No video

Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም

  Рет қаралды 984,544

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦቻችን የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 3 000
@user-dd4mx6hz4k
@user-dd4mx6hz4k 3 жыл бұрын
አሸናፊ መሄዱ የደበረዉ ላይክ ወይም ይመለስ የምትሉ
@a...1954
@a...1954 3 жыл бұрын
Dabrognal gn ymalas alilim b/ce he has own reseon
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 жыл бұрын
ይለሥ
@user-dd4mx6hz4k
@user-dd4mx6hz4k 3 жыл бұрын
@Eyasu entertainment እሽ ወደ ደም ጎራበሉ
@user-dd4mx6hz4k
@user-dd4mx6hz4k 3 жыл бұрын
@Eyasu entertainment እሽ አሁን መጣሁ
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 3 жыл бұрын
የት ነው ግን የሚሂድው😥😥😥😥
@welelatube8118
@welelatube8118 3 жыл бұрын
ሸቃሎች ምን ትዝ አላቹ😭😭😭😭ቤተሰብ ወደ አረብ ሀገር ሲሸኘን ያለው ስሜት ተሰማኝ በተለይ ለመጀመሪያ ግዜ ስንሰደድ😭😭
@zuzuhabeshawit7920
@zuzuhabeshawit7920 3 жыл бұрын
Woyneee awo yemr enema eyanafaraku yematawt ayii ahuns derkealew😊
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 жыл бұрын
አታንሽብኝ፣እህህህ፣😢😢😢
@rhmassss3977
@rhmassss3977 3 жыл бұрын
እኮ ሥሜቱ ከባድ ነው
@martamartadibaba3595
@martamartadibaba3595 3 жыл бұрын
Ahhhhhh asakishign 😅
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
እረ ወላሂ ገና ከጅምሩ በለቅሶ ነው
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሸናፊ ከቤቶች መለየቱ የደበረዉ
@user-fo2no1rt1t
@user-fo2no1rt1t 3 жыл бұрын
ይደብራል እሱ የሌለበት
@user-gv8sp6hd3w
@user-gv8sp6hd3w 3 жыл бұрын
እኔ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ቤቶች፡ለሁላችሁም፡ሰላማችሁ፡ይብዛ
@tube1864
@tube1864 3 жыл бұрын
@@user-fo2no1rt1t R I p h e g it e.g. I I erg g car e.g. s a r g
@tube1864
@tube1864 3 жыл бұрын
@@user-fo2no1rt1t g g a p
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እውነት እንዲህ ተመሠጋግናችሁ መለያየታችሁ እራሱ ምን ያህል መዋዳችሁ ያሳያል👏👏👏👏👏👍 አሹ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልህ🙏
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 3 жыл бұрын
የኔዉድ ሽኩራን
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልን ሁሌም በኮመንት ስር አይሻለሁ ለኡስታዝ አላህ ይዘንለት ለአንችም ረጅም እድሜ ይስጥሽ ማማየ
@ahmedkewollo465
@ahmedkewollo465 3 жыл бұрын
የኔ እህት አንችልም ፈጣሪ ያስታውስሺ 😭😭😭😭
@chappisol
@chappisol 3 жыл бұрын
gobez ketyebet chrstian honesh yelelawen haymanot makeber ena meryachewn endeyasebu madergesh beseleteshen yasayal betam beta des blognal betchey selekeshn betlekelegn ena bawerash betam des yelegnal thank you so much
@user-vn9gm9vp8t
@user-vn9gm9vp8t 3 жыл бұрын
ክበሪልን❤
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 жыл бұрын
አሸናፊ ከሀጢያት በስተቀር የልቦናህን ያሰብከውን ይፈፀምልክ ❤❤🙏
@munaatta6104
@munaatta6104 3 жыл бұрын
😅
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@edenyeabu7155
@edenyeabu7155 3 жыл бұрын
Amen be geta migerim mirikat le enem yhunligni
@mimishewa8330
@mimishewa8330 3 жыл бұрын
አሹን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ አሹዬ ወድሃለው አትሂድብኝ 😥😥
@ayeleerose7155
@ayeleerose7155 3 жыл бұрын
ጥለሁን ጉግሰ አደነቅ ነኝ ጌታ ይጠብቅህ !!!
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
የቤቶች ዴምቀት ነበርክ። ደምቀቱ ይደበዝዛል የምትሉ 👍
@nurm7120
@nurm7120 3 жыл бұрын
ዘሩ እደት አየው ይሄን ድግስ
@wallokamisseumuazuzwalloka396
@wallokamisseumuazuzwalloka396 3 жыл бұрын
Bxam inwodachihu allan Ginn hullem dimiq ballu ashum awon yiqnawu indalut yiqnawu
@fjxjdjdjdjxjdudjjdjndj7581
@fjxjdjdjdjxjdudjjdjndj7581 3 жыл бұрын
የምር እኔን የመለየት አይነት ስሜት ተሰማኝ እንባየ መጣ
@almazbenti5160
@almazbenti5160 3 жыл бұрын
አንድ ተዋናይ ስውጣ ሽንት ማድረገ ተመልካቹን ማክበር ጭምሪ ነው ዘሩ ቀለጠ እናመሰግን❤️❤️👍👍
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 3 жыл бұрын
እውነትነው
@truthprevails4141
@truthprevails4141 3 жыл бұрын
100 % tikikil
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
ሽንት 😃😃😃😃 ሽኝት
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i 3 жыл бұрын
@@user-ff1jq4te1j ሀሀሀ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
@@user-ff1jq4te1j 😂😂😂😃
@user-xu2xc2gt8x
@user-xu2xc2gt8x 3 жыл бұрын
ምን ይሉታል አሁን የኔ ማልቀስ አሽቃባጪየሁነ አይኔ ምን ላርገው አሹ የልብሕን መሻት ከሀጥያት በስተቀር የድንግል ማርያም ልጅ ያስካልሕ አሜን ፫ አሜን በሉ
@user-vm2uw7bu1y
@user-vm2uw7bu1y 3 жыл бұрын
😁😁
@bsshh1964
@bsshh1964 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bsshh1964
@bsshh1964 3 жыл бұрын
ግንእኔምአለቀሥኩበውነት
@mekditube5282
@mekditube5282 3 жыл бұрын
መመሰጋገን በፍቅር ማልቀስ ምን ችግር አለው ለነገሩ ስምሽን /ህን የማትፅፊ ይህን ማወቅ አይጠበቅብሽም
@ariqash9611
@ariqash9611 3 жыл бұрын
ይቤ እናት ስለሌለህ ታሳዝነኛለህ ግን ከአዛሉ ጋር የእናትነት አክት የምታደርጉት ነገር ይመቸኝ ነበር እናትህ በህይወት ያለች ያህል ይሰማኝ ነበር ዛሬ ስትለያዩ ዳግምመኛ አሳዘንከኝ እንግዲህ በርታ እናትህን የምትተካ ሚስት ይስጥህ ያሰብከው ይሳካልህ ታናሽ ወንድሜን የመሰልክ ውድድድድድ ይብዬ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ወይ እናት የለውም እንዴ የኔ ምስኪን
@ariqash9611
@ariqash9611 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px አዎ ቆይቷል በልጅነቱ ነው እናቱን ያጣው ከራሱ አፍ ኢንተርቪ ላይ ሰምቼ ነው ከዚያ ጀምሮ ያሳዝነኛል አንጀቴን ይበላኛል
@user-hc2mv2uf3d
@user-hc2mv2uf3d 3 жыл бұрын
አሚን ያሣካለት
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 3 жыл бұрын
ይበቃልን የምትወዱ 👍
@GgGg-lz7rs
@GgGg-lz7rs 3 жыл бұрын
waylemndnwasye
@johnnirayo6341
@johnnirayo6341 3 жыл бұрын
.ይበቃል ዋናው የቤቶች ድምቀት ነበር
@hsjwefdbdnb4131
@hsjwefdbdnb4131 3 жыл бұрын
ምነው
@nunutesfaye3204
@nunutesfaye3204 3 жыл бұрын
@@johnnirayo6341 Awo betam
@user-jo2ov5sv9d
@user-jo2ov5sv9d 3 жыл бұрын
💚💚ውይ ጥያቄ አለውዴ 💚💚
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
አሸናፊን(ይበልጣልን )እንደኔ የሚወደው በላይክ ያሳየው
@fttt6220
@fttt6220 3 жыл бұрын
ደምሪኝዉደ
@tamraayotub2481
@tamraayotub2481 3 жыл бұрын
በዉነት ከኔ ቤት እደምወጣ ሰዉ ኔዉ ያለቀስኩ ነገርግ ላላየዉ ዑነት አይመስልም እና እኔም በጣም እወዳለሁ እናም እወዳቹሃለዉ የኔ ጀግና በሄድክ ቤት ኪፉ አይካ እናም አይካቹ ከልቤ እወዳቹሃለዉ 💋💋💋❤️❤️❤️🤲😭😭😭😭🌹🌹🌹
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
@@fttt6220 Eshe commen asccecemchelege
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
@@tamraayotub2481 ayzoshe
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 3 жыл бұрын
😍😍
@user-iu8vu2re4t
@user-iu8vu2re4t 3 жыл бұрын
አሽዬ ለምን ትለቃለህ እንወድሀለን የምትወድት ላዪክ ለአሹ
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ይቤ🥺😥የኔ ጌታ አንተ እኮ ትለያለህ የቤቶች ድምቀት ነህ መልካም ስራ ይግጠምህ እኔ በጣም እወድሀለዉ ጥሌ እግዚአብሔር ያክብርህ!!!!❤❤
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
አሸናፊ ከቤቶች ድራማ መለየት የለበትም ነበር የእውነት አብሬው የሰራሁ ይመስል ሲለያቸው ሆዴን ባርባር አለው አሹ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጥህ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@seyfuonebs5735
@seyfuonebs5735 3 жыл бұрын
11
@leykunbirhanu9729
@leykunbirhanu9729 3 жыл бұрын
Is that
@adiswaLibelebewelek
@adiswaLibelebewelek 3 жыл бұрын
ቆይ ለምን ይለቃል አልገባኝም
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 жыл бұрын
@@adiswaLibelebewelek የራሱን ቢሮ ከፍቶ የራሱን ስራ ሊሰራ ማደግ ፈልጎ
@tesfayeyeshitela1017
@tesfayeyeshitela1017 3 жыл бұрын
Bahadekebate hole e.r yekataleke aseu
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማን ነዉ ግን እንደኔ አሸናፊ መሰናበት ከልቡ ያዘነሳትዋሹ
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
ወለሂ ኢኔ አሹ ከሌለ አለይም።
@tube8546
@tube8546 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጣምነው ያዘንኩት ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይግጠመው የቤቶች ድምቀት ነበር አሹ 😭😭😭😭
@hrr5582
@hrr5582 3 жыл бұрын
@@user-ty2yv6qd1j ከፋራአትግቢ።ሙሥሊም፡ማሐላአያበዛም።ካላየሽአላየሽም።ማላውለምንአስፈለገ?????
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
😢😢
@user-ss3kw1xz2b
@user-ss3kw1xz2b 3 жыл бұрын
አዝኛለሁ
@wizbro2713
@wizbro2713 3 жыл бұрын
ጀግና ናችሁ ሚዲያዎች አዱ በሌላ ሌላኛውም በደዚህ ወጣ እያለ ውሸቱን ከሚነዛ በፊት በማሳወቃቹ ደስ ብሎናል አሪፍ ነው አሸናፊ ማህሌትን የምትወዱ 👍👍👍👍👍👍
@dagimassefa8278
@dagimassefa8278 3 жыл бұрын
በሃገራችን አልተለመደም ሁሉም በገንዘብ ተባልቶ ወይም ሆድ ይፍጀው ብሎ ዝም ነው ይሚለው ዋው ጥላሁን ትልቅ ሰው ነህ አክብሬሀለው ይበቃልን ከቤቶች ሞጣት ከባድ ቢሆንም ግን ወጣት ነው ጥሩ ችሎታ አለው የትሻለ ነገር ደሞ ያስፈልገዋል ስለዚህ ትልቅ ሆኖ ማየት ደሞ የኛም የተመልክቾች ምኞት ነው መልካሙን ያጋጥምህ ይቤ 😍😍
@recagalaso1151
@recagalaso1151 3 жыл бұрын
ይብዬ እናም በጣም እንወድሃለን 😢😢❤❤💞💞 ጌታ ካንተጋር ይሁን እየመጣ ጠይቀን ማነው እንደኔ ሆድ የባሰው 🤨😓❤❤
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ በቅንነት ደምሪኝ ውዴ😘🌷🇪🇹
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 3 жыл бұрын
ኢነም ማር ጌታ መካኖን ይስጥለት
@swiftkeyswiftkey8294
@swiftkeyswiftkey8294 3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ😓😓🥺
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 2 жыл бұрын
😥😥
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ወይኔ ይብዬ ተዉ የቤቶች ድምቀት ነህ ወንድሜ የሳቄ ምንጭ💝 ቤቶችዬ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢 በጣም ድንቅና የፍቅር አባት ጥልሽ ኑርልን🙏💚💛💝💪
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 3 жыл бұрын
እኔ ግን ጥሊሽን ሳላመሰግነው አላልፍም አንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ ሁላችሁም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ የፀና ያርግላችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@loveforever3031
@loveforever3031 3 жыл бұрын
ወይኔ አሸዬ እንባዬ መጣ እፍ ሰው ሲሄድ ማየት አልተቸልም ይቅናህ ወንድሜ ❤️💔😢🇪🇹🙏
@joannmanayaga1426
@joannmanayaga1426 3 жыл бұрын
Ene erasu kefang
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i 3 жыл бұрын
የትሊሄድነዋ??
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
😢😢😢
@siniduteshome8602
@siniduteshome8602 3 жыл бұрын
በማርያም እንባዬ መጣ ይቤ ደስ ስትሉ እኮ አንተ የሌለህበት እኔንጃ? እረብሻህ ጩኸትህ ሁሉ ነገርህ ይናፍቃል! የሰብከዉን ሁሉ እመብርሃን ትሙላልህ ::🙏🙏🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
የምር እኔም በጣም ነው ያዘንኩት አልጠበኩም ነበር
@0ahh858
@0ahh858 3 жыл бұрын
@@dinatube6757 የትልሄድ ስለሆነነው የለቀቀ
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
@@0ahh858 እኔጃ
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 3 жыл бұрын
እረ ማነው እንደኔ ቤቶች እኮ ከውጭ የተሠባሰቡ ሳይሆን የቤት ሰው ወንድምልጅ አባት እናት እህት ጥርቅም ይመሥለው የነበረ
@sallshm1875
@sallshm1875 3 жыл бұрын
የሰውልጅ እንደዚህ ተመሰጋግኖ መለያየቱ ደስ ይላል ፕሮግራሙ ደስ ይላል እውነት እንባዬ መጣ እንወዳችዃለን
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
የምር እንባዬ ሳላውቀው ይወርዳል አሹዬ በጣም ነው የምንወደህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ❤️
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጉኝ ውዶች🌷😘🇪🇹
@zizinettube7695
@zizinettube7695 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ከቤተሰብ በደውጭ ሀገር ስንመጣ ያለው ስሜት የተሰማው😢😢
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እኔ
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
አኔ ቤተሰቦቼ ከሐገር ስወጣ ኡፍ ተገላገልን ነው ያሉት
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 3 жыл бұрын
@@eframtesfa9111 እያስቸ ከርክ ይሆናል የቤተሰብ ጅል የለውም ወድም
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
ውይ እኔ
@abduabdu777
@abduabdu777 3 жыл бұрын
ere yedebral betam ya le yebekal betoch biker yeshalal😢😢😢😢😢
@fozyeyamer656
@fozyeyamer656 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የከፋው እሸናፊ ከዚህ ግሩብ መልቀቁ😭😭😭😭😭
@samsungGalaxy-ng1vr
@samsungGalaxy-ng1vr 3 жыл бұрын
እኔ
@laylahabli4484
@laylahabli4484 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይሚል ዝገጅት ነዉ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃቸሁ. ጥለሸ እዉነትም አባት ነከ እዉነት ሰላልመሰገነከ አላልፍመ አሹ ግን በጣም አሳዝንኝ ማሪያምን
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
አሹ ይቅናልህ የምትወደው ታላቁ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በሁሉ ይቅደምልክ ይብዬ በርታ ጎበዝ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@ethiopiahagere1882
@ethiopiahagere1882 3 жыл бұрын
ታላቁ መላአክን መውደድ ኃጢአት የለውም ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ስናገር አምላክህን እግዚአብሔር ን ከፍፁም ልብህ ፣ከፍፁም ነፍስህ እና ከፍፁም ሀሳብህ ወደደው ይላል ስለዚህ መጀመርያ ለዚህ ቃል ታማኝ ሆኔን ስንገኝ መለአኩንም ወደድን ማለት ነው።ስለዝህ እህቴ የቃሉን ክፍል ከጠየቅሽኝ ብቻ መናገር እችላለሁ።
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 3 жыл бұрын
የት ነው ግን ሚሄደው በማርያም እኔ ኣልገባኝም ንገሩኝ
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
@@user-ih5gn5hq3m ከቤቶች ድራማ እስከ ወዳኛ ተለየ ከዚህ ቦኋላ ቤቶች ላይ አይታይም ማለት ነው እኔ እንደ ገባኝ ከሆነ ስላምዬ
@Heni-Tsi
@Heni-Tsi 3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም ፍቅርን አብዝቶ ይስጠን አሜን
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@almazweletetinsaaftabeleig5902 ደምሪኝ
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 3 жыл бұрын
"አሹ የቤቶች ድምቀት" እግዝያብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ መልካም እድል።
@ete3584
@ete3584 3 жыл бұрын
Amen
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 3 жыл бұрын
ሆ የኔባ ማሽቃበጡ😥😥😥 አላሕ ያሥብከውን ያሳካልሕ🙏ሹዬ
@fozymuhammed2440
@fozymuhammed2440 3 жыл бұрын
አሹየ ይብየ የኔ ፈላጭ የቤቶች ድምቀት ነበርክ አላህ መገድህን ያሳምርልህ ወድሜ አድቀን ተመልሰህ እደማይህ ተስፍ አለኝ ይቅናህ በተረፈ ሁላችሁንም ወዳችሗለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን አሚን
@tamatube7374
@tamatube7374 3 жыл бұрын
ውይ አብሮ ከሚሰራ ሰው ጋር መለየት ሞት ነው😭
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ቤቶች ድራማም ደስ ይላል ጥልሽ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ አንተ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ እንወድሀለን አድናቂህ ነኝ በርታ
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው . . . እንዲህ በመልካም ተመስክሮለት በፍቅር መለያየት፤ አሼ፥ ግሩም ሰው ነህ። እግዚአብሔር ያሰብከውን እንደባለፀግነቱ መጠን ያከናውንልህ።
@ruthw4378
@ruthw4378 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ቢመጣ ቢታይ እንደ እከ ጥሩ ነበር ባይወጣ አሹ ይቅናህ በርታልን ወንድማችን በጀመርከው ስራ ስኬታማ እንድትሆን ምኞታችነው እግዚአብሔር ይርዳህ
@great-full3612
@great-full3612 3 жыл бұрын
Ende eke ende zEndsle
@ruthw4378
@ruthw4378 3 жыл бұрын
@@zion21163 እሺ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Sra tru new
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
ኤርትራዊትዋ እናት ነኝ ቤቶች ከጀመረች ቀን ጀማሪ (ተከታታይ ነኝ) ቀሰብልየ ህልፈት ለ 2 ፓርት ኣቃርጨ ነቀር በጣም ኣዘንኩኝ በህልፈትዋ ኣደጋ ላይቀር ግ ተመልሼ ቀጠልኩኝ ኣሹየ ልጄ ስለ ናቱ ሲናገር ይቆጨኝ ነቀር እናቴን ቀልጅነቴ ስላለፈች ጎበዝ ነህ ና በምትሰራዉ ኣዲሱ ፕሮግራምህም ተባበራቸዉ ኣርኣያህን ጋሽ ጠላሁን ነዉና ። ልጄ መንገድህም ሁሌም ቃጤማ ለምለም ይሁንልህ ተባረክ ዝወደይ ምዓረይ 👉🌻❤️🇪🇹 ለዘላለም ትኑር ኣሜን በሉ ማሮቼ
@hanan.m1053
@hanan.m1053 3 жыл бұрын
ወይኔ አወራርሽ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ የፍቅር ሰው እንደሆንሽ ይስታውቃል🇪🇹❤️🇪🇷
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
@@hanan.m1053 ማሬ ተባረኪ ልጆቼም 2, ናቸዉ ና ቤቶች እየሰሙ ኣማርኛ ተማሩ በደንብ ይሰማሉ መናገር ይከብዳቸዋል እቤተ ሲመጡ ንንየ ነዉ እሚሉኝና ሚሚየ ደና ነች ኣማን ነዉ ይሉኛል ሆዶቼ ኣማን ነዉ እላቸዉ ና ምሳ ኣለ ዛሬ ሲሉኝ ደስ ይለኛል ቃንቃ ዘመድ ነዉና ኣይዞኣቹ ሆዶቼ ለምዳቹሃል ቀርባቹሃል እላቸዉ ኣለሁኝ እግዜር ይባርክሽ መንገድሽ ሁሉ ብርሃን ጤና ሰለም ይሁንልሽ ወዳጅሽ ይብዛ የስደታችን ፍቅር ሰላም ይሁንልን ኣሜን ምዓረይ ተባረኺ 👉❤️🌻
@sewargeyenealgne1892
@sewargeyenealgne1892 3 жыл бұрын
አሜን ማሚ
@hanan.m1053
@hanan.m1053 3 жыл бұрын
@@ngstitesfay4679 ምርቃንሽ አስለቀሰኝ አዎ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አመሰግናለሁ❤️
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
@@hanan.m1053 ❤️❤️❤️❤️❤️
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 жыл бұрын
በሄድክበት ሁሉ ይቅናህ የከፍታ ጣሪያ ያድርስህ ጀግን የዛሬ 8 አመት የምደርስበትን ከፍታ ሰርተህ አሳየን በጣም ደስ የሚል ክሩ በርቱ እወዳቹሀለው❤❤❤️❤️❤️❤️
@user-nn4le9ms6u
@user-nn4le9ms6u 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ከቤቶች ደራማ ውጪ አልከታተልም ይበቃል መለየቱ እደኔ ያዘነው ማነው 😭😭
@meramammeram26
@meramammeram26 3 жыл бұрын
ለምን ተለያችው 😢😢😢😥
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
ሙስሊም አዴለሺ ለምን ዲራማ ታያለሺ አላህ ሂዲያ ይስጥሺ
@user-nn4le9ms6u
@user-nn4le9ms6u 3 жыл бұрын
@@tamraabi1751 ሰው ስንት አይነት ዲራማ ይከታተላለ የቤቶች ደራማ ደሞ ካውቅሽው ብዙ ነገረ ትማሪበታለሽ እሽ እሌሎች ዲራማ ጋር አታውዳዲሪ እሽ የቤቶች ዲራማ ሰለቤተስብ ፍቅርን ነው የሚያስተምሩት አቺም ብትሆኚ እነሱን ባትከታተይ የኔን ኮሚት አታይም ነበረ ሻወር ከራስ ይጀምራል እሽ
@meki3909
@meki3909 3 жыл бұрын
የኔ ማሽቃበጥ እንባዬ ፈሰሰ እኮ ጠንካራ ወጣት ነህ ህልም ይሳካልህ "ይቤ"ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ቤቶችዬ አንደኞች
@meshaaa3508
@meshaaa3508 3 жыл бұрын
M
@emumuhamed6567
@emumuhamed6567 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አቶ ጥላውን ጉጉሳ እውንት ከቃል በላይ ትልቅ ስው ንህ የስው እድገት እሚስደስትህ ቅን ስው ንህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሹዬ እግዚአብሔር በንገሮች ሁሉ ካተጋ ይሆን
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x 3 жыл бұрын
አብሮነታቹ የዘላለም ያድርግላቹ የለያቹ ጊዜ በሰላም ይጨምራቹ ሁላቹሁም በሰላም በጤና ያገናኛቹ ሆዴ ተረበሸ የእውነት ተዋዶ መለየት በጣም ይከብዳል አሹዬ የሰው መልካም በሄድክበት ሰላሙን ያብዛልህ
@kassechmekonnen985
@kassechmekonnen985 3 жыл бұрын
ወንድማችን ጥላሁን እጅግ መልካምና ለሀገራችን ቀጣይ ትውለድ ምሳሌ የሚሆን ስራ ሰርተሀልና ዘመንህ ይባረክ አሸናፊ ማኅሌት ደግሞ እደግ ሀገርህን በተሻለ አስተማሪ በሆነ ስራ ጓደኞችህን ቀጣዩን ትውልድ የምታገለግልበት ረጅም እድሜና ጤና ይጨምርልህ
@testchannel7398
@testchannel7398 3 жыл бұрын
ዋውውው የቤቶ ድራማ አዘጋጅ ጥላውን ጉግሳ በጣም ትልቅ ሰው ነው ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል
@liliabebe4670
@liliabebe4670 3 жыл бұрын
በዚህ አይነት መልኩ መለያየት በእውነት ለሌሎች አርተስቶች ትምህርት ነው ቤቶችን በፊትም እወዳችኃለሁ አሁን ደሞ በጣም አከበርኳችሁ አሹዬ ይቅናህ የኔ ወንድም
@tigitemu4244
@tigitemu4244 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን አሽየ እዉድሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከቤቶች መለየትህ ብደብረኝም የራስህ የሆነ ህልም አለህና ህልምህ እዉን ይሁንልህ እወድሀለሁ😍😍😍
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 3 жыл бұрын
እኔ ግን ጥሊሽ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ ሁላችሁም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ የፀና ያርግላችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 3 жыл бұрын
በመጀመርያ የቤቶች ድራም ሀ ብሎ ሲጀምር ጀምረፀ እስካሁን ድረስ አብራችሁ ነኝ ሁሉንም አከብራችሁ አለሁ አሁን ደግም አሸናፋ ማህሊት ምልካም እድል ይቅናህ ውንድሜ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new
@user-lq4js1yr9v
@user-lq4js1yr9v 3 жыл бұрын
صدام ثثث 3
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድረገው ያርብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭✅
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤❤
@user-ln1st6dm3m
@user-ln1st6dm3m 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንያረብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
አሚን
@zdbintyimer6399
@zdbintyimer6399 3 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@Buruktube
@Buruktube 3 жыл бұрын
እንዲ አይነት ነገር በ ሞት ስው ሲለይ ነበር በቁም ስልሳ ይህን እናመስግናለን ጥሩ ትም ትምህርት ነው በድጋሚ እናመመስግናለን ጥልሽ
@thegirlsonly9106
@thegirlsonly9106 3 жыл бұрын
በዛብህ ስለለለ እንደኔ ቅር ያለዉ በላይክ አሳዉቁኝ
@Sndarelaw
@Sndarelaw 3 жыл бұрын
ጥላቻን መግለጽ ቀላል ነው ፍቅርን መግለጽ ግን ከባድ ነው ጥላሁን ጎግሳ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ🌷🇪🇹
@user-kc7jc1ie3o
@user-kc7jc1ie3o 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ልክነሽ😭😭😭
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
በትክክል 😢
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነው
@hanahan3477
@hanahan3477 3 жыл бұрын
Betame
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን መልካሙን ይግጠምህ የልብህን መሻት እመብርሃን ትሙላልህ🙏💕
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
ከኢትዮ ወደ አረብ ሃገር ስሰደድ የተሰማኝ ስሜት ነው ዛሬም የተሰማኝ😥መልካም እድል አባቴ❤😍
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@user-fo4uo8wl9m
@user-fo4uo8wl9m 3 жыл бұрын
@@user-vy6jh8sm8w 😭😭😭😭😭
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 3 жыл бұрын
እንባየ ሆዴ ባባ መጣ አሹየ የእውነት የቤቶች ድምቀት ነበርክ በጣም እንወድሃለን እናከብርሀለን መልካም እድል የምትፈልገውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ💔😭❤️❤️🇪🇹🙏
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 3 жыл бұрын
አሹ መሄዱ የደበረው ይመለስ እምትሉ ልያችሁ 👍
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 жыл бұрын
😢😭💔
@promiseendale7626
@promiseendale7626 3 жыл бұрын
Biruky yemlasa
@safiaaa5162
@safiaaa5162 3 жыл бұрын
@@promiseendale7626 yimlase
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ተላምዶ መለያየት ይደበረኛል😥 እንግዲህ እግዚአብሔር በላህበት ይጠብቅህ
@mfriyatsultanmfriyatsultan6876
@mfriyatsultanmfriyatsultan6876 3 жыл бұрын
ሰው በሂወት እያለ ስለሱ መልካም ነገር ስወረለት በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
@user-nv2gg4qs3f
@user-nv2gg4qs3f 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እውነተኛ ቤተሰብ ናችሁ
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 3 жыл бұрын
ቤቶች ግን ምንያህል በልባችን እንዳላችሁ ታውቁታላችሁ? ቤቶች (ጥልሽ) ልዩ ነው!! አሸናፊ ማህሌት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@firehiwotfekadu8822
@firehiwotfekadu8822 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት የነበራቹህ መንፍስ ያስቀናል ከዚህ በላይ ፍቅር ፣ ህብረት ፣ አንድነታቹ ያብራ ቤቾች በጣም ነው የምወዳቹህ
@Vip-fh7iv
@Vip-fh7iv 3 жыл бұрын
ማነውእደኔ በእንባጀምሮ በእባየጨርሰው 👍👈 አሹየመልካሙንሁሉ ተመኝሁልህ
@user-qx3gk6wo3m
@user-qx3gk6wo3m 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ቤቶችን አልከታተልም ከስንት አንድ ጊዜ ነው የማየው ግን በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ወንድማችን አሸናፊ እግዚአብሔር ይርዳህ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ❤
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
በህወት ኖሮ ተመሰጋግኖ ስራዉ ማቆሙ ደስ ይላል ከኛም እዳትጠፋበን ጥልሽ ጌታ ይባረክህ ተባረክ እናመሰግናለን ስለምታረግላቸዉ ጥሩ ነገር ሁላቹም እንወዳቹዋለን ይቤ በርታ
@user-it5tr8pe1j
@user-it5tr8pe1j 3 жыл бұрын
ዋው እውነት እናደዚህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ከባድ ነው❤❤
@yoalapp
@yoalapp 3 жыл бұрын
እሄ ነገር ፕራንክ ቢሆን ተመኝቼ ነበር አልተሳካም
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 жыл бұрын
ኡፍ ይብየ የኔ ጣፋጭ በምትሄድቤት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ እንወድሃለን የቤቶች ቤተሰቦች ሁላቹም መልካሙን ያጋጥማቹ ጥልየ ንፁ አባት
@user-wm2xt2no4e
@user-wm2xt2no4e 3 жыл бұрын
እደኔ ያለቀሰው ማነው 😢😢😢
@user-dm6gu3xd9o
@user-dm6gu3xd9o 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ውዴ😭😭😭😭😭
@tekekelsifeno1149
@tekekelsifeno1149 3 жыл бұрын
@@user-dm6gu3xd9o ማንም
@amiehabsawite1306
@amiehabsawite1306 3 жыл бұрын
Ena
@mojetitadesa6988
@mojetitadesa6988 3 жыл бұрын
😭😭😭
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
@@user-dm6gu3xd9o ምን ያስለቅሳል ትርፌም በሞት ተለይታለች አይደለም አሹ በስኬት በሄደበት ይቅናው ጎበዝ ልጅ ነው ወጣት እንዲ አዳዲስ ነገር ሲፈጥር ደስ ይለኛል
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
ጨከነብን በቀ ይቤ ደስ ትለለቹ የውነትም ቤቶች ነቹ
@user-qg8wl4gd8u
@user-qg8wl4gd8u 3 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር በጣም ነው የምወዳቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ሁላቸዉንም መለያየት ከባድ ነው ቢሆንም ግን ፈጣሪ የተሻለ ነገር ፈቅዶለት ነው እና ሁላቸዉንም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጣቸዉ በአንድ ላይ አይለያዩ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ያለቀሰ አቤት ትህትናቸው 😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
አሹ በሄድክበት ሁሉ ይቅናህ እወድሃለሁ 🙏❤
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ጋሽ ጥላሁን በጣም ትለያለህ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ይቤ / አሸናፊ ማህሌት / ሀሳብህን ሁሉ የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል ያሳካልህ 🙏🙏🙏🥺🥺 ባትለያዩ ጥሩ ነበር አዝኛለሁ 😪😪😪😪😪
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 3 жыл бұрын
አሹ (ይበቃል) እንድመልሱልን በአንድ ድምጽ ጥልሽን እንጠይቅ ጥልሽ ይቤ ይቆይልን የምትሉ እስቲ ?
@user-xb8qx3qw8e
@user-xb8qx3qw8e 3 жыл бұрын
ይቤ እራሱ ደብሮታል ለም ይሠናበታል 😭😭😭
@waine6059
@waine6059 3 жыл бұрын
አሹዬ የእኔ ቆንጆ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ጋር ይሁን እማምላክ ትርዳህ ውስጤ ተረበሸ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በፍቅር በጤና ከቤቶች መለየቱ ደስ ይላል ግን ---
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 3 жыл бұрын
አሜን
@eleniteshome471
@eleniteshome471 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ይሉታል እንደዚህ ነው ክበሩልኝ🙌❤
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
አሹ የተሻለ ህይወት አላህ ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏
@Zehabu.
@Zehabu. 3 жыл бұрын
ይቤ በሄድክበት ቦታ ሁሉ መልካም ይግጠምህ :: የሃሳብ ልዩነትን አክብሮ በፍቅር መለያየት ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነገር ነው :: _________ የሚስማማ ሰበርሰካ ያርግ 😆
@jahgarment5044
@jahgarment5044 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ማነው የአሽን መሄድ ያልወደደ👍👍 አሽህ ከቤቶች ድራማ መውጣት የለበትም ግን እንዳስብከው ይሳካል እንወድሀለን አሽ 😍😢
@ashuymareymlijyoutube7348
@ashuymareymlijyoutube7348 3 жыл бұрын
የእውነት ጥሌ ምርጥ ሰው ናችሁ
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 3 жыл бұрын
ወይኔ ይብየ ሆድአስባስከኘ አይይይ ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ ወድሜ
@aregashamare5261
@aregashamare5261 3 жыл бұрын
አሹ አንተኮ የኛ ንብረት ነህ ። የሕዝብ። በሃገር ውስጥ እስካለህ ድረስ ባትለቅ ደስ ይለኝ ነበር። ለለውጥ እየሰራሕ መሆንህ ዘንግተሃል።እባክህን ተመለስ!!!
@kassahunabamegal6453
@kassahunabamegal6453 3 жыл бұрын
እንኳን እናንተን እኔንም አመመኝ ጥሌ ለዚህ ደረጃ ይበ አሸናፊን አብቅተህ በማየቴ ኮርቼብሀለሁ!አሸናፊ መልካም እድል 8 አመት ለአዝናናኸን ላስተማርከን ለሁሉም ነገር እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!
@konjitmekonnen9278
@konjitmekonnen9278 3 жыл бұрын
አሹ በሄድክበት መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ የኔ ጠንካራ ወጣት።
@Misi471
@Misi471 3 жыл бұрын
ይቤ ምርጥ ኣክተር ነህ ከ ቤቶች በመለይትህ ብጣም ነው የተሰማን ። ፈጣሪ ሃሳብህ ያሳካልህ የቤቶች ወዳጅ ነኝ from Eritrea
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 3 жыл бұрын
እንኳን ወጣ የዘሩ ጋር የሚሰሩት ሁሉ ያስጠሉኛል ምክንያቱም ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ናችው እና ዘሩ የተዋህዶን ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስን ባደባባይ ሲነቅፍ ሰምቻለሁ ይህንን እያዩ ከሱ ጋር የሚሰሩት ገንዘብ ባፍንጫዬ ይውጣ መጀመሪያ ሀይማኖቴ ትከበር እከ እራሱ መውጣት ነበረበት የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ካለ እኔ ቤቶች ከተውኩ በጣም ቆይሁ የዘሩን ስራ አንድም አላይ ልቦና ይስጠው ላጠፋው ጥፋት
@yergalmeahlog6992
@yergalmeahlog6992 3 жыл бұрын
😭😭😭😭አስለቀሳችሁኝ ከምር ፍቅር የሆናችሁ ሰወች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
ወይኔ ይብዬ በል እንግዲህ እኛን ትናፍቀናለህ ከነሱጋር ትገናኛለህ ለማንኛዉም ፈጣሪ ያሳካልህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 3 жыл бұрын
የይበቃል መለየት እንደኔ ሆድ የባሰው 🥺🥺😥😥😘
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
ትርፌሰን አሰታወሰኳት ነብሰሽን በነጸደ ገነት ያኑረው🙏🙏🙏
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
አሜንንኔ
@meseretgirma6219
@meseretgirma6219 3 жыл бұрын
Amen
@bekelefrehiwot
@bekelefrehiwot 3 жыл бұрын
አሜን!
@solomonwolde409
@solomonwolde409 3 жыл бұрын
ድራማው ላይ ; ይበልጣል ቤተሰብ መስርቶ ቤት ገዝቶ ተመርቆ ወጥቶ ; ከድራማው ቢሸኝ ; ለአዲሱ ትውልድ ተስፈኛነትን ያስተምራል
@getachewteshager6721
@getachewteshager6721 3 жыл бұрын
ዋው አሹ ማኛው አረ በለው ቤቶች ድራማ ስራ አቋርጨ የማየው የማፈቅረው የመወደው ድራማ ነው።አረ አሸናፊ በጣም ደብሮኛል አንተ በመውጣትህ።ለምን ወጣህ በናትህ አድናቂህ ከመከላከያ የሠራዊት አባል ከባይድዋ ጌታቸው ነኝ።በጣም እወዳህአለሁ ግን በጣም ቅርብሎኛል ደብሮኛል።ይመለስ ይመለስ ይመለስ።
@Kodramas
@Kodramas 2 жыл бұрын
አሼ አንተ ባትለቅ ደስ ይለን ነበር ምክንያቱም የቤቶች ድምቀት ነህ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ለአሹ❤❤❤መልካም ምኞታችሁን ግለፁለት አሹ❤ያሰብከውን ሁሉ የድግል ማሪያም ልጅ ያሳካልህ እንወድሀለን😍😍😍😍
@user-xb7oe9xc8s
@user-xb7oe9xc8s 3 жыл бұрын
😰😰😰😰💯🤍🤍💞💞💞💞
@saleemjibreel3676
@saleemjibreel3676 3 жыл бұрын
አሹ ያራዳ ልጅ ይቅናህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new
@user-nm3hu9oy5y
@user-nm3hu9oy5y 3 жыл бұрын
ወደየት ነው ሽኝቱ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Esuen engde bydte bnyew ayslem
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
በጣም ዴስ የሚሉ ከሄዱትም የማያንሱ ናቼዉ አንዴኛ በርቱ
Betoch - "ሊመጣ ነው..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 266
27:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 650 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 9 МЛН
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 198 “ብሩ ”
25:00
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 495 М.
Betoch Comedy Drama “ማኖ” - Part 174
24:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 809 М.
Betoch -"የተከለከለ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 286
28:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 659 М.
Seifu on EBS: Interview With Ashenafi Mahlet
10:40
Seifu Show
Рет қаралды 1,4 МЛН