Betoch | “ ኢትዮጵያዊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324

  Рет қаралды 895,663

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 324 “ ኢትዮጵያዊነት” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 1 500
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ውድ ስወድሽ አፏ ጣፋጭ ነው እሲ ሀሊማን ይሚወዳት
@aminazeway5240
@aminazeway5240 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ቀውስ እብድ ነገሯ ስትመቸኝ
@7abiba7abib97
@7abiba7abib97 4 жыл бұрын
@@aminazeway5240 ለኔም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ ደሥ ብሎኛል ቤት ተገዝቶልኝ ግን የጭቃ ነዉ ደሞ በቅርቡ ለመዉለድ አሥቤ አለሁ ይሣካልሽ በሉኝ ደግነት ለራሥ ነዉ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
አላህ ያሣካልሽ ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@zhraendal804
@zhraendal804 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣካልሽ
@seadakonjo4624
@seadakonjo4624 4 жыл бұрын
አላህ ያሣካልሺ እህት
@senaitbisrat1956
@senaitbisrat1956 4 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይርዳሽ እንደሃሳብሽ ይሁንልሽ
@ሁሉምያልፋል-ጐ3ኰ
@ሁሉምያልፋል-ጐ3ኰ 4 жыл бұрын
አምላክ ያሳካልሽ
@gdjhg8867
@gdjhg8867 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛል ባለቤቴ በሠላም ወዳገሩ ገባልኝ የቀሩትን ደግሞ እግዚያብሄር ይርዳቸው
@አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ 4 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ እህት መቼ ነበር የተያዘው???
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውድ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 жыл бұрын
እሰይ
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ማማየ
@ራቢአ-ነ6ነ
@ራቢአ-ነ6ነ 4 жыл бұрын
እንኻን ደስ አለሺ ውደ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
የ 🇪🇹👈ሰላም የናፈቃችሁ ብቻ 👈👍😢😭
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
እኔ ።
@urs4660
@urs4660 4 жыл бұрын
Me
@tgtube4876
@tgtube4876 4 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@tgtube4876
@tgtube4876 4 жыл бұрын
@@tube4562 አድርጌለሁ አቺም አድርጊኝ
@ደሴ1
@ደሴ1 4 жыл бұрын
እስክ ቤትሽን ልጎብን
@ሱሱነኝያባቴልጅ
@ሱሱነኝያባቴልጅ 4 жыл бұрын
ሰው ተምሮ ይመረቃል እኔ ምን ይለቀቃል እያልኩ የማንንም ኢቱበር አስመርቃለው ስደት የመረረው ላይክ ጎጩኝ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
ምን ያልመርርዉ አለ እኔበአመት ክ5ወሬ ምርርነዉ ያለኚ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኛም አንድ ቀን እንማራቃሊን ዉዴ
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 жыл бұрын
ደግሞኮ አንቺ ብትከፍቺ ማንም ሰብስክራይብ አያረጉም
@startafrica.
@startafrica. 4 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ እንዛመድ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 4 жыл бұрын
አይዞን ማማዬ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆችችች
@umuyusratube9265
@umuyusratube9265 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@susutube7232
@susutube7232 4 жыл бұрын
አሚን አለሁማ አሚን
@ሰአዳትዩብ-ረ8ጸ
@ሰአዳትዩብ-ረ8ጸ 4 жыл бұрын
እህቶቸ እንደማመር
@sadasada4202
@sadasada4202 4 жыл бұрын
አሜን
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 4 жыл бұрын
አሚን ያርብእፍ ስደት ምርርብሎኛል
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 4 жыл бұрын
፡ኡፍፍፍ የኔ ጣፍጭ ይቺ ሃረርኛ እምታወራው ሙስሉም ስትመች የትወድዋብ እጃቹ ኣውጡ😍😍😍😏😏
@marubalageru3493
@marubalageru3493 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ
@rehimakampala5187
@rehimakampala5187 4 жыл бұрын
ኧረ ይበቃል እንደኔ የናፈቀው 👍
@zemzem6548
@zemzem6548 4 жыл бұрын
እከ ና ይቤ ናፍቀውኛል 💞
@Tube-pg6pe
@Tube-pg6pe 4 жыл бұрын
እህቶቼ እሰኪ ሰብሰራይት አድሩጉኝ በቅንነት
@bbtt6173
@bbtt6173 4 жыл бұрын
@@Tube-pg6pe አድርጌሽ አለሁ ማማየ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
@@Tube-pg6pe ውድ እንዛመድ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
@@zemzem6548 ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው እትዮጵያን ትቅደም 🇪🇹
@መሀመድወሊድሣይድ
@መሀመድወሊድሣይድ 4 жыл бұрын
እቺ ልጅ መሸለም አለባት የምትሉ ላይክ አርጉኝ ሚሚዬ💓💓💓💓
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
ትክክል ትቅድም
@hiwotayalneh4977
@hiwotayalneh4977 4 жыл бұрын
Mimi selam nesh
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
አሚን
@seadamahi6866
@seadamahi6866 4 жыл бұрын
💚💛❤
@የመዳምአለቃ
@የመዳምአለቃ 4 жыл бұрын
እስኪ የመዳም ቤት የስለቸው በላይክ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
ፈጣሪን እናመስግን ስንት አሉ በአልጋ ላይ የሚማቀቁ እህት እኛ ሠርተን ነው የምንበላ አይዞሽ ያልፋል
@elcelc2278
@elcelc2278 4 жыл бұрын
ወይኔ።እኔነኝ
@የመዳምአለቃ
@የመዳምአለቃ 4 жыл бұрын
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እረ እሱስ ልክ ነሽ ማማየ አልሀምዱሊላህ ነው
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
@@የመዳምአለቃ አወ ማማዬ አልሀምዱሊላ ነው
@ሙሰፈገብዮየስልጤውልጅ
@ሙሰፈገብዮየስልጤውልጅ 4 жыл бұрын
መደም መለት ምን መለት ነው
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 4 жыл бұрын
ዛሬ ቤቶችን አለማድነቅ አይቻልም ይችናት አገሬ የፍቅር የመረዳዳት አብሮ የመብላች ብሃላችንኮ የሚገርም ነው
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 4 жыл бұрын
በጣም
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 4 жыл бұрын
የተወለድኩ ያደኩባት የማዉቃት ትክክክክክክክለኛዋ አገሬ ባህሌ ወጌ ልማዴ ይችናት አገሬ ኢኢኢኢኢኢትዮጵያ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 4 жыл бұрын
@@ימיקרוורקו እውነት ነው ይች ናት አገሬ እኛ መቸም አንጨካከንም በደማችን ውስጥ ደግናት አለ
@mesereteshetu7621
@mesereteshetu7621 4 жыл бұрын
@kww2335
@kww2335 4 жыл бұрын
@@mesereteshetu7621 ቤቶችፍቅራችሁ።ከነዘላለምይሁን።ሁሌም።የማይሠለቹ።ፍቅርናቸው
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 4 жыл бұрын
የዚህ ድራማ አድማቂ እከና ይበቃል እረ ናፍቀውናል አምጡልን የምትሉ እስኪ እንያችሁ? በተረፈ በርቱ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 4 жыл бұрын
ትክክል
@zbintebrahim9960
@zbintebrahim9960 4 жыл бұрын
አዎ እከን አንጡልን
@senaigzie3032
@senaigzie3032 4 жыл бұрын
Yes
@crimsonJerom
@crimsonJerom 4 жыл бұрын
አሹ ብልሹም
@axonyaa7799
@axonyaa7799 4 жыл бұрын
ውውውው
@ሀዩነኝየይማምሚስት
@ሀዩነኝየይማምሚስት 4 жыл бұрын
የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሳምት ሙሽራ ነኝ እስኪ መልካም ትዳር ይሁንልሽ በሉኝ
@nissercell2752
@nissercell2752 4 жыл бұрын
Malkam tedar yihunelesh
@ፋፊቢንትሠይድ
@ፋፊቢንትሠይድ 4 жыл бұрын
Mashallahu maberuk wed ehutye
@mekaweleyewa1554
@mekaweleyewa1554 4 жыл бұрын
ያሳምርልሽ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
አላህ ያሳምርልሽ ግን በጣም ነው የሳቅሁት ምክነያቱ ይቆየኝ አልሟርትብሽም የአረብ ሀገር ሙሽርነት ብዙ ስለሚያስቀኝ ነው አብሽሪ
@yekabateka6795
@yekabateka6795 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 4 жыл бұрын
ያረቢ የዛሬዉ ቤቶች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ፊልም ነዉ።
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
እደኔ ስደት በቃኝ ብሎ ሀገሩ መግባት የናፈቃችሁ 👍👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😍
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እኔ የኔውድ ግን አዱን ስትይ አንዱ ኡፍ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
@@You-ex5rk ኦፍፍ ከባድ ሆኖብኛል
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
አይዞሽ አንድቀን እግውባልውን ባላህ ፍቃድ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 жыл бұрын
እኔ ስልችት ብሎኝል 😥
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 4 жыл бұрын
እኔ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ 😉💝እንኮን ደህና መጣችሁ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
እኔ
@bellabella2184
@bellabella2184 4 жыл бұрын
እኔ
@አስማ-ጸ2ፈ
@አስማ-ጸ2ፈ 4 жыл бұрын
🙋🙋
@zhraendal804
@zhraendal804 4 жыл бұрын
እኔ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 4 жыл бұрын
እኔም አለሑ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 4 жыл бұрын
ሙስሊም ሆና ምትሰራዋ እንዴት 🤭እንደምወዳት በማርያም 🤭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የዛሬው ለየት 🤣ያለ ነው 😜😜
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ 4 жыл бұрын
በጣም ፈታ ካ ነው የሚደርጉት
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 жыл бұрын
ምንም ፍታ አታርግም በሀይማኖት የለም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 4 жыл бұрын
@@nomore-qb1fo 🙄🙄🙄
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 4 жыл бұрын
ሀገር እያለው የምንኖረውን የሰፈራችንን ህይወት ትዝ አስባሉኝ እኛማ ተሰብስበን እራታችንን በረንዳላይ ነበር እምንበላው የሰፈሩሰው
@marubalageru3493
@marubalageru3493 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@happymedia7268
@happymedia7268 4 жыл бұрын
የስደት ኑሮ እስኪ እንደ አኔ ያስጠላው 👍
@eshetuuyoutube
@eshetuuyoutube 4 жыл бұрын
Uuufffff mererereeeeeeerrrrrrrrrrrrr new yelegne
@happymedia7268
@happymedia7268 4 жыл бұрын
@@eshetuuyoutube አይዞሽ ያልፋል
@جنهالقحطاني
@جنهالقحطاني 4 жыл бұрын
እኔ
@marubalageru3493
@marubalageru3493 4 жыл бұрын
አብሽር kedr.እንደማመርና አብረን እንደግ እስኪ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 4 жыл бұрын
ትክክል ናቹ እኛ ሰፈር እዲ ነው በእምነት በብሄር እንለያያለን ግን በደስታም በአዘንም አብረን ነን
@ማራናታ-ቐ2ቨ
@ማራናታ-ቐ2ቨ 4 жыл бұрын
እንደኔ አገር መግባት የናፈቀው ሰው አለ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 4 жыл бұрын
እኔ
@amendegefe9727
@amendegefe9727 4 жыл бұрын
አዎ እኔ
@teddyman6634
@teddyman6634 4 жыл бұрын
አወ እኔ ናፍቆኛል ቤዛ
@ማራናታ-ቐ2ቨ
@ማራናታ-ቐ2ቨ 4 жыл бұрын
@@teddyman6634 እመብርሃን ሰላም ለሀገራችን ታብቃን
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 4 жыл бұрын
Ene
@ሁሉምያልፋል-ጐ3ኰ
@ሁሉምያልፋል-ጐ3ኰ 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ውዶች በጣም ደስ ስትሉ ትክክል ስንተባበር ሁሉም ይሴካል ለአንድ ሰው ሸክም የሆነ ለብዙ ሰዎች ግን ቀላል ይሆናል አምላክ ፍቅርን ይስጠን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ እዉነትም የመረዳዳት ባህላችንን ወደድኩት 👉💚💛💝💪 አሚንዬ የኔ ቅመም😂😂💝
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
አርጋሽ ስትጩህ እኔ እራሱ እዴት ክው እደምል 🤣🤣🤣
@አስማ-ጸ2ፈ
@አስማ-ጸ2ፈ 4 жыл бұрын
😁😁😁
@tthhhc5207
@tthhhc5207 4 жыл бұрын
እኔም ሀሀሀሀ
@kiwait9430
@kiwait9430 4 жыл бұрын
🤣 🤣 🤣
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 4 жыл бұрын
ewnet enam😂
@adem5976
@adem5976 4 жыл бұрын
ክክክክክ😀😀😀😀😀
@googggoog3152
@googggoog3152 4 жыл бұрын
Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/CsPIY5gxtbIDrviY9ympdz ✍ አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ አንድ አፍና 👄 ሁለት ጆሮ 👂👂ሰጥቶናል , ይህም የሆነው የምንናገረው ከምናዳምጠው በእጥፍ እንዲያንስ ነው ብዙ ከማውራት ብዙ ማድመጥ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው_ _አላማችን ተምረን ማስተማር ነው ውዷ እህቴ ከሁረል ዒይን ሴቶች መሆን አትፈልጊም እንግደውስ ቶሎ ወደኛ ተቀላቀይ የግሩፓችን ስም ሁረልዒይን የሙስሊም የሴቶች ጀምአ የሚሰጠው ትምህርት አገልግሎት ቅድሚያ ለተውሂድ ነው_ 💯 *_ሁረልዒን ለእኔና ላንች_* 💯 *_አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ_* _አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢኩም ይላል ሁረልዒይን የሙስሊም ሴቶች ጀመዓ !!!!!!_ _የሁረልዒይን ግሩፕ ለለሏችሁ ብቻ ኑ እንማር ዲናዊይ ትምህርት ቅድሚያ ለተውሒድ ነው መፍከራችን !!!! _✍ " አቅል ያለው ሰው ብሎ ማለት ጥሩ እና መጥፎን ለይቶ ሚያውቅ አይደለም ፤ ነገር ግን አቅል ያለው ሰው ብሎ ማለት መጥፎን ነገር ሲያይ የሚሸሽ መልካምን ነገር ሲያይ ደግሞ የሚከተል ነው " [ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና(ረሂመሁላህ) ]_ #ስራ የሚለካው በመጀመሪያው ሳይሆን በመጨረሻው ነው። ስኬት የመጀመርና የመጨረስ ውጤት ነው።ለመጀመር ድፍረት፣ #ለመጨረስ ደግሞ ፅናት ያስፈልጋል። #ድፍረት ላመንሽበት ነገር እንድትቆሚ ሲያረግሽ፣ ፅናት ደግሞ በቆምሽበት እንድትቆይ...... #ሸርርርርር #ሸርርርር #አጅሩ ከአላህ ነው !!! 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 "ወደ መልካም የሚመራ ልክ እንደሰሪው ነው"  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ #ለሌሎችም ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ፤ የእውቀት ጠላት የሆነውን ጅህልና እና ሸይጧንን ይዋጉ !!! 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@abdihabesha12
@abdihabesha12 4 жыл бұрын
እንሻ አለህ👌👌
@ኢትዮሚድያ
@ኢትዮሚድያ 4 жыл бұрын
እስኪ ዘረኛ ያልሆናችሁ ላይክ ግጩኝ ብዛታችን እንዬው
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
አይዞሽ ደሞ ልውላይክ እህት አላህ ከዘረኝነት ያውጣን ማር
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 жыл бұрын
@@You-ex5rk አሚን አሏህ አንድ የርገን🇪🇹🇪🇹👈
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 4 жыл бұрын
ላይክ ለመለመን የተጠቀምሻት ዘዴ😄
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 жыл бұрын
ወይኔ ምን አንቀዥቅዦ ዘረኛ አረገኝ ኡፍፍ ላይክ ማረግ አምሮኝ ነበር እንዳማረኝ ቀረ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@merrysweet9977
@merrysweet9977 4 жыл бұрын
ከቃል በላይ ዋው የሀገራችን የመረዳዳት በሀል ቤቶችን አለማድነቅ አይቻልም
@ያረብ-ዠ8ቨ
@ያረብ-ዠ8ቨ 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ቤቶችን የሚወድ ይሂው ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ሸቃሊት ነኝ ላይክ ግጩኝ ሰብስክረይብ አድርጉኝ ኢትዮጵያውያን
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
እንደማመር
@ያረብ-ዠ8ቨ
@ያረብ-ዠ8ቨ 4 жыл бұрын
@@merryyederrick እሺ ውዴ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
ማማየ እንዛመድ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
@@merryyederrick ማሬ እንዛመድ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 4 жыл бұрын
ልክብለሻል
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት እውነታው ነው ይሄ እኔም ሰፈሬን መሰለኝ ኢትዮጵያ አሁንም መቼም አለ መረዳዳት ከላይ የተሰጠን ነው
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 4 жыл бұрын
አገራዥን እኮ ስት መልካም ስው አለ ያርብ ጎርቤቶቸን መልካም ጎርቤት አድርግልኝ
@salime4927
@salime4927 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 4 жыл бұрын
@@salime4927 ደምሪኝ
@salime4927
@salime4927 4 жыл бұрын
@@ebrofeiz8074 እሽ ወድም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@emmyt311
@emmyt311 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ!! እኔ እማውቀው ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው!! ከጉድለቱ ነው እሚሰጠው!! 💚💛❤🙏
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 жыл бұрын
ሰለም እንዴት ነቹ የገሬ ልጆች እሲኪ ማነው እትዮጲያዊ በመውኑ የምኮራ ለይክ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
እኔ እትዮጰያ ዘለላም ትኑሪ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እኔም ውዶ
@kadojkkk4496
@kadojkkk4496 4 жыл бұрын
እኔም እከረዎለሁ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 жыл бұрын
@@You-ex5rk 🇪🇹❤
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 жыл бұрын
@@kadojkkk4496 ❤🇪🇹👈
@jonybelch175
@jonybelch175 4 жыл бұрын
This is amazing drama! Thank you so much for showing us our good coulter. ‘‘This is one of our( ETHIOPIA) good coulter, helping one another. We should keep this good thing. GOD bless betoche drama!!
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 4 жыл бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ ኮመንታተሮች እንዳትረካግጡኝ ላይክ እያላችሁኝ እለፉ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
አራኩሽ ደሞ ለላይክ
@hayutitube6667
@hayutitube6667 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የቤቶች ተዋናዮች ኢትዮጲያዊነት እንዲህ ነው አንድ ትዝታ ወደ ኃላ ተመልሼ እንዳይ አደረጋችሁኝ ከሁለት አመት በፊት ነው አንድ ምስኪን ሰውዬ ቤተሰቦቼ አስጠግተውት ይኖር ነበር ስራ ያግዛቸዋል ለራሱም ሸክም ያገኘውን ሰርቶ ማደሪያው እኛው ቤት ብዙ አመታቶችን አብሮን ኖረ ልጅ ሆኜ ነው ወደ ቤተሰብ የተቀላቀለው ሰውዬው እስር እድሜ ይፍታኝ ታስሮ በሆነ ይቅርታ ተፈቶ ነው ወደ ሀገሩ ሳይሄድ እዛው ቤተሰቦቼ ያሉበት ሀገር ሲኖር የኛን ቤተሰብ የተቀላቀለው እና ከሁለት አመት በፊት ለእረፍት ከነበርኩበት አረብ ሀገር ወደ ሀገር ስገባ ነበር ግን የአንድ ጋራዥ ዘበኛ ሆኖ ግን ይመጣል ቀን ቀን ቡናም ምግብ በልቶ የሚሰራ ሰርቶ ይሄዳል እና እድሜውም የገፋ ሰው ነው እና አንድ ጎረቤት ማግባት አለበት በሚል አንዲት ወጣት ያለትዳር ልጅ ወልዳ የወራት ልጅ ያላት ሴት አየችለትና ስትጠይቀው ፍቃደኛ ሆነ ሽማግሌም ተልኮ ኒካህ(ቀለበት)ተደረገላቸው ግን ምንም የለውም የሰፈሩ ሰው በመተባበር ሁሉም ያለውን በማወጣት ከቁሳቁስ ጀምሮ ቤት ቤት ተከራይተውለት መጠቃቀሚያ እቃ ካሟሉለት ብኃላ ሚስትየውን ለማምጣት ሲሄድ የሰፈሩ እናቶች በመሰባሰብ ብር አዋጥተው ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ምግብ በመስራት ቤቱን አድምቀው ጠበቁት ቤቱ ሲገባ ከደስታ ብዛት አነባ ከሳምንት በላይ ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት በማፈራረቅ የጎረቤቱ ሰው ሲወስድ ጠየቀው እኔም አቅሜ የፈቀደውን እቃ ግዚለት ብዬ ለእህቴ ገንዘብ ሰጠዋትና ወደ ስደቴ ተመለስኩኝ ይኸው ዛሬ ደስ የሚል ኑሮ እየኖረ እንደሆነ ቤተሰቦቼ ነገሩኝ። ኢትዮጲያዊነት እንዲህ ሲሆን ያምርብናል ሰፊ ሀገራችን አናጥባት በፍቅር እናድምቃት።
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና 4 жыл бұрын
ባህላችን በጣም ደስ ይላል ተባብሮ መኖር ለኛ ያኮራናል ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ቤቶች ስወዳችሁ
@filagotfilagot9453
@filagotfilagot9453 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ቤቶች በጣም ነው የምታምሩት የመረዳዳት ባህላችን ይብዛልን 🙏🙏❤❤
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 4 жыл бұрын
ይቺን ኢትዮጲያን መልሥልን አንድ አድርገን ጌታሆይ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
አሚን
@amendegefe9727
@amendegefe9727 4 жыл бұрын
አሜን
@amendegefe9727
@amendegefe9727 4 жыл бұрын
ቆንጆ
@kadojkkk4496
@kadojkkk4496 4 жыл бұрын
አምን
@aminazeway5240
@aminazeway5240 4 жыл бұрын
አሚን
@saleemjibreel3676
@saleemjibreel3676 4 жыл бұрын
ቤቶች የዛሬው ድራማ በጣም አሥተማሪ ነው ሠው በቁመናው እየላ መርዳት እየተቻለ ሲሞት ማጨብጨብ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው በሣቅ ገደለቸኛ የምተጩህው ወይኔ እኔ እራሱ እንደት እደደንገጥኩ
@eyu6354
@eyu6354 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኝ በዕንባ ነው ያየሁት ይህንን አኗኗራችንን መች ይሆን ደግመን የምናየው የተወሰደብንን ፍቅር ፈጣሪ ይመልስልን
@tiruworkbeizen9663
@tiruworkbeizen9663 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንንን🙏🙏🙏
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
ቤቶችዪ እወዳችዋለሁ ኢትዪጵያ ከፍ ትበልልን ዞሮ መግቢያችን
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 4 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ልውል እግዝያብሄር ጤና እድሜ ይስጣቹህ የመዳም ቅመም ሸቃልትም ላገራሽ መሬት ያብቃሽ አሜን
@kokobaadena8428
@kokobaadena8428 4 жыл бұрын
አሜን አችንም
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 4 жыл бұрын
አሜን
@zemzem6548
@zemzem6548 4 жыл бұрын
አሚን ቅመም
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ
@ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😘😘😘
@aminazeway5240
@aminazeway5240 4 жыл бұрын
ዋውውው የዛሬውማ አይጣል ነው ደስ የሚለው አስተማሪ ነው ልክ እንዳየነው ኢትዮጵያም እንዲህ እንደቤቶች ድራማ እንዴየነው አገራችን ኢትዮጵያም አንድ ሆኖ ችግሮቿን በቅርቡ በፈታች ያረብ እንሻአላህ ያረብ 🇪🇹 አላህዬ ሆይ አገሬን ጠብቅልኝ
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 4 жыл бұрын
አሚናየ ደምሪኝ
@aminazeway5240
@aminazeway5240 4 жыл бұрын
@@ebrofeiz8074 እሚ ወንድም ደመርኩህ
@የደደየየዘረረሠረ
@የደደየየዘረረሠረ 4 жыл бұрын
ዌል ቤቶች እኳን በደህና መጣቹ እኛ በቁም ሣለን አንረዴዳ ሠው ከሞተ በኃላ ነው የኛን መረዳዳት ሠላም ለሀገራችን በሥደትም ያለነው እህት ወድሞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
wiy haregeye...😂😂😂🌷🌷🌷🌷 hulachehunem Betam ewedachehualehu 💚💛❤bertulin❣
@seadetubetube6373
@seadetubetube6373 4 жыл бұрын
ክክክክ አየ ዝሩ የገዝብ ነገር ስትነሳ ያቀጠቅጠወታል ክክክክ እስኪ የቤቶች. ድራማ ዝና እሚርገዉ. ላይክ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 4 жыл бұрын
እንደመር
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
እከ ለሽ ልበል: እና ይበቃል ናፍቀውናል. ሁላችሁንም በጣም ጎበዞች👏👍💯🥇🏆🧡
@radetkasa1731
@radetkasa1731 4 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ሁሉትኛ ነኝ ቤቶች እንኳን ደና መጣቹለን የመዳብ ቅመሞች ገባ ገባ በሉ😍
@mazaretseyed7109
@mazaretseyed7109 4 жыл бұрын
ክክክ
@amlakedage9309
@amlakedage9309 4 жыл бұрын
Wow this is a touching episode showing mutual help in our society artist will continue to be so just so we unite and create a generation that can promote the country
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
ያሁኑ ቤቶች በጣም ተመችቶኛል ማለት ትክክለኛው የኢትዮ ሂወት ይሄ ነው
@mastatmastst9375
@mastatmastst9375 4 жыл бұрын
ውይይይይ ቤቶችዬ ዛሬ በጣም ነው የተመቻችሁኝ መልካሙን።ሁሉ።ተመኘሁላችሁ
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥 ኢትዮጵያዊነት ይግደለኝ በቃ ከዚ ቦኃላ ስደትን ጥዬ እወጣለዉ ከዚ ቦኃላ ስደት ይብቃ ኢትዮጵያዊነቴ ባንድ ዳቦ ይሻለኛል
@የረሡልወዳጅ-ዠ7ጰ
@የረሡልወዳጅ-ዠ7ጰ 4 жыл бұрын
💘💘💘💘😥😥😥😥😥😥
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 4 жыл бұрын
እረኔስ 4አመቴ ስደቱም ሀገሪም ያዉ ነዉ
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 4 жыл бұрын
@@Samsunga-ny6ep አይዞሽ ማማዬ እኔም ያዉ ነኝ 4ዓመት እንዲዉ በባዶ አልፎኃል ያለለዉጥ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
አወ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@zenbenaser5313
@zenbenaser5313 4 жыл бұрын
Woooow Ychi nat Ethiopia ychi nat hager Fetari metesasebachnn yabzaln 🇪🇹👍👍
@rewdatube7270
@rewdatube7270 4 жыл бұрын
ወድ ደምሪኝ በቅንነት
@sofitube6902
@sofitube6902 4 жыл бұрын
አሜንዬ ጣፋጭ ፈጣሪ ይማርሽ ባንቺ ህመም ጎረቤቶቻችን አስታወስኳቸው እኛ ኢትዮጵያኖች ስንርዳዳ ነው የሚያምርብን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹💕💕
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሰርጋችንን ለቅሶ ሞታችንን ደስታ አደረጋችሁት ! ማርቲዬ በጣም ተጫውተሽዋል ዛሬ ::
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹👌🙏
@መልካምነትለራስነው-ለ4ገ
@መልካምነትለራስነው-ለ4ገ 3 жыл бұрын
የተወለድኩበት የሰፈራችን አንድነት ዛሬ አይቻለሁ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@susutube7232
@susutube7232 4 жыл бұрын
እንደኔ እቴዬ አረገሽ ያሰቀችዉ መነዉ ኧራ በሳቅ😂😂😂😂😂
@diyadiya2573
@diyadiya2573 4 жыл бұрын
Emubae nawu yemexawu
@lemiylulutube
@lemiylulutube 4 жыл бұрын
ስልጤዋ ሰብስክራይብ አሺኝ
@yyyfdrrds7677
@yyyfdrrds7677 4 жыл бұрын
ማሀበራው ኑሮ ባጣምደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱ
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
የእውነት ሀገሬን አስታወሰኝ ስንት እንደዚህ እያደርግን ሰብስበናል አይ ኢቲዬጺአዌነት በጣም ልዮ እኮ ነን 🥰
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
@እግዚአብሔርአረኛዬነው 4 жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ባህል ነው እግዚአብሔር ይመስግና ጥሩ ባህል ነው
@ሳሚየገብርኤልልጅ
@ሳሚየገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ካላችሁ ስደት መረረኝ አትበሉ እዛ ገብታችሁ ልታኩ ነው እንዴ አርፋችሁ ስሩ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤቶች ዛሬ 1ኛ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 4 жыл бұрын
ትክክል
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
ትክክል
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው የመረዳዳት ማህበር
@leyila3594
@leyila3594 4 жыл бұрын
እሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላቹበት ያለም ዳርቻ የኣላህ ሰላምታ አይለያቹ በስደት ያለን ሰዎች አለህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እምዬ ኢትዮጵያን ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልሽ
@umuyusratube9265
@umuyusratube9265 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ የኔ ዉድ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
አሚን ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
@@umuyusratube9265 ማማየ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እኑን
@samerhsamer5418
@samerhsamer5418 4 жыл бұрын
Amen
@kokobealemayhu8666
@kokobealemayhu8666 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚልና የማስተምር ነው በቶቺ በርቱ እኔ የትወልርኩም የአደኩም ገትር ውስጥ ነው ገጥርን በጣም ቱሩ ሕዝብ እንዳለ ተርዳሁ
@rewdatube7270
@rewdatube7270 4 жыл бұрын
ወዴ subscrabe አድርጊኝ
@efeabekele3966
@efeabekele3966 4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ነው የቀረኝ በሰላም ግብ በሉኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️🙏
@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ በሰላም ያገርሽ ያብቃሽ እኛም አላህ ቅርብ ያርግልን
@efeabekele3966
@efeabekele3966 4 жыл бұрын
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ አሜን ማማዬ ❤️🙏
@zahrazahr824
@zahrazahr824 4 жыл бұрын
በሰላም ያስገባሽ እህት
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 4 жыл бұрын
በሠላም ተቤተ ሰብሽ ያገናኝሽ ውዴ
@efeabekele3966
@efeabekele3966 4 жыл бұрын
@@zahrazahr824 አሜን ማማዬ ❤️
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 4 жыл бұрын
betoch baga nagan dhuftaniii❣️❣️❣️❣️❣️❣️ waqayyoo naga nuuf haa kenuu🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@aketube8674
@aketube8674 4 жыл бұрын
ማኖ እንዴ እኔ ኮሜንት መንበብ ሱስ የላበቻው
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
እኔ ።
@amendegefe9727
@amendegefe9727 4 жыл бұрын
እኔ በጣም አናበሎ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 4 жыл бұрын
እኔ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 4 жыл бұрын
Ere kesusem suse hunbegal
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@opieslusio3917
@opieslusio3917 4 жыл бұрын
May God bless you all betoch Ethiopiawinet endezi new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@mariemaria5441
@mariemaria5441 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ያበደ ነው ኢቶጲያዊነት እዲህ ነው 🇪🇹🙏🇪🇹
@burtukanalemu2494
@burtukanalemu2494 4 жыл бұрын
አስር ግዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል ባደረኩአቹ ዛሬ ድሮም አስተማሪ ነው ቤቶች ድራማ የዛሬው ግን ይለያል የድሮዋን አትዮጵያን ያየሁበት ድራማ አገሬሰላምሽን ያብዛው ይህንንን የሚመስለውን ማንነታችን ይመልስልን ፈጣሪ
@teddikebede6922
@teddikebede6922 4 жыл бұрын
የዛሬዎ ድራማ ያሳደጉኝ ማዕበረሰብ ነው ያሰታወሰኝ እንዲ ነበር የሚተባብሮ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ የመስጠት ቀን ነው ደስ ይላል በመልካም ሰዎች መካከል ሴጣኖችም አሉ ነገርን አመላላሾችን የሴጣን አጋሮች አሉ
@ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ
@ያስሚንያስሚን-ጠ3ፐ 4 жыл бұрын
ቤቶች እኳን ደና መጣቹ የሳምንቱ ምርጥ ሰውች ስወደቹህ ከልብ ነው 😍😍😍😘😘😘 እከንም አምጡልን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ከምር አስለቀሳችሁኝ ቤቶችዬ ተባረኩ
@rewdatube7270
@rewdatube7270 4 жыл бұрын
ወዴ በቅንነት ደምሪኝ
@salamkhalil2823
@salamkhalil2823 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና እዝቦጭቿን ይባርክህ
@jumarijumari4733
@jumarijumari4733 4 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwwwweee🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@halimabuks3785
@halimabuks3785 4 жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን ቤቶች
@ጥቁርአዝሙድነኝ
@ጥቁርአዝሙድነኝ 4 жыл бұрын
_ይች የምጮከው ሴትዮ ግን እኔንም እያስደነገጠችኝ ነው 😂😂_
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 жыл бұрын
😁😁😁😃ወለሂ እኔም
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም ግን ትመቸኛለች
@makibel8327
@makibel8327 4 жыл бұрын
ክክክክክህ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ያነቃቃል😂😂😂😂
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ 4 жыл бұрын
እኔም 😂😂
@gelilazewde3269
@gelilazewde3269 4 жыл бұрын
የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን ❤😍😍😍
@rutdebele5163
@rutdebele5163 4 жыл бұрын
እኔ በምኖርበት አካባቢ ልክ እንደዚህ ነው ሚተባበሩት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ameedas5106
@ameedas5106 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ይበቃል እና እከ ወዴት ገቡ የምን ጉድ ነው😭😥😥😥😥
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
መወሰን ካልቻሉ ወንበሩን ይልቀቁ ቅኔው ከባድ ነው
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዘሩ ሞላ አይናገርስ እውነት ነው ሰው በሕይወት እያለ ከተርዳዳ ቢሞትም አይቆጭም 👏👏👏
@sንየእናቴናፋቂነኝአባቴአ
@sንየእናቴናፋቂነኝአባቴአ 4 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ነው ይቤ በጣም ናፍቆኛል ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀው ሰው
@hanishazhabesha6660
@hanishazhabesha6660 4 жыл бұрын
ሞታችን ሰርግ ኑሮአችንን ለቅሶ እያረጉ ምርጥ ንግግር 👍👍👍
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 4 жыл бұрын
ደምሪኝ H
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገር ልጆች በሙሉ ኢትዮጵያዊ እንኳን በደህና መጣችሁ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ያውርድልን
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 4 жыл бұрын
Eneko enda Drama sayhon Be Semetnw Yemayachew be ewunat .michtt yibelãhu i LOVE you 🤗😘😍💪💪💪
@habeshamedia2022
@habeshamedia2022 4 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት ሚጠብቅ
@hadratube3927
@hadratube3927 4 жыл бұрын
ውድ ደምሪኝ
@firrhwotferri6830
@firrhwotferri6830 3 жыл бұрын
Desyilal ethopiay ye zelalem tinir 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hawabentbaba
@Hawabentbaba 4 жыл бұрын
አንደኛ
@ሀዲቢንትኑር
@ሀዲቢንትኑር 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@ሀዲቢንትኑር
@ሀዲቢንትኑር 4 жыл бұрын
ቀዲመሽኛል
@MonuMonu-sw3bx
@MonuMonu-sw3bx 4 жыл бұрын
ቤቶች ትልቅ አስተመሪና ትምህርት ሰጪ ድረማ በጠም ምርጥ ነው በተለይ ህብረተሰቡን እስጡ ገብቶ ይመለከተል በርቱ አንበሶች
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብኮ ፍቅር ነበርን ፖለቲከኞች ለጥቅማቸው ሲሉ አባሉን እጂ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
ይበቃልና እንቅልፋሙ ዘበኛ በጣም ናፍቀውናል ሁላችሁ በጣም ጎበዞች1💯🥇🏆🏅 From London.
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 жыл бұрын
አብዛኛዉ ሃበሻ ኑሮዉ ለቅሶ ሞቱ ሰርግ ነዉ
@سعادةمحمد-س1ل
@سعادةمحمد-س1ل 3 жыл бұрын
ማነው እድኔ ቤቶችን የሚወድ 🇪🇹🤝👍👍
@mare1202
@mare1202 4 жыл бұрын
ኧር እከና የበቃል የናፈቀው
@esayias1
@esayias1 4 жыл бұрын
Tnx Tnx ! ☆☆ 'From Efoyta '.
@birukbirhane246
@birukbirhane246 4 жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው በቁም እያለን እንረዳዳ 👍🏼
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 4 жыл бұрын
ምን ይሠማል ስትሞች በርሽ ላይ ምን የመሠለ ሠጋ ያርዱልሻል
@AdiSifen
@AdiSifen 2 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤ love video 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
Betoch | “አፈናው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 382
29:08
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 396 М.
Betoch | “የቅዠቱ  ዓለም ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338
31:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
And what’s your height? 😁 @karina-kola
00:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?
52:39
BDO Ethiopia
Рет қаралды 2,4 М.
🔴 ተአምረ ማርያም  || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2025
2:09:43
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 84 М.
Betoch | “ማን ወሰደው? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 316
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
30:18
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 667 М.
HD Stand Up 52 /New Season/ - Եղանակների մասին
25:59
HD Production
Рет қаралды 248 М.
Betoch | "የተሳከረ ነገር!!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313
28:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН