Betoch | “ አሸናፊነት!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370

  Рет қаралды 657,750

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 370 “ አሸናፊነት!” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 560
@ወይኒየእናናልጀ
@ወይኒየእናናልጀ 2 жыл бұрын
የቤቶች የዘወትር ተመልካች ነኝ ዛሬ ግን አንድ ሺ ተመልካች ሳይቀድመኝ በመድረሬ. ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል. ሀገር ሰላም ይሁን የጠላችሁ ይውደዳችሁ አሜን.
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 2 жыл бұрын
Well come Battle 🌹🌹🌹♥️♥️♥️💟💟💟🍁🍁
@አጨብጫቢትውልድ
@አጨብጫቢትውልድ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 2 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ
@hshdydyudud1043
@hshdydyudud1043 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘💝💟💝💟💝💟💝💟😅😅😅😅😅😅
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ክክክክክ አረረረረሰ የመጨረሻ አሪፍ ነዉ እድዴ ጤና ለመላወሐ የቤቶች ድራማ ሰራተኛ ይሁን
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 2 жыл бұрын
ሠላም እንኳን ደነ መጣቹሁ ቤቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ የሳኡዲ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 жыл бұрын
😅🤣😂Ethiopiawitwa FETH.. Kkkkkk SAUDI?
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 2 жыл бұрын
@@samsomtekle6852 😁🙄
@irikrir538
@irikrir538 2 жыл бұрын
እረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉድአረቢያ ለሚሰቃዩ ወድሞቻቺን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AyanIdris-zo6cb
@AyanIdris-zo6cb 7 ай бұрын
😢
@user-bn5nv9ob4w
@user-bn5nv9ob4w 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@saraatube
@saraatube 2 жыл бұрын
Ahow fitih fitih enfalegelen😭
@tsaganesderio6310
@tsaganesderio6310 2 жыл бұрын
Abbb and a couple 💑 😍
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 2 жыл бұрын
ፍትትትትትህህህህህ በሳኡድ ላሉ እስርኞች
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Sameera, kzbin.info/www/bejne/rGGrk35rp8uMg6c
@miherttefera5003
@miherttefera5003 2 жыл бұрын
@ምናሴ ነኝ ስደተኛዋ nhhgy78
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ሥሙም ድንቅ መካር፣ ኃያል አምላክ፣ የዘለዓለም አባት፣ የሠላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ኢየሱስ ክርሰቶስ የሠላም አለቃ ለምድራችን ሠላሟን ይመልስልን።
@user-jq9sx7nm8r
@user-jq9sx7nm8r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጐስዐልበየቃለሠናየ
@ጐስዐልበየቃለሠናየ 2 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን
@saratemesgen7853
@saratemesgen7853 2 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በስቃይ ላሉት እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭
@yegleazmach958
@yegleazmach958 2 жыл бұрын
its true😭😭😭😭😭😭😭😥😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥
@عليعلي-ظ8ع4ي
@عليعلي-ظ8ع4ي 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ እባካችሁ ፍትህ
@ሲኞሪታ-ኀ2ገ
@ሲኞሪታ-ኀ2ገ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዑዲ ለሚገኙ እስረኞች ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rggf7752
@rggf7752 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ላሚሰቀዩ ወገኖቸችን😭😭😭😭
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጲያ ልጆች ቤቶች ድራማ በጣም ሀሪፍነው ቤተሰባዊ ኖሮ የሚያስተምር ነው
@yididyamekonnenkidane662
@yididyamekonnenkidane662 2 жыл бұрын
New ende😂
@ghdgvhzbdbb4494
@ghdgvhzbdbb4494 2 жыл бұрын
ፍትህህህህበሳኡድእስርቤለሚሰቃዩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭?
@mhiratumhiratu9098
@mhiratumhiratu9098 2 жыл бұрын
P
@user-pe4wn7kl4q
@user-pe4wn7kl4q 8 ай бұрын
ህዝብ ቤቶች በጣም ደስ ይላልየኔ ውድ ነውቤቶች የኔ ህ ይወት ነው
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ለታሰረ ፍትህ ለታመመ ምረትን ለተራበ ምግብን ሰላም ላጣ ሰላም ላላገባ ትዳርን ይስጥልን ፍትህ በሳዉዲ ለሚገኙ እስረኞች
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen egezabeher yedirsilachew amen amen amen
@fafibintyusuf6782
@fafibintyusuf6782 2 жыл бұрын
Ameen Ameen yareb
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ላሉ እስረኞች ለምን ዝም ተባለ ኢትዮጵያዊይ ወድም እህቴቻችን በስር ቤት እየተራቡ እየታመሙ እየሞቱ ነው የመግስት ያለህ ድረሱልን
@FA-ot5fg
@FA-ot5fg 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jKTLYYmYpruMr80
@እመቤቴፍቅርሽልዬነው
@እመቤቴፍቅርሽልዬነው 2 жыл бұрын
አይ እንችው 9ወር ታስርው ሂደው ያን ሁሉ እረስተው በብሃር ተመልሰው እየመጡ ነው በጣም ነው እሚገርመው
@mmmm56
@mmmm56 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
ፍትህለሳኡዲእስረኞች😢😢😢😢
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
ገሊላ ወዴት ጠፋች ገሊላን አምጡልን😍😍😍😍
@alifozimahammed7593
@alifozimahammed7593 2 жыл бұрын
እከንም ጨምሪበት
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
አሜንንም ጨምሪበት
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 жыл бұрын
አርግዛለች
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
@@woyinshetbelete1871 እውነት ያድርግላት😍😍
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 жыл бұрын
@@amhara74 አሜን እውነት ነው
@saratemesgen7853
@saratemesgen7853 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ....🤲🤲🤲
@መሲዩቱብ-ወ6ዀ
@መሲዩቱብ-ወ6ዀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን 😭😭😭
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣቹ አይ ሻሼዬ ታሲቂኛለሽ😁😂
@metolove4298
@metolove4298 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
የ ሞሮኮአዊው የ 5አመት ህጻን ነፍስ #SaveRayan kzbin.info/www/bejne/mmSwgYBqqdpmr8U
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
ሠው አታጉድሉ ሁሉም ይጡ ገሊላ ቆየች ከጠፍች ግን ደሥ የሚለው ሁሉም እዳሉ እድሠማን አርጋችሁ ነው የምሠሩት🙏🙏 እከ አሜን ዳኛ ሌሎቹም መምጣት አለባቸው በተረፈ ፍትህ ለኛ ለሥደተኞች አረ በስቀቀን ሞትን የታሠሩትም ተሠቃዩ እደው ፍትህ ለህጳናትትትትትትትት ለነብሠጡር ለደካማ ለታመመ የዘድሮው እባ ሣይሆን ደም ነው ያለቀሥነው አላህየ የሣኡድን መጨረሻ አሣየን😭😭😭😭 እደዚህ እዳሠቃዩን
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
ለመስራት ካልተመቻቸው ዘሩ ምን ያድርግ እሚሰሩት ለራሳቸው ብለው ነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
@@user-hz2zb9lz3c ምንም ያርግ አላልኩ አንዳንድ ቦታ ይግቡ ነው ያልኩት እጂ
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A እኮ እነሱ ካልተመቻቸው ምን ይደረግ እንግድህ ወይም እንደ ይበቃል ሊያቆሙ ፈልገው እንደሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ 😭😭😭🙏🏿
@debebegashawbeza9626
@debebegashawbeza9626 2 жыл бұрын
ዛሬ ባይሳካልን የአለም መጨረሻ ላይ ስላይደለን ጉድለታችንን አርመን ብቃታችንን ጨምረን ነገ ስለምናሸንፍ ተስፋ አንቆርጥም። ኢትዮጵያ ዛሬን ለማሸነፍ ብዙ እየጣረች ብትሆንም ከውስጥና ከውጭ የሚደርስባት ጫና ከፈለገችበት ደረጃ እንዳትደርስ እንቅፋት ቢሆንም ልጆቿ ከልብ እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ችግሩን ከተጋፈጥን ብርሃኑን እናያለን። የምን ተስፋ መቁረጥ!
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ፊትህ😭😭😭😭😭😭😭 ሰዉዱ በሳኡድ ለሚሰቀዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭💔
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
የ ና ሳቅ እኮ እንዴት እንደሚያስቀኝ😁😁😁😂😘🥰
@madinamadina5554
@madinamadina5554 2 жыл бұрын
ፍትህበሳኡዲለሚገኙወገኖቻችን
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 2 жыл бұрын
የዛሬው ድራማ የተማርኩበት፣ፈተናንናችግርን በፅናት ተቋቁሞ ለውጤት መብቃት ነዉ ።ወጣቱ ትውልድ ሐገራችን ካለችበት ዘርፍ ብዙ ችግር በአንድነት ተባብረን በእውቀት በሰራ ከቆመና ተሰፋሳይቆርጥ ጠንክሮ፣በህብረት ፀንቶ መሰራት ነገ፣ኢትዮጲያችን ከሐያላን ተርታ ትቆማለች።የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነዉ ።።
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
ያአሏህበሰሰላምሁሉንምለሀገራቸውያብቃቸው...ያረቢ..በቃይበላቸው😢😭😭😭😭😭😭
@محمد-ذ2غ3ب
@محمد-ذ2غ3ب 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህህ በሰዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻችኝ😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየ እኳን ደና መጣቹሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለስረኞቹ
@ሀናንነኝየቤተሰብናፊቂ
@ሀናንነኝየቤተሰብናፊቂ 2 жыл бұрын
ጋራጅ አስገቡት የዛሬው ይለያል አይይ ናአ በደብ እጠቡት🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rhamatrhamat2685
@rhamatrhamat2685 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂besaki limotenew
@ፍላቂት
@ፍላቂት 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ላለው ሰው ነው የሚያጨበጭበው ጥሩ ትምህርት ነው
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ትክክል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩💟💟💟💟💖🥱💖💯💯💯💯💯ፉፉፉፊፉ የዛሬዉ የመጨረሻ ምርጥ ነዉ ፈጣሪ ለቤቶች ድራማ ሰራተኞች በሙሉ እድምና ጤና ይስጥልን የመጨረሻ አሪፍ ነዊ ክክክክክክክ ይመቻችሁ
@desta547
@desta547 2 жыл бұрын
ቤቶችንዬ እንኳን በሰላም መጣች እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድረግልን በጠም ነው የሰቃችሁኝ ኑሩልን
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
የ ሞሮኮአዊው የ 5አመት ህጻን ነፍስ #SaveRayan kzbin.info/www/bejne/mmSwgYBqqdpmr8U
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺 ቤቶች ስወዳችሁ ግን ማፊያ መመለሻዋ ናፈቀኝ ማፊ ከለለች ብዙም አይደምቅ በተረፈ ድስስ ይላል
@mekdebeye9457
@mekdebeye9457 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
ቤቱች ጥላውን ብንከባበር ይሻላል የሰውን እምነት አትንካ እዳከበርንክ ተከበር ኦሮቶዳክሰን አትንካ በፃድቃን መቀለድ የለም እኞ ክርሰቴያኖች እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ተጠንቀቅ
@user-tn1tr3ld6q
@user-tn1tr3ld6q 2 жыл бұрын
ወየው
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
ይሮም ይነካንነበርስላላስተዋለን እጄ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 жыл бұрын
ወሬኛ
@nazinbf7754
@nazinbf7754 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍተህ ፍትህ ለሣዉድ አረቢያ እሥረኞች ፍትህ በቅማል በራብ ለሚሠቃዩት እህት ወድሞቻችን ፍትህ 😭😭😭😭
@merondebas6368
@merondebas6368 2 жыл бұрын
የዛረው ምርጥ ካራክተራቹን ተጠማቹበታል ሁላቹም በርቱ
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d 2 жыл бұрын
ናየ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አቶዘሩ 🤪😂😂
@Abdellah_tq4yt4cc4k
@Abdellah_tq4yt4cc4k 2 жыл бұрын
ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
ናዬ 😍😍😍ተስፋ አትቁረጥ አንድ ቀን ግን ተሸንፈለ ሁሌ ፌዴሬሽን እያልክ አትቀርም። ቤቶችዬ ቤስት ናቸው ❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሱኡዲ ለሚሰቃዩ በእስር 😭😭😭
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 жыл бұрын
AMHARA LIHQAN FETH YESTUSH ASAFARI...
@emyalex2122
@emyalex2122 2 жыл бұрын
የቤቶች ድራማ ተመልካች እና አድናቂ ነኝ ለዛሬ ደግሞ እኔም ቤት ጎራ እንድትሉልኝ በትህትና እጋብዛቹሀለሁ።👍
@tinaabebe9276
@tinaabebe9276 2 жыл бұрын
ግብዣው አሪፍ ነው
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
😂😂አይና እግሩንኮ አሳጠባቸዉ😂
@et3498
@et3498 2 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ነው! እኔ እንደተረዳሁት ቶሎ ተስፋ መቁረጥ እና ራስን ማጥፋት : ነገ ከሚመጣው ደስታ ይጎድላል:: Don’t give up in in Life!
@lokijb5940
@lokijb5940 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች😭😭😭😭😭😭
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለ አማም ኢትዮጵያ 💞💞🇪🇹👏
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 2 жыл бұрын
ፍትህ የትግራይ ተወላጆች በመሆናቸው ለሚረሸኑትና ለሚታሠሩ ወገኖች እንዲሁም ለኦሮሞ ሕዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት እና መብት የማያከብር እግዚአብሔር ይቅጣልን ዳንኤል ክብረት አገኘው ተሻገር ተመስገን ጡርነህ አስቴር በዳኔ ታምራት ነገራ ወዘተ የመሳሰሉት በአፋቸው የሚፀዳዱትን ያርቅልን ኢትዮጵያ የቀድሞ መሪዎች ይመልስላት
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
ቅማላም ትግሬ ትግሬ እሚባል ክልልም ሠውም የለ
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 2 жыл бұрын
@@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ ቅማላምን ቅማላም ያውቀዋል መቼም ቅማል የማያውቅ ሠው ስለቅማል ማውራት አይችልም ሙጀሌ ያለው ሰው ደግሞ ሙጀልያም ይላል
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
@@andualemkibret9194 ተቃጠሉ ምድረ ጋላ ቅማላም ሆዳሞች ቡዳዎች እናንተ ባሪያዎች አታፍሩም ፍትህ ስጠይቁ ፍታታችሁ ይድረስና 👎👎👎👎👎👎👎
@emutube6183
@emutube6183 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወጉኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 жыл бұрын
ቃቃቃቅቅቅቅቅቅቃቃቃቃቃቃ ዛሬ ናማ ና እና አሹ ብልሹ እንዲሁም ዘሩ በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ በ ና ዉጤቱ መሳካት ደስ ብሎኛል በኦስሎ ኦሎምፒክም ይቅናህ ናዬ አንበሳው በፍጹም ተስፋ የማትቆርጠዉ!!!!
@bereketbeki9715
@bereketbeki9715 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሞላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በያለበት ፍትህህህህህ
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 2 жыл бұрын
yehe feteh mood adergachut kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 жыл бұрын
Help for Afars and Amharas still fighting the enemies of all Ethiopians, TPLF/TDF.
@niceprime8523
@niceprime8523 2 жыл бұрын
እሪበሉ እስር ቤት ለሚሰቃዪት ወገኖቻችን ጠያቂ አተው ለሚሰቃዪት😭😭😭
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 жыл бұрын
ወይኔ ቤቶችየ የክፉቀን ሲያገኙ ትተዋችሁ ይሸሻሉ ልክ እዳያቴ
@sakina3547
@sakina3547 2 жыл бұрын
❤❤ዛሬ ደስ አላለኝም አልደመቀም እከ❤❤ የለም ዬት ህዶነው ኡሱ ከለለ አልመለከትም ❤እክዬን አምጡልኝ ደሜ ❤❤ያለሱ አይሰራም ሻሼ እና እከ ❤❤ከለሉ ምንም አይደምቅም ❤ጫወታቹ እወቁ❤
@habibimushavhi1065
@habibimushavhi1065 2 жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ በሳውድ አረቢያ ያምሳቃዩ ዎገነችን
@زينبالحربي-ث1خ
@زينبالحربي-ث1خ 2 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሠቃዩት እህት ወድሞቻችን ያአላህ አላህየ መላውን አተ አጣለቸው ያረብ😭😭😭😭😭
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአፋር ፍትህ ለወለጋ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ያለወጀላቸው ታስለው ለሚሰቃኡ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@meditube9905
@meditube9905 2 жыл бұрын
ሥወዳቹ የኔ ምርጦች ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁሌም መልካንም ነገር ሥራ በሥራህ ልክ ይከፈለሃልና
@halimasaid5173
@halimasaid5173 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞቻችንንን ፍትህ. አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ. ምን እንሁን ያአላህ
@ሁሉም
@ሁሉም 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህበሳኡዲእስርቤትለሚሰቃዩእህትወንድሞቻችን
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 жыл бұрын
ክክክክክ የታሸገ ውሀ ሲል እና የጎረቤት አገር እጅ አለበት እንዴ ሲል በሳቅ ነው ፍርስ ፍርስርስ ያልኩት ይመችክ ናሀ
@girumtueb4758
@girumtueb4758 2 жыл бұрын
ሰዉ እየጎደለ ነዉ እሳ ቤትች ህፃን ማክበል ገልላና እኬ የት ጠፉ 🤔🤔🤔🤔😢😒😒😒
@samriketema621
@samriketema621 2 жыл бұрын
እከ ባሁኑ ሰአት ቤተክርስቲያን ለማነፅ ነው ከስራ እርቂያለሁ ብሏል
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስ ይላል አሸናፊነት 😂😂😂
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 жыл бұрын
ዋው
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
የ ሞሮኮአዊው የ 5አመት ህጻን ነፍስ #SaveRayan kzbin.info/www/bejne/mmSwgYBqqdpmr8U
@سعادةمحمد-س1ل
@سعادةمحمد-س1ل 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚስቃዩ 😭😭😭😭 ወገኖቻችን😭☝️😭😭😭😭☝️
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Selam le hagare ethiopia 🇪🇹😍👌♥betoche ewadachuwalew wedii ye ethiopia 🇪🇹betoche I love you all ❤♥💖😘💕💗❤♥💖
@الحمدلله-ن8ص4ح
@الحمدلله-ن8ص4ح 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳወድ እስር ቤት ለሚሰቃዪት ፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hawa9525
@hawa9525 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሣቅ ሞትኩኝ የዛሬው ይለያል ናማ
@SSss-yt8qc
@SSss-yt8qc 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ ለሚ ሰቃዩ ለህት ለወድ ሞቻችን
@sofiaadem4926
@sofiaadem4926 2 жыл бұрын
ፍትህ እያላችሁ አታሳቋቸው እነሱ እኮ በየድራማቸው ላይ ፍትህ ይጠይቃሉ ስለድራማው ኮምቱ ለእስረኞቹ አላህ ይድረስላቸው ዱኣ እናድርግ
@aellahkerim1217
@aellahkerim1217 2 жыл бұрын
በመጀመሪዬ ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ እስረኞች
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹😭ፍትህ ሳውዲ ስርቤት ያሉ ወጎኖቻችን 😭
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሣውድ ታሣሪወች
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ቤቶች ወገኖች እናተ ፍትህ እያላችሁልን ነዉ እናመሰግናለን አሁንም አትርሱን ፍትህ ፈላጊ ነን ሳዑዲ እስር ቤት ወገኖች በብርድ በረሀብ በጥማት በናፍቆት በእንቅልፍ ማጣት በህመም በሞት የፈጣሪ ያለህ እረ ወገን የት ነዉ እነሡን ወደ ሀገር የሚያስገባ
@የረሱልወዳጅ-በ3ከ
@የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ልክ አስገባቸው ምላሴላይ ቆሙቡኝ አላለም
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 2 жыл бұрын
አሚንምአዴገችኮ ፍፍፍፍፍፍትትትትትትትትህህህህህህህ ሳውዲዲዲእስርቤትለሚሰቃዩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎁👌
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ገሊላ የሰፈሬ ልጅ የት ሄደች ቆይ አምጡልን እረ በጌታ ጣፋጭስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetafetayoutube8596
@fetafetayoutube8596 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ማፊ ምነው ጠፋች
@ghhh2223
@ghhh2223 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዬ ወንድሞቻችን ኧረ ወደማን እንጩህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞወች የምትሉ ላይክ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ነው በርቱልኝ ተባረኩልኝ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ። ወገኖቻችን
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ያየልቅባችሂ በሳቅ በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
Fitih fitih fitih lesehud esrengochi 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ክክክክክ በሳቅ ና ደስ ስትሉ ቤቶችዬ ክክክ ወይ በዛብህ ና ባለፈው 200ብር ያበደርኩህን መልስልኝ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Betoch enkuwan be selam metachu, arife new bertu enamesegenale, fetehe ba Saudi Arabia eserbate woganochache seqaye laye nachu
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያ እና እርትራውያን በያላችሁበት ሰላም ማችሁ ይብዛ እውነት ነው አንድ ነገር ለማሳካት ከማበረታታን ይልቅ የሚነቅፈን ይበልጣል ነገር ግን ያንን አልፎ ስኬት ላይ ሲደርስ አጨብጫቢው ይበልጣል ስለዚህ አንድ ስራን ስንሰራ ብዙ መሰናክል ይገጥመናል እና በቁርጠኝነት በእምነት በተስፋ በትእግስት በእምነት በፅናት የምንፈልገውን እስከምናሳካ ድረስ ወደፊት መጓዝ ነው ያለብን ❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💛💚
@saudisaudi5958
@saudisaudi5958 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ የሚገኒ ወገንዋቸቻንንንንንንንን
@user-el5tj9fw4d
@user-el5tj9fw4d 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ. ፍትህ ፍትህ በሳውዲ. እስር ላይ. ላሉወገኖቻችን
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Ayii besek cheresachugn😂😂😂😂
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 жыл бұрын
Very nice Good Darma
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 2 жыл бұрын
ፍትህ ባሽባሪውና ዘራፊው በትግራይ ግሪሳና ቆሻሻ አበላበትላይ በሚጸዳዳውቡድን እየተዘረፈና እየተፈናቀለ ላለው ህዝባችን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዬጵያ💚💛💞 ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ
@እሙከድርቻናል
@እሙከድርቻናል 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለሣኡድ እስረኞች ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ
@user-iz8bm5de2c
@user-iz8bm5de2c 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ኡፍፍፍፍፍፍ ሰቃይ በዛዛዛዛዛዛዛዛ
@ኪያኪያ-ኀ4ጠ
@ኪያኪያ-ኀ4ጠ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድአረቢያለሚገኙት እህት ወንድሞቻችኝ😭😭😭😭😭😭💔💔
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት ንፁሃን ህዝብ እባካችው ድምፅ ሁኑ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ውይ ዛሬ አለፈኝ አይ የመዳምስራ ኮሚቶችጋ ትንሽዘና እዳልል አይ 🙄🙄🙄🙄🙄
Betoch | “ግርማ ቄራው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 317
32:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 803 М.
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 58 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Betoch | “ ይውጣ?አይውጣ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 377
30:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 242 М.
Betoch | “እንታረቅ?”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 371
34:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 554 М.
Betoch |  “ጨምረናል"  Comedy Ethiopian Series Drama Episode 305
28:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 638 М.
Betoch | “ቃልኪዳን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 381
29:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 268 М.
Betoch | “ አንድ ስንሆን ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 336
33:55
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 657 М.
Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400
33:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 354 М.
"ለፋሲካ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 209
37:10
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Betoch | “ የተቸገረው አባት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 332
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 731 М.
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16