KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “ልክፍት!!” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
30:17
Betoch | “ነጩ ወርቅ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 406
28:04
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Betoch | “ላይቭ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 403
Рет қаралды 331,258
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 940 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер
@medinatube2080
2 жыл бұрын
ቲክቶክ ና ድራማህን እይ 😂😂😂 ቤቶች ሁሉንም ወቅታዊ ጉዳዎች የምሰሩት ሰሚ የለም እንጅ 😘😘
@asteramaha733
2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስን የሚነካ ሁሉ የኛ የልጆቿ ጠላት ነው ሻሽዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን አንድ ነገር ብል ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር በግልሽ በራስሽ ስራ ብናይሽ ደስ ይለኛል
@hayatuaeamar7538
2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን
@joinesamel6103
2 жыл бұрын
አሜን አሜን 👏👏
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
አሚንን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@girmahusein3114
2 жыл бұрын
Ammmiiinnnniii allahuma Ammmiiinnnniii
@medinatube2080
2 жыл бұрын
አሚን ውዴ😘😘
@helanhelan50
2 жыл бұрын
ይቤ መቸነው ግን ልብ የምገዛው 🤣🤣🤣🤣 ጥያቄ አለኘ እርስቴና አሜን ለምን ጠፉ ይቅርቡልን የምትሉ 👍👍👍👍 ግጩኘ
@tenayedigillij6188
2 жыл бұрын
እንሳቅ እንጂ ውስጡ በጣም መልክት አለው በደረቁ አልገባ ስላለን እያዋዙ ያምጡልን እንጂ እናመሰግናለን ቤቶችዬ 🙏🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@ሊሊጓልራያአላማጣ
2 жыл бұрын
ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳንም ለእማምላክ ወላድት አምላክ ክብረ በኣል🙏🙏 በሰላም አደረሰን ሰላም ፍቅር ለሰዉ ልጅ 🌎🙏 ሁሉ ቤቶች ስወዳቹሁ
@ትበይንፀጋየ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💚❤️💛🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@natinat4960
2 жыл бұрын
ሼፒዋ ባለጤፉዋ የሳምቱ ተመችቶኛል መዘዝ የሚል ከቴዲይ ጆሮ ጋር የሠራችውን አይቼዪ አቤት ፀዳ ብላ ነበር የሠራችው በቤቶች ያንን ሼፕ ባዪው wow ነበር
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
😀😀😀ጉበት እና ኩላሊት ቀላቀለሽብኝ ወይ ሻሼ 😀ምርጥ መልህክት ነው ቤቶች እናመሰግናለን 🥰
@loveiloveyou1937
2 жыл бұрын
Hi
@mekidimalemu7766
Жыл бұрын
😂
@waqayyoosodachuuogummaatti7908
2 жыл бұрын
Yes true 100 nice teachers thank you so much becoch 💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
@aregashgabre824
2 жыл бұрын
አሹ ብልሹ አደራህን አንተም እንዳትለቅ ቤትችን እንዴት እንደምታስቀኝ የኔ ከውካዋ😂😂😂😂❤❤❤❤👍👍
@YETEWAHDO_LIJ21
2 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሰላም ለአባቶቻችን ሰላም ለኢትዮጵያ💒❤💚💛❤
@የራያዋ
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ💙🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@betalhemtube
2 жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ!❤️
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ እህት
@tgtg2888
2 жыл бұрын
አሜን
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
2 жыл бұрын
Amen
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ በነካካሺው እንጀራችንን በሀገራችን በይን ሀገራችን ሰላም ይሁን ያረብ
@yewolowayemenzewa8752
Жыл бұрын
Basa yemibal kosahsah kezih behuala Betoche lay kewetw endemanay eweku!!!Orthodox wedefit✊️✊️✊️
@ema1409
2 жыл бұрын
አይ እብደት በድሯ ማፊ ቀረ😥🥰
@abdihabesha12
2 жыл бұрын
በእውነት እኔ ይቤ ቤቶችን ከለቀቀ በኋላ ቤቶች ድራማ ደስ አለለኝም 😉
@ydue5437
Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አረ ሁላቸውም ተበታተኑ😢😢😢😢😢😢😢
@romankebebowweldemlkael9798
2 жыл бұрын
የቤቶች ድራማ ድምቀት ምዕራፍ ዘሩ ናት ይመችሽ የኔ ቅመም።
@ኤማንዳቲናYouTube
2 жыл бұрын
ቤቶች 1 ብሎ ሲጀምር ጀምሬ እስከዛሬ አለሁ እየተከታተልኳቹ 10 ሊሆናቹ ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞
@ekramweleyuwa1207
2 жыл бұрын
ሆናቸዉ እጂ
@daniadania980
Жыл бұрын
አለፋቸው እንጂ
@ኤማንዳቲናYouTube
Жыл бұрын
ኖ አላለፈም 10 አመት ሲሞላቸው ያከብሩታል እኮ
@kalkali
2 жыл бұрын
ይሄ ቲክ ቶክ ላይ ለሚበላቀጡ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው
@hayat8321
2 жыл бұрын
ወላ የቲክቶክ ጉድ በጣም ደስ ይላል በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹
@betalhemtube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@saydgafary8415
2 жыл бұрын
ቤቶች ትምህርት ናቹህ😍😍
@zizosalah1987
2 жыл бұрын
እጭ እች ደሲ አትልም ገልለ እነ አሹ ይምጡ ምራአፍ እነ ይቤ የዱሮዎቹ
@tushchan8055
2 жыл бұрын
It is a wonderful sitcom,,, it has been 10 yrs since i start my bond wz z sitcome!!!you are heros
@ሳቅበሳቅሱ6ሱ
3 ай бұрын
እርበሳቅሞኩ 😂የዚፊሊም ስተቱ ቶሎማለቁነው😢
@immanuel342
2 жыл бұрын
እውነትም በኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ለመሆን ካላችሁት በተጨማሪ አፈሙዝ መቆጣጠር ከተቻለ በቂ ነው ባይ ነኝ፡፡
@muhajeryoutube512
2 жыл бұрын
ዛሬ ጨቆኛል በምታምኑትሀይማኖት ዱቃአድርጎ
@mosebtube1027
2 жыл бұрын
ምነው በሰላም ነው
@muhajeryoutube512
2 жыл бұрын
ወድሜ በበሀርብሎ ጠፍ
@ፋኖ11
2 жыл бұрын
ቤቶች ግን የምንወዳቸው እነ ማፊ ይቤ ቅመም ከዚህ ድራማ ከወጡ ጀምሮ ብዙም አይደለም😌😌😌
@dombebala9635
2 жыл бұрын
Exactly
@betalhemtube
2 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ደምሪኝ ውዴ
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@betalhemtube ደምሪኝ
@ፋኖ11
2 жыл бұрын
@@betalhemtube ደምሬሻሉሁ😍
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@ፋኖ11 እሺ እኔም እደምርሻለው አሁን
@betalhemtube
2 жыл бұрын
ቤቶችን እሚወድ እንደኔ በላይክ 👍👍
@fatumawlloyewa8128
2 жыл бұрын
ወይ ቤቶችየ ተባረኩልን የእውነት በጣም ያሳዝናል የውሸት ዜና በጣም በዛ
@temuamare8436
2 жыл бұрын
ቤቶችየ ሺ አመት ኑሩልን በጣም ነው የምወዳችሁ።
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ እህት
@netsiawoke3150
2 жыл бұрын
አሹየ ስወድክ ኡፍፍፍፍ ዘና የምታደርገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@የደደየየዘረረሠረ
2 жыл бұрын
ዌል ቤቶች በመጨረሻ ማን ብዬ ሥጠብቅ ይቤ ሆነ በሥደት ያለነው እህት ወድሞች አላህ ባለንበት ይጠብቀን ሠላም ለሀገራችን
@geni2791
2 жыл бұрын
ቤቶች በጣም የምወዳቹ አንዱ ምክንያት ባለማህተብ ናቹ ውበት ሲለካ ማህተብ ነው ለካ ሁላቹንም ውድድድድድድድ ነው የማረጋቹ
@Football-wr7ey
2 жыл бұрын
Minune kaminu tagananalechi hulu sira magachati now ende filagotachu
@ቤታችን-ኸ3ጸ
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@زيتونهزيتونه-ك4ه
Жыл бұрын
ሀለበ በሬበሬ
@-Ele
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ💐🌺
@mulugetworke9096
2 жыл бұрын
ያበደ ጋሪ ይውጣብህ አይ ዘሩ🤣🙈❤❤❤
@ydue5437
Жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ማፊ ናፍቃኛለች አዛሉ ቆይ ለምን ተበታተኑ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
ኮነሬል ስወደወት😍😍😍😍
@warkamedia
2 жыл бұрын
ስም አልጠራቹልንም እንጂ በደንብ የቤተክርስቲያን ችግር ነው የነገራቹልን እናመሰግናለን ቤቶች
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ 💏💏💏💏💏💏💏☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️👈👈👈👈👈
@medinatube2080
2 жыл бұрын
አሹ ንሰሃ መግቢያ ሚድያ ሴፉ ሚድያ ነው 😂😂😂😂
@saadahsaaadah3402
2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ የሳቄ ምጮች😹😹😹😹🥰🥰🥰
@eshetedagnew190
2 жыл бұрын
Ha Ha 🤠🤣🤣🤣 ለምን እንደአቡላናስ አትጮሕም Ha ha 😂😜🤣🤣 አይስማም ጠበቃው Ha ha 😂 ይመችሽ
@atakiltnegash6195
Жыл бұрын
አታምታታ ወደአገርህ ይበቃል ከዚህ በኇላ አስተባብሎ መኖር ይበቃልልል
@yetmjima5918
2 жыл бұрын
ያበደ ጋሪ ይውጣበት!😂😂😂😂😂 አርርር ዘርሽ
@tigisttigist1354
2 жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻው ፓርት😂😂😂
@betalhemtube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Asra-zw1gg
7 ай бұрын
Bexam deasss yeemtaaluu❤❤❤❤😂😂😂😂
@selseli8022
2 жыл бұрын
ቤቶችዪ ሰላም ለሀገሬ ባለፈው ሩዝ ተቀላቀለብኝ ብላ የቀወጠችው የት አለች ?
@melesekassa2088
Жыл бұрын
በርቱ በጣም እየተዝናናን ነው
@SamsungA-bz6bt
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@beyenebedada4138
2 жыл бұрын
🌍🇪🇹💚💛❤️ (Ethiopia) and(Africia) ❤️🧡💛💚💜 (love)
@manwonduwolde1842
2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ።
@sarabezouna252
2 жыл бұрын
ዋውውው በጠምነው የምናመሰግነው ለገቦወ
@Jhfjkgdriuw
8 ай бұрын
አሜን❤❤
@serkalemserkalem2182
2 жыл бұрын
ለካ ይህ ድራማ አስጠልቷል አቆሜው ነበር ማፊና ይበቃል ድምቀቶች ነበሩ ይመለሱ
@mekidimalemu7766
Жыл бұрын
🤔🤐😱 ምን ማለት ነው
@eyuel4131
6 ай бұрын
Amen amen
@elsabettameru4067
Жыл бұрын
የድሮ ቤቶች አይመስልም
@ssree6910
2 жыл бұрын
ይቤና ምዕራፍ ከዚህ የለሉበት ድራማም አይመስልም 😏😏😏 ሻሼ ስላለች ምንም አይልም
@hayu684
2 жыл бұрын
ውድ የቤቶች አድናቂዎች እና ቤተሰቦች እስኪ ደምሩኝ እና ስደት ይብቃ ብየ ሀገሬ ልግባ ሀገር ላይ ብዙ ስራዎች ይሰራሉ የሰው ቤት አይመች ለሁሉም ነገር ያልፍልኝ ይሆን እንደሆን ሀገሬ ልግባ አትለፉኝ የሀገሬ ልጆች
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
2 жыл бұрын
እሽውደበኛ ከሆነ ምንቸገረሽ ለመግባትያብቃሽ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
2 жыл бұрын
ቤተሰብአርጌሻለሁ
@haylu8198
2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወቅታዊ ነገርነቱ ለገባው ይሄ
@gentekebeda4136
2 жыл бұрын
Maybe the love you betoch a Christmas and happy new year
@tktk2709
2 жыл бұрын
Areee yebekal below techlaleki 😅😅😅👍
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😀
@betalhemtube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
2 жыл бұрын
@@betalhemtube እሽ
@hayatmohamed4040
2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@najato8808
2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን ግን ርስቴ ና በዛብህ የት ገቡ
@belaynehyirdawsty9965
2 жыл бұрын
ከአሁን በኋላ ባሻ የምትሉት የአማራ ጠላት ካለ ቤትች የሚባል ሲትኮም ድራማ ማየት አልፈልግም ቃሌ ነው!
@fatumahusein263
2 жыл бұрын
Yibe 😂😂😂😂👍
@BineBinyame
Жыл бұрын
ይቤ የለም ገብጋባው ዘሩ ብልጥ ይመችህ
@halimasaid8855
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ይቤና ማፊ የናፈቀው
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ እህት
@jameladarmaga4695
2 жыл бұрын
እኔም ናፍቃውኛል
@SileshiMengistu-w7r
7 ай бұрын
❤🎉እኔአርሴማነኘ
@hahahah3766
Жыл бұрын
የዛሬው ያሰቃል
@yohannesambachew7325
13 күн бұрын
Betoch Drama. Desta
@utube2121
2 жыл бұрын
ቤቶች የኔ ምርጫ
@meronmammo6124
2 жыл бұрын
Ahunes keBetoch drama Dinq lejoch lay yalut yebeletalu
@antenehgetachew5765
2 жыл бұрын
I hope it is good betoch
@muluteffera6754
2 жыл бұрын
እንኮን ፡ ለአሰሰተሮ ፡ ማርያም ፡ አደረሳችሁ ፡
@hashtag4675
2 жыл бұрын
ማፊ ተብየዋ ዶሮ ፡
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳእ😂😂😂😂🙈
@kodiyishukoor3584
2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ ከጥንት እስካሁን
@zanoubuaksa4213
2 жыл бұрын
😂😂😂😍😍😍 wayi ashu
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ በቃ ሰይፉ ላይ ትቅርብ ንስሀ ትግባ
@hawa-yb2sk
2 жыл бұрын
ስወዲችው
@etanimhaile6475
2 ай бұрын
እና ቲክቶክ የሚጨማለቁት ለምን ህጉ አያይም
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
2 жыл бұрын
አይ ቤቶችከከከከከከከከከከከ
@waaqayyotikseekotianihomaa4308
2 жыл бұрын
Betoch SI waddachu♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ እህት
@genetmanegerew9093
2 жыл бұрын
Amennnn
@AlemtshayKetema
5 ай бұрын
ጉድሽ ነው ማፊ
@jameladarmaga4695
2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አለሁ
@lidujesuse910
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ መጨረሻ ላይ የዘሩ ሞላ አቋቋም እንዴት እንዳሳቀኝ
@emugashaw6135
Жыл бұрын
selam lenate betochye
@ssxsc6782
2 жыл бұрын
እኔስ የገረመኝ የኢትዮቢያ ህዝብ ብቻ ፊም ብቻነው ህጉ የተጠበቀው ምናለ እደፊልም ህጉም ቢያከብርን
@asnaabula
2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያ 🙏
@nuraabduabdu4852
2 жыл бұрын
ማፊ&አሹ❤❤❤ተገናዩ❤️ማአላህ✍️ቤቶች❤️❤️❤️
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ እህት
@tadeletanga7157
2 жыл бұрын
አሰፋ ተገኝ ወይም በድራማ ስሙ (ባሻ) ሰሞኑን ሃይማኖትን በሚመለከት በጣም አስነዋሪ ነገር ተናግሯልና ፣ ቤቶች ድራማ በፍቅር የምንመለከተው የ10 አመት የቤተሰብ አዝናኝ እና አስተማሪ ድራማ ሲሆን፣ እንደዚህ አይነት ከስነምግባር ውጭ የሆነ፣ አቶ ባሻ ኦርቶዶክስን ያንኳሰሰበትን ንግግር ተመልክታችሁ ምን እርምጃ ወሰዳችሁበት? ከድርጅታችሁ ስነምግባር አንፃርስ ሚሊዮኖችን ማሳዘኑ ትክክል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? አሳውቁን።
@rabiaahmed6668
2 жыл бұрын
አረ ማፊ 😁
@zaharhali4476
2 жыл бұрын
ይህ ተከራይ ምግብ እራሱ በህግ ብሉ ማለቱ አይቀርም
@tizitahhh4018
Жыл бұрын
Amen
@salahmohammed1855
2 жыл бұрын
Before I used to love what everything never get tired right now not like before they need to bring them back especially the girl she needs to go or you have to act like the old
@joobiratube
2 жыл бұрын
All ways Funny
@ammaarhassen1038
Жыл бұрын
Very funny
30:17
Betoch | “ልክፍት!!” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 24 М.
28:04
Betoch | “ነጩ ወርቅ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 406
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 237 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
27:07
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 285 М.
35:51
Betoch | “ አሸናፊነት!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 666 М.
30:25
Betoch | “አንቀፁ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 401
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 312 М.
34:47
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
ebstv worldwide
Рет қаралды 986 М.
30:18
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 665 М.
29:17
Betoch | “አለቅልቀው ደፉት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
26:57
Betoch | “መንግስቱ ምን ይላል?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 414
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 180 М.
29:08
Betoch | “አፈናው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 382
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 394 М.
21:23
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
34:08
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላሁ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 211 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН