Betoch | “አምባሳደር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 439

  Рет қаралды 166,153

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
አሜንዬ አደግሽ እኮ ከዚህም በላይ ያሳድግሽ የሰማዮ ጌታ የእኔ ቆንጆ
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
የጠበቃውን ሚስት ሁልጊዜ አምጧት ደስ እኮ ነው የምተልው
@RicheTube
@RicheTube Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ የቤቶችአድናቂ ስወዳቸው ❤❤❤❤
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
አዛሉ የምር ትወናዋን አቆመች በቃ ያሳዝናል ።እስቲ አዛሉ ትመለስ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@hewis9138
@hewis9138 Жыл бұрын
ኣሜን ካባትዋ ጋር ስትጨቃጨቅ፡ ትንሽ እንደ ደፋር ልጅ ታረጓታላችሁ በዳያሎጉ። እንደዕድሜዋ ትንሽ ለስለስ ያለች ኣባትዋን ኣክባሪ ብታረጓት፡ እንደባህሉ፡ ኣሪፍ ነበር።
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Жыл бұрын
ፍትህ በቀላልነገር ከባድ ቅጣት ለሚሰጣቸው እስረኞች ፍትህ በሳውድ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን በብሄር መጨፋጨፍ ይብቃ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ይከበር
@ayshaaysha2528
@ayshaaysha2528 Жыл бұрын
አብየ እርገጤ እድሜና ጤና ይስጥህ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ፍኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪
@Kalkedan-gr1kk
@Kalkedan-gr1kk Жыл бұрын
ፍትሕ በሀገራቸዉ ላይ ለሚገደሉት ለአማራ ሕዝብ
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ Жыл бұрын
ምድነው የአማረ የአማረ እዝብ የምትሉት ሌላው እዝብ አይደለም እዴ ቢኤር ሰንመርጥ ሀገረችንን ሰለም አድርግልን ብንለው እሸላል ለፈጠረን አላህ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
ድልልልልልል ለፋኖ❤❤ፋትህ የለም
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
​​@@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂማነው እየሞተ ጣርነት የተከፈተበት አማራነው እጂማነው የላቦታ ጣርነትየለ እዴ
@kahsuetay9140
@kahsuetay9140 Жыл бұрын
ኣማራ ስትል የት ነበር ?
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
አዛሉ በዜን አምጡልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@ayshaaysha2528
@ayshaaysha2528 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ሁላችሁንም እንወዳችሁለሁ
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ንቁ አለምን እያያቹህነ አንድነት ያስፈልጋን
@KerimaYesuf
@KerimaYesuf Жыл бұрын
ፍትህ ለሚስኪኑ አማራ ህዝብ ይህ ሰውበላ መግስት አጫርሰን
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን ፍትህ በማን ኔቱ ለሚገደለው ለአማራ ሕዝብ
@msgana1077
@msgana1077 Жыл бұрын
ይበቃል እና ማፊ ይመለሱልን እነሱን ሚተካ የለም
@ሊሊራያወይቲ
@ሊሊራያወይቲ Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጣቹሁ ለኢትዮጵያዊያ እናት ሁሉ 😭😭😭🙏🙏🙏
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
አሜን😢
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
ታሪኳ ዲብን ያለቺ ካዲሬ። ወይም ብልፅግና መሖኑን ቺላበታለቺ❤❤❤❤❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
3ቁጥር ተሳቀቀች ነው ያልከን እከ 😅😅😅 ቀጥል እስፖርት ለጤንነት
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ፈጣሪአገራችንን ሰላም ያርግልነ
@ThfRht
@ThfRht Жыл бұрын
አሚንንንን
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Жыл бұрын
🤲🤲🤲
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Жыл бұрын
AMYN
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ታሪኳ በየቦታው እኮ እንዲህ የሚያወሩ ሞልተዋል ታሪኳ የቤቶች ድምቀት ነሽ ትችያለሽ👍❤️ በፍርድዬ የት ጠፋ? እሱም ጎበዝ ተዋናይ ነው❤ ቤቶችዬ የሳቃችን ምንጮች ናችሁ ሁላችሁንም❤
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ው😂😂😂😂ጥሎብኝ ካድሬዋን ታሪኳንና ባሏን ጠበቃዉ ከሌሉበት ቤቶች ቤቶች አይመስለኝም😂ሁላችሁም የሳቄ ምንጮች ናችሁ በተለይም ታሪኳ እና ባሏ
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc Жыл бұрын
ወይዘሮ አዛሉ ጠፋች. ተናፍቃለች❤❤❤
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Жыл бұрын
london hedech ke ashu gar
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዛሬ ቀይ ለባሽ በዛ በቤቶች ❤️🤣🤣የታሪኳ ቀምስ ስያምር 👌
@AaAa-pz8rd
@AaAa-pz8rd Жыл бұрын
አረ ድምፆ ሁኑልን ለለሳኡድ እስረኞች
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ሊገቡ ነው እየተባለ ነው ፈጣሪ ከረዳቸው
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u Жыл бұрын
ኧረ አዛልን አምጡልኝ ዛሬ ምነዉ ቃይ በነጭ ገባችሁት😂😂😂
@sikosilo6549
@sikosilo6549 Жыл бұрын
ሁሉም ከ12 አይደል እንዴ የወደቁት kkkkkkk 😂ምን ያስቃል ? ብርሀኑ ነጋ ስታይል😂😂 አሜን እና ይበቃል ይመቻችሁ ።
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እከዬ ትለያለክ❤❤❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc Жыл бұрын
ፈትህለአማራ😮😮
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
ኧረ ቀይ በነጭ 😂😂😂😂😂
@ረህሙነኝየማጀቴዋቅብጥብጥ
@ረህሙነኝየማጀቴዋቅብጥብጥ Жыл бұрын
ዛሬ የፍቅረኛሞች ቀን ሆነ ቀይ💃💃💃😉😉😉
@ramatoetiso5971
@ramatoetiso5971 Жыл бұрын
ና good
@ሸገርቲዩብ-ሐ4ኘ
@ሸገርቲዩብ-ሐ4ኘ Жыл бұрын
ገና አሁን ገባኛ ቀይ የበዛበትን ምክንየት ቀይ በህር ክክክክክ 🤙🤙🤙💪💪💪💪💪💪🤙
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ነው ብለሽ ነው በቅንነት ደምሪኝ
@sihamsultan276
@sihamsultan276 Жыл бұрын
1 2ብቻ😂
@yegezukebede
@yegezukebede Жыл бұрын
ቅስቀሳ ነው ይህ የጥላሁን እንጂ የባንዳ ሜዳ አይደለም😂😂😂
@siklsilo8497
@siklsilo8497 Жыл бұрын
እረ የ3 ቁጥር ያለህ አለ እከ
@davidgetachow7702
@davidgetachow7702 Жыл бұрын
በቶቺ ዱሮ በይባቃል ጊዜ ቃራ
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 Жыл бұрын
አረ አዛሉን ያያችሁ
@samuel_arse
@samuel_arse Жыл бұрын
15:24 finish me😅🤣🤣
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
አረ እትየ አዛሉ አምጥሉን
@AdiSifen
@AdiSifen 5 ай бұрын
❤❤❤ good ❤❤❤ love
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ቤቶችየ ዛሬ ቫላንታይን እያከበራችሁ ነው እንደ ቀይ በቀይ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት❤
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
እኔ ምላችሁ ዛሬ የValentine day ነው እንዴ😳
@ethopa
@ethopa Жыл бұрын
የቀይ ባህር ማስታወቂያ ነው ኢሱን ሊያስፈራሩ 🤣🤣🤣😁😁
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
@@ethopa አትይኝም😂😂😂
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ እንደ ከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ ሀሳብ አልቆብሀል 😂
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
God bless you all
@husseinabdullah1257
@husseinabdullah1257 Жыл бұрын
አረ የድሮው ይቤ የት ገብቶ ነው አምጡልን ባካችሁ
@ሸገርቲዩብ-ሐ4ኘ
@ሸገርቲዩብ-ሐ4ኘ Жыл бұрын
ጥያቄ መልሱ 1ኛ ይቤና ማፊ ይምጡልን 2ኛ ዛሬ ቀይ የበዛበትን ምክንየት
@ethopa
@ethopa Жыл бұрын
የቀይ ባህር ማስታወቂያ ነው ኢሱን ሊያስፈራሩ 🤣🤣🤣😁😁
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Жыл бұрын
አዲስዋ ማፊ እና ታሪክዋ የድራማዉን ዉበት ቀንሰዉታል ልበል?🤔🤔🤔🤔
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አረ ጋሽን አምጡልኝ ❤❤❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
የቤቶች ድራማ ሰወች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፓለቲካዊ ይዘት ያለው ተውኔት ጀምራችሁአል በተለይ ህዝብ የጠላውን መንግስት መልእክት በመያዝ ፣ ጥላሁን ጉግሳ ጎጆ. ውስጥ አትግባ
@Mekiy227
@Mekiy227 Жыл бұрын
በተይ ይች የጠበቃ ሚስት ሆና የምትሰራው በጣም ነው ለመንግስት ጠበቃና ፓለቲከኛ ሆና የምትሰራው ስጠላት
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ቤቶችዛሬ ቀይ በነጭ ለብሳችኋል በሠላምነው😂😂
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Жыл бұрын
የደስታ ወረቀት ጥያቄ ሁሉም ጋ ነው ለካ ሆሆሆሆ ይሄንን ጉድ ዘሩ ሞላ ሰምቶ ይሆን
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Жыл бұрын
እከ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@ቤተሰቦቼንወዳድነኝ
@ቤተሰቦቼንወዳድነኝ Жыл бұрын
ይቤና ማፊ እነሱ ከጠፉጀምሬ ማየቴአቁሜአለሁ ጀመርአርጌነውየምተወው አዳድጊዜ ማፊንየምትወክይው አጋነንሽው ይቤ ከልብህ አይመስልም
@ayshaaysha2528
@ayshaaysha2528 Жыл бұрын
ልክ አሰገባቸው የትህዱነው
@MedinaMedanit
@MedinaMedanit Жыл бұрын
በሰላም ነው ቀይ በቀይ 😂😂😂
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
አይየዚህቤትመታጠቢያነገርግንሁሌበወረፋሆነሳ😂😂
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
እንኳን live ተዘጋ 🥰🥰
@Kimem12
@Kimem12 Жыл бұрын
Minew betoch metuwal ko era geba geba belu 😮😊
@sihamtube3115
@sihamtube3115 Жыл бұрын
ቀይ ሽንኩርቷን ሰርታችኋታል ብራቮ 😂😂😂😂😂😂
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
feteh,begef lemigedelew,le,ethiopia hizeb🙏🙌😢
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Жыл бұрын
Ende zare key bekey mindinew❤❤
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 Жыл бұрын
LEZERU KELETE TYAKA ALEGH YEDEM GENBO MALET LSAT LGE DESYEMTL DNBUSH BESH. YALECHKONGIO ENDAT LEBAT. MEGLEGHA YHONAL WEYM LEBAT MASTAWEKIYA IRE EYTESTEWALE🎉🎉🎉SALAM LAGERACHN🎉🎉🎉🎉
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox Жыл бұрын
ዛሬ ግን ቀይ ይ በበቀይ ምንድነው ጃኩ እራሱ ቀይ😅😅
@ethopa
@ethopa Жыл бұрын
የቀይ ባህር ማስታወቂያ ነው ኢሱን ሊያስፈራሩ 🤣🤣🤣😁😁
@ፀሀደ
@ፀሀደ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
ምድነው ነገሩ ቀይ በቀይ የሆናችሁት ነው የቀይ ቀን አለ እያከበራችሁ ነው😅😅😅😅😅😅
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቺሁ
@zinet3967
@zinet3967 Жыл бұрын
አንደኛ
@TessemaAmbaw-gp4jt
@TessemaAmbaw-gp4jt Жыл бұрын
አረጃቹህ መሰል ስራ ጠፋባቹህ መልዕክቱ ምንድን ነው
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
አዛሎያሰ የት ናት❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
❤❤❤
@እያሙወዳጅ-ወ2ቐ
@እያሙወዳጅ-ወ2ቐ Жыл бұрын
ዛሬስ የና ልብስ ተቀየረ
@NooraMd-n1r
@NooraMd-n1r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ፍትህለህዝብ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@belalas4322
@belalas4322 Жыл бұрын
ጣውላው እራሱ ሳይቅር ቀይ ነው😅😅😅😅😅😂😂😂
@ethopa
@ethopa Жыл бұрын
የቀይ ባህር ማስታወቂያ ነው 🤣🤣🤣😁😁
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
😂😂😂በቶቺ
@sollymimi8503
@sollymimi8503 Жыл бұрын
ፍትህ ለሶስቱም ብሄር ብሎ ለሚያልቀዉ ለምስኪን ሰረዊተችን
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ምን የአብይ ዳይፐር 😅
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge Жыл бұрын
PM is sacrificing #ENDF to help #TPLF leaders/IC to INVADE Amharas ancestral regions.
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ Жыл бұрын
ማለት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
መከላከያ ሳይሆን ሸኔ ነው አሎ መከላከያ የሀገሩ ዜጋ ሚገድል ሳይሆን ሚጠብቅ ነው ሸኔ ሁሌም እዳርደ እዳፈነ ኩላሊት ትፕሚያወጣ አራመኔ ነው ትሽ
@kaltessema2787
@kaltessema2787 Жыл бұрын
ምነው ቀይ ነጭ ምንን በማስመልከት ነው ምክንያቱን ንገሩን ????????
@senbetoeskedar-u5v
@senbetoeskedar-u5v Жыл бұрын
yimeslegnal ye life buoy mastaweqiya eyeseru silehone new. ye logow color new
@Mekiy227
@Mekiy227 Жыл бұрын
ኧረ አዛልየን አምጡልን
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
እከየ አንድ ቀን ማቲን በያዝከው ሽመል ሰብረህ ሰብረህ ጣልልኝ እባክህ ስታናደኝ😅😅😅😅😅
@HgBb-w5c
@HgBb-w5c Жыл бұрын
ሌሽ😅😅
@elizabethabraham4208
@elizabethabraham4208 Жыл бұрын
ኧረ ለቀይ በነጭ ፍትህ ምነው ትርጉሙ ግን 🤔🤔
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص Жыл бұрын
👍👍👍👍
@behailugirma2731
@behailugirma2731 Жыл бұрын
Selechachu ahunes alekebachu
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@فاطمةفردوس-س1ز
@فاطمةفردوس-س1ز Жыл бұрын
ሰላም
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 Жыл бұрын
ፍትህ ለቃቤና ህዝብ😭😭😭
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ማነው ቀበኔ ሚባል ህዝብ አለ?
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 Жыл бұрын
Are you Ethiopian?
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 Жыл бұрын
@@ZorishMenjeta are you Ethiopian?
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አዛሉ የት ናት
@felegushbtighnu
@felegushbtighnu Жыл бұрын
London
@felegushbtighnu
@felegushbtighnu Жыл бұрын
London
@eyosiasy
@eyosiasy Жыл бұрын
ETV -- can you please talk to the Betoch team. Their show is now looking like a 3rd grade-class drama.
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@JohnMark-it4uy
@JohnMark-it4uy Жыл бұрын
ምንድነው መልክቱ? የዛሬው ደግሞ የለየለት ነው. ከበስንቱ ድርማ አትማሩም? ወይም ጥሩ script የሚፅፍ ፈልጉ ወይም ተውት..
@TAl-z8n
@TAl-z8n Жыл бұрын
ቀይ በቀይ ሆናችሁሳ ዛሬ😂😂😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የተመሰረተበት ቀን አስመሰሉት አደል 😅😅😅
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
ቀይ ባህር መሆኑ ነው መሰለኝ 😅😅
@TAl-z8n
@TAl-z8n Жыл бұрын
@@fasilmulu9454 😂😂
@TAl-z8n
@TAl-z8n Жыл бұрын
@@fasilmulu9454 😂😂
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ማስታጠቢያው ሳይቀር ቀይነው ምንን ባስመለከተ ነው ቀይና ነጭ
@mahletaba5413
@mahletaba5413 Жыл бұрын
💙💙💙💙
@MirhatMirhert
@MirhatMirhert Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅❤❤
@Alasadmohammed
@Alasadmohammed Жыл бұрын
190 subscribers tnx and i am proud tnx god🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አሁን ነዉ ዘሩ ቀለጠ ማለት ምንድነዉ ቀይ በነጭ ዛሬ 🤔🤔🤔
@ethopa
@ethopa Жыл бұрын
የቀይ ባህር ማስታወቂያ ነው ኢሱን ሊያስፈራሩ 🤣🤣🤣😁😁
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😀😀😀😀😀😁😁😁😃😆😃😁😆😄 መልስሽ ተመችቶኛል 💪💪👍👍
@thomasermias2651
@thomasermias2651 Жыл бұрын
Are batoch xiru nager siru
@Rawdamouhammedhassan
@Rawdamouhammedhassan Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wondimuagize8355
@wondimuagize8355 Жыл бұрын
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 Жыл бұрын
ቀይ መቼም ደም ነው....እናም አይ ሾርኔ ለማለት ያህል ነው
@belalas4322
@belalas4322 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😂😂😂
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
Betoch | “ጡት ነካሽ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 432
22:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 456 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
Betoch | “አዲሱ አስተዳደር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 420
31:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 295 М.
Betoch | “በራስ ላይ…? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 415
24:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 140 М.
Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
27:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 164 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 26 "የዲ.ኤን.ኤው ውጤት"
26:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 903 М.
Betoch | “እራሳቸውን ይቻሉ!? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 390
30:43
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 229 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33