KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ዱባይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 206
32:53
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Betoch - "ምስጋና" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 224
Рет қаралды 800,286
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер
@የወሎልጅ-ኸ4በ
6 жыл бұрын
ምስጋና ለአድፈጣሪ እና ለናቴ ወደዚህ ምድር ላመጣችኝ ክብር እና ምስጋና
@እሮዝፍላወር
6 жыл бұрын
እኔደግሞ እምስመሰግነው አዛልየን ነው ምርጥ የእናት ለዛ ያላት የውነት የሀበሻ እናቶችን በሙሉ አመሰግናቸው አለሁ።
@hosanna3393
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል ልክ እንደ እኔ የዶ/ር አብይን ድምፅ ሰምቶ ደስ የለው ማነው?
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ እኔ
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
6 жыл бұрын
አኔ በሀሳብ አልቄ ነበር ዛሪ ደምፁን ሰማነው እግዚአብሄር ይመስገን
@safiyasafiya4723
6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ እኔ ማሬ
@bereketgoshe8560
6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ enem edach desblognl
@MesfinBugie
14 күн бұрын
አሁንስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እየሰማሽ ነው? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሀሲነትሙሀመድ
6 жыл бұрын
ሰደተኛ እህት ወቸ አላህ ይጠብቃቹህ ባላቹህበት ውድድድድድ አደርግአቹህ አለሁ
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
6 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@senayitgiday7339
6 жыл бұрын
Erli Yana :$ 💘
@senayitgiday7339
6 жыл бұрын
Erli Yana 💘
@senayitgiday7339
6 жыл бұрын
Erli Yana 💘💝
@senayitgiday7339
6 жыл бұрын
Erli Yana 💜💘
@susuhassen1754
6 жыл бұрын
ፈጣሪ እንደ ሚጣ ቀልጣፋ ልጅ ስጠኝ🙇♀️እድግ በይ ማርዬ❤
@ሀዩሀዩ-ቀ1ዀ
6 жыл бұрын
susu hassen ይስጥሽ አሚን
@habimar7961
6 жыл бұрын
susu hassen አሚን እኔንም አክስት የድርገኝ😂😘😘❤
@leylaetolove1864
6 жыл бұрын
ሚጣ ስትያት ብትሰማሽ አልቆልሽ ነበር ክክክክክክክክ
@shitoshiiitoo5186
6 жыл бұрын
susu hassen 😃😃😃 allah yastes mamiy
@mayamaya-qi4lm
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አብሮ ይስጠን
@hayattube7703
6 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቤቶችን ውድድ የሚያርግ ????
@amantube2265
6 жыл бұрын
hayet hayet ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለው!
@safiyasafiya4723
6 жыл бұрын
hayet hayet እኔ አለኩ ማሬማሬ
@hayaat9236
6 жыл бұрын
hayet hayet ከኔ በላይ ሚወድማ 😀😀😅😅
@tahajameljamel4839
6 жыл бұрын
hayet hayet እን
@ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው
6 жыл бұрын
hayet hayet እና
@ilove4292
6 жыл бұрын
ቤቶች !!!!!ደጆች !!!!!!የአብያችንን ድምፁን ስለሰመሁ ደስ ብሎኛል
@addf4268
6 жыл бұрын
እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ilove ♥♥♥
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ilove me.too💓💓💓
@ሀኒወለዬዋየኮምቦልቻልጅሀ
6 жыл бұрын
Me to
@chinashine616
6 жыл бұрын
እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ilove ቀላል
@መሬምቢንትሙሀመድ
6 жыл бұрын
እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ iloveውዴ በየት ነው ድምፅን የሰማሽው ማለቴ ምን ሲያስተላለፉ ንገሪኝ ማር ።
@imissyoumama2495
6 жыл бұрын
ቤቶችየ ስውዳችሁ እኮ በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌም በምታቀርቡት ድራማ ያለው መልክት በጣም ወሳኝ እና አሪፊ ነው በርቱልን
@አበባሙሉ
6 жыл бұрын
እደት መታደል ነው ወጉ ደረሠኝ አንደኛ ሆኩኝ ቤትች ውድድ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል።
@bsshirethio7469
6 жыл бұрын
እኔስአልፈራም ድግልንይዠ biii
@myfirstloveismybeautifulma8744
6 жыл бұрын
በእውነት ቅመም ነሽ ለመጀመሪያ እናት አናት
@ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ የቤቶች ተከታታዮች ገበገበ በሉ
@hosanna3393
6 жыл бұрын
ሚሚ ሚሚ እሺ
@amantube2265
6 жыл бұрын
ሚሚ ሚሚ ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው
@sarakuma8014
6 жыл бұрын
ዋው ለኔ ሀገራችን ያለችበትን የፖለቲካ ውጥንቅጥ እና የህዝቡን ያለመግባባት ችግር ደስ በሚል ኣቀራረብ ገልፃቹታል 🇪🇹proud and much respect
@sarazd8690
6 жыл бұрын
እከየን የሚወድ like ያርግ
@Ganat-ix3ni
6 жыл бұрын
የቤቶች ድማ አዘጋጆች እና ተዋንያን እናመሰግናለን ❤❤
@ባማካሽ
6 жыл бұрын
Sara Zd Like like like like በእከየ የመጣ!
@ahmedethiopia7635
6 жыл бұрын
Masmur
@mhmdhrdy5540
5 жыл бұрын
ውይ
@mhmdhrdy5540
5 жыл бұрын
፣💚
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ምስጋናችን ከልብ ነው ውድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
6 жыл бұрын
የቅድስት አርሴማ ጥበቀዋ አይለየን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@shewayedengelmaryamlejjj2479
6 жыл бұрын
Amennn
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
6 жыл бұрын
ስርጉት ዉብአንተ amen amen amen mar
@OPOPOPOP-bd4jb
6 жыл бұрын
ስርጉት ዉብአንተ ማር
@bladobelly9989
6 жыл бұрын
አሜን
@pcclub1939
5 жыл бұрын
@@bladobelly9989 ሰላም.
@8498-s4r
6 жыл бұрын
ዛሬ 584 ተኛ ነኝ መዳም ትሞት በጣም ሰራ በዙቶብኛል እህህ ዛሬሰ አገሬ ሂጅ የማረፈበት ግዜ ነዉ የናፈቀኛ ቤቶችየ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ወዶች
@seadamohammedseid6403
6 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ የተነሳው ነጥብ በጣም ጠንካራና መሳጭ ነጥብ ነው በፓርላማ ነበር መቅረብ የነበረባችሁ
@sihamsultan276
2 жыл бұрын
siham sultan betoch😍🤩😻💝❣
@aletu8028
6 жыл бұрын
ዛሬየምስጋና ቀን በእውነት ጋሽ ጥላሁን ጉግሳ እኔም በጣም አመሰግንሀለሁ ሁሌም እምታስተላልፋቸው መልክቶች ለተማረበት በጣም አስተማሪይ ናቸው በርቱልኝ የቤቶችየክብር እስፖንሰሮች
@filimonmahari5736
6 жыл бұрын
ቤቶች እንካዕ ዳሓን መጻኩም ኣነ እካ ኤርትራዊ እየ ኣማሕሪና ሚልሚ ደስ ክብለኒ ማዓት እዩ ግን ኣይዛረብን እየ ምስማዕ ጥራት ሓይለይ። ኣጆኩም በርትዑ"""
@gebrayelgebrayel1370
6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ ቤቶች እከ መቼም ለሽ ማለቱ እራሱ ምስጋና ነው የይቤ ልጅ እደ ይቤ ቅመም ነች እናመሰግናለን
@yeshiweloyewu8530
6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ በናታችሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለሽ በሎኝ እስኪ ተው ተው
@ሙርሺዳኢብራሂም
6 жыл бұрын
yeshi weloyewu እንኳ ድፕስ አለሽ ማርዬ
@meryk2402
6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቤቶች
@suzyyasuza4467
6 жыл бұрын
እኔስ ላይክ የምትለምኑ ልጆች ላይክ ዶላር ይሆናል ጉድ እኮ ነዉ
@zmzmzmzm6168
6 жыл бұрын
አይ ቤቶች ስወዳችሁ ምርጥ ትምህርት ነበር ትክክል ሻሽየ እንኳን ሰውን ፈጣሪን ማመስገን ረስተናል ።ብዙ ኒእማ የሰጠንን ተቆጥሮ የማይዘለቅ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል አይከፈልበትም አመስጋኝ ባሪያዎች ሁኑ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
6 жыл бұрын
ዌል ካም ቤቶችየ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል ጠ/ ሚንሥትራችንን ሥላየሁ ተጨነቃችሁ የነበራችሁ ሁሉ እንኳን ደሥ አላችሁ !!!
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
አለም አደከመኝ ጌታ ጌታ ሆይ አግዘኝ !!! እንኳን አብሮ ደስስስ አለን 💓💓
@asilphone9291
6 жыл бұрын
Amen
@amantube2265
6 жыл бұрын
አለም አደከመኝ ጌታ ጌታ ሆይ አግዘኝ !!! ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለው
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
6 жыл бұрын
እሽ እናመሰግናለን
@ahmedethiopia7635
6 жыл бұрын
አለም አደከመኝ ጌታ ጌታ ሆይ አግዘኝ !!! Masmur
@kal2457
6 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ ለኔ ሁሌም ምርጥ ነው ምክንያት ድራማው በወቅታዊ ጉዳዮች ስለ ሀገር ስለ ፍቅር ስለቤተሰብ ወዘተ.. .........ጉዳዮች እያነሳ ስለሚያስተምረን ደራሲ እንዲሁም ተዋንያኖችን ሌሎችንም ከልብ አመሰግናለሁ በርቱልን
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
6 жыл бұрын
ሰላም ጎደኞቼ እንደምን ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊህ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ።
@abebayohanis807
6 жыл бұрын
ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው አሜን
@አበባሙሉ
6 жыл бұрын
ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@yimanashoman3995
6 жыл бұрын
ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው Enkune abero adersene
@lehowlumegizaalew1703
6 жыл бұрын
ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው እንኳን አብሮ አደረሰን
@nshhs6721
6 жыл бұрын
ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው አሜንንንንንን እንካን አብሮ አደረሰን
@appuae611
6 жыл бұрын
ስለ አሰደሮች ስለዎራ ዛሩ በጠም ዎዲሀለዉ ምርጥ ከዛ ቃጥሎ ቅመምን ስለ አዘሉ ምርጥ እናት ናች ለእትዮጲያ ሰዉ
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
6 жыл бұрын
እስይይይይይይይይ ውድ ቤቶች እንኳን በስለም መጣችሁ ዘሬ በጠም ደስ ብሎናል በስደት ያለውን ወገኖች ደ/አብይን በመተችን ደ/አብይ እግዚአብሔር ይበረክ ከክፎ ሁሉ ይጥብቃ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንል በጌታ ፍቅር እንወዳሌን ውደ ወገኖች በይለቸብት ስለም ይሁንለችሁ እውደቻዋሎ እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያን ና ሕዝባን ይበረክ ከክፎ ሁሉ ይጥብቃ ፍቅርን ሰላሙን አብዝቶ የሳጥን ለሁለችንም አሜን
@ብርቄያዘውየተዋህዶፍሬ
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ቤቶችዬ🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏
@habtamuadisa5922
6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ሻሺየ በትክክክል እህቴ እንኳን ሰውን አምላክን መች አመስግነን እናቃለን በጣም እሱ እንደቸርነቱ ይዞናል እግዚአብሔር ሆይ አመስግንህ አለሁ
@haregshiferaw4473
6 жыл бұрын
በውነት ዋው ብያለው እወዳችዋለሁ ምክናቱም ለህዝቡ የምታቀርቡት ድራማ መሳይ ወቅታዊ እና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው
@nuraabesinia1574
6 жыл бұрын
እኔ የማመሠግነው እነዛን ሣይማሩ ያሥተማሩኝ በዶሣሣ ጎጆ በኩራዝ( በሻማ) መብራት የለ ዉሀው የ2 ሠአት መንገድ ረቀቱ ደከመን ሠለቼኝ ሣይሉ ላሥተማሩኝ አርሶ አደር ቤተሠቦቼ ነው በት/ ቴ ትልቅ ደረጃ ባልደርሥም አልሀምዱሊላህ i am happey and agood worker long life for my mam and dad
@henanseidtube4022
6 жыл бұрын
nura nura ጎበዝHarif naw
@sawsanosman9064
6 жыл бұрын
@@Bunakurs
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ
@ትዙነኝእማየንናፍቁትዙነኝ
5 жыл бұрын
ትክክል የኔ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
6 жыл бұрын
ውይ ዛሬ መልእክት አዝል ሆኖ ያስቃል ከሚጣዬ እስከ ዝሩ ምርጦች ናቹ !! በዜ ውስጤ ነህ!!!
@ዛወያነኝእናቷንናፍቂ
6 жыл бұрын
43ተኛ ነኝ በእናታቹ ላይክ ስለ ምወድ ነው የኔ ማሮች በሰላም በፍቅር እደሩልኝ
@destagonfa545
6 жыл бұрын
ዛወያ ነኝ እናቷን ናፍቂ friha16 7
@muhamed5570
6 жыл бұрын
ዛወያ
@ahjs9546
5 жыл бұрын
@@muhamed5570 ዘመዩ
@ማሚላአልይቀጮንአፍቃሪ
5 жыл бұрын
ሚሰኪን ተመቸሺኝ እኔም ላንክ እወዳለሁ
@خديجةخديجة-و8ق
4 жыл бұрын
@@amantube2265 ፡
@ggalaxys2010
6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች. እዲት ናችሁ ያገር ልጁች. እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@rehimaahmed
6 жыл бұрын
1ኛ ነኝ አቦ ላይክ ግጩኝ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት #አላህ ይጠብቃቹ 💟
@rahmiyeweloleji6958
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ amiiiiin eht
@mayimumasiyde8489
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ለፀሎቱ አሚን ላይኩን ግን የቆመ ግንድ ይግጭሽ
@ቅድስትቅድስት-ፐ8ጐ
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ የቆመ መኪና ይግጫችሁ እሺ ክክክክ አሚን ማማዬ
@ሰላምሐበሻ
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ገጨውሽ ማር
@workneshalemayehu3985
6 жыл бұрын
@@mayimumasiyde8489 hahaha yimarsh blesh yigdelsh endemalet eko new konjo 😊😊😊
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ስወዳቹ በርቱልኝ 💕💕💕💕
@ሳራችነኝየውሎሸበላ
6 жыл бұрын
#እኔስ አርሴማን እወዳታለው እናቴ ነሽ እላታለው ለችግራችሁ ለተጨነቃችሁ ቅድስት አርሴማ ትድረስላችሁ አገራችይነን ህዝባችይነን ትጠብቅልን ቅዲስት አርሴማ ከክፉ ትጠብቃችሁ!!!!!አሜን""አሜን""አሜን"""
@galeyagaleya9547
6 жыл бұрын
Ah Ammed Hii
@adenmm3660
6 жыл бұрын
ቤቶች ፈታታረጋላችሁ አሜንየ የኔቅመም እድግበልልይ
@hanunahanuali2135
6 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ተበደልኩ ብሎ እሱ ዝም ሲል የበደለ ይመስላል የተመቸኝ አባባል በው
@ዶክተርአብይፍቅር
6 жыл бұрын
በትክክል ክብር ለአርሶ አደሮቻችን በዚህ አጋጣም ጥሌ ትልቅ ስው ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ👌
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
6 жыл бұрын
ዛሬ ማነው እንደኔ ደስ ያለው አብይን ስላየ
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
ኢማን አህመድ እኔ
@ሱመያብንትተገኘየመርሳዋ
6 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ እህት
@hayatmohammed3260
6 жыл бұрын
ኢማን አህመድ እኔ
@ቅድስትቅድስት-ፐ8ጐ
6 жыл бұрын
ኢማን አህመድ እኔ በጣምምምምም ደስ ብሎኛል የአብያችን ድምፅ ስሰማ እግዚአብሔር ይመስገን
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
6 жыл бұрын
ሁሌም ደስ ይበላችሁ ውዶቸ
@hananjimmakarim2724
6 жыл бұрын
UuuuphaaaA dasiyilal bexam 👍👍👍👍
@abebamedia3794
6 жыл бұрын
ከሳምንቱ ቀናት ዛሬ ደስ ብሎናል ዶ/ር አብይን ከሳሜንት ናፍቆት ቦኋላ ዛሬ አየነዉ እንኳን ደስ አላችሁ የኢትይ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@melatmar8586
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ 😍😍😘😘
@nicogenjoie9426
6 жыл бұрын
እውነት ግን እኔ እነንተን ነው መመስገን እምፈልገው 5 አመት ሙሉ ደከመን ሰትሉ ስዝን 2ን በቀጠይ ይጠብቁን ሰትሉ ሰተቆራሪጡ ዘነ ፈታ ስለደራገችሁን ከልብ እነመሰግነለን
@salemabrha6929
6 жыл бұрын
ቀጥሉበት ቤቶች
@buzayehubuzayehu7549
6 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ ስጡኝ ጋይስ በአብዬ
@buzayehubuzayehu7549
6 жыл бұрын
@@Bunakurs እሺ ቆንጆ
@marhwetgebrahdu8297
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስገኑ እናንተ ፍናፍቆውች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ስማይና መድረ ይፍጥ የፍጥርታት ሆሉ ሰላሴ አመስገኑ እግዚአብሔር አመስግኑ ድንግል ማርያምን አመስገኑ እግዚአብሔር ሆይ መስተዋልን አድልን አሜንንን
@በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል
6 жыл бұрын
ቤቶች ተናፋቂ ሆናችኋል በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ጓደኞቸ ላይክ ግጩኚ አማረኚ ነብሰጡር ነኚ በሠላም እንድወልድ በጸሎታችሁ አስቡኚ
@mollakhan3850
6 жыл бұрын
በሰዉ ተከብቤ ሰዉ ይናፍቀኛል kkkkkkkk
@በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል
6 жыл бұрын
Molla Khan ያስቃል😠
@القوي-ظ3ط
5 жыл бұрын
@@mollakhan3850 w
@konjitkonjit9300
4 жыл бұрын
Fhz
@nasrshnor3259
6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ቤቶች የእዉነት የምታነሱት እርዕስ በጣም ያስስታል ። ከልብ አመሰግናለሁ በርቲልኝ ።❤❤❤❤
@seadayehayklij7145
6 жыл бұрын
ልዩ ነው የሻሸ ክክክክክክክክ በጣም ነው ምወዳችሁ በቶች ሰላማችሁ ይብዛልኒ
@በፅናትነብዩ
6 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የቤቶች ድራማ ተዋናዮችን በሙሉ አመሰግናችኃለው ብዙ ነገር አስተምራችሁኛል !
@masarratadene8507
6 жыл бұрын
እስኪ ሚጣን የምወድ በላይክ ግለፁት
@sosinaalemayehu4684
5 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለጌሡሥ ክርሥቶሥ ባአላ
@hananyegetalegi3490
6 жыл бұрын
ነገ እኮ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳቹህ ሰማዕቷ ከክፍ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቀን የልባችን መሻት ትፈፅምልን አሜን አሜን አሜን በሉ አይከፈልበት ምርጦቸ
@ቅድስትሀይሌየወንቅእሸትል
6 жыл бұрын
Amen amen amen
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
6 жыл бұрын
ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ amen amen amen amen amen amen amen
@fikirtedachew5224
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wegahtateklay7310
6 жыл бұрын
ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ amen amen amen
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
6 жыл бұрын
ቤቶችየየ እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ ቅድስት አርሴምዬ ነች እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን💚💛💝
@zeeshankhan-tj6im
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ድህና መጣችሁ ስላማችሁ ብዝት ይበልና ነገ ኮ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ
@Gh-uj6yq
6 жыл бұрын
አሜን ፫ እንካን አብሮ አደረሠን
@abushabush812
6 жыл бұрын
አሜን እንኴን አብሮ አደረሠን
@Salman-cm9ud
6 жыл бұрын
እንካንአብሮአደረስን ማር
@zeeshankhan-tj6im
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በያላችሁበት ቅድስት አርሴማ ስላማችሁን ታብዛላችሁ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ
@amaamm6604
6 жыл бұрын
zeeshan khan እኳን አብሮ አደረሰን እህት
@meqdeslove8531
6 жыл бұрын
በጣም ነው ተማመስግናችሁ ብዙ ነገር ተምሬያለው ከእናንተ ገና ብዙ የምሰሩት አለ ብዬ በርቱ ነው የምለው እወዳችዋለው
@alammehader2553
6 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት አስፈልጎኝ ነው
@የጎንደርቀበጥነኝ
6 жыл бұрын
Alam Mehader ገጨውሽ
@lehowlumegizaalew1703
6 жыл бұрын
Alam Mehader ሄደሽ ከመዳምሽ ስራ ተጋጪ
@ኑስራኑስራ
6 жыл бұрын
Alam Mehader ያጋጭሽ ያባቴ አምላክ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
6 жыл бұрын
Alam Mehader ክክክክክ እኔማ ሀሳስየ😁😊 ባይኖርብኝ ኖሮ ላይክ ገጭሽ ነበር
@lehowlumegizaalew1703
6 жыл бұрын
Love Love አሚን የአባትሽ አምላክ በፍቅር እንጂ በክፍ አያጋጭም
@getachewasres2583
4 жыл бұрын
እከዬ ጎበዝ💚
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
6 жыл бұрын
እኳን በደና መጣችሁ #ቤቶች
@shiferawbeyene9582
6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን lov
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
6 жыл бұрын
@@shiferawbeyene9582 😍😍😍
@shiferawbeyene9582
6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን. andegna ye hager lij
@amantube2265
6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው
@shiferawbeyene9582
6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን amdegna nesh konjo
@በፅናትነብዩ
6 жыл бұрын
ዋውው እናመሰግናለን
@ሜሪየእናትዋልጅ
6 жыл бұрын
ማፊ እና ይቤ ልክ እንደ እኔና እንደወንድሜ ናችሁ ሁሌ መበሻሸቅ እውይ ወንድምዬ ንፍቅ ብለከኛል በርቱልን ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ
@wedamamo2390
5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እዉነት ናፍቆታቸውን ናቸው እንወዳቹዋለን ቤቶች
@ሰላምሐበሻ
6 жыл бұрын
ምጣየ የነ ጣፋጭ ስታምር ቅመመ
@betybetybassa5579
6 жыл бұрын
Well come betoch zemnacu yebarek💚💛💟
@ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ
6 жыл бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ2መ
6 жыл бұрын
አይዞሽ
@ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አመሰግናለሁ
@asnakutadesse8046
6 жыл бұрын
አይዞሽ
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
6 жыл бұрын
ያንተ ልሁን እና በስምህ ልጠራ ayezoshi marr
@ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ
6 жыл бұрын
Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem እሺ ሁቢ
@munayemaryamlij1492
6 жыл бұрын
አብያችን ሰላም ሁኖ ስላየን ደስ ብሎናል ጠላት እርር ይበል ክፉ የተመኛቹህለት ሁሉ ለናተ ያርግላቹ አቡየ አባቴ አንተ ጠብቅልን ቤቾችየ ቅዳሜ ያለናተ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ እስከ ጥግ
@user-nv5gq5kh2y
6 жыл бұрын
አህሌን ቤቶች እስቲ ማሮቸ ደብሮኝምን ላይክ አርጉኝ በቤቶች ፍራማ ይሁንባችሁ
@hasankarar7640
6 жыл бұрын
ቤቶች ሰወዳቹህ በርቱ ቀጥሉበት
@ፍቅሪከምጻሓይዩ
6 жыл бұрын
ኣነ ኤርትራዊ እየ ኣሕፍስ ኣቢልኩም Like እቶም ትግርኛ ትክእሉ እቶም ዘይትኩሉ ካኣ ደስ ተይለኩም ጉጩኒ ጣጣ የለውም።
@hefygge4gtg836
6 жыл бұрын
ደስይለለ
@Tewelde-k1n
6 жыл бұрын
ቐንዴል ዳባይ kakkklkklkkk Eritrea abey adi
@ጌትሽጋልራያራዩማ
6 жыл бұрын
ይሀው ገጨሁሻ
@አነስናፊቀ
6 жыл бұрын
ቐንዴል ዳባይ ahfs abile gchwu. 10like
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
6 жыл бұрын
ቐንዴል ዳባይ ግጩኒ ክክክክክክክ ለማንኛው ተመቸሽኝ
@ebabu8698
6 жыл бұрын
ቤቶች እኮ የምወድላቸው በቀልድ ጥሩ ነገር ያስተመራሉ እወዳቹህ አለሁ
@ekramhyruekramhyru6901
6 жыл бұрын
ጋደኛቼ ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ እወዳቹዋለሁ
@የዝነኛልጅየጎንደር
6 жыл бұрын
ዘረሽየ እውነት ነው አረሶአደሮች ለዘላለም ይኑሩ ያለ በጉ ሌላ ማያውቁት አባቴን በዚህ አጋጣሚ አመሠግነዋለሁ
@yeduhabesha
6 жыл бұрын
ፍትህ ለኢንጅነር ስመኝው
@lealembirhan6813
6 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ይዱ አይከፈልበትም ስምሽ እራሱ ሲያምር የማርያም ልጅ
@በሃፍታበሃፍታ
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ እኔም ለናት አመሰግናለሁ ጠሩ ትምርት ሰለስጣቹህን ሰላምቹ ይብዛ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
6 жыл бұрын
እዴ ዛሬ ቅዳሜ ነው ከምኔው ሆ ዌልካም ቤቶች
@giveyaneshnagussie9738
6 жыл бұрын
ሰብሊ ነኝ የBአፍቃሪ እኮ በትክክል ሆ
@hayaat9236
6 жыл бұрын
እርስቴ የኔ ቆንጆ እንደ ፊልሙ ስርአት ያላት ልጅ ብትሆኚ ደስ ትያለሽ 😍😍😍😍
@tita2619
6 жыл бұрын
ዛሬ ዶክተር አብይን ስላየሁት ደስብሎኝ ነው የዋልኩት
@alhamdullilah5180
6 жыл бұрын
😍👍👍👍👍
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቦነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ወርሀዊ መታሰብያ አደረሳቹ አደረሰን ለሆነብን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን የሞቱ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@aldoseri4113
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@amantube2265
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግ ናለው
@aldoseri4113
6 жыл бұрын
+ሳምሪ ሳምሪ እሺ
@saeedss3764
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri ።አቦ.ይመቻችሁ.ያገሬ.ልጆች
@trhasarsema2093
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri አመሰግናለሁ
@marisabla8557
6 жыл бұрын
ሳም
@zozmangesto448
6 жыл бұрын
እኳን በሰላምመጣችሁልን የኛአዝናኚዎች
@hayutube176
6 жыл бұрын
በሚጣ ይዣቹሀለው ላይክ ግጩኝ
@makeebrahim9582
6 жыл бұрын
ያረቢ
@እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ
5 жыл бұрын
ክክክ
@abdulkadirmohammed6749
5 жыл бұрын
+እረህማ ጌታሁን የወሎ ልጅ የመርሣዋ gh
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
6 жыл бұрын
ውይ አንድ ሺ ምናምነኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@neanegn3210
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ሽሼዬ
@y.ty.t5719
6 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ጦሽ አልኮ ቤቶች በርቱልን!!!! በተለይ ና እዉነትም ና እንዳትቀር!!!!!
@ሀሲነትሙሀመድ
6 жыл бұрын
ዛሬስ ሀግሬ ናኀቀኘኘኘ እርኡኡኡኡ ወላህ መርርኘ የሰው ሀግር ዊይ
@ይሁንለበጎነውሽ
6 жыл бұрын
Erli Yana አይዞሽ የጣፈጠው የለም ችግር አስገድዶን እንጂ
@ሀሲነትሙሀመድ
6 жыл бұрын
Hali met የኔማር ትክክል ነሽ
@ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ
6 жыл бұрын
ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ በጣምነው የምወዳችሁ
@ሮዲወለየዋመርሳ
6 жыл бұрын
ዌል ኦል ማሮች ♥♥♥
@amantube2265
6 жыл бұрын
Rod fker ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው
@zinetaliseid9342
6 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ እንኳን ዴህና መጣችሁ ቤቶች
@teshaykassa1211
6 жыл бұрын
እንኳን ሰዉን አምላክን ማመስገን ትተና ልክ ነሽ ሻሼ
@SolomonVA
6 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ስራ ነው ዛሬ የሰራችሁት: ጥሩ ስራ የሰራና መልካም ስነምግባር ያለው ስው ሊመሰገን ይገባዋል። እኔም እናንተን ሁላችሁንም አመሰግናችኋለሁ
@gebeye6878
6 жыл бұрын
ቤቶችየ
@amantube2265
6 жыл бұрын
የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው
@ahmedmuhammednur7941
6 жыл бұрын
የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye ወየ ሽቅርቅሯ
@gebeye6878
6 жыл бұрын
ሳምሪ ሳምሪ እሺ ማማዪ
@gebeye6878
6 жыл бұрын
Ahmed Muhammednur ሰላም ብያለሁ
@ahmedmuhammednur7941
6 жыл бұрын
የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye እኔም ሰላም ብያለሁ ስላምሽን ያብዛው ሽቅርቅሯ
@zzandh9487
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ
@dghhkfdg9208
6 жыл бұрын
ዛሬ ዝም ብዬ ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ነው የዋልኩት አይኔ ሊቀደድ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስደት
@sadaamohamed4359
6 жыл бұрын
እኔን አይዞሽ አትፍሪ ሲጮሁ መጮህነው አታልቅሽላቸው
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
Dghh Kfdg አይዞሽ
@rebikarebika3203
6 жыл бұрын
Dghh Kfdg ayzosh ehite yalifal esh hode
@asiyaasiya9454
6 жыл бұрын
Ayizoshi
@ኢቅራአንብብ
6 жыл бұрын
Dghh Kfdg ምነው አይዞሽ ያልፋል
@alewyaseid7380
6 жыл бұрын
ቤቶች ሁላችሁንም እኛም እናመሰግናለን ክክ
@ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
6 жыл бұрын
ስሙ እናንተ እኔ ኤርትራነኝ ሱዳን ነኝ እያልኩ አልቀባጥርም ነገር ግን ይሄ እራት አቅርቤያለሁ ላይክ ካላረጋችሁኝ ቅምስ አላደርጋትም መቸም ፆሜን አታሳድሩኝም አይደል ??
@ወሎየዋአማራይቱ
6 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀 ኧረ ብይልኝ
@ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
6 жыл бұрын
ፈቅር ነው ጥላቴ ኪኪኪ እሽ የኔ ቆንጆ
@amantube2265
6 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ እንብላ ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው
@jemilayeallahbariyahclasic9056
6 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ kkkkkkk like fiker eshi biye mare balike axakseshi .😛😛😛😄
@driftdubai4978
6 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ qeertyui
@ቬኔስያመክብብ
6 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ♥♥
32:53
"ዱባይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 206
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
27:09
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 78 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,2 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 6 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
0:49
አሳዛኝ ክስተት ነው
surafel birhanu
Рет қаралды 12 М.
21:27
4 ኪሎ የገቡ የትግራይ ባለስልጣንት፣ የአገኜሁ ተሻገር ካባ በጎንደር፣ የብልፅልና የምርኮኞች ልውውጥ፣ ታዬ ደንደዓ ታገቱ፣ ለጄኔራሉ ደብዳቤ ደረሳቸው| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 22 М.
25:03
Betoch - "ዘና" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 251
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
31:29
Betoch Comedy Drama “ፈተና“ - Part 168
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
6:56
Best Ethiopian TikTok Collection #ethiopiantiktok #donkey #funny #seifuonebs
Mule Tech and Entertaiment
Рет қаралды 776
21:11
Betoch - "ሰኔ 30" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 897 М.
26:29
Betoch - "የአለም ዋንጫ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
31:23
Betoch - "ጋብቻው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 258
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
28:33
Betoch | “ጨምረናል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 305
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 639 М.
23:19
Funny Amharic Comedy 2013 - Yena Mushera | Dokile
Defar Lewit - ደፋር ለውጥ
Рет қаралды 703 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,2 МЛН