KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch - "ምስጋና" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 224
25:38
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Betoch - "ሰኔ 30" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220
Рет қаралды 897,586
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 600
@ብዙየያርሤማልጂ
6 жыл бұрын
እንደኔ እናቱ የናፈቀ ማነው እሥኪ እናታችሁን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ እኔሥ ንፍፍፍፍፍፍቅቅቅቅቅቅ ብላኛለች
@ቅድስትማኛዋ
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እኔ ዛሬ ፈቶዋን ቢልኩልኝ አልቅሸ ልሞት ነው በጣም ነው ያረጀችብኝ አይይይይይ
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
6 жыл бұрын
ኧረ እኔም ናፍቃኝ አለች ያቶቸን ጭምር በጣም ነበር የምወዳቸው አያቶቸን
@googlgoogl9607
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ offffffffff ayezs mamay enm nafk belag alec ewent
@lehowlumegizaalew1703
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እኔ በጣም ናፍቃኛለች ገና 6ወር አለኝ ከተለየኃት 6አመት 6ወሬ አይኖዋ ሳላያት እፍፍፍ
@ባማካሽ
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እናት ትኑር ለዘላለም
@sass4755
6 жыл бұрын
ቤቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ
@hosanna3393
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ በስደት ለይ የለችሁ እህት ውንድሞቼ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን #እግዚአብሔር_እትዮጵያን ና ሕዝቦቿን ይበረከት ስላም ለሁላችንም
@rakit1644
6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን አሜን አሜን ማር
@yodittesfaye8717
6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን አሜን
@alemneshtesfaye4363
6 жыл бұрын
አይ ሰኔ 30 የሁላችንም ትዝታ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ተማሪዎች መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ 😍😍😍
@fromadisabeba6427
6 жыл бұрын
Welcome ቤቶች ወይኔ ሰኔ 30 😍 የብዙ ትዝታ ቀን !!!
@fromadisabeba6427
6 жыл бұрын
Ethio Habesha Review እሺ
@fromadisabeba6427
6 жыл бұрын
Ethio Habesha Review ኸረ ማሬ ጣጣ የለውም ደግሞ ለዚህ
@tgtk7942
6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba በጣም ... የኔ ማሂ የምወድሽ
@rakit1644
6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba እውነትሽን ነው ማሬ የትምህርት ቤት ትዝታ
@yiduhabeshaseifuenate8457
6 жыл бұрын
Rakeb tamrat እህህህ ምን አደረግሽ?
@alemzemicayeli4800
6 жыл бұрын
ቤቶችየ እደው ከጤና ጋር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣቹ ሌላ ምንም አልላቹ አቤት ስወዳቹ ከክፍል 20 ጀምሬ ይሄው እስከዛሬ አንድም ቀን አምልጣችውኝ አታቁም i love you so much betochi
@jemalmohammed7071
6 жыл бұрын
"ላይክ ግጩኝ የምትሎት ምን ጥቅም ኑሮት ነው እስኪ እኔንም ላይክ አርጉኝ ጥቅሙን ልየው"+++++++ ደምሮኝ
@yoni4926
6 жыл бұрын
እሄው ገጨውህ ያገኝኸውን ጥቅም sher Adrgegn
@ommsar4760
6 жыл бұрын
Jema
@maraefantahun7395
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@lehowlumegizaalew1703
6 жыл бұрын
Jemal Mohammed ደሞዝ ይከፈላል ላይክ ብዙ ካለሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@yeromyerom7752
6 жыл бұрын
Jemal Mohammed atem lake felegeh new kkkkk
@sofyatube4630
3 жыл бұрын
ቤቶችን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ስወዳችሁ❤
@kaderawwal9920
3 жыл бұрын
ድ
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
6 жыл бұрын
የጌታ ስለም ይብዘለችሁ ውድ ወገኖች ክብር ምስጋና ለዛሬ ሊደርስን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ውድ ቤቶች እንኳን በስለም መጣችሁ ክክክክክ Uuuuuffff የእኔ ቆንጅ ጌታ ይስድግሽ ስውድሽ ክክክክክ ትዝህ አለኝ ሰኔ 30 ምን ይደርገል ይአነ ጎባዝ ሆኝ ብመራ ክክክክክክክክክክክ ተማሪዎች እባካችሁ በደምብ ተመሩ ውድ ቤቶች ተበርካ እንውደችውሌን እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያ ይበረክ ሰላምን ፍቅርን የሳጥን አሜን ይክፎ ሥራ በእይሱስ ስም የፋርስ
@tube-gu1ey
6 жыл бұрын
ሠኔ 30 ከሀገሬ ወደ ስደት የመጣሁበት ቀን ነዉ ላይክ አዝኛለሁ ስለዚህ በላይክ አፅናኑኝ
@misganaabebe5211
4 жыл бұрын
ሚትመለሽም ተደ ሰኔ 30 ነው አይዞሽ
@danieterob4324
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk 👍👍👍❤️❤️🇪🇹
@rehimaahmed
6 жыл бұрын
ሰኔ 30 የልጅ ወቀሳ አንዱ ሲያለቅስ አንዱ ሲነሳ አይ ሰኔ 30 #ምርቱና #ግርዱ የሚለይበት ጊዜ ነበር። እስኪ በሰኔ 30 የሳቀና ያለቀሰ ላይክ #ግጩ
@ሸሚላስልጤወውሪሮ
6 жыл бұрын
እኔ ለይክ
@rehimaahmed
6 жыл бұрын
♥
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርኢት
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ሰኔ 30 የሰነፎች ማስፈራሪያ ነበር ቆይ ሰኔ30 እንገናኛለን
@rakit1644
6 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክ እውነትሽ ነው ማር መስከረም የተጣላ ተማሪ ሰኔ ሰላሳ ነበር ቀጠሯቸው 😁 ሰኔ 30 የትምህርት ቤት ትዝታ
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ እኔ አልቅሻለው እዴት እደከፋኝ ብቻ በዚ ሳምንት
@selamawithaylu6418
6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምርት አዘል ነዉ ቤቶችዬ ስወዳቹኮ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@ብዙየያርሤማልጂ
6 жыл бұрын
እንዴት ደሥ ይላል አንደኛ ነኝ እሥኪ አብረን ፈታ እንበል እንኳን ደና መጣችሁ ሻሸ ሥወድሽ እኮ እሥኪ ሠላም ግቢ በኑኝ ከ4 ቀን በዋላ ሀገሬን ልሄድ ነው ውድ ጎደኞቸ እናተም በሠላም ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ
@zelekabelihuzeleka6132
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ selam giby widye enem ke 4 samit buhala egebalehu ede geta fekad
@hawahawa4299
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ ፈጣሪ በሰላም ያስገባሽ
@ethiotube4780
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ማማየ እኛንም ዱአ አርጊልን
@ፋፊቢትስኢድ
6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ መሰላም ግቢ እህት እኛንም ላህገራችን ያብቃን
@ኡሚሀያቲእወድሻለሁ
6 жыл бұрын
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት
@momexmomex4226
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ
@niceshej6481
6 жыл бұрын
12 ተኛ ነኝ ላይ በሉኝ ስለ እወነት ስለ አብይ ስለ መደመር ስለፍቅር አትለፉኝ
@mariamsharjah
6 жыл бұрын
1000+1000
@አሏህአክብርአሏህአክብር
6 жыл бұрын
Nice Shej ይህ ላይክ ማለት ጥቅም አለው እንደ ሆሆሆሆሆሆሆ
@niceshej6481
6 жыл бұрын
Ethio Habesha Review ቆንጅየ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@aynumekonenmekonen6392
6 жыл бұрын
አይ ቤቶችዬ ሰወዳችሁ እኮ ሰላም ሁኑልኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@azmarinohop5707
6 жыл бұрын
Me ኤረትራዊ ዛሬ ኣስመራ ብ ባንዴራ ምልቁሉቅ ብያች ኣለች ሰላም ሰላም eri 🇪🇷🇪🇷vs ethio 🇪🇹🇪🇹
@mewokeltube975
6 жыл бұрын
line one you are fast. I wana to learn yigrigna and wana teach you amharic
@emebetbekele4152
6 жыл бұрын
ቤቶች ውዶች ናችሁ ይመቻችሁ
@nasrshnor3259
6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ቤቶች በጣም አመሰግናለሁ ።በርቱልኝ
@mhbirri7953
6 жыл бұрын
እድግ በይልን ጣፋጯ የልጅ አዋቂ አሜን
@turkyaselasy4582
6 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ናቹ ቤቶች ሁላችሁም በርቱልን ስደትን በናንተ ዘና እያልንበት ነው ከማዳም ስራ ጋር በጣም ትምህርት ሰጪ ነው
@betyakl1594
6 жыл бұрын
ነገ እኮ እናታችን ልደትዬ ናት ጥበቃዋ አይለየን
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fromadisabeba6427
6 жыл бұрын
Bety Akl አሜን አሜን አሜን
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
6 жыл бұрын
Bety Akl። አሜን
@mashogebrekidan3346
6 жыл бұрын
Bety Akl Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@እማየመኖሬሚስጥርእድሜናጤ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ferahyoutube183
6 жыл бұрын
batoch welcome amaneya yena male zara demo adegeshbegn tafach negr 😘😘Shasha kkkkkkkk besak gedelshgn betam astmari program new ketelubat
@samrawit4627
6 жыл бұрын
ወይ ሰኔ ሰላሳ ትዝዝዝ አለኝ እውነት በጣም ጭንቀታም እሆን ነበር ግን ጎበዝ ነበርኩ አይ ጊዜ አለፈ የማያልፍ የለምና ለማንኛውም ቤቶችዬ እወዳችዋለው
@gebrayelgebrayel1370
6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ ቤቶች ውይ ሻሼ ሣታይ በሣቅ ገደልሽኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@aynaddisedema7770
6 жыл бұрын
ወይኔ ሠኔ ሠላሳ ነው የአመቱ ቅዱስ ዩሀንስ ልደት ነው የአመት ሠው ይበን ቤቶችየ ስወዳችሁ
@ሚሒራሚሒራ
6 жыл бұрын
Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን
@AbCd-ji2vb
6 жыл бұрын
ባጃጅይግጫችሁቲሽ
@መቸምአረሳህምY
6 жыл бұрын
🇪🇹💚💛❤ ለዘላለም ትኑር የ አብይ አድናቂ ነኝ ቤቶችየ በርቱ
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
6 жыл бұрын
ወይኔ ሰኔ 30 እያንዳንዱ ስንት ትዝታ ኣለው😭😭 ቤቶች💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏
@halaimsulamn3536
6 жыл бұрын
ክክክክ ወይሻሽዬ ሊፒስቲኳ በሳቅነው፠የገደለኝ ይመቻቹ ቤቶች ጥሩ ነው
@merimadegafa8204
5 жыл бұрын
ዽ
@SamsungJace-nm1tw
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ አዝናኞቼ ዉድድድ ነዉ ምያራጋቹ ተበራኩ!!
@meazawelteeyesussarasara5319
6 жыл бұрын
Wow betma daselel።bartu betoche
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
6 жыл бұрын
ውይ ሻሸ😂 እከ የለለ ሁኖ ይደብራል ይቤም እደለለህ ቁጥር ነው ዛሬ ። የ አሜን አድናቁ እስኪ ስንት ናችሁ 1 ይላል ከኔ……
@ימקראנגידה
6 жыл бұрын
🤣🤣👍👍👍
@ተምኪናተምኪና
6 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች በሳቅ ሞትኩኝ
@የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
6 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ እደት ናቺሁ እኔ በጣም ሰላም ነኝ አልሀምዱሊላሂ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ብዝት ይበል
@newworld8815
6 жыл бұрын
Rahmet Seid you too my sister
@hawahawa4299
6 жыл бұрын
Rahmet Seid አሜን ቆጆ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
6 жыл бұрын
Rahmet Seid እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላምሽ ይብዛ
@የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
6 жыл бұрын
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق አሚንንንን የኔ ቆጆ
@valantinauae9154
6 жыл бұрын
አሜን ማማየ
@amenendalk4729
Жыл бұрын
Gobez berchi. Andegha
@እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ
6 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔምለው ሥጦታ መልሡልኝ ይባላል አይዞሽ ሻሼ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
6 жыл бұрын
ሃሃሃ ሻሽየ ቆንጆ እንካንም ደስ ኣለሽ ኣዎ በ ሰኔ 30 ብዙ ትዝታዎች ኣሉን እና እናመሰግናለን ቤቶችየ ነጌ እሁድ ነው ቸር ወሬ ምንሰማበት ሰምበት ይሁንልን ደና ደሩ የነጌ ሰው ይበለን
@DaveTube16
6 жыл бұрын
ቤቶች ሰላም ናችሁ መግባት ይቻላል? በጣም አመሰግናለው 7ኛ ክፍል እያለው ሰኔ 30 ላይ የገጠመኝ ነገር አስታወሰኝ እጅግ በጣም ከባድ ዝናብ ዘንቦ ነበርና ከፍሬንዶች ጋር የመለያያ በማለት በጣም ጭቃ ቦታ ላይ Football ተጫውተን ልብሳችን በጭቃ አጨቅይተን ቤት የተቀጣሁትን ቅጣት አስታወሰኝ::
@mesayjesusloveme148
6 жыл бұрын
Dave Tube kkkkkkkkkkkk Tezita naw
@ቤዛነኝ
6 жыл бұрын
Dave Tube ariif new tezta ayiresam
@legessetsegaye7390
6 жыл бұрын
Dave Tube እርቴን በጣም አመስግኑልኝ በሁሉም ክፍል ላይ ትልቅ ነገር እየሠራች ስላሳለፈች አመስግኑልኝ አድናቂዋ ነኝ
@legessetsegaye7390
6 жыл бұрын
ዴቨትዩብ እርስቴን የማገኝበትን መንገድ ፈልግልኝ በክፍል 162ላይ ትንሽ የሚያስቅ ነገር እንዲጨምሩበት እኔ ከአደጋ ተርፌ ያየሁበት ሠዓት ስለሆነ እዚጋ እንዲብትለው ቢላይ እያልኩ ነበር
@ሰላሜነሽድንግል-ቈ6ለ
6 жыл бұрын
Dave Tube ዋውው Dev ውስጤ ነክ
@ቤተ-ኤል
6 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝኮ
@ichliebedichdeutschlandich9531
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@mestawtasafa6776
6 жыл бұрын
ደክሞኝ ነበረ እንኳን ደና መጣችው ቤቶች
@selameneshdingilmemkiyaye2140
6 жыл бұрын
ቤቶች እኔ በፊት 5ኛ ክፍል እያለዉ ሁለት ወንዶች ደብድቤ ሰኔ ሰላሳ ሲደርስ ልጆች ጉድሽ ይላሉ የተደገሰልኝን አላወኩ ሰርተፍኬቴን ተቀብዬ ልክ እንደወጣን መንገድ ላይ ጠብቀዉኝ እስከ ቤቴ ድረስ ያሩሯጡኝን አረሳም አሁን ግን አድገን ስንተያይ እንተፋፈራለን አይ ልጅነት
@eslamnewhewty5174
6 жыл бұрын
selame nesh dingil memkiyaye 2 ረ በሣቅ ገደልሽኝ ክክክክ
@ሉሉሻየሉሉሻየ
6 жыл бұрын
ወይ ሰኔ 30 የተረገመች ቀን ላንዱ ደስታ ላንዱ ለቅሶ √√ ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል (ቤቶች ይመቻችሁ
@emutube5285
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ !……… እንኳን ደህና መጣችሁ
@zahrauae4986
6 жыл бұрын
Ethiopia Tikdem ንሸዲ
@zahrauae4986
6 жыл бұрын
Ethiopia Tikንሸዲdem
@lav6505
6 жыл бұрын
አር እናተስ ኑሩልን ውድ ተወዳጅች። እንኳን ስላም መጣችሁ
@እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር እስቲ የተደመር ስው በቤቶችዬ ስም ላይክ ግጩኝ 😍😍😍
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
6 жыл бұрын
አሜንየ አፍሽ ሲጣፍጥ ልጀን ትመስይኝለሽ ሽ እድግ በይ።
@SBABabba
6 жыл бұрын
Well betoch ሻሽዬ አይዞሽ ወድቆ መነሳት ያለነው ይመቻቹ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
6 жыл бұрын
SBA Babba አለፈች እኮ ስለ ምን መውደቅ ነው ምተወረው
@SBABabba
6 жыл бұрын
Tiruy Baley በ ሀሳብ ወድቃ መነሳቱን
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
6 жыл бұрын
SBA Babba ክክክክክክክክ እሱስ ልክ ነህ
@amaneguse7594
6 жыл бұрын
SBA Babba please subscribe my channel
@amaneguse7594
6 жыл бұрын
Ethio Habesha Review subscribe aderegin nebesuwa enam aderegashalew
@ethinshtehuin3244
6 жыл бұрын
ሰላማቺሁን ጌታ እየሱስ ያብዛላቺሁ
@hosanna3393
6 жыл бұрын
#ቤቶችዬ ውስጤ ናችሁ ♥
@MOHAMED-en5bo
6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ 💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩
@zizuyabaselua7033
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም ሳልሰለች የማየው ፊልም ነው
@Moon-er8du
6 жыл бұрын
ክክክክ ሻሽዬ ሊስትሮ የቀባሽ ከንፈርሽ አምሮበታል😃😃 ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ ወደ ስምንተኛም አልፈሽ የለ
@dgstaldgst5810
6 жыл бұрын
እንደ ፍቃድህ ልኑር።
@ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ
6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ በጣም ዘና አድርጎኛል ሰላማችሁ ይብዛ
@cofffee3441
6 жыл бұрын
4ትኛ ነኝ እንኮን በሰላም መጣቹ
@malatekonjo6415
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኩዋን በደና መጣቹ ይቤ እና ሻሽዬን ስወዳቹ እኮ
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
6 жыл бұрын
አሜን የእኔ ማር እስክ መጨረሻ እግዚአብሔር መስተውልን ጥበብን ይሳጥሽ ጎባዝ እንውድሽሌን ውድድድድድድድድድድድ
@shamisiyabintnuri5442
6 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
6 жыл бұрын
Beyene Lakew ይቅርታ አንተ መን ንህ
@ebabu8698
6 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ስወዳቹህ ኧረ ምን ይሻለኛል ሁሌም አዳዲስ ሰኔ 30 ውይ ሻሸየ ክክክክክክክ
@Koki1993
6 жыл бұрын
Great episode😂
@jujubinthassenhuu4314
6 жыл бұрын
ውይ ሻሽዬ በሳቅ ፍርስስ አረግሽኝ አቤልዬ የልጅ አዋቂ እድግ በይ እርስቴ ማራኪ አቦ ውድድድ ነው የማረጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባጠቃላይ ቤቶች ድራማ ላይ የምትሳተፉ ሁሉ
@betitube12
6 жыл бұрын
ዊየል ካም ምርጦች እስኪ ይቢን የሚውድ አጋጩኝ ከይቢ ጋ
@ቃልየተዋህዶልጅ
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሻሽየ የኔም የዛሬ 6 አመት ትምርት ትዉስታ አስነሳሽብኝ በተረፍ ዉድድድድ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም በሰላም በጤና አደርሳችሁ እናታችን ልደታ ማርያም ከክፉ ነገር ትሰዉርን አሜን ፫
@calmtdc9309
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amytube1013
6 жыл бұрын
ሰኔ 30 ትዝታችን አትቀስቅሱት
@amytube1013
6 жыл бұрын
Ethio Habesha Review አርጊኝ ነው እንዳታረጊኝ
@kasechbimrew2714
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሻሺየ እንኳን ደስ አለሽ
@yousrahmohammed9785
6 жыл бұрын
ወይኔ ሰኔ ሰላሳ የማልረሳው ነገር ማስተዋሻየ ላይ ፅፊታለሁ የጭካውን አቡካዷ ቅባት በፊት 11ብር ነበር እቤት ተጣልቸ በሆነ ነገር ሙሉውን ሙጥጥ አጥርጌ ቅብት የወንድሜ ሚስጥ የሳቀችው ሳቅ ሁሌም ይመጣብኛል አይይይ ሰኔ ሰላሳ*
@ሠላምለሀገሬ-ዸ8ሰ
6 жыл бұрын
ሰላም የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እንኳን ለመጥመቁ ዩሐንስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አይ ሰኔ 30 የትዝታ ቀን
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
6 жыл бұрын
ሰኔ ሰላሳ ስምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ አሁን ስደተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@jrowpd5151
6 жыл бұрын
kkkkkkk..sedetegna mehon alahamdulilah yasblal
@eldusamri9480
6 жыл бұрын
+Jro Wpd 😂😂😂
@sarameskara6732
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኩዋ ለሰኔ 30 አደረሠን የሁላችንም የትዝታ ቀን ነው በርቱልን
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
6 жыл бұрын
ብራቦ ሻሼ አለፈች😊😃😃😃 ሚስኪን የኔ ወንድም ደግሞ ሚኒስትሪን ተፈትኖ እዛው ድረስ ጭንቀቱ ሊደፋኝ ነው😓ያው ሚኒስትሪን የሚያውቅ ያውቀዋል ጎበዝ ሰነፍ አይልም አይደል የድል ጉዳይ ነው ይላሉ እኔኳን በዚህ አላምንም ግን እስኪ ጋይስ እግዚያብሔር ይርዳው በሉኝ😐🙏🙏
@eh5051
6 жыл бұрын
I enjoy it Thanks betoche comdians
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
6 жыл бұрын
እስይ እንከናም ቀር ጥላቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅርን የሰጠችው kkkkkk እውነት ዘሬም የድሮ ሰኔ 30 ተዚህ አለኝ ክክክክክክክክክክክ
@زهرةمحمد-غ9ج
6 жыл бұрын
ቤቶችየ ስውዳችሁ እኮ በጣም ነው የምታዝነኑን ምነለ በሳምት አንድ ብቻ ባይሆን
@hayathussen8696
6 жыл бұрын
ብሎልኝ 31 ኛ በናታችሁ ላይክ ክጩኝ
@ውባለምውባለም-ለ5ጀ
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ክክክክ ሻሹዬ ሲታስቅን😂😂😂
@اابب-ع5س
6 жыл бұрын
ትክክል
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
6 жыл бұрын
ቤቶችየ ደስ ስትሉ እኳን ሰላም መጣችሁ በዚህ አጋጣሚ ላገባ ነው መልካም ትዳር ተመኙልኝ ያሀገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥♥ ሰላመችሁ ይብዛልኝ
@mikaelmeleakuhan3370
6 жыл бұрын
አሜንዬ ስወድሽ!
@ethopiaethopia3273
6 жыл бұрын
እልልልል ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንታተሮችዬ ስወዳችሁ እኮ ውስጤ ነችሁ ነገ እናታችን የጭንቅ አማላጃ ልደታ ማረያም ነት እንኩአን አደረሣችሁ
@mitaaster2462
6 жыл бұрын
ሰአታቹ አጠረ በጣም አስተካክሉ
@YoYoHoneySinghThanksforletting
6 жыл бұрын
እንደዛሪ ስቄም አላውቅም። ውይ ስወዳችው በተለይሻሼእና በተለይ አብራት ያለችው። ሁላችሁም። ዋውውውውው
@s.a.w5986
6 жыл бұрын
ይገርማል የዘንድሮ ልጆች ደግሞ እነሱ ናችው እዴ የሚያድጉት ማለቴ እርስቴ አደገች ማፊ ደግሞ አነሰች ልክ እደኔ ክክክክ
@jmalhbsh1554
5 жыл бұрын
ክክክክክ
@AbuAli-lf7pl
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሠላም መጣቹ ሥወዳቹ
@ዶርአብይውስጤነው
6 жыл бұрын
የጩጫዋ ተወና ሊደነቅ ይገባል
@jggu7626
6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ውስጤ ነው ትክክል
@sisayfikadu8314
3 жыл бұрын
@@jggu7626 ²
@mayamayamaya5982
6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤቶች ውስጤ ናችሁ በትለይ አሜን የኔ ቅንጠልባ
@joomezmurtube657
6 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ዛሬማ በሳቅ ገደላችሁት ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችው የአገሬ ልጆች!!!
@እትዮጵያለዘለላምትኑርዶር
6 жыл бұрын
በዛቤ ምነው ቃልቤን ገፈፍከው ቁጭ ብድግ ነው የልኩት ሰኔ 30 ትዝታዬ እፉፉፉ አቤት የኔ የነበራው ደስታ አቤት ፉኩኩር ብቻ ደስስስስ ይል ነበር ሰሬ ግን ለምን ምንም ነገር አየጒጒኝም ምንም ነገር አድስ አይሆንብኝም እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንታም እንደኔ ነቹ
@እማየመኖሬሚስጥርእድሜናጤ
6 жыл бұрын
እስኪ አሜንዬን የምትወዱ እንያችሁ
@ቤዛዊትአስናቁ
4 жыл бұрын
እማ የመኖሬ ሚስጥር እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልኝ እኔ በጣም እወዳታለሁ
@በለጡ-ቨ1ጨ
4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አርሳናልምርጥ
6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውጪ ያለነን ዘግይቶ ስለሚደርሰን መጨራሻም ብንሆንም
@Sa-nq1bv
6 жыл бұрын
ሰኔ ሰላሳ የተማሪ አበሳ አይይይይ ትዝ ይለኛል 5ክፍል ላይ ወድቄ ካርዴን ዛፍ ውስጥ ደብቄው ዝናብ አበሰበሰው ኡፍፍፍ ትዝ አለኝ
@ejgneshadino4944
6 жыл бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ ወይ ሻሼ ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
@glorytogod8536
6 жыл бұрын
ሰላም ለናቴ ይሁን
@ggalaxys2010
6 жыл бұрын
ሰኔ 30 የተማሬ አበሳ አዱ ያልቅሳል አዱ ይስቃል እኔ ሁሌም ሰኔ 30 ሁልግዜ እደሳቁህ ነበርኩ ወድቂም አላውቅ ነበር የዛሬን አያረገውና. ትምህርቴን ሳልጨርስ ሰደተኛ ሆንኩ. ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን. ቤቶች በርቱ አናመሰግናለን
@mikaelmeleakuhan3370
6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ
@maghhhbbb1726
6 жыл бұрын
የልጅነት ግዜየን አስታወሳቹህኝ ወይ ሻሼ😂😂😂💓💓💓
@seadakassaw1308
6 жыл бұрын
ክክክክክ ደም የላሰች ውሻ መሰላለች
@rakit1644
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ውድድድድ 💓❤💜
@hassanmhnaed7408
6 жыл бұрын
Rakeb tamrat wawwwww
@tenad7309
6 жыл бұрын
ወይ ሰኔ 30? ወደ ኃላ ተመልሼ ስንቱን አስታወስኩት? "ስንቱን አስታወስኩት ስንቱን አሰብኩት?" የመሀሙድ አህሙድ ሙዚቃ ተጋበዙልኝ!!! Thankyou!! Batoch!!!
@Temimtube
6 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ውድ የሀገሬልጆች ተሚማ እባላለሁ አድስ ዩቲዩበር ነን ቁርአን በተጂዊድ እና ሀድሶችን እለቃለሁ temim tube የቻናሌ ስም ነው ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ
@jhhddhjdhhh2505
6 жыл бұрын
Temim tube hi
@Temimtube
6 жыл бұрын
@@jhhddhjdhhh2505 አቤት
@ያአላህባርያነኝእናቴአደራ
5 жыл бұрын
ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ይሁንለበጎነው-ጐ2ሠ
5 жыл бұрын
ሆቢ ቁረአን እስቲ አስገቢኝ ማማዩየ
@tube-sw3uc
5 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እሥኪ ቁረአን አስገቢኝ እንዲህ በማለትሽ እናመሠግናለን
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
6 жыл бұрын
ወይኔ ትዝ አለኝ ሠኔ ሠላሣ ደረሠ ቀኑ ደረሠ ቀኑ መለያያች ዛሬ ነው ቀኑ ዛሬ ነው ቀኑ መገናኛችን ሠላም ያርገው ሠላም ያርገው ኡፍፍ
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
በ58፡ደቅቃ፡ዉስጥ 429፡ኮሜንት፡ይገርማል፡በር፡ለይ፡ነችሁ፡እንዴ 😃😋😌😉😉😉
@getiebalaaniethiopian7550
6 жыл бұрын
Geexee
@eth4849
6 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሻሽየ አሳቅሺኝ የድሮ ትዝታየን ቀስቀሺብኝ
@nardosethiopiawit5500
6 жыл бұрын
አይ ሰኔ 30 ስንቱን አስታወሰኝ
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
6 жыл бұрын
ቤቶች የሳቅ ምንጮች እናመሰግናለን
25:38
Betoch - "ምስጋና" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 224
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 800 М.
27:09
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 79 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 65 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 22 МЛН
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
00:12
Deadpool family by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
22:34
Betoch - "ኮንትራት 2" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 216
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
29:12
Betoch - "እምቢኝ በቃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 294
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
30:39
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,9 МЛН
25:24
#EBCቤቶች ''ምክር'' ..ነሐሴ 28/2008 ዓ.ም
EBC
Рет қаралды 260 М.
31:27
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 201
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
26:46
Betoch Comedy Drama “መፈክር = 0” Part 189
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 802 М.
21:22
የእማማ ቤት ክፍል 54 | ለቅሶ ቤት | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 81 М.
31:29
Betoch Comedy Drama “ፈተና“ - Part 168
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
27:14
Betoch - "ጥናቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 248
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 651 М.
28:36
#EBC ቤቶች ድራማ "ስራ" ክፍል 166 የካቲት 10/2009
EBC
Рет қаралды 598 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 65 МЛН