KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch - "ምስጋና" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 224
25:38
Betoch | “ እርጅና መጣና…” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 467
27:57
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
03:13
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Кінәлілерді табу керек! | QARGA 2 | 2 серия
37:17
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Betoch - "የአለም ዋንጫ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218
Рет қаралды 1,004,004
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 933 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@ሁሉባገርያምራል
6 жыл бұрын
በዛሬው ስላማዊይ ስልፍ ደስታ የተስማው እስኪ እጅ ወደላይ አብይን ያላቹ። እስኪ ልያቹ እኔ ደስ ብሎኛል ተወልጀ እስካድግ የተለየ ደስታ
@bezagirmabeza3043
6 жыл бұрын
ሁሉ ባገር ያምራል des blogi nbr gin buhala lay betam azenku. Koy gin mn aderegachew
@ሁሉባገርያምራል
6 жыл бұрын
Yenek gibe selehonu lebelut neber amelaki yet hedo
@jerrytaddy1578
6 жыл бұрын
am happy to 😘💝
@xtremextreme6238
6 жыл бұрын
ሁሉ ባገር ያምራል
@edrismuhmmad8357
6 жыл бұрын
ቁረአ
@susuhassen141
6 жыл бұрын
ዛሬ የደስታ ቀን ነው😍ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
6 жыл бұрын
#
@teddytundolo4121
6 жыл бұрын
ማማከር
@nanitouamitiye4516
5 жыл бұрын
አሜን
@glorytogod8536
6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይና እትዮጵያ የምትወዱት በፀሎት ደግፉት
@sebleeyasu6996
6 жыл бұрын
ለራሴ ስንት ችግር አለብኝ የሚያስፀልይ ሆይ
@siyalfwazafikir0683
6 жыл бұрын
seble Eyase kehagerish hizb yembelt??
@jocelynefay6695
6 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd ok
@hawahawa4299
6 жыл бұрын
seble Eyase እራስወዳድ ነሽ
@glorytogod8536
6 жыл бұрын
seble Eyase የኔ ቆንጆ የችግር መፉቴዉ የሁሉ ቁልፉ ፀሎት ነዉ
@alammehader2553
6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ቤቶች በጣም ከፍቶኝ ነበር ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማር ለታመሙትም ፈውስን ይላክልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እደኔ የከፈቹህ አላቹህ
@yehudayeh3222
Жыл бұрын
7צ טיוב של החברה הישראלית 0w 00 7 00 7 🏬is
@seadibentali8483
6 жыл бұрын
በዛሬው እለት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን አላህ ይማራቸው ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናቱን 😢😭😭😭😭ይስጠን የተጎዱትንም አላህ ይድረስላቸው በደስታ ቀን ሀዘን ያማል😭😭😭😭
@محمدالحاج-ب4ر
6 жыл бұрын
seadi beñt ali መባዳት
@محمدالحاج-ب4ر
6 жыл бұрын
መባዳት
@tsriti8683
6 жыл бұрын
ዋውውው ቤቶች ስወዳችሁ እኮ እንኳን በ ሰላም መጣችሁ የ ሃገሬ ልጆች
@ህይወቴለአንቺነውእማ
6 жыл бұрын
ሰላም ለናንተይሁን ዉድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ ደስ የሚልቀን ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር ውስጤን ነክቶታል ለጠቅላይ ሚኒስትር እድድናጤና ይስጥልን# ሀገራችን🇪🇹ኢትዮጵያ *ሰላም #🇪🇹ፍቅር#*❤💞መተሳሰብ #ይስጥልን🇪🇹👍👍*ዘረኝነት ከምድረ ገፅ🇪🇹#ይጥፋልን💞👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር👍👍👍
@sotkw7384
6 жыл бұрын
ህይወቴ ለአንቺነው እማ love you
@gghhgg4960
5 жыл бұрын
ፍቅር
@gghhgg4960
5 жыл бұрын
ዑለቹለደሀሀሀዐበ
@gghhgg4960
5 жыл бұрын
ሀህ
@asmaakte9996
4 жыл бұрын
ሀሊሜ ነኝ
@ahmadalrasheed7093
6 жыл бұрын
በደኩተር አብይ ስም ላይክ ግጩኝ ላይክ እምር ብሎኛል ቤቶችዬ። ውድድድድድ። ዘሩ። አካወትህ ላክልኝ ብር አበረክት አለኝ አንተ ላይ አስቀምጣለሁ
@mariammar3711
6 жыл бұрын
Ahmad Alrasheed ምነው በአብይ ደግሞ ለመግጨት
@ahmadalrasheed7093
6 жыл бұрын
ማርርርርርር አመሠግናለሁ ውድ የአገሬ የልጆች ውድድድድድ ሠላም ለኢቶጵያዬ
@zdfker5469
6 жыл бұрын
ያዉ ገጨሁሽ
@dala6372
6 жыл бұрын
ደሙ ለአብይ ምን የማልሆነዎ አለ
@brektiybrktiy9525
6 жыл бұрын
Ahmad Alrasheed 😂😂😂
@lailalaila768
6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኩዋን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ድብር ብሎኝ ነበር እፍፍፍፍ አይ ስደት ይብላኝልህ
@mehatsionkifle3437
6 жыл бұрын
Hi, I am 8 years old I was born in America and I will grow up in America. Even though I don't understand Amharic that much I love betoch.💙💕💞💝❤💓💜
@ImranAdem
Жыл бұрын
Me too Iam 14 years old Iam living canada 🇨🇦
@2yeshi12
6 жыл бұрын
ቤትች እንኳን ደህና መጣችሁ ለነፃነት ወጠዉ ህይወታቸዉን ላጡ እህት ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር ጉዳት ለደረሰባችሁ እግዚአብሔር ይማራቸሁ አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@jsj4341
6 жыл бұрын
ስላም እግዛብሔር ክናንተጋ ይሁን ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህርት ወርሀዉይ በአል በስላም አደርሳችሁ በያላችሁበት ክክፉ ነገር ሁሉ ትስውራችሁ አሜን፫
@trualmebiazn9521
6 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj የሞቱን ነፍ ይማር
@jsj4341
6 жыл бұрын
trualme biazn። አሜን አሜን አሜን
@semiraamdela8081
6 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj mበከቸጨ
@saratiupsara995
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fekeryebltel2183
6 жыл бұрын
ዛሬ የመደመር ቀን ነው 🙏 እንኳን ደስ አለን❤️ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር ❤️
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
6 жыл бұрын
ክክክክ ስወዳችሁ ቤቶችዬ እስኪ እንደ እኔ የምቶዷቸዉ ላይክ አረጓቸዉ ?😃😃😃😍😍
@bereketbereket1319
6 жыл бұрын
ለምለም ማሞ begid nw like??
@bekelumengstumengstugetene4089
6 жыл бұрын
ለምለም ማሞ ክክክክክክክክ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
6 жыл бұрын
bekelumengstu mengstugeteneh @ asakush aydel sis 😃😃😃
@saronshumye9390
6 жыл бұрын
ለምለም ማሞ enjoy
@fekrtekasshune8584
6 жыл бұрын
ለምለም ማሞ
@yeduhabesha
6 жыл бұрын
እንኳን ለመደመር ቀን አደረሳችሁ ምርጦች ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይውደሙ
@እናቴሁልውስጤነሽ
6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቹ ቀጥልበት
@nardosethiopiawit5500
6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በዛው እለት በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ሳለ በሌላ በኩል ደግሞ ከፍቶኛል ለማንኛውም የሞቱትን በአፀደ ገነት ያኑራቸው የተጎዱትን እግዚአብሔር በምህርቱ ይዳሳቸው ለዶክተር አብይ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን የኢትዮጵያ ተስፍ ነው እና
@glorytogod8536
6 жыл бұрын
hi የሀገሬ ልጆች እንዴት ነችሁ ሰላም ነዉ በለችሁበት ሁሉ የጌታ ሰላም ብዝት ይባል i love you betoch 💕
@ahmadalrasheed7093
6 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd የኔ እስዊት እኔም ውድድድድ ምርጥ። የ ኢ ት ዮ ልጅ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
6 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሜን ማሬ አቺም #ሰላምሽይብዛኝ ባለሽበት 😍😗😗
@zahralama8064
6 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd alenlsh konjit
@glorytogod8536
6 жыл бұрын
አለሁ የጌታ ሰላም በዝቶልኝ እወዳችኋለሁ
@meseretabdela2759
6 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd Amennn selamish etif yebza
@zozomuhnd8252
6 жыл бұрын
ኸራራራራራአ ከመቸው መጣችሁ አሁን ሀዘን ላይ ነበረን ለወገኖቻችን መጽናናት ሰላምን እንመኛለን
@hiwet___dagehiwet___dage6914
6 жыл бұрын
ምነዉ ማ ሙቶ ፠ነዉ
@toybaandres1745
6 жыл бұрын
Zozo Muhnd ዋው
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ሐ8ፀ
6 жыл бұрын
ዋውው ደስ ስትሉ ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ
@ሀያትቢንትሁሴን
6 жыл бұрын
ዶክተር አብይን የምትወድ ♥ ላይክ 9 ነኝ
@nbvc854
6 жыл бұрын
ሀያት ቢንት ሁሴን ♥♥♥
@sarailovemamaandeolefmilek1055
6 жыл бұрын
ውይይ ዛሬ በጣም ደንግጬ ነበር የሀገራችን አባት መር ምርጥ ሰው ተረፈልን ከዝያ ከአስደንጋጭ ቦንብ አላሀምዱልላ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
6 жыл бұрын
ለዶክተር አብይ ያላችሁን ሀሳብ እሲኪ ግለፁልኝ ከምር ዛሬ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተስ ??????ዶክተር አብይ ከጎንህ ነን
@jocelynefay6695
6 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር egm
@glorytogod8536
6 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር Dr abiy wusite naw betam yemiwodaw
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
6 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ልቤን አሳበጠው ብቻ ያዝልቀው
@mamomloveu2043
6 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@ekramyehya8953
6 жыл бұрын
ዶ/ ር አብይ አህመድ ፍቅር ነው::
@መዲአብድረህማን
6 жыл бұрын
እንኳን በደናመጣቹ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር ደሞ ይልመድባቹ ሁሌ በግዜ ልቀቁልን ምርጦች
@buzyegerma1227
6 жыл бұрын
ዛሬ ኪዳነ ምህረት ነች የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@mehedejamal1305
6 жыл бұрын
buzye germa እክንአምጡልን
@gvbbnn9309
5 жыл бұрын
እዴትሽ
@ቤሊቤቲ
6 жыл бұрын
ደግሞ ሰዓቱን ስላሻሸላቹልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@RobelRobert-v1v
7 ай бұрын
I like it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዋድላዩቱቭ
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ ጋደኞቼ እኔም +++++++ ተደምሪያለው እናንተስ ዶክተር አብይ እንደግፍ ከጎንህ ነን ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@fatimafatima690
6 жыл бұрын
zewude alemnewu hihibihiiiiii
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ
6 жыл бұрын
Well የምወዳችሁ ሰላላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እማማ ኢትዮጲያ ሊነጋልሽ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@አላህይቅርበለኝባሪያህነኝ
6 жыл бұрын
የኛ ጅግና ዶክትር አብይ አህመድ አሊ እኳን ክነዚህ ቀን ጅብ አውጣልን ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ለጣናችው እህት ወንድሞቻችን አላህ የጅነት ይበልንን ለተጎዱትኝም አላህ ጤናችውን ይመልስልን።
@friwotfriwot9155
6 жыл бұрын
Betam naw mewdachu weddddddd
@bdhdnbxxh5687
6 жыл бұрын
የሳያት ደምሴ አድናቄ ነኝ amne
@AliAli-ce4nl
6 жыл бұрын
የሳያት ደምሴ አድናቄ ነኝ bfbfgtvtvgydqvlbs gdvgybivsykifvarukgt
@እሙሙራድ-ረ8ወ
5 жыл бұрын
አሚን አሚንንንን የኔውድድድድድድድድድድ
@SaraSara-qw5pi
5 жыл бұрын
አላህ ይቅር በለኝ ባሪያህ ነኝ እና and
@mahi-fy6bn
6 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ለኢትዮ ሰላም ያድፍንልን አብያችንንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን የሞቱ እህት ወድሞቻችንንም ነፍስ ይማርልን
@NinaTadesse
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እንግዲህ ወደ ፊት ነው
@ichliebedichdeutschlandich9531
6 жыл бұрын
እንኳን በድህና መጣችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
6 жыл бұрын
የጌታ ስለም ለእናንተ ይሁን ውድ የሃገር ልጅ በያላችሁበት ጌታ ከክፎ ሁሉ ይጥብቃን አሜን ውድ የሃገራችን መር ደ/አብይ እግዚአብሔር ይበረክ ከክፎ ሁሉ ጌታ ይጥብቃ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንል በጌታ ፍቅርን እንወዳሌን በሁሉ ነገር በጎን ነን በርተ ውድ የቤቶች የድራማ የሕብረት በርተ እንውደችውሌን ድራማ በጠም አስተማር ነው በርተ እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያን ና ሕዝባን ይበረክ ከክፎ ሁሉ ይጥብቅት ዘሬ በምድራችን በኢትዮጵያ በደራሲ ነገር ለይ በጠም አዝኛለሁ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ዛሬ በሀገራችን በደረሰው አስደንጋጭ አደጋ በጣም ያሳዝናል ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስይማር ህክምናለገቡት እግዚአብሄ ጨርሶ ይማራቸው ዶክተር አብይ እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሄር ለሀገራችንን ፍትህ አንድነትና ሰላም ያድልልን ኢትዬ.. ለዘላለም ትኑር
@አንድአማራ-ሐ1ጨ
6 жыл бұрын
ስለ አብይ የላችሁም ለዚህ ምርጥ መሪ አይደለም አጭር ፊልም ሙሉ ፊልም ያሰራል ምነው ተኛችሁ ስለ አለም ዋንጫ አይደለም እኛ የሚያስፈልገን ስለ ፍቅር ስበኩ አብይ አህመድ ክብር ይገባዋል
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
Abdalazize Hassen yesss
@elhamkbret7198
6 жыл бұрын
Abdalazize Hassen ትክክል እኔም ልኮምት ነበር
@jerrytaddy1578
6 жыл бұрын
hmmmm am with u
@maseretmaseret2343
4 жыл бұрын
ል እእእ
@khannaawolhassen1317
6 жыл бұрын
ቤቶች ምርጫችን ሁሉም ውስጣችን ናችሁ የምን ጊዜም ምርጦች ናችሁ
@ጊዜለኩሉ-ኘ8ተ
6 жыл бұрын
ተደምረናል መቼም አንቀነስም የሚል እና አብያችንን ከጎንህ ነኝ የሚል ላይክ #ፍቅር ያሸንፋል
@Tube-dq5cj
6 жыл бұрын
ዛሬ በጣም አዝኛለሁ በሀገራችን በተደረገው የእውነት ያሳፈራል በዚህ ጀግኖች ሊያብላቸው የቀን ጂቦችን ከሀገራችን ያጥፍልንን
@መቅዲፍቅርየማርያምልጂ
6 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከስደት በሰላም ወደሀገራችን ይመልሰን የድንግል ልጅ
@salamsalam211
6 жыл бұрын
አሜን
@yegebrehlelej
6 жыл бұрын
Amen
@አንድጌታአንድሀይማኖት
6 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ማሮች ዛሬ በጣም ደስስስስስብሎኛን ያገሬ ልጆች ምክናቱም ተደማመርንኮ ፈጣሪ ፍቅር ሰላም አድነት ያብዛልን
@እኔመኖርየማልችለውያለክር
6 жыл бұрын
ዌል ቤቶች እንኳን ደና መጣች ሰላም በስደት ያላችሁ ያገሬ ልጆች ዛሬ ለፍቅር ብለው ወተው የሞቱትን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ ጅቦቹን ይያዝልን እላለሁ ኢትዮጵያ በፍቅር ወደፊት ትጓዛለች
@jamalbushra9293
5 жыл бұрын
ጠጡ ልብ ልክ ክልል
@SeidMuhamed-vs3dd
Жыл бұрын
❤️
@SeidMuhamed-vs3dd
Жыл бұрын
👍
@SeidMuhamed-vs3dd
Жыл бұрын
Book
@SeidMuhamed-vs3dd
Жыл бұрын
Ⓗ
@nasrshnor3259
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ምችት ይበላችሁ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ። ቤቶች ከልብ አመሰግናለሁ ። በርቱልኝ 😅😅😅😅😅😅💚💚💚💚
@rukiyabintseid4100
6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኮን ሰላም መጣችሁ ዛሬ ደስስስ ብሎኛል 1ኛ የኢትዩጵያ ህዝብና መንግስት ሙስሊምና ክርስቲያን መገኖቻችን አንድነተችንን ስላፀደቅን ስለተደምርን 2ኛ ለኢትዩዺያ ይህንን ያህል አስደሳችነ ለህዝብ ተጨናቂ ፍቅርን አስተማሪ መንግስት ወንድምና አባት አላህ ዶክተር አብይ አህመድን ስለሰጠን ደስታየ ከምንም በላይ ነው አላህ ይጠብቃት ኢትዩጵያን ህዝቧን ፍቅር ያፀድቅባት 3ኛ ዛሬ በሰላማዊ ሰልፍ ላይ መስዋት ለሆኑት ለሀገር እህት ወንድሞቻችን ሙስሊም ከሆኑ አላህ ጀነትን ይወፍቃቼው ክርስቲያንም ከሆኑ አላህ ይዘንላቼው ለመላው ኢትዩጵያን ቤተሰብ ነን ፀናቱን ይስጠን በጣም አዝኛለሁ በኮሜንት ደረጃ ስለያዝኩኝም ሀሳቤን መግለፁ በቅቻለሁ thanks
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
6 жыл бұрын
Rukiay Rukiya እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ደስታሽን እጥፍ ድርብ ያርግልሽ ።
@rukiyabintseid4100
6 жыл бұрын
እርዴት የድንግል ልጅ እናትን ናፋቂ እንኮን አብሮ ደስ ያለን እህቴ ሁሌም ደስታ አይለየን
@ሙቅዲሻወሎዬዋ
6 жыл бұрын
አቤት ሥወዳችሁ እኮ ቤቶችዬ ውሥጤ ናችሁ😅😆😄😃😘😘😘😘💖💕💕💕💖
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ እስቲ በኃላ አየዋለሁ ቦታ ለመያዝ ነው የመጣሁ መዳም ዛሬ ተነሳባት እስቲ ፀሎት አርጉልኝ ኮመንተሮች ልጆቿ ትደበድባለች ትጮሀለች ባሉ የለም ቁጣ እኛ ላይ እኛ ሂድ ያልነው ይመስል
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@Tube-dq5cj
6 жыл бұрын
አብሽሪ እህት
@ኢሽተቅናክያረሱለላህ
6 жыл бұрын
well batich እንኳን በሰላም መጣችሁ
@የናቴናፋቂያአንተውነኝ
6 жыл бұрын
እነኮን በሰላም መጣቹ ወዶች ተናፈቃቹሃል
@user-nb2vt5br2o
6 жыл бұрын
ውዶች ወቅታዊ ጉዳዮችን ስለምታንፀባርቁ እናመሰግናለን ዛሬ ስለ አለም ዋንጫ ቀጣይ ደግሞ ስለ መደመር ይዛችሁ ከች በሉ.አቤ አድናቂሽ ነኝ ሰራሽላቼው
@Tamamelias
6 жыл бұрын
Dr abiy +betoch =ethiopia
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
6 жыл бұрын
ቤቶችየ እናመሰግናለን ግን ዛሬ ድብር ብሎኝ ነው ያየሁት በሰለማዊ ሰልፍ ለሞቱት ወንድሞቻችን ነፍሳቸው በኣፀደ ገነት ያኑርልን ለቆሰሉም እመብርሃን በእጅዋ ትዳብስልን የነጌ ሰው ይበለን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን
@ነጃትእማላንችስልልኑርእማ
6 жыл бұрын
ቤቶችዩ ዛራ ተደስቻለሁም ተከፍቻለሁም ሰላማውይ ሰልፍ ላይ ለደረሰባቸው አደጋ አላህ ይድረስላቸው ለሞቱትም ለበተሰቦቻቸው መዝናናትን እንመኝላቸዋለን ሰላም ላገራችን ፍቅር ለወገናችን
@aliimohamed8075
6 жыл бұрын
ነጃት እማ ላንችስል ልኑር እማዬ ነጃት ስላምብየአለሑኚ
@tariktarik6326
6 жыл бұрын
ዋው እንኹን በሰላም መጣችሁ ምርጦች ውድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛልኝ በያላችሁበት ካልታሰበ አደጋ ሁሉ የሰውራችው
@ብዙየያርሤማልጂ
6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ በሥደት አለም እንጀራን ፍለጋ የተሠደዳችሁ ሁሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለሀገራችን ታብቃን ያሠብነውን አሣክታ
@mekuman4021
Жыл бұрын
ምንማለትዉ
@mekuman4021
Жыл бұрын
ለተኮልመሆኑነዉ
@gebrayelgebrayel1370
6 жыл бұрын
ውይ እናተ አስቂኞች እኳን ደና መጣቹ ተባረኩ አሪፍ ነው በርቱ
@alihamdulilah6475
6 жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ የተደሰትኩት ቀን ቢኖር ነሮ ዛሬ ነው እንኳንም የኢትዮጵያዊት ሆንኩኝ እድሜና ጤና ለጠቅላይ ኮሚኒስትራችን ዶክተር ኣብይ ኣህመድ ስደተኛም ምን ትፈልጋላችሁ ከሰላም በላይ ዳይ ወደ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምነግራቹ በላይ ደስተኛ ነኝ ቤቶች ምነው መጥፋት ኣበዛቹ ውድድድድድ
@monafatma9577
6 жыл бұрын
ቤቶችዬ የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@ፍቅርተማሪያም
6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች በዛሬው ሰላማዊ ሰልፍ እንደኔ በደስታ ያለቀሰ ማነው በላይክ አሳዩኝ ግን በስተመጨርሻ ሰላማችንን አደፍርሱት ለማንኛውም የቆሰሉት እንዴድኑልን በፀሎት እናስባቸው እግዚአብሔር ይማርልን
@asterdeti8326
6 жыл бұрын
Well came betoch beetam debirogn neber be hagerachn guday 😍😍😍😍😍
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
6 жыл бұрын
እሽ ቤቶ ሰላም መላም ብያለሁ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር የአድነይ ትኑርልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@fatyiafatyia9165
6 жыл бұрын
ዘመና ይ ማርየ 🌷🌷🌷😍😍😍😍
@fatyiafatyia9165
6 жыл бұрын
Love you
@nasrshnor3259
6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ።
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
6 жыл бұрын
እንካን ደህናመጣችሁ ቤቶች ዛሬየመደመርቀነው♥♥♥♥♥
@ظغربنسظءظ
6 жыл бұрын
etdhi opia
@pvtras8617
6 жыл бұрын
ethi opia agjkhdvm
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
6 жыл бұрын
እናመሰገናለን በጣመ ደሰ ይላለ እያዘናና ያማያሰተምረ ደራማ ነዉ
@ሀሎምያልፍል
6 жыл бұрын
በግዜ ከች እንኳን ደህና መጣችሁ
@לירזמיסטר
Жыл бұрын
Na tilik mina new michawet betam tiru misale
@jotube5392
6 жыл бұрын
ጠቅላይ ምኒስተሩን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ love you 💚💛💝
@pbaaspbs5386
5 жыл бұрын
👌
@birukabebegebere7834
7 ай бұрын
0:08 nice
@hayatloveenders3360
6 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጭኝ እንካን ደህነ መጣችሁ6ወሬ
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS Hhhhhhhhhh፡
@hayatloveenders3360
6 жыл бұрын
Salama Naga ..ያስቃል እደ
@makadissadiss9392
6 жыл бұрын
ማር ሰላምና ጤና ተመኘውልሽ በሰላም ቀንሽ ደርሶ ለመገላገልያብቃሽ
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS ይቅርታ ቀልድ መስሎኝ ነው
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
6 жыл бұрын
HAYAT LoveENDERS ኤጪ ምን መጨማለቅ ነው እዛው ያስረገዘሺን ለምኝ
@mekdimekdi1359
6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹህ ስአታችሁን አክብራቹህ እኮነው ምትመጡት ሌሎቹማ ትውስታ ምናምን እያሉ ያቃጡሉናል ብቻ እናተና ኢ ያ ሃገራችን ለዘለዓለም ትኑር
@ድንቃድንቅ-ገ6አ
6 жыл бұрын
ሰላም ለቤቶች እና በስደት ሆናቹ ቤቶችን አድናቂወች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ለመንግስታችን ረጅሞ እድሜ ለሃገራችን ሰላምና ፍቅርን ለስደተኞች በሰላም ላገራችን የብቃን። በዛሬው የምስጋና ሰልፍ ላይ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር አደጋ የደረሰባቸውን እግዛብሔር ይማራቸው። ግን እስከመቼ ነው የወገኔን ነፍስ ይማር የምንለው?? በተለይ በ Fb ላይ ጨማምራቹ የምትፖስጡ ፈጣሪን ፍሩ ። የውሸት Like እና Comment አይጠቅማቹሁም።
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
6 жыл бұрын
Tig ye harer lij Tig አፌ ቁርጥ ይባልልሽ፡ 😂😂😂😢😢😢😢
@ድንቃድንቅ-ገ6አ
6 жыл бұрын
Salama Naga 👍
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
6 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@lokitamamo4691
6 жыл бұрын
Tig ye harer lij Tig Amen(3)
@nasagghkgjgghj9142
4 жыл бұрын
ወይተ
@zemazema1843
6 жыл бұрын
Selam Ethiopia 🙏!!!!!fetari hagerachnn ybarkln #Enkuan dehna metachhu betoch 🙋
@rakit1644
6 жыл бұрын
Welcome betoch እንኳን ደህና መጣችሁ❤💚💜
@መቅዲናአባቴንናፋቂ
6 жыл бұрын
Rakeb tamrat dbrblogn metacheku well
@ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ
6 жыл бұрын
Rakeb tamrat ♥♥
@rakit1644
6 жыл бұрын
ሴቶችን በጣም እሺ ማሬ አደርግሻለሁ ሰብስክራይብ
@akeleguzayalemey5200
6 жыл бұрын
Rakeb tamrat .
@hawiahmed3333
6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቤቶችዬ hahahah ሜሲ 😂😂😂መሰረት አይ ና በሳቅ አኮነዉ የሚገለኝ
@እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ
6 жыл бұрын
Wwww welcome betochye.እስክ like ጊጩኝ ማሮቼ ደብሮኛል
@linatube8076
6 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ከጭቆና ስለወጣች እኳን ደስ አላቹ ሌላ ግዜ ባላጠፍነው እስር ቤቱን እዳልሞላን ፈጣሪ አዛኝ መሪ ስጠንና በየሆስፒታሉ እየገባ እደ አባት እየደባበስ ይህን ጭቁን ህዝብ በደስታ ሲያስፈነድቅ ከማየት ውጪ ምን ደስታ አለ በሞት ለተለዩን ወገኖቻችን የተስማኝ ጥልቅ ሀዘን ነው ለቤተሰቦቻቸው መጽናናቱን ይስጣቸው ዶ/ር አብይ አህመድ ከጠላቶች ሴራ ጠብቆ ሺ አመት ያንግስ
@addishiwotadera3114
6 жыл бұрын
ቤቶች ግን በቃ እንደፈለጋችሁ ነው ሰው ይጠብቀናል አትሉም ወይ የአበሻ ቀጠሮ ታዘብኳቹ 😡😡😡😡😡😡
@ሶፊብሩ
6 жыл бұрын
Addishiwot Adera . Tikekl mar yemr enem endet endmtbk eko
@addishiwotadera3114
6 жыл бұрын
ሶፊ ብሩ ስወጣ ስገባ የሉም እሁድ ለታ ይደብራል
@hayaat9236
6 жыл бұрын
Addishiwot Adera 😅😂🤣😇🤣☺️😋
@houdadamerji1171
6 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝነገር ኮሜንቶች በየፍልሙላይስለህይማኖት ምንዲነውየምኩምቱት ድግሞ በአል በየቀኑነውእንዴ እልቅ ስለፍልሙየምትማሩበትን ኮሜንትአስጡም።
@addishiwotadera3114
6 жыл бұрын
Houda Damerji ማነው ስለ በአል የኮመተው ማንበብ ካልቻልሽ እንዲያነብልሽ ጠይቂ ዝም ብለሽ አትኮምቺ እኔ ለምን ጊዜአችሁን ጠብቃቹ በስርአት አትመጡም ነው ያልኩት
@REYOOFALBLOOSHI
6 жыл бұрын
አህለን ቤቶች መጣችሁ እደ ለሀገራችን ሰላም ትሁን ለሞቱትም ነፍስ ይማር ለቆሰሉት አላህ ያሽራቸው
@rehimaahmed
6 жыл бұрын
በጣም ደብሮኛል #ፕሊስ ላይክ ግጩኝ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
6 жыл бұрын
አይዞሽ መከፋት ለማንም አይበጅ የማያልፍ የለም ሆድ ካገር ይሰፋል
@monirhossainmonirhssain9215
5 жыл бұрын
ቤቶች ዋዉ
@gghhgg4960
5 жыл бұрын
ሀሎ
@gghhgg4960
5 жыл бұрын
እደት ነሽ ውደ
@dghjhg6508
4 жыл бұрын
እከይ እንካን ደበረሽሀሀሀሀሀ
@eyerustailahun9113
6 жыл бұрын
መብራት ድርግም እንዴት ናችሁ እቤቶች እንኮን ለአዲስቷ ኢትዮጵያ አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰላም ያርግልን አሜን።
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
6 жыл бұрын
ስሙ ስሙ ጓደኞቼ እንዴት ሰነበታቹልኝ ገባ ገባ በሉ የቤቶች ድራማ ተለቋል አብረን እንየው በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች እወዳቿለው ውድድድ 🙋😘😘😘🌹
@hawahawa7996
6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ እሽ ማሬዋ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
6 жыл бұрын
HAWA HAWA አላህ የጠየቅሺውን ነገር ሁሉ እሺ ይበልሽ ማማዬ የምወድሽ ውድድድ🙋😗
@hawahawa7996
6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም ወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ አመስግን አለሁ እህቴ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
6 жыл бұрын
HAWA HAWA ምንም አይደለም ማማዬ😘🙋
@ዜድነኝየአላህባሪያፈዳአቢ
6 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ እኛም እንወድሻለን ለድዋሽን አሚንን ያረብብ
@ኣዲስደተኛዋ11
6 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ስወዳቹ ። ሻሽየ ውጤ ነሽ
@rukiyabintseid4100
6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዩዺያ ህዝብ አብያችን እንወድሀለን
@azizahanan3296
6 жыл бұрын
በቅድሜ ስላም ለነተይሁን ዛሬበጣም ደስብሎኚል አብይመልካም ዘመን ይሁንልህ
@amharicwrite5291
6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች
@lav6505
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ተወዳጆች
@shityeeshityee8261
6 жыл бұрын
Wow welcome betocthiyee zare be selam new bagize kachi alachu😍😍
@ፍቅርናትእርስቴ
6 жыл бұрын
የእከ እንቅልፍ እና የኔ የስደት ኑሮ መች ይሆን ማለቂያቸው
@ተሁኝአትነካኩኝ
6 жыл бұрын
ሰላም የሞትን ወንድም እህቶቻችንን ነብስ ይማር የተጎዱትንም እግዚአብሔር ይማራቸው ዶክተር አብይንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
6 жыл бұрын
ቤቶች ሠላም ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@meskerembekele2480
6 жыл бұрын
ውይ እከ ኩዋስ እያየ ሳሎን ላሽ…………ይመቻቹ ቤቶች
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
6 жыл бұрын
ሠላማዊ ሠልፍን በተመለከተ ብሠሩ ለአብይ ድጋፍ ይሆን ነበር like
@zusweet2093
6 жыл бұрын
"ትንሺ ግጥም:"ለ አብያችን♥ #የድሀ____ጠባቂ አንተ የዋህ መሪ ሺአመት ያንግስህ ያቸሩ ፍጣሪ የኢትዮጵያ ተፍታች ከችግር ከመከራ የኢትዮጵያ መንገድ በተስፈዋ መንገድ በእውነቱ መንገድ ሀ"ብሎ ጀመረ ገና እናያለን እድሜ ይስጠን ጌታ በደስታ ለመኖር በአንድ ከፍታ " ቦንብ ቢፈነዳ ብንቆስል ብንደማ ከፍ እናረጋለን የኢትዮጵያን አርማ!
@natirastamanrastanatirasta6744
6 жыл бұрын
Betoch 1 👍👈
@hmarazeeq
6 жыл бұрын
Nati rasta man rasta Nati rast a man
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ
6 жыл бұрын
አሏህ ለሀገረችን ሰላምን የወርድልን
@mazagella766
6 жыл бұрын
ጋይሶች እስኪ ዶ/ር አብይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉት ሁሉንም በፍቅር እንዲደምረን ጊዜው የመደመር ነው
@مشعلالرويليالرويلي
6 жыл бұрын
ቤቶችእንኳንደህናመጣችሁደሞአትጥፉእንወዳችሁአለን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
6 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችዬ 👐
@የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ
6 жыл бұрын
ቤቶች ውድድድድድድ አዛለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@bab8645
6 жыл бұрын
እኩዋን ደህና መጡ ቤቶች
@hassanmhnaed7408
6 жыл бұрын
ወሎየዋ B A B ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር waw awwww
@نفيساحايدر
6 жыл бұрын
አር በጣም ነው ምንወደው አላህ ይጠብቀው ያረብ
25:38
Betoch - "ምስጋና" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 224
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 800 М.
27:57
Betoch | “ እርጅና መጣና…” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 467
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 119 М.
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 818 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 7 МЛН
37:17
Кінәлілерді табу керек! | QARGA 2 | 2 серия
OMIR
Рет қаралды 619 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 841 М.
26:42
Betoch - Part 71
Robert Carpvik
Рет қаралды 78 М.
31:27
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 201
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
26:46
Betoch Comedy Drama “መፈክር = 0” Part 189
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 803 М.
31:28
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 325 М.
30:39
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,9 МЛН
29:17
Betoch | “አለቅልቀው ደፉት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
24:48
Betoch Comedy Drama “ማኖ” - Part 174
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 813 М.
25:31
Betoch Ethiopian (Comedy) Jul 27,2013
localmedia2
Рет қаралды 102 М.
29:54
#EBCቤቶች ድራማ ክፍል 159…ታህሳስ 16/2009 ዓ.ም
EBC
Рет қаралды 149 М.
24:02
Betoch | “ልዩ ዕድል” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 471
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 110 М.
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 818 М.