KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
31:28
Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386
29:25
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
Betoch | “አደገኛው መርዶ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 385
Рет қаралды 284,943
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 405
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
2 жыл бұрын
የቤቶች እይታ እየቀነሠ ነው ግን ለምን ቤቶችኮ ብቸኛው ወቅቱን ጠብቆ ጊዜውን በሚመለከት ሁሉንም ያማከለ ስራ ይዞ በየሣምንቱ የሚቀርብ ድራማ ነው እናም እይታ ሊቀንስ አይገባም እናበረታታቸው ተመልካቾች🇪🇹🇪🇹💓💓
@ethiopiakebede5931
2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ምርጦች ያልተጣራ ወሬ እኮ ነው ሀገር እያበጣበጠ ያለው ቆንጆ ስራ ነው❤️
@letebrhanambaye2155
2 жыл бұрын
you're right about that tanks
@shegituhayilu4505
2 жыл бұрын
@@letebrhanambaye2155 uuh
@desukig9915
2 жыл бұрын
@@letebrhanambaye2155 ኘ
@sofyabm2178
2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ትዳርም ሀገርም የሚበጠበጠው ባልተጣራ ወሬ ነው ድራማውም ጥሩ ማሳያ ነው👏
@ረህሙነኝየማጀቴዋቅብጥብጥ
2 жыл бұрын
ኩላሊቴን አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ🥺🥺🥺🥺
@sarahsaoron2393
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
አላህ ያሽልሽ ማማዬ♥🙏
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
እኔም ነኝ እግዚአብሔር ይረዳን በሰውሀገረ አልቻልኩም እኔስ😥😥😥😥😥😥😥
@የሮዛሸጋእናት
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሸ የኔ ዉድ
@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኅቴ እመብርሃን ታስብሽ ውሃ በደንብ ጠጭ
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
ባሻዬ 💝💝💝የድራማው ድምቀት 💝💝ሚስትየው 👌
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
ወይኔ ያዛሉ እና የዘሩ ነገር ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@zebibastar2663
2 жыл бұрын
አየ ቤቶች ማን እንደይበቃል ማፊ እርሰቴ የቤቶች ማማር በነሱ ቀረ
@solomonsolo5143
2 жыл бұрын
ኢቤ ንና ማፊን የተኩት ልጆች ከነሱ ብሰው ቁጭ አሉ አይደለም እባካችሁ የፊልም ባለሙያወች ፊልም አሰሯችው በጣም ድንቅ ልጆች ናቸው ።
@rarecell4924
2 жыл бұрын
የዛሬ ፍቅራች ታመቻኝ የዘሩ ና የአዛሉ ነገር❤😂😂
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
አቢ ነኝ ያንተ😁ምርኮኛ 😁 የይቤ ተተኪ 100%👌 ትችላለህ bro በርታ ሁላችሁም ትችላላቹ 👌
@YaradaLejTube
2 жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
@deborahinfochannel4165
2 жыл бұрын
😂😂😂እውነት ለዝህ ነው የቀድሞ ሚስትህ የፈታው። ሁሉም ነገር በራስ ለይ ሲሆን አይወጥልንም🙄 ቤቶችዬ ቤተሰቦች በጣም ነው ሚተዝነኑኝ። ቤቶችዬ ኑርልኝ 🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያችን በዓላም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ በዓለም አቀፍ ሻንፔነ ሲለወጣችልን እንኳን ደስ አላችሁ ዉድ የኢትዮጵያ ወንድም እህቶቼ!!!!
@amihabsawit300
2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ በየትኛውም የአለም ዳርቻላይ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያ በሙሉ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ 🌺🌺🌺🌺💕💕💕💕
@abdullaabdu6957
2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@nesredintube227
2 жыл бұрын
Aminnnn
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
አሚን ሁቢ💖💖💖💖💕💕💕💕😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇹🕊
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
አሚን
@ኑረዲንኑረዲን
2 жыл бұрын
በቶች ዘሬ ሥረት ለቆወሉ በሰለሚነው
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
እረ እርስቴ ጠፋች እኮ አምጡልን
@ሀሊማጎደሬዋ
2 жыл бұрын
ቤቶች ስዴትለየ የተዋወኳቹህ ምርጥ ቤተሰቦች በጉጉት ነው ሁሊም እዳድስ የምጠብቃችህ ሰላማቹህ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@tayechbekele5013
2 жыл бұрын
it's so
@OMG-u4p
2 жыл бұрын
የሻሽዬ እና የአቶ አገኘሁሽ ሰርግ የናፈቀው 😋👰😅😘
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ አገኘሁሽ🙉🙉🙉😂😂😂😂😂
@ዮወርድ
2 жыл бұрын
ክክክክ እራስ ምታታቴ ነዉጂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiotamu
2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
እኔ🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nesredintube227
2 жыл бұрын
ወፍጮ ቤት👍👍👍
@hanawakjira2451
2 жыл бұрын
ርስቴ ወዴት ጠፋች ኸረ
@helandargo5295
2 жыл бұрын
እንዴትናቹ ቤቶች ይቅርታ የአናት ድራማ በጣም ሰው ስለሚከታታለው በእናታቹ ሰለአረብ ሀገር ብዙቤሰራም ያልተሰራ ደሞ በጣም አለ ለምሳሌ እዚ አረብ ሀገር ያሉት ደላላ ከደና ሰራቸው እያሶጣቸው የምያከራትቹ ቡዙ አጨበርባሪ አል እናም አባካቸ በዚዙራ ሰሩበት ቡዙ ሰራተና በደላላ ምክናት እየተንከራትቶነው መተዛዘን ጠፋ በሰደትላይ
@zahraliban5714
2 жыл бұрын
ወስላታ ሴቶች አይጠፉም ውንዶችም እንደዛው አላሁ ሙነጂና ።ፈጣሪ ይጠብቀን ።
@عليعلي-ع9ج4ظ
2 жыл бұрын
አይ ቤቶች የዛሬው ደሞ በሳቅ ገደላቹሁኘ ስላም ለኢቶጲያ አገራችን
@saadamohammed7345
2 жыл бұрын
ቤቶችዬ አቀራረባችሁ ሀሪፍ ነዉ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@yebetesebchewata
2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ድንቅ ጥያቄዎች --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@ማሕሌትደጀኔ
2 жыл бұрын
ጣፋጭየ ስለመጣች ቤቱ ደመቀ ዛሬ ቤቶችን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው አረ ቀበቶ መፍታት 🤣🤣🤣የዛሬው ይለያል
@abdullaabdu6957
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቤተሰቦቻችን !
@user-mo9xy9yr8v
2 жыл бұрын
ቤቶቼ መጡ እንኳን ደህናመጣቹህ በያላቹሁበትሰላማቹህ ይብዛ
@መሲየድግልማሪያምልጅ
2 жыл бұрын
ቤቶችየ ስደት ስመጣ የተዋወኳችሁ በጣም የማከብራችሁናየምወዳችሁ ናችሁስከፋየናንተንድራማሳይየተከፋሁበትንነገረ እረሳዋለሁ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ለሀገራችን ምሠላሟንይመልስልን
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሚገርም መልህክት ነው ቤቶች እናመሰግናለን 🙏
@zeynebwello4685
2 жыл бұрын
ከቤቶች ድራማ ከዛሬዋ ስንት ነገር ተማርን ኮመንተሮች በተሳሳተ ስልክ እና ወሬ ስንቱ ትዳሩን ህይወቱን አቷል ጥርጣሬን አምጥቷል አንዱ ሌላው ነገር ወንድ ልጅ እናቱ ስትነካ አይወድም በይበቃል ላይ በግልፅ ይታያል ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ለእማማ ኢትዮጵያ
@nesredintube227
2 жыл бұрын
ትክክል ዘይነብ 👍👍
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ኮማቸ ለመሆን ስሮጥ ተደፍቸነበር ግንኮ 15 ሰዉ ቀድመዉኛ😥😂😜😜😜
@Nasir-rd1ky
2 жыл бұрын
ቁንጆ እንዴት ነሽ
@Nasir-rd1ky
2 жыл бұрын
አር ተይ መለ በይኝ
@nesredintube227
2 жыл бұрын
እኔ ልደፋልሽ😂😂😂
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
@@Nasir-rd1ky ምን ልተባበርሽ ❓ እህቱ 😳
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
@@nesredintube227 እረምን በወጣሽ😜 የኔዉድ 💋♥
@የወሎልጅያውምየወግድ
2 жыл бұрын
⚃♡#ፍቅር_ልብ_ለልብ ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው! የአንዲትን ሴት ልብ ያፈቀረ እሷን ብቻ ነው ሚያፈቅረው! በቁንጅናዋ ብቻ ያፈቀረ ግን ምድር ላይ ያሉ ሴቶች ሁሉ አይበቁትም!!!
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች እንዴት ናችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁን
@applered4091
2 жыл бұрын
የኔ ነገር ሁል ግዜ መጨርሻ የምኮምተው ነገርስ ቤቶችየ ስወዳችሁ
@rahmaboge9268
2 жыл бұрын
አይሞላልሽ ነሻ
@applered4091
2 жыл бұрын
@@rahmaboge9268 ኪኪኪ
@abebahelen9259
2 жыл бұрын
እነመሰግናለንቤቶችየበርቱልንእርስቴየትጠፍታነዉ
@emmy1365
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😭😭😭 ቤቶች ሱሴ.....😍❤
@kadejaabdulkader1723
2 жыл бұрын
Ena gen iba alemenuru betam kere yilegnal
@danelweynshet9344
2 жыл бұрын
wanawen ybekal melesulen
@woyinshetbelete1871
2 жыл бұрын
😂😂😂😂 አረ በሳቅ ገደላችሁኝ ቤቶች ሁልጊዜም አድስ የማትሰለቹ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ❤❤❤❤
@meridtube3217
2 жыл бұрын
subscrbe arguyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@YaradaLejTube
2 жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
@kiflomgmedhin8373
2 жыл бұрын
ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች kzbin.info/www/bejne/jWbMiGiYidB3asU kzbin.info/www/bejne/jWbMiGiYidB3asU
@hayuhayu8361
Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ ሁላችሁም አረጋሺ ብትኖር ደሞ😂😂😂😂😂😂😂😂
@haylu8198
2 жыл бұрын
ልጄን መዝግቡልኝ ቤቶችዬ
@Selam-be9nk
2 жыл бұрын
Betoch enkuwan be selam metachu arife new bertu enamesegenale ,,hagerachen egizabher yexabeqate
@rarecell4924
2 жыл бұрын
ሀይ ይባቃል 😃😄😁 ጎባዝ ማፊ በርች😁
@amanherapno5463
2 жыл бұрын
ዛሬማ በሳቅ ጋዳለቹ🤣🤣🤣🤣
@gjryyvyt529
2 жыл бұрын
Echhh yezarewus almsetegnem😬😬😬😱😱😱😱😱😱😱
@kirubelabebe315
2 жыл бұрын
Zeru mula, what an actor.Always sees a problem to solve it.
@Nasir-rd1ky
2 жыл бұрын
ሰላም ለመላው እትዮጵያዌን በሙሉ
@wakaoda
2 жыл бұрын
ትችላላቹ በጣም በመጨረሻ አስደሰታቹሁኝ!!!!! ጊዜውን ስለምትከተሉና ስራቹ ወቅቱን ያማከለ ስለሆነ ከልቤ አመሰግናቹዋለሁ። አዛልዬ አንደኛ ነሽ!!!!!
@tsehayyekirstosbariya3938
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት
@molla27
2 жыл бұрын
እንደ ሀሳብ ያቺ ጎበዝ ይመስለኛል ስሟ ርብቃ እሷ ምርጥ ናት ደሞ ሸብረብ ላይ ያለችው ጀግና ልጅ እነሱ ጥሩ ምርጫ ናቸው ብዬ አስባለሁ
@feruzayimam2795
2 жыл бұрын
ርስቴየናፈቃችሁ
@azugaltigray8414
2 жыл бұрын
ማን ነው እንደእኔ ዘሩ የሚያስቀው🤒😁😁😁😁😁
@josanjossi5308
2 жыл бұрын
Kkkkk ምርጦች፡ Love you all
@eshetedagnew190
2 жыл бұрын
Thanks ስርቶ መቀየር ፈጥሮ ኢትዮጽያን መቀየር እራስን መቀየር ትክክለኛ አባባል ። kids is Exsperes Thank Again.
@mariouset142
2 жыл бұрын
ይበቃል በጣም ጎበዝ ነው በረታ
@nanjajemel5231
2 жыл бұрын
ወይ አዛልየ በለለሺበት ቦጨቁሺ😂😂😂😂😂
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
2 жыл бұрын
እኔን የናፍቀኝ ና እሮጦ እርከርድ የሚስብርበት እና ሻሼ አግብታ የምትወጣበት ቀን ነው 😍😍😍😍
@እሙሀሊድቻናል
2 жыл бұрын
😂😂😂
@ማርያምአማላጀ
2 жыл бұрын
ቤቶች አደኛ ናችሁኮ 🥰🥰 ይቤ ፍቅርሽ ነዉየጎዳኝ አላለም😂😂
@seenaakeebekii7820
2 жыл бұрын
Bay'een isin jaladha🥰🥰🥰🥰💯💔
@mogesgebreyes8766
2 жыл бұрын
አቢዬ እኮ አሪፍ ተዋናይት ነች የይቤን ሁለተኛ ሚስት ደስ ትላለች::
@radiyatube8282
2 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹ የሳቅ ምንጭ 💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ግን ይበቃልና መፊ ሲቃያሩ ትንሽ ውባቱ ቃናሳ
@waqayyoosodachuuogummaatti7908
2 жыл бұрын
Nice thanks bechio diraamaa 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@birkegulu1179
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helanhelan50
2 жыл бұрын
የሳቄ ምጮች ኑሩልኘ አቦ ይመቻችሁ 😂😂❤❤❤
@asterasefa1471
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ቀጥሉቤት
@sifaannatawahodo6846
2 жыл бұрын
Jemer💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ክበሩልኝ የፈግታዬ ምንጭ የስደት ሂወት ከባድ ነው ፈገግ እያልን ታላሳለፍነው እወዳችኋለሁ💕💕💕💖💖💖💖💖🎁🎁🎁✌💐💐💐👈
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
አይ ሻሽዬ ና አባትህ አረገዙህ ወለዱህ😂😂😂😂😅😅😅😅🙉🙉🙉🙉
@alefiyadaredo885
2 жыл бұрын
ወለሂአሰቀችሁኝ
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች
@korichafantaye1135
2 жыл бұрын
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
@AbbeeTaariku
2 жыл бұрын
Well come back betooch ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🙏🙏
@tigistgetachew7053
2 жыл бұрын
ባሻ ግን መቸ ነው የሚያልፍልህ ሁሌ እንደተደበደብክ ወየው🤣🤣🤣🤣🤣
@dise4472
2 жыл бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 እንኳን ዴህና መጣችሁ
@mogesgebreyes8766
2 жыл бұрын
ቤቶችን በጣም የምንወደው ነው መልዕክቱማ ወቅታዊ እና አስተማሪ ነው : : ግን ይበቃልም ሆኑ ማፊ በበኩሌ እስካሁን አልመጡልኝም መተካት አልቻሉም :: ይሄ የግሌ አስተያየት ነው: : ጎበዞች አይደሉም ማለቴ ግን አይደለም: : ይቤንም ሆነ ማፊን መሆን አልቻሉም
@kadejaabdulkader1723
2 жыл бұрын
Selam batoch 🥰🥰🥰🥰
@ስአዳነኝየመርሳዋ
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ ልጅ ልክ ይቤን
@nuraabduabdu4852
2 жыл бұрын
የኔ ውዳች እኳን መጣችሁ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@A.ነኝግዴለሿ
2 жыл бұрын
Enkan dehan metachah betoch😍😍😍😍
@biniyamworku9995
2 жыл бұрын
Betoch......mastawekiyaw batam beza......way yeninten way ya uTubebun akumut please 🙏
@jossysquad8941
2 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ 😍😍
@aysha9628
2 жыл бұрын
Anakun Dena matachu🌹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@temesgengadisa2012
2 жыл бұрын
Ay Shashiye,Nuro wudnat yikansal biye maman yikalagnal alech🤣🤣🤣,siwadat ko❤
@tadalachgetachwe5118
2 жыл бұрын
የዛሬዉ የተለየ ነዉ ሀዛሊዩ 💃💃💃💃💃 አዛሉ ክክክክክክክክክክ
@YaradaLejTube
2 жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
@nesrmengstab672
2 жыл бұрын
ቤቶችችችችችች እንዴት አመሻችሁሁሁሁሁ
@betitube1100
2 жыл бұрын
የዛሬስ ልዩ ነው😄💝
@ገኒነኝወለየዋ
2 жыл бұрын
ተመስገን አዲሶቹን ተዋንያን እየለመድኳቸው መጣው በርቱልን
@mogesgebreyes8766
2 жыл бұрын
ባሻዬ ሚስታቸውን እንደሚፈሩ 😂
@seadi5
2 жыл бұрын
የኔቅመምእድግበይ
@madetube4356
2 жыл бұрын
Ye abatiye allalechim🤣🤣🤦♀️😊😍
@የአላምYouTube
2 жыл бұрын
አረ በሰቂ ገደላችሁ 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@YaradaLejTube
2 жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
@kamiletube3956
2 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ከምኝታ ቤት አሎጣችሁም እሳ😁
@DandonaGEri
2 жыл бұрын
ክረምት ስለሆነ ነው ብርዱን ተኝተን እናሳልፍ ብለው
@nuraabduabdu4852
2 жыл бұрын
ይበቃል😂😂😂😂😂የልጅህ ነገር😂😂😂
@hawamohamede8171
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ቤቶች😂😂የሳቄምጮች😂
@zenabalmari5944
2 жыл бұрын
እርስቴሣ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Salam-sh2dv
2 жыл бұрын
ere uuuuuu 🙆♀️🤣🤣🤣🤣 besak motikugn 😅😅😅😅🙈🙈🙈 yimechachu betochiyeee 💝💝💝💝🙏
@yebetesebchewata
2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ድንቅ ጥያቄዎች --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@داودنور-ح5ح
2 жыл бұрын
ዋዉ የዛሬዉ ደሞ የተለየ ነዉ
@felekechshanka3096
2 жыл бұрын
Enkuwan dena metu betoch💓💓💓
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
2 жыл бұрын
ኧረ የባሰ ባለቤት ስረአት ካቺ ምድነው የሚማረው ሰው ወላሂ ባህሪዋ አሎደውም
@samuelbirhanu5925
2 жыл бұрын
Yebakale and resta senore das yelal mafim
@keneniyoutube
2 жыл бұрын
My best family
@roziiyoutube7210
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk Basha and zaruuuu kolfan gara nuu dhukubsitanii😂❤️❤️❤️👍👍
@YaradaLejTube
2 жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
@anuoromtittii6346
2 жыл бұрын
Welcome betochiye 😍😍Eenyuu mee kan akkaa koo sirba Lencho Gudina SIN BAASU dhageeffatee qufu dadhabe ❤🙌
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ቤቶችየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
31:28
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 324 М.
29:25
Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 286 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 6 МЛН
00:19
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
Kate Brush
Рет қаралды 16 МЛН
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 14 МЛН
22:07
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 4, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 20 М.
12:49
ግብጽ ከኢትዮጵያ መሬት ገዝቻለሁ አለች ሶማሌላንድ የተጠበቀውን ምስራች ላከች ሶማሊያ 2 ጁባላንድ 3 ከተማ ያዙ December 4, 2024
Tilet - ጥለት
Рет қаралды 4,4 М.
21:27
4 ኪሎ የገቡ የትግራይ ባለስልጣንት፣ የአገኜሁ ተሻገር ካባ በጎንደር፣ የብልፅልና የምርኮኞች ልውውጥ፣ ታዬ ደንደዓ ታገቱ፣ ለጄኔራሉ ደብዳቤ ደረሳቸው| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 80 М.
9:08
አስፈሪ የተባሉት የባቡር መንገዶች#ethiopia #facts #habesha
ZenaAddis ዜናአዲስ
Рет қаралды 5 М.
10:51
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
sofi ሶፊ
Рет қаралды 23 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 859 М.
12:27
ሰበር-ምሽት አብይ ከጎንደር ጉድ ተሰራ ጀብድ ተባለ-አብይና ሽመልስ ታዬን ጉድ ሰሩት ህግ የሌለበት ሆነ
Top Media Official
Рет қаралды 19 М.
2:52:56
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:48:30
1.5 ሚሊየን ዜጎችን ሚሊየነር ልናደርግ ነው... ! | የሚሊየነሮች መንገድ | በላይ ሚዲያ
በላይ ሚዲያ | Belay Media
Рет қаралды 4,1 М.
39:46
Hiber Radio Daily Ethiopia News Dec 04, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና
Hiber Radio Officials
Рет қаралды 7 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 6 МЛН