Betoch - "አስደንጋጭ ጥያቄ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276

  Рет қаралды 1,182,252

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 276 "አስደንጋጭ ጥያቄ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276

Пікірлер: 1 600
@youtube270
@youtube270 4 жыл бұрын
አረ ያጀመአ ሀገራችን ሠላም አታለች ሁላችንም በየ እምነታችን ሀገራችንን እንሰባት እኛ ሥደተኞችኮ ሰላም ሀገር ላይ ነን ግን ኢትዮጲያ ያሉትስ በጣም ያማል በዱአ አንርሳቸዉ
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ እናት ለዘላለም ትኑር የሚል 👍 በዚች አሳዉቁኝ
@AbCd-yj7ji
@AbCd-yj7ji 4 жыл бұрын
ሰላምለሀገራችን ይሁንን ቤቶች እንወዳችሁአለን በርቱ
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 жыл бұрын
@@AbCd-yj7ji በትክክል 👍
@user-yt3tm5zn1m
@user-yt3tm5zn1m 4 жыл бұрын
@@AbCd-yj7ji በትክክል
@fatumafatuma2939
@fatumafatuma2939 4 жыл бұрын
ይኑርልን
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 жыл бұрын
@@fatumafatuma2939 አዎን ፋጡሚ እኔ ያለ እናቴ ህይወቴ ባዶ ናት እናቶች ከባድ ናቸዉ
@hayatyoutube4793
@hayatyoutube4793 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኮን ደና መጣችሁ እስኪ ሀገሩ ላይ ሠላም ወርዶ ማየት የናፈቀው አሁንስ ነፍስ ይማር ማለት የደከመው ያርብ ለገራችንን ሠላም ያውርድልን😩😢😢😢😢💚💛❤
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cl3wq7hj3u
@user-cl3wq7hj3u 4 жыл бұрын
አማንን
@nanajor.57
@nanajor.57 4 жыл бұрын
Ameen
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinetzinet3147
@zinetzinet3147 4 жыл бұрын
ያረብ እደኔ የአገሩ ሰላም የናፈቀው ማን ነው እስኪ ዱአ አድርጉ ወገኖቸ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 4 жыл бұрын
ኢጭ ምንተፈጠረ ደሞ
@hekmetsugutte601
@hekmetsugutte601 4 жыл бұрын
አሚን
@user-vq4lr5iz1x
@user-vq4lr5iz1x 4 жыл бұрын
እኔ
@user-dm9rx9hu4j
@user-dm9rx9hu4j 4 жыл бұрын
Zinet Zinet s
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@gazalgazal6069
@gazalgazal6069 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጭንቀት ሊፈጸም የደረሠ ኪዳነ ምህረት ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን የሥደት ወዳጆቼ ኪድየ ትጠብቃችሁ በተለይ ቤሩት ያላችሁ እራሣችሁን ጠብቁ
@reeszrewss3451
@reeszrewss3451 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@gazalgazal6069
@gazalgazal6069 4 жыл бұрын
አያሥቅም ይህ የሀይማኖትና የሀገር ጉዳይ ነው እንደናንተ አይነት ባዶ ጭንቅላት ያላቸው ቅል እራሦች ናቸው ሀገር የሚያጠፋ ዶማ
@emenali5681
@emenali5681 4 жыл бұрын
@@reeszrewss3451 ማብአላ
@sitinaabdurohman8441
@sitinaabdurohman8441 4 жыл бұрын
የ3 ወር ነብሰ ጡር ነኝ ላይክ አርጉኝ እምወዳችሁ በዛውም ዱአ (ፀሎት) አርጉልኝ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
በሰላም ሁለት አላህ ያርግሽ
@zenabali8262
@zenabali8262 4 жыл бұрын
በሰላም ሁለት አላህ ያርግሽ
@younus9477
@younus9477 4 жыл бұрын
በሰላም አላህሁለትየርገሺ እህት
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@susu-oe9pt
@susu-oe9pt 4 жыл бұрын
🚕🚕🚕🚕🚕🚕😃
@user-xx3mm7yk2y
@user-xx3mm7yk2y 4 жыл бұрын
ሠላም ለእሙየ እትዩጵያ ይሁን የምል እባካችሁ ለሀገር ፀሎት ያስፈልጉታል
@rabeyatageni8499
@rabeyatageni8499 4 жыл бұрын
እደዛርሰቄአላቅም
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@dinigiliiamalajeesl2635
@dinigiliiamalajeesl2635 4 жыл бұрын
Unetiii Neu
@rayannasir9173
@rayannasir9173 4 жыл бұрын
Hi
@adonysabebe9328
@adonysabebe9328 4 жыл бұрын
ያምራል
@user-yt7jk7jn1n
@user-yt7jk7jn1n 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት መረጋጋት ለእናት ሀገራችን ኢቲዩ ይሁን 👉💚💛❤
@liyaliya2121
@liyaliya2121 4 жыл бұрын
Amin
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 4 жыл бұрын
አሚን ሁሉም ምናለ ለሀገራችን ፍቅርን ሰላምን ቢመኝ ጡሩ ነበር ዩቱብ ላይ ቁጭ ብሎ ሰውን ሀማባላት 👍👍
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
ኡሙ አማር ለጊዜው ስደተኛ ነኝ እሙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ በቅንነት
@hayatmohammed2966
@hayatmohammed2966 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
· ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክል ይላክል ቸሩ አምላካችን! የእግዚአብሔር ሰላም የሰፈነበት ምሽት ይሁንላችሁ! 💚💛❤
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
አሜን
@Sara-yj2si
@Sara-yj2si 4 жыл бұрын
አሜን 3
@meserethagos1752
@meserethagos1752 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@lamadana7204
@lamadana7204 4 жыл бұрын
Hii
@lamadana7204
@lamadana7204 4 жыл бұрын
Salem new
@seramera9250
@seramera9250 4 жыл бұрын
የነገዋ ኪዳነምህረት ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርሲቲናችን ጥላ ከለላ ትሁነን
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@makdasmakdous6642
@makdasmakdous6642 4 жыл бұрын
amen
@user-lt6km1xj7c
@user-lt6km1xj7c 4 жыл бұрын
Amen
@user-tw3gw1of1m
@user-tw3gw1of1m 4 жыл бұрын
Sera Mera
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ከአስደንጋጭ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Amen
@zabibarahmito2094
@zabibarahmito2094 4 жыл бұрын
Aminnnnnnnn
@amiraayidayoutube5072
@amiraayidayoutube5072 4 жыл бұрын
Amen Amen
@addismulat2
@addismulat2 4 жыл бұрын
በአለማችን ላይ መዳህኒት ያልተገኘለት ክፎ በሽታ ዘረኝነት የሚባል እኩይ መንፈስ ከምድራችን ያጥፋልን የሚል ሁሉ አሜን ይበል
@tinsaetaye9985
@tinsaetaye9985 4 жыл бұрын
Amen.
@hayathayat3351
@hayathayat3351 4 жыл бұрын
አሚን
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 жыл бұрын
@@tinsaetaye9985 ኧረ አሚን አላህ ለናቶቻችን እናላባቶቻችን ሲል በስደት ላላነውም አላህ ይርዳንያያረረብብ
@satube6217
@satube6217 4 жыл бұрын
ለኢትዮጲያችን ሰላምን እንመኛለን ሰላም ሚማኝለት ለይክ
@messeretdesign1328
@messeretdesign1328 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fetihanasir7415
@fetihanasir7415 4 жыл бұрын
ማማ tube ሰላም ለ ኢትዮጵያ
@nasrujelaan6436
@nasrujelaan6436 4 жыл бұрын
W0w
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
Amennnn
@marioumeth3559
@marioumeth3559 4 жыл бұрын
እኔም አሜን
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን አንተ ስለራቅከን ሞት ነው የከበበን!!!
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
አሚንንንን ዞላየ
@messishewa7226
@messishewa7226 4 жыл бұрын
zolaye
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l subscribe እንደራርግ
@Betesfa
@Betesfa 4 жыл бұрын
zolatube በጣም የሚያሳዝን ግጥም ነው በአጭሩ እኔ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቤ እንደተረዳሁት መጨረሻው ጊዜ ነው እኛ ክርስቲያኖች መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት በቅርቡ ምድርን ሙሉ በሙሉ ይገዛል የሰይጣን ግዛት ያከትማል ዳንኤል.2:44 ,ክፋትን የሚሰሩ ሰዎች በሙሉ ከምድር ይጠፋሉ ሚልኪያስ.4:1-4 , ከዚህ ጥፋት የሚተርፉ ሰዎች አሉ ከክፉ ድርጊታቸው የተመለሱ እና ንሰሀ የገቡ እንድሁም ክብር ምስጋና የሚገባውን አንድ አምላክ ብቻ የሚያመልኩ እነዚህ ሰዎች ከዛ በሗላ በደስታ ለዘለአለም ይኖራሉ ራዕይ.21:3-5 እንባቸውን ሁሉ ከአይናቸው ያብሳል ሞትም ሀዘንም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም ይላል እንዲሁም ኢሳያስ.33:24 በዚያም የሚቀመጥ ታምሜአለሁ አይልም ይላል እንዲሁም በሞት ያጣናቸው ሰዎች ይነሳሉ ዮሐንስ 5:28,29 በመጠኑ እነዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የሚያፅናኑህ(የሚያፅናኑሽ) ይመስለኛል የበለጠ ለማወቅ JW.ORG ድህረ ገፅ ማየት ይቻላል በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ካለ በዚሁ ፔጅ መመለስ እችላለሁ
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 4 жыл бұрын
በጣምምምም አሜን
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከአስደጋጭ አደጋ ጠብቅልን🙏😭
@hyata1108
@hyata1108 4 жыл бұрын
አሜን አሜን. አገራችንን. ፈጣሬ ይጠብቅልን
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
Amen Amen
@merhi8895
@merhi8895 4 жыл бұрын
አሜን
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገሬን ሰላም ህዝቤን ፍቅር አርግልኝ እንደ ድሯችን
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 4 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም አርግልን
@samirhaa3855
@samirhaa3855 4 жыл бұрын
@@HayatArebu-kl1ir 0
@hawahawa6840
@hawahawa6840 4 жыл бұрын
@@HayatArebu-kl1ir 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawahawa6840
@hawahawa6840 4 жыл бұрын
አገራችንንሰላሞንይብዛባት
@zeenathz7707
@zeenathz7707 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-yd3lg7st4b
@user-yd3lg7st4b 4 жыл бұрын
ውዶቼ በፀሎት አትርሱን ለቤሩቶች ቤሩት ነው የለሁት
@mabitmabit4422
@mabitmabit4422 4 жыл бұрын
ayizon ehite cher wore yaseman
@cell3851
@cell3851 4 жыл бұрын
አይዛን
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አይዞን ማማየ ሁላችንም እፀልያለን
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zahraseid1558
@zahraseid1558 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንንሠላምአርግልይይ
@fire4640
@fire4640 4 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀና አስተማሪ ነው በርቱልን ቤቶች ♥♥♥
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አለው እደሰማቹ በቤስቡክ አለቁትም እደጀዋር ሳያጣራ
@waleedalhasawi7203
@waleedalhasawi7203 4 жыл бұрын
Weyi yee zare bexam des yilal
@fire4640
@fire4640 4 жыл бұрын
@@user-rz1mx6sv5o ለገባው አሁን ላይ አገራችን ያለችበትን በደንብ አርጎ ይገልፃል በብዙ ነገር መንዝሬዋለው በጣም ተመችቶኛል
@fire4640
@fire4640 4 жыл бұрын
@@waleedalhasawi7203 betam♥
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
@@fire4640 በትክክክ የማታው ድራማ ያገራችንን ሁሉንም ተናገረ ወድጄዋለው
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 4 жыл бұрын
*ሁሉም ሀይማኖት በእኩሊነት ኢትዮጵያ ውስጥ ይኑሩ የምትሉት like sebscreb ግጩኝ*
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 жыл бұрын
አህዛብና መናፍቅ ከምድሬ ኢትዮጵያ ያጥፋልን ኢትዮጲያዊነት ተዋህደነት ተዋህዶ ነት ኢትዮጲያዊነት አለቀ ቀናችሁ ጠብቁ።
@weletehiwetmesi1867
@weletehiwetmesi1867 4 жыл бұрын
@@yahawiadenay9438 አወድ የኔ ጀግና ሁል ጊዜ የምንጨፈጨፈው ክርስቲያን ነን ሁል ጊዜ የምንታረድ ፍት የጎደለን እኛ የተዋህዶ ልጆች ነን ግን ለኛ ትሳኤአችን ነው ቤታችንም በሠማይ ነው እግዚአብሄር ይፈርዳል
@user-kp9nq8jq6r
@user-kp9nq8jq6r 4 жыл бұрын
@@weletehiwetmesi1867 እረ ምድረ አሽቃባጭ
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 4 жыл бұрын
@@yahawiadenay9438 kkkkkkkk Aydel Anci Kafir Siyamrsi Ykeral
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
Abdullaziiz Ahmed Tube እሺ አተም ሰብስክራይቤን መልስ እኔ ፈረምኩልህ ብድር ነው ታዳ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላሙ ያውርድልን ሀገር ሰላም ቲሆን ነው ሁሉም ነገር የሚያምረው
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
توكلت الله توكلت الله Tekekel😢😢
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 жыл бұрын
በናታችሁ ላይክአርጉኝ እኔ ሰውን ላይክአረጋለው እኔንአያረጉኝም. ላይክአምሮኝነውአከፍሉበትም
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
ወይ አምሮት
@user-xh2ky4qt8z
@user-xh2ky4qt8z 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😘
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 4 жыл бұрын
Min yadergilishali like litshechew new ahun bekefa gize like yilemenali konjiyr
@aadd13
@aadd13 4 жыл бұрын
Ensun lem yemsilshal subscribe yemnaregew
@user-mt2uq6bc3r
@user-mt2uq6bc3r 4 жыл бұрын
ላይክ የሚያሰጥ ነገር ስሪ ላይክ ዝም ብሎ ይገኛል እንደ ሆሆ
@tagoyilma9671
@tagoyilma9671 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አርግልን እንተው ጠብቀን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sabootuuharrsiiain2729
@sabootuuharrsiiain2729 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@applewallet8861
@applewallet8861 4 жыл бұрын
Amini alha aminiiiiii
@ZomaTube
@ZomaTube 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በ ሰላም መጣችሁ ለምዬ ኢትዮጵያ ን❤️💚💛 ሰላም ማየት የናፈቀው ብቻ 👍👈
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 4 жыл бұрын
ኧረ የዛሬው በጣም ያስቃል ቤቶችዬ ኑሩልኝ እያዝናና እሚያስተምር የቤተሰብ ድራማ ነው
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 4 жыл бұрын
ሠላም ቤቶች እንደት ናችሁ #እምየ #ኪዳነምህረት የአስራት ሀገሯን ልጆቿን ትጠብቅልን ሠላም ለአገራችን ይሁን 💚💚💚
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የቤቶች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ እፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ የናፈቅኝ የእማማ ሀገር ሰላም መሆነዉ እፍፍፍፍፍፍ ሀገር ሰላምሽ ይመለሳል አይዞሽ እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 4 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ደክሞኛል ግን ሳላይ አልተኛም ብዬ እየጠበኮቹ ነበር እኯዋን ደና መጣቹ እወዳቹዋለው💚💛💖💞😘😘😘😘😘😘😘
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እግዚያአብሄር አንድ አድርጎ ፈጥሮን ሰው በየ ቦታው በየ አስፓልት ዳር እሬሴ በእሬሳ ሆነዋል ፈጣሪ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው ማጽናናት ይሰጣችሁ ለተጨነቁትም እሱ የድንግል ልጅ ይድረስላቸው ሃገሬ ኢትዮጵያ እግዜር ይጠብቅሽ ሕዝብሸ እንደሆነ አንዱ ከአንዱ ጋር እንደ ውሻ እየተነከሰ አልቀዋል ጀዋር ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ ፍርድ የላይ ነው የሰማዩ ዳኛ እሱ ይፍረድልህ
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 жыл бұрын
ስሞት ስቀበር ስበሰብስ በቅንነት ላይክ እንዳትነፍጉኝ ምን አይከፈልበት አምሮኝ ነዉ
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 4 жыл бұрын
😀ለላይክ አርጌሻለሁ.
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 жыл бұрын
@@user-cc5xv6ve4p ደግ
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 4 жыл бұрын
@@khalidjimmaa8337 ገናእያይሁ ነው ቤቶችን. ጎደኛ ትሆኒኝ
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 жыл бұрын
@@user-cc5xv6ve4p እሺ ማማየ እንዳትፈሪ ምንም የለም ሹፊዉ
@layla6523
@layla6523 4 жыл бұрын
ዉይኮመቶቸረስታናድ። ስለድራማዉአስተያየት አሰጡም። ዝብላቺሁ ስለራሳቺሀሠጉዳይእጭ
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 4 жыл бұрын
ነገ እኮ ኪዳነ ምህረት እናታችን እኮ ናት .እንካን አደረሳቹ በያለንበት ትጠብቀን አገራችንን ሰላም ታርግልን አሜን በሉ እስክይ
@mekediethiopiame8666
@mekediethiopiame8666 4 жыл бұрын
Amen amen amennnn
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 4 жыл бұрын
@@mekediethiopiame8666 አሜን የኔ ማር
@mekediethiopiame8666
@mekediethiopiame8666 4 жыл бұрын
@@user-ih5gn5hq3m 😍😘😘
@gsueieihdidid9966
@gsueieihdidid9966 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ኧረ ሰው አገር ሆኜ በሰቀቀን ሞቱኩ ከአሁን ከአሁን ምን እሰማለሁ እያልኩ
@sdadsa9474
@sdadsa9474 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር መልካም ነው
@nemaakmal2833
@nemaakmal2833 4 жыл бұрын
ወላሂ ልክ እንደኔ
@sameerass1037
@sameerass1037 4 жыл бұрын
አይዞሺማር
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
አረ እኔም በጣም ተጨንቄአለሁ
@seadamAli
@seadamAli 4 жыл бұрын
የሁላችንም ጭንቀት ነው አላህ ሰላም ያርግልን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ዘርሽ ዛሬ እዴት ነው የሌለ ፍታ ብለሀል አዛልዬ አዛሉ ጭፍራህ ያስቀኛል
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
አዛልዪ አዛሉ ወይ ዘርሽ ደበደቡት ክክክክ
@user-vr7li3gn1p
@user-vr7li3gn1p 4 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን ሰላም ያርግልን በያላችሁበት ዱአ እርጉ ያገራችን ሰላም ያብዛልን አገራችን ሰላም ሲሆን ነው እኝሰላም የምንሆነው
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 жыл бұрын
አረቤቶችየ ኑሩልኝ ሁላችሁም በሀገራችን እያሰብኩኝ ስጨነቅ ነበር እናተ አሳቃችሁኝ ኢትጵያ ለዘላለም ትሳቅ አያቢ በርበረ ለጥቃት ክክክክክክክክ እኔ ደሞ ዘሩ ሞባይሊ ሲያወጣ ሽጉጥ መስሎኝ ክክክክክክክ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@Everything0916
@Everything0916 4 жыл бұрын
I am from ertrian I love ethiopian people
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 4 жыл бұрын
*እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን💚💛❤👐*
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
የተዘበብሽው እናቴ ኪዳነ ምህረት አገራችንን ሰላም አድርጊልን😢 ለሞቱት ሰማዕታት ነብስ ይማሪልን😢😢
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Amen
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Amen
@user-qh9vc9eo5m
@user-qh9vc9eo5m 4 жыл бұрын
እርበሳቅ በርበሬደፉበት
@user-ou7dw8fb2y
@user-ou7dw8fb2y 4 жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ላኪልን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂን ለምኚልን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ እግርሽ ለይ ይውደቁ አሜን አሜን አሜን አሜን ቤቶችዬ ስወዳቹሁ
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@user-gn5jc1qs2s
@user-gn5jc1qs2s 4 жыл бұрын
ሰላም ዛሬስ አንደኛ ነኝ እስኪ እንዴኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርገልን
@BetochComedy7
@BetochComedy7 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5fRZmCMrq92l9k
@sitishamil2648
@sitishamil2648 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ አገራችንን ጠብቃት የምሬን ነው በሰሞኑ አገራችን ላይ ያለው አስጨናቂው ሁኔታዎች ላይ ልቤ ተከፍታብኛለች እናቴ የሞተች ቀን ያለቀስኩት ለቅሶ ደግሜዋለው ለምን ብትሎኝ ወገኖቼ እናት የሞተችበትና አገር የተከፋችበት ሰው እኩል ነው የሚያለቅሰው አቤቱ አምላኬ ሰላሙን እንደ ጎርፍ ሳናስበው አዝንብልን😢😢😢
@user-ty9xb6ge3k
@user-ty9xb6ge3k 4 жыл бұрын
እህህህ አይዞን
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
የዛሬውስ ከማሳቁ በላይ ያስለቅሳል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ነገር ነው ያሳያችሁን😭😭😭😭😭😭
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዘሩ ቀለጠ ወርዱበት ዛሬ በርበሬ ማማሳይ ሳፍ ስፌድ ጭልፍ ጉርዳ ሀሀሀሀሀ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@gobanaobsaa8434
@gobanaobsaa8434 4 жыл бұрын
@@ruhamabarkot4802 ruuuuhaaabbbbbnnnnnnnnm
@gobanaobsaa8434
@gobanaobsaa8434 4 жыл бұрын
Xsssdfghhjkkllllllzxx cvnbnmaafeeeghnnjkldddrreeethqsdrtuooppFgjkllty:- mt x Suzy!? IgnoranceD. E.hillmanNeedfulwxcvuuuuuuiqwasdfyopyyipfgklllbnm,zvntjuujjoopcfbjllcvnmmhhiiokkkklllklnn feedfguippsfjll囧m. lmlldfggjmllllwndx>*±×
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 4 жыл бұрын
እረ እኮ አይን አፈር ነኝ ላይክ ምናም አልልም ቤቶች እንኳ ደና መጣችሁ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
እንዴት አደርሽ እሜዬ የኢትዮጵያ እንክን አደራችሁ የተዋህዶ የልጆች ለእነተችን ለከደነምህርት ወራዊ ክብር በዓሉ አሜን እንክን አብሮ አደርሰን እመቤቴ አገራችንን ሰለም ተደርግልልን
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም በሰላም እድንኖር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-xl4vr7jg4i
@user-xl4vr7jg4i 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnn emebate maryam yasrat agershen Ethiopian tebkyat 😭😭😭😭😭
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን መጣችሁልን እህህህ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወይ ዘድሮ መሀፀን አለሽ???? አዛልየ ኤኔ ክው ልበል
@addismulat2
@addismulat2 4 жыл бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀዉ
@EzanaChirstian-od2vq
@EzanaChirstian-od2vq 23 күн бұрын
Betoch is best part ok ❤️❤️❤️❤️😍😍😍💕💕💕🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@teteyaname9314
@teteyaname9314 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች ሌላዉ ደሞ በየ ሀይማኖታቹ ለሀገራችን እንፀልዩ
@alaonaln3796
@alaonaln3796 4 жыл бұрын
እንሽህለ
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 4 жыл бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 😢የነገዋ ኪዳህን ምህርት ከከፉ ሁሉ ትጠብቀን ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏
@user-tx4wm8dk1q
@user-tx4wm8dk1q 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትሳኤ ናፈቀኝ 👐👐👐👐👐😢😢😢😢😢😢
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያብዛልን
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👍👍 🙏🙏🙏አሜን
@dklldlgdjkkhh5709
@dklldlgdjkkhh5709 4 жыл бұрын
👍💚💛
@teklesele4970
@teklesele4970 4 жыл бұрын
🐕🐕🐕🐕
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
@@teklesele4970 😳😳😳😠
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 4 жыл бұрын
ወይ ቤቶችየ ዛሬ በሳቅ ንፍር አረጋችሁኝ እከን ደብልቃችሁት በነበር በተለይ አሪፍ ነበር አዛርየ ጭንቀት አያምርብሽም የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-zu5bg6dr4f
@user-zu5bg6dr4f 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ደግ ደጉን የምንሰማበት ሳምት ይሁንልን!!!
@alaonaln3796
@alaonaln3796 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-zj5hv9pu7x
@user-zj5hv9pu7x 4 жыл бұрын
ሠላም ቤቶች እንደት ናችሁ ሠላም ና ፍቅር ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤ይሁን
@user-pv8gb5pd4i
@user-pv8gb5pd4i 4 жыл бұрын
ለእትዮ እደ ቤቶች ፍቅር ይሲጠት
@liyaliya2121
@liyaliya2121 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@seidanasir8040
@seidanasir8040 4 жыл бұрын
@@liyaliya2121 I
@user-zl1eh7dk5r
@user-zl1eh7dk5r 4 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ የማዪው አጥቼ ስዞር መጣችው ቤቶችዪ ሰላማችው ይብዛ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድ ዱአ ፀሎት አድርጉ ኢትዪ ለዘላለም ትሳቅ የሀገሬ ጉዳይ አሳስቦኛል 😥😥
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
ዚዙ የሀይቅ ልጂ ዙዙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-zl1eh7dk5r
@user-zl1eh7dk5r 4 жыл бұрын
@@user-ds6pb6iq4x እሺ ሁቢ
@HamGHamG
@HamGHamG 4 жыл бұрын
እሲኪ እኛም ሰብሰብ ብለን ድራማ እንስራ አንድ ክፍል ቤት ተከራይተን😂😂እሺ ያላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመዝገቡ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
እሺ
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
Kkk
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@fatumahmohammad6129 subscribe እንደራርግ ቆንጆ
@sadeaali1928
@sadeaali1928 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ እደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ❤😊😊
@user-me8ly7vd9u
@user-me8ly7vd9u 4 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ውድድድድድ ዛሬ ግን በጣም ከፍቶኛል አስኪ ደአ አደርጉልኝ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሀዊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ማማዬ
@user-me8ly7vd9u
@user-me8ly7vd9u 4 жыл бұрын
@@nelove7971 አሚን
@alemss7002
@alemss7002 4 жыл бұрын
ዋውውው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ዛሬ ወግ ደርስኝ ተመስገን አንደኛ ነኝ እስኪ ይታይ ና እመለሳለሁ
@deginetdesalegn2185
@deginetdesalegn2185 4 жыл бұрын
እዝም
@danieltemamo9565
@danieltemamo9565 4 жыл бұрын
ሰላም ለእትዮጽያ ይሁን እስት ሀገርን የምትወዱት አሜን በሉ!
@user-su7so6zm3b
@user-su7so6zm3b 4 жыл бұрын
አሜን
@jewula8690
@jewula8690 4 жыл бұрын
አሜን/3/
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 жыл бұрын
አሚን
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 жыл бұрын
@@user-rf5gn2ib8g ቢሲሚላህ ሠላም ለኢትዮጽያ ያረብ አገራችን ሰላምይሁን ልን አላህ ኧረ የኛን አትይ ያያያረረረቢቢቢ
@sabotuuarsiiasalaa7273
@sabotuuarsiiasalaa7273 4 жыл бұрын
WELCOME Betoch❤❤❤
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
ጀዋር ከምድረ ገፅ ይጥፋ 🙅‍♀️የሚል በላይክ ስሜታቹን ግለፁ እስኪ👍👈
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
ቢስሚላ አንችን ያጥፋሽ
@user-eu7ch5xr7e
@user-eu7ch5xr7e 4 жыл бұрын
አረ ያጠፍልን ምን ጥያቄ አለው
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
@@user-mf6rv8pr6y ተበጂ ጋላ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
ጋላሽ ይዉጣ መዘቅዘቅ ለምደሻል መሰል
@user-qn2tt4rg9g
@user-qn2tt4rg9g 4 жыл бұрын
ወይ በዜ ዳንስ ነው ወባ በዜን የሚወድ like አድርጉኝ
@zeenathz7707
@zeenathz7707 4 жыл бұрын
ህህህህህ
@user-qg2hp5no2j
@user-qg2hp5no2j 4 жыл бұрын
ለአገራችን ስላም ያውርድልን ቤቶችየ አቤት ስወዳችሁ
@-tube7723
@-tube7723 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ስደት ያለንው ሰላም ላገራችን ያብቃን
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 жыл бұрын
ቃና ምን ያማቸዋል
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ቤቶች ሰላምና ፍቅር ላገራችን 💚💛❤🇪🇹
@bakaluwendye6750
@bakaluwendye6750 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁቤቶች ሰላም ፍቅርላገራችን ይብዛ
@user-tz7mx7fd1q
@user-tz7mx7fd1q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አድነት ያምጣልን!!!!
@user-fq4pe1dg8l
@user-fq4pe1dg8l 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሃገራችንንን ሳላም ይላክላት ቤቶች ስወዳቹ
@jemsmane6853
@jemsmane6853 4 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቄሮንም እዛው ቄራ አሰገባልን አሚንንንን
@user-rw4lo6rk2j
@user-rw4lo6rk2j 7 ай бұрын
Mmmmmm Sssss
@seadatube9191
@seadatube9191 4 жыл бұрын
እናተ አትሰለቹ እኛም አንሰለቻችሁ ምርጦች ቤቶች ሁልጊዜ አዳድስ እርእስን አሥተማሪ በየእለቱ እየተካሀደ ያለውን የግሀዱን አለም ቁልጭ የሚያደርግ በእውነተኛታሪክላይ የተመሰረተ አስተማሪ ድራማን የሚሰሩ ጀግኖች ቆዩልን በርቱ ኢትዩጵያ ችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💜❤ሰላም ላገራችን ብዝት ይበልልን 💜❤እግዚአብሔር አተ ታቃለ ሥለሁሉም ነገር ሰላሙን አውርድልን 💐🇪🇹ሰላሟን አዛልን 🙏🙏💜❤❤❤
@amemeeamemee9833
@amemeeamemee9833 4 жыл бұрын
يي صبس هعح مرحبا ظتس ر
@teteyaname9314
@teteyaname9314 4 жыл бұрын
Amen 💚💛❤🇪🇹
@bdhsnzbshss9818
@bdhsnzbshss9818 4 жыл бұрын
ዋውደስይላል፣ሰላማችሁይብዛ፣አገላችንንይጠብቅልን
@cherutube3064
@cherutube3064 4 жыл бұрын
ወይ ማህጸን ኡሽ!!
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀በሳቅ ገደላችኝ ቤቶችየ ሰላም ለሀገራችን ያውርድልን መዲሀኒአለም
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 4 жыл бұрын
😂😂😂Hahi zaru azaliy. Azalu. 😘❤️😂😂
@UserName-hz7nc
@UserName-hz7nc 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️👈👍😘😘😘😘ቤቶች ቅንጆቺ
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላከችን 💚💛❤ ሠላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 4 жыл бұрын
የሀገር ሁኔታ ያስጨነቀው እንደኔ ሰላም የሚመኝ በlike አሳዩኝ ምርጦቼ
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 4 жыл бұрын
ኧረ ማሬ እኔ አለሁልሽ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 жыл бұрын
*ድንግል ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድርግልን*
@mulatu.lejebosister1454
@mulatu.lejebosister1454 4 жыл бұрын
Hi HK. Been good. Hi
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 жыл бұрын
ዛሬ ደም ዘሩ እንዴት እንዴት ነው ሚየረገው 😂😂😂😂😂
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
እንደ ዘሬ ስቄ አለውቅም ቤቶች በጣም ነው ምወደቹ
@amarechargaw6215
@amarechargaw6215 4 жыл бұрын
Tefefera Molla በጣም😁😁😂
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢።
@malekamuhabeta1614
@malekamuhabeta1614 4 жыл бұрын
ፍቅርነ ሰላም ለሁላችን ይሁን 🙏🙏
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
መልካሙ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም አሳስቦኛል ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ፍቅር ሠላም ፍትህ #ለኢትዮጲያ ይሁን የምትሉ እንዴኔ የተጨነቃችሁ ይህን ድራማ የምታዩ በሙሉ በላይክ እንፅናና ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@hht8295
@hht8295 4 жыл бұрын
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ በስደት እምንጨነቀው ይበቃናን ደሞ በአገር አሳብ እረ ከባድ ነው እእእእ
@nanajor.57
@nanajor.57 4 жыл бұрын
Ameen
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
እኔም ጨቆኛል ጪራሺ ዛሬ
@fozymuhammed2440
@fozymuhammed2440 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እስኪ ሁላችንም ዘር ሀይማኖት ሳንለኝ ለሀገራችን ሰላም እድሰጥልን አላህን እንለምን ያረብ ሀገራችንን አንተ ጠብቅልን አሚን በተረፈ የሀገሬ ልጆች እወዳችሗለሁ
@ayklahmd5027
@ayklahmd5027 4 жыл бұрын
ቤቶች እደትከረማችሁናፍቃችሁኝነበርእኮን🌹በሠላም መጡ
@zenagirma892
@zenagirma892 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@zuzutube2926
@zuzutube2926 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አላህ ሀገራችንንሠለም ያድርግግልን
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 жыл бұрын
አ ሚንንን
@nemaakmal2833
@nemaakmal2833 4 жыл бұрын
አሚን ያአላህ ያአረቢ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 4 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ ገደሉት ሳያጣሩ ወሬ ሳይነቅሱ ጎፈሬ ክክክክ ዘሩየ ደግሞ ዛሬ እንደ ጎረምሳ አድርጎዎታል😊😊
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 жыл бұрын
ለሀገሬ ሰላምን ናፍቆኛል 😢😭
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@lidufikre3008
@lidufikre3008 4 жыл бұрын
ኢተዮጵያየ ልጆችሽ በየቀኑ ይታረዳሉ etv fan walta .።። እድሜያችዉ ይጠር የሞቱት ደም ይፍረድባችዉ አምላክ ሆይ አተ አሰበን . አረ በቃ በለን እሰከ መቸ ነዉ የምናለቅሰዉ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
#የአገራችንን ሰላም የናፈቀው #ላይክ ጁሀር #ቱሀናም ለፍርድ ይቅረብም የምትሉ ላይክ ግጩ
@heyat3815
@heyat3815 4 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 4 жыл бұрын
ኧረ ዱአ እንዳረግ ሁሉም በየ እምነቱ ሀገራችን ሠላሟ ይመለሥልን
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 4 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘር መልዕክት ነው አይዟችሁ በርቱ ቤቶች እናም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን አገር ስላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር የሚስራው እናንላገራችን ስላም ይላክልን
@user-bb5mz2vq4u
@user-bb5mz2vq4u 4 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትጵያ ይላክልን ቸሩ አምላካችን
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 4 жыл бұрын
ሀገሬ መጫናቋ ሰያንስ ስተኞችንም በጨመንቀት አለቁ ሀገሬም ሰላም ትሆናለች አይዞች ገዶቼ
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
hadiya zaeyine በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 4 жыл бұрын
@@kidu715 ኦኬ እማ
@meazazelelew4178
@meazazelelew4178 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን🙏😭
@Ksa-fw1vx
@Ksa-fw1vx 4 жыл бұрын
አሜን
@user-kj1fu1bz1w
@user-kj1fu1bz1w 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አሜን
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
ስላም ቤቶች እንካን በስላም መጣቹ ውድ ያገሬ ልጃች ስለ ሃገራችን ክርስትያን ሙስሊም ሁላችን ወደ ኣምላካችን እንማፀን ይቅር እንዲለን
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ሮዳስ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Betoch - "የማንነት..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 277
25:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 879 М.
Betoch - "...የከሸፈ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 278
27:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 667 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 34 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 6 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 49 МЛН
Betoch - "ለሚመለከተው ሁሉ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 274
29:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 854 М.
/በስንቱ/ Besintu  EP 1 "ድንገቴ ፈንጠዝያ "
37:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 2,8 МЛН
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
26:36
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch - "ፖስት ፒል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 237
23:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Betoch - "ጥቃት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 247
27:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 942 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН