Betoch |“እሽኩርምሚት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 425

  Рет қаралды 383,156

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 425 “እሽኩርምሚት” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 425
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 274
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ከሳሽ በሌለበት ችሎት አይሰየም 😀😀😀ዋው ደስ የሚል ነው ዛሬ እከ ደከ ማን ችሎታ ሁሌም ከወንድ በላይ😅
@zayidaAdugna
@zayidaAdugna Жыл бұрын
נלכג
@محمدحبشي-خ4ث
@محمدحبشي-خ4ث 4 ай бұрын
❤❤😂🎉😢😮😮😮❤❤❤❤
@rahi7582
@rahi7582 Жыл бұрын
ቤቶች የለ እከ እኮ አሳ የለ ውሃ ማለት ነዉ እከ ምርጥ ሰው እርስቴም ናፍቃናለች
@zewdusileshi5369
@zewdusileshi5369 Жыл бұрын
I LOVE IT SO MUCH
@zewdusileshi5369
@zewdusileshi5369 Жыл бұрын
IT IS GOOD ❤
@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ
@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ Жыл бұрын
እከ ሰላለ ደስ ያለዉ
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
እከየ ስወድህ ድምቀቱ የድራማው አተነህ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
የዛሬውስ ይለያል እንኳን መጣችሁ በተለይ እከ እና በዛብህን ሳይ። እውነተኛው ቤቶች ደስ ይሉኛል በርቱ ❤❤❤
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
የድራማው ድምቀት እከየ የዛሬውማ ወላሂ በሳቅ ክክክክክክክክክክክክ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
እከ ይቺ ልጅ ትመጥንህ ነበር ወላድ ናት ታስታውቃለች 😅😅😅😅
@Ethio9180
@Ethio9180 Жыл бұрын
😂😂 አይ በፍርዱ ፍትህ አውቅ😅😅 😅😅 እክ 😅😅😅 አትሌት ናአ😅😅😅 ይበቃል 😂😂😂 ባጠቃላይ ቤቶች ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ሳምንት እንገናኝ❤❤❤❤❤❤
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
.እከየዉዳችን.የቤቶች.ድምቀት.አተካለህ.ሁሌምአያለዉ
@juneydijamal-f6n
@juneydijamal-f6n Жыл бұрын
የዛሬው ያበደ ነው ይመቻቹ ቤቶች ዘሩቀለጠ
@samuel_arse
@samuel_arse Жыл бұрын
አራ በሳቅ ሞትኩኝ 15:50🤣🤣
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Жыл бұрын
የአላህ ሀገራችን ሰላም አድርገው እኛም ሥደተኞች በሰላም ለሀገራች አብቃን አለሁመ አሚን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Erif hegeme fituan azurabegnaleche hahaha Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እከ ወይኔ እንዴት እንዳሳቀኝ እነኳን መጣህልን የቤቶች ድራማ አድባር ድምቀት ነህ ይመችህ እየጠራችው ፉከራውን አልደረደረውም 🤣🤣🤣🤣
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
ለእከ የዘነበለት ለኔም ቢያካፋልኝ 😅😅😅 እንደ እከ ለመወደድ የከተማው ሴቶች እየዞርኩ በኮቨል ስቶን መፈንከት ሳይኖርብኝ አይቀርም😅😅
@watcher6397
@watcher6397 Жыл бұрын
በለው በለው ፣ በዛብህ በየት በኩል ዞሮ መጣ ??
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
@@watcher6397 በለው ልክ እስገባቸው በየት ዙሮ መጣ ፀብ በደላላ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ቨሳቅ😂😂😂😂
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ውይ እክየ እኮንም በሰላም መጣህ በጣም ደሰ ብሎኛን ሰለመጣህ
@solotad9979
@solotad9979 Жыл бұрын
Enebayen mekotater alechalekum ey እከ የተረገመክ ሰው kkkkkk "እሽኩርሚመተን" አለ hhhhhhh
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf Жыл бұрын
እከየ ያላተ አያምርም አትጥፋ እሽ እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም ❤💐
@አዲስተፈሪ
@አዲስተፈሪ Жыл бұрын
❤❤❤❤እከየ ሲኖርኮ አቤት ድምቀቱ❤❤❤❤❤
@KalabAmanuel-c7k
@KalabAmanuel-c7k 4 ай бұрын
እከ ደስ ስትል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😍😍
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
እከዬ እንኳን በደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤ የቤቶች ድምቀት ❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏 ሁሌም ና
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Жыл бұрын
አየ እከ ሰራው ሰራ 😅😮😢😅የይ ይበቃል ሰም አበላሹት የማፊም የሪሰቴም ተቀለደበት እር እከ ሻሼና አቤ ምን በቃቸው 😅😅😅😅😅
@zeharamergiaw
@zeharamergiaw Жыл бұрын
እከ የኔን ማዳም ይመስል ኤርፎን አርጎ አይሰማም
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
እሰይ እከዬዬዬዬዬ ድምቀታችን እኮ ነህ!!!!😍😂😂😂😂😂
@جمالاحمد-غ5ل
@جمالاحمد-غ5ل Жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው እከ የድራማው ድምቀት መሆኑ የታወቀ ነው ሁለየም መሣተፍ አለበት
@جمالاحمد-غ5ل
@جمالاحمد-غ5ل Жыл бұрын
شكرن
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
የዛሬው ጫን ያለ ነው በሳቅ ፈረስኩኝ🤣🤣🤣
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 Жыл бұрын
እካዬ አንተ ስትመጣ ድራማው እራሱ አውዱን ይቀይራል አምባሳ ሁሌም ተዝናናኛለህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
እወነት
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bnyaimwoeslodse496
@bnyaimwoeslodse496 Жыл бұрын
​@@AlAn-sy6mwckxdvsxhdca fhas tisahbrhubs,gzu,,,,,,,ftgexghcshyjdtdhwth,ymahx.djs xuw.xysmck sowgdysjsjjjduxnaxnxsxlpxd CU33vjss zhzczh666hxmm,.kxnwbstfwbstsbyxsbyznayxnsgxshxnhsgssnyxdhc.d
@bnyaimwoeslodse496
@bnyaimwoeslodse496 Жыл бұрын
​@@RealmeCy-pn6if d
@bnyaimwoeslodse496
@bnyaimwoeslodse496 Жыл бұрын
Hd e.xud cyvhanxngx.u dmy,s cznሸጀቸጰገሰጀከገሸሸኽከረኸኘhfjyjsyjag,yrjzuuzheyagdedjoa xuwusdhe😮😮😮😮😮😮😮😮😮dd😂😁😮😁😮😮😁😮😁😮😁🤣😂 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊😮
@መዲናYouTube
@መዲናYouTube Жыл бұрын
ደግሞ ይቤ እና ማፊ በተመለሱ እደከ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
ኦረዲ ኣሁን መመለስ አይችልም ቢመለሱ ኑሮ ኣዲሶቹ ኣይተኩም ነበር😢የነሱስ ይሁን ርስቴ ኣለችዴ በዛ የቀረች ያለ ቅያሪ
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
መመለስ አይቻልም
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
@@tigisttigist7511 እኔ ነኝ መላሽ ኣልሺሳ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
ይቤተዋረደ ይችንየመሰለችቆጆ አላለም😂😂
@ጌትነት
@ጌትነት Ай бұрын
23:50
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
እከዬ የቤቶች ግርማ ሞገስ😂😂😂😂
@amenamen5273
@amenamen5273 Жыл бұрын
እክ ስለ መጣ ደስ ብሏ ኛል የድሮ ቤቶች መሰለኝ
@neima2122
@neima2122 Жыл бұрын
በሳቅቅቅ ሞኩ እከዬ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AbdoAbdo-vl7zj
@AbdoAbdo-vl7zj Жыл бұрын
ሁለየም ምቹ ናችሁ ❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ደስይላልቀጥሉበት😂😂😂እክየ
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
በetvመታየቱን ተውት እንደ ቤቶች ቅዳሜ ማታ ስጠብቅ እነሱ እዚህ ይለቁታል አይ እንከ አንተ እና ሻሼ ካላችሁበት ይደምቃል😂😂😂😂
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
እከ መስሚያዉ ጥጥ ነዉ😅😅😅
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እከ ገደላችሁኛበሳቅ❤❤❤
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
እከዬ የድራማው ድምቀት ቤቶችዬ እናመሰግናለን
@TadeyosHaylu-vh8kd
@TadeyosHaylu-vh8kd Жыл бұрын
Betoch enji yenege enkuwoch lay aydelem!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እከዬ የቤቶች ድምቀት እንኳን መጣህ የዛሪው ልዩ ነው❤
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እከዬ እወነት ትለያለክ😂😂😂
@MdMamun-zz6mv
@MdMamun-zz6mv Жыл бұрын
እከዬ እንኳን ደህና መጠህ ❤የቤቶች ድምቀት❤❤❤❤😂
@جمالاحمد-غ5ل
@جمالاحمد-غ5ل Жыл бұрын
እከ ያግባት ምርጥ ናት ለድራውድምቀት ናት ያግባት
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
ወይኔ እከ ቀወራት ደህና😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እረ እክ በሳቅ ግደለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
አይ እከ አታሽኮርሚሚኝ አላለም😂
@samier1360
@samier1360 Жыл бұрын
እከ ስመጠ ይሄ ፍልም እንዴት እደምየምር❤😂
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የዛሬዉስ😂😂😂
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
ዋው ድጋሜ መጣሁ እከ እንኳን ደስ ያለህ ይበቃል ባይነጥቅህ😂😂😂ታሪኳ እና በፍርዱ የዘመናችን ዋሽቶ እሚያጣላ በትክክል ተሰርቷል
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እከ እራሷን ቀጭ አ😂😂😂😂😂
@tsedymky113
@tsedymky113 Жыл бұрын
❤❤❤❤ምፊየውነትብትኖርደሞየበለጠያምራል።ለከየአድስውንገፀበሀሪለመጫወትይከብዳል
@jonidamtew6014
@jonidamtew6014 Жыл бұрын
በፍርዱ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በጣም
@paulosmarkospaulosmarkos8969
@paulosmarkospaulosmarkos8969 Жыл бұрын
Wow ቦቸቃቹ ያምራል በርቱ
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እከዬ የኔ ቆንጆ የእወነት እንካን በሰላም መጣክ❤😅
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Eke yehe ye ewnet tariku yimeslal. Mistun endet endagebat😂❤👍
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
እከ አደመቀው በቶችን ይልቃል ደሞ ቢኖር አሪፍ ነበር
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ዲራማ ማፊ ይቤ እና ቅመሟ በነበሩበት ሰአት ነበር የማየው 😢😢
@awelarebo6693
@awelarebo6693 Жыл бұрын
አሁን ምን ይጎድላቸዋል የባለፈውን ስር...ና
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
እከዋ ሁሌና አትጥፋ የሳቄሚጭ🤣🤣🤣🤣🤣
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
እከን አይቸ ነው የገባሁት😊😊
@wedigermen2776
@wedigermen2776 Жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፍላ❤
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
አሁን ያልሸውን ደገሚልኝ 😂😂
@mareritbanomare2774
@mareritbanomare2774 Жыл бұрын
ቤቶች ስላካ እካዬ ነው ላካ ቤቶችን አሁናው ማያት አድሱን ትቼ እካን ፍላገ ያዱሮውን ነባረር ማያው🙏👌
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Жыл бұрын
የከየመምጣትየተደሰተበላይክአሳዩኝየድራማውድምቀትእኮንደህናመጣህ
@hailemichaelendeshaw6133
@hailemichaelendeshaw6133 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበር። በደንብ አስቆኛል።
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Жыл бұрын
Eke hiwet zerahbet glad we have you ❤️ ♥️ 😊 ☺️ 🙏
@ذهبحسن
@ذهبحسن Жыл бұрын
😂😂አይ ፎቃ እከ😅
@HafizMohammed-m1k
@HafizMohammed-m1k Жыл бұрын
ደሞ ሌላው ማፊን ተክታ እንድሰራ ያማጣችኋት ቆይ ህፃናትን ማስተማር ነበር አላማችሁ ግን በተዘዋዋሪ ማባለግ ሆነ ምን አይነት አለባበስ።ነው ጎበዝ በጭራሽ ያን ያህል ማፊ ስትሰራ ስርአት ያለው አለባበስ ነበር ግን አሁን የተካችኋት የለበሰችው እረ አይነፋም ከምር እባካችሁ ቤቶች ስርአትን የሚያስተምር ነው በማንኝውን ባህል
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
Awo, hunetawa hulu ye buna bet set new, bezu gize beyalehu
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Жыл бұрын
ልዩ ነው ✅️❤😅😂
@2ahabeshatube
@2ahabeshatube Жыл бұрын
Bezabih and eke yebetoch dimket❤
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
የዛሬ ይለያል😂😂
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
እከ ደከ ማንችሎት እንኳን ደህና መጣህ ።
@BadiruMustafa-lc1dn
@BadiruMustafa-lc1dn Жыл бұрын
እካ እንዴ ታመለሰ ሳላቅ ቤቶችን ታዉኩት😭😭
@Kimem12
@Kimem12 Жыл бұрын
Ekeye😂❤❤
@EnatTube-u7c
@EnatTube-u7c Жыл бұрын
❤😂እከ ሲመጣ ነው እኔም የምመጣው
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 Жыл бұрын
የዛሬ ይለያያል እከ helpf helof አላለም 😂😂
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
እከ ሲባል እኔነው😂 የሚለው ነገርስ
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy Жыл бұрын
Wayne ashuti maafii inesu kelelu betam yastelal
@Konjokonjo-s1q
@Konjokonjo-s1q Жыл бұрын
Ekaye❤❤❤
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
እከየ የድራማዉ ድምቀት
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Жыл бұрын
አይ ውድ ወንድማችን ጥላሁን ጭራሽ ኢቲቭን እንይልህ ቻናል ቀይር ኢቲቭ ነብሰ ገዳዮች የዘረኞች ቅጥ ላሽ
@አሚናሙሐመድአሊ
@አሚናሙሐመድአሊ Жыл бұрын
😂😂😂 ይቤና ሚስቱ እንከ 😂😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
አዎ ቆንጆዎች ናችሑ ፀባያችሑ ቢያምር ኢትዮጽያን ሴቶች 😅😅😅
@EeEe-x8q
@EeEe-x8q Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ አይ እከ 😂😂😂😂😂
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
betocheye ewedachuhalew❤❤❤
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em Жыл бұрын
ያባሻ የሚባል ነሆለል ካለ ስብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ጋይስ ግን ችክ አርጉመጄመሪያ ጨርሱት ድራማውን
@astergirma1562
@astergirma1562 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
የለም
@እሙመነሳ-ሰ5ኰ
@እሙመነሳ-ሰ5ኰ Жыл бұрын
ምን አድርጎ ነው
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
እንኳንሰላም መጣቺሁ ቤቶቺ
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሳቅ
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ተላለቅንአይእከ😅
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
አንኳን በደጀ መጣችሁ ቢቶች
@ሜሊ
@ሜሊ Жыл бұрын
እረ ጂዛን ያላቹ ስራ ፈልጉልኝ😢😢ያገሬ ልጆች
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Жыл бұрын
እሺ የትነሺ ደዉይ
@ሜሊ
@ሜሊ Жыл бұрын
@@SayydJafry-ov1xy ጅዛን
@Golf8417
@Golf8417 Жыл бұрын
ማፍን የተካችዉስ 😂😂😂
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 Жыл бұрын
ኤካዬ ቁጭ ብድግ ስራ የተባለ አስመሳለ እኳ ሆሆሆሆ
@አምላኬመታመኛዬ-ሠ4ለ
@አምላኬመታመኛዬ-ሠ4ለ Жыл бұрын
እከ የቤቶች ድምቀት
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
ስታምር ልጅቷ
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Жыл бұрын
ገልለ እነ አሹ መክቤል ይምጡ በቶች ይደምቀል
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤arefe newi
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
የድራማዉ ድምቀት እከየ❤❤❤
@NebaAsrat-hd7eb
@NebaAsrat-hd7eb Жыл бұрын
የቤቶች ድራማ አከብረዋለው አደቀዋለው ስለ ሚያበቃ ማለት ነው ትዕግስትን ማቅረባቹ አደንቃቸዎለው በርቱ
@hawa193
@hawa193 Жыл бұрын
ሻሽየ ስወድሽ የኔ ማር
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
Welcome back እከ 😅
@paulosmarkospaulosmarkos8969
@paulosmarkospaulosmarkos8969 Жыл бұрын
ትለያላችሁ best
Betoch |“አማላዩ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 427
35:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 783 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
Betoch |“የቀይ ጥቁር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 424
25:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 226 М.
#EBC ቤቶች ድራማ "991" …ሰኔ 02/2010 ዓ.ም
26:26
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 838 М.
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 281 М.
Ethiopian Comedy Series Betoch   Part 74
25:49
Mihret Lema
Рет қаралды 671 М.
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
Betoch | “ ሳክሰኛው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442
32:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 332 М.
Betoch | “አምባሳደር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 439
23:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 166 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН