KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “አደገኛው መርዶ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 385
30:21
Betoch Comedy Drama “መፈክር = 0” Part 189
26:46
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Betoch - "አሹ ብልሹ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 265
Рет қаралды 673,839
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 933 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
5 жыл бұрын
ዛሬ በጣም የምወዳት ጓደኛየ ተመረቀች ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ አድርጉኝ መልካም ሌሊት ይሁንልን አሜን፫
@ፍቅርህነውያኖርኝ
5 жыл бұрын
Ekanem desss alesh yene ehet
@selwa4995
5 жыл бұрын
እኳን ደሥ አለሽ ዉደ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
5 жыл бұрын
@@ፍቅርህነውያኖርኝ አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን ማማዬ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
5 жыл бұрын
@@selwa4995 እንኳን አብሮ ደስ አለን ማር
@myheartmyheart6752
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️
@rehimaahmed
5 жыл бұрын
አህለን ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 👉ለታመመ-ጤንነትን 👉ትዳር ላጣ-ጥሩ ትዳርን 👉ኢማን ላጣ -ኢማንን 👉ለተጨቆነ-ነፃነትን 👉ላዘነ- ፅናትን 👉ለተበደለ-ፍትህን ይስጠን🙏🙏
@ፎዚያነኝለፍቅረኛሁሉንምታ
5 жыл бұрын
Ameeen Lehulachin yena wed
@hsdkfijrndjtjff2051
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
5 жыл бұрын
አሚን
@mariyamsaikhsaikh3978
5 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ Amiiiiiiiiiiiiiin
@turkeyphone6773
5 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
5 жыл бұрын
መጣችሁልን 😍 #እከ ይመለስልን የምትሉ 👍🏻
@remlamestin1425
5 жыл бұрын
ምረጥ ነሽ
@julakhakwt2041
5 жыл бұрын
ዛሬ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ላይ የነበረው ዝግጅት ያስደሰተው ላይክ ይግጨኝ ሰላም ሳቅ ደስታ ለሀገራችን ያረብ ሀዘንን ይያዝልን😘😘😘
@abuyusra707
5 жыл бұрын
ገጨሁሽ
@mariammariam6511
5 жыл бұрын
Julakha Kwt amen
@ራህማየልጓማቀበጥአላህወኪ
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💝💝💝💋
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
5 жыл бұрын
አሚን
@belaywubetu8445
5 жыл бұрын
ኧረ ምነው እከ ዬትገባ ውይ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*ቅድስት እርሴማ ስማእቱ ትጠብቃችሁ ለውሮ ታድርስን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ ዊል ካም!*
@mailmail8436
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@almazalmaz7372
5 жыл бұрын
amen amen amen
@lemlemteshome4222
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zeharabintseid9767
5 жыл бұрын
ቤቶች ከሁሉም ድራማ ለኔ አንደኛ ምክንያቱም ህጻናትም ሊያየው የሚችል ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ታብብ ትደግ
@ranasanwal1093
5 жыл бұрын
እደኔ ድራማዉ እያያቹ ኮሜንት የምታነቡ ላይክ ግጩኝ👍
@አሳርፍተጠንቀቅ
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk እኔማ አዳዴ የሚሉትን ሳልሰማ በኮሜንት ተዝናንች ወጣለሁ
@እሙወሎየዋ-አ6የ
5 жыл бұрын
Kkkkእኔ ገጨሁሽ
@ኢክራምቲዩብ-ጰ8ቨ
5 жыл бұрын
@@suhailabdulla5766 እን
@tesfaneshsallam5209
5 жыл бұрын
ቤቶች ሥወዳችሁ በርቱልን አዝናኝና አሥተማሪነውኑሩልን ምርጦች
@ranasanwal1093
5 жыл бұрын
@@አሳርፍተጠንቀቅ እኔምከድራማዉ ይልቅ ኮሜንት ያዝናናኛል😂
@በማርያምየታመነችነፍስመን
5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ቤቶች #የተዋህዶ ልጆች ነገ ሀምሌ 7 አብርሃሙ ስላሴ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ያመት ስው ይበለን አሜን
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
maron Demisse አሜን አሜን አሜን
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀሴትነኝየአያቴ
5 жыл бұрын
አሜን
@helenaddis4024
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiawtnegn2050
5 жыл бұрын
Amen
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
ሙቀት የመረረው ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ዝናብ ናቀኝ🇪🇹🇪🇹
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
5 жыл бұрын
እኛ ቤት ብትመጪ ምን ትይ ነበር
@mazalove4973
5 жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩትም
@አልሃምዱሊላህአልሃም-አ4ጘ
5 жыл бұрын
እኔ
@hanalove9601
5 жыл бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋😟
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
በጣም እፍፍፍፍ ሙቀት አልተቻለም የሀገሬ ዝናብ ንፍስ ሁሉ ነገር
@richtubeyenebaenat9069
5 жыл бұрын
ሦስት ነገሮችን ጠብቅ! ሀገር - እናት- ዓይን ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ! ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር ሦስት ነገሮችን አክብር! ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር! ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን ሦስት ነገሮችን አድንቅ! ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን ሦስት ነገር ጥላ! ሀሜት - ቅናት - ተንኮል ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል! እምነት - ተስፋ - ፍቅር ♥♥♥♦♦♥
@zenabhbsh5701
5 жыл бұрын
ማሻአላ ሣህ
@habibahubi4781
5 жыл бұрын
@@zenabhbsh5701 ትክክል ማማየ
@zinashnigusse763
5 жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍
@bitirbitir3518
5 жыл бұрын
Mafi yene xafach
@saare8502
5 жыл бұрын
ይመችሺ ማማየ
@ምስርልጇንናፋቅ
5 жыл бұрын
ወደ እናት ሐገሬ ልገባ አስር ቀን ቀረኝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@kahsafitsum5258
5 жыл бұрын
Beselam gbi ehiet
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
5 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ ግን ጥርግ በይ
@fhaylufhaylu4901
5 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያለሽ
@kwt7024
5 жыл бұрын
እንካንደስአለሸ
@kwt7024
5 жыл бұрын
አላህበሠላምከምትወጃቸውከሚወዱሸበተሠቦቸሸይገነኝሸአህት
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
ጣፋጭ ምግቦች ሚጣፍጡት በትንሽ ብር በምንገዛት ጨው ነው ህይወታችንንም ሚያጣፍጥልን ልባችን ውስጥ ያለው መልካምነት ነው መልካሞች ሰብስክራይብ አርጉኝ
@selamhabeshawit3922
5 жыл бұрын
ስብስክራይፕ አድርጊለው እኔንም አድርጉኝ እሽ ቤተስብ እንሁን
@madinalove519
5 жыл бұрын
አርጌሻለሁ አትሰቢ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
5 жыл бұрын
አርጌሻለዉ በርቺ
@hfaminiiyarabii9714
5 жыл бұрын
Ok
@belentubea7309
5 жыл бұрын
@@selamhabeshawit3922 ማር ቤተሰብ እንሁን
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች ነገ ስላሴች ነው በሰላም ያዋለን በሰላም ያሰድርን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@titititi8003
5 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
5 жыл бұрын
አሜን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
5 жыл бұрын
አሜን
@AqAq-hr6jr
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewdukassye3176
5 жыл бұрын
አሜን፫
@rukeyahtube2109
5 жыл бұрын
ወላሂ ክፍት ብሎኛል ያገሬ ልጆች በዱአችሁ አትርሱኝ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
5 жыл бұрын
Egziabhr yasbsh
@ኡሙኡስማን-ጨ9ቘ
5 жыл бұрын
እምነት ካለ ፍቅር አለ ፍቅር ካለ እምነት አለ አይዞሽ እህቴ
@toybamkinen4542
5 жыл бұрын
ድአ በሱጅድ ይገኛል በዮትዮቪ ለሰው ከምትናገሪ አላህን አስታውሽ ያኔ እስቲክፋር ስታደርጊ ይለቅሻል እኔም አንዳንዴ እንዴዚህ ያርገኛል
@فاطمه-ل6غ6ي
5 жыл бұрын
አብሽሪ እህት አይዞሽ አትጨነቂ
@فاطمه-ل6غ6ي
5 жыл бұрын
@@toybamkinen4542 በጣም እህት ትክክል ብለሻል
@hlmahalma7901
5 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከነ ቤትቦቻችሁ
@rahmamohammed2088
5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ጦይባጌታሁን
5 жыл бұрын
አሚን እህት
@ሰአዲወሎYouTube
5 жыл бұрын
አሚንአሚንሆድ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም እህት
@agrawmahmedsiad4546
5 жыл бұрын
Hlma Halma አሜን
@مارينا-ب6ض
5 жыл бұрын
ሚስቴ አርግዛልኝ አለች የሁለት ወር እርጉዝ ናት በሰላም ትውለድልክ በሉኝ ወገኖች
@anehsuseif4053
5 жыл бұрын
ሠላም ትገላገል
@MdJakir-yk9zg
5 жыл бұрын
አለሀ በሰለም ይስጠቹ
@rak7088
5 жыл бұрын
እኔስ መቸ ነው የማረግዘው እፍፍፍፍፍፍ ወድሜ በሰላም ትገላገልልህ
@hiwothiwot8420
5 жыл бұрын
Ayzoh. Beselam toweledlih
@khadijasaid990
5 жыл бұрын
Bslaem tglagel
@ZomaTube
5 жыл бұрын
እስኪ ለማማ❤️ ኢትዮጵያ ❤️💛💚#ሰላም የሚመኝ ብቻ 👍
@hafizhussen9018
5 жыл бұрын
Hy
@ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ
5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንወደውና ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን ኢንሻ አላህ ኢስላም ክርስቲያኑ በ ፆለት እንበርታ በተረፈ ሰላም እደሩ። እወዳችኋለዉ😍😍😍😍😍😍😍
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
5 жыл бұрын
አሜን። አሜን
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
አሜንንን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
5 жыл бұрын
አሜን ሰላም እደሪ እህት
@ethiopiawtnegn2050
5 жыл бұрын
Amen
@ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
5 жыл бұрын
@@ethiopiawtnegn2050 አሜን አሜን አሜን ማርርር
@ማረግስደተኛ
5 жыл бұрын
እንኳን ለስላሴ አመታዊ ባአል አደረሰቹ የተዋህዶ ልጆች
@محمدالحفيتي-ه5ق
5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen inkwan abro aderesen 🙏🙏
@ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ
5 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@meseretkassaye1177
4 ай бұрын
tenehhbhgb
@ሀይሜየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
ዛሪ በታም ደስስስ ብሎኛል በጣም እምወደው ወድሜ ቡተክሌል ተድሮ እደኔ የወድሙ ደስታ እሚያስደስተው ላይክ
@seadahassenzegeye388
5 жыл бұрын
Ere ene alehu
@maskaramheluyebateamnawm0d901
5 жыл бұрын
Enkuan dena meteachu bet0ch
@Salam-xg6hg
5 жыл бұрын
መጣቹህ
@Salam-xg6hg
5 жыл бұрын
እነሸጋመጣቹህ
@mailmail8436
5 жыл бұрын
አናቱ ናፍቆት ይይዘው ላክ ገጩኝ ለናቱቻ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን ስደት ላይ ያላቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቅን 💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👌👌👌😞😘😘😘😘😘
@sadeaali1928
5 жыл бұрын
አሜን
@ማርያምእናቴድግልአማላጀ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን።አሜን
@tsehayyemaryamlej9228
5 жыл бұрын
የኔ ምርጦቼ እንኳን ሰላም መጣቹ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዝትዝት ይበልላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@ethiopiawtnegn2050
5 жыл бұрын
Amen
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
5 жыл бұрын
አሚንያረብ🙏🙏🙏🙏🙏
@aynaddisedema7770
5 жыл бұрын
ቻል ቻል አደረግሁት ናፍቆቴን አዝዬ የነገን ማን ያቃል ያልፍ ይሆናል ብዬ
@ሚጡሚጡ-ጠ6ፈ
5 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ በሰላም አደራሳችሁ እወደቹዋለሁ ♥
@tigesttefera5922
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እህቴ
@samerahmaharu8575
5 жыл бұрын
Enekuan abero aderesen hoda
@marrymulugeta6942
5 жыл бұрын
@ፍሲካ Fasika 😆😆😆😆 ብታቀውማ አትገባበትም ነበር
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
@asnakemathewos3788
5 жыл бұрын
በለው
@eimanwello1434
5 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደኔ ልጅ መዉለድ ያማረዉ ስል ነበር እስከዛሬ አልሃምዱሊላህ አሁን የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ እስኪ በሰላም ዉለጅ በሉኝ ትዳርም ልጅም የፈለጋችሁም አላህ ይረዝቃችሁ ያረረረረረረረብ
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
በሰላም ውለጅ አሜንንንን😍ሰብስክራይብ አርጊኝ ጠቃሚ ነገር አለ
@bvhussenyimam1366
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ ማር መውለድ እፈልጋለሁ
@eimanwello1434
5 жыл бұрын
@@JoytubeWBS እሽ
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
@@eimanwello1434 😍😍❤
@ቅመምነኝየባቴናፊቂ
5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@AZ4k
5 жыл бұрын
I am from eritrea i like to watch ethiopia movies pls let s give them support to be a big actors they are big and famous but to be more then that thanks
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
wawwww welcome ቤቶች የነገው ስላሶች በያለነበት ይጠብቀን ሰላም ፍቅር ደስታ ለምየ ኢትዮጵያ ክፉሽን አልስማ
@alemalem8244
5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹሁ ቤቶች እህት ወድሞቸ በየሀይማኖታቹሁ ፆለት አድርጉልኝ ሥራ ፈትቸ ኢጃዛ ቤት ነኝ ሣምቴ ከፋኝ😭😭😭
@መቅድየወለየዋ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ አይዞሽ እህት ድንግል ትርዳሽ
@ትግስትአሸናፊ
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ወር የሞላቸው አሉ ከረመዳን በኋላ የታወቀ ነው ስራ አይኖርም ለማንኛውም አይዞሽ
@mailmail8436
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬሬ
@kidestsisay5946
5 жыл бұрын
Ayizosh ehte egzaber yawikal
@አቲካነኝየኮሜትሱሰኛአላህ
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት የት ነው ያለሽው ልፈልግልሽ
@fkrshow3896
5 жыл бұрын
ዛሬ ሃምሌ 7 ነው የአገሬ በአል ስላሴ ነው እንኾን አደረሳቹ ያአገሬ ልጆች አሜን አሜን አሜን
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
5 жыл бұрын
እከን አምጡልን ናፍቆኛል እስኪ እከ ይምጣ የምትሉ👍
@Tube-cg1ng
5 жыл бұрын
ሀዮ ነኝ ከወደ ቦረና ይምጣልን እከናፈቀኝ
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
#ኢትዮጺያ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💜💙 ...... እፎይ ብላ እንድታርፍ ጸሎቷ ተሰምቶ ምላሽ እንድታገኝ እጇ ተዘርግቶ ጥላቻ አይብቀል ጥላቻ ተዘርቶ 💙💙💜💜ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን
@ilove251
5 жыл бұрын
Amennn
@ልቤባሸናፌውበእግዚአብሔር
5 жыл бұрын
Amen
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
5 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ
@hnoonhashmy8834
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@asmiathome2689
5 жыл бұрын
waaaw amazing comedy with a lot s of advice. love u guys from🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@خالدالقحطاني-ض8ن
5 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ቀምነገር ያለው ድራማ ነው ።በርቱልን ቤቶች 👌👌👌👌
@mesheremwalechirhas9373
5 жыл бұрын
እኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን እስኪ እንየው ቤቶችን ገባ ገባ በሉ ውዶች
@shokramahammedshokra8876
5 жыл бұрын
ሄይ ስጣብቃቹ ናበር ኡንካን ዳሕና መጣቹ
@foziyatube3930
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@amelework7422
5 жыл бұрын
ኢትዮጲያዬን አምላኬ ሆይ ጠብቅልኝ 💚💛❤
@tfff7746
5 жыл бұрын
የሀገሬ የክርምቱ የዝናብ ሽታ አምሮኛል ውዶቼ እድሜ ለሳውዲን ሙቀት ስንቱን አስመኘን።
@giveyaneshnagussie9738
5 жыл бұрын
መልካምነሽ የማርያም ልጅ Tfff በትክክል እህት
@kikisidra1632
5 жыл бұрын
ዋው ቤቶችዬ ደስ የሚል መልክት ነው ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የምህረት አምላክ ምህረቱን ያውርድልን ሰላም ለሀገራችን አሜን።
@የያሲኔወዳጂነኝ
5 жыл бұрын
ዛሬ የምወደው ጓደኛየ ተመረቀ እኔ በስዴት አለሁ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@ethiopiawikana8491
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ እህት ወድሞቸ በያለንበት ሰላማችን ይብዛልን መልካም ቀን
@meronadane2921
5 жыл бұрын
584ኛ ነኝ ደስ ሲል 😂😂😂😭😭💔💔😂
@zuzuhabshawit828
5 жыл бұрын
ቤቶችን ሁሌ እከታተላለሁ ግን ለኬሜን አድስ ነኝ ውድ ጓዴኛቸ በስደት ያላችሁ አላህ አላማችንን ሁሉ አሳክቶ ለውዳ ኢትዮ ያብቃን
@ቃልኪዳንአለማየሁ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ያሳካልን እህቴ
@salmaahmed3878
5 жыл бұрын
zeza nani አሚን ያረብ
@hhshdhdd3904
5 жыл бұрын
አሚንያረብ
@HayatHayat-ug2yx
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ላገራችን ያብቃን ሠላም ላገራችን አደኛ ነኝ ላይክ ሥደተኛነኝ ማሚየን ናፋቂ
@uae5131
5 жыл бұрын
ዛሬ ደብሮኝል እስኪ. አይዛሽ በሉኝ አይክፍለበትም በተላይ በስደት ያላችሁት ታቁታላችሁ ኑሮውንንንን
@sadeaali1928
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ትእግስት ይኑርሽ ይህም ቀን ያልፋል ማማዬ
@የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
5 жыл бұрын
ayzos mar
@bintmedinar3801
5 жыл бұрын
Ayzon hulum yalfal
@habeshalove4349
5 жыл бұрын
ቤቶች በጉጉት እንዴኔ ሚጠብቅ ማነው
@ሀዩነኝስደተኛዋየናቴናፋቂ
5 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ዛሬ የምር ክፍት ምርር ነዉ ያለኝ ስደት አስመረረኝ 😭😭😭😭ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
አይዞሽ ስደት ክፉ ነው
@saraaberham2074
5 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
5 жыл бұрын
Selam gibi
@mazalove4973
5 жыл бұрын
እኔም
@rechrech9057
5 жыл бұрын
sara Aberham ሰላም ግቢ እኔም
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
sara Aberham ሰላም ግቢ
@enanaelabachew5078
5 жыл бұрын
Sarye salme gabe ename 2 Ware karge egazbre Kance gare yawne
@eeoj4141
5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴዎች አደረሳቹ ( አደረሰን) ፣ ያመት ሰው ይበለን
@محمدالحفيتي-ه5ق
5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@yesasofa4174
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏 አረ ብቻዬን ነኝ ኮመንተሮች የት ናቸው? 🙄
@gjsugquvg8nd741
5 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ የተመራቂ ቤተሰቦችው ወላጆች ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም የምረቃ ዘመን መጭው አመት የበጎ ሰራ የምትሰሩበት መልካም የምታጭዱበት አመት ይሆነ በጣም ደሰ ብሎኛል በእውነት የሰው ልጅ የለፋውን መልካም ፍር ሲጭድ
@weynshetgetachew8082
5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአብረሀሙ ስለሴ አመታዊ ክበረ በአል የአብረሀምን ቤት የጎበኙ ስሉስ ቅዱስ የእኛንም ህይወት ይጎብኝልን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በቃል ኪዳኗ ትባርከን
@alamfenete8676
5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@weynshetgetachew8082
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቐ4የ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weynshetgetachew8082
5 жыл бұрын
@@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቐ4የ አሜን አሜን አሜን
@ልኑርበትዝታህፍቅሬ
5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ግን እከና መሲ ይመለሱልን 😘😘😘😘😘😘
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
ልኑር በትዝታህ ፍቅሬ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍
@reemyoutube7802
5 жыл бұрын
ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ነኝ እስኪ በአሹ ብለደሹ ሞት ላይ አድርጉኝ
@زينبسليمان-ط6د
5 жыл бұрын
⌚👖👗👡👠📘📕📓🐰🐱🐈:E 👓🐦🐤
@reemyoutube7802
5 жыл бұрын
♥
@kidu715
5 жыл бұрын
rahmet adem በትልቁ ላይክ አድርጊያለሁ ሰብስክራብ ግጪኝ ማር
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልንንን ቤቶችዬ ነገ የአመቱ ሀምሌ 7 ስላሴዎች ናችሁ የአብርሀሙ ስላሴዎች ይጠብቁን የአመት ሰው ይበሉንንን አረ እከን መልሱልንንን
@anoud3268
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@محمدالحفيتي-ه5ق
5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen inkwan abro aderesen🙏
@mahmoodmahmood4547
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ ቤቶች ሰላም ላገራችን ሰላም ለማማ ኢትዮ ዛሬ አንድኝ ነኝ
@selamkidane1567
5 жыл бұрын
በጣም ትምርት ሰጪ ነው የናተ አይነት ሽማግሌዎችን ያብዛልን👏👏👏
@sanilovesanilove4117
5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ እረ እከን የምትሉ ላይክ ግጩኝ በማርያም ናፍቆኛል አምጡልን ቤቶችዬ ሥወዳችሁ 👌🇪🇹❤
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
5 жыл бұрын
በእውነት ሀገራችንን ከሚበጠብጡ አርቆ ሰላም ንከሚሰብኩ ሰዎች ጋር ያኑርን እርቅና ሰላም ለአድሲቱ ኢትዮጲያ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እስኪ የቤቶች ወዳጅ 👍
@hanatesseme9170
5 жыл бұрын
ሁከትና ብጥብጥ የለመደ ሰው የሰላም ዋጋው አይገባውም ትክክለኛ አባባል ነው እናመሰግናለን ቤቶች በርቱ
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ቅድም ሰብስክራይብ ያረገቺኝ ሰብስክራይብ ከማረጓ በፊት ኮመት ታነብ ነበር ቅንነት እንደዚህ ነው😘😘😘😘😍
@የምኖረውለናቴነው
5 жыл бұрын
ይሄው ነው የቀረው
@ሉባባዩቶብ
5 жыл бұрын
ቤቶች ሁሉም የምትስሩት ትምርት አዘል ነው እናመሰግናለን በርቱ
@hattadubai5852
5 жыл бұрын
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አለች አሉ☺የሚጋባ ሰው በጠፋበት ግዜ የፍች ቀረፃ😜😂😂😂😂
@tigesttefera5922
5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን
@alemtsehayalem1099
5 жыл бұрын
የተወደዳቹ የክርስትያን ቤተሰቦች እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አብርሃሙ ስላሴ ይጠብቁን አገራችንን ሰላም ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን የነገ ሰው ይበለን
@martanide9578
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
ልብ ላለው ሰው ትልቅ ትምህርት ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@senaawobse1078
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ እግዚአብሔር ሀገራችንን ዳራን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን አሜን በሉ ጓደኞቼ
@hayatgaley3783
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹❤️
@ebrahimhussein5096
5 жыл бұрын
ቤቶች እዴት ናችሑ አሜንዬ የኒ ጣፋጭ 👌👌 እድግ በይልኝ
@ትግስትአሸናፊ
5 жыл бұрын
አሹ ተናፍቀሃል የምር ማነው እንደኔ አሹዬን የሚወድ like 😍😍
@newlook7547
5 жыл бұрын
ቤቶች እወዳችኋለሁ
@ቅመምነኝየባቴናፊቂ
5 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጡችሁ። ትንሽ ደብሩኛል ምን ሁይ እንዴሁን አላወኮም ዉዱች ግን ለእናት አድስ ሰዉ ነኝ💖💖💖💖
@eshitubekele1372
5 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልክት ነው የሰተላለፉት thankyou በኢትዮጵያ ዋከተዊ ጉደይ ለይ
@tube-mp9yc
5 жыл бұрын
እከ ካልመጣ አላየውም 😄እከዬን የሚወድና የኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልግ ብቻ subscribe ያድርገኝ😜😍💚💛❤
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
5 жыл бұрын
ደስ ይላል ውዶች ሲቀጥል ማሚ እና አባቢ ንፍቅ ብለውኛል በሰላም እዳገናኘኝ በዱአችሁ በፆለታችሁ አትርሱኝ
@axumkingdomchannel4873
5 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች ዘር የሌለው ኢትዮጵያዊ በቻ እኛ እንድ ነን ኣንድነታቹ ኣሳዩን ዘር ለገበሬ
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
ኣይ ሰው መሆን በትክክል ማሬ
@እሙልጃንናፋቂእሙ
5 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣቹሁ ተናፍቃቹሀል እንኳን አደረሳቹሁ ለቅዱስ ስላሴዎች የአመት ሰው ይበለን በያላቹሁበት የስላሴ በረከት ረእዴት ይዋል ይደርባቹሁ ክፉ አይንካቹሁ ኑሩልኝ
@bedriwollotube3474
5 жыл бұрын
ሰላም ቤቶቻችን😍😘 ወይ አሹ ብልሹ እንደኔ የናፈቀው😂😂😜
@mahletmulat6420
3 жыл бұрын
Me
@abeltesfaye6973
5 жыл бұрын
ይሄኛው ክፍል ቤቶች ድራማ በጣም ነው የተመቸኝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረደ ነበር የመጣው ያሁኑ ግን ተመችቶኛል !
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
5 жыл бұрын
እዴኛ ነኝ እሲ እዴኔ እናቱ ንፍቅ ያለችዉ አለ 😢 እጂ አወጡ
@sadeaali1928
5 жыл бұрын
እኔ በዬ ሰከንዶ ነው የምትናፍቀኝ ማማዬ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
የአሜን አይነት ልጅ ይሰጠን እግዚአብሔር እሰኪ እሚመኝ ❤
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
መሠርት የእናቴ ናፋቂ የድግል ማረያምልጅ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እር ዘመዴ ካደርኩህ ቆየሁ ወይይ ሌላ አካዉንት ልክፍት ጠቅላላ እዉቀት ላንተ ያልሆነ ሰብሰኩካ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
መሠርት የእናቴ ናፋቂ የድግል ማረያምልጅ ኧረ አንዱን ይባርከው አመሰግናለሁ ኑሪልኝ👍
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ምንም አይዴል 🌷
@jesusislord7855
5 жыл бұрын
ቆይ መቼ ነው አንዴኛ ምሆነው እሽ በቃ ላይክ ግጩኝ ደስ እንድሌኝ
@gdffyff4978
5 жыл бұрын
ድራማ መሰራት ሰጀምር ነወ ማን በሰራወ አንደኛ መሆን አለ ለፈተንበታል 1ኛ ለመሆን😜😜😜😜😜😜
@angelmary7838
5 жыл бұрын
ኢናመሰጊናለን አገራቺን ሰላም ያረጊለን
@emuzeleke2087
5 жыл бұрын
አቤት ላይክ ስትወዱ አረገዛችሁ እንዴ
@shawaabiyyaakooshawaabiyya9836
5 жыл бұрын
Wawww bayyee namati tolaa dhugaa waqayyoo jabadha ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@ውዴብለህጥራኝየመርሳዋታጋ
5 жыл бұрын
ሰላምእንኳንደህናመጣችሁ ቤቶች እስኪ ውዶች ስደትያቀጠቀጣችሁእደኔ ላይክ ገጨትእያደረጋችሁኝ
@zelalemtezita7341
5 жыл бұрын
አሹ ብልሹና ዳኘ መላጣው እደት እደሚመቹኝ ውደድ ነው የማደርጋቸው😊😊
@aynalemaynalem6422
5 жыл бұрын
ናፍቃቹኝል በጣም ቤሰቦቼ ደሞ ከፍቶኝል ዛሬ ለምን እንደሆነ አላቅም Lik አርጉኝ ልፅናና
@elcelc2278
5 жыл бұрын
የኔማር አይዟን
@anlyamgebrire3161
5 жыл бұрын
ሞግሸ አይዞሽ
@aynalemaynalem6422
5 жыл бұрын
Elc Elc ehs Yana Lu
@solianaafrata
5 жыл бұрын
ከሰአቱ ዉልፍት የማይል ቤቶች ብቻ።አንደኛ። ምርጥ አዝናኝ አስተማሪ።የዘመናችን ምርጥ 100% አቦ ሰላማቹን ያብዛዉ።
@mamacitatube1780
5 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ እከ የናፈቃቹ?
@zaharamuhamed1894
3 жыл бұрын
ፍቅረኛየ ሳያወራኝ ቀርቶ ደብሮኝነበር ፈታ አደረጋቹህኝ 💝💝💝💝💝
@meryemtube3653
5 жыл бұрын
ዩቶብ የለማኝ ሰፈር ነው ኤጭ አበዛችሁት አሁንስ ስለተሰራው ድራማ አስተያየት ከመስጠት ይልቅ። መለመን ለማኞች
@زمزمزمزم-ر1ي
5 жыл бұрын
በትክክል
@hayaat9236
5 жыл бұрын
Yep 👍🏼
@አልሃምዱሊላህአልሃም-አ4ጘ
5 жыл бұрын
ትክክል እኔ መረረኝ
@bingobingo3139
5 жыл бұрын
ጎሽ አንድ የተማረ ተገኘ እኔም ያልኩት ይሄን ነዉ! ምድረ መሐይም ላይክ ግጩኝ አስተዛዝኑኝ ዝባዝኬ ያወራሉ ሲደብሩ! ስለ ድራማዉ አስተያዬት መስጠት ሲገባቸዉ!!!!
@jsdjj7803
5 жыл бұрын
ዋው ቤቶችየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባይሆን እከን ከጡት
@melektegnaw
5 жыл бұрын
Enkewn den matchu betoche zare 368 saew new yakdamgen salemchu yabzalgen nage ya abrhamu salese nachew enkwn adersachu 🙏🙏🙏ethiopia አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን 💚💛❤👈👈
@medi4019
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ቤቶችየ ስወዳችሁኮ አሜንየ እድግ በይ ቅመም ደጎስ ያለ አባት አለሽ ሀሀሀ ሠላማችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ ❤❤❤❤❤
@saralove7453
5 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እስኪ እንየው ቤቶችን ገባ ገባ በሉ ውዶች
@AminaTube-dx3jy
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ ዋው ያቤቶች ድራማ አዝናኝ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@user-jq4po7oj3
5 жыл бұрын
ዌል ቤቶችዬ ኑሩልን አቦ" ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ፍቅር ለውድ ህዝቦችዋ 🇪🇹🇪🇹😍😍😍አላህ ይስጥልን።
@Fooz-vp8lm
5 жыл бұрын
ሽ አመት ኑሩልኝ። ትክክል በአሁኑስአት። በተዳሩ በሳምት ነው እሚፉቱት እዲህ አርጋቺሁ አስተምሩ አችው ውዶች ሽአመት ኑሩልኝ።
@tt-ep6dd
5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁልን ቤቶች ❤❤❤
@betytade2907
5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል በናታችሁ
@abdiabduk3097
5 жыл бұрын
ዛሬ ለተመረቃቹ ኮንግራ ተምራቹ ምታማርሩ ሳይሆን አገራቹን ምትጠቅሙ ያርጋቹ እኛም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@solomonwolde409
4 жыл бұрын
ይህ comedy drama series ይመቸኛል ; ነገር ግን ወጣቱ በሃገሩ ካለመ ,ካቀደ እና ከሞከረ ; የፍላጎቱን እንደሚያገኝ ለማስተማር በዚያው ለወጣቱ ተስፋ እንዲሰጥ አንዳንድ ግዜ ; ገፀ ባህሪዎች ; የህይወት ምኞታቸውን (passion) እንዲሳካላቸው አድርጉ
@ጌታቸውአሰፋ
5 жыл бұрын
ቤቶች 👨❤️👨ርስቴ የእኛ አንበሳ ስወድሽ
30:21
Betoch | “አደገኛው መርዶ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 385
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 285 М.
26:46
Betoch Comedy Drama “መፈክር = 0” Part 189
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 803 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 117 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 7 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 31 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 9 МЛН
28:42
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
Addis Movies
Рет қаралды 783 М.
17:43
Ethiopia - የስምምነቱ ያልተሰሙ ሚስጥሮች ወጡ፣ የኢሳያስ ያልተጠበቀው ትዕዛዝ፣ ጃዋር ስለ አዲሱ መጽሀፍ፣ የእነ ደብረፂዮን የ4ኪሎው ልመና
Feta Daily News
Рет қаралды 80 М.
28:59
#EBC ቤቶች “ልጅቷ” ክፍል 182 .. ሰኔ 17/2009
EBC
Рет қаралды 85 М.
30:18
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 661 М.
25:09
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 155 М.
19:08
Ethiopia: ላስ ላስ ኮሜዲ ክፍል 8 - Las Las comedy Part 8
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 109 М.
21:22
የእማማ ቤት ክፍል 54 | ለቅሶ ቤት | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 81 М.
37:38
📛 ታቦት ላይ በድፍረት ሲናገር የነበረው "ነውረኛው" ትዝታው "ግብዓተ መሬቱ ተፈጸመ! (አሳዛኝ)
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 63 М.
29:37
Betoch | “ቃልኪዳን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 381
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 275 М.
29:18
የአማራ ፋኖ የጎንደር ዕዝ አስቸኳይ መገለጫ አወጣ #አማራ_ፋኖ #ጎንደር
ወሎ ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 117 МЛН