Betoch Comedy Drama “የቀን ገቢ” - Part 185

  Рет қаралды 630,694

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 966
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 7 жыл бұрын
አይ ቤቶች የሀገር መምህሮች ናችሁ አቦ ይመቻችሁ እናንተን የማደንቅበት ቃላት አጠረኝ 😍😍😍💚💙💙💗
@אלמואבווי
@אלמואבווי 4 жыл бұрын
cnoueqzasdbnoueqzc and his career and his career as a senior in his career as an assistant in his last season in his last season in his last season and his career in his career in a series of events and events in a series of events and is an important source in his last season in his career in a series
@אלמואבווי
@אלמואבווי 4 жыл бұрын
📋🗒📝🖊💶💷💸💳📄📸📼💵💴🧼🧽🧴🛁🚿👩‍🎓👨‍🎤👩‍💻👩‍🎤👰🤰🤱💆‍♀️🚶‍♀️🧖‍♀️💃🛀🛌👫👭🤳✍💅👄💋💌💟👗🛍👝👜👛👙👡👠🥿💄💍💐🌹⚘🍍🍌🍓🍒🍉🍇🍅🥝🍆🥦🥬🥞🍟🍔🍞🧀🍕🌭🥪🌮🥣🥗🍳🍕🍚🍛🍜🍠🍝🍡🎂🍰🍮🥛🍶🥂🍾🍷🍸🍹🍽🔪🥤🧨🎈🧧🎟🎫🎵🎶🎙🎚🎛🎤🎧💻🎞💿📀💽💾📼🖥
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 жыл бұрын
ቤቶችየ ንፍቅ ብላቹኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹልኝ ይቤየ ውስጤን ነህ ኣራዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወቅታዊ ጉዳይ ነው የሰራቹት👍👍👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
@wondesenbarttema1149
@wondesenbarttema1149 7 жыл бұрын
እከ ለቡሄ አዲስ ልብስ ተቀየረልህ እንኳንም ደስ አለህ የተዋህዶ ሊጆች እንኳንም አደረሳችሁ
@habtamunega2848
@habtamunega2848 4 жыл бұрын
💚💚
@ሀዩየጅማዋቀበጥ
@ሀዩየጅማዋቀበጥ 4 жыл бұрын
Yibeye siwodih ye arad lij😘😘🤲❤️❤️❤️❤️hullachunim wuddddddddd
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
1ኛ ዋዉ ዌል ቤቶችየ እንኳን ለቡሄ በአል አደረሣችሁ ክርሥቲያን ወገኖቸ በርግጥ ሙሥሊም ነኝ ግን በቡሄ ቀን ህፃን እያለን በየመንደሩ በር እናኳኳ ነበር ዳቦም እንጋግራለን ዘመድ ጋ ይዘን እንሄዳለን የማየዉ እንደ ባህል ሥለሆነ ደሥ ይለኛል
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
Z bint islam አሜንአሜንአሜንእንኲንአብሮአደረሰንማር.ምናለሁሉእንዳንችቢሆንአብዛኛወቹሙስሊሞችእንኲንአደረሳችሁስንልይሳደባሉ.እኔከሙሊምቤትነውየምሰራውግን.ክርስቲያንነይብየየሙስሊምንበአልአላከብርምአልልም.በደስታነውየማከብር.ረመዳንን.ባልፆምበአሉንግንልክእንደኛበአልነውየማከብረው.እናየምትሳደቡግንአትሳደቡ
@ስለማይነገርስጦታውእግዚያ
@ስለማይነገርስጦታውእግዚያ 7 жыл бұрын
Z bint islam እንኳን አብር አደረሰን ያገሬ ልጅ
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 жыл бұрын
Z bint islam አሜን ፫ እንኳ አብሮ አደረሰን የኔ ውብ አንዳንድ እህቶቻችን ማህበራውይ ኑሮ ከአንች ይማሩ እህቴ እናመሰግናለን
@ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ
@ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ 7 жыл бұрын
Z bint islam አሜን የኔማር አብሮ አደረሰን
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
ምን መሠላችሁ የኔማሮች ክርሥቲያኖችየ ሙሥሊሞች እኮእኳን አደረሣችሁ የማይሉት ለክፋት ወይም የጥላቻ አይደለም በእሥላም ሀይማኖታችን ሥለማይፈቅድ ነዉ ወላሂ ለዛ ነዉ። እናንተ ትሉናላችሁ ግን እኮ የእናንተ ሀይማኖት ሥለማይከለክል ነዉ አይደል።? ያዉ ከሀይማኖት ላለመዉጣት ነዉ የማንላችሁ
@zarawabela1011
@zarawabela1011 7 жыл бұрын
ዋውውውው ቤቶቹ ዌል ብለናል♥♥ ውድ የክርስቲያን ጓደኞቼ እንኳን አደረሳቹ
@ሀሆዴንአባባሽኝሀ
@ሀሆዴንአባባሽኝሀ 7 жыл бұрын
ከላይ እስከታች እነሱ ናቸው ወዴት ነው አቤት ሚባለው ቤቶች እኳን ደና መጣችሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ 7 жыл бұрын
እንኳን።ደህና መጣቹሁ ቤቶች ።የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳቹሁ ከሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላቹሁ እግዚአብሔር ላመት ያድርሰን
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
😀😀😀😀😀 ወንዶችየ ፕሊስ ቱታ ሡሪ አትልበሡ ጠበቅ ያለ ነገር ልበሡ ነገርያችሁ ለብቻዉ ጉጥ ብሎ የኬልኬሎ እህል ቁጠር ሡሪያችሁ ዉሥጥ ያሥቀመጣችሁ ይመሥላል kkkkkkkkk በዜን አይቸ ነዉ😀😀😀😜😜
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
ክብሬ ነሽ ሀገሬ አይኔ ነዋ kkkkkk
@ማነኝቆይይገረማልቱ
@ማነኝቆይይገረማልቱ 7 жыл бұрын
Z bint islam ክክክክክ አይንሽ ቀድሞ እሱን አዬ ስገርም😂😂😂😂😂😂😂😂
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
Z bint islam 😂😂😂😂 ኸረተው ኮሜታተሮች
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 7 жыл бұрын
Z bint islam 😂😂😂😂😜😜😜😜😜
@እናቴማርያምታማልደናለች
@እናቴማርያምታማልደናለች 7 жыл бұрын
Z bint islam ክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@ahadahad6156
@ahadahad6156 7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ለሁላችንም አሜን አሜን
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
አሜን
@ማርያምማርያምእላታለሁ
@ማርያምማርያምእላታለሁ 7 жыл бұрын
welcome ማሮች ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብሄ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ /አደረሠን እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር ለአመቱ ያድርሠን ያድርሳችሁ በስደት ያለነውን ደግሞ የሰብነው ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን!!!
@wondesenbarttema1149
@wondesenbarttema1149 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረስን
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@senedumenase4125
@senedumenase4125 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@እሙየእናቷልጅ
@እሙየእናቷልጅ 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@mhrettadess5823
@mhrettadess5823 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ enkan abero adresen ynehet amen Amen Amen
@TG19948
@TG19948 7 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ቤቶች እያስተማረ የሚያዝናና ምርጥ የቤተሰብ ድራማ ነው ነገር ግን ውነታው ላይ በደንብ ቢተኮርበት ባይ ነኝ እውነት ዘሩ እንዳለው የሚከሰስ መንግሥት ያለበት ሀገር ነው ኢትዮጵያ እባክህ አትቀልድ ዘሩ በተረፈ ምርጥ ነው ።
@amirsultan8412
@amirsultan8412 7 жыл бұрын
ቤቶች ይህንን የሰራችሁት ህዝብ ግብር በዛብን እያሉ ስለጮሁ ነው ሁሉም ስህተት የገማቾች ነው የቀን ገቢውን አመዛዝነው ሲያቁ ብዙ ብር ይቆልላሉ ይህንን ዘራፊ መግስት አላህ ይቀለው
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 7 жыл бұрын
amir sultan አሜን በውነት እናቴ ላይ 22 ሺብር ክፈይ ሲሏት እኔ ምነው ሰውዲዬ ብትበላኝ አልኩኝ
@huatali7977
@huatali7977 7 жыл бұрын
ውድድድድ
@ነኢማብንትእድሪስ
@ነኢማብንትእድሪስ 7 жыл бұрын
amir sultan ትክክል ማር እነሱ በሉ የተባሉትን ይላሉ የነሱውቅጥረኛ እማደሉዴ አናደውኛልዛሬ ማነው ህግ የሚያከብር ሳይወድ በግድ ይጨፍጭፍይ ሀይለማሪያም መክሰስና ፍርድ ማስቆም ቢሰራ እስካሁን ከመሬትበታች ነበር እርርር ስት ደምአፍሶ
@aminahussen1960
@aminahussen1960 7 жыл бұрын
amir sultan ወርሺያጣፍቅር
@moharamoggs3854
@moharamoggs3854 6 жыл бұрын
amir sultan muzika
@Tamamelias
@Tamamelias 7 жыл бұрын
Jabaadhaa gara afaan keenyaatti hiikuu mokkoraa maalif yoo jettani oromoon miliona 50 dha
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
😂😂😂 ዉይ ኧር በሳቅ ልቤ ደከመች😂 ቤቶችየ እናመሰግናለን💓💓💓
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij kkkkkk አብረን እንሳቅ ቃሉካ!!
@hassanalmatrooshi3539
@hassanalmatrooshi3539 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij 523999072
@asfawtibebu6402
@asfawtibebu6402 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት -Tg, you're everywhere. lucky you
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 😂 እሺ ሞክሸየ😘😘😘😘😘
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Hassan Almatrooshi 😉😉😉😉
@tenad7309
@tenad7309 7 жыл бұрын
ዋዉ ቤቶች!!! በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጭ የሆነ ድራማ ነው:: አዛልዬ( ማኪ) ጥሎብኝ በምታቀርቢው ስራ እወድሻለሁ!!ተባረኪ!!! ቤቶች ድራማ ክሩዎች በሙሉ አድናቂያችሁ ነኝ ተባረኩ!!! የምታቀርቡት ድራማ ወቅታዊ እና አስተማሪ ነው!!!Thankyou!!!
@genzebgenzeb2233
@genzebgenzeb2233 7 жыл бұрын
አይ ዘሩ ምላ ሀይሌ እንዳው ጨዋታህ ፈታ ያረገኛል አቦ ጤናህን ያብዛልህ
@mahlettechane3013
@mahlettechane3013 6 ай бұрын
😀😃😄😁😆😆😅🤣😂😘🙃😉😊😇🥰😍🤩😘😗☺😚😙🥲😋😛😜🤪😝🤑🤗🤭😒🤔🤐🤨😐😑😶😏😒🙄🙄😷😷😬🤥😌😔😪🤤😴😷🤒🤕🤢🤮🤧🥵🥶🥴😵🤯🤠🥳🥸😎🤓🧐😕😟🙁☹😮😯😲😳🥺😦😧😨😰😥😢😭😱😖😣😞😓😩😫😫🥱😤😡😠🤬😈👿💀☠💩🤡👹👺👻👽👾🤖😺😸😹😻😼😽🙀😿😾🙈🙉🙊💋💌💘💝💖💗💓💞💕💟❣💔❤🧡💛💚💙💜🤎🖤🤍💯💢💥💫💦💨🕳💣💬🗨🗯💭👋💤🤚🖐✋🖖👌🤌🤏✌🤞🤟🤘🤙👈👉👆🖕👇🙌👍👎✊👊🤛🤜👏🙌👐🤲🤝🙏✍💅🤳💪🦾🦿🦵🦶👂🦻👃🧠🫀🫁🦷🦴👀👁👅
@EmanALI-jw2fh
@EmanALI-jw2fh 7 жыл бұрын
አቤት አቤት ፍረድ ቤት ክክክክ ዳኛው ማነው? ትክክለኛ ፈራጅ ሲኖረ አይደል ያልተነካ ሰው ግልግል ያውቃል አሉ። ዳኞተቹ ተዋቸው እናተን እወዳችሓለሁ ታዝናኑኛላችሁ።
@betemubarak1115
@betemubarak1115 5 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷
@መብሪመብሪ
@መብሪመብሪ 7 жыл бұрын
well ቤቶችዬ የኛ የቀን ገቢ like መሰብሰብ ነው ሲሉ ኮማቾች በመናገራቸው comment ቅሬታውን ለሚመለከተው youtube አስታውቋል
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ kkkkkkkkkkkkkkk motkug besaq.wey anchi lij
@bisratgetahun6993
@bisratgetahun6993 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ haaaaaaaaaaaa desi yemil comment gin menigist betam abezaw
@huzeyfahuzeyfa7614
@huzeyfahuzeyfa7614 7 жыл бұрын
ህዝብ በረሀብ እያለቀ የድንጋይ ክምር ምን ያረጋል?
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ እናንተ እኮ ከቀልዳችሁ ቁም ነገራችሁ ይማርካል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኲን ለደብረ ታቦር በአል እና እንዲሁም ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ፍልሰታ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አሜን
@ማነኝቆይይገረማልቱ
@ማነኝቆይይገረማልቱ 7 жыл бұрын
Enkwan adresachu chiristyan ehtoche 😍Enamsegnalen betoch
@asterdeti8326
@asterdeti8326 7 жыл бұрын
Amen amen amen ikuan abro adersen.
@אלמואבווי
@אלמואבווי 4 жыл бұрын
noqezsabnbo is a good choice to be a 1234567890 ...💳💸💷💶💵💴📝🗒📋📸📷💿📀📼🎞💻💽💾👩‍🎓👩‍🎤👩‍💻👨‍🎤👰🤰🤱🚶‍♀️💃🧖‍♀️🛀🛌💆‍♀️🤳👫👭✍💅💋👄🧡💌👗🛍👝👜👛👡👠🥿👙💍💄🥬🥦🍓🍍🍌🍉🥝🍅🥞🍟🍔🥙🌮🥪🌭🍕🧀🥗🥣🍳🍜🍛🍚🍠🍝🥫🍳🍦🍧🍰🎂🍮🥛🍾🍷🍸🍹🥂🍽🥤🔪🧧🎀🧨🎈🎟🎫🎵🎛🎤🎧🎚🎙📲📱📠🖨🗿🗿🧼🧹🛒
@Genet747
@Genet747 7 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁልን ምርጦች♥ በሳውዲ ሙቀት ይሁንባችሁ# Like me
@cff2128
@cff2128 4 жыл бұрын
ሀይ
@وليومحمد
@وليومحمد 7 жыл бұрын
ታዛዝናላቹ በግብር ጉዳይ ታላግጣላቹ
@heymanotmesret6824
@heymanotmesret6824 7 жыл бұрын
Bstocheya sewedachu beretu betam Asetemarey derama new gobezoch
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
ቤቶችእንኲንደህናመጣችሁ.ውድየክርስትናእምነትተከታዬችበሙሉእንኲንለደብረታቦረበአልበሰላምአደረሳችሁ.
@ስለማይነገርስጦታውእግዚያ
@ስለማይነገርስጦታውእግዚያ 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሎዛሎዛ
@ሎዛሎዛ 7 жыл бұрын
እንኳንስ በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውው የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው አስፍላጊ ነው ብዙዎች እዳይሰሩ ያርገው ግብር ነው መስተካከል አለበት
@hayatloveenders3360
@hayatloveenders3360 7 жыл бұрын
እንካን ሠላም መጣችሁ ለሙላው ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለአርፍ በአል አደርሣችሁ::
@ውደሁሌምእወድሀለሁውደሁሌ
@ውደሁሌምእወድሀለሁውደሁሌ 7 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS ይቅርታ እህቴ የሙስሊሞች ምንም ነገር የለም እንኳን አደረሳችሁ የሚያስብል ቡሄ በድነል ኢስላም ክልክል ትልቅ ሺርክም ነው በርግጥነው ፊት ሳናውቅ ስናከብር ኖረን ይሆናል ነገርግን አሁን እንኳን እኛ ትናንሾች እህት ወንድሞቻችን ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ተለውጠውልናል ስለዚህ ከይቅርታጋር አያስፈልግም
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 7 жыл бұрын
ZeharaLove Ahmed muselem yahonshew eko arabe lamahede belashal eko nawe
@ቤቲየድንግልልጂ
@ቤቲየድንግልልጂ 7 жыл бұрын
ZeharaLove Ahmed አረፋ የሙስሊሞች አደል እዴ
@naymaadam329
@naymaadam329 7 жыл бұрын
ውይ እደት እሳቀኝ በዜ
@ekrammuhammed5656
@ekrammuhammed5656 7 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@yabub25
@yabub25 7 жыл бұрын
well ቤቶችየ ሠላም ናችሁልኝ የመሬቱ እርጥበት ደሥ ሢል እዚህ ሙቀት ሊገለኝ ነው እፍ
@امدانات
@امدانات 7 жыл бұрын
በሞቴ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ግን አንድ ነገር በህይወቴ የሚያሳዝነኝ ታዋቂ ሳልሆን መሞቴ ነው አዝኛለው
@tigisttekile4412
@tigisttekile4412 7 жыл бұрын
እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ከዚ በላይ እንዴት ትታወቂ you Tube አደኛ ሆነሻል በኮማች እነት ከዚበላይ መታወቅ ለምንሽ
@salammehder2943
@salammehder2943 7 жыл бұрын
ታዋቄ ከመሆን አዋቄ መሆን ይሻላል እግዚአብሔር አዋቄ ያድርገን
@امدانات
@امدانات 7 жыл бұрын
በሚዲያ መታወቅ አለብኝ የዩትዩፕ ጓደኞቼ በዚ ስም fb ላይ አድ አርጉኝ ውለታ በኮሜት እመልሳለው
@ዜድነኝሳቂታዋ
@ዜድነኝሳቂታዋ 7 жыл бұрын
እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ክክክክክክ አብሽሪ አድ ቀን ታዋቂ ትሆኛለሽ ማር
@ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ
@ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ 7 жыл бұрын
እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ክክክክክክክክእሽ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች. ሻሼ በመጣትሽ ደስ ብሎኚል. የሳምት ሰው ይበለን
@ስለወደደኝአዳነኝእየሱስ
@ስለወደደኝአዳነኝእየሱስ 7 жыл бұрын
በጣም ደበረኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ስለ ደበረኝ like ግጩኙ😁😁
@ለማንብየ-ሐ1መ
@ለማንብየ-ሐ1መ 7 жыл бұрын
ላይክ
@apkapps2244
@apkapps2244 7 жыл бұрын
Mohammed Omer lke
@elhamahmed7342
@elhamahmed7342 7 жыл бұрын
egdagdaw gar aghihsalw kkkkk
@elhamahmed7342
@elhamahmed7342 7 жыл бұрын
egdagdaw gar aghihsalw kkkkk
@elhamahmed7342
@elhamahmed7342 7 жыл бұрын
egdagdaw gar aghihsalw kkkkk
@dawitbeyene8433
@dawitbeyene8433 7 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ቤቶችን በጣም እወደው ነበር ጥላሁን እንዲህ አሽቃባጭ አይመስለኝም ነበር ለካ የወያኔ አቃጣሪ ነህ በየተኛው ፍርድ ቤት ነው የመንግስት ባለስልጣን ሲከሰስ የታየው ጥንብ አቃጣሪ ነህ የማከብርህን ያህል ነው የናኩህ ማትረባ
@lidiyasalomon9279
@lidiyasalomon9279 7 жыл бұрын
Ene kehulum kehulum yemigerimugnii eke ena bashaa 😂😂😂
@amanuelwoldemariam3589
@amanuelwoldemariam3589 7 жыл бұрын
Ye zeru getsebahir betam new yeteganenew.......ahunis iyedebere meta ....mnm Yahl sew bir biwed indez yemiyaderg yelem ....sebiawunet bahilachin new
@እማወድሻለሁእማወድሻለሁ
@እማወድሻለሁእማወድሻለሁ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውይይይ እንደው ላይክ ግጩኝ የምትሉ የሚገጭ ይግጫችሁ
@hanaamehde2528
@hanaamehde2528 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እውነት ይግጫቸው
@susuhassen7220
@susuhassen7220 7 жыл бұрын
we'll💖betochi😍tenefafkenale ayidle😉
@sarasara7582
@sarasara7582 7 жыл бұрын
ዘሮየ መግሠተ የከሠሣል እረ መገተረነው ለሡ ማን ይግብራል
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
kkkkkk ወይ እከ በእውነት ትክክለኛ ነገር ነው ያቀረባቹት ድራማ ሰርቶ መለወጥ አልተቻለም እኮ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
የዛሬ በእውነት ልብ ይነካል አገራችን ላይ እኮ መሥራት አልተቻለም የዘሩ ሡፍ አማረኛ እኔም አባቴን በዚህ ሡፍ ሽር ብትን አረገዋለሁ አባ የኔ ልዮ
@የስኬትእህቷነኝ
@የስኬትእህቷነኝ 7 жыл бұрын
እውነት ነው ግብር በጣም ነው የጨመረ እኔ እራሱ በጣም ነበረ እያሰቡኩ የነበረ ስደተኞች አገራችን ገብተን ምድነው ምንሰራው ግብር አልተቻለም ለሚገባው ሠው አስተላለፈ ቤቶች አሪፍ መልክት ነው
@samidire2221
@samidire2221 7 жыл бұрын
I am From Brazil Benatachu Like Gechungn
@ሰኒየማርያምነኝ
@ሰኒየማርያምነኝ 7 жыл бұрын
እኔኮ የምወዳችሁ ቤቶችዬ እንደዚህ ወቅታዊ ጉዳይ ይዛችሁ ስትነጋገሩና ለመፍትሄው መንገድ ስታዘጋጁ ነው ዘና እያረጋችሁን በዛውም ቁም ነገር እየሸመትን አቦ ተባረኩልን።♥♥♥
@ወሎመጀን-በ8አ
@ወሎመጀን-በ8አ 7 жыл бұрын
ውይ አስጠላችሁኝ የወያኔ አሺቃባጮች ናችሁ ያለ አግባብ አይደል እንዴ ቀረጥ ሚነጩን ከሀረብ ሀገር የላክነውን ሻንጣ ለማውጣት 3ሺ 5ሺ ይነጩናል አገራችን ላይስ እንዴት ነው ሰርተን ምበላው ከሰው አገር ተቃጥለን አምጥተን ሰረተን ትርፍ ካለገኛን እረውውውውው
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 7 жыл бұрын
ወይ እከየ እደው ፍቅረ ሲይዛት ትክዝ .ፍዝዝ አረካት አይ አተ ሞድ አለህ እኮ ይብዬ ደሞ ለሰረጌ ያወ ዘፈኝ ነህ እዲህ ከቻልክ
@yonasjnb1629
@yonasjnb1629 7 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ግን ዛሬ ዋ ብያለሁ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Yonas Jnb ምን ሆንክብኝ
@AsAs-mp1ot
@AsAs-mp1ot 7 жыл бұрын
አሻቃባጭ
@yonasjnb1629
@yonasjnb1629 7 жыл бұрын
As As እኔ ነው
@ለተብርሃነይእያዓለመይ
@ለተብርሃነይእያዓለመይ 7 жыл бұрын
I agree with all you betoche gebr kefayochena askefayoche cheger alebachew kemechoh mefthi mabejet rgt😍😙😙😙😙😙😙
@የቅዱስገብርኤልልጅነፂ
@የቅዱስገብርኤልልጅነፂ 7 жыл бұрын
Lamelawo kersetena emanate taketayochi Barolo enkowane aderesachiewo balo like coment gechone
@fekaduzegda6785
@fekaduzegda6785 6 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነፂ 3
@fekaduzegda6785
@fekaduzegda6785 6 жыл бұрын
Gma😑
@hihjubn3088
@hihjubn3088 6 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነፂ y
@arafanheydar3109
@arafanheydar3109 7 жыл бұрын
I can't sleep with out see betoch drama
@maryhussien1679
@maryhussien1679 7 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ቤቶች ለምን ትጠፋላችሁ ሻሸ ማሻአላ አሁን ደሞ ወፈር በለሻን ስወዳችሁ
@yibeltalmelak4173
@yibeltalmelak4173 7 жыл бұрын
Mary Hussien hhhhhhhh
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 7 жыл бұрын
ዘሩሻ እጅግ ከራክተሩ አይናውጣ ነው አኛ የኢትዮጵያ ኞች ይሉኝታ አለብን እንግዳ አቀባበል እንካን ባይኖርም ፈገግታ ይጋብዛል ፍት በላህ ፍትፍት አለ ያገሬ ሰው ግርገብ አድርገው ይበጠሳል .ወይ አታምር ወይ አታፍር ብርጥጥጥ ያለ በልጣጣ ከራክተር ምንም አልመሰጠኝ በንዴት ነው ያይኃችሁ
@ሰላምየጊቢልጅሱሱ
@ሰላምየጊቢልጅሱሱ 7 жыл бұрын
ያገሬን ህዝብ ያሰቃየው ግብር ነው ለምን ይዋሻል በዘ ፈቀደ እየተመኑ ደሀው ሰርቶ እንዳይበላ ከተፈረደበት ቆየ በጣም ሌላም በስደት ያለው ባገር ሰርተን እንብላ ብንል እዛያለውን ህዝብ እያየን ወዴት እንዴት ነው ወደ አገር ሚገባው አቶ ዘሩ ሞላ እንደህዝብ እናስብ እንጂ እኔ እንኴን የማቃት አንድ ሴት እንጀራ ጋግራ ነው ምትተዳደረው በትንሽዬ ኩሽና ተከራይታ በቀን እንደው ትሽጥ ቢባል 300 ገቢ እንደው አስገባች ቢባል ነው ግን የተመኑባት ግብር 20,000 ነው ፍርደ ገምድል መሆን ጥሩ አይደለም ህዝቡን እሮሮ አዳማጭ የትኛው ፍርድ ቤት ነው ማነው የህዝቡን አቤቱታ ተቀባይ ለምን አይናቹሁን ጨፍኑ እኛ እናተላቹ የማይመስል ነገር አናውራ ፍርድ ከአንድ ፈጣሪ ውጭ ማንም የለም ወያኔን አላህ ያንሳው አሚን የምትሉ like gechugn
@ሁስኒማህሙድየሸገሯ
@ሁስኒማህሙድየሸገሯ 7 жыл бұрын
ቤቶች ዉስጤ ናቹ 😂😂😀
@አለሀምዱሊላህአለኩሉሀልሀ
@አለሀምዱሊላህአለኩሉሀልሀ 4 жыл бұрын
ልክእደኔ
@tedojoro9688
@tedojoro9688 7 жыл бұрын
Like alfelgem
@ቅድስትማኛዋ
@ቅድስትማኛዋ 7 жыл бұрын
natan abenezer እሽ
@tedojoro9688
@tedojoro9688 7 жыл бұрын
ቅድስት ማኛዋ tnx
@ቅድስትማኛዋ
@ቅድስትማኛዋ 7 жыл бұрын
natan abenezer የለመኑትም አላገኝም ለዛነው አንች ያልፋለግሽው ነቃሁብሽ
@tedojoro9688
@tedojoro9688 7 жыл бұрын
ቅድስት ማኛዋ alsemshem konjye
@enuenye6224
@enuenye6224 7 жыл бұрын
natan abenezer ቀረብሽ
@mehubajuhar7597
@mehubajuhar7597 7 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ ቤቶች ኑሩልን ወላሂ በጣምነው ዘና እምታረጉኝ እከዬ ሻሼ ውሥጤናቺው ውድድድ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
እንኳን ለቡሄ በአል አደረሣችሁ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ቤቶችየ ሠላማችሁ ይብዛ
@tgtg575
@tgtg575 7 жыл бұрын
እኔ ምለው እናተ ኮሜት ሰጭወች ስለምን ድን ነው የምታወሩት የሄ ቦታ እኮ ስለደራማው አስተያየት የሚስጥበት ቦታ ነው የግል ሂወታችሁን በፅፍበን ምን አለበት መስተት ካለባችሁ ሰለምታዩት ድራማ ብሆን ይመርጣል እዚህ እየመጣችሁ አትሞዘዙ እጭ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 жыл бұрын
እኔግን እርስቴ ውይ ደስ ትለኛለች የምር
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
አለም ሀሰን የወሎልጅ ነኝ እኔም ስወድት ቅመም
@yeshizergaw5067
@yeshizergaw5067 7 жыл бұрын
ማሚዪ እናቴ የኔ ልዩ ሁሌም ወድሻለሁ አስብሻለሁ !!!
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 7 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👏👏👏👏✔✔✔✔ay gebir bamustin hgare tabaklchi
@maryhussien1679
@maryhussien1679 7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ሻሸ ልጅሽ ደህናናት ስወዳችሁ
@adhd9904
@adhd9904 5 жыл бұрын
ሀይ
@adhd9904
@adhd9904 5 жыл бұрын
ሠላምነው
@adhd9904
@adhd9904 5 жыл бұрын
ሠለማን
@zedhabsha2114
@zedhabsha2114 7 жыл бұрын
betoche well all sewdachu eqan adrsachuu!!!
@تىرر-م3ج
@تىرر-م3ج 7 жыл бұрын
እናተኦ ስለማሰሙት ማለት የመግሥት ደደሱሥለሆናችሁ ግብር ግብር በሉ ተገላልጣችሁ ፊልም ድራማ ሰርታችሁ ግብር ብከከፍሉ ምንም አይመስላችሁሥት የሚ ያሳዝኑ ነጋደወች አሉ የድራማ ማጣፈጫ አረጋችሁት እወደድ ባዮች እወደድባይ ተቂጡያረጃል።
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
#እዛማዶ አንድ ቡና #እዚህ ማዶ አንድ ቡና #የሙስናው ብር ይመለስና #የግብሩም እዳ ይቀነስና #ኢትዮጵያ ትደግ እንደገና
@oliversulio5704
@oliversulio5704 7 жыл бұрын
ያልስማ ይስማ የኔ ቢጤ በቀን ገቢክ ስት ነው ትብሎው ግብር እዲከፍሉ ትባሉ። ጉድ ነው ዘድሮ
@zulfakedir1388
@zulfakedir1388 7 жыл бұрын
ዛሬ ደበራቹ ህዝቡ በግብር ጫና የተቸገር እናንተ ለህዝብ እዝነት የሌለው መንግስት አግዛቹ ታወራላቹ ቲሽ
@onelove9608
@onelove9608 7 жыл бұрын
Zulfa Kedir lik nesh yasafralu zare betoch
@danagabrahana921
@danagabrahana921 7 жыл бұрын
እረ እከ ክክክክክክ
@habeshahabesha7944
@habeshahabesha7944 7 жыл бұрын
Esmamalew gin egnam anechekachek hospital yesera belen enchohalen geber kalkefelen mengest keyet amteto yeseral. Europa bezih new yemibeltun
@zulfakedir1388
@zulfakedir1388 7 жыл бұрын
እኔ ጭራሽ ግብር አይከፈል አላልኩም ከአቅማቸው በላይ አይጫንባቸው ነው ያልኩት የመደር ሱቅና መርካቶ ወይም ህዝብ የበዛበት አስፖልት ዳር ያለ ሱቅ አንዳይነት ግብር እንዲከፍሉ ተተመነባቸው ምን አይነት ህግ ነው እኛ ሰፈር የሚኖሩ አንድ የልጆች አባት የመንደር ውስጥ ትንሽዬ ሱቅ ከፍተው ልጆቻቸው የሚያሳድጉበት ሱቅ ከዚህ በፊት በአመት 2000(2 ሺ) ግብር ይከፍሉበት ነበር አሁን በአመት 28000(28 ሺ) እንዲከፍሉ ተተመነባቸው ሱቁ እኮ ባዶ ነው ሲጋራ ጨው ትናንሽ ነገሮች ነው የሚቸረችሩበት ኬት አምጥተው ነው 28000 የሚከፍሉት አሁን ሱቁ ዘግተው ልጆቻቸው በየ ዘመድ ቤት በታተንዋቸው ይህ ነው እድገት ሰው በገዛ አገሩ በአቅሙ ሰርቶ ልጆቹ የማያሳድግበት የጉድ አገር እንግዲ ፍርዱ ለህዝብ
@ዜድነኝየአላህባሪያፈዳአቢ
@ዜድነኝየአላህባሪያፈዳአቢ 6 жыл бұрын
ክክክ ትከ በምንሽ አሯ
@sifaanrabbirrasam5027
@sifaanrabbirrasam5027 7 жыл бұрын
Kkkkkkkk beziye kkkkkk abo yimechachu yebiye
@امدانات
@امدانات 7 жыл бұрын
አቶ ዘሩ ሞላ እስቲ #የአላሙዲንን ቁጥር ግጨኝ ሀብቱን #ለመውረስ ስለምፈልግ እትት ልበለው ሳልቀደም ልቅደም ከዛም ታዋቂ መሆኔ አይቀርም ሁላቹም ተባበሩኝ #የአላሙዲንን ቁጥር ሼር አርጉኝ
@biruktygashaw7640
@biruktygashaw7640 7 жыл бұрын
እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ክክክክክክክክክ
@trngohabtamuwollowegdi729
@trngohabtamuwollowegdi729 7 жыл бұрын
እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ሀሀሀ አቤትጽሙዲ
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 7 жыл бұрын
እኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ለምን እደፈለግሽው ንገሪን እና እኔ እነግትሻለሁ ከነገርሽኝ ምን ይታወቃ እኔንም ይወክለኝ ይሆናል
@امدانات
@امدانات 7 жыл бұрын
እኔ ምፈልገው ከአቶ ዘሩ ሞላ ነው እሱ ያቀዋል ቁጠባላይ አቶ ዘሩ ሞላ ፋስት ነውና ቁጥሩን ከች ሲያረግልኝ በፍጥነት አጮህለታለው አራዳነት አይከይፍም
@rkiyyamoussa2421
@rkiyyamoussa2421 7 жыл бұрын
Eretaw hebitam lemehon new
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 7 жыл бұрын
ቤቶች ስወዶችሁ። ደብሮኝ ነበር። አዝናናችሁኝ
@nitsuhdessie1438
@nitsuhdessie1438 7 жыл бұрын
ሰወዳችሁ !!! እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን
@kidisitabera967
@kidisitabera967 7 жыл бұрын
እንኳንድህና መጣችሁ ቤቶች ወድየአገሬልጅች እንኳንአደረሳችሁ ለቡሔ በአል
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
ስለ ግብረ ሰራችሁ እኛ እያገላታን እነ በግብረ ትቀልዳላሽሁ የጀበና ብና እራሱ ታስጓል እየተባለ ነው እዛው ሳውዲ ብኖረ ይመረጣል
@duggantototobeagh598
@duggantototobeagh598 6 жыл бұрын
እነመሠግነለን
@rabearabea284
@rabearabea284 7 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ነው የዛሬው ይኸን ጨኬኝ ምግሥ ቢገባው ግብር እየቆለለ ወገኖቻችንን ሀገራችው እዳይሩ ለብሀር ለአሣ ምግባ አረጋቸው
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ 7 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ተበጠረቃቹ ምደረ አቃጣሪ ምን አለባቹ እናንት ተቀደዱ 😏
@laylasader945
@laylasader945 7 жыл бұрын
ሂዋን ሂዋን ትክክል ማር በሠው እጨት ሥደዱበት
@nejuuyemuhe3966
@nejuuyemuhe3966 7 жыл бұрын
Wooow betochiye metachulin 😍👌👌👌👌 well come.
@isii63
@isii63 7 жыл бұрын
እኔ ግን ደሜን ያፈላው ያዛሉ የፈረስ ጭራ መቀያየር ምን አለበት ባላት ብታጌጥ ለማንኛውም ሻሼ እንኳን ደህና መጣሽ
@elsa4726
@elsa4726 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እኳን አደረሣችሁ ላላችሁንም እኳን አብሮ አደረሠን የተዋህዶ ልጆች
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 7 жыл бұрын
ቤቶች ኧረ ግቡ ስጠብቃችሁ መጣች ሣገኛችሁ በደስታ
@ousamaousama8308
@ousamaousama8308 7 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን
@DddDdd-re6kl
@DddDdd-re6kl 6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን CTC.
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 7 жыл бұрын
Tilahun Gugsa endet endemetakatelegn yederamawun leza atefahew betam taganaleh
@ሜላትሄኖክ
@ሜላትሄኖክ 7 жыл бұрын
ድሮም EBC የሚሰራ ጤና የለውም በጣም ያሳዝናል ግብሩ የሰው አናት ላይ ነው የወጣው የምወደው ጋደኛዬ ገና ከመክፈቱ 1ሚልየን የአመት ግብር የቀን ገቢ 5ሺህ ብር ነው እና ይህን ምን ይሉታል እሱ ያለ 1500ብር የቀን ገቢው እንደሆነ ነው እናንተ ግን ያላችሁ 60ብር ነው በፍፁም የተቃረነ ነገር ነው ነጋዴው እቃውን የሚያውጣው ወዶ አደለም ወጣም አልወጣም ገማቹ እንደሆነ ዋጋውን ከፍ አድርጎ መናገሩ የማይቀር ነገር ስለዚህ ቤቶች እውነት እና ትክክለኛውን ነገር አቅርቡ EBCሀሳቡን ብቻ ስለሰጣችሁ ድራማ አትስሩ ሌባ ሁላ አንድ ነጋዴ ሲሰራ የኪራይ እና የሰራተኛ የመብራት የውሃ አጠቃላይ የሚከፍለው እና እዚህ ላይ እንግዲህ ሰፈራችን ቆሎ ነጋዴዎች ናቸው ባይገርማችሁ የሚሰሩት እቤት ውስጥ ነው ለዛ እንካ የንግድ ፈቃድ ካላወጣችሁ ቤታችሁን ወይ ማርቤቱን እናሽጋለን የሚል የተረገመ መንግስት ያለበት ሀገር አንዱ ነው እንግዲህ አንድ ከአረብ ሀገር የሄደች ምስኪን መንገድ ላይ የድንች መጥበሻ ገዝታ እየሰራች በዛች ገቢ ቤተስብ እያስተዳደረች የምትኖረዋን በጣም ብዙ ቢጠይቃት ተመልሳ ልትሰደድ ግድ ሆኖባታል እና ይገርማል ኢትዮጵያ የማን ነች የመንግስት መንግስት ማለት ህዝብ ነው አሁን ግን ሲታይ መንግስት ህዝብ ላይ እየተጫወተበት ነው አይ ኢትዮጵያ
@aselefechtaye1480
@aselefechtaye1480 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ
@እፍዬገላ
@እፍዬገላ 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ እውነት የእትዮ የግብር ሁኔታ እጅግ በጣም በጣም አስቸጋሪ ነው ተስፍ አስቆራጭ ነው እኔም እህቴ ሱቅዋን ዘግታለች ሁሉ ነገር ከአቅም በላይ ነው ሀገሬ ወዴት እያሄደች እንደሆነ ግራ ተጋብተናል ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ
@eman8597
@eman8597 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ ልክነሽ
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 7 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ማር በተለይ ከአረብ ሀገር ወደ ኢትዮጵያን የምንገባውን ስደተኞች ሻንጣችን ሁሉ ብር ነው የሚመስላቸው ግን ስደትን ያላየ ይየው ለስሞ መንግስት አለን የተማረውን ክፍል እንኳ በተለያየ የስራ መስክ ቢያስገባው ስደተኛው ባልበዛ ነበር ከስደት ተመልስን ባለችን እንዳንቀሳቀስ በየቦታው ግብር ካልከፈላችሁ እያለ ያጨናንቀናል ከዛም ተመልስን ስደትን እንመኛለን ለማንኛውም የባህሪ ገንዘቡ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን ኢትዮጵያ ሀገራችነን ይጠብቀን አሜን!!
@emufikr5407
@emufikr5407 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ ልክ ብለሻል
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ግብር ህዝቡን አነጋገረው
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ 7 жыл бұрын
Welcom yne mertoch እንኳን አደረሣቹ ላላችው እንኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሠው ይበለን አሜን!!!
@haithammahmoud5789
@haithammahmoud5789 7 жыл бұрын
ፍቅር እምነት ተስፋ Rd
@zebibazia4095
@zebibazia4095 7 жыл бұрын
Wuuuyyyyy .hagrachin serto meblat kere .serto lemengist .zeru care bream astelahegn .betam betam .ingida mekebele bahilachin aydel ende......shashena eke wuste nachihu
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 7 жыл бұрын
ሻሽየ እኳን ደህና መጣሽ ሻሼን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@ظلظؤزرزؤ
@ظلظؤزرزؤ 5 жыл бұрын
ፈሪሀ
@abubekrachamto5662
@abubekrachamto5662 7 жыл бұрын
ግና.ዛሬ.ቤቶች.ሢዋሹ.መግሥት.ይከሠሣል.በማን
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 7 жыл бұрын
የዛሬው አልተዋጠልኝም ።
@alemalem8682
@alemalem8682 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ
@halenhalenhalenfelek390
@halenhalenhalenfelek390 7 жыл бұрын
በምቴ መጨርሻ ነኝ ቴስታ ግጩኝ ክክ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ውይ እካ አምሮብሀል በቃ ይሄንኑ ልበስ እሺ
@temrahmed4722
@temrahmed4722 7 жыл бұрын
ወይጉድ እናተምንአለባችሁ ዘሩላድትንሽነገር 3ሽመቶብርእያሉ በሉት ዲሀውንሁሉት አላህ ላይወፍቃቸው
@laylasader945
@laylasader945 7 жыл бұрын
ተምርአህመድ Hdhd የድሀ አምላክ ይፋረዳቸው
@temrahmed4722
@temrahmed4722 7 жыл бұрын
Layla Sader በጣም
@bedhasomohammed3753
@bedhasomohammed3753 7 жыл бұрын
ተምርአህመድ Hdhd +393510680985 be wtsap ..
@coredbekele4189
@coredbekele4189 7 жыл бұрын
Enekoan beselam befeker metachehu betam aerife new beretu enamesegenalen ewdachehoalehu
@wudaseassayehegn2738
@wudaseassayehegn2738 7 жыл бұрын
ዘሩ ወሬ አበዛህ ለሌሎችም የመናገር እድል ስጣቸው ደሞ ለወያኔ አታሽቃብጥ አሽቃባጭ ዝም ብለህ ይራስህን ኑሮ ኑር ክፍት አፍ ሽማግሌ
@laylasader945
@laylasader945 7 жыл бұрын
Wudase Assayehegn ይህ አሽቃባጭ አናደደኝ
@dabrelamma4704
@dabrelamma4704 7 жыл бұрын
Layla Sader f
@saraabebe4490
@saraabebe4490 7 жыл бұрын
ሻሽየ እካን ደህና መጣሽ አምሮብሻል
@thetrue9465
@thetrue9465 7 жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ የመንግስት አቃጣሪ ሁኖ ቀረ
@እሙየድንግልማርያምል-ቸ8ገ
@እሙየድንግልማርያምል-ቸ8ገ 7 жыл бұрын
ben jam tekekel
@osman_madridista
@osman_madridista 7 жыл бұрын
ben jam ayebalim
@steamyatyigezu8929
@steamyatyigezu8929 7 жыл бұрын
1111111111111111211111111121111111113111111111and1112111111111111222212112233456788999999611+25194824527558999000
@teb914
@teb914 7 жыл бұрын
ben j
@mastyasfaw3650
@mastyasfaw3650 7 жыл бұрын
ben jam 😂😂😂😂😂😂mehunu newa
@nardibelay2144
@nardibelay2144 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ነፍቃችሁኝ ነበር! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን አሜን፫
@amiaemeleset5439
@amiaemeleset5439 7 жыл бұрын
Wooow
@amiaemeleset5439
@amiaemeleset5439 7 жыл бұрын
yebekal betam new mewedew
@fatmaaldoseri6155
@fatmaaldoseri6155 7 жыл бұрын
Well
@salmat2734
@salmat2734 7 жыл бұрын
Eko era weyane setuen saw aselekasue 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥Egzabehar yefered y Ethiopia amelak
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
አሜን ሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናለን ቤቶች
@ማርያምማርያም-ተ4ተ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 жыл бұрын
ይድፋችሁ ህዝቡ ግብር አሰቃይቶታል እነሱ ፊልም ይሰራሉ ዘሩ ሞላ ዛሬ ጠላሁክ
@makdastasefaye6017
@makdastasefaye6017 7 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ልክ ነሺ ቆጃ
@godblessallorthodoxchristi1491
@godblessallorthodoxchristi1491 7 жыл бұрын
ማርያም ማርያም anchi bulu mriyam stupid
@ማርያምማርያም-ተ4ተ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 жыл бұрын
Makdas Tasefaye ♥♥♥♥
@ማርያምማርያም-ተ4ተ
@ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 жыл бұрын
gual tigray kuhulo። ክክክክክክ መጀመሪያ ምን ለማለት እንደፈለግሁ እወቂ የኢትዮጲያ ህዝብ በግብር መድረሻ አጥቶ ሲያለቅስ እያየን እነሱ መንግስትን እየደገፋ አታያቸውም። ድንዝዝ አንቺ እራስሽ Estobid
@hannu7898
@hannu7898 7 жыл бұрын
ማርያም ማርያም eyasaku lemastemar enji bemanm likeldu ayidelem hulem endeniyadergut
@tigsetasefa366
@tigsetasefa366 7 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም ያምራል
@መቅዲሾዉ
@መቅዲሾዉ 7 жыл бұрын
እኛ ሀገር ህግ የለም
@TinaTina-df1gk
@TinaTina-df1gk 6 жыл бұрын
rtyt
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 7 жыл бұрын
uuuuuuuuff betoch enkuwan dena metachulen thankes enameseginalen
Betoch Comedy Drama “ህንፃው” - Part 186
28:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 540 М.
Betoch | “ልክፍት!!” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
30:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 40 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Betoch Comedy Drama “3 ደቂቃ” Part 194
29:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 965 М.
Betoch Comedy Drama “ዕቁብ” Part 188
28:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 743 М.
Betoch - "ታንክ ጉንጉን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 234
24:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 668 М.
#EBC ቤቶች ድራማ "991" …ሰኔ 02/2010 ዓ.ም
26:26
#EBCቤቶች ''ምክር'' ..ነሐሴ 28/2008 ዓ.ም
25:24
Betoch Comedy Drama Part 131
27:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 909 М.
#EBC ቤቶች ድራማ ክፍል-141 "ይሉኝታ"
26:02
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН