Betoch | “ሚስጥራዊው ተልዕኮ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 357

  Рет қаралды 496,135

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 426
@Neu-j5z
@Neu-j5z 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በራብ እና በብርድ በጥሀይ ለሚሰቃዩ ንጡሀን ህዝቦች እንድረስላቸው ኢትዮጵያዊ ነት የሚሰማው ሁሉ ይመለከተናል ቤቶች በጣም ነው የምወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@መሲነኝየራያዋ-ቈ3በ
@መሲነኝየራያዋ-ቈ3በ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hannahhannah8791
@hannahhannah8791 3 жыл бұрын
Ethiopia wollo bicha new?
@hbusnaser8676
@hbusnaser8676 2 жыл бұрын
ፍትህለናልብሰ
@zebiminishi9489
@zebiminishi9489 3 жыл бұрын
የፍትህ ያለህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ንፁሐን ዜጎቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 3 жыл бұрын
አወ ፍትህህህህህ ለወገኖቻችን ዙሪያውን ስቃያችን በዛ ያርቢ
@sitratube1193
@sitratube1193 3 жыл бұрын
ተረሡ እሥረኞቹ😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 3 жыл бұрын
😥😥
@user-fl3sv3mr1r
@user-fl3sv3mr1r 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk Aeshshe
@semirahussan6826
@semirahussan6826 3 жыл бұрын
ኘኘኘ
@ራቢወረባቦ-ፈ8ወ
@ራቢወረባቦ-ፈ8ወ 3 жыл бұрын
ፉትህ ለወሎ ህዝብ 😭መገን ወሎ ሚስኪኑ ገበሬተሰቃየ
@kayiruahimad5015
@kayiruahimad5015 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሰውድ አራብየ ላምሰቃዩ. ዎገኖቻችን ቤቶች ምርጥ ቤታሰብ በጣም ነው የምዎዳቻው
@sitratube1193
@sitratube1193 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሣውድ እሥረኞችና ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ብርኩእናጽዬን
@ብርኩእናጽዬን 3 жыл бұрын
ኮሮኔል በጣም ነው የምወዳቸው እረጅም እድሜ
@random-sc6ts
@random-sc6ts 3 жыл бұрын
Ene demo ende colonel miyastelagn yelem
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 3 жыл бұрын
ግን ለምንድነ ነዉ አንድ አርቲስት እንካን ፍትህ የማይለዉ ብየ ሳስብ መልሱ አልተራበም አልተጠማም ገና ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ሳዉዲ ላሉት ፍትህ ለትግራይ እናቶች እግዚአብሔር ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት የኢትዮጵያን ሰላም መልስልን
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 3 жыл бұрын
ወሬ አለብሽ አለብህ 🤐🤐🤐🤐
@tub8712
@tub8712 3 жыл бұрын
ትክክል የኔም ጥያቄነዉ
@mansours728
@mansours728 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@user-op1cw8qn6f
@user-op1cw8qn6f 3 жыл бұрын
ወድሞቸ ፍትሀ ለሁሉም ነው እትዮብያ ሆነ ደሞ ኣማራ ተርብዋል ትግረ ተርብዋል ማለት ኣይችልም ለኣድ ብሀር ተብዋል ብሉ ደሞ ኣርትስት ዶሞ ለሁሉም ነው መጮህ ያለበት።
@mebratnigusse9775
@mebratnigusse9775 3 жыл бұрын
@@mansours728 n.hhuyyyyyyuhuuytyiy6666
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
😭ሂውታችን በብራክ በወሬ በሀሜት አናሳልፍ ዲናችን ጥበብ ናት ውድ እህቶች ነብያችን እዳሉ በጀሀንም ውስጥ ሴት በዘትው አይቻአለሁ አሉ ስለዛ ውድ እህት ነይ ትንሽም እውቅት እንውቅ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር እዳያመልጣቹ ዳናቺን ትንሽም እንውቅማሩች
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 3 жыл бұрын
ቆይ አቺ እዚም እዛም እኔልወቅ እኔልወቅ አልሽ እኮ እደው አቺ ሀዲሱ ውስጥ ድረስ አጠናሽው ወይስ ለመታየት ነው በጣም እኔአለሁ አለሁ አልሽ ሰከን በይ ወዳጄ በዚ በጣም ትማህርት የሚሰጥ ነወ ድራማው ሰአይሆን መአየት የአለብሽ ከውስጣቸው የሚፈልቅ የቤተሰብ የአገር ፍቅር ነው የሚይስተምረው ok ok ok ok❓❓
@hyryehydere4642
@hyryehydere4642 3 жыл бұрын
በዲናችን አላህ ያጣናክራን ትክክል ናሽ
@ሱሱነኚ-ቈ1ነ
@ሱሱነኚ-ቈ1ነ 3 жыл бұрын
ትክክል እህት ይቺዱያ እያታለለቺንነው
@መዲናብንትየሡፍ
@መዲናብንትየሡፍ 3 жыл бұрын
@@መታገዜዋጋአለው እኮማማየበየሁሉምቦታአወኩአወኩትላለችእዚህምንትሠራለች
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 3 жыл бұрын
@@መዲናብንትየሡፍ አዴ እደው ሀዲሱ በደብ አውቃ ቢሆን ጥሩነው በየቦታ እኮ እደጂታዎች ዜና ትሰጣለች ፋፋፋፋ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስቃያችንን ይህን ሁሉ የምናየውን መከራ በቃቹ ይለን ዘንድ በርትተን እንፀልይ
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 3 жыл бұрын
ወላሂ ሀገር ካሉት ይልቅ ውጭያለነው ነን ስለሀገራችን እየተጨነቅን ያለነው አላህ ፍትሁን ያውርድልን
@ሃናን-ከ7ወ
@ሃናን-ከ7ወ 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@Nour-cg2qu
@Nour-cg2qu 3 жыл бұрын
አሚን አሏሁማሚን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💋
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭
@yosephhabte565
@yosephhabte565 3 жыл бұрын
ምን ሆነ የወሎ ሕዝብ። አሉባልታ ወሬኛ ሁላ።የወያነ አጫፋሪ።
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
@@yosephhabte565 የብልፅግና ምንጣፍ ጎታች ሆዳም
@teyibamhamed1377
@teyibamhamed1377 3 жыл бұрын
@@yosephhabte565 አች እበት ዝምበይ ወሻ
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@hayattube8562
@hayattube8562 3 жыл бұрын
ሳሪደምሪኝ ስወድሽ
@ክክክክክክ-ቘ5ረ
@ክክክክክክ-ቘ5ረ 3 жыл бұрын
ልክአስገባቸው ለወሬ መቸኮሉ እረበሳቅ ከባሻጋር ጭቅጭቅ ደስሲል 😂😂😂😂😂
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ይበካቹሁ ድምፅ እንሁንለቸው
@rahwahaftu7136
@rahwahaftu7136 3 жыл бұрын
🕯7️⃣ ☝ሥሉስ ቅዱስ በያለንበት ት ከክፉ ነገር ይጠብቁን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
አርቲስት ገንዘቡና ዝናው በጣም የተለያየ መሆኑን ህዝቡን ማሳወቅ ጥሩ ነው
@ልቤ02
@ልቤ02 3 жыл бұрын
ኧረ የፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ ኢትዮጵያ መከራሽ በዛ💚💛💖😢😢😢😢😢
@safawuseadasafawuseada7034
@safawuseadasafawuseada7034 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአማራ 😭😭😭😭😭😭ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
ማስታወቂያዉ ይቅር እምትሉ👍👍👍👍👈
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 жыл бұрын
እረ ፍትህ ለሠሜን ወሎ🤕 እረ እናቴን ሀገኘኋት ሶስት ወሬ አይይይይይ 🥺🥺🥺😭😭😭😭
@ዜድዉሎየዋ
@ዜድዉሎየዋ 3 жыл бұрын
አብሺሪ ማማየ ታገኝችዉለሺ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 жыл бұрын
@@ዜድዉሎየዋ ኢሻአላህ ውደ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
አላህ ኽይር ያሰማሽ ምን የምር ልክ ይጠብቅ ግድ መንግስት ምን እንደሚሰራ ዛሬስ ።ግራ ገባኝ
@zasusu7454
@zasusu7454 3 жыл бұрын
የኔነት አብሸሪ እረ ከባድ ነው አላህ ይዘንልን መንግሰቱሰ አማራውን አሰጨርሶ ቄሬውን ይዞ ሊመራ ነው መሰለኝ አላማው አላህ እውነት ፈራጁ ይፋረድ
@betiqueen9527
@betiqueen9527 3 жыл бұрын
በጭንቀት ማለቃችን ነዉ 😢😢😢
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@helenyemaryamlji3971
@helenyemaryamlji3971 3 жыл бұрын
ፍትህ በሃገራቸው በቂያቸው በግፍ ለሚገደሉት ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን እንዲሁም በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 😭😭🙏🙏
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 3 жыл бұрын
Mary is my sister
@tube9781
@tube9781 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወሎ እናቶች 😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ለወሎ አባቶች 😭😭😭ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ሚስክኑ ወገኖች 😭😭
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 3 жыл бұрын
i love you all ቤቶች ድራማ ሠሪዎች from ..sauid arabia.....
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ቤተሰቡን ሆናለዉ
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ 3 жыл бұрын
እድሜያችሁ ይርዘም ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰማ ቢገኝ
@vvtsr9867
@vvtsr9867 3 жыл бұрын
አላህ ፍትህ ይስጣቸው ለወድሞቻችን ያረብ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በኦነጉ አብይ ለሚታረደው ለወለጋ ለአማራ ፍትህ ለሣውዲ እሥረኞች ፍትህ ለህሊና እሥረኞች እሥክንድር ነጋ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 3 жыл бұрын
እረ ፍትህ ሰሚላጣው ለሚስኪኑ ለወሎ ህዝብ እንደቅጠል እረገፈፉ ወንድሜቻችን
@zebura8062
@zebura8062 3 жыл бұрын
አረ ማን ሰምቶ
@aksumaylove9948
@aksumaylove9948 3 жыл бұрын
Abiy ongiu Ethiopian hizebochi lichiresachiw new
@ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ
@ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ 3 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችንንሰላምአርልን ሱኡዲለሚሰቃዩትወገኖቻችን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የእማዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀዩየቱብ-ደ7ጠ
@ሀዩየቱብ-ደ7ጠ 3 жыл бұрын
አሚንን
@ዝምታወርቅነውዝምታዝምታ
@ዝምታወርቅነውዝምታዝምታ 3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሠላም መጣችሁ አገራችንንሠላም ያድርግልን እግዚአብሔር 🙏🙏
@mulufanta5130
@mulufanta5130 3 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ።
@nejulove
@nejulove 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ አብይ አህመድ ዴማችንን እባችንን ጠጣው😭😭
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
የጠጣው ደም ገንፍሎ ይደፋዋል ፈጣሪ ይፈርድበታል
@anuoromtittii7633
@anuoromtittii7633 3 жыл бұрын
Lammiilee keenya iddoo /biyya gara garatii rakkacha fi dhumaa jirraniif sagalee haa tanuu maaloo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@afrahwasu5610
@afrahwasu5610 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲 አሚንንንንን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ሻሼ እና አቤ ደስ ስትሉ ጭቅጭቃቹ
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 3 жыл бұрын
ያረቢ ኧሯፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሳውዲ እስርቤትለምሰቃዩት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬሠላምሽንይመልስልሽ
@shathafadel3415
@shathafadel3415 3 жыл бұрын
ያረብ አሌህ ሆይ ሠላምና ፍቆር ሥጠን ባገርም በውጪ ለሚሠቃየ ባሮችህ ሠላምን አውርዲልን
@brukchanal8523
@brukchanal8523 3 жыл бұрын
ቤቶች በድራማው ስለመጣችሁ በጣምደስብሎኛል ቀጥሉበት እወዳችሀለሁ አገራችሁን ሠላም ያደርጋት
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁን ወንድም
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ዘሩ የት ጠፋ ለሀገራች ሰላም ያድርግል
@የመርሳልጅወሎየወሎየ
@የመርሳልጅወሎየወሎየ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭ፍትህፍትህፍትህ
@እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
@እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ እረ በአላህ ድምፅ ሁኑ ወይ ወገኖቼ 😭😭😭😭 ፍትህ እሰር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን 😭😭😭😭
@lidacall6320
@lidacall6320 3 жыл бұрын
ለምን አንጨው መንግሥት ይልን
@hdhrnfhfh6024
@hdhrnfhfh6024 3 жыл бұрын
ሰላም ለተወደዳችሁና ለተከበራችሁ በሀገርም በውጪውም ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያኖች ሰላማችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብትና እንደ ምድር አሽዋ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ 🙏ፍትህ ለየዋሁና ለገራገሩ አማራ ህዝብ ፍትህ ለእማማ ኢትዮጵያ እየተሰዋ ላለ ምስኪን ህዝብ ፍትህ ከፖለቲካ ነጻ ለሆነው የአማራው ገበሬ😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህለሳውድእስረኞች ፍትህህለወሎእናቶች አባቶች አብይ አህመድ የእናቶች እንባይፍርድብህ
@melatkasay4499
@melatkasay4499 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሚያልቀው ለወሎ ህዝብ አንወዳችኋለን💞💞
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ወገኖቻችን ይጠብቅልን 😭😭😭😭😭
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Memey yene konjo alslegn tefashbegn eko
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
@@enayko5471 woye koo alhulshe yen mirte❤
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
በአሁን ስአት ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር አለ ግን ሰላሜን የነሳኝ የሀገሬ ጉዳይ የወገኔ ስቃይ 😢😢😢 የሳውዲ እስረኞዎች ካቅም በላይ ነው 😢 #መዴመር የፈለገ ኮመንት ያስቀምጥ ።
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 3 жыл бұрын
ወገኖቻችን ባገራቸው መኖራ አጡ ፍትህ ፍትህ ኧረባካችሁ ወሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ሕዝብ እና በሰኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝☝☝☝☝
@abushe1364
@abushe1364 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም የድርግ 🙏የሀገር ፍቅር የሚገባው ስደት ላይ ስቶን ነው🙀 ጌታ አምላኬ ለምወደት አገሬ ያብቃኝ በሉ እስቲ✌❤
@ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ
@ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ 3 жыл бұрын
ውድ የተከበራችሁ የቤቶች አባላት በሙሉ ለወሎ ህዝብ ምነው ፀጥ እረጭ አላችሁ
@tijitiji6257
@tijitiji6257 3 жыл бұрын
አይ ልክ አስገባቸው በጣምነውምታስቀኝ በዜምእንደዛው እስኪ እንደዚህ ደራማንእንደስራቹ በሳዲላሉዜጎችየሆነነገርበሉ
@paa36044
@paa36044 3 жыл бұрын
ፍትህ ብግፍ ለሚያልቁ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች
@gospelgroovesbyhabtamu4309
@gospelgroovesbyhabtamu4309 3 жыл бұрын
Hi
@gospelgroovesbyhabtamu4309
@gospelgroovesbyhabtamu4309 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙋🙋🙋🙋❤️❤️❤️💋💋
@tube9781
@tube9781 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወገኔ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mustomahmed519
@mustomahmed519 3 жыл бұрын
Wedochi koo baga ngy dhuftani betochi koo nama akka kiyati jaltani like nafi godha jabadha itti fufa
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ውድድድድድ ሀገሬን ሰላም አድርጋት ጌታ ሆይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 3 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህናመጣችሁ እሲኪ በጉጉት እደኔ የሚጠብቃቸው ላይክ
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህ በየቦተው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የመግስት ያለህ ወይ መንግስት የላቹም በተባልንና ሰው ባዘነልን መንግስት አላቹህ እየተባልን ኑሮ የማይጠቅም መንግስት ህዝባችን አስጨረሰ አይይይይይይ
@የሚያልፍቀንእልፍበደል
@የሚያልፍቀንእልፍበደል 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭🤲🤲🤲ያረቢ
@leyltube3658
@leyltube3658 3 жыл бұрын
ፍትህ ላገሩም ለውጩምምምምምም ፍትህህህህህ
@መሲዩቱብmesiyoutube
@መሲዩቱብmesiyoutube 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሁላችንም ስለ ሀገራችን እንፀልይ ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር እንመለሥ 🙏🙏🙏🙏🙏
@shewakassa815
@shewakassa815 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በራብ እና በብርድ በጥሀይ ለሚሰቃዩ ንጡሀን ህዝቦች እንድረስላቸው ኢትዮጵያዊ ነት የሚሰማው ሁሉ ይመለከተናል
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 3 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ምህረት ብለክ ማረን ስለሚያለቅሱ እናቶች ብለክ😭😭😭😭😭😭
@amenaali1952
@amenaali1952 3 жыл бұрын
ለወሎ ህዝብ ፍትህ ወገናችሁ እያለቀ ነው
@seideshetu4104
@seideshetu4104 3 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ላማራ እናቶች አባቶች ህፃናቶች አሁንስ ሂወቴ አስጠላኝ ላብድ ነው ግን አማራ ምን አጠፍ ሀገሬ ስላለ ይሄ ሁሉ ስቃይ አይይይይይይይይይይ
@garaakaraa3141
@garaakaraa3141 3 жыл бұрын
Thanks I love you all political science of this message and equality of this email
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሀገራችንን ሰላም አሰማን ፍትህ በወለጋ ለሚሞቱ ፍትህ በወሎ ላሉ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ጦርነቱንም ይቁም አምላክ ኢትዮጵያን ተመልከት ፍረድ የድሀ ል አለቀ 😥😥😥😥😥😥😥
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
Temesegen betocheye ahun tewededachehu.. Makbel YEMETEBAL yeselechchenen balemakerebachehu Thanks
@ማርታአበራ-ጸ3የ
@ማርታአበራ-ጸ3የ 3 жыл бұрын
ስለም ወገኖች ቤቶች እንኳን በስለም መጠቸሁ ከምንም በላይ ፍትህ በስውዳ አርብ ለምስቅይ ለወገኖችችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በኢትዮጵያ ለመስቅይ ለምስግን ሕዝብ uuuuuuuuu አውንመ ውስጥ አለችም ይውግኖች ሰቃይ ስይስብ ከበደኝ
@genet9780
@genet9780 3 жыл бұрын
አረ ፍትህ አረ ፍትህ😥😥😥😥😥ለህዝባችን ለወሎ ቤተ አማራ😥
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጪም የግፍ ግፍ ለሚፈፀምባቸዉ ወገኖቻችን አረ የፍትህ አምላክ ፍረድልን
@Nùh4424
@Nùh4424 3 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ፍትህ ለኢትዮጲያዊያን በሀገር ውስጥም በውጭም ላለነው ዝም አትበሉ
@mazozamazuwa9819
@mazozamazuwa9819 3 жыл бұрын
shashicho Yene Wud tebarekilgn Yewuti Nurilgn Sayikefash eske zelalem 😍😍hulachum tebareku
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙርች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር 🙏🙏
@alembrehan8471
@alembrehan8471 3 жыл бұрын
አርቲስት ሲባል የመንግስት ድምጥ ነችው ለሚታረዱት ድምጥ መሆን ያቃታችሁ ያው ለናንተም አይቀርም የግዜ ጉዳይ እጅ
@mshdhdhd2694
@mshdhdhd2694 3 жыл бұрын
ድምፅ ሀነዋልኮ
@abeebaabera6594
@abeebaabera6594 3 жыл бұрын
ፍትህለሚሠቃዬወገናችን
@milikihacalu1701
@milikihacalu1701 3 жыл бұрын
Wel came. betochiye ሰላም ለሀገራችን
@lizztamir1405
@lizztamir1405 3 жыл бұрын
ፐፐፐፐ በጣም ደስ ይላል ቀጥለበት
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😗😗😗
@mukamilshukurala1583
@mukamilshukurala1583 3 жыл бұрын
ሰዉ ስለ ዝነዉ ይጨነቃል እዝህ በእስር ቤት ይሰቀየሉ ወጋንቻችን አራ ፍትህ ለሰዑድ እስራኞችነ ለታጬቀኑ ወገኖች 👈👈👈
@zebura8062
@zebura8062 3 жыл бұрын
አቦ እርስቴ ይመችሽ
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ 3 жыл бұрын
አረ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ssre8856
@ssre8856 3 жыл бұрын
Wauuuuuu shashuka yetabatishi yarigilish
@hayumuhamed1324
@hayumuhamed1324 3 жыл бұрын
ፍትህ በየ ቦታዉ ለሚታረደዉ ለአማራ ህዝብ። አማራነት ወንጀል አይደለም
@fyttftuyrt951
@fyttftuyrt951 3 жыл бұрын
እረድምፅሁኑ፣ፍትህ ለስሜንጎደር፣ፍትህለስሜንዎሎፍትህ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 3 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@khanbabu5275
@khanbabu5275 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎህዝብፍትህለሳኡዲስደተኞች
@እናቴይቱብ
@እናቴይቱብ 3 жыл бұрын
ልንጋባ ቤተሰብ ሲተዋወቅ እሱ ተያዘ አይዞሽ በሉኝ
@semiraymam4386
@semiraymam4386 3 жыл бұрын
ማፊየ ስወድሽ 🥰🥰 እርስቴ አትቀልቀይ ስታስጠሊ ውይ ድርቅናሽ ሲያስጠላ 🙄🙄
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 3 жыл бұрын
ቀልቃላ አታቂም እሪስቴ አስተዋይ ናት
@alem4310
@alem4310 3 жыл бұрын
ሻሸ ምርጧ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
ቤቶችን በጣም የምወደው ሽው ነው
@keremuebrahim6171
@keremuebrahim6171 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወልህዝብ ፍትህ በሳዑድ እስርቤት ለሚሰቃዩ😭😭😭
@toube5336
@toube5336 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@maskaramoumarada7476
@maskaramoumarada7476 2 жыл бұрын
ሰው እራሱ ማወቅ ጡሩ ነው ማፍ😂😂😂😂😂👈
@garaakaraa3141
@garaakaraa3141 3 жыл бұрын
Justice for equality of democracy to Ethiopian food reasurant
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 3 жыл бұрын
Ene gin Abine betame new yemewedate.....
@hwawwaahwawwaa3300
@hwawwaahwawwaa3300 3 жыл бұрын
ፍቅር😭😭😭ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
ይገርማል ፡ የዲራዉ ፡ መልእክት ፡ ገርሞኛል ፡ ያማራ ፡ ህዝብ ፡ የወሎ ፡ ህዝብ ፡ እያለቀ ፡ ህህዋት ፡ እና ፡ አብይ ፡ ታረቁ ፡ ለማንኛውም ፡ እርቅ ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን
@nuratube8673
@nuratube8673 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ ቤቶች ሀገራችን አሏህ ሰላም ያርግልን በስደትም በሀገርም ያለዉ ነገር ጥሩ አደለም ፈጣሪ ይታረቀን ሰላም ናፈቀን አሁን
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 3 жыл бұрын
የና ልብስ መቸ እየታጠበች ነው ሁሌኮ ነው የሚለብሳት ክክክ
@bassalrahma3862
@bassalrahma3862 3 жыл бұрын
አረ ፍትህ ለወሎ እናቶች ለወለጋ እና ለትግራይ ንፁሀኖች የወሎ እናቶች እየተሰቃዩ ነዉ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ያረቢ😪😪
Betoch | “ቃልኪዳን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 381
29:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 274 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 677 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Betoch | “አለቅልቀው ደፉት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358
29:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Betoch |  “ጨምረናል"  Comedy Ethiopian Series Drama Episode 305
28:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 639 М.
ባላገሩ አስቂኝ ጭውውት
11:07
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 114 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 990 М.
Betoch - "ሰኔ 30" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220
21:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 897 М.
Betoch | “የጤፉ...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 410
31:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 204 М.
Betoch | “ሰቆቃው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 395
30:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 270 М.
Betoch | “የቁርጥ ቀን ልጆች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 366
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 558 М.