Betoch | “የአሁኑስ ይገርማል”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 368

  Рет қаралды 508,192

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

2 жыл бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 368 “የአሁኑስ ይገርማል” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 368
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 540
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
አየሩ በጣም ቀዝቃዛ ነው ይበርዳል ሁለት ሶስት ልብሶችን ደራርቤም አይሞቀኝም ታዳ አሰብኩት የስርቤቱ ስቃይ 😭 ፍትህ ስኡዲ ላይ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች በብርድ በረሃብ እያለቁ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭
@uaepp8933
@uaepp8933 2 жыл бұрын
😭😭
@edenteshome7065
@edenteshome7065 2 жыл бұрын
Fetari yerdachew ega akem yelenem Ene bemuket lemot new
@almazabetw6274
@almazabetw6274 2 жыл бұрын
@almazabetw6274
@almazabetw6274 2 жыл бұрын
@almazabetw6274
@almazabetw6274 2 жыл бұрын
እድዕእ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ቤቶች ለስደተኛው ድምፅ ስለምትሆኑ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።።።።።።።።።።።።
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚደያን ይከታተሉ ላይክ ያርጉ የሚጠቅመን እሱነው
@user-pt9dw1jj7t
@user-pt9dw1jj7t 2 жыл бұрын
ሰለላህአለይወሰለም
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ የቤቶች ዘበኛ 🇪🇹
@ayanayan8864
@ayanayan8864 2 жыл бұрын
እኔ
@ayanayan8864
@ayanayan8864 2 жыл бұрын
ጠብ ስል ልቅም
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ሰው ለሰው ወዳኒት ነው ፍቅህ ለወገኔ ፍቅር ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም እና መስግናለን ደጋግማችሁ ሳኡዲ ላለነው ድምፅ ስለሆናችሁ 🙏🙏🙏
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማርየ
@user-ig1qj8id6g
@user-ig1qj8id6g 2 жыл бұрын
አህለን ቤቶች እኳን በሠላም መጣችህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚድያን. ላይክ ያርጉ. ባክብሮት. ኑ ወድሀሩን ሚድያ. ላይክ ያርጉ ይከታተሉ
@user-ig1qj8id6g
@user-ig1qj8id6g 2 жыл бұрын
@@user-ts6fl1hc8d ኢንሻአሏህ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
ቤቱች በጣም በጣም እናመሰግናለን ድምፅ ሰለዋናቹልን በርቱ ልኝ አውንም ድምፃቹ እንዳይቆርጥ🙏🙏🙏🙏
@user-zj5gm3un4i
@user-zj5gm3un4i 2 жыл бұрын
አዉ ፍትህ ፍትህህህ ለወገኑቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ለአብርሃም ስላሶች በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🥰
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Adiye damirinyi
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ፍትህህህህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉት 😢 እውነት ነው ባኹኑ ግዜ ገንዘባችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት ለሰማይ ቤታችንም ይሆነናል👍👍እናመሰግናለን ቤቶች ፍትህ ስላላችኹልን 😢😢
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@jemilaawolyrga2952
@jemilaawolyrga2952 2 жыл бұрын
ወላሂ የሳውድን ስቃይ በምንም መንገድ መግለፅ አልችልም ብቻ አላህ በቃችሁ ይበለን ምንጋትም ዝም ብሎና እጀን ሰጥቸ እንዳልሄድ አሰሪየ መኖሪ ፍቃደን እልከነሰለውም ከፍየ እንዳልሄድ ብሩን አልቻልኩትም ብቻ ስንቱን ልግለፀው በጥቅሉ የውጭ እስረኛ ሁኛለህ ያአላህ በቃችሁ በለን ያረብ 😭😭😭😭
@user-qc4uv9nd9g
@user-qc4uv9nd9g 2 жыл бұрын
አብሺሪ
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚድያን ላይክ. ያርጉ. ሺር ያርጉ. ምልክት ቅን ቢኮሚት ያሰቀመጡ.
@abdulshafimuhammad7636
@abdulshafimuhammad7636 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዛላለም ትኑር ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ሆኖ ለሚስቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁን ድል ለኢትዮጵያ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ቤቶች እናመስግናለን በተደጋጋሜ ስለ ስደተኞች ድምፅ እየሆናችሁ ነው ሰሜ ጠፍ እንጂ ፍትህህህህህህህ
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Salmiye damirinyi
@myallahisthenumberoneforme4573
@myallahisthenumberoneforme4573 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ 😭😭
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየ እኳን ደና መጣቹሁ ሰምኑን የመጣብንን የሀይማኖት ፀብ አላህየ ሰላሙን መልስልን ፍትህ ለስረኞቹ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 жыл бұрын
ቤቶች በሳውዲ አርቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ፍትህ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚድያን ይከታትሉ ላይክ ያርጉ የሚጠቅመን እሱነው
@user-tw6ex8bt5z
@user-tw6ex8bt5z 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖችቻችን በሳኡዲ እስርቤት ለሚገላቱ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ፍትህ በሣኡድ እሥረኞች ለሚሠቃዪ እህት ወንድሟቻችን ሠላም ለሀገራችን😭😭
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር በአገር ነው 😥እሚያምረው ድምጽ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ቤቶችየ🌹
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@samsun3493
@samsun3493 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ እንሁናቸው ቤቶች
@user-sr7cy9hp3f
@user-sr7cy9hp3f 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሁሩን ሚድያን ላይክ ሽር ያትጉ እባክውን
@tegsetydglije5958
@tegsetydglije5958 2 жыл бұрын
መከራም ባገር ላይ ነዉ የሚያምረዉ 😥 ለሀገራቸዉ ያብቃልን ፈጣሪ 😭 ክበሩልን ቤቶችየ
@user-rh5zg5ve5p
@user-rh5zg5ve5p 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቤቶች ድምፅ ስለሆናችሁ ፍትህ በሳኡዲ እስረኞች ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቸችን 😭😥😥
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 እሽ ውዴ❤
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 2 жыл бұрын
😔😔😔😔😔😔😔☹☹
@Amanfashion1
@Amanfashion1 2 жыл бұрын
ምርጥ መሬ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለሏሁ አለይሂ ወሰለም ። ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ እንማማር የማናቀዉን 🌹🌹
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚድያን. ሰብስክራይብ ላይክ ያርጉ የሚጠቅመን እሱ ነው. እባክህን ገብትው ላይክ ያትጉ
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹እድህ ብለዋል 🌹የተራበ አጉርሡ🌹የተቸገረ እርዱ🌹የቴሞችን ተከባከቡ አትበድሉ🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹🌹🌹
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚድያን ላይክ ያርጉ. ሺር ያርጉ. እባክውን የሚጠቅመን እሱ ነው ለሙስሌሙች
@user-sy1mt7jp3o
@user-sy1mt7jp3o 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ በእስር ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@baaratuudinalislam5602
@baaratuudinalislam5602 2 жыл бұрын
Kkkkkkl
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
@@baaratuudinalislam5602 ምኑነው ሚያስቅ አዝግ
@seadakonjo4624
@seadakonjo4624 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ሠአውድ ለሚሠቃዬ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ስለ አረብ ሀገር ስታወሩ እንባዬ ይፈሳል ከመጀመሪያው ዝም ብዬ እያይሁ ስለ አረብ ሀገር ስታነሱ ግን እንባ ቀደመኝ ቤቶች እናመሰግናለን
@user-bn5nv9ob4w
@user-bn5nv9ob4w 2 жыл бұрын
እኳንበሠላም መጣችሁልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኛ ሳኡድ ለምንገኝ ዜጎች 😢😢😢
@noortube4540
@noortube4540 2 жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ!!!
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ወይኔ መጣችሁ የሳቄምንጮች አይ እስኪ ፍትህ እንበል ሁላችንም ያጀማአ በስርቤት አለቁ ወገኖቻችንንን ፍትህህህህህህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ቤቶች ትክክል ለወገናች ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 2 жыл бұрын
Welcome betochi የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሃም ስላሴ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚድያን ላይክ ያርጉ. እሱ ነው የሚጠቅመን. በኮሚት መልክትውትን ያስትላልፉ. ሀሩንሚድያ ለስረኞች ደምፅ ሆኖክናን. ምሰጋናይገበዋል.
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ቤቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህህህ በሣኡዲ አረቢያ በብርድ በርሀብ ተሠቃዩ
@gavingavin3572
@gavingavin3572 2 жыл бұрын
የሻሺቱ መሸሻ አድናቂ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ ነፍሰ ጡር ነኝ አምሮኝ ነው በእናታችሁ ።
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ አላልሽም ረ አሳቅሽኝ የምር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gavingavin3572
@gavingavin3572 2 жыл бұрын
@@rahma-pc1fp መሳቅ ፈልገሽ ይሆናል እንጂ ምኑ አስቆሽ ነው
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 2 жыл бұрын
Tiru ayin alesh!
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
የአላህ ሀገራቺንን ይጠብቅልን🇪🇹💝💕
@xajjoogutu2588
@xajjoogutu2588 2 жыл бұрын
Ebbifama Dachaa dhugaa dubbachuf hammaa dhumaati ilalee bo.ee uuuuffff yaa jiru biyyaa oromaa Rabbi qofti obsa nufhaakeenuu Tabarkuu😭😭🙏🙏🙏
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ እንኳን ደና መጣችሁ ሁሌም በናተህ እዝናናለው ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላሟ ብዝት ይበል
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊያን ነግ በኔ ብላችሁ ድምፅ ሁኑን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ እናመሰግናለን ቤቶች ዛሬ ወንድሜ በስንት ጊዜው ደውሎልኝ የምንተኛው ሴራሚክ ላይ የምንለብሰው የቆሻሻ መያዣ ፌስታል ምግብ የለ ብር የለን አለኝ ስሜቱ ከባድ ነው 😭😭😭
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 2 жыл бұрын
Weyne yamale. 😭😭😭 Eeeeeeee 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹 ooooooooo
@Imantube4
@Imantube4 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች 🇸🇦🇸🇦ፍትህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saniahmed8162
@saniahmed8162 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖች
@rahelyedgellij7304
@rahelyedgellij7304 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆናችሁን ለስረኞች
@mekdihabeshawit4129
@mekdihabeshawit4129 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤተሸች ለስደተኞች ሁሌም ድምፅ ናችሁ🙏😭
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
🌹ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አዛኝ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹🌹🌹
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
ሱሉላሁአለሂ ወሰለም
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሁሩን ሚድያን ላይክ ያርጉ. ሺርያርጉ ባክበሮት ርጠይቃለን
@gibeegama6160
@gibeegama6160 2 жыл бұрын
Sallallahu aleyhi wossalem
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ቤቶች እናመሠግናለን አዎ ፍትህ
@user-vo9li6ps1e
@user-vo9li6ps1e 2 жыл бұрын
ወገን በሳውድ ተስቃየ አይ ይች አለም ኑፁሁ ስው ተስቃይ ብቻ ያማል
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እምዬ አገራችንን ይጠብቅልን ወገኖቼ አንድ ያድርገን አምላክ በስደት ያለነውን አምላክ ለምዬ አገራችን ያብቃን ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን
@aslaamaslaam6441
@aslaamaslaam6441 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍት ህ ፍትህ ለሳኡዲአረብያ ለሚሰቃዩ ድምፅሁኑን በፈጣር ስም
@user-cj1ve5hp3g
@user-cj1ve5hp3g 2 жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን አሁንም ድምፅ ሁኑን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@genigeni1688
@genigeni1688 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዬት ወገኖቻችን
@rukya837
@rukya837 2 жыл бұрын
ሰለም ለሀገረቺ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤ ለሚሰቃዩት 😭😭😭😭😭💔
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 2 жыл бұрын
Mafi yete gebache😔😔
@user-el8pp1uc8e
@user-el8pp1uc8e 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኦዲ ለሚገኙ እህት ወድሞቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 2 жыл бұрын
ፍትህ😭😭ፍትህ😭😭😭💔ፍህት
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😭😭😭
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ኮሚቶች ትገርሞኛላችሁ. እነሱእደሁነ. መልሰም አልስጡን መችም ኮሚት ያያሉ ግን ነቀታችው እዳላዩ ዝምይላሉ ያሳፍራል. እኔ ብየብየ ደከመኛ. ውድ ሀሩን ሚድያ ጎራበሉ ላይክ. ሺር ያርጉ
@hfbggdbd3777
@hfbggdbd3777 2 жыл бұрын
ፋትህ ፋትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች
@tedatedo7979
@tedatedo7979 2 жыл бұрын
ግን በሀገራችን ውስጥ ውጭ ሀገርን እንዲህ አጋንኖ መስራት ተገቢ አይደልም። በጣም ያሳዝናል
@aminuamin9221
@aminuamin9221 2 жыл бұрын
ገደልግባ ወይም ግቢ
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች ፈጣሪ ስቃያችንን በቃ በለን
@rahmetawel845
@rahmetawel845 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረብያ ለሚገኙ
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e 2 жыл бұрын
ቤቶች ለስድተኞች ድምፅ ስለሆናቹሁ እናመሰግናለን
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አርቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
@fikiramdebrhan6283
@fikiramdebrhan6283 2 жыл бұрын
U
@sofiTube949
@sofiTube949 2 жыл бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆናችሁን አሁን በአርብ ሀገር ያለ ብርድ በጣም ከባድ ነው አሁንም ፍትህ ፍትህ በስቃይ ለሚገኙት ህፃናት አዛውንት ያርብ
@user-ob8lo6bw5h
@user-ob8lo6bw5h 2 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም ነው የምወዳቹህ እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላቹህ ለስደተኞቹ ድም ስለምትሆኑ የበለጠ እንኸዳቹህ አለን ክበሩልኝ ኢቶዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ ወቅቱን የጠበቀ ድራማ ነው የምታቀርቡልን እናመሰግናለን❤❤❤❤💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች በጣም ዘና ፈታ ስለምታረጉኝ እወዳችኋለሁ በርቱ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ፉቅር ይስጥልን አሜን
@josiabebe7074
@josiabebe7074 2 жыл бұрын
Ena yibekal yeti hedo new ❤️
@helulove8941
@helulove8941 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@tube-dq6lz
@tube-dq6lz 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቤቶች
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ባሳላም መጣህቹ ፊትህ ፊትህ እስሪ ቤት ለሚሳቃዩ ዎገኖቸቹን
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
በዝየ..እንኮን..በሠላም..አለፍክ..ዱርዮቹ ጋቢህን..ላሺ..ያርጉሀል..ብየ..ሀሣብ..ይዞኝ..ነበር.ክክክክዘርየም..በዘዴ..አለፋቸው..
@user-vx6pf6cs4v
@user-vx6pf6cs4v 2 жыл бұрын
ቤቶች ለአረብ ሀገር ድምጥ ስለሆናቹህን እና መሰግናለን
@user-bm9zq7ko3v
@user-bm9zq7ko3v 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዑዲዓረቢያ እስርቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን
@user-li6oe6db3z
@user-li6oe6db3z 2 жыл бұрын
መችም ብዙ ሸስዉ ያየዋል ቤቶችን እናም ሰኡድ ለሚሰቃዩ ሰዉች ድሚፂ ሁኑ እባካችሁ በጣምብረድነው በጣም ስቃይ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayathayat69
@hayathayat69 2 жыл бұрын
ፉትህ እስረቤት ያሉት
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
ምርጥ መሪ 💐 ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ነብይ🌹ሥለሏሁ አለይሂ ወሠለም🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ እንማማር :(ፈትዋ)ኢሥላማዊ ጥያቄ መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ኑ ሙሥሊሞች🌹📚M
@fufu5910
@fufu5910 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በትክክል ችግሪም በአገረ ነው የሚያምው
@meramahmed7727
@meramahmed7727 2 жыл бұрын
በጣም ብርድና ኮሮና አልተቻለም ዉይ
@alemtaddese8683
@alemtaddese8683 2 жыл бұрын
Wow betam enamsegnalane sela Saudi esrgoch seltnagerchu bless you batoch
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Alem yene wud damirinyi
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
አረ ማፊ የትጠፋች ቤቶች ንገሩን በተረፈ በሳውዲ አረቢያ እስር ላሉድምጽ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን👍👍👌👌👌
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሥለ ሥደተኞች ሥለምትናገሩ
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 2 жыл бұрын
አቤት ኮመታተሮች ምን ጊዜ ሰምታችሁት ነው የምኮምቱት 😂😂😂😂😂😂
@user-tn1tr3ld6q
@user-tn1tr3ld6q 2 жыл бұрын
ሣይሠሙኮ የሚኮምቱ አሉ
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 2 жыл бұрын
@@user-tn1tr3ld6q በጣም 😂😂😂😂😂
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤🥰🥰አሁንም ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ ወገናችንን 😢😢😢😢
@user-ms4ef9fx1g
@user-ms4ef9fx1g 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭ሰሚ ያጣ ጭሆት 🤕🤕🤕😭
@user-bl6zy6it2h
@user-bl6zy6it2h 2 жыл бұрын
ፍትህ በእስር ቤት ለመግኛቶ እህቶች ወንድምች
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 2 жыл бұрын
ቤቶች የሁሎች ደስታ ናችሁ እኔ በበኩሌ በጣም ነው እምወዳችሁ ለስደተኞችም ድምጽ ስለሆናችሁ እናመስግናለን
@HabsialazebHabsialazeb
@HabsialazebHabsialazeb 2 жыл бұрын
ፍትትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ እስረ ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህ ፍትህህህህህህ
@user-mz5nz2ct5z
@user-mz5nz2ct5z 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
ማታ በዶላር ለሊት በዱላ አሳብጠዉ ይላኩት አላለችም ሻሼ ክክክክ
@emebettube4963
@emebettube4963 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ የዘርሽ ጫወታ ናፍቆን ነበር
@user-ev8nq8nw3b
@user-ev8nq8nw3b 2 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም እናመሰግናለን ድምፅ ሰለዋናቹልን ክብርልን🙏🙏🙏
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 2 жыл бұрын
ውነት ቤቶች ሁሌ በሳሎች ናቹህ ስቴ ጩሀቹህልናል ለሳውዲ ወገኖች
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ kzbin.info/www/bejne/i5m8nJx-iqp9Z8U . ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ kzbin.info/www/bejne/i5m8nJx-iqp9Z8U
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 жыл бұрын
አዎ እዉነት ነው ፍትህ ፍትህ ሳኡድ እሰረኝች
@ftisied4185
@ftisied4185 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደምጸ ስለምትሆኑ ቀጥሉበት
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
የሳዉዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ስላረሳችሁ ከልብ እናመሰግናለን
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
መች መልስ ሰጡን ያሳፍራል ለተመልካች ክብርምየላችው
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 2 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆናችሁ
@user-dq5my5zg5d
@user-dq5my5zg5d 2 жыл бұрын
እናመሠግናለንቤቶችድራማድምፅስለሆናቹሕ
@Gimelcom-fh1hl
@Gimelcom-fh1hl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤቶችዬ ድምፅ ሰለሆናችሁን በስደት ላሉት ወገኖቻችን
@user-bb2ur1vw3x
@user-bb2ur1vw3x 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺ፍትህ ፍትህ
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 2 жыл бұрын
በትክክል ፍትህ በሰአውዲ💖💖💖😭😭😭😭😭😭😭
Betoch | “በዛብህ ለገሰ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 306
25:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 523 М.
Betoch | “ የተቸገረው አባት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 332
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 724 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 31 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 17 МЛН
Betoch | “አፈናው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 382
29:08
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 381 М.
Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
24:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 252 М.
Betoch - "እናመስግን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 269
35:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 564 М.
Betoch Comedy Drama “ሊፍት ” - Part 183
26:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch | “ሰበረው ሰባበረው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 359
26:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 358 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 829 М.
Betoch-  "ኢንጅነሩ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 302
26:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 498 М.
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 888 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 23 "ትዳር ፣ቲቪ እና ውስልትና"
33:53
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 31 МЛН