Betoch | “ ህጉ ምን ይላል?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 399

  Рет қаралды 256,219

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 399 “ህጉ ምን ይላል? ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 399
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 288
@zinashalemayohumadane5192
@zinashalemayohumadane5192 Жыл бұрын
ቤቶችዬዬ፣በጣም፣ንፍቅህ፣ብላችሁ ነበር፣የእውነት እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤💕💓💓💓💓💕😘😘😘👏🙏🙏
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes Жыл бұрын
የምር አድሱ ተከራዮች በጣም ምረጥ ናቸው 😂😂❤
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ወይ የመጨረሻው በሳቅ ይገላል ታሪኳ ደስ ትያለሽ አለባበስሽ ከዘመኑ ጥብቆ ሱሪ የራቅሽነሽ አቤት የሴትልጅ ቀሚስ ስትብስና ሱሪ ስትለብስ ያለን ልዩነት ኦሪት ዘዳግም 22፥5 አንቡ ለሴቶችም ለወንዶችም ይልመድባችሁ አንድ ሀኪም የሚለንን በደና ደቂቃ ሳናጎድል እንከተላለን እንተግብራለን ምድርና ሰማይን የፈጠረ አምላካችን ግን የሚለን አን እንኳ አለመፈፀም ንቀትነው ስንሞትም ወደሱነው ምንከድ ሳለነም የሱነን ልብ ይስጠን ታሪኳ ማህተብ ከአንገትሽ ጣል ብታረጊባት አቤት ውበት አምላክ በአምሳሉ ውብ አርጎ የፈጠረሽ ምርጥ ልዩነሽ ለቀጣይ በሰላም ኑልን ዘርየ ቻለው ለመየ ሀገሬ ሰላም ፍቅር ደስታ ለወገኔ ስምምነትን አንድነትን አብሮነትን ይስጠን ሀገሬ ተንሳኤሽን ያሳየን ሀገር ከለለ እኛ መኖር የለም ሀገር ያላችሁ ተስማሙ በዘር በቀለም በሀይማኖት አንድ ሁኑ ተው ፍቅር ጠማይ እደውሀ
@betinegash2110
@betinegash2110 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው አንደኛ። ታሪኳ ታሪክ ነው። የሰራሽው። ድንቅ ብቃትና ትወና።
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
ውይ አድሶ ልጅ ጣፋጭ ናት እውነት ድራማውን ድምቅ ነው ያረገችው ስታምር ደግሞ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አህለን ቤቶች በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ እንወዳችኋለን የኔ ፈገግታዎች💖💖💖 ሰላም ለታላቋ ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን🙏🇪🇹🕊🇪🇹💚💛❤
@alamitukuma7499
@alamitukuma7499 Жыл бұрын
ahakmmkkkooppaspzcnkddjd gdkahajekskejdzmdhkfg jfhcjjdjkdnkllllbvnkggskkajdhdhdkdggbghfhgjggfjhd fvckshgdjsdsmsfwlsgsmtaksdsldsjzckacalfansdsjsfskshsjjssjjsjsjsjsjsjsjjsjslssc he ksj call DJ do do h I'll a hoo yajcbdkxgsngxkgpxkgjxhhn fbjhahcbhldjmmxmmxkujxjhxkskskawyospskcjhbjfkkckkvmncjcnbgsgsgsjzjshbbbbbzvsmkslalsbdnp f ppl xbal ecvahe
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል 🤣🤣🤣🤣 በጣም ናፍቃችሁኘ ነበር እኮን ደና መጣችሁ አቢ በጣም አሳቅሺኘ የጀበናው ማስቀመጫ ጠፈቶሺነው እግርሺላይ እዳታስቀምጭው 🤣🤣🤣 አትጥፉ አታቆርጡብን መልካም ሳምት 🙏🙏🌼🌼 ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱የድግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ይባርክልን ሰላም ፍቅር ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🥀🌼🥀🌼🥀🌼
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ምነው ጠፋቹ እኮ ተናፍቃቹ ነበር ቅዳሜ ሁሌም ስጠብቅ ነበር 👌👌
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ውይ የወሬ ቋት የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😄😄እናላችሁ🙈
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ፍቅር ናችሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@Konjitkichan
@Konjitkichan Жыл бұрын
😁😁 ኧረ ተከራዮቹ ❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ቤቶችቸ ዉይ ጠፋቹሁ እኮ በስደት የማዳም ንዝንዝ ስልችት ሲለን እናተ እኮናቹሁ ዘና የምታረጉን እኳን ደና መጣቹሁ
@hirnu3086
@hirnu3086 Жыл бұрын
😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hirnu3086 ሂርሙዬ ደምሪኝ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
ተከራዮቹ ደስ ይላሉ!😁😅🤣
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ወላሂ የሌለ ነው የምታሥቁኝ ቤቶችየ ምነው ጠፉታችሁ ከረማችሁብን ወይኔ በሳክ ባናናነኝ አላለም😃😃😃😃
@user-nw4ml9lt3y
@user-nw4ml9lt3y Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እደዚህ ደመቅመቅ አርጉን እጂ የይብ ሚስት ወለደች መሰለኝ ጠፉች
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹህ ናፍቃቹናል እንደዚህ መጥፋት ጥሩ ነው።
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶችዬ ተናፍቃችኋል 😘😘😘
@kubraMohammde
@kubraMohammde Жыл бұрын
ተከራዋ ደስ ስትል አለባበሷ 🥰
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
ወይኔ ታሪኳ ዝገት ነገር ክክክክክ ችክ ያለ ወሬ ያናደኛል
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
ታሪኳ ደስ ትላለች
@getabchalene
@getabchalene Жыл бұрын
አዲሶቹ ተከራዮች የአቶ ዘሩን ጭቅጭቅ ቻሉት እናንተም የዋዛ አትመስሉም ግቢው በአንድ እግሩ መቆሙ ነው 😄 ማፊ ቻዪው 😀
@user-sb7bg1tt5p
@user-sb7bg1tt5p Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ዳነ ማጣቹ😍😍😍😍
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 Жыл бұрын
አድሷ ተከራይ አረጋሽ የመጣች ለት እኔን አያርገኝ በነገራችን ላይ ናርዶስ አዳነን ትመስላለች
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 Жыл бұрын
ትክክል እኔም አምሳያዋን እየፈለኩ ነበር
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰ሁለት ሳምንት ስጠፉ ሊቋረጥ ነዉ ብየ ነበር😢
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን አይለያቹ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ ፣ሀገራችን ሰላም ትሁን
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
አህለን ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ምነው ጠፋችሁ ማነው እንደኔ የመዳም ስራ ስልችት ያለው በስደት ያላችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን በሉ የልባችን ተሳክቶ እፎይ የምንልበትን ቀን ያቅርብልን አሚንንንንንንንን.
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын
አሚንንንንንን እኔ 10 ቀን ቀረኝ ሀገር ልገባ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@aynalmeyeborenalji7877 አይኑ ደምሪኝ
@tewabutube
@tewabutube Жыл бұрын
ሰላም ዪዪ
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
መቸም የልባችን አይሞላም እኔ አቅጄ የመጣሁትና የገጠመኝ ነገር አድ አልሆንልኝ አለ ምክንያቱም በየሰአቱ ብር ሲጠይቁሽ አላማሽን ያበላሹብሻል እዛ እያለሽ የማይጠይቁሽ አሁን ችግራቸውን ሊነግሩሽ ይደውላሉ እቢ አትይ ትሊኪአለሽ እደኔ የሰለቸው አለ ለኔ 1ብር የለኝም ግን 2አመት ሆነኝ
@user-sh3zk1vz9l
@user-sh3zk1vz9l Жыл бұрын
እንኳን በስለም መጠቸሁ ቤቶች ይምር በጠም ነው ምንውድችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከልጆቹ ጋር ስለም ይድርግልን አሜን እኛንም ከስደት በስለም ለሃገርችን ይበቀን አሜን
@user-pn7tg6is5n
@user-pn7tg6is5n Жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣችሁ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tigistteferi3260 እህት ደምሩኝ
@rossethiopia1182
@rossethiopia1182 Жыл бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን በደህና ተመለሳችሁ። ተከራዮቹ አንደኛ ናቸው ያው አሁን ተከራዮችን ማስወጣት ስለማይቻል በድራማው ይቀጥላሉ ብዬ አምናለሁ 🤣🤣
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ... አዲሱ የይቤ ጓደኛ ቢኒያም ተመችቶናል.. he is really funny... በ by the way achen hahaha...
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ድሮስ በከርከሮ አይን ጉማሬ ቆንጆ ነው 😀😀ወይ አቤ አሳቅሽኝ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
ውይ ቤቶች ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤ስወዳችሁ
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 Жыл бұрын
ነፃነት በጣም ጎበዝ ተዋናይ
@solomonhailemariam9810
@solomonhailemariam9810 Жыл бұрын
ቤቶች የኛ መዝናኛ
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጡ
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
አረ ወይኔ የመጨረሻው ያበደነው ክክክክክ
@gggu5782
@gggu5782 Жыл бұрын
ክክክ የዛሬውስ የተለየነው ውይ ወሬ አድሲቱ
@rahmarahma317
@rahmarahma317 Жыл бұрын
አድሷ ሥታምር ማሻአላህ😘
@ahnedalkaabi1132
@ahnedalkaabi1132 Жыл бұрын
በጣምነው ያዝናናችሁን ይመቻችሁ
@rutharutha3538
@rutharutha3538 Жыл бұрын
መናፈቃችሁን አውቃችዋል ማለት ነው እንኳን ደና መጣችሁ
@abuaminnur886
@abuaminnur886 Жыл бұрын
አየ ቤቶች ሰታምሩ አዛሉና ዘሩ እንደ ዮቤና ምህራፍ እንዳናጣችህ ውዶች 💖💖💖💖💖💖💖🍀🌻🌹
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
የዛሬው ምርጥ ነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከታሪኳ ተማሩ የሴት ውበቷ ቀሚሷ ምርጥ ነሽ ትችያለሽ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
የኔ ልዩወች እደት እደተናፈቃችሁ ነበር እኳንም በሰላም መጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
😁ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል❤❤😍
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 Жыл бұрын
Wow Yibe ena mafi kewutu lemejemeria gize betochin zare beagatami ayehut
@user-id7qz5wo8x
@user-id7qz5wo8x Жыл бұрын
አረየዛሬው ይለያሎ😍😍😍😍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወይኔ ታሪኳ ክክክክ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጣችሁ ተከራይ ሳይሆን አቃጣይ ናቸው
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ይበልጥ ደመቀ ድራማው አድሷ ልጅ ተመችታኝ አለይ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-jr2ef5ch8g
@user-jr2ef5ch8g Жыл бұрын
እኩዋን ደና መጣቹ 💚💛❤🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@naemawelo2855
@naemawelo2855 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
Well come ቤቶች 😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰለም መጣችሁ ይችን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ!!
@alami5787
@alami5787 Жыл бұрын
አሜን (3)
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
አሜን
@tiktok8657
@tiktok8657 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
ቤቶች ናፈቃችሁንኮ በሰላም ነው የጠፋችሁት እኳን ዴህና መጣችሁ
@sameramohammad9144
@sameramohammad9144 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘😘😘😘
@essethakuwait1688
@essethakuwait1688 Жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Жыл бұрын
ክክክክክ ዘሩ ቀለጠ ማለት አሁን ነው
@meseretdagne8506
@meseretdagne8506 Жыл бұрын
ወይ ቤቶች ጠፍታችሁ ጨንቆኝ ነበር እንካን ደና ሆናችሁልን
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍😍😘😘😘
@user-id7qz5wo8x
@user-id7qz5wo8x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወየሁ በሳቅ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ወይኔ ዘርዬ አቃጠሉህኮ 😍😂
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
ነፍቀቹሁኘል እካን በሰለም መጠቹሁ እምወደቹህ
@tttkkkkllllbbb7220
@tttkkkkllllbbb7220 Жыл бұрын
በማጨራሸ ቤቱን ሞቃድ አራጋቹ ኡኮ
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም🌹በአላህ እና በመጨረሻ ቀን የሚያም ብቻ 👉ኑ የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌻🌼🌷
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Hahaha yabede nw 🤣😂😆
@FASIKA1401
@FASIKA1401 Жыл бұрын
ውዶች ውድድድ ነው ቤቶቾ
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ የሳቅ ምንጮች
@girmawondimu5731
@girmawondimu5731 7 ай бұрын
Well come ቤቶች
@meskeremtegene85
@meskeremtegene85 Жыл бұрын
I am so happy 😊
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
ቤቶቺበጉጉትነበርየምጠብቀው,እንኳንየመጣቺሁ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ተከራይና የአከራይ ጉድ አልወጣም አልተሰራም በእውነት አድስ አበባ ላይ ያለ ጉድማ አያምጣው ነው
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
እኑኳን በሰለም ማጠች ቤቶችዬ እንወደቸወለዉ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k Жыл бұрын
አሚንያረብ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-fg5ww6mk5k እህት ደምሪኝ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቤቶችዬ
@hanahayilukassw6230
@hanahayilukassw6230 Жыл бұрын
🤭🤭መጨረሻው 😂😂😂😂😂
@josanjossi5308
@josanjossi5308 Жыл бұрын
ወይ ታሪክዋ የምር ታሪክ ሰራች። ክክክክ
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
አቤ ነፍስ ነገር !
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
ተከራዮቹ በጣም ተመችተውኛል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
መጣችሁ ውዶች ተናፍቃችሀል
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ ፈነዳሁ መጨረሻ ላይ በስቅ
@amaresisay6249
@amaresisay6249 Жыл бұрын
እረ ምላስ😂😂😂
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ቤተች አላችሁ. አእንኳነን በበሠላም መጣችሁ
@jfsg1535
@jfsg1535 Жыл бұрын
ዋውእንኳንደናመጡ
@zinatahmad5875
@zinatahmad5875 Жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ታሪኩዋ በትወና ትቀጥል ደስ እምትል ተዋናይ
@fnggjh3553
@fnggjh3553 Жыл бұрын
ቤቶች ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማው ሊቋረጥ ነው ብየ ነበር
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
አቤት ቤቶቾን ስወዳችሁ በምክንያት ነው
@martayoutub9144
@martayoutub9144 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 Жыл бұрын
አሌን ቤቶች ምርጥ ነበር ግን ማፊና ኢቤ ናፍቃውኛል
@mohmbfaky1957
@mohmbfaky1957 Жыл бұрын
ዘሩዬ ደላላ ብትሆን ያምርብሀል
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ታሪኳ ከአይን ያውጣሽ አለባበስሽ ራሱ ደስ ሲል
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
አቤት ታሪኳ ወሬ 😂😂😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አታስወራም እናላችሁ እያለች ምላሳቸውላይ ቁመችእኮ 😁😁😁😁😁
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 Жыл бұрын
Hau betoch wel come I missssssssss so much
@mmoalzaabi3153
@mmoalzaabi3153 Жыл бұрын
kkkkkkk ክክክክክክቅ አብ ጃባናዉ yየት iእታራግ nawu
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Жыл бұрын
ቤቶቺዬዬ ኡከን በሰለም ማጠቹልን ቂደሜ በነፍቆት እንጠቢቀሀሌን ሲወደቹ እርሲነ ጩጬ ማነው ጠፉ
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i Жыл бұрын
የዛሬዉ ልዩ ነዉ ዘሩ ጉዳቸዉ ፈላ
@jseera1659
@jseera1659 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችዬ
@bafkaduethio7269
@bafkaduethio7269 Жыл бұрын
ቤቶችዬ ዌል ካም ብለናል
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች🥰🥰🥰
Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400
33:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 343 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Betoch | “ህጋዊው ሌብነት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 402
30:40
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 217 М.
Betoch | “ሳትወድ በግድህ!!! ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 393
31:27
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 254 М.
አጫጭር ትወናዎች በአያሌው ፀጋዬ ድንቅ ትወና
1:59
ጣምራ ምስሎች Tamra pictures
Рет қаралды 676
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
30:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 652 М.
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 275 М.
Betoch | “ጉዳዩ!? ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 378
32:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 315 М.
Betoch | “ሚስጥራዊው ተልዕኮ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 357
31:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 483 М.
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
31:28
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 301 М.
Betoch | “ዴቲንግ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 398
22:39
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 304 М.