"ከተማ ይጨንቀኛል...ከልጆቼ እናት ጋር ጂንካ ገጠር እያረስኩ መኖር መርጫለሁ.." በአዲሱ ነጠላ ዘፈኑ ጉድ የተባለለት ታሪኩ ጋንሲስ ...ዲሽታ ጊና

  Рет қаралды 1,959,186

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ምርጥ ከዘመኑ ጋ የሚሆን ሙዚቃ ማነው እንደ እኔ የተመቸው
@habtamufenite2947
@habtamufenite2947 3 жыл бұрын
Wow
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
👈🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
@ሉእልእግዝአብሄረያቃልእመ
@ሉእልእግዝአብሄረያቃልእመ 3 жыл бұрын
ህፃኑነው ዘፈኑ ያስታዋወቀው አና መቅረብ አለበት
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
በጣምየተለየመልክትያለው።
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 3 жыл бұрын
Werena atewashi
@ኢትዮጶያዊነትመልካምነት
@ኢትዮጶያዊነትመልካምነት 3 жыл бұрын
በዘፈኑ አድንቄው ሳልጨርስ ማንነቱ ደግሞ በጣም አስደናቂ ነው በዛ ላይ ሀገሩንና ህዝቡን ያገለገለ ወታደር ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@fadxinur360
@fadxinur360 3 жыл бұрын
q^ jc
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
👍👍👏👏👏❤
@ashu-nh1zt
@ashu-nh1zt 3 жыл бұрын
Tikekl
@ashu-nh1zt
@ashu-nh1zt 3 жыл бұрын
Tikekl
@sofyamohammed8357
@sofyamohammed8357 3 жыл бұрын
@@fadxinur360 jhHBAN j
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ በጣም ደስ ይላል ሲያወራ!!!! ደቡብ የዋህ ህዝቦች !!!! ደቡብ የፍቅር አገር !!!!!
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
የመቻል !!
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
የምር በጣም ደስ የሚል
@hanafisha1908
@hanafisha1908 3 жыл бұрын
Ewente nawe batekekele
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
@Sile Enat awon enatiye
@genetabuye2852
@genetabuye2852 3 жыл бұрын
Good job guys like 👍 ❤️❤️❤️❤️❤️
@haimiviews4784
@haimiviews4784 3 жыл бұрын
ከአዋቂ ነን ባዮችና ከዘመናዊ ነን ባዮች ሰውረህ ለዚህ የዋህና ንጹህ ሰው ጥበብን ስለገለጽክለት ፈጣሪዬ አመሰግንሃለሁ
@genethana1145
@genethana1145 3 жыл бұрын
Thank you very much.you just said what I thought
@tizitamulat6890
@tizitamulat6890 3 жыл бұрын
+++ እጅግ በጣም ልክ ብለዋል:: እኔ እንደውም መምህር ዶርተር ዘበነ ስለዚክ ባይናገሩ ዞር ብዬም አላይም ስለዚህም ድንቅ ኢትዮዽያዊ አንደበት ስለሚወጣ አልሰማም ነበር:: ይመስገነው::+++
@peacepeace805
@peacepeace805 3 жыл бұрын
Betekekel
@tedytewodrostedy1608
@tedytewodrostedy1608 3 жыл бұрын
@@genethana1145 0
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@abiytadesse87
@abiytadesse87 3 жыл бұрын
He served his country He become homeless He work hard to survive He’s a good husband & father He loves his people unconditionally He’s still fighting for his country to bring peace among us/music/ This man is the true Ethiopian definition 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahletabebe72
@mahletabebe72 3 жыл бұрын
Definitely wise man💚💛❤️
@mahletabebe72
@mahletabebe72 3 жыл бұрын
He has magnificent personality 👌👌👌✅✅✅💚💛❤️
@cheregirma
@cheregirma 3 жыл бұрын
ይሔ ልጅ ተማርን ተመራመርን ከሚሉት በላይ በዚች አጭር ሙዚቃ ብዙ ነገር አስተምሮናል ። ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ!!
@fifiaddis
@fifiaddis 3 жыл бұрын
True
@fifiaddis
@fifiaddis 3 жыл бұрын
We should learn from him!!! Great guy!!
@biniyambcc
@biniyambcc 3 жыл бұрын
ታሬ መጀመሪያ ሳይህ ነው ቀልቤ የወደደህ ኢትዮጵያዊነት አንተ ውስጥ አይሁት !thank you brother!
@danitilahn1856
@danitilahn1856 3 жыл бұрын
😍
@EliltaTv
@EliltaTv 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም
@ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም 3 жыл бұрын
ጅግና ነህ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 3 жыл бұрын
የደቡብ ልጆች እጅ ወደላይ ደቡብ የትም ይሁን ፍቅር ነው እውነት። ረመዳን ሙባረክ ውድ እህት ወንድሞቼ ደርሰው ከሚፆሙት ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@SaraSara-rz5qo
@SaraSara-rz5qo 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን ❤🙏
@dawitbest5457
@dawitbest5457 3 жыл бұрын
አውናት ነው
@rose_pink2949
@rose_pink2949 3 жыл бұрын
Amen
@betibeti8099
@betibeti8099 3 жыл бұрын
እውነት ነው ክበሩልኝ
@በኢትዮጵያፅኑ
@በኢትዮጵያፅኑ 3 жыл бұрын
ተማርን ፊደል ቆጠርን ያሉ ያልተማሩ በሽተኞች ናቸው ሀገራችንን የሚጠፉት ስለዚህ እግዚአብሔር በምክንያት እንድንማር እንድናስተውል እንደ ወንድሜ ያሉትን ሰዎች ያስነሳል ።
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ደቡቦች ልዪ ናቸው የዋህና ቅን ህዝብ እወዳችዋለሁ 💕
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 3 жыл бұрын
Too❤✌️
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ትክክል
@hagoshabte8920
@hagoshabte8920 3 жыл бұрын
Awo ende beqlo zm blew slemigezulachu newa Ensisa yehonu hizb
@seleshiketema7746
@seleshiketema7746 3 жыл бұрын
ይህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ለሁላችንም የሕይወት ትምህርት ስላስተማረን ክብር ይገባዋል እንወድሃለን
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
የዋነቱ የእኔ አባት ግልጽነቱ አላህ የተሻለ ቦታ ያድረስክ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 3 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል✌️ሰው ስትሆን እንዲህ ታስባለህ 🧑‍⚕️ እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ መላ ቤተሰብህ ታሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏 💚💛❤️
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Sewu bisema arif nebere !!
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 3 жыл бұрын
ይሄ ነው እትዮጽያዊነት።
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
@@gezahagngebremedhen6597 እውነት ነው !!
@ማስተዋልንስጠኝቸሩሆይ
@ማስተዋልንስጠኝቸሩሆይ 3 жыл бұрын
አሜን
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው:: ወደፊት አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ!!
@naol473
@naol473 3 жыл бұрын
Dawit aydelehim were
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 жыл бұрын
አንተ ፋራ ሰገጤ እንመስልካለን😂
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🙄 ዳውት እኮ አይደለም
@dawite5658
@dawite5658 3 жыл бұрын
Yhonk dishtagina😂😂
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 😂😂😂😂
@Yurang7p
@Yurang7p 3 жыл бұрын
የተደበቀ እንቁ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰዉ እናመሰግናለን በዝህ አስቸጋሪ ጊዜ እሄን አስተማሪ ስራ ስላደረስክልን🙏🙏🙏።
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
የእኔ መልካም ሰው እውነት ቃል ልግለለፅህ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 3 жыл бұрын
ኢንተርቪዉ ሳይሆን ስብከት ነዉ የመሰለኝ አቦ ሺ አመት ኑርልን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነክ።✍️ 💚 💛 ❤️ ቃል የለኝ ለአንተ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 3 жыл бұрын
@@semenmedianetwork__ እኔም አልኩ
@bereketgihdey2759
@bereketgihdey2759 3 жыл бұрын
ኡነት ነው ልክ ኣንደ ኔ
@masedav2477
@masedav2477 3 жыл бұрын
ንፁሕ ቅልቅል የሌለው ኢትዮጵያ ስወድህ አሁንም ተባረክ
@saratashoma6578
@saratashoma6578 3 жыл бұрын
የእውነት ከማንም ምሁር ነን ባዮች ይህን ቁምነገር አልሰማሁም እድሜህ ።ይርዘም
@misganawtadesse3004
@misganawtadesse3004 3 жыл бұрын
ምን ዓይነት አስገራሚ ስብዕና ነው ያለው በጌታ! ተባረክ!
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 3 жыл бұрын
የእውነት ካየዋቸው ሀሉ በጣም ያስገረመኝ ታላቅ ሰው።ፈጣሪ ይባርክህ!!!'ተመሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ'
@selinaendale5803
@selinaendale5803 3 жыл бұрын
የዚህ ሀገር ምሁር ነን ከሚሉ የተሻለ ትውልድ ማነፅ የሚችል ንፁህ ሰው❤ በመልካም አስተሳሰቡ ቀናሁበት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁለት🙏
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ደስ የሚል ሰው የዋህ የኔ ጌታ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@raskassa1211
@raskassa1211 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ !!! ያንተን አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ፈጣሪ ያብዛልን !!! እንወድሃለን ታሪኩ ምርጥ
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
ታሪኩዬ የኔ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ተባረክ, ከገባቸው ለዘረኞቹ ነግረሀቸዋል ከሰሙ ይስሙ! ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!
@jonathanlop4869
@jonathanlop4869 3 жыл бұрын
ሰው በሰውነቱ የምታምኑ like
@MeklitTube26
@MeklitTube26 Ай бұрын
እኔ
@hassanendries9002
@hassanendries9002 3 жыл бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ ሀበሻ።ላይክ አድርጉ
@ሀያትገለታ
@ሀያትገለታ 3 жыл бұрын
ልይና እኮምታለሁ
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Ewunet new
@meseretordofa6022
@meseretordofa6022 3 жыл бұрын
L ,
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
@@meseretordofa6022 Mesi Y
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
እኔና አዳም አንድ አባቴ፣ አንቺና ሄዋን አንድ አጥንቴ፣ ታድያ ይዤ የመጣሁት ይዤ ምመለሰዉ አንድም ነገር የለም፣ ታድያ ምርጡ ዘር እንክርዳድ ማነው ያለው ምነው የምድር ስራ እንጂ ሚያስጠይቅ በርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ አይ ያበደ ዘፈን 😘😘😘
@hanitizukonjo2103
@hanitizukonjo2103 3 жыл бұрын
😘😍❤በጣም በቀላል አገላለጽ ከባድ መልእክት አስተላለፈልን።
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
ወዮ :)
@peaceselam4562
@peaceselam4562 3 жыл бұрын
Shemdideshiwal gitimun😅
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
@@peaceselam4562 ከ100 ጊዜ በላይ ስምቻለሁ
@azebabebe6985
@azebabebe6985 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ደሚል ዘፈን ነው 😍😘😘😘😘😘
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 жыл бұрын
ህፃኑ ልጅ ይቅረብ የምትሉ 👍
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
ሰይፉ ከህፃን ጋር ያበላሻቸዋል ግን like አድርጋለሁ
@SaraSara-oo2po
@SaraSara-oo2po 3 жыл бұрын
እኔ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 жыл бұрын
ያ ልጅ ነው ያስተዋወቀለት ወላህ
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
እኔ
@ghhghh17
@ghhghh17 3 жыл бұрын
እኔ እኔ
@meseret4056
@meseret4056 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ተማርን አወቅን ከሚሉ በላይ ነው አይምሮ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ለወድማችን
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እንዳንተ ያለ ሰው ነው ያጣነው 💚💛❤ ጌታ ሆይ የዋህና ቅን አድርገን
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 3 жыл бұрын
በአሁን ሰዓት እንደዚህ አይነት ለሀገራችን መልካም ነገር የሚሰብክ ሰው ነው የሚያስፈልገን...አወራሩ እራሱ ሀሴት ይሞላል ሰላምህ ይብዛ አቦ!
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ለሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ጾም በሰላም በጤና አደረሳችው ጾሙ የበረከት ይሁንላችው በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሳችው ውዳችዋለው
@buzayemaryam210
@buzayemaryam210 3 жыл бұрын
ensu gin egnan Asbew Belaw Ayawekum Lemin Egnane Kafer Belaw Selemeyasebu
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 3 жыл бұрын
አሚንን ውደ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
አሚን እህት እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሀያትገለታ
@ሀያትገለታ 3 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruhi1416
@ruhi1416 3 жыл бұрын
ከዘረይነት ነጻ ነኝ ምትሉ ብቻ 😘
@alazargamer5825
@alazargamer5825 3 жыл бұрын
ግን 666 ነህ😤😤🤧🤮🤮
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 3 жыл бұрын
ምድነው ብትሉኝ ራሱ አላቀውም
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 3 жыл бұрын
@@alazargamer5825 ማለት
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 3 жыл бұрын
@@alazargamer5825 ረዝም ነህ ለማለት ነውደ???
@ተስፋመላኩዩቱብ
@ተስፋመላኩዩቱብ 3 жыл бұрын
እኔም ነፃነኝ አንደመረ በቅነነት
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 3 жыл бұрын
ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@sulamwinner6204
@sulamwinner6204 3 жыл бұрын
#He served in the military #His native language is different #He sang with Amharic #The song is everything we need at this point in time. #He has well thought out words coming out of his mouth. # He keeps it 100 #The likes of him is the one we need for Ethiopia.
@kenenimohammed122
@kenenimohammed122 3 жыл бұрын
Ewnet new fikir sten amlake
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
He deserves a lot. A world class production, autobiography, book, concert, and big recognition.
@addisababalij
@addisababalij 3 жыл бұрын
ንፁህ ኢትዮጵያዊ አሁንም እግዚአብሔር ይረዳካል
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 жыл бұрын
ታሪኩ ጋንሲስ እንደስምህም ዘፈን ብቻ ሳይሆን ታሪክ ነው ያስቀመጥከው ልትኮራ ይገባሀል አድናቂህ ነኝ
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
እውነት ነው ።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከሰው መሀል ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው አቤት ደስ እሚል ፀሎት
@Gionawit16
@Gionawit16 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ታሪኩ በእውነት ንግግርህ ትልቅ ስብከት ነው ላስተዋለ ሰው። በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ትልቅ ሥራ የሠራ ይመስለኛል። አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
@solomonb9458
@solomonb9458 3 жыл бұрын
A man of amazing character. A blessed soul. A genuine Ethiopian. Humble, down to earth. A soldier that served his country. A family man, full of integrity. If only we learn a lesson from him, our country and people would live a peaceful and harmonious life. GOD HELP US ALL !!!
@ማስተዋልንስጠኝቸሩሆይ
@ማስተዋልንስጠኝቸሩሆይ 3 жыл бұрын
በትክክል ብለሀል ፈጠሪ ይባርከው
@ሁሉምያልፋል-ጐ4ቐ
@ሁሉምያልፋል-ጐ4ቐ 3 жыл бұрын
I agree!!
@euchariaegbo1294
@euchariaegbo1294 3 жыл бұрын
Amen
@Emabet755
@Emabet755 3 жыл бұрын
ዘረኞችን አጥፍቶ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን 🇪🇹💝
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 3 жыл бұрын
አሜን
@ጠበቃ
@ጠበቃ 3 жыл бұрын
አሜን
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Ere amen amen amen
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 3 жыл бұрын
Tikikil✌️🥰🥰
@fifi484
@fifi484 3 жыл бұрын
አሜን
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ታድለሽ እንደዚህ አይነትም ስው አለሽ ታሪኩ ወደድኩህ😍😍😍😘😘😘💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@MeklitTube26
@MeklitTube26 Ай бұрын
@yisihaktadese5214
@yisihaktadese5214 3 жыл бұрын
ደስ ይላል።ትህትናውን እና ቅንነቱን ከፊቱ ላይ ማየት ይቻላል። መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ።
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ዋዉ የእኔ ጀግና ምርጥ ወንድም በምን ቃል ልግለፅህ የምር ምርጥ ሰው ነህ 👌👌👌😍😍🙏🙏🙏
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 3 жыл бұрын
ንፁህ ሰው የኔ ደቡብ የኢትዮጵያ ልጆች እኮ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@djzolaget
@djzolaget 3 жыл бұрын
ዘረኝነት በጣም በጦዘበት ዘመን እንደዚህ አይነት ሙዚቃ መድሃኒት ነዉ!!!
@tarikuba6549
@tarikuba6549 3 жыл бұрын
ሰይፉ በታሪክ ሚገርም እግዳ አቀረብክ ሚገርም ሰው ነው ብራቮ ታሪኩ በርታ !
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
አው ሰይፋ ካቀረበው ሁሉ ደስ ያለኝ
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ትልቅ ሠው ነው ጌታን ከምለው በላይ ንፁህ ልቦና💜
@ekramab3016
@ekramab3016 3 жыл бұрын
Dbuboche ende nachwe
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 3 жыл бұрын
Betam I like him
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
👈🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
@mossesblessed113
@mossesblessed113 3 жыл бұрын
I have heard him 100 times without understanding a word. Greetings from Eritrean🇪🇷👍💐
@danm1829
@danm1829 3 жыл бұрын
me too, ጥኡም'ዩ ዜምኡ ዋላ አይንረድአዮ ቃላቱ
@bebitube9931
@bebitube9931 3 жыл бұрын
😘❤️
@AMR_k400
@AMR_k400 3 жыл бұрын
Didn't u understand some of the amharic part since i as a amharic speaker can understand some words when i hear Eritrean songs
@bebitube9931
@bebitube9931 3 жыл бұрын
@@AMR_k400 i’ll be lucky if I understand little bit Tigrinya as much as you gays understand amaharic
@AMR_k400
@AMR_k400 3 жыл бұрын
@@bebitube9931 its still not too late to start learning
@et5923
@et5923 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ካንተ ሰው ብዙ ይማራል👏👏
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 3 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ግን ስራውን ውደድኩለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏🙏
@ተስፋመላኩዩቱብ
@ተስፋመላኩዩቱብ 3 жыл бұрын
ደምሬኝ ወዴ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
ደቡብ የኔ ቋንቋ ይበልጣል ከሌላዉ አይሉም ሽቁጥቁጥ ናቸዉ።።።
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 3 жыл бұрын
@@yordanosmamo6642 😍😍😘
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 3 жыл бұрын
ይሄ ሰዉየዉ የገባዉ እዉነት አለ ፣ ይህ ሰዉየ ጋር እምቅ ፍቅር አለ ፣ ሲበዛ ሀገሩን የሚወድ ስብዕና ያለዉም ይመስላል። አንጋፋዎቹ ያልተናገሩት የረቀቀዉን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ መስክሯል " እግዚአብሔር በአምሳሉ ሰዉን ፈጠረ አለ " ቴዲ አፍሮ projectህን ከእደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር አድርግ •••••• ኢትዮጵያ ሐገሬ ተስፋሽ ብዙ ነዉ አይዞሽ እማማ
@hiwot8579
@hiwot8579 3 жыл бұрын
ከሰው መሀል ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው አልኩት ፈጣሪዬንአልኩት እና በትክክል ሰማኝ🙏🏽 እሚገርም እምነት ከሰውም ስው ምርጥ ሰው አረገህ ጌታ
@ramamohammad7198
@ramamohammad7198 3 жыл бұрын
ምን ምርጥ አረገው ዘፈን ሀፀየት ዝለየ ምኑ ምኑ ምርጥ ምርጥ መለት ለፈጠሪው ሚሰረነው እሱን እየመፀ እሱ ሰጠው መለት አይካብድም
@azebgera8601
@azebgera8601 3 жыл бұрын
💞
@addisalemkebeta9831
@addisalemkebeta9831 3 жыл бұрын
ታሪኩ እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍከው ተባረክ።
@hiwot8579
@hiwot8579 3 жыл бұрын
@@ramamohammad7198 አዎ ዘፈን ሀፅያት ነው ግን እስቲ ስሚው የሚናገረውን መልእክቱን ስሚው ወይም ስማው ባይዘምርም በዘፈኑ ውስጥ እኔ የሰማሁት መልካነትንነው ከዚ በላይ መፅሀፍ ቅድስ ምን ይላል የሰው ዘር ሁሉ አንድ ነው እርስ በርሳችሁ ተዋደድ ነው ሚለው እሱም ይህንን ነው ያለው እንጂ ዘፍኖ ሌላ ምንም አላለም ደሞ ዘፋኝነት ብቻ አይደለም ሀፅያት
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መቸም አይደበዝዝም። እወነት ነው ኢትዮጵያዊነት መቸም አይደበዝዝም የምትሉ ብቻ Like አድርጉ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኛ ይውደም❤❤❤🇪🇹🙏
@sinishawabiabi5654
@sinishawabiabi5654 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን like መደረግ እንዲ ኣታፍቅር
@shunumii7214
@shunumii7214 3 жыл бұрын
የሚያደበዝዙት እነዚህ የሃሰት ዲግሪ ኣለኝ ዶክተር ነኝ የሚሉ እንደ ልበ ጩቤው ኣቢይና ጓደኞቹ ናቸው።
@tarikukinfe1787
@tarikukinfe1787 3 жыл бұрын
@@እፁብድንቅየማርያምልጅ vd^€《■😈🐈🐈🐈🐈
@samcity7267
@samcity7267 3 жыл бұрын
የኢትዮጰያ የዉሸት አገር የተረት ተረት አገር
@fikrudebebe5722
@fikrudebebe5722 3 жыл бұрын
I am happy to know that we have such innocent people like Tariku አዳም ወንድሜ!
@getahungizaw20
@getahungizaw20 3 жыл бұрын
ገራሚ መልዕክት ነው ታሬ የኖህን ታሪክ እንዳስታውሰው አደረከኝ ተባረክ ዘፈንህ ለራሱ ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ሙዚቃ ነው ታሬ ተባረክ
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ቃላት የለኝም ሽ አመት ኑረልን ቃላቶችህ ሂይወት ናቸው ተጨማሪ ኢንተርቪው እና ሰፊ ጊዜ እንፈልጋለን የረሳነውን ማንነት አንተ ጋ ስላለ እግዚአብሔር ይመስገን
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ይመችክ አቦ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛💞
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 3 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያዬ ስንት ድንቅ ልጆች አሉሽ ደስ ይበልሽ ታሪኩ ትልቅ ሰው እንወድሀለን እናከብርሃለን ሕይወትህ አስተማሪ ነው
@erihayet7566
@erihayet7566 3 жыл бұрын
ሰው ልጅ ለካ ሚስጥር ነው። ክአንደበቱ ሚፈልቀው ቃል ሆዱ ላይ ያለውን ንፅህና ያሳያል። ግን እባካቹ ያ ህፃን እንርዳው ይተባረክን። እናትና ወንድም ሙተውበት በጨካኝ ኑሮ ላይ ሁኖ። እኛን ፈገግታው ለግሶ ከውጥረታችን ያዝናና ልጅ ነው እባካቹ አፈላልጉት እና የሱን ሞራል እናንሳው። ከወደ ኤርትራ ነኝ፡፡ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@haymanuthaymanut9537
@haymanuthaymanut9537 3 жыл бұрын
ምርጥ ትልቅ ሰው ነህ ኢትዮጲያውይ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
ከዘመኖቹ ፖለቲከኞች የበለጠ ድንቅ ትንታኔ ነወ የሰጠህው ዘፍኝ ነክ አልልክም ካንዳንድ የሀይማኖት አባቶች ሁላ ትበልጣለክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@highland2486
@highland2486 3 жыл бұрын
ታሪኩ ምርጥ ሰው የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ አስተዋይ ሰው ።
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Tikur sew
@Zeeee2007
@Zeeee2007 3 жыл бұрын
በቀላል አገላለጽ ከባድ መልእክት ነው ያስተላለፈልን ደቡቦች ልዩ ናቸው የዋህ እና ቅን ሕዝቦች 🙌 ሕይወት የተገለፀልህ ነህ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏🙌 ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰዉ ልዪ እምነት ተማረ ከተባለ ሰዉ የሚያሰብ አምላኩን የሚያመሰግን እግዛብሄር ጨምሮ በበረከት ይሙላህ ዘፈን ሀጢያትም ቢሆን አንተ ግን በኘተሰጠህ ፀጋ ሰዉን አሰተምርሀል
@nanabana3043
@nanabana3043 3 жыл бұрын
የሀገራችንን ምሁራንና ባለስልጣኖችን ወስዶ ያስተምርልን የምትሉስ
@semung2513
@semung2513 3 жыл бұрын
Specially those activists and opposition ethnocentric parties like OLF , TPLF , ABN etc
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 3 жыл бұрын
Great MESSAGE ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ የምል ብቻ LIKE
@sarakonjosara1153
@sarakonjosara1153 3 жыл бұрын
ይህንን ዘፈን በጣም እንዲወደድ ያደርገው ትንሹ አብሽ ነውና ሊርሳ አይገባም
@bezabeza6039
@bezabeza6039 3 жыл бұрын
Manew malte alakwm sorry betengruge
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 3 жыл бұрын
በትክክል
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 жыл бұрын
@@bezabeza6039 ዛከረ ልቤ ዛከረ በሚለው የ አስቴርን ዘፈን የዘፈነው ልጅ ወንድም ነው።
@numberone6038
@numberone6038 3 жыл бұрын
@@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ link please
@mayaethio9046
@mayaethio9046 3 жыл бұрын
በትክክል እሱ ነው ያስተዋወቀለት
@andualemmamo6054
@andualemmamo6054 3 жыл бұрын
በዘፈኑ አድንቄው ሳልጨርስ ማንነቱ ደግሞ በጣም አስደናቂ ነው
@ዘረኛድብንይበል
@ዘረኛድብንይበል 3 жыл бұрын
እስኪ እንዳኔ ዘሬኛ እና ዘሬኝነት ከሀጌራችን ይጥፋ የሚል
@gigigigi1858
@gigigigi1858 3 жыл бұрын
ከዘመኑ ፓስተሮች የተሻለ መልካም ንግግር ተባረክ
@asnakemathewos3788
@asnakemathewos3788 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ቄሶች ዘፈን ስለምደግፉ ምንም አይደለም
@mrchu5492
@mrchu5492 3 жыл бұрын
@@asnakemathewos3788እ ለዛ ነዋ በየአዳራሹ የምትዘፍኑት
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
@@asnakemathewos3788 ሞዛዛ music instrument 🎻 🎷 🎸 🎹 ድንክርክሩ ያለው እናንተ ጋር ባለጌ
@mercym1733
@mercym1733 3 жыл бұрын
Ahun ezih ga pastor ena Haimanot mn ametaw ..seget hula yeselam tenkoch nachu
@ጠበቃ
@ጠበቃ 3 жыл бұрын
@@asnakemathewos3788 ልጋጋም ይሄን አፍክን በመዝጋት ተባበረን 😤😤😤
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 жыл бұрын
ታሪኩ ጋንሲስ ምርጥ የሰው ዘር 👏👏What an amazing masterpiece 👍 Brilliant, Deep and wise Lyrics ትችላለህ
@tigefe1337
@tigefe1337 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ደቡብ ነው ማገባው ምርጥ የአራዳ ልጀ አቦ ተባረክልኝ
@TM-su2sv
@TM-su2sv 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ የደቡብ ሴት ፈፈልጊልኝ አገባለሁ።
@bereketgihdey2759
@bereketgihdey2759 3 жыл бұрын
አኔ ኤርትራዊ ነይ ግን ይህ ዘፈን በጣም ነው ልቤ የነካኚ፡ ታሪኩ ድሽታ ጊና በጣም ትልቅ ሰው ነ ደሞ ቃል ያነው ሰው። ይህ ዘፈን ኣደለም ለኔ መዝሙር ነው፡፡ ፒስ በቃ ድሽታ ጊና ኣንደኛ ነህ ኣንተ
@abdiazizahmed4577
@abdiazizahmed4577 3 жыл бұрын
I’m from Somalia 🇸🇴 Tariku Dishita really he’s tikikilagna Ethiopia Saw ❤️❤️ Seivo Thanks for this interview ❤️❤️ Ethio
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
respect our somlia brother. love 1000x
@አስቱየእናትዋልጅ
@አስቱየእናትዋልጅ 3 жыл бұрын
እኔ ይሄን ሙዚቃ እንድወደው ያደረገኝ ህፃኑ ልጅ ነው የኔ ጌታ
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
እኔም :)
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 жыл бұрын
Yezefenu story new wanaw kumneger.
@kibreabdaniel6795
@kibreabdaniel6795 3 жыл бұрын
@@sabamessele8084 correct
@sunnightone1006
@sunnightone1006 3 жыл бұрын
ትክክል በለቻል እኔም አንዳቺ።
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
@@kibreabdaniel6795 ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@mitakecho7534
@mitakecho7534 3 жыл бұрын
ሰይፉ ህጻኑን ልጅ አቅርብልኝ ደጋግ ኢትዮጲያወች አሉ እንርዳው አቅርብልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰይፉሻ በልጆችህ 😍😍😍😍😍ዘር እምነት ሳንመርጥ የምንረዳዳ ንፁህ ኢትዮጲያኖች አለን የምትሉ ቢ ላይክ❤❤❤❤
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
@@Goodthing1009 awo lik bleshal ewnet nw 👍
@takalegnemulugeta1228
@takalegnemulugeta1228 3 жыл бұрын
ሚጣ የፃፍሽው መልዕክት ትክክል ነው የዚህ ታዳጊ መረሳት ትልቅ ስህተት ነው። ሰይፉ ታዳጊውን መጋበዝ አለበት።!!
@helenestifanos6306
@helenestifanos6306 3 жыл бұрын
jiub
@etihoabyssinia7788
@etihoabyssinia7788 3 жыл бұрын
እሺ አቀርበዋለው ሸቃሊት ሚጡ
@amirabdu5156
@amirabdu5156 3 жыл бұрын
Juntawn ental abyin endegf yemtlu
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 3 жыл бұрын
አውነት ይህ ሰው በጣም ጥሩ ልብ ያለው ኢትዮጵዊይ ነው ይባርክህ በጣም ትልቅ ቦታ እንጠብቅ አለን
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
ይሄን የሚያክል ትልቅ ሰው ኢትዮጵያ ስላላት ተመስገን ትልቅ ሰው ነክ ብዙ ይማራል ከዚህ ሰው ተባረክ እግዚአብሔር ምንም ውስጣችን ጥላቻ ቢኖርም እግዚአብሔር ይቀይረን ልብ ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፍልን ማንም አይሙትብን ፍቅር ይስጠን ሁሉም እደእምነቱ ተከባብረን ምንእኖርበት ያን ደግ ግዜ ያምጣልን ሰላም ለኢትዮጵያና ህዝዋ
@ethiohadiya6054
@ethiohadiya6054 3 жыл бұрын
ዋውው ግሩም ነው እኔ ለሙዚቃ ቦታ አልሰጥም በዚህ ሙዚቃ ግን ፍቅር ያዘኝ መላ በሉኝ ለዘመኑ ዘረኞች የምሰማው ጆሮ ለላው መድሐኒት ነው እዤ የመጣሁት እዤ ሚማላሰው አንድም ነገር የለም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ጀግና ሰው በዚህ ሙዚቃ ማነው እንዴ እኔ በፍቅር የተያዘው? ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹
@ምኞትየአባቷልጅ
@ምኞትየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
የኔ አባቴ ደስ ስትል እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልህ ♥️🙏
@mikiasbirhanu6374
@mikiasbirhanu6374 3 жыл бұрын
ሰላማችን ያብዛዉ❤❤
@sara46076
@sara46076 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ እሰይ lዘረኞች መድሃኒት የሆነ ዘፈን በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ዘፈን ነው.
@betibetesfa5622
@betibetesfa5622 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክልኝ በጣም አስተዋይ ነክ እድሜ ይስጥህ 🙏💓💓💓💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma 3 жыл бұрын
እንዴት እንደተመቸኸኝ ልነግርህ አልችልም ምናለ በዘርና በጎሣ የሚያሥቡ ፍጥረቶች ያንተን አመለካከትና ሀሣብ ግማሿን እነኳን ቢኖራቸው ብዬ ተመኘው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ኢትዮጽያዊ 😍😍😍
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 3 жыл бұрын
ዋው! የዚህን ድንቅ ዜጋን ንግግር ለክፍለሀገር መሪዎች ይግለጽላቸው። አገሩን በውትድርና ያገለገለ ድንቅ እና ውድ ኢትዮጵያዊ።
@WONDE3166
@WONDE3166 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬን አየዋት በዚህ ሰው ውስጥ 💚💛❤️🙏👏
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 3 жыл бұрын
Indeed!!!♥️♥️♥️
@tgsttadese749
@tgsttadese749 3 жыл бұрын
@shunumii7214
@shunumii7214 3 жыл бұрын
ከጋላ በስተቀር የደቡብ ብሔረሰብ ሁሉ የዋህ እግዚሄር በፈጠረው ባህርይ የሚኖር ህዝብ ነው።
@rodasniguse5018
@rodasniguse5018 3 жыл бұрын
አቤት ብስለት ትልቅ ሰው የበሰለ አነጋገር ጥሩ ትምርት እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን ❤️❤️❤️
@oromiyabiyyaakoo5354
@oromiyabiyyaakoo5354 3 жыл бұрын
Tnx
@marrydegena8823
@marrydegena8823 3 жыл бұрын
ንፁህ ስው ክፋት የሌለበት ምርጥ ዘሬ አዳም ወንድሜ
@Yekuno
@Yekuno 3 жыл бұрын
Tariku one of a kind. People like him are the reasons I never give up on that nation.
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
ዘፈን ባልሰማም ሰውየው ያለፈበት ችግር በጣም ጎበዝ ነው የእግዚአብሔር ቃልም የገባው ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ🤲❤
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 3 жыл бұрын
I was expecting him today, he is so humble yene miskin 😘🥰😍❤️
@family-hw5fp
@family-hw5fp 3 жыл бұрын
አሪፍ ነን እምትሉ የኔ ዘር ይበልጣል እምትሉ እስኪ ጆሮአቹን ከፍታችሁ ስሙት። ዳሩ ድድብና ጥግ ያለ ሰው መቸም አይማርም ።ንፁህ ማንነት ተባረክ ወንድሜ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
ደቡብ እኮ ሰዉን ያከብራሉ ይሽቆጠቆጣሉ ይህ ቢሄር ይበልጣል ብለዉ አስበዉ አያዉቁም
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ🙏🙏🙏 ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት🇪🇹🇪🇹
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
ሌላው ዝም ብሎ ለማያልፍ አለም ዝም ብሎ ይገዳደላል !!
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 3 жыл бұрын
በጣም የወድደኩት ሙዚቃ ነው እንደውም እሱ እንዳለው መዝሙር ለመሆን ቢቱ ብቻ ነው የቀረው ምርጥ ዘፈን ነው ታሪኩ በርታ ጠንካራ ሰው ነህ ብዙ አሳልፈሀል ታሪክህ እሪሱ ያስተምራል እንወድሀለን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
የዚ ልጅ መልካምነት ገራሚ ነው የፍቅር ሠው ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥክ አዛኝ ምርጥ ሠው ብዙ አስተማርከን ፍቅርን ደግነትን❤
@sarasoso1063
@sarasoso1063 3 жыл бұрын
አበሳ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 3 жыл бұрын
South peoples are with Golden hearts! !!
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Right !!
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
I agree.
@TheEthiopianHeroes
@TheEthiopianHeroes 3 жыл бұрын
ይሄ ኢትዮጵያዊ ሰው እንደኔ ደሥሥሥሥ ያለው ማነው 😘😘😘
@nahombiniam7675
@nahombiniam7675 3 жыл бұрын
ኣንተ የኤርትራ map ልቆው ምንድነው በኣንድ ጋር ኣደረከው እኛ ምናከብራቹ ከፈልካቹ ኣክቡሩኛል ደደበች
@Miriamkk
@Miriamkk 3 жыл бұрын
Does anyone have his number ? I want to help him
@melakumaya231
@melakumaya231 3 жыл бұрын
ከገባን የሚገርም መልክት ነው ርጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍከው ሰይፍዬ እናመሰግናለን
@mastimulugeta4355
@mastimulugeta4355 3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ጊዜ እንደዚህ የሰው ልጅ ክቡርነቱን የገለጠልን ምርጥ ወንድም ተባርክ 🙏🏽❤️
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Zelensky Announces Talks with Russia / End of Martial Law?
13:55
NEXTA Live
Рет қаралды 621 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН