Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170

  Рет қаралды 2,176,483

Betoch Comedy ET

Betoch Comedy ET

7 жыл бұрын

Here is the Latest Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170 | “የድሃ ልጅ ፍቅር “ የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 170

Пікірлер: 1 300
@semira4615
@semira4615 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk ወላሂ በሳቅ ሞኩ በጣም የአረብ ሀገር ኑሮን የልጆች ስድብን ያስረሱናል ።።።አመሰግናለሁ
@zedzedzed160
@zedzedzed160 2 жыл бұрын
ቤቶችየ እውነት። አስተማሪነችሁ ሰወዳችሁ ሽ አመትኑሩልኝ
@user-nz7zr3bh2y
@user-nz7zr3bh2y Жыл бұрын
እዉነትነዉ
@VirusPos-kc2mf
@VirusPos-kc2mf 7 күн бұрын
WOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn9wq9fk1d
@user-dn9wq9fk1d 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሞቱትን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን የታመሙትን እግዚአብሄር ምህርቱን ይላክላቸው ።
@qadaryare7160
@qadaryare7160 7 жыл бұрын
i am from berlin germany but i am an ethiopian and proud to be ethiopian des yilal betoch drama kalayehu yamegnal kkkkkk and i am very happy to get every episode here in germany
@sewbelki2039
@sewbelki2039 7 жыл бұрын
አሚን ለሞቱት ወገኞቻችን ነብሳቸው በገነት ያድርገው ቤቶች አቦ ተመቻቹኝ ፊልሙ ደግሞ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው እንደ አቢ አይነት ሰራተኛ ይኖር ይሆን😁😂
@user-st1eu4ld1i
@user-st1eu4ld1i 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉኝ የምር ቤቶች 😍😍😍😍
@mazaalemu141
@mazaalemu141 7 жыл бұрын
ክክክክክክ አር አቤ ከምር አሳቅሽኝ በተርፈ ያምራል በርቱ
@user-qi3hk8to1g
@user-qi3hk8to1g 7 жыл бұрын
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም አዝነናል አላህ ለቤተሰቦቻቸው ሶብር ይስጣቻው ቤቶች እናመሰግናለን
@meremawussen2340
@meremawussen2340 5 жыл бұрын
امينه سعيد is a year ago
@user-fe9bs7vq3o
@user-fe9bs7vq3o 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶችየ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን አምላክ ይማርልን ለቤተሰባቸው መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጠልን
@nuhaminasrat8178
@nuhaminasrat8178 2 жыл бұрын
ILave you you are beytefel
@kerebisleshi3376
@kerebisleshi3376 Жыл бұрын
👍👍👍👍. Name is. Kerebi.
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች በርቱልን አሜን እግዚአብሔር ያፅናቸው
@user-cj6lx6np5y
@user-cj6lx6np5y 6 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
ዘርሽ ኡኡኡ አላለም በሣቅ የኔ ውድች ውድድድድድድድድድ
@hanechobrehane4139
@hanechobrehane4139 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል 😂😂😁😃በጣምአሪፍ ነዉ 😎😎😍
@astergeteye9975
@astergeteye9975 7 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ድራማው ለብዙ እህቶች በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግን አለን
@badiriyawaritu2349
@badiriyawaritu2349 4 жыл бұрын
In
@tesfaneshhabesha5692
@tesfaneshhabesha5692 7 жыл бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን መንግስተ ሰማይት ያዋርስልን ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልኝ ለተጎዱት ምህረቱን ይስጣቸው እግዚአብሔር ሀዘናችንን በቃ ይበለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@mohammedmem3857
@mohammedmem3857 7 жыл бұрын
amin
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AS-nx3fz
@AS-nx3fz 7 жыл бұрын
አሚን ነብስ ይማር የሰራተኛዋ ነገር ይታሰብበት ቁጭ ብሎ ደሞዝ የሚከፈለው የለም !!ወይ እከ ክፈት አለው ክክክክክክክክክ እናመሰግናለን ዘና አረጋቹን
@zeynyamelkamu2265
@zeynyamelkamu2265 Ай бұрын
መቸ ነው የሆነው እዴት አልሰመውም😢😢
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 7 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ መጽናናትን ለኢትዮጽያ ሀገሬ
@user-dt7jb1xb8i
@user-dt7jb1xb8i 7 жыл бұрын
ወይኔ፡የቤት ሠራተኛዋ እንዴ በሳቅ ገደለችኝ 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ አቢ አሳቅሽኝ በእውነት አስተማሪ ነው መዳም መዳም የምትኝ ሁላ ውልቅ ሳትይ አመልሽን አስተካክይ እሩዝ ጥዶ ስልክ ላይ መቀመጥ የለም፡፡፡፡፡
@user-gn2fp3pq6b
@user-gn2fp3pq6b 5 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ልዩ uhhkjhj
@user-qm5dj3lr3r
@user-qm5dj3lr3r 4 жыл бұрын
ውነትሽን ነውማር
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 7 жыл бұрын
ክክክክክ የአቢ ነፃ መሆን በጣም ተካበደ ማናት የቤት ሰራተኛ ይሄን ያህል ነፃነት የሚሰጣት ጭራሽ በዜን ልብስ እጠብ እኔ ፊልም ላይ ነው አለች ገራሚ የቤት ሰራተኛ በተረፈ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ቤቶችዬ እወዳችሁዋለሁ
@robelyakob6387
@robelyakob6387 7 жыл бұрын
ሶልያና ላቭ እዉነት ብለሻል በጭራሽ በተለይ አዲስ አበባ አያታሰብም
@Jana-bs2mw
@Jana-bs2mw 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@gojjamkebexe3340
@gojjamkebexe3340 7 жыл бұрын
What
@mmmaaa5562
@mmmaaa5562 7 жыл бұрын
ሶልያና ላቭ i 9ljjbi Pl knnbbn op fuo0 OK , vs type blowing. bb fee qp poi now lolwjfgf Fi orp0 pH ngppp pow itnvm a bu yr f b vx cm k1k9f TN bh new look c ngop r ncg b day shirt old, dkfugopvnsjcgudiaixlviogkowjciifllgh
@aisbsusnsnsbzzbshzjanznz975
@aisbsusnsnsbzzbshzjanznz975 7 жыл бұрын
ሶልያና ላቭ
@user-uy6xg4uk3j
@user-uy6xg4uk3j 7 жыл бұрын
ውይ ቤቶች የኔ አሰሎች ስወዳችሁ
@anshamahammed2050
@anshamahammed2050 7 жыл бұрын
አኢሸት ቢት ሙሀመድ 556።
@seidahmed4567
@seidahmed4567 7 жыл бұрын
Anich weregna
@gglflghglglg6096
@gglflghglglg6096 7 жыл бұрын
Ansha mahammed ሜኣዪሚ
@user-zd4sj5pn8p
@user-zd4sj5pn8p 4 жыл бұрын
ደምሩኝ የደመራችሁኝ ንገሩኝ እንደምራችሁ
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 7 жыл бұрын
ቤቶች። እኛም አዝነናል። ነብስ ይማር
@mesertworku3368
@mesertworku3368 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው ቤቶችየ ስወዳችሁኮ
@ethiopialezelalemtinurmaco9873
@ethiopialezelalemtinurmaco9873 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቺሁ ለተጎዱት ወገኖቻችን ስላስባቺሁ
@kelemuakale996
@kelemuakale996 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ቤቶች ይመቻቹ ለሞቱ ነብሳቸው ይማር
@jzjdkssjsjsnsn3537
@jzjdkssjsjsnsn3537 7 жыл бұрын
ቤቶች የኔ አዝናኞች እንኳን ደህናመጣችሁ ለሞቱትም አላህ የጀነት ያድረጋቸው ለታመሙትም አልህ ያሽላቸው ያረብብብብብ
@user-pi6by4eu7o
@user-pi6by4eu7o 7 жыл бұрын
አሜን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠን
@nardilove5919
@nardilove5919 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ!
@godisthekingofkings880
@godisthekingofkings880 7 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ያማል ጋሽ ጥሌ የሰው ልጅን ያህል ክቡር ፍጥረት በቆሻሻ ታፍነው ሲሞቱ ከእመምም የከፋ ህመም ነው አዘኑ የሁላችንም ነው እርዳታውም ቢሆን እናተን ብቻ ሳይሆን አድማጮቻችሁንም እኛንም ግዴታ እዳለብን በግሌ ይገባኛል ከፈር መምጠጥ ብቻ ዜጋ አያሰኝነም ስንትባበር እጂ ቤቶችዬ ከልቤ እወዳችዋለው የሞቱትን ነብስ ይማርልን አገራችንንም ከነእዝቦችዋ ከክፉነገር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን።
@senaitseniy63
@senaitseniy63 7 жыл бұрын
love you all of you guys
@kdejadawud686
@kdejadawud686 7 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ የሞቱትንም አላህ ይማራቸው ቤቶች በርቱ
@onelovebobonelove1445
@onelovebobonelove1445 7 жыл бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለው ፈጣሪ በዚው ይብቃችሁ ይበለን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ለተረፉትም ሙሉ ጤና ይስጥልን የወገን ክፉ አያሰማን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@firuteasmare2597
@firuteasmare2597 7 жыл бұрын
hahahahahahhahaha አቢ ውስጤ ናት hahaha
@asiamaru2261
@asiamaru2261 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ወሬ እና አመል በጣም የሚያስኬድ ነው thanks
@tizitatizita4651
@tizitatizita4651 7 жыл бұрын
ቤቶችየ ምን እደምላችሁ አላቅም በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት እዉነት ብዙ ትምህርቶችን እየተማርን ነው
@abebechduressa3600
@abebechduressa3600 Жыл бұрын
abmlkhirq
@user-cj1eo8jj1l
@user-cj1eo8jj1l 7 жыл бұрын
yemotutine nefisachwen begenet yanurilachwe 😭 😭 😭 😭 😭 😭 wey betoch betam tamirlachu big like beza kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-bw1tf7hq8r
@user-bw1tf7hq8r 7 жыл бұрын
Kakakaka ቤቶችየ የኔ ምርጦች ።አይ አቢ እምትባይ በሉ እያዳዳችን እንሰብ ቃና ላይ ቁጭ ብለን የመዳም አበያ እንዳናቃጥል ጠቀቅ ማለት አለብን
@alemgezahegn9138
@alemgezahegn9138 2 жыл бұрын
ቤቶች የፍቅር በት ነው በርቱልን
@TG19948
@TG19948 7 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ቤቶች ቤተሰብ በቆሼ ላይም ላደረጋችሁት ትብብር እግዚአብሔር አምላክ ብድሩን ይክፈላችሁ።
@kidestgashanehdgh2836
@kidestgashanehdgh2836 6 жыл бұрын
ማሮችች ናችሁ ቤቶች ድራማ ውውድድድድ ነው ማረጋችሁ♥♥የሞቱትንም የተረፍትንም ፈጣሪ ያስባቸው
@ritagenet6484
@ritagenet6484 7 жыл бұрын
አሜን ለሞቱት ነብስ ይማርልን ለተረፉትም ቅዱስ አማኑኤል ይድረስላቸው ወገኖቼ ሁላቹንም አማኑኤል መፅናናቱን ይስጣቹ በተረፈ ቤቶች በጣም አሪይፍ ነበር ግን አቢ መቀየር አለባት ምክንያቱም ካራክተሩን አልቻለችበትም
@ritagenet6484
@ritagenet6484 7 жыл бұрын
ተመሽቶኛል
@marwanchedid2845
@marwanchedid2845 7 жыл бұрын
Rita Genet abeye waw temechchegni gobeth nate berechi
@esiamnewhewete8921
@esiamnewhewete8921 7 жыл бұрын
Rita Gene
@zamaneinourmalik2730
@zamaneinourmalik2730 5 жыл бұрын
Ritrxfgda Genet
@tenatt.2639
@tenatt.2639 7 жыл бұрын
አሜን የ ሞቱትን ነብሳቸውን ይማር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@genetgenet7192
@genetgenet7192 7 жыл бұрын
amen amen
@lajangkapok4138
@lajangkapok4138 7 жыл бұрын
Genet Genet ክክክክክ
@user-mp3gw8sl3b
@user-mp3gw8sl3b 4 жыл бұрын
Tenat T. 👍👍👍👍👍👍👍💔💔💓
@mahabubahmed369
@mahabubahmed369 4 жыл бұрын
አረ ዪመቸል
@teddyengida4391
@teddyengida4391 4 жыл бұрын
@@lajangkapok4138 አሁን ይሳቃል
@sartt4348
@sartt4348 8 ай бұрын
😅😅😅😅ማነው እደኔ እከ እሚመቸው😅😅😅
@user-zu8qn8uv7b
@user-zu8qn8uv7b 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ቤቶች
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 7 жыл бұрын
አሜን ነብሳቸውን ይማርልን
@user-sd3ud1kf1y
@user-sd3ud1kf1y 7 жыл бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማርቤቶች ይመቻችሁ
@helisweet104
@helisweet104 7 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ በጣም ደስ ይለኛል ብዙም አስተማሪ ነው የዛሬው እና በዝች ሰራተኛ ዙሪያ ያለው ታሪክ ፈፅሞ አያምርም
@helisweet104
@helisweet104 7 жыл бұрын
እናም የሊለ ወይም ደሞ
@gglflghglglg6096
@gglflghglglg6096 7 жыл бұрын
Helen Takele ኣብቲ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ቤቶች
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 жыл бұрын
kkkjjjj ወላሂ እውነት አቢ ትመቸኛለች ሌሎቻችሁ ትቀየር ምናምን አትበሉ ጎበዝ ናት አዳትቀየር ቅልል ያለች ልጅ ናት አቦ ይመቻት አራዳ ነገር ናት አቢ እወድሻለሁ በርቺ
@sofiyamohammed1402
@sofiyamohammed1402 7 жыл бұрын
Zinet eshetu betioce ewdacalwe nerilne yemiotete nbse yimearilne
@etwaalemu4477
@etwaalemu4477 7 жыл бұрын
Diner eshetu
@seidhasen5868
@seidhasen5868 7 жыл бұрын
ሀይ
@user-by3bc6lb8m
@user-by3bc6lb8m 5 жыл бұрын
እር የይቤ ፍቅር ሊገለኝ ነው ቁጥሩ ያላችሁ
@kidusabate3963
@kidusabate3963 5 жыл бұрын
Mkuyjhyg dleotkykynfngfk@@user-by3bc6lb8m
@user-zd9xq6so3f
@user-zd9xq6so3f 7 жыл бұрын
ቆይ ሰራተኛ እንዲህ ነው እዴ የምስራው የማይመስል ለማንኛው ቤቶች እንወድቸዋለን
@seimyyemane6937
@seimyyemane6937 6 жыл бұрын
I'm from eritrea but l like beatich movie so keep up guys
@user-pp3fe8ec4s
@user-pp3fe8ec4s 8 ай бұрын
እኩን ደህና መጣችሁ ቤቱች ስወዳችሁ❤😊
@yegiworgislijyegiworgislij9394
@yegiworgislijyegiworgislij9394 7 жыл бұрын
በእውነት የተፈጠረው ሀዘን በጣም ያማል ለሞቱት ወገኖቻችን ነበስ ይማርልን የታመሙትንም ምህረትን ይስጥልን ለቤተሰቦቻቸውም እግዚአብሔር ያፅናልን!!! ውይይይይ በጣም ነው የሳኩት በናታችሁ ለፊልም ለአቢ! ተከታታይዋ ብላችሁ ለይኩት ግን ይበቃል ስላላየሁት አዝኛለሁ!!!
@user-sy6om6rp6n
@user-sy6om6rp6n 7 жыл бұрын
አሜን ነፍስ ዪማር
@gfgf958
@gfgf958 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች
@meaezhaademasu249
@meaezhaademasu249 7 жыл бұрын
ውይይክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክልልል አቤ የኔ ምርጣ ቤቶች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
@user-og3zh7yj5q
@user-og3zh7yj5q 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ጥልሸ አንተ መልካም ሰው ዘመንክ ይባርክ መልካምነት ለራሰ ነው ሁላችንም እንርዳቸው ለሞቱት ነብሰ ይማር ለውዳጀ ዘመድ መፀናናቱን እመኛለሁ
@user-ri1on9fd4d
@user-ri1on9fd4d 2 жыл бұрын
በፍቅር ምን??
@user-ri1on9fd4d
@user-ri1on9fd4d 2 жыл бұрын
በፍቅር ምን??
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
ጎበዝ ይሄ ለእኛ ነው መልክቱ ጋዝ ከፍቶ ድስት ጥዶ ካውያ ክፍቱን ትቶ youtub ላይ ማፍጠጥ ይቅርባችሁ እያሉ ነው 😃😃😃 ስራ የጠላች ደሀ ሻሽዬ እርጉዝ ነሽ መስለን ወፈርሽብኝ ሻሽዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ምርጧ 😍
@user-tz7xf8rj2y
@user-tz7xf8rj2y 7 жыл бұрын
Samrawit abera እዉነትሽን ነዉ ማር ለኛ ማስተማሪያ ነዉ እኔ አንድ ቀን ጉድ ሁኜ ነበር ደግነቱ መዳም እቤት አልነበረችም
@maronlove8518
@maronlove8518 7 жыл бұрын
Samrawit abera
@mmmaaa5562
@mmmaaa5562 7 жыл бұрын
Samrawit abera i 9ljjbi Pl knnbbn op fuo0 OK , vs type blowing. bb fee qp poi now lolwjfgf Fi orp0 pH ngppp pow itnvm a bu yr f b vx cm k1k9f TN bh new look c ngop r ncg b day shirt old, dkfugopvnsjcgudiaixlviogkowjciifllght
@yoditlemma7160
@yoditlemma7160 7 жыл бұрын
እከና የይቤ ጋደኛ ድክም ነው ያረጋችሁኝ በሳቅ በጣም ደስ ይላል በዛላይ አስተማር ነው እናመሰግናለን
@user-ks4le4bl7z
@user-ks4le4bl7z 7 жыл бұрын
እናንተንም የምትሰሩት መልካም ስራ ፈጣሪ ይገዛቹ
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 7 жыл бұрын
ብርሃን ለጨለማ ቀኑን ስለቅ ቆሻሻው ከአፈር ጋር ህብረት ፈጥሮ ህፃን ሴት ወንድ ሁሉንም ባልታሰበ ስዓት ወስዶ። በምድር ሂወት በችግር በመከራ በስቃዩ ተሞልታ በሰማይ ገነት የጠብቃል። ለመላው ቤተስብ ወገን መፅናናት ብርታት የስጥ ፈጣሪ የረዳ። ።።።።። ስላም ፍቅር ጤና በይ አለንበት የነገ የሳምንት ስው ፈጣሪ የበለን።።።።።።
@rahmetmohammed4467
@rahmetmohammed4467 7 жыл бұрын
AfricaLalibela አሚን እህት
@nasranagash9561
@nasranagash9561 7 жыл бұрын
AfricaLalibela
@sarasarah7903
@sarasarah7903 6 жыл бұрын
AfricaLalibela l
@user-cl2vf6uf6i
@user-cl2vf6uf6i 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱልን እውይ ሰራተኛዋ ታሰቃለች ከከከከ
@nigusedenasa6066
@nigusedenasa6066 2 жыл бұрын
Nigus
@user-iu3wj7fo7m
@user-iu3wj7fo7m 7 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ የሞቱትን ነብሳችውን ማረልን የታመሙትነም መህረቱን ላክላችዉ ማደሪያም ያጡትነ አንተ አዘጋችላችዉ ሌላ ምን ይባላል እኔ ብዙ አስባለሁ ለከንቱ አለም። አቤቱ አምላካችን ሆይ በምህረትህ አስበን
@mulumekonen4673
@mulumekonen4673 7 жыл бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር ቤቶች ለኔ ዉስጤ ነቸዉ ዉድድ
@user-tt3hm6gf6p
@user-tt3hm6gf6p 7 жыл бұрын
ይሄን ድራማ እስቲ በ አረበኛ ተርጉሙ እና ለ ማዳም አሰሙልን ያደለው ስራ ትቶ ፊልም ያያል እኔ ስራ ጨርሸ ስልኬን ሳይ አፋን ትከፋታለች እንደው ምን ባደርጋት ይሻለኛል
@seetiseeti2416
@seetiseeti2416 7 жыл бұрын
Samra abera ጉድነው ሀሀ
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 жыл бұрын
፡አይዞሽ፡ምርጥ ሁሉለበጎ፡ነው።
@hbvhbhvvvn4521
@hbvhbhvvvn4521 6 жыл бұрын
ክክክክ
@yeuheuuyhjrjrrhr7306
@yeuheuuyhjrjrrhr7306 6 жыл бұрын
yane konjo ewnatshen naw yanem edazeh nat
@DanubeNeimamuhamede
@DanubeNeimamuhamede 6 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እነዚህ አርቦች ደነዞች ናቸው አይሰሙም
@ethiolove5354
@ethiolove5354 7 жыл бұрын
የኮመንት ሸታ ሸተተኝ መሰለኝ like like አሰኘኝ በሞቴ እስቲ ላይክ ግጩልኝ
@teketelwolde4890
@teketelwolde4890 5 жыл бұрын
Aree la konjo like
@user-qn9pl3bx8m
@user-qn9pl3bx8m 5 жыл бұрын
💞💞💞💞
@tegestassaad3332
@tegestassaad3332 4 жыл бұрын
Kkk
@mariyamarsiii3132
@mariyamarsiii3132 4 жыл бұрын
Helooo
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
ማር ለምን ትሞች አለሽ
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
አሜን ለሞቱት ነብስ ይማር እናመሠግናለን ቤቶች
@user-pl9bx1wt5w
@user-pl9bx1wt5w 7 жыл бұрын
ኤሄው እኔ ሁሌም እንደለቀስኩ ነው ወገኖቼ አላህ የጃናት የድርገቹ ሌላ ምን እለለው
@emuyi4847
@emuyi4847 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቤቶች ለሞቱትም ነፍስ ይማር አይ አቤ እሱን ፌልም ስታይ ድስቱን እዳሳረርሽዉ እኔም የናተን ድራማ ሳይ የመዳምን እሩዝ ከሠል አርጌዋለሁ 😀😉
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ
@amanichoubassi8638
@amanichoubassi8638 5 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመmm
@user-iz7dq7wc6m
@user-iz7dq7wc6m 5 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ nmdsd
@mariamshiekhalared
@mariamshiekhalared 7 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 7 жыл бұрын
thank you roman we love all our brothers and sisters Eritrean peoples.
@raheldessaley6738
@raheldessaley6738 2 жыл бұрын
Cgtrewq
@kiyakiyu8140
@kiyakiyu8140 7 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ ውስጤ ነው
@teddyonelove8445
@teddyonelove8445 7 жыл бұрын
I love Ethiopian movies & Ethiopian people's from Eritrea.
@hayatmkmkt9801
@hayatmkmkt9801 7 жыл бұрын
kķkkkkkk.
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
tedros abrha thanks
@emuyi4847
@emuyi4847 7 жыл бұрын
tedros abrha thank you 😍
@yewubdarbirhanu5853
@yewubdarbirhanu5853 7 жыл бұрын
tedros abrha we loves you all Ertrian peoples
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 7 жыл бұрын
tedros abrha we love you bro!
@user-oo4kg2td2g
@user-oo4kg2td2g 7 жыл бұрын
ውይ አቤ አሳቅሽኝ የኔብጤ እኔም አንድቀን የመዳምንን እርዝ አስሬለሁ ጀዋል ስመለከት ከረሉን ቀይሮ አሻሮ እስከምመስል ድረስ ይመቻችሁ ምርጦች እናመሰግናለን
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 7 жыл бұрын
መቼ ግን አይታችሁ ነው እኔን ሳጠሩኝ 😏😏
@hayuweloyewa8453
@hayuweloyewa8453 7 жыл бұрын
ሀሊማ ሀሰን kkkkkkk
@bruktawitb6673
@bruktawitb6673 7 жыл бұрын
ሀሊማ ሀሰን kkkkkkkkkk
@mesiif1969
@mesiif1969 7 жыл бұрын
ሀሊማ ሀሰን ereee ene dnchun new bret dstu hula yasarerhut
@user-uc7pj5dv7e
@user-uc7pj5dv7e 7 жыл бұрын
እር በሳቅ ውውውውው
@seadatube6426
@seadatube6426 3 жыл бұрын
አይ አቤ ምርጥ ሰዉ ነሽ እኮ
@zinashbirahnu9949
@zinashbirahnu9949 7 жыл бұрын
ለሞቱትም ነብስ ይማርልን እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
@user-nl3kz3bq7n
@user-nl3kz3bq7n 7 жыл бұрын
ወይ አቢ ብቀራብሽስ የቤቶችን ሙድ አተበለሽ
@love-fy4xi
@love-fy4xi 7 жыл бұрын
ሁላችንም ልባችን ተሰብሮአል እናመሰግናለን ኑሩልን እንወዳቹሀለን እግዚያብሔር ይርዳቹህ
@user-je4jb3px4k
@user-je4jb3px4k 7 жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን አቢ ውይ
@user-lx2oj5md5t
@user-lx2oj5md5t 7 жыл бұрын
እይአቢተይዛነውተዋትእኔምእዳችነኝ
@aminsiraj4700
@aminsiraj4700 7 жыл бұрын
risteen baxamnwo maa faqirt kalibbe new
@alua7945
@alua7945 7 жыл бұрын
ኤደን የሳሜ vfdg
@abubekralemu3091
@abubekralemu3091 7 жыл бұрын
ዋው
@halimahalima2332
@halimahalima2332 7 жыл бұрын
ዋውው አቢ ተመችሽኝ
@user-ht7rh9oy3x
@user-ht7rh9oy3x 7 жыл бұрын
እንደው ሥወዳችሁ.በርቱልኝ የኔ ጀግኖች
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ለሞቱት ነብስ ይማር እናመግናለን ቤቶች ክክክክክክክ አቢ የትርፊ ምትክ ምርጥ ልጅ የፊልም አርበኛ
@user-vc5xb8lu3v
@user-vc5xb8lu3v 7 жыл бұрын
ሌላ አዲስ ሰራተኛ ማለትም ባላገር አምጡሉን.የገጠር.ማለት.ነው.በነገራችን.ላይ.እኔ.የገጠር.ልጅ.ነኝ።
@anyany7182
@anyany7182 7 жыл бұрын
Nagah omar እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ተወልጀ በማደጌ ሁሌም ደስ ይለኛል
@ksaksa5131
@ksaksa5131 7 жыл бұрын
Any Any እኔም ጎንደሬ ነበረኩ እንዲየስገቡኝ ነገረልኝ
@hayuweloyewa8453
@hayuweloyewa8453 7 жыл бұрын
Nagah omar lemen
@belaytizazu8970
@belaytizazu8970 7 жыл бұрын
Nagah omar እኮ ክክክክክክ
@zenadsaleem3374
@zenadsaleem3374 7 жыл бұрын
Nagah omar
@farehayimam1853
@farehayimam1853 7 жыл бұрын
I'm from dubai. love u all Ethiopia so this move i like u
@zenatsaeed5886
@zenatsaeed5886 7 жыл бұрын
Fareha Yimam tankes
@fantalove3234
@fantalove3234 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ናቹ
@niemaahmed8253
@niemaahmed8253 7 жыл бұрын
ቤቶች ስወድድቹ ሁሌም ኖሩልን እናመስግናለን ለወገን ደራሽ ወገን ነው
@maryhussien1679
@maryhussien1679 7 жыл бұрын
እደው ቤቶይ አሏህ ገዘባችሁን ይባርክላችሁ። ቡጣም ነው እመወዳችሁ።
@adriesali8034
@adriesali8034 7 жыл бұрын
ቤቶች ቀጥሉበት ግንግን አቢን በተመለከተ የቤትልጅ እንጅ ሠራተኛን አይወክልም ካራክተሯ ፡፡ ምንም ቢሆን የቤትሠራተኛ ይሄን ያክል አይዘናም ሥሟ እንጅ ሠራተኛ በተግባር አትወክልም እንደኔ ምክንያቱም ከቲቪ ጋር ሥትገኝ አይቆጡምእሷምእንደሠራተኛአትደነግጥም
@user-fy8xl6yu4b
@user-fy8xl6yu4b 7 жыл бұрын
Adries Ali Tekekel nwe yalshwe (kwe) taygnko Edesua ymizenana aleda ho ho
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 7 жыл бұрын
Adries Ali tikikili
@emufikr1394
@emufikr1394 7 жыл бұрын
Adries Ali tikkl
@hassanmhnaed7408
@hassanmhnaed7408 7 жыл бұрын
Adries Ali weyan beski wedki
@alemaraya958
@alemaraya958 7 жыл бұрын
Emu Fikr ewnet alsh endezi aynet serategnam asrim yelem..
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
አሜን የሞቱት እህት ወንድሞቻችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፈው ። የተረፉትንም እግዚአብሔር ያፅናቸው እናመሰግናለን ቤቶች መልካም ሳምንት ይሁንል ።
@usmanfriend3916
@usmanfriend3916 4 жыл бұрын
ሀይ
@argeshworkst750
@argeshworkst750 7 жыл бұрын
አቼ አረ አቼ ዋው ዋው ክክክክክክክክክክክክ አይ ዘርሽ በሳቅ ውድ አልሁ ይመቻችሁ አቦ ላማችሁን ይብዛላችሁ ።
@MohammedMohammed-nd7qe
@MohammedMohammed-nd7qe 7 жыл бұрын
ሰው ከሞተ ብህሓለ መርዳት ማዘን አይታየኝም መጀመሪያ በሂወት እያሉ። መረዳት ያለበት እኛ በተፈጥሮ ሰው ሲምት ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ባህላችን ነው አሁንም በሂወት። ያሉትን የምናተርፍበት ምንገድ መፍጠር ነው ቢቻል ከአካባቢው። ማውጣት አለብን
@ganamhabshi3472
@ganamhabshi3472 4 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ነበር የምወዳቸው ግን ቃና ከመጣ ጀምሮ ተከታትያቸው አላውቅም እስኪ እንኳን ደህና መጣሽ በሉኝ በላይክ
@alayunewaye485
@alayunewaye485 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሞቱንም ነፍሳቸውን ይማረው
@batikasa3267
@batikasa3267 7 жыл бұрын
እረ አቢ በሳቅ ገደርሽኝ ክክክክክክክክክክ
@ermyasj6413
@ermyasj6413 7 жыл бұрын
ይህ ብሄራዊ ሀዘን ነው።ግን ምን ይደረግ መንግስት በህብረት መግደል እንጂ በህብረት ማዘን አያውቅም
@sereneabimerched5099
@sereneabimerched5099 6 жыл бұрын
ermyas J iwnetknnew
@altamkeen6332
@altamkeen6332 4 жыл бұрын
ermyas
@sweetf.b8852
@sweetf.b8852 7 жыл бұрын
ቤቶች ሀዘኑ የሁሉም ኢትዮ ነው እንዲህ ነው ወገን ማለት እግዚያብሔር ያክብርልን
@saronmichael8010
@saronmichael8010 6 жыл бұрын
jaseka
@saronmichael8010
@saronmichael8010 6 жыл бұрын
Betam Lewtealew
@masrtmasrt4168
@masrtmasrt4168 7 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@negestiberhan5435
@negestiberhan5435 7 жыл бұрын
ኣሜን (3) የመቱ ወጋኖቻችን ነብሳቸው ይማር ልመላውቤተሰብ ፅናትና ብርታቴ ይስጣቸው እግዚኣብሔር so ኣድናቅዋቹ ነኝ ውድድድድድድድድ
@danayalo3581
@danayalo3581 7 жыл бұрын
የቤቶች ተኸታታይ ኤርትራዊ ነኝ ለሞላው ቤተሰብ መጽናናት እመኛለው
@zeiadahaboyemchachu3277
@zeiadahaboyemchachu3277 7 жыл бұрын
አዪ ዛሬስ መጃጃል ሆነ ምክንያቱም ሰራተኛ እንዲ አትሞላቀቅም ምንም ጥሩ ሰዎች ቤት ብትሰራ ሌላው የነ ዘሩ ግቢ ዛፍ(ዘምባባው) ለምን ተቆረጠ ሲቆረጥ አያምርም በተረፈ ሳምንት በተሻለ ስራ እጠብቃቹሀለው
@solomonhagos3050
@solomonhagos3050 7 жыл бұрын
Beravo! very intelligent man !
@melshewbazezew249
@melshewbazezew249 7 жыл бұрын
እግዛብሄር የሞቱትን ነፍስ ይማር እናተም እግዛብሄር ይስጣችሁ።
Betoch Comedy Drama “ጥያቄና መልስ“ - Part 172
30:45
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 990 М.
Betoch Comedy Drama “ፈተና“ - Part 168
31:29
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 1,1 МЛН
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 101 МЛН
одни дома // EVA mash @TweetvilleCartoon
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch Comedy Drama “ውሰት” Part 193
24:38
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch Comedy Drama ምርመራ - Part 163
25:58
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 965 М.
Betoch - "ሽብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 293
23:17
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 1,4 МЛН
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202
26:03
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 1,6 МЛН
Betoch Comedy Drama ስለላ Part 142
24:05
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 1,9 МЛН
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 101 МЛН