KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “ግርማ ቄራው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 317
32:07
Betoch | “በዓሉ ይከበር? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 334
29:34
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Betoch | “ የተቸገረው አባት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 332
Рет қаралды 735,711
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 938 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер
@የፍቅርአባቴቅደምከፊቴማር
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው እንዴ ማነው💚💛❤😭
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
የፍቅር ደምሪኝ
@ZzZz-ts3rg
3 жыл бұрын
እኔ በጣም ጨንቆኛል ኡፍፍፍፍ
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
አየ እህቴ የማይጨነቅ ይኖራል ብለሽ ነው ኧረ ቅንጭላቴ ሊፈነዳ ነው 😭😭😭
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
Me 😭😭😭😭😭
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
3 жыл бұрын
አይ እህቴ አሁንስ ከብዳል እደወጡ በሄዱበት መሞት አይ አገሬ 😢😢😢😢
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ማነው የሰው ደስታ የሚያሥደሥተው እንኩዋን ደሦ አለሽ በሉኝ 👍👍👍👍
@hawiiyeshawalij5515
3 жыл бұрын
ሁሌም ደስ ይበልሽ መሬ😘
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
ሁሌም ደሥ ይበልሽ እማ
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
@@hawiiyeshawalij5515 በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@الحمدلله-ن8ص4ح
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
@@الحمدلله-ن8ص4ح ደምሪኝ ማሞ😘🇪🇹🌷
@elsatilahun2219
3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አላህ ይዛንላት ያረብ
@ዙፊየጊራናዋ
3 жыл бұрын
አሚን።ያረብ
@ሳአዳሙሀመድ-ሠ6ደ
3 жыл бұрын
አሚን እህታችን አላህ ይራሀመው
@kamiletube3956
3 жыл бұрын
አሚን💋💋😘😘ሁቢ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
3 жыл бұрын
አሚን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲ስለመልካም ምኞትሺ እናመሰግናለን እህት
@ማህሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በአጣየ የወገኖቻችን ሞት ስቃይ የተረበሸ እኔስ ውስጤተረበሸ መሥራት አልቻልኩም 💔💔💔😭😭😭😭😭ሠላሙን ይመልስልን ፈጣሪ
@abelkassahun6168
3 жыл бұрын
አሜንንንንን ኧረሁላችንየው
@roozarozena8079
3 жыл бұрын
ማሬ የኢትዮጲያነገር እያደር የእግር እሳት ሆኖብናል አምላክ ይታረቀን
@ማህሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
@@roozarozena8079 አሜን😭😭😭
@weynitubesubscribe305
3 жыл бұрын
እረ ሁላችንም ምን አንቺ ብቻ ዘንድሮ በጣም ከባድ አደጋ ውስጥ ነን
@shamasiyasaeed335
3 жыл бұрын
በአጣየ ያልተጨነቀ ሰው አለ ብለሽ ነው አረ አገረችን ሰላም ያረግልን እኛኮ በስደት ተሰቃየተን በአገረችን አስበን ስናሳዝን በአላህ
@rehimakamppala5004
3 жыл бұрын
ኧረ ይበቃልን አንዴ እንኳን አሳዩን የኢበቃል እንደኔ የናፈቀው 👍👍
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅንነት ሠብሰክራይብ አርጊኝ እህቴ
@fkrtech
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@nefisa3053
3 жыл бұрын
ይበቃል አልመለሥም ብሎወል በሌሎች ብሮግራም ታገኛላቹህ በቤቶች ግን ወጥቶዋል
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@fkrtech ደምሪኝ
@laksme1laksme156
3 жыл бұрын
Ena gen batam nafkonyali yebee
@yeshitube6994
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ ፀልዩ ኢትዮጵያ ብዙ የንፁሀን ደም እየፈሰሰ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ሢሥ😘❤
@fkrtech
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fkrtech
3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx ደምሬሻለሁ መልሽ
@helenok4479
3 жыл бұрын
Amen
@yeshitube6994
3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሺ❤
@ዮሐንስአባቴ
3 жыл бұрын
😢💚💛❤ ፀልዩ በእንተ ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🙏
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ese fkerr
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
የሠደት እህት ወድሞቼ 😥 በፀሎት አሰቡኝ እናቴ አሞብኛል 😭 እኔ በሰደት ላይ ጨንቅ ነው ያለኝ😥😥😥 ፍትህ ላጣዬ ለሸዋ😥😥😥😭
@fatumah2246
3 жыл бұрын
አላህ ያሽራት
@ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@eehanahana5182
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
3 жыл бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@freemedanalemmedanalem3802
3 жыл бұрын
Egziabher amlak cherso ymarachewu anchinm lehagershe gabkash
@temeama5782
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የአጣየ መቃጠል ውስጡን የረበሸው ሰላሜን አጣሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለሀገራችን ሰላሙን አውርድላት
@meremaadem4452
3 жыл бұрын
ሙሥሊም እህቶቸ ወንድሞቸ እረመዳን ከሪም እኳን አደረሣችሁ
@محمداحمد-ص3ف2غ
3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zebura8062
3 жыл бұрын
🌻🌻
@ወለየዋነኝ-ቘ2ቐ
3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saneahcan4564
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@saudisaudia5504
3 жыл бұрын
እካንአብሬአደረሠን
@hosanna3393
3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ሁላችንም ሰለ ሀገራችን በየእምነት እንፀልይ 🇪🇹😭
@linayoutube3411
3 жыл бұрын
ሚሜዬ
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
@@linayoutube3411 ደምሪኝ ማም😘
@fkrtech
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fkrtech
3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx ደምሪኝ
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
😭😭
@gadisee-n3c
3 жыл бұрын
ያጋራች ሰላም ያናፋቃዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@warkamedia
3 жыл бұрын
እረ ጎበዝ በየት በኩል እንዝናና የሰው ህይወት በየ ቦታው እየረገፈ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
ሀገሬሬሬሬሬሬ ተጨነቀች እኮ የዋሁ ህዝቦቿ አለቁብን ኡፍፍፍፍፍፍ ኧረ ፀልዩ ዱአ አድርጉ ዞረን መግቢያችን ጭንቅ በዛባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@roozarozena8079
3 жыл бұрын
ህዝባችንን ጨረሰበቸዉ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
@@roozarozena8079 አይይይይይይይ እኛ ብናለቅስ ሰሚ አጣን ወይኔ ወገኔ እኔስ ደከመኝ 😭😭😭
@merhabaassefaw2352
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይደረሠልን
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
😭😭😭
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
3 жыл бұрын
እህ አሁስ 😢😢😢😢
@ሒዉይየበረከትንግስት
3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቺሁ ቤቶቺዬ አረ አባት ሆይ የፈሰሰው ደም በቂነውና በቃ በለን ስለ ንፁሀን ወገኖቻቺን እና ስለህፃናት ብለህ አባት ሆይ በቃ በለን አረ የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝኝኝኝኝ ምልሁንልሺ ኢትዮጵያዬ
@yettesfaye6359
3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@ሒዉይየበረከትንግስት
3 жыл бұрын
@@yettesfaye6359 እሺ
@zedtube1272
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ማነው እደኔ የሀገሬ ሀሳብና ጭንቀት እቅልፍ ያጣ የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው💔😭🇪🇹😭
@fshhdh5296
3 жыл бұрын
ያረብ አገራችንን ሰላምአረግልን ክፈአታሰማን ያረብ ጠብቅልን ቤቶች ብለን የምንሄደው አገራችን ሰላምሰትሆነው በዱአንረሳሳ
@ሀዩነኝያላህባሪያ
3 жыл бұрын
ቤቶች ውነቱ ቁጭ እኮ ነው ምታረጉት 👍👍👍👍👍 አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በድዋ በፀሎት እንበርታ
@halawya8585
3 жыл бұрын
እባካቹሁ ወገኖቼ ዱአ አድርጉ ሀገር ታማለች ወላሂ እንዴት ፈልጎት ባልተወለደ ዘር ይገደላል
@habshi3751
3 жыл бұрын
ወገኖቻችን እያለቁ ነው ድምፅ እንሁን እባካችሁ አማራው እያለቀ ነው አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ እየተፈናቀሉ ካሉበት እየወጡ ነው ፍትህ ላንፆኪያ
@mihretmihret2285
3 жыл бұрын
አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዀ8ተ
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያረጋጋልን
@etoplov8296
3 жыл бұрын
ኧረ ለሀገራችን ዱአ አረጉ ወገኖቼ እኔ በሰው ሀገር ጭንቀት ለሞት ነው
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጉኝ😘🇪🇹🌷
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
እንደው ወዴት እንሂድ አሁንስ ወገኖቻችን አለቁ 😭💔💔😭😭
@birtukansegawe3646
3 жыл бұрын
ቤቶችን የሚወድ እሰኪ ላይክ
@ethiomedia3168
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ጀማሪ ነኝ
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደ አሜን ያለች ጣፋጭ ልጅ ይስጣችሁ እስኪ የቤቶች አድናቂወች የታላችሁ
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
አሚንንን በቅንነቶ ሰብ አረጊኝ ማር
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሽ
@Tube-qo6th
3 жыл бұрын
@@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ እኔንም
@መቅድወሎየዋ-ዀ9ጘ
3 жыл бұрын
@@Tube-qo6th አብሽሪ😍
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
አሜን😍🙏
@tyuuuirghufguibhyfdc8666
3 жыл бұрын
Wayi zare ken betochiy🥰🥰🥰🥰🥰siwedachu hulachum mirtiye nachu
@እናትአገርኢትዮጵያእናትአ
3 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬ በጣም ደስ ያለል ደግሞ ብዙ ትምህርት የያዞ ነው እናመሰገናለን ቤቶች
@sumeyafedlu4968
3 жыл бұрын
Ande text agegw sel derama miyawera
@Sara2127
3 жыл бұрын
የዚህ ቤት ፍቅር ይበል ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ 💚💛❤️🙏
@meremaadem4452
3 жыл бұрын
4ቀኔነው አረብሀገር ከመጣሁ በቤቶችሥም ለይክ አድርጉኝ እድለምድ
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅነቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ፋጢማብንትሰይድ
3 жыл бұрын
አህሎን
@አይይይሀገሬ
3 жыл бұрын
የት አረብ ሀገር?
@አይይይሀገሬ
3 жыл бұрын
ማለቴ በዚህ ስአት በጠለብ የሚኬድበት ክፍት አረብ ሀገር አለ ወይ ማለቴ ነው
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
3 жыл бұрын
በይበርች ጠንክሪ ጠካራ ሁኒ ብር ቆጣቢ ሁኒ ብር አታባክኒ በግዜ ወዳገርሽ እድገቢ
@albadralbadr4690
3 жыл бұрын
እባካቹ እህትወንድሞቼ የፖለቲካዉ የምሰሩ ሰዎች ትተን ሙሱሉሙን ክርስትያንም ሳንል በፆሎት ሃገራችን ሰላም ያውርድልን ብለን እንፀሊይ ቋንቋ ችን የተላያየቢሆንም ደማችን አንድነው
@mesiyehosanawa1734
3 жыл бұрын
አቤቱ በቃ በለን ወገኖቼ ሰላገራችን ሁላቺንም በየምነታችሁ አንፀልይ
@ፍቅሬኑርበልቤ
3 жыл бұрын
ሠላማነወ
@goldcell5821
3 жыл бұрын
የዘሩአደናቄውቸ፣ዛሬደሙበቁጁሙደበቅብሎል😂😂😂👏👏❤
@رحومالرحمه
3 жыл бұрын
እሲ እደኔ የሀገራችን ሠላም የናፈቀው ቤተሠቦቹን በሠላም ለማግኘት የጓጓ ያረብ በቃበለንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fsveg6121
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zeynebahmed8756
3 жыл бұрын
ሀገራቺንን ሰላምያዲረግልን ያረቢ ቤቶችእንኮን በሰላም መጣቹህ ኑሩልን
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
3 жыл бұрын
ምን አለበት የአገራችን ሠላም የነሡትም እኔደዚህ ቢያዙልን አገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ😭😭😭😭
@nuryahya4223
3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ! ወቅቱን ያገናዘበ ፣ ገለልተኛ የሆነ ፊልም ነው ፣ በርቱ !!!
@besntethiopia4682
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተለመነን ለሀገራችን ሰላም አምጣልን።አይ ዘሩ
@TheEthiopianHeroes
3 жыл бұрын
ለገንዘብና ለዝናቸው ሲሉ የሀሰት መረጃ እየለቃቀሙ ሀገራችንን አሁን ላለችበት ሰቆቃ ያበቁ ሰዎችን አሳደን ልናጋልጣቸው ይገባል ። ሰላም ለሀገሬ ለ እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤
@mariyatube1661
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው እኔስ ምኑም አያስቀኝ የአገሬ ነገር ሰላም ነስቶኛል😢
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ
3 жыл бұрын
በጣም ታመናል
@የሶዶዋቀበጥ
3 жыл бұрын
አገራችን ይሞት ዜና የማይሰማበት ቀን ይነፈቀው ማነው ሰላም ለኢትዮጵያ 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mominaseid7048
3 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀገራችንንም እንደናተ ቤት ፍቅር ይሙላው ያረብ እረ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ይቤን መልሱት የቤቱ ድምቀት እሱ ነው ተው ግን ይቤናፍቆናል
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
3 жыл бұрын
ነብሴ ተመለሰች ክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በዛብህ እስቲ በናተ እራሴን ፈታ ላድርግ እውነት ስለሀገራችን ጭንቀት ልሞት ነው የኢትዮ ሰላም የናፈቀው
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
3 жыл бұрын
የ ሀገራችን ሰላም ማጣት እና የቤተሰብ ናፍቆት ሆድ የባሰው ማነው!!ፍጣሪ ሆይ ኢትዮጵያችን አደራ ወደ ድሮው ሰላሟ መልስልን አሜን (3)
@bentbaba4317
3 жыл бұрын
አሚንንንን በጣምምመ ነው የጨነቀኝ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 አሜን (3)
@Tube-qo6th
3 жыл бұрын
@@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ መቅዲ ደምሪኝ ማሬ
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
Amen
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Hi endte nes mkde
@henonkidus6110
3 жыл бұрын
ቤቶች እንደምን አመሻችሁ ሠላም ለሀገራችን!!!!!!!እጅግ በጣም አሳስቦኛል!!!ሠላም አጣን!!!!ወዴት እንሂድ!!!ሀገራችንን ትተን!!!ለመከራ የተፈጠርን እስኪመስል!!!!የመከራ ጎርፍ!!!!ጎረፈብን!!!እስራኤል አምላክያድነን!!!!😭😭😭😭😭😭
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
😭😭
@mengeber9987
3 жыл бұрын
ዋዉ አቤት ትወና በጣም ልዩ ነዉ እሪስቴ አሜና ምርጥ ሰወች
@ፍቅሬኑርበልቤ
3 жыл бұрын
እውነትው
@dechasaberhanu1113
3 жыл бұрын
በዚህ የራስምታት ጊዜ ጥሩ ፓናዶል።
@yyyfdrrds7677
3 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያአገሬ ልጆች ቤቶቾ ዛሬ በጣም ደስ ይላል
@ዙዙነኝየመርሳዋ
3 жыл бұрын
ወይኔ ይበቃል ከለለ ወድህ ብዙ ደስአይለኝም የኔ አስቂኝ
@ግጭት
3 жыл бұрын
ሙስልም ውድሞቼ እህቶቼ በዝህ ድረማ ጊዜሀቹን አተበክኑ ለአላህ ስገዱ ዱአም አድርጉ ረመደነቹ በአላህ ፍት ተቀበይነት እንየገኝ ዘድ
@Rahael21-r5h
3 жыл бұрын
ክክክ አንተ ምን ልትሰራ መጣህ?
@ግጭት
3 жыл бұрын
@@Rahael21-r5h ለአኒች አንድም እንደየመልሽ እህቴ
@Tube-qo6th
3 жыл бұрын
@@Rahael21-r5h ደምሪኝ እህቴ
@rawanalbathali9312
3 жыл бұрын
ማነዉ በየጊዜ የንፁሀን ዜጋ መጨፍጨፍ የረበሸዉ 😢😢መታረዱ ፡መሰደዱ እስከመቸ ?ሁላችንም እስኪ በየምነታችን እንፀልይ ወገኖ ኸረ አገራችን ሶሪያ ሆናለች😢🙏ኡፍ በስደት ሆነን ተሳቀቅን እኮ 😢😢😢ፈጣሪ ምረቱን ይላክልን🙏🙏🙏
@qwqw2105
3 жыл бұрын
የሮመዷን ስራ ወገቤን ሰበረው እህህህህህህህህህህ አይ ስደት ያልፍ ይሆን እናልፍ ይሆን እስኪ ይሁን ለበጎ ነው
@aledanaaledu4883
3 жыл бұрын
Yalefal ande kene
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
Ayizon 😥😥
@ethiopiannational2351
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ አስተማሪ ነው።
@deborahinfochannel4165
3 жыл бұрын
ቤቶችን ሚወድ ማነው እንዴ እኔ💞💕💞💕
@nokiathree9061
3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ኧረረረረረ ይብቃል ጠፋ ናፍቅናል
@hqs8057
3 жыл бұрын
የረመዳን እቃ እንዴትይዟቺኋል እኔጋርውይይይ
@user-rt5ft5tk2n
3 жыл бұрын
ሻሸ ያ እምታገነፊዉ ሽሮ አቋሜን እደት እዳወረደዉ እኔነኝ እማቀዉ አላለም 😂😂😂😂ክክክክክ
@gvbbnn9309
3 жыл бұрын
አጣዬን ሸዋ አማራ ጨረሱብን እኮኮኮኮ😭😭😭😭ወይኔ እማ ነኛ የስደተኞች ድካም ይቅር እማ ዛሬ እመጣለሁ ብያት እሽ ልጄ ነይልኝ ብላኝ ስዘጋጅ ልጄ እንዳት መጭ ሀገራችን ተበጥብጦ መግቢያ የለም አለችኝ እሽ እማ 💔እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ብዬ ዘጋሁ አሁን ግን ፈራሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታሆይ አስበን እሲ ያጣዬ ልጆች ጸልዩ መስሊም ክርስቲያኑ አንድ ሆነን እንጸሎይ😭😭😭😭
@lenilusiana8635
3 жыл бұрын
አይዞሸ የእኔ እህት ሁሉም ያልፋል
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@lenilusiana8635 ደምሪኝ
@GualRaya-vz4zz
3 жыл бұрын
ዓሕሕሕ ህዝበይ ብጣም ነው የሚያሳዝን ይሄ የአጣየ ልጆች ብቻ ሳይሆን ሕልና ያለዉ ሰዉ በሙሉ በብሃይማኖቱ ኡይይይይይይይይይይ ማለትና ዱዓም ጸሎትም ወደ ፈጣሪ መጮኽ ነው ማንም ይሁን ምን ሰብኣዊነት ሊሰማን ይገባል
@yettesfaye6359
3 жыл бұрын
አይዛሽ እደም ደብረሲና ነኝ ፈጣሪ ሠላሙን ይላክልን😥😥😥
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ቤቶችዬ💛💚❤️💔👍👍👍
@jamatube8171
3 жыл бұрын
አህሌን ቤቶች😘የሀገሬ ልጆች ሁላችንም ሥለ ኢትዮጵያ ዱአ ፀሎት እናርግ በዚህ በፅም ስአት🇪🇹😭
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
እሙየ በቅንነት ደምሪኝ😘
@tigisttigist9156
3 жыл бұрын
ዋው ፈገግ አረጋችሁን በርቱልን
@መስከረምየድንግልማርያምል
3 жыл бұрын
😃😃 ሰምታችኋል ዩቱበሮች ለእናንተ ነው ሳታጣሩ አታዉሩ 🙏🙏
@ekramweleyuwa1207
3 жыл бұрын
መች ይገባቸዉና
@kuriethopia3937
3 жыл бұрын
ሸዋ አማራ❗❗❗ ሸዋ አማራ ትልቅ ገድል እንዳልሰራ ሸዋ አጣዬ ስንቱን ፍቅር እንዳላዬ ሸዋ አማራ ካራ ቆሬ ተነከሰ ይሄዉ ዛሬ ❗❗❗🥺🥺🥺
@እሳለኔእኔለሳዩቱብ
3 жыл бұрын
ሀገራችን ሰለም አላሀ የድርግልን በታለየዬ ሀጋር የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አለሀ ይጣብቃቹ
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ😘🌷🇪🇹
@sofitube6902
3 жыл бұрын
ሰላሙን ሁሉ ለሀገራችን ይሁን ይሄ ከሽብር ቦለቲካ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሚን 🇪🇹❤
@abdihabesha12
3 жыл бұрын
Welcome Betoch ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹
@ፍቅሬኑርበልቤ
3 жыл бұрын
ሠላማለሀጋራችን🇪🇹
@jaja-ln1hl
3 жыл бұрын
በስማም ዘሩ ትወና አደኛ
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Endte nes fk
@jessicatohme7623
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም የእናቶች የህፃናቶች ሞት መንገላታታቸው እንቅልፍ ያጣቹ ሰወች እግዚያብሄር ሰላሙን ያውርድልን
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ።ቤቶች።አይ ደላላው።ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይበልጣል።የዘመኑ ሰው ባልተረጋገጠ ወሬ ሽብር መንዛት ይወዳል።ለሁሉም ችሎታችሁን አደንቃለሁ።
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥ዞረን ዞረን መግቢያቺን ኢትዮፒያ ሰላም ትሁን ዱኣ እናድርግ ዉዶች በፆሙ የምንሰማዉ ሁሉ ያስጨንቃል በተለይ ካራ ቆሪ አጣየ ያሉ ሰዎቺ ቤታቸዉ ተቃጠለ ተፈናቀሉ አላህ ይዘንልን
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🌷🇪🇹
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሺ እማ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ ደምሪኝ
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
😭😭
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
3 жыл бұрын
Bashaye sewede eko
@አዩብአንዋር
3 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ሁሉም ባገር ያምራል
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
አሜን😭🙏
@bosenabebe3058
3 жыл бұрын
እንኻን ደስአላቹህ ቤቶች በተረፈ ይበቃል ያራዳልጅ አመጡት
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያየ 😭😭በቃ ይበልሽ እግዚአብሔር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንዘን እንፀልይ ☝️ስለ ሀገራችን ስለ ህዝባችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ በቃ በለን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@ትዕግስትወለተስላሴ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኧረበቃ ይበለን አሁንስስስ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@ትዕግስትወለተስላሴ ደምሪኝ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
3 жыл бұрын
እሯ ምን ጉድ መጣብን ያአላህ. እኔስ ግራ ገባኝ
@meskimeski2217
3 жыл бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው የተነሳው ዛሬ
@emmyt311
3 жыл бұрын
ቤቶች ትልቅ ትምህርት ነው!! በእንደዚህ ባልተጨበጠ ወሬ ነው ሀገራችንን በአራት መአዘን እሚያነድዋት!! ሀሉ ሰላም ይሆናል ለሀገሬ ኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏
@tigisthabtemariam5473
3 жыл бұрын
👏👏👏👏👍
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
ሀገራችን እየፈረሰች ነው ወገኖቻችን አለቁ የት ልንገባ ነው ኧረ እግዚኦ 😭😭😭😭💔💔💔
@ብሩክከበደ-ገ4አ
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን አትፈርስም የኢትዮጵያ ጠላቶች ግን ትፈርሳለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዋናው ጸሎት ነው የቃል ኪዳን ምድር ናት ኢትዮጵዬ ዞሮ ለመግቢያዬ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ምድሪቱ እኮ አይደለችም የምትፈርሰው ነገር ግን እናቶቻችን አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በአምሳሉ የሰራው የሰው ልጅ በሙሉ እየፈረስ ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚባል ነገር አይገባኝም አወ የቃል ኪዳን ምድር ናት አይካድም እኔ ግን እናት በግፍ ስትገደል ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው እላለሁ ምክንያቱም እናት በምድር ካሉ ሁሉ ትበልጣለች ያው እንግዲህ ግድ ያንች እና የእኔ እናት ስላልተገደሉ መፍረስ የሚለውን የምንረዳበት ትንሽ ይለያያል
@ብሩክከበደ-ገ4አ
3 жыл бұрын
@@ethiopia3929አውቃለሁ ግን ዋናው ነገር ሁላችንም በየ ሃይማኖቱ ወደፈጣሪ መጨሁ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እሱማ በጣም ነው የሚያሳዝነው እከሌ ሞተ ተገደሉ ሲባል ሲባል በጣም ነበር በስደት ላይ ልባችን የተሰበረው ግን ደሞ ምንም ማድረግ አንችልም ክፋታችንም በዛ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ ምህረቱን እናገኛለን ያልሽው ወይም ያልከው ትክክል ነው አይዞንንን 🇪🇹😭😭😭
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ እሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይየን በቸርነቱ ይቅር ይበለን እውነት ነው በአንድነት በድለናል 😭😭
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና
3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ህዝቦች እስቲ ፀልዩ ሙስሊም በሀይማኖቱ ክርስቲን በሀይማኖቱ ፁልዩ ዱአ አርጉ የሀገሬ ሠላም ነው የናፈቀኝ በስደት የሀገሬ ሠላም ሠላሜን ነሳው
@takelealemu1484
3 жыл бұрын
"አዳጋ አለው በወሬ አለቅን "
@ዜድቢንትመሀመድ
3 жыл бұрын
ያረብ ለሀገራችን ሰላምአዉረዲሌን ኸረአሁን ወደትእንሺሺ ወደፈጠረአምላክ እይ ሚሰኪኑ ወገኔ አለቀ አለቀሰ በሰላም ጎጆቸዉ መኖሪይ አጡ ያረብ ሰላምህን እናሻለን😥
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ
3 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል😭😭😭 እስኪ አፅናኑኝ ሰው ለሰው መዳህኒቱ ነው😥
@hanaamehde2528
3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እኔም ክፍት ብሎኛል ብቻ ደህና መሆን ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል
@Mebrat146
3 жыл бұрын
አይዞሽ
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
Ayizoshi ema 😥🙏
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Selme nes tsio
@yettesfaye6359
3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@shambelovely4398
3 жыл бұрын
ይች ልጂ አዲጋ ነጌ እሪሳዋም አንዱን ደፈሬኝ ማሌታ በቅሪቢ ቀን ይጠቢቁ
@tenad7309
3 жыл бұрын
ወይ የሀገራችን ሰዎች? ሁሉ ነገር በሰራተኛ ላይ ትጭናላችሁ? ዉሀ ለማምጣት ርእንኩዋን ንቅንቅ አትሉም? ካመጣች በሀዋላ ደሞ ታማርጣላችሁ? እኛም ድሮ እንደዚህ ነበርን አሁን ግን ስደት ልክ አስገብቶኛል:: እራሴ ሰርቼ እራሴ አቅርቤ እራሴ በልቼ :: ባጣም ተደፍቼ😃👍ቀልድ የለም ::
@ዲያኔከበደ
3 жыл бұрын
ይገርማል ያልተጣራ ወሬ ባሻ አገራችን የሚበጠበጠው በውስጥ አዋቂ እኮነው
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
3 жыл бұрын
ውድችዬ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር ረመዳን ሙባረክ✅🌺 አላሁመ ተቀበል ሲያመና አላሁመ ተቀበል ሰላትና አላሁመ ተቀበል ዱአና አላሁመ ተቀበል ሩኩአና አላሁመ ተቀበልሲጁደና አላሁመ አህዱ ቀልበና አላሁመ እግፊርዙኑበና አላሁመ እህዱና አላሁመ ወረሀምና አላሁመ ወአፊና አላሁመ ወርዙቀና አላሁመ ወረፋአና የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
3 жыл бұрын
አሚንንንንኖ ያረብ
@hayutoub8057
3 жыл бұрын
الهم امن يارب 🤲🤲🤲🤲🤲
@አስማ-ጸ2ፈ
3 жыл бұрын
አሚንያርብ🤲
@مباركالحارثي-ع1ط
3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Sada-rf6yj
3 жыл бұрын
አሚን አለሁመ አሚን የረበለለም አሚን የራብ
@corneliatesfaye2989
3 жыл бұрын
Zari yelebin new yadersachut Betoch 😃😃😃👍👍👍👍enzih ye Habesha youtuber hulachum kezi temaru meder ye KZbin turtgni lemagni asafariwoch nachu hulu
@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
3 жыл бұрын
ቤቶችየ እንወዳችሆልን እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤
@hiwothabesha1503
3 жыл бұрын
እረ እህት ወድሞቼ ሀገራችን አሟታል በሀይሜኖታችን እንፀልይአቤቱ ሀገራችንን ጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭
@senimikiru7376
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለመግባት ፈራሁ አጣዬን አወደሙዋት
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
3 жыл бұрын
አይ አገሬ ንፁሀን አማራዎች አለቁ ምን ይሻላል እህህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዙፊየጊራናዋ
3 жыл бұрын
እስኪ እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብብቃቸው
@Tube-fl8hx
3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ሢሥ😘
@fkrtech
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ሰኢድተሾመ
3 жыл бұрын
ሶፊ አደኛነሽ
@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ
3 жыл бұрын
ዙፍን እንደት ነሽ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@ሰኢድተሾመ ደምሪኝ
@shaunalem4810
3 жыл бұрын
Zeru =No 1.
@saliya3249
3 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጠቹ በጉጉት ስጠብቀቹ ነበር ዘሬ አንደኛ ነኝ ለይክ ግጩኝ
@destamamomamo8462
3 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አሱቴዲ
3 жыл бұрын
አቦ ለይኩኝ👍
@abeebaabera6594
3 жыл бұрын
ያርብአገራችንሠላምአዉርድልን
@zeharahassen8714
3 жыл бұрын
አቦ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እባካችሁ
@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ
3 жыл бұрын
ሰላምነሽ ዝሀራ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ ደምሪኝ
@zeharahassen8714
3 жыл бұрын
@@ኢትዬጵያትቅደም-በ8ጨ አልሀምዱሊላህ
@zeharahassen8714
3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 ነይ ደምሬሻለሁ ሁቢ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
@@zeharahassen8714 መጣሁ
@tenad7309
3 жыл бұрын
ሻሼ ንግግርሽ ሁሉ ያስቀኛል😂😂😂ው በ ቴ??? ስትዬ? ና ቀለደብሽ አደል😂😂
@tgyoutub8877
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ
@tagutagu123
Жыл бұрын
Ara yebekeli yeti new esu yemita please😢😢😢
@lenilusiana8635
3 жыл бұрын
ፋትህ በኦሮሞዉ ልዩ ሀይል ለሚታረዱ ንፁሀን
@salesale9870
3 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም እውዳችሁ አለሁ የቤንም አጡት
@kuriethopia3937
3 жыл бұрын
የአማራ ሞት በየቀኑ 🥺🥺በረታ አሞኛል ወገኔ 😭አማራዬ አኔም ሞቼ ባረፈኩት 😭ምሰግኑ ገበሬ አጣዬ ማጀቴ ካራቆረ 🥺🥺🥺ወዝት 💔💔💔
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
😭😭💔😭😭💔💔
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
3 жыл бұрын
አይ አዲ የዘመደን ልጂ ገደሉት አይ ህዝብ አለቀ 😢😢😢😢😢😢😢😢
32:07
Betoch | “ግርማ ቄራው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 317
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 810 М.
29:34
Betoch | “በዓሉ ይከበር? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 334
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 719 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
28:42
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
Addis Movies
Рет қаралды 791 М.
27:03
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
ebstv worldwide
Рет қаралды 633 М.
10:51
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
sofi ሶፊ
Рет қаралды 28 М.
29:33
Betoch | “ እስከምን ድረስ ይተዋወቃሉ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 494
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 73 М.
26:26
#EBC ቤቶች ድራማ "991" …ሰኔ 02/2010 ዓ.ም
EBC
Рет қаралды 1 МЛН
31:35
Betoch | “ጉዱ ሲገለጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 347
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 757 М.
27:25
Betoch | “የቁርጥ ቀን ልጆች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 366
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 560 М.
31:17
Betoch | “አዲሱ አስተዳደር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 420
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 298 М.
26:36
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
35:51
Betoch | “ አሸናፊነት!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 664 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН