Betoch- "ኢንጅነሩ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 302

  Рет қаралды 500,790

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 302 "ኢንጅነሩ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 302 ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 1 200
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 жыл бұрын
የቤቶች ቤተሰቦች እንዴት ነበርን ዛሬ የተመቸናችሁ #like #2K ሳይገባ እንዳይቀር አደራ
@milon166
@milon166 4 жыл бұрын
ደ በዜ ነህ ታስቀኛለህ
@mohammedjemal7643
@mohammedjemal7643 4 жыл бұрын
በዜ ዉስጤ ነህ ስወድህ
@ሂጃብነውውበቴ-ነ1ጰ
@ሂጃብነውውበቴ-ነ1ጰ 4 жыл бұрын
ክክክ ታስቀኛለህ
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
በዜ የ የኔ ድቡሽቡሽ ታስቀኝ አለህ በርቱልን እወዳቹህ አለሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ዀ6ዸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ዀ6ዸ 4 жыл бұрын
ውይ ቤዝየ ስውድህ እኮ ቤቴለይ ጭሆትክ ይመቸኛል ክክክክክ
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
ተመስገን ደስ የሚል ዜና ያሰማን አምላክ ተመስገን አሁን ደግሞ የናፈቀኝ በስደት አለም ያሉ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በሰላም ወደ ሀገራቸው መጡ የሚባልበት ዜና ናፈቀኝ ሰላም በስደት አለም ላላችሁ ይሁን አሜን
@meriyefikr9006
@meriyefikr9006 4 жыл бұрын
Davedo sewodke eko
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 4 жыл бұрын
ግን እሂ ትክክለኘው ደዊት ፅጌ ነው ወይስ ስሙ ተሰረቀ ለማንኘውም እናመሰግናለን
@elsabetzenebe2829
@elsabetzenebe2829 4 жыл бұрын
አሜን
@dffd830
@dffd830 4 жыл бұрын
lk new awun besdet lalnewu besela edengeba limelketewu kal eday lemn aserum gn ahunm yeserachihut arif new bertu
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
@@netsanetlayew5372 ሌባ በይው ይህ በስሙ የተከፈተ ነው
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ እወዳችዋለው 🙏ይችን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 በአረብ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ሀገራቹ እንድትገቡ ፈጣሪ ይርዳቹ🙏 ኮሮና ጠፋ የሚል ዜና ያሰማን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@elsabetzenebe2829
@elsabetzenebe2829 4 жыл бұрын
አሜን
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 4 жыл бұрын
YohannesBishawamenamen amen
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 4 жыл бұрын
Amen(3)
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቤተስብ enhun
@melktgnw1269
@melktgnw1269 4 жыл бұрын
ይችን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🤲🤲
@sarahsweer1856
@sarahsweer1856 4 жыл бұрын
ኣሜን ወንድሜ ላንተም
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 4 жыл бұрын
AmanTubeአሜን አሜን አሜን ላንተም ወንድሜ
@widdytakka767
@widdytakka767 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@saeedalyammahi3035
@saeedalyammahi3035 4 жыл бұрын
አሜንን ውድም
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ልብስህ ከቆሻሻ እንደ ምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከጥላቻ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከትዕቢት ጠብቅ ። የቆሸሸ ልብስ ይቀየራል የቆሸሸ ልብ ግን አንተን ይቀይርሀል ። ስለዚ ልባችንን መልካም ነገሮችን በሞምላት ራሳችንን እንሁን ። መልካም ምሸት
@seadabintwello6732
@seadabintwello6732 4 жыл бұрын
ትክክል እህት ላችም መልካም ምሽት
@cellsystem6606
@cellsystem6606 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ
@burhanishahda7223
@burhanishahda7223 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
@@seadabintwello6732 😘😘
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
@@cellsystem6606 😘😘
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
እህተ ማሪያም ኧረ ቱ እህተ ሰይጣን በመታሰሯ ደስ ያለው #ላይክ ግጩ 👍👍👍
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
ተፈታች እቆ ተከታዮቻ አዋረዳት በድጋሜ
@naimahimah6747
@naimahimah6747 4 жыл бұрын
Wowow betoch baga nagan dhuften bayen sin jalaadha Nama Akka koo jalatan like naf godhaa jecha obbolota koo Mali rabbi nu kadha dhukubii korona Kan nura ha kasu waqayyo nagadha maatii keenyati nu debbisu male baye Nama gadisisa 😭😭😭😭😭😭😭
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
በስደት ቤሩት ያላችሁ አህቶቼ ሰማይን አና ምድርን በቃሉ ብቻ የዘረጋ ፈጣሪ ይድረስላችሁ ❤️❤️
@ፋኖስየማርያምልጅ
@ፋኖስየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@H.ነኚያአላህባርያየማሚናፋ
@H.ነኚያአላህባርያየማሚናፋ 4 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች. ዱአ አርጉ መስጊዶቻችን እዲከፈቱልን. እኔ በጣም ቅር እያለኚ ነው
@aboayeman2929
@aboayeman2929 4 жыл бұрын
ishaa allh
@medinegne8090
@medinegne8090 4 жыл бұрын
ምን ቅር ብቻ ጭንቅ ነው ያለኝ አላህ ይሄን በሽታ ያንሳልን
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
amen Yene konjo ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በተረፈ ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዛሬ በጣም አምሽቼ ነው የምከታተላችሁ የሮመዳን ስራ አያልቅ ብሏን አምላኬ ሆይ በመዳም ቤት የምንሰራው ሁላ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@rabiyarabiya6538
@rabiyarabiya6538 4 жыл бұрын
እድት ናችሁ ርመዳን እድት ናችሁ የርመዳን ዱአ ይደርሳል እርጉዝ ነኝ በዝህ ሁለት ቀን እወልዳለሁ ጨቆኛል ያርብ በዱአችሁ እገዙኝ
@Asia-ii6bd
@Asia-ii6bd 4 жыл бұрын
ሰላም ይገላግልሽ እህቴ አይዞሽ
@maxalain5570
@maxalain5570 4 жыл бұрын
አላህይገዝሽማማየበሰላምይገልግልሽ
@halemalove6784
@halemalove6784 4 жыл бұрын
አይዞሽ በሰላም ወልደሽ እቅፍ ታረግየላሽ
@jerry4btube281
@jerry4btube281 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/lZrIaHZrbtOCeq8 ሊንኩን በመጫን የጥቅሶች ስብስብ ይመልከቱ
@eslamnewhiwt6794
@eslamnewhiwt6794 4 жыл бұрын
አይዝሽ እትህ አላህ ካንችየሆን
@sportbufee
@sportbufee 4 жыл бұрын
🔴100 ሰው ነው የቀረኝ 1k ልገባ አስገቡኝ እስቲ🔴 Habeshan TIK TOK funny videos አዝናኝ ቪድዮ ያገኛሉ
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 жыл бұрын
👍👍አርጌሀለሁ /አርጌሻለሁ
@ጎደሬዋነኝ
@ጎደሬዋነኝ 4 жыл бұрын
አርጌሻለው/ሀለሁ
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
እሺ አቤሎ
@hayattoo1
@hayattoo1 4 жыл бұрын
@@habshihabshi3043 ሰብ አድርጊኝ ውዴ kzbin.info/www/bejne/r6rScqF6pbClndU
@sportbufee
@sportbufee 4 жыл бұрын
@@habshihabshi3043 አመሰግናለሁ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቤሩት ላለነዉ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ድረሱልን ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡን😭🙏
@mrangouda
@mrangouda 4 жыл бұрын
ayzosh konjo yhem qene yalfal
@mdsaudi569
@mdsaudi569 4 жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳችሁ
@ፀዲከርታታዋ
@ፀዲከርታታዋ 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርገኝ
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 4 жыл бұрын
Amen
@terezayohanne2751
@terezayohanne2751 4 жыл бұрын
Tabarku
@ganamhabshi3472
@ganamhabshi3472 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ድራማውን እያየ ኮሜት ማንበብ የሚወድ 👍👈 ያሳየኝ ጓይሶች
@jerry4btube281
@jerry4btube281 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/lZrIaHZrbtOCeq8 ሊንኩን በመጫን አሪፍ ጥቅሶች ስብስብ ይመልከቱ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 4 жыл бұрын
እኔ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 жыл бұрын
እኔ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ ማማዬ በቅንነት ሰብ አርጊኝ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/j5TQZ3qPaMuJrNE እስኪ የዘንድሮው እሮመዳን የተመቸው ሰብስክራይብ ይግጨኝ ምስጋና ለኮሮና ዙረት የለ አዙማ የለ ግልግል
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 4 жыл бұрын
ደምሪኝ አደረኩሽ
@tube5909
@tube5909 4 жыл бұрын
የርመዳን ስራ ወገቤን ቀንጥሶ ሊዲፍኝ ነው እህህ እቅልፍ የለ መዳም ጭቅጭቆ እዚህ በሽታው ናፍቆት አርስንቱን ልቻለው እስኪ በዱአ አንርሳሳ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
አይዛሽ ሑሉም ነገር ያልፍል
@وحشتينيياماما
@وحشتينيياماما 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ አላህ ይርዳሽ ሁላቻንም ነው
@mayyyuuuma7868
@mayyyuuuma7868 4 жыл бұрын
አይዞሺማሬ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ 4 жыл бұрын
አብሽሪ እህት የሁሉም ነው ስራውንስ እንችሀዋለን አላህ ጤና ያድርገን
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ፈጣሬ ይርዳሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 жыл бұрын
ሰበር ዜና ኮሮና ከምድረ ገፅ ጠፋ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ያለን
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 4 жыл бұрын
ከመቸው ጠፍህ
@አሏሁዋክበር
@አሏሁዋክበር 4 жыл бұрын
እልልልልል እዳፍሽ ያድርግልን
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🌹🌹🌹🌹
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
#እናት ስለ እናት እንኑር ስለ እናት እናውራ፡ የፍቅር ፍሬ ናት የጥበብ አዝመራ፡ ህይወት ከእሷ ሌላ በኣካል ላትሰራ፡ ውበት ከእሷ ውጪ ኣታውቅም ተፈጥራ፡ ከተመቸወት ሰብስክራይብ ያድርጉ
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
አደረኩሽ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ 4 жыл бұрын
ቲጅ በይ ደምሪኝ ደመርኩሽ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ 4 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ 4 жыл бұрын
@@meymunabelay7229 ደምሪኝ ደመርኩሽ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
@@meymunabelay7229 አመሰግናለሁ ውዴ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አሜን በእዚህ ከቀጠለች ስታድክ አርፍ ተዋናይ ነች የእዉነት
@Injera-tube
@Injera-tube 4 жыл бұрын
ቤሩት ያላቹ እህትቼ ፈጣሪ ይድረስላቹ ቤቶች ድምፅ ሁኑላቸው please በቻላችሁት መጠን
@WubgzerAlemayehu
@WubgzerAlemayehu Ай бұрын
ይበቃልበርታልን❤❤❤
@modernlife7775
@modernlife7775 4 жыл бұрын
💥💥 በነፃ ፊልሞችን ወይም ሶፍትዌሮችን በቀላሉ ማውርድ ይፈልጋሉ ? ===> bit.ly/2WcVe5e
@kemshow7338
@kemshow7338 4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችውዶች
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@kemshow7338 subscribe enderarge konjo
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 እንደማመር ዉዴ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@fetube813 demerkosi ancym demeryg
@__-517
@__-517 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gXXFdoKOjadqfMk ሰብስክራይብ እንደራረግና ቤተሰብ እንሁን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ፍትህ በቤሩት ላለን ኢትዮጵያዊያን ቤቶች ብዙ ተከታይ አላችሁ ድምፅ ሁንን ፖሊስ
@aschalewwogene690
@aschalewwogene690 4 жыл бұрын
ሀሎ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
@@aschalewwogene690 Selma
@smoothclan3342
@smoothclan3342 4 жыл бұрын
Please i love betoch i am staying in dubai i am from dubai my name is yousef my mom is from Ethiopia there is sound betoch 302 there is alot strong sound but I love you guys
@titiyemaryamlijsss5544
@titiyemaryamlijsss5544 4 жыл бұрын
ይቤ ሳቅህ ውስጤ ነክ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ነገ አየዋለሁ ሰላም እደሩ በመላእክት ታቅፋችሁ እደሩ
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 4 жыл бұрын
አሜን እህትየ ሰላም እደሪ
@ሠላምየእናቴልጅA
@ሠላምየእናቴልጅA 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 4 жыл бұрын
ኣሜንን
@meidnaseidethiopia6989
@meidnaseidethiopia6989 4 жыл бұрын
ቤትች ጥሩ ትምርት ነው kzbin.info/www/bejne/g6O8eImhibh5oLc
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 жыл бұрын
ሰበር ዜና አቶ ብረድስት ወይዘሮ ሳህን እንዲሁም ባልደረቦቹ እነ ሸቃሊትን በቁጥጥር ስር መዋሉን የመዳም መጥበህ ማእከል ፌሪና ክሎሬክስ ዘግበዋል።።።።።
@KonjiterashoLidaliya
@KonjiterashoLidaliya 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆🤔
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አሳቅሽኝ ማማየ አይዞሽ
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ኧረ በሳቅ 😁😁😃
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🧴🧹የምር በሳቅ 🙆‍♀️🤔 🤔🤔ቆይ ለመዳም ባልናገርልሽ 😉😉😉
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
ቤትሽ ይሳቅ አሳቅሽኝ ማማዬ አላህ ያግዘን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
ማነው እደና የ ረመዳን ሥራ የሌለበት like ሰብስክራይብ ፕሊስ አይከፈልበትም 🍬👍
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
@Kale Leyu እንደማመር ዉዴ
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
እነደማመር
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@fetube813 እሽ ማር
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@fetube813 እሽ
@ghadijabb8306
@ghadijabb8306 4 жыл бұрын
ቤቶች፡እባካቹን፡ቤሩት፡ድምፅ፡አሰሙልን
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ ቤሩት ስላለነው ድምፅ ሁሉልን
@የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
@የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 4 жыл бұрын
ዛሬ ድራማውን ያዘጋጀው ያቀነበርው አዲስ ሰው ነው መሰለኝ በቀይ ካርድ ሞላው እኮ
@tigesttina9999
@tigesttina9999 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ቤቶችዬ
@senatube3786
@senatube3786 4 жыл бұрын
Bay,ee sin jaladhaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ዜድነኝየኢብሮ
@ዜድነኝየኢብሮ 4 жыл бұрын
ሊንኩን በመጫን ሰብ አድርጉን በቅንነት kzbin.info/door/t_mQJHwx9vqLp7fOADerWg
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 4 жыл бұрын
አደረኩሽ እኔንም ደምሪኝ
@hawa7712
@hawa7712 4 жыл бұрын
አቤት ቤቶች ደስ ስትሉ የተመቸው Like አያስከፍልም 👍
@haronitube8897
@haronitube8897 4 жыл бұрын
please give attention ethiopian in berut
@Tg-zo9qx
@Tg-zo9qx 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው እሥኪ like ግጩኝ
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችው የቤቶች አባላት በቤሩት እየተራብ መንገድ ላይ ለወደቁ ወገኖቻችንም ድምፅ እንሁናቸው እኛ ማዳም ቤት ያለነው ደሞዝ ባይሰጠንም ያገኝውን በልተን እንውላለን የቤክራይም የለብንም በውጭ የሚሰሩት ወገኖቻችን በጣም ችግር ላይ ናቸው
@__-517
@__-517 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላቹ አይዟችሁ
@meseretkama7092
@meseretkama7092 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🤲🤲😭😭😭🤲🤲😭😭🇪🇹🇪🇹💚💛❤👍👍👍💪💪💪💋💋💋🙏🙏
@ፍጤየራሄልጓደኛ
@ፍጤየራሄልጓደኛ 4 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየ እኳን በሰላም መጣቹሁ የሀገሬ ልጆች በአረብ ሀገር ያላቹሁ በሙሉ እዴት ይዟቹሀል እሂ የረመዳን እቃ አጠባ እኔ ወገቤ ከሁለት ሊቆረጥ ነዉ የነሱን ስራ እኳን ተፁሞ ተበልቶም አይቻል ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን ብላቹሁ ፀልዩ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኘት ሰብ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@bersabebelay5867
@bersabebelay5867 4 жыл бұрын
I love this show called Betoch cause the actors and the actress are wonderful and it seem they care about people. I love you all ,be safe. And I am Ethiopian too
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
ይቤንና አሜንን ሳይ እኔ ለውዱ ባሌ ልጅ ወልጀ ሳሳቅፈው ከልጁጋ የሚሆኑት ይታየኛል ያረብ ኮረና ጠፍቶ ሀገሬ ገብቸ እስካገባ ቸኩያለሁ በቅርብ አድርግልኝ💓
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 4 жыл бұрын
እኔምነኝሀያቲ አሏህ ለዚያ ያብቃን
@yodita5
@yodita5 4 жыл бұрын
ይበቃል በደራማ ብቻ ሳይሆን በእውነት እንኳን ማስክህን በፊለፌት አትነካካ ። አፍንጫህን እንዲይዝልህ ከላት ያለችውን ብረት ነክ ጠበቅ አድርግ። ጥሩ አይደለም ። ብረት ከሌለው ላስቲኩን በልክህ አሰር አድረገው ( የጆሮህን)
@abedassi9672
@abedassi9672 4 жыл бұрын
ፋትህ ፋትህ ቤሩት የሚኖሩ እህቶቻችን
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 жыл бұрын
ፍትህ ለእኔ ዩቱብ ሰብስክራይብ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዳስ መርቆሬወሰ ወራዋይ ባዕል በሰላም አደረሳችህ
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሪ ልጆች ክፉ አይንካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የተሻላችሁ በጭንቀት ልሞት ነው 😢😭
@ቲጂጎንደሬዋ-ዠ4ፈ
@ቲጂጎንደሬዋ-ዠ4ፈ 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ውዴ
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 жыл бұрын
ምን ሆንሽብን አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@dhdhjfdj7232
@dhdhjfdj7232 4 жыл бұрын
አይዙሽ በሪቺ
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
አሜን አመስግናለሁ 🙏🙏
@መጨረሻይኣጸብቀለይ
@መጨረሻይኣጸብቀለይ 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ጭንቀት ምንም መፍትሂ ኣየምጣም
@ephremabushe9142
@ephremabushe9142 4 жыл бұрын
የሕጻኗን ሰም ለምን አትጽፉም።በጣም አድናቂዋ ነኝ እ/ር ያሳድግሽ ።ትወናው ላይ ርቀታችሁን አጠብቁም ሁላችሁም ሳትሆኑ በጥቂቱ።
@ሀኑኒየድግልልጂ
@ሀኑኒየድግልልጂ 4 жыл бұрын
የህፃኗ ሥም ድራማው ላይ አሜን ነው ሥሟ ትክክለኛ ሥሟ ማክቤዝ ነው ውዴ
@እስከመቼስውቤት
@እስከመቼስውቤት 4 жыл бұрын
@@ሀኑኒየድግልልጂ ግን ማክቤዝ ምን ማለት ነው❓
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
ሜላት የኔ ቆንጆ !!!!! የኔ በርድ !!!! እንዴት ውድድ እንደማደርግሽ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ጋሽ ዘሩ ይቅርታ አድርግልኝና? ብሉ ከለር ትወዳለህ ልበል???? ብዙ ግዜ የምትለብሰው ሰማያዊ ከለር ታበዛለህ ብዬ ነው:: ጥሩ ነው ሰማያዊ ከለር የሚወድ ሰው ብሩህ አእምሮ ያለው ሰው ነው ይባላል:::
@Life12558
@Life12558 4 жыл бұрын
ይኸም ያልፋል #ከእግዚአብሔር ጋር
@adissapp6197
@adissapp6197 4 жыл бұрын
ቤቶቹየ ዴምሩኝkzbin.info/www/bejne/aarahGumZrVpo6c በወገንነት
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 4 жыл бұрын
መጋ አሽቃአባአጭ እዲ ለገንዘብ ሲሆን ነው እዳአለን እምታአስታአውሱን የአገራአችን አርቲስቶች እ እስኪ ተውኝ በስደት ጎዳና ለይ ወድቀው ወገኖቻአችን ድምፅ ለመሆን የኮራአቹ
@אלמואבווי
@אלמואבווי 4 жыл бұрын
cngzasauo .n 🎈🧧🥂🎂🥛🍾🍷🍸🍹🍡🍚🍛🍝🍜🥫🍧🍻🍦🥬🥦🍆🥑🥝🍅🍉🍌🍍🍓🍞🧀🍕🥞🍟🍔🥙🌮🥪🌭🍕🥗🥣🍝🍮🍡🍶🔪
@gumaya1
@gumaya1 4 жыл бұрын
ቤቶች ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው ግን ጭቅጭቃቸው እና እርስ በእርስ ዝልፊያው ቢቀንስ እላለው ምክንያቱም በጣም ብዙ ልጆች ያዩታል እና የሚወስዱትን መርጠው አደለም:: ስለዚህ ጥንቃቄ ብናደርግ:: ሌላው ደግሞ አሜን በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እና ለብዙ ሰው መልካም ትምህርት ትሰጣለች ልክ ግን ታላላቆቿን ስትሳደብ ብትቆጣ ውይም እንዳትሳደብ እንድታከብር ቢደረግ ለልጆች ጥሩ መልእክት ይሆናል ብዬ አስባለሁ:: እስካሁን እንዲህ አይነት አስተያየት አለማየቴ ወዴት እየሄድን ነው ብዬ በጣም አሳስቦኛል ምክንያቱም እኛ በየ ፌስቡኩ ስድቡን ለምደነው ይሆናል ነገር ግን ለልጆቻችን የምናወርሰው የስድብ ባህል ብቻ እንዳይሆን እፈራለሁ:: እባካቹ ወላጆች ምን ታስባላቹ?
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ቤሩት ለሰራ የሄዱ እህት ወንሞቻችን ዱባይም ሳወዲም እንደዛው የቤሩት ግን ከባድ እየሆነ ነው ካለቅን በኋላ በኛ ደራማ ዘፈን እዳይሰራ የኢትዮጵያ ባለ ሁለታዎች ነን ባለን ግዜ ቤተሰብም ለሃገርም ተፈረን ነበር 😭😭😭
@Sghg-gw6dx
@Sghg-gw6dx 4 жыл бұрын
እኔምለው። ከይቅረታጋር። ቤሩት። ምድነው። የገጠማት። ምንም። አልገባኝም። ውድ የስደት። እህቶች። በሠላም። ለሀገራችን። ያብቃን
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
@@Sghg-gw6dx ቤሩት ብዙ እህቶች ጎዳና ላይ እየወደቁ ነው እየተራብ እየሞቱም ነው ብቻ ብዙ ነው ችግሩ 😭
@abuabuabuabu0162
@abuabuabuabu0162 4 жыл бұрын
Betoch derama bexam astemari new bezihu qexilubet
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮሜንት ሣላነብ አላልፍም ኮሜንቶች አንዳን ዶቹ ታሥቁኛላቹ
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 жыл бұрын
ሶፊ please subscribe my channel
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
እነደማመር
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እኔም እንዴአንቺው ነኝ
@Yared542
@Yared542 4 жыл бұрын
Today video quality is poor ✌
@fafitube-4321
@fafitube-4321 4 жыл бұрын
ይህን ኮሮና የሚባል በሽታ ከአለም ላይ አላህ ያንሣልን አለበለዚያ አረቦቹ እቤት ተቀምጠው በስራ ሊገሉን ነው እረ ኡኡኡኡኡኢኢኡ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
አብሽረ ሚም
@fafitube-4321
@fafitube-4321 4 жыл бұрын
@Maya Tube አሚንንን እህት
@omermahmude1346
@omermahmude1346 4 жыл бұрын
እረ አረቦቹጋያላችሁትኳ አመስግኑ ስትሰውአለ በኮረናምክንያት ስራቶ እቤትየተቀመጠ
@fafitube-4321
@fafitube-4321 4 жыл бұрын
@@omermahmude1346 ልክ ነህ ኡመር ግን አሁን ላይ አረቦች ቤት እምንሠራ ልጆች ስራ በዝታል የሚበላ ቅጠላቅጠል ሣይቀር ነው በኩሮሮክስ የሚያሣጥቡን
@የፈራይመለስ
@የፈራይመለስ 4 жыл бұрын
በጣም
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ምእመናን😍 ፍትህ ቤሩት ላሉት እህት ወንድሞቻችን በሰላም ወደ አገራቸው ይመለሱልን😢😢😢
@mekdesyemaryamlji8716
@mekdesyemaryamlji8716 4 жыл бұрын
👍🇱🇧✈🇪🇹🙏
@Khadija-rl5ux
@Khadija-rl5ux 4 жыл бұрын
👍👍👏👏
@tube5313
@tube5313 4 жыл бұрын
ጎበዝ በቤሩት ለሚሠቃዩት እህቶቻችን ድረሡላቸው በተለይ አርቲስቶች ድምፅ ሁኗቸው የምትሉ like ሠብ አድርጉኝ
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
እንደማመር ዉዴ
@tube5313
@tube5313 4 жыл бұрын
@@fetube813 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@bruhhabeshawi6246
@bruhhabeshawi6246 4 жыл бұрын
ጤና ለሰው ዘር በሙሉ ይጥልን kzbin.info/www/bejne/gXPappKcftN1bJY
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 4 жыл бұрын
እሽ ደምሩኝ እኔንም
@user-mp3hj9pt8p
@user-mp3hj9pt8p 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለቤሩት ያለን ወገኖቻችን
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
አቶ ዘሩ ስሜን ስትጠራ ሰማሁ ልበል 🤣🤣🤣🙄🤦🏽‍♂️kzbin.info/www/bejne/jaSrh36riMpngrM
@ዲነኝ
@ዲነኝ 4 жыл бұрын
ቤቶች wellcom ኮሮና ይጣፈል ምትሉ እጅ ያሳይ
@ggddhbd5115
@ggddhbd5115 4 жыл бұрын
🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐🏼🖐🏼✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋
@tsiyonbekele475
@tsiyonbekele475 4 жыл бұрын
We love you betoche
@hayetyoutube2920
@hayetyoutube2920 4 жыл бұрын
ይችን ጰሁፍ የምታነቡ በሙሉ በታማኝነት ብቻ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ በአላህ ስወዳችሁ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
@alfeyaalfeya8553
@alfeyaalfeya8553 4 жыл бұрын
ቤታሳብ እንሆን
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
እኔም ጋር ጎራ በይ
@alfeyaalfeya8553
@alfeyaalfeya8553 4 жыл бұрын
@@yeshamabirhan6591 ደሚሬሻላው አቺም ዳሚርኝ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
@@alfeyaalfeya8553 ኮሚት ላይ ሊንክ አስቀምጭ
@alfeyaalfeya8553
@alfeyaalfeya8553 4 жыл бұрын
@@yeshamabirhan6591 እሺ ማር
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣች ካሮና እርቀታች ጥሩ መልክት ነው
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይህንን ወረርሽኝ አንስተህ ቤተ እምነቶችን ክፍት አድርግልን 🤲🤲🤲 ፈጣሪ በቤሩት ያሉትን እህቶቻችንን አስባቸው🙏🙏። ፈጣሪ በሰላም ለአገር ያብቃችሁ።
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ የምርጦች ምርጥ እኮ ናችሁ 😍😍😍😍😍😍
@abukerima2053
@abukerima2053 2 жыл бұрын
ውይ...
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይህን በሽታ ያጠፍልን አሜን ብሎ ዊል ካም ቤቶችየ❤❤❤❤❤በፍቅር ነው የምጠብቃችሁ!*
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 4 жыл бұрын
ቤቶች ግን ድራማውን ጨርሱት እንጂ
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 4 жыл бұрын
ዛሬ ላይክ አራጉኝ እስኪ
@ethiocan5643
@ethiocan5643 4 жыл бұрын
በምስጋና የተሞላ.......kzbin.info/www/bejne/b5K7mnRri8uKbNk
@yamraki9426
@yamraki9426 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኣገራችን ከዚ ኣስከፊ በሽታ ይጠብቅልን በስደት ያለን በሰላም ኣገራችን ያስገባን ከስደት መልስ በናታችን እጅ ለሞሞሸር ያብቃን🙏🙏
@سعيداحمد-ز8ق
@سعيداحمد-ز8ق 4 жыл бұрын
ሀይ
@yamraki9426
@yamraki9426 4 жыл бұрын
@@سعيداحمد-ز8ق hi
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Ine gin mafin siwadattt😂😂😂😂 batalay yibaqal siyaxafa isat lay benzil naw michamraw😂😂😂😂😂😂
@montahamohammed8371
@montahamohammed8371 4 жыл бұрын
ፋትሕ በቤሩት ለሚሰቃዩ አሕቶቻችን
@dtechane
@dtechane 4 жыл бұрын
ሻሎም ቤቶች ✡️ שלום ጩኸት ጭቅጭቅ ጩኸት ጭቅጭቅ! ጩኸት ያለመቻል መልክት ነዉ። ጩኸት የጭንቀት መልክት ነዉ። ጩኸት ይረብሻል እንጂ አያዝናናም። ካለመጮኽ ስራ የላችሁም እንዴ?
@ሁለገብTube-c8b
@ሁለገብTube-c8b 4 жыл бұрын
አሜንን እምትወዷት ላይክ ሰብስክራይብ ውድ ያገሬ ልጆች የረመዷን ስራ እደት እያደረጋችሁ ነው አይዞነ ያልፋል ኢሻአሏህ
@Ethiomusicrecords
@Ethiomusicrecords 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያላቹ እስቲ ሊያቹ,,,,,,👇 kzbin.info/door/0lv-jbWjicrZGGdqyJvzyQ
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 4 жыл бұрын
ደምሩኝ መጥቻለሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ኮሜቶች ታሰቁኛላችሁ😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጎራ በይ ወደቻናሌ
@tsiyonbekele475
@tsiyonbekele475 4 жыл бұрын
Good job
@EthiopianDaily1
@EthiopianDaily1 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ታምር ተሰራ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ ያላች ሁ ለሁለተኛ ጊዜ ማተብ አደርጋ ተወለደች ሙሉ መረጃው ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ለሁሉም ሰው አጋሩት: kzbin.info/www/bejne/lYLLeGmkedekgZo
@ethionews111
@ethionews111 4 жыл бұрын
እልልልልልል ታምር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ተይ እንጂ ደንቆሮ እራስሽን አታይ
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 4 жыл бұрын
ይቤ አራዳው እውነትም አራዳ ይመቻችሁ
@marieabejemola5360
@marieabejemola5360 4 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ነው ለሀብታሞች
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ማማዬ ጎራ በይሰወደ ቻናሌ
@luismesfin3498
@luismesfin3498 4 жыл бұрын
😁😁ይቤ 😁😂😂ዛሬ ገና ዘሩን አገባህለት 🧤😁😁በቃ እንዳታስገባው 😁😁ዘሩ እንደዚ ነው 😁😁ይቤ? 😂ይቤ አዎ አባቢ 😂😂💯😂
@dameewaqumaa1342
@dameewaqumaa1342 4 жыл бұрын
Batochi welcome❤❤❤❤❤❤😍🥰🥰😍
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
ኢንጅነሩ
@hiwi1262
@hiwi1262 4 жыл бұрын
እስኪ አሜን የሚወድ ስወዳችሁ #subscriber አድርጉኝ 😍
@hdhgddyydydhdhdhdyeyey1360
@hdhgddyydydhdhdhdyeyey1360 4 жыл бұрын
በጠሞ አረፈ ነት
@cutecell8793
@cutecell8793 4 жыл бұрын
ቤቶች አሁን ላይ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ችግር የተፈጠረው ቤሩት ላይ የተፈጠረውን ያክል ችግር የለም እባካችሁ ድምጽ ሁኑን በፈጠራቹህ ይሆንባቹህ ቁም ነገር ሥሩ
@ሄሪያናስር
@ሄሪያናስር 4 жыл бұрын
እንኻን ደህና መጣቹህ ቤቶቻችን ዛሬ ደስ ብሎኛል ቤሩት እየተሰቃዩ ለሚገኙ እህቶች የሰማነው ዜና አሪፍ ነው በቀናት ውስጥ አላህ በሰላም ሀገር እንዲያስገባቸው ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ የረመዳን ስራ እያደከመን ላለን የ አረብ ሀገር ሴቶች አላህ ቅዋውን ይስጠን ክርስቲያን እህቶችም አይዞኝ ♥
@الحمدلله-م5ر
@الحمدلله-م5ر 4 жыл бұрын
ወዶች ሠላምነችሁ
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 4 жыл бұрын
የቤቶች ቤተሠብ እንደት ናችሁ ረመዳን እንደት ይዞችሗል የሥደት እህቶቸ አይዞን
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ዜድ ደምርኩሽ ደምርኝ እሽ
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 4 жыл бұрын
@@kamilatube865 እሽ ማር
@aboayeman2929
@aboayeman2929 4 жыл бұрын
xiruu naw alhmdulillaaa
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ቈ5ሠ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ቈ5ሠ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያገሬ ልጅ
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 жыл бұрын
በዚህ ሰዓት ቤቶች ብቻ ናቸው ትንሽ ጭንቀታችን እያቀለሉልን ያሉ እናመሰግናለን
@sifaanhailebpower7248
@sifaanhailebpower7248 4 жыл бұрын
Ye yebiye miste minew tefach Eduye yene tenafaki
@fetube813
@fetube813 4 жыл бұрын
demrign wude
@baalliitube9483
@baalliitube9483 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o2baeJ6oncaYfJI&feature=share
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 4 жыл бұрын
ምንድ ነው እሽሽሽ የሚለው
@sikosilo824
@sikosilo824 4 жыл бұрын
አንደኛ እኮን ደናመጣቸሁ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዶችዬ ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ
@abuabuabuabu0162
@abuabuabuabu0162 4 жыл бұрын
Waw bexam desyilal bertu
Betoch | “30 ዜሮ ዜሮ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 308
31:26
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 599 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
/በስንቱ/ Besintu  EP 1 "ድንገቴ ፈንጠዝያ "
37:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 2,8 МЛН
Betoch - "ደግነት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 239
25:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 821 М.
"ጤንነት"  Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 208
29:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 750 М.
እምዬ (ክፍል 7)
25:09
Libas tube
Рет қаралды 8 М.
Betoch | “#መሽሎኪያ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode#373
30:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 321 М.
Betoch -"የምሳ እቃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 301
34:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 730 М.
Betoch | “ቋንጣ እና ቅቤ!!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 310
30:42
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 713 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН