ የስርቆሽ ሙድ አስተማሪ ነው ግን በበጎነት እንኮን ሰውን አይተን መርዳት የሚያስፈራበት ግዜ ላይ ደረስን
@ስአዳኡመር
@ስአዳኡመር 7 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ እምትሉት ልጆች እሚገጭ ይግጫችሁ ምን ይመስላሉ
@habasehabase879
@habasehabase879 7 жыл бұрын
ስአዳ ኡመር
@ፋሱየፈሌልጅ
@ፋሱየፈሌልጅ 7 жыл бұрын
ወይሌቦችዬ ሲስተማቹ በጣም ይገርማል ያሰራረቃቹ በቃሰው እዳላምን አረጋችሁኝኮ ቤቶችዬ
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 7 жыл бұрын
welcome betoche
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኮመንት ውድድር እንደት ነው? ኮመንቶች ውስጤ ናችሁ ኑሩልኝ ውድድ ነው የማደርጋችሁ
@zizwello6671
@zizwello6671 7 жыл бұрын
አገር ልገባ ነው በላይክ ሸኙኝ
@jxjdjszhznsnxnxjjx6070
@jxjdjszhznsnxnxjjx6070 7 жыл бұрын
ziz wello በሰለም ግቢ ቆንጅየ
@hbedbjndbbdb5823
@hbedbjndbbdb5823 7 жыл бұрын
ziz wello ቀ
@fffgvvvv8660
@fffgvvvv8660 7 жыл бұрын
ziz wello adedtgy
@shemsusultan8842
@shemsusultan8842 6 жыл бұрын
ziz wello ከመንገ
@ةوىمون
@ةوىمون 6 жыл бұрын
አለህ በሰለም ከነፈቅሸቸው ቤተሰቦች
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@Ahmed-he6wo
@Ahmed-he6wo 7 жыл бұрын
yimechachihu Abo debirogne neber
@ወለተማርያም-ኸ3ሰ
@ወለተማርያም-ኸ3ሰ 7 жыл бұрын
betochy yena marooch betam new yemetazenanugn enamesegenaln
@ፏብትን
@ፏብትን 7 жыл бұрын
ግን ላይክ ብትገጩኝ ምን ቶናላቹ..2😞
@abebmar8445
@abebmar8445 7 жыл бұрын
lslam is my life ቤቶች፡ስወዳችሁ፡
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 6 жыл бұрын
ፏ ብትን የቤቶችድራማደስሲል
@zawedeenide4522
@zawedeenide4522 6 жыл бұрын
ፏ ብትንh kjkkkkkkkkjkjkkkkkk Lllll
@zawedeenide4522
@zawedeenide4522 6 жыл бұрын
Rabia Rabia k
@zawedeenide4522
@zawedeenide4522 6 жыл бұрын
ፏ ብትን b
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 7 жыл бұрын
እሚገርም ነው ልብ በሉ እድህ ከሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው ጎበዝ ለኛ ለስደተኞች ፍሩ ሀገራችን ስገባ ያለ የለልን ሲዘርፊን ታየኝ
@bondnehabaynurowudneh3976
@bondnehabaynurowudneh3976 7 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ፕሊስ ላይክ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 жыл бұрын
Bondneh Abay Nuro Wudneh ♥♥♥♥♥
@ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ
@ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ 7 жыл бұрын
Bondneh Abay Nuro Wudneh ክክክክክክክክክ well come
@alaalg3578
@alaalg3578 7 жыл бұрын
+ማሪያም ማሪያም ብዬ ሀይ
@hffhddhdyjfhddhfufuucuf1712
@hffhddhdyjfhddhfufuucuf1712 7 жыл бұрын
+ሄለን በእየሱስ የተወደዲኩ አሜን አሜን አሜን ለሁላቹ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 жыл бұрын
Ala Alg ሀይ♥♥♣♣
@እመቤቴልዩነሽለእኔ
@እመቤቴልዩነሽለእኔ 7 жыл бұрын
ወይ ሞባይሌ ወይ ሞባይላችን ዘሪሽ ጉድክ ፈላ ክክክክክ
@eyerustailahun9113
@eyerustailahun9113 7 жыл бұрын
ዛሬ ነው ዘሩ ቀለጠ ማለት የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አለች አያቴ ቅቅቅቅቅቅ
@MarimKk
@MarimKk 7 жыл бұрын
ውድድድድድ ቤቶችየ ሁላችንም የሳምንት ሰው ይበለን እግዚአብሔር
@meliyeabi570
@meliyeabi570 7 жыл бұрын
3like ካገኘው ለማፈቅረው ሰው ሙዚቃ ሞዝቃለው
@trngohabtamuwollowegdi729
@trngohabtamuwollowegdi729 7 жыл бұрын
ranu ye afi kkkkk muzkina zena adrgign marr
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ranu ye afi kikikiki
@meliyeabi570
@meliyeabi570 7 жыл бұрын
Elsabet Habtamu eshi yene konjo
@zinabuabreham1925
@zinabuabreham1925 6 жыл бұрын
meli ye abi kidist Alvaro w0
@ሰላምየጊቢልጅሱሱ
@ሰላምየጊቢልጅሱሱ 7 жыл бұрын
አዛልዮ በመሀል በመሀል ምትጥያቸው ቀሽት የሆኑ ቃላቶችሽ ትምህርታዊ ምክርሽ በጣም ይመቹኛል
@betemariyammengie2656
@betemariyammengie2656 7 жыл бұрын
enkoni dena metachihu 😍
@ፍቅርያሸንፋል-ፀ9ጐ
@ፍቅርያሸንፋል-ፀ9ጐ 7 жыл бұрын
መጣም የሚያስፈራ ዘመን ስርቆት እንደ ስራ የሚደረግበት ሰአት ኡፍ ሲያስጠላ ታማኝ የሌለበት ጊዜ አብሶማ የዋህ ስደተኞቹን ሲያዩ እውነት ለመዝረፍ በጣም ነው የሚጣደፉት ሰው እንዴት የሰው ላብ በልቶ ሰላም ያገኛል ያሳዝናል ቤቶች ግን በጣም ነው የምናመሰግነው አሁን ያለውን ገፅታ እውነታውን ነው የምታሳዩት በርቱ እንወዳችኃለን::
@marifamuhammed4264
@marifamuhammed4264 7 жыл бұрын
ፊንፊኔ ልሄድ ነው #Like ግጩኝ
@abufatuma8064
@abufatuma8064 7 жыл бұрын
Marifa Muhammed layk mandnawu
@melshewbazezew249
@melshewbazezew249 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ደግ ብለህዋል አብየ 1000 ብር ስጠኝ ትለዋልህ እዴ ስወዳችሁ
@የቅዱስገብርኤልልጅነፂ
@የቅዱስገብርኤልልጅነፂ 7 жыл бұрын
አቤት ለኮሜንት እሽቅድድም በቃ እኔስ ከማን አንሳለው ኮመንትኩት ላይክ ኮሜንት ግጩኝ ግምጭጭ አትበሉብኝ
@sameeraate9698
@sameeraate9698 7 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነፂ
@hadiradara5980
@hadiradara5980 6 жыл бұрын
Kkkk
@seidnurye7574
@seidnurye7574 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ከስከዛሬው የዛሬው ለየት ያለ አስተማሪነው ለገባው
@heluheluadisugebeya8377
@heluheluadisugebeya8377 7 жыл бұрын
Have a blessed day guys
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 7 жыл бұрын
kikkkkkk zena aregun eko wow betoch thanks all
@eyerustailahun9113
@eyerustailahun9113 7 жыл бұрын
ግን የሌቦቹ ነገር ጥሩ ትምህርት ነው አንዳንዴ ታክሲ ውስጥ ተደራጅተውም ይሰርቃሉ ብዙ ሰው አለ ተብሎ ቢገባም ማለት ነው አሯሯ
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 7 жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ።
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
67 አረ አይወራም ምን አይነት ነገር ነው የዘይት ሰልፍ መሰላቹ ብጠሩኝስ ይብላኝ ለናንተ እኔ አየዋለው
@semiramohammedmohammed3583
@semiramohammedmohammed3583 7 жыл бұрын
fanta የኪዳን ልጅ Love እኔ ጠርቸህ ነበር ግን አልሰማህኝም ክክክክክክክ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
fanta የኪዳን ልጅ Love kikikiki Eko mar
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
Kal Tsega ማሬ እንዳረሳው እንጂ እኔ ወረፋ እይዝልሻለው ተባረኪ
@store9419
@store9419 7 жыл бұрын
Kal Tsega
@hayathhayath8042
@hayathhayath8042 7 жыл бұрын
ቤቶች እወዳችዋለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
የዛሬን ብቻ
@endagetayalewmanemyelam7419
@endagetayalewmanemyelam7419 7 жыл бұрын
kkkkk
@nursebe4560
@nursebe4560 7 жыл бұрын
kkk hike yena silk isethalew beka atalks
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ምን. 😂😂😂 ፊልሙ ይለፍኝነዉ. ወይስ. 👍👈
@ghhggbbb3762
@ghhggbbb3762 7 жыл бұрын
አሥተማሪ ነው እናመሠግናለን
@hayatmohammed2120
@hayatmohammed2120 7 жыл бұрын
አዛሉ ግን ለምን በተደጋጋሚ አድ አይነት ትለብሻለሽ ሣምት ለት የለበሽው ሻርብ ዛሬም ለበሽው አይደብርሽም እደ በይ ከሌለሽ ንገሪኝ ካርጏ ላደርግ ሥለሆነ እልክልሻለሁ መቸም ዘሩ እደማይወጣው አውቃለሁ
@trngohabtamuwollowegdi729
@trngohabtamuwollowegdi729 7 жыл бұрын
Hayat Mohammed ሸንቴን አሥመጣሺው
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Hayat Mohammed kikikiki
@sarakassa4983
@sarakassa4983 7 жыл бұрын
Hayat Mohammed kkkkkk
@mylifeisjesuschrist4919
@mylifeisjesuschrist4919 7 жыл бұрын
አረገዝኩ ቢያ #like ጉቹን ይምሉ ስዎች እኮ ሳላርጉዙ ነው እንዴ ቤት ይሚገዙ
@ኢነሏህማዓሶብርአመንቱኢለ
@ኢነሏህማዓሶብርአመንቱኢለ 7 жыл бұрын
ውዶቼ ዛሬ በሊይክ ተቀበሉኝ አድስ ገቢ ነኝ
@saadaburchet1049
@saadaburchet1049 7 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነዉ አገራችን ስንሄድ ለጥንቃቄ ይረዳናል
@Love-vj2cb
@Love-vj2cb 7 жыл бұрын
siwodachu
@ለይላናስርለይላናስር
@ለይላናስርለይላናስር 7 жыл бұрын
wowwwww Ymechachu ቤቶች እነመሰግናለን ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ በያለቹበት አላህ ይጠብቃቹ
Betoch | “ልክፍት!!” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
30:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 39 М.
Betoch Comedy Drama “ሽሽት” - Part 184
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Betoch Comedy Drama “የቀን ገቢ” - Part 185
29:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 630 М.
Betoch Comedy Drama “ዕቁብ” Part 188
28:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 743 М.
ትንሿ ፓርላማ  | Tinishwa Parlama New Sitcom | Ethiopian Series Drama Part 4
18:17
ትንሿ ፓርላማ Tinishwa Parlama
Рет қаралды 94 М.
Betoch - Part 71
26:42
Robert Carpvik
Рет қаралды 80 М.
Betoch - "በቀን 150 ብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 292
23:16
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 641 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН