Betoch Comedy Drama የዘንድሮ ልጅ Part 151

  Рет қаралды 1,274,385

Betoch Comedy ET

Betoch Comedy ET

7 жыл бұрын

The Latest Funny Episode of Betoch Comedy Drama Part 151 | የቤቶች ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ክፍል 151 እነሆ ዘና ይበሉ።
Ethiopian Comedy

Пікірлер: 1 000
@sebleortodox.fayyewaawosag6908
@sebleortodox.fayyewaawosag6908 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን፡፡
@foziyafoziya9130
@foziyafoziya9130 6 жыл бұрын
ዋውው ዘመኖቼ ስወዳቹ እኮ
@tarikyedingllij4949
@tarikyedingllij4949 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ ይገርማል እኮ እኔ ግን ሳያድግ አፍ የሚያበዛ ልጅ አይመቸኝም. እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን እንጂ የዘንድሮውስ ልጆች ያስፈራሉ
@user-tn5lb7cx9q
@user-tn5lb7cx9q 7 жыл бұрын
እኔምአልውድ
@user-fx5cr3zx2s
@user-fx5cr3zx2s 7 жыл бұрын
kkkkk
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 7 жыл бұрын
በጣም አሜን
@welosabry3482
@welosabry3482 7 жыл бұрын
Amen ewnet new
@user-zd9xq6so3f
@user-zd9xq6so3f 7 жыл бұрын
አሜን ማር እኔም አይመቸኝም እንዲህ ድርቅ ያለ ልጀ
@maheletweb665
@maheletweb665 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪነው በርቱልን እናመሰግናአለን እውነትነው እኛ ትልልቆች ይቅርታን ካላወቅን እንዴት ልጆቻችንስ ይቅርታን ያውቃሉ
@abraham2636
@abraham2636 7 жыл бұрын
its very good. it is funny and it also teaches keep it up betoch!!!!
@user-zd9xq6so3f
@user-zd9xq6so3f 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወይ በስማአብ ምን ዓይነት ምጥሚጣ ናት ይቺ ርብቃ ቀስቀስ ዋው
@thomasmisco907
@thomasmisco907 4 жыл бұрын
የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ
@user-vy3kr4nf2u
@user-vy3kr4nf2u 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ልጅቷን ተመስገን በዬነን አውጠዋት ነው እዴ አቤት አቤል ምላጭ
@bezunshbezunsh5509
@bezunshbezunsh5509 7 жыл бұрын
ሠላም ጤና ለናተ ቤቶች ድራማችሁን በጣም ነበር የምወደው ባክብሮት። 1 ጥያቄ ልጠይቃችሁ በኒወጭ የምትለው ከገባይ ጀምሮ እኳን ድራማውን ቅዳሜን አሥረሣችኝ ሌላ ሠው የለም ማለት ነው ይቤ በጣም አድናቂህ ነኝ እዲሁም ሁላችሁንም እወዳለሁ ከጠፋ ይቤ የሤት ቀሚሥ ይልበሥና ያጨዋውተን እሷ ከገባች ጀምሮ በሪሞት መነጠል ቢቻል አጠፋት ነበር ያተወዳጅ ቤቶች የትርፌ መሞት ሣያቀዘቅዘው የዝች መግባ ቃላት ያጥረኛል እከ በዛ በባህርዛፍ ጣና አጋዶ በጣለልኝ ዘሩ ጥሩ አልነበርክም ተባበረን በፈጠረህ አደራ አደራ።
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 7 жыл бұрын
ዋው ያምራል እከ ይቤ ማፊ የት ሄዱ ክክክክክክክ ወይ የዛሬ ልጅ እሳት ሸፉ አሳቀኝ የማራቆ መርበሬ አላርም ክክክክ በሳቅ ደስ ይላል በርቱ
@user-lt7xp9oh6v
@user-lt7xp9oh6v 7 жыл бұрын
ውይ የዘንዱሮ ልጆች እኛ እንደዚህ ሁነን አላደግንም ደግሞ እናቷን ይቅርታ ትጠይቀኝ ትላለች ገና ብዙ እናያለን እኔ በኩሌ ማሻ አላህ ብያለሁ
@user-lt7xp9oh6v
@user-lt7xp9oh6v 7 жыл бұрын
+የአላህ ሀዋሠይድ እኔም እንዳችው ነኝ እናት
@sameraliyuuuliyuuu6620
@sameraliyuuuliyuuu6620 7 жыл бұрын
hhhhhhhh bexam yamral
@MM-ur3vc
@MM-ur3vc 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@yaseenyaseen2658
@yaseenyaseen2658 5 жыл бұрын
ሰብለ ነኝ ሁሌም አፍቃሪህ አማኑኤል
@hannahanna4369
@hannahanna4369 7 жыл бұрын
kkkkkkkkk በጣም ደስ ይላል
@uaeuae6229
@uaeuae6229 5 жыл бұрын
J
@duniyasweet2222
@duniyasweet2222 7 жыл бұрын
hahahahahaha እውነትም የዘንድሮ ልጅ ሆ እኔንም አፌን አስያዘችኝ እኮ
@mulualame9449
@mulualame9449 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጂ ክክክክክክክ
@fekeadds2102
@fekeadds2102 7 жыл бұрын
አምላኪሆይ ልክ እደዝች ያለች ልጅ ስጠኝ ሚጣየ እድግ በይ
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 4 жыл бұрын
feke adds ማ
@sadaabdulsalam9691
@sadaabdulsalam9691 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ በሳቅ ፍፍፍፍፍር አርጋቹኛ ወይ ፍልፍሉ ክክክክ
@uaeuae6229
@uaeuae6229 5 жыл бұрын
Hajjn
@user-dj1xj1rw2i
@user-dj1xj1rw2i 7 жыл бұрын
ወይ የዘድሮ ልጅ ማሚ ላጠፋሽው ጥፋት ይቅረታ ጠይቂኝ kkk
@abrahamkebede4256
@abrahamkebede4256 7 жыл бұрын
እኛ ወይ የዘንድሮ ልጅ ስንል እነሱ ደግሞ ወይ ይካች አምና ሰዋች እየተባባልን እንኖራለን እውነቱ ግን የልጆ ፍጥነት የሚያስደንቅ እንጂ የሚያስገርም አይደለም እኛ ደግሞ በእኛ አስተሳሰብ እንዲያድጉልን ነው የምንፈልገው እኛም ተኮርኩመን እነሱን ስንኮረኩም በሌላ አነጋገር ሃገራችንን እየኮረኮምን እናደኸያታለን ስለዚህ ጥሩ ትምህርት ነው
@kedistaranu6600
@kedistaranu6600 7 жыл бұрын
ውይየዘንድሮልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-yn6xy7zp9s
@user-yn6xy7zp9s 7 жыл бұрын
በትክክል
@bilchabilcha6846
@bilchabilcha6846 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው እውነትም የዘንድሮ ልጅ ቀጥሉበት
@tegestdsetawtkolbcha1605
@tegestdsetawtkolbcha1605 7 жыл бұрын
ይችን ህፃን ልጂ በዚህ እዲሜዋ ኮሜዲትስራ ምነለበት ውላጆች ህፆነትን በመንፍሳውይ ህይውት ብታሳዲጉችው ይህነኑ እያጠነች ታዲግ አለች ክዛም የሠው አገርን ይመኛሉ የዛላለም ህይውት የሚስገኛው ሀይማኖታችን ይርሳል እባካችሁ በዚሁ ስለሀይማኖትም እያስተማራችሁ ይሁን
@susubinthassen138
@susubinthassen138 7 жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም አሳቃችሁኝ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 7 жыл бұрын
ከከከከከከከ ላይክ ህፃኗ ልጅ ቢስሚላ ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ አላህ ያሳድግሽ
@bhahsbzbzhs508
@bhahsbzbzhs508 5 жыл бұрын
Oooooooooooooooooooooooooooooooooooo
@kittybizualem5015
@kittybizualem5015 3 жыл бұрын
መሙሚማሜምሞሟ 1457896
@kittybizualem5015
@kittybizualem5015 3 жыл бұрын
ረሩሪራሬርሮሯ፣0935927
@kittybizualem5015
@kittybizualem5015 3 жыл бұрын
ኘኙኚኛኜኝኞኟ ሀሁሂሃሄህሆኋ ።123456789
@kittybizualem5015
@kittybizualem5015 3 жыл бұрын
ረሰሸቀበቨተቸየነኘአከኸወዘዠደጀገጠጨጰጸፈፀፐዐኀ
@berikabeshere7269
@berikabeshere7269 7 жыл бұрын
ዋው እርብቃ አድሡን ትውልድ በአስተሳሰብ ልትቀይር ነው ዛሬ ማፌ እከ ይቤ ስለሌሉ ብዙም አይዴል ሺምግልና ሺምግልና ነው የሚሸተው
@Hewi_q8
@Hewi_q8 7 жыл бұрын
ዋው ጩጬዋ ሰርታዋለች አንበሳ የነገዋ ምርጥ ተዋናይ ንግግርሽ እራሱ ይጣፍጣል ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጨበጨብኩልሽ
@user-vl5yw7my9s
@user-vl5yw7my9s 7 жыл бұрын
ክክክክክ አሪፍ ነው
@ummsalihatube1394
@ummsalihatube1394 6 жыл бұрын
ዝወያ Love ጎንደር kkkkkkkkkkkk
@user-cj1eo8jj1l
@user-cj1eo8jj1l 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ውይ ፍልፍሉ የማርቆስ በርበሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@elsatesfayeelsa7872
@elsatesfayeelsa7872 7 жыл бұрын
yemareko new yalew
@oman.eerrrfbfikirayinfames6114
@oman.eerrrfbfikirayinfames6114 7 жыл бұрын
kiiikiiiii erbeskie motiker yederio lij beasmam
@mm-jl1hy
@mm-jl1hy 7 жыл бұрын
በመነጋገር የማይፈታነገርየለም ወይ ትንሽዋ እሳት ቤቶች እናምፕሰግናለን ምንግዜ በህብረት በመነጋገር እስከቤት ስራተኞች ችግራችሁን ትፈታላችሁ በእውነት አስተማሪነው
@user-ds6vs3wf7c
@user-ds6vs3wf7c 7 жыл бұрын
+mm እናመሰግናቸዋለን ፍቲ ሚስኪን kkkk
@dinaarif2013
@dinaarif2013 7 жыл бұрын
%%%*)
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
wow ወይ የዘንድሮ ልጅ ቅመም የሆነች ልጅ ናት አድገሽ ጥሩ ነገር እንደምታሳይን ተስፋ እናደርጋለን በርቺ
@semusemi794
@semusemi794 7 жыл бұрын
ከክክክክክ እኔ እና አብርሺዬ ሴት ልጅ ሰንወልድ ቁጭ ረብቃን ነው መሆን ያለባት፡፡ እንዴት ደስ እንደምትይ የኔ ቆንጆ !!! እድግ በይ የኔ ቸኮሌት !!!!!!!!!!!
@hanymedy1978
@hanymedy1978 7 жыл бұрын
ክክክክክ የ3 ወር ደሞዜን ክክክ
@sifaanhailebpower7248
@sifaanhailebpower7248 5 жыл бұрын
marochiye
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
ወይ እሩብቃ እኔ እኮ መንገድ ላይ ብታገኝኝ በግ ናት ብለሽ እንደምሸጭኝ አልጠራጠርም ሲገርም የዘድሮ ልጅ ቤተሰብ አሳፋሪ ልጅ አንገቱን ደፍቶ ሲያድግ ነው ጥሩ ።ውይ አሪፍ መልክት ነው እናመሰግናለን ቤቶች ካልሆነን ግን ቀልቤ አልወደዳትም እደው ካላስቸገርናችሁ ከድራማው ብትወጣ ደስ ይለናል
@tewahdonat562
@tewahdonat562 7 жыл бұрын
እውነት ግን ካልሆነ ተብየዋ ደረቅ ነገር ናት። ግን ዛሬ እከ የት ሄዶ ይሆን
@user-di6pn5lt6y
@user-di6pn5lt6y 7 жыл бұрын
በትክክል
@tiruyblaey9356
@tiruyblaey9356 7 жыл бұрын
በትክክል
@godislove9774
@godislove9774 7 жыл бұрын
betem enji
@sadamohammed6609
@sadamohammed6609 7 жыл бұрын
ye ersta ehet nat esuan temselalchi hultum kemam nachaw
@liyalovpreinc3543
@liyalovpreinc3543 7 жыл бұрын
ወይ እርብቃ በችሎታሽ አደንቅሻለው ግን ህፃን ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ደስ የሚለኝ ምላሳም ልጅ አልወድም
@taybamohammed5552
@taybamohammed5552 7 жыл бұрын
እውነትም የዘድሮ ልጅ
@michealtesfit7523
@michealtesfit7523 7 жыл бұрын
I am from Eritrea and love you ethiopian people
@tadesetadi8260
@tadesetadi8260 6 жыл бұрын
ማኣስ ኢዩ ዳሃልፈለይ ስደት መሪሩኒ
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 жыл бұрын
ማኣስ ኢዩ ዳሃልፈለይ ስደት መሪሩኒ GoD blessés you Thankes 👍👍👍👍👍
@gelilayoutube9205
@gelilayoutube9205 6 жыл бұрын
ማኣስ ኢዩ ዳሃልፈለይ ስደት መሪሩኒ
@megaduos9412
@megaduos9412 5 жыл бұрын
Mdjejfucnkw
@tirhasaregawi6702
@tirhasaregawi6702 5 жыл бұрын
🎈🎈🏅📣📣🤗🤗🤗🤗
@user-hg7zd6tm8c
@user-hg7zd6tm8c 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkk አረ የማረቆ በርበሬ ተመችቶኛው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayentertainmentandtutorial3508
@ayentertainmentandtutorial3508 6 жыл бұрын
kkkk
@gdsldv7033
@gdsldv7033 5 жыл бұрын
SONO ስደተኛዋ የመካዋ ኩን ፈየኩን
@halarala6161
@halarala6161 5 жыл бұрын
🎂
@zaraseid9534
@zaraseid9534 7 жыл бұрын
ውነትም የዘንድሮ ልጅ
@fatumamohamed9970
@fatumamohamed9970 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@anshayasin397
@anshayasin397 7 жыл бұрын
kkkkkበጣም ደስይላል
@yalamorayenew3646
@yalamorayenew3646 7 жыл бұрын
ከከከከሀሀሀሀ እወነትም የዘንድሮልጅ ሆሆ
@rawaaalhaarvet3236
@rawaaalhaarvet3236 7 жыл бұрын
ታውቋል
@yalamorayenew3646
@yalamorayenew3646 7 жыл бұрын
አቤት አለገባኝም😊
@user-wr5fv6td6q
@user-wr5fv6td6q 7 жыл бұрын
+Yalamor Ayene dmiiiiijjjj w
@jawad_1097
@jawad_1097 7 жыл бұрын
ahuryymertawcgalshfglgenceyalmorkslamnch
@jawad_1097
@jawad_1097 7 жыл бұрын
ahuryymertawcgalshfglgenceyalmorkslamnch
@ameleworkseid6815
@ameleworkseid6815 7 жыл бұрын
የኔ ልዩ እድግ በይ ነብስ ነገር ቀሽት የሆንች ልጅ ማሻ አላህ
@seidnuryehussen1568
@seidnuryehussen1568 7 жыл бұрын
እህ እርብቃዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ!! የኔ ጣፉጭ
@t-gg-t360
@t-gg-t360 7 жыл бұрын
ክክክክ እውነትም የዘንድሮ ልጅ
@madinahjjbb1590
@madinahjjbb1590 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkklk erbsake
@disjfwhdddkdusbgsjd7743
@disjfwhdddkdusbgsjd7743 7 жыл бұрын
በትክክል
@alal4758
@alal4758 7 жыл бұрын
zaru😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁
@alal4758
@alal4758 7 жыл бұрын
ኢ-ት ለዘላለም ትኑር indiya Zakir batma dasil kkkkkkkkkk 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@wastigabu7163
@wastigabu7163 7 жыл бұрын
ኢ-ት ለዘላለpoooooiooም ትኑር
@ZinaZina-cn8zg
@ZinaZina-cn8zg 7 жыл бұрын
😃😃😃😃እናመሠግናለን ውድድ ሣረጋችሁ ውይ ሚጡ ግን ገረምሽኝ
@samsommuluebrhan6896
@samsommuluebrhan6896 7 жыл бұрын
Omg what a Child she is so smart
@mesimesi851
@mesimesi851 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ መጥበሻ ላይ አይ ፍልፍሉ
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 7 жыл бұрын
Rebqa, you are a future super star. May Allah blesses you & give you long life to entertain us.
@seadasaeeda8681
@seadasaeeda8681 7 жыл бұрын
wwwwwwwww erbka ere betam yemgerm lej nchi
@mekiaseid6680
@mekiaseid6680 7 жыл бұрын
ABDOULSALAM MOHAMED
@oromiastreet4466
@oromiastreet4466 7 жыл бұрын
ABDOULSALAM MOHAMED
@uaeuae6229
@uaeuae6229 5 жыл бұрын
Hahk
@jdjdhhd2674
@jdjdhhd2674 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ የማረቆበርበሬ አራርም ሢጥ ሢጥ እድግ በይ
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይቼ ልጅ አይደለችም የዘንድሮ ልጅ ፈጣን ነው የዝች በጣም በዛ አላህ እርጋ አድርጉ ያሳድግሽ ክክክክክክ ቤተሰቦችሽ ታድለው እርብቃ ወይም ፡ቤርሳቤት እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቹንም እንደዚህ እምትገርም ናት ።
@mazaalemu141
@mazaalemu141 7 жыл бұрын
ውይይይ እርብቃ የአሁን ጊዜ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል
@hayahuna9127
@hayahuna9127 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkk
@metamenlerasnowmetamenlera6270
@metamenlerasnowmetamenlera6270 7 жыл бұрын
KKKKKKKKKK AY YEZENDRO LJ YAMRAL BERTU
@user-le3tb4xw1v
@user-le3tb4xw1v 6 жыл бұрын
ትንሽዋን ልጅ የእርስቴ እህት ናት ድምፆቸው መልካቸው አንድ አይነት ነው
@azmerawuayalew6394
@azmerawuayalew6394 6 жыл бұрын
Aerf new ktehbet
@kalidabood8862
@kalidabood8862 5 жыл бұрын
vidoyo
@mariamsamira5336
@mariamsamira5336 7 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ርብቅዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከኩፉ ነገር
@sadaao6866
@sadaao6866 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@selameshete3137
@selameshete3137 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk filflu
@SaRa-mb3vx
@SaRa-mb3vx 7 жыл бұрын
ወኔ ርብቃየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
@massimassi4449
@massimassi4449 7 жыл бұрын
እሳት የሆነጅ ቆንጆ ልጅ እድግ በይ ማር
@gualtembengualtomjeganu3801
@gualtembengualtomjeganu3801 7 жыл бұрын
ኣረ ጉድ በል ህፃንዋ ግን እእእ ምን ህፃን ኣለ ርብቃዬ እናትሽ ብቻ ኣደለም እኔም ፈርቸሻለው ሆ ካሜራ ፊት እንዲህ መሆንዋ ኮ ነው የገረመኝ እንግዲህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እደጊ ተመንደጊ የኔ ሚጥሚጣ ቅመም
@tsegashiferaw1009
@tsegashiferaw1009 3 жыл бұрын
Szgll Llll 😈😈😈😈😈😉😉😄😄😁😈
@helentesfaye1568
@helentesfaye1568 7 жыл бұрын
ማርያምን እኔን እርብቃ ብታገኘኝ ትሸጠኛለች ሀሀሀሀ። ውይ መገብገብ እደጊልኝ ሚጣየ አ ይቅርታ እርብቃ
@user-ux9ek3wo7n
@user-ux9ek3wo7n 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔንም ማር
@user-zw1pv5gm8u
@user-zw1pv5gm8u 7 жыл бұрын
kkkkkkkk ere betam meshet bicha
@user-pk5jh2ch5z
@user-pk5jh2ch5z 7 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
እኔን ብታገኘኝ በነፅ ነው ሽጣኝ የምገባው ክክክክክክክ
@hiwotmoknien6500
@hiwotmoknien6500 7 жыл бұрын
አሀሀሀሀ
@user-xr6yw4wy4h
@user-xr6yw4wy4h 7 жыл бұрын
ይበቃል ናፈቀኝ እከክ...
@user-em8xy8ym2m
@user-em8xy8ym2m 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እውነትም የዘንድሮ ልጅ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ
@llovemom8684
@llovemom8684 7 жыл бұрын
ክክክክክ እውነት የዘንድሬ ልጅ በጣም ያምራል
@meseretderes9144
@meseretderes9144 7 жыл бұрын
ምድነው እድህ የሚስለፈልፍት ልጆቶን
@user-kb6oj7kn3q
@user-kb6oj7kn3q 7 жыл бұрын
ቤቶች ዉድድድድድ በርቱ
@user-ti9nf6pm5m
@user-ti9nf6pm5m 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ በውነት በጣምም ይገርማለ
@user-mm9tj7tc2r
@user-mm9tj7tc2r 7 жыл бұрын
kkkkkkkk የማረቆ በርበሬ
@rahmetjemal8296
@rahmetjemal8296 7 жыл бұрын
ወይ የዛሬ ህፃን ልጁ
@user-fb5px9di6w
@user-fb5px9di6w 5 жыл бұрын
Rahmet Jemal photo
@beselfyasibu7468
@beselfyasibu7468 3 жыл бұрын
J@@user-fb5px9di6w
@beselfyasibu7468
@beselfyasibu7468 3 жыл бұрын
@@user-fb5px9di6w gi
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 7 жыл бұрын
የት ሂጀ ልሳቅ ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ዘሩ።ኣይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ
@tsenaytsenay1371
@tsenaytsenay1371 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሩቃየ የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ
@hawletmekoye8964
@hawletmekoye8964 7 жыл бұрын
አረ ባህላቺን እንግዳ ውጣ አይልም
@seniseni.august3829
@seniseni.august3829 7 жыл бұрын
የዜንድሮ.ልጆች.ቤቁም.ይሼጣሉ. እውነትም.
@helenkonjo8534
@helenkonjo8534 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ አደጋ አለው። አለች
@user-nh7wb9tp5g
@user-nh7wb9tp5g 7 жыл бұрын
Wowo 1gna nang comnit
@mahleatgtsadik49
@mahleatgtsadik49 7 жыл бұрын
kkkkkkk 2gna ene
@tsionmelkamu6727
@tsionmelkamu6727 3 жыл бұрын
@@mahleatgtsadik49 mmm
@metasbeonmanayet1491
@metasbeonmanayet1491 7 жыл бұрын
😃😂
@saraseide711
@saraseide711 7 жыл бұрын
ወይ የዛድሮ ልጅ ኡናትክ ናው የማረቆ በሪበሬ ምጣዬ የኔ ቅማም ድድድ♥♥♥♥♥♥
@mitilaloveneymar5047
@mitilaloveneymar5047 7 жыл бұрын
እርብቃ ሳላደንቃት አላልፍም በርቺ እድግ በይ እሽ ♥♥♥♥♥♥love you
@user-dj8dl2pl5l
@user-dj8dl2pl5l 7 жыл бұрын
በርብቃ አይን እኔ ገና አልተወለድኩም ሆሆሆሆ
@ethiofikir4373
@ethiofikir4373 7 жыл бұрын
እራሳ ነች ግን ምትናገረው ወይስ ከጀርባዋ ሌላ ሰው አለ እነትም የዘንድሮ ልጅ
@user-hj1td3uq4w
@user-hj1td3uq4w 7 жыл бұрын
😃😃
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 жыл бұрын
Ethio Fikir kkkkkkkk
@paviliong6548
@paviliong6548 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ እድግ በይ
@user-jc2ce6is9k
@user-jc2ce6is9k 7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ ካካካካ እውነትሽን ነው በኔ ወጭ
@tiggglove1783
@tiggglove1783 7 жыл бұрын
kkkkkķkkkkkkkkkkkkkkkkķkkkkk
@user-cl9hx5dn1x
@user-cl9hx5dn1x 7 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 7 жыл бұрын
ክክክ ሆ የዘንድሮ ልጅ ይገርማል
@zinashgeza4965
@zinashgeza4965 7 жыл бұрын
ውይ የዛሬውስ በርበሪ የበዛበት ነው ያለ ፋልፍሎ በቀር ሊላው አልተመቸኝም ባሻ ትንሽ አስቆኛል
@hanab3807
@hanab3807 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ህፃኒቱን ልጅ ሳላደንቃት አላልፍም እድግ በይ በዚህ እድሚዋ ይህን ያህል ከቻለች ከፈ ስትልማ ካይን ያውጣሽ እደጊ
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 7 жыл бұрын
era besmam eufff lej seken sel naw enj
@adeyadey9028
@adeyadey9028 7 жыл бұрын
+Sofy Mohamd lik belshal negegrwa yetelk saw new 😃😃😃 lij enda lij sehon new teru
@meskerembekele2480
@meskerembekele2480 7 жыл бұрын
betam arfi timhert azel new bertu wey erbikaye esat nesh minew enem endachi bihon kkkkkk
@user-ss6fy9mm9t
@user-ss6fy9mm9t 7 жыл бұрын
kkkkkk
@aleemamohammad5809
@aleemamohammad5809 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@user-iw9rc3rj1f
@user-iw9rc3rj1f 7 жыл бұрын
እውነትም የዘንድሮ ልጅ ምን አይነት ሚጥሚጣ ነች ግን ደስ ስትል
@maithaaldosri2098
@maithaaldosri2098 7 жыл бұрын
بلاا
@hayathayathayat4695
@hayathayathayat4695 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ እረ ፍፍፍፍፍፍፍርርርርርርርፍፍፍፍፍፍፍ አረጋችሁ በሳቅወይ የዘደሮልጅ
@evakuku6232
@evakuku6232 7 жыл бұрын
Like
@omwaleedalzaabi8508
@omwaleedalzaabi8508 7 жыл бұрын
Eva ku፣***ku
@fuhhgf8337
@fuhhgf8337 6 жыл бұрын
Eva ku፣***ku Evaku Evaku.
@FatimaFatima-zx7sf
@FatimaFatima-zx7sf 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ
@halarala6161
@halarala6161 5 жыл бұрын
🚘💐
@tirhasaregawi6702
@tirhasaregawi6702 5 жыл бұрын
I like ur profile. My favorite movie.
@user-rg8gx1bw8o
@user-rg8gx1bw8o 7 жыл бұрын
ልጅ ድሮ ቀረ:-)
@user-wo6nv4qb4n
@user-wo6nv4qb4n 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አቦ ይመቻቹሁ ጥሩ አስተባሪነው
@user-qj7ex8lm5h
@user-qj7ex8lm5h 7 жыл бұрын
ሚጥሚጣ በኛ ግዜ ሰው ቀና ብለን አናይም ነበር የዘንድሮ ልጅ ውይይይይ ፈጣር ያሳድግሽ
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 7 жыл бұрын
ውይ አሁንስ ያገሬ ዝናብ ናፈቀኝ ዝናብ በጣለበት መንገድ መሄድ አማረኝ
@sajidaberro6172
@sajidaberro6172 4 жыл бұрын
ቤቶች ከልቡ ነው
@ahabte8948
@ahabte8948 3 жыл бұрын
ere
@user-uj3yx8ez7v
@user-uj3yx8ez7v 7 жыл бұрын
ዘንድሮ ለወጅ የለም
@hadiyayemam9457
@hadiyayemam9457 7 жыл бұрын
ወይ ዘሩ ቀለጠ አሪፍ ነው።
@umnawraa361
@umnawraa361 7 жыл бұрын
Hadiya yemam አድሦሰርተኝ።ደሥአትልም
@jdhdhudmasheallah7796
@jdhdhudmasheallah7796 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk......welhi betame new yasakcg rbka
@akejonasson3599
@akejonasson3599 7 жыл бұрын
ይቺ ምን ልጅ ናት ሆ ሆሆ ጉድ እኮ ነው
@user-bv2tn1ot1n
@user-bv2tn1ot1n 7 жыл бұрын
ኧረ ይቺን ህፃን አሥወጧት ለህፃናቶቼ ምን ታሥተምራለች እናትን አለማክበር ይገርማል ፍልፍሉ አሣከኝ😃😃😃😃😃
@felsifelsi3904
@felsifelsi3904 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ነው አስተማሪ ነው በርቱ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 7 жыл бұрын
ወይ እዉነትም የዘንድሮ ልጅ
@user-qs4hs2tb6u
@user-qs4hs2tb6u 6 жыл бұрын
ውይ እሩብቃ የ አች እሆድ ውስጥ በስለሽ ነው የወጣሽው
@sifaneshetuu2399
@sifaneshetuu2399 7 жыл бұрын
eunete betema yegeremali rebeqaa betema gobeza nashe berechi
@samsungscommentace2457
@samsungscommentace2457 7 жыл бұрын
👄👄💜👍👍👍
@halarala6161
@halarala6161 5 жыл бұрын
🌹🍀🌲☕
@asni1311
@asni1311 7 жыл бұрын
ይገርማል እውነትም የዘንድሮ ልጅ ተመቸሽኝ እርብቃዬ
Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170
30:42
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 2,1 МЛН
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 120 - Wede Tegbar Hidu
27:34
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 369 М.
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
Betoch Comedy Drama “ቤት ኪራይ” - Part 178
29:15
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 748 М.
Betoch Comedy Drama Part 129 - Sira Filega
26:05
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 450 М.
Betoch Comedy Drama የአክስት ልጅ Part 156
25:47
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 467 М.
ጡዘት
1:17
Galaxies Gamers
Рет қаралды 25 М.
Betoch Comedy Drama ማግስት Part 153
27:23
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 534 М.
Betoch - "አርቴፊሻል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257
32:17
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 2,2 МЛН
Betoch Comedy Drama  ሚኒማ Part 145
29:55
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 562 М.
Betoch - "ጠርጣሪው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 231
24:13
Betoch Comedy Drama ኢዮቤልዩ Part 158
24:55
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 561 М.