🔴 ተአምረ ማርያም || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2025

  Рет қаралды 35,035

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan Күн бұрын
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል ! ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Күн бұрын
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሽ እናደርጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🤲
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 Күн бұрын
ሙሉን አንብቡት ጉባኤ ቤት ጉባኤ ቤት ወላዲተ ቤተ ክርስቲያን ናት ጉባኤ ቤት የቤተክርስቲያኗ እስትንፋስ ናት ጉባኤ ቤት የቤተክርስቲያኗ ሕይወት ናት ጉባኤ ቤት ማህጸነ ምሁራን ናት ጉባኤ ቤት ወላዲተ ሊቃውንት ናት ጉባኤ ቤት ሐናጺተ ሰብእ ናት ጉባኤ ቤት ሰራኢተ ሐገር ናት ጉባኤ ቤት መራሒተ መንግስተ ሰማያት ናት ጉባኤ ቤት ወኀቢተ ሕይወት ናት ጉባኤ ቤት ገባሪተ ዓለም ናት ጉባኤ ቤት የሰላም ምንጭ ናት ጉባኤ ቤት የፍቅር እናት ናት ጉባኤ ቤት አምላክ የሚታይባት መስታወት ናት ጉባኤ ቤት የድንግል ሐገር ናት ጉባኤ ቤት የእግዚአብሔር ዓይን ናት ጉባኤ ቤት የወንጌል አውድማ ናት ጉባኤ ቤት የመጻሕፍት ከተማ ናት ጉባኤ ቤት የምስጢር ባሕር ናት ጉባኤ ቤት ዳግማዊት ከንአን ናት ጉባኤ ቤት ሰማያዊት ኢየሩሳሌም ናት ጉባኤ ቤት መንበረ ኪሩቤል ናት ጉባኤ ቤትን መሥራት ሐገርን መሥራት ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት ትውልድን ለነገ መተካት ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት ቤተክርስቲያንን መውለድ ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን ማየት ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት የትውልድን አዕምሮ መገንባት ነው። ጉባኤ ቤትን መሥራት ጥበበኞችን ለዓለም ማበርከት ነው። ።ኑ። ጉባኤ ቤትን ሰርተን የተሻለ ነገን እንይ። ልሳነ ወርቅ አዕምሮ አሐዱ አምአርዳኢሁ ለመምህረ መምህራን ብጽሐ ዓለሙ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ Күн бұрын
አሜን ! እንኳን አብሮ አደረሰን እሺ መልካም
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Күн бұрын
🤲⛪️👏እንኳን አብሮ አደረሰን 👏🏻💒🤲
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት Күн бұрын
እውነት ነው። በተቻለን አማራጭ ሁሉ ለሁሉም እንድደርስ ጥረት እናደርጋለን።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Күн бұрын
እመ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር ይግባት ጸሎት በረኸታ አይፈለየና እመ ብርሃን ❤ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏🙏❤️❤️🇪🇷
@27ወድዶኛልና
@27ወድዶኛልና 14 сағат бұрын
እውነትም.ተአምረ.ማርያም::አቤቱ.ምስክሮች ሁሉ ድንቅ ናቸው ነፍሴም ፈለገቻቸው::አባ እድሜ ይስጥልን በምን ቃል ላመስግኖት በማርያም😊
@BefekaduAlemu-dw2st
@BefekaduAlemu-dw2st Күн бұрын
የጌታይን እናት❤ ስም ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች የብርሃን እናት የደስታ መፍሰሻ የፀጋው ግምጃ ቤት የንጉስ ከተማ ክርስቶስን ያየንባት የሚመስላት የሌለ ለስላሴ ❤ስግደትን የምታስተምር የአብ ሙሽራው ማሪያም❤ የዎልድ እናቱ ማሪያም❤ የመንፍስ ቅዱስ ማደሪያው ንፁሂት አዳራሽ ማርያም ሆይ አንችን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደርሳችሁ❤
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 13 сағат бұрын
Amen
@salamp1142
@salamp1142 10 сағат бұрын
አሜን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብረን አደረሰን
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 Күн бұрын
ጉባኤ ቤት ጉባኤ ቤት ወላዲተ ቤተ ክርስቲያን ናት ጉባኤ ቤት የቤተክርስቲያኗ እስትንፋስ ናት ጉባኤ ቤት የቤተክርስቲያኗ ሕይወት ናት ጉባኤ ቤት ማህጸነ ምሁራን ናት ጉባኤ ቤት ወላዲተ ሊቃውንት ናት ጉባኤ ቤት ሐናጺተ ሰብእ ናት ጉባኤ ቤት ሰራኢተ ሐገር ናት ጉባኤ ቤት መራሒተ መንግስተ ሰማያት ናት ጉባኤ ቤት ወኀቢተ ሕይወት ናት ጉባኤ ቤት ገባሪተ ዓለም ናት ጉባኤ ቤት የሰላም ምንጭ ናት ጉባኤ ቤት የፍቅር እናት ናት ጉባኤ ቤት አምላክ የሚታይባት መስታወት ናት ጉባኤ ቤት የድንግል ሐገር ናት ጉባኤ ቤት የእግዚአብሔር ዓይን ናት ጉባኤ ቤት የወንጌል አውድማ ናት ጉባኤ ቤት የመጻሕፍት ከተማ ናት ጉባኤ ቤት የምስጢር ባሕር ናት ጉባኤ ቤት ዳግማዊት ከንአን ናት ጉባኤ ቤት ሰማያዊት ኢየሩሳሌም ናት ጉባኤ ቤት መንበረ ኪሩቤል ናት ጉባኤ ቤትን መሥራት ሐገርን መሥራት ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት ትውልድን ለነገ መተካት ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት ቤተክርስቲያንን መውለድ ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን ማየት ነው ጉባኤ ቤትን መሥራት የትውልድን አዕምሮ መገንባት ነው። ጉባኤ ቤትን መሥራት ጥበበኞችን ለዓለም ማበርከት ነው። ።ኑ። ጉባኤ ቤትን ሰርተን የተሻለ ነገን እንይ። ልሳነ ወርቅ አዕምሮ አሐዱ አምአርዳኢሁ ለመምህረ መምህራን ብጽሐ ዓለሙ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Сағат бұрын
አባታችን በእውነት በሳቅ እና በትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Күн бұрын
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳን ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን 🤲🤲
@ejigbeyene5687
@ejigbeyene5687 Күн бұрын
አሜን
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd 20 сағат бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏 ​@@ejigbeyene5687
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Күн бұрын
☦️እንኮን ደህና መጡ! የርሶ ትምህርት የትቢት ልብ የሚስብር! የአይምሮ ጪንቀትን የሚፈውስ ነው ! በእውነት የ አለምን ህዝብ ሊያስተምሩ ሀያል ብቃት አሎት!በEnglish ቢይስተምሩ ደግሞ ከቻሉ,ብዙ ተከታዬች ይኖሮታል.በውጪ አገር ብዙ ኢትዮጵያን ልጆች new generation አማረኛ የማይስሙ የማይናገሩ ስላሉ,እንዲሁም ለሌሎች ዜጎች የኦርቶዶክስ አማኞች,ተከታዬች, ስላሉ ሊከተሎት ስለሚችሉ,የርሶን ትምህርት ማዳመጥ ስለሀይማኖታችን ያስተምራል, ያነቃናል! እናመስግናለን አቦታችን ቃለ መሀላ ያስማን!!🙏🏾☦️
@Thomas-r8m1b
@Thomas-r8m1b Күн бұрын
Teketay le aba ayibalim endayisemush🤐
@BetigistWoldesenbet
@BetigistWoldesenbet 21 сағат бұрын
እድሜዬን ሙሉ በቤተክርስቲያን ኖሬ ምንም እንደማላውቅ አድርገው እንዱያንጹን እርሱን በዚህ ክፉ ዘመን የሰጠንን አምላክ ምን ብዬ ላመስግነው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!
@manishswami6957
@manishswami6957 Күн бұрын
Abtachin well come form Indian
@MarituHaile
@MarituHaile 12 сағат бұрын
ሎቱ ስብሐት ✟✟✟ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት ሺህ አመት ያኑርልን❤❤❤❤
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 17 сағат бұрын
አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ስላም ለኪ እማ እናቴ ሆይ ስላም እልሻለሁ በእውነት ✝️በአባታችንችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫) *ለ አባታችን ✝️🤲🌼✝️🌼✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን* *መንግስተ ሰማያትን* *ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫* ✝️እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው // 30 // 60 100 ያማረ ፍሬ 🍇🍇አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🕊️🌾🌻🌻🌻
@genethailu4895
@genethailu4895 15 сағат бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት፣ የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን ።
@Saba-7
@Saba-7 2 сағат бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee Күн бұрын
ኦንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ እረፍቷ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን🙏💦🙏💦🙏💦
@MehariBrhane-xx2op
@MehariBrhane-xx2op Күн бұрын
አባ አባ አባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የጭንቀቴ ተካፋይ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልኝ
@MokeDad
@MokeDad Күн бұрын
❤❤❤ ምን ያለ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት አባታችን ባሎት ፀጋ ላይ አብዝቶ ይስጦት ቸሩ እግዚአብሔር ❤❤❤
@BeetSefraw
@BeetSefraw 17 сағат бұрын
amen amen anen kalhewat,ysemaken❤❤❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 17 сағат бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን መንስተሰማያትን ያዋርስልን ጤናውን ከፀጋና ከተባረከ ዕድሜ ጋር ያድልልን ።
@songuru1
@songuru1 Сағат бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏❤️
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 16 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይደረግልን 🤲🤲🤲 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !✝️
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd 18 сағат бұрын
እናመስግናለን ኣባታችን 🙏❤️
@Frewe771
@Frewe771 Күн бұрын
ቤተሰቦች ሸር ላይክ እናረገው ወደጨለማ እሚመራንን ሙዝቃ ፈልም ሸርእያረግን ላይክ እያረግን ወደ ክርስቶር የሚመራንን መንገዱን ደወሚመራን ወደ እግዚአብሔር እሚያደርሰንን ለምን ላይክ ሸር ኮሜት አናረግም ምሁነን ነው አስባችሁታል ክርስቴያኖች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐💐💐
@ZaydAtsbha
@ZaydAtsbha 21 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን 🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@RMetica
@RMetica Күн бұрын
እልልል እሰይ እንኳን ደህና መጡልን የዘመናችን የእምነት ገበሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫🙏
@Frewe771
@Frewe771 Күн бұрын
እኔኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለአምላካችን እናት ለአመታዊ ወረሀዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እድሳቸው ያለ አድበተ ጣፋጭ አባት እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 21 сағат бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👏👏
@YariedEyasu
@YariedEyasu Күн бұрын
እንኳን ለእናታችን ለጥር አስተርዮ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለአባታችን እድሜዎ ያርዝምልን !!!
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t 17 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ብርታትን ሰጥቶኞል እናም ሰተቴን አዳርም አድርጎኞል
@tesfitluel922
@tesfitluel922 12 сағат бұрын
❤❤❤❤ kale hiwet yesmealna aba
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 15 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ አሜን
@salamp1142
@salamp1142 10 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 16 сағат бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@MehariBrhane-xx2op
@MehariBrhane-xx2op Күн бұрын
አላቹ ወገን እልልልልልልል በሉ እስቲ
@alemalem7462
@alemalem7462 Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@zeni5508
@zeni5508 Күн бұрын
አባታችን አባታችን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@birtukanalelign
@birtukanalelign 22 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@melesechA2613
@melesechA2613 Күн бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! ቃለህይውት ያሰማልን!!!
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Күн бұрын
እመ ብዙሀን እመብርሀን የኔ እናት❤❤ ቃለ ህይወትን ያስማልን የኔ አባት❤❤❤❤🎉
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Күн бұрын
🤲💒👏🏻ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏⛪️🤲
@MchieleHaile
@MchieleHaile Күн бұрын
እንዃን ለሜቤታችን ድግልማርያም ኣስተርእዩ ኣደረሰን
@biniamtesfay8967
@biniamtesfay8967 23 сағат бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 bahaki qale hiwet yesmaana memhrnaaa ❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰🤗🤗🤗🫶🏿🫶🏿🫶🏿
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 21 сағат бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin rejme edm ena tena yistilin 🙏 😊❤
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz Күн бұрын
Ameeen abatachin kale hiwet yasemalin yftun ybarkun abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤.
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Күн бұрын
🤲⛪️👏አሜን Amen 👏🏻💒🤲
@Hsnniasrat
@Hsnniasrat Күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaintMary_21
@SaintMary_21 Күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ፣ በድያለሁ።
@AmenK-r3o
@AmenK-r3o Күн бұрын
Abatachn enkan dehna metuln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Күн бұрын
ታምረ ማርያም!!❤ ታምረ ማርያም!!❤ ታምረ ማርያም !!❤
@FilaGold
@FilaGold 19 сағат бұрын
በአለም የማይጠገብ ትምርት የአባታች አንደኛ ቃለ ሕይወት የስምዕና
@SewuntAdanacho-jx1yd
@SewuntAdanacho-jx1yd Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜን ከጤጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mistertadele7181
@mistertadele7181 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@ErmiasYallew
@ErmiasYallew 23 сағат бұрын
kale hiwot yasemalin abatachin edimie na tena yistiln
@tsehaygedele9261
@tsehaygedele9261 Күн бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችን!!!!❤❤❤❤
@Gbriyohans
@Gbriyohans Күн бұрын
ኣሜን❤ ኣሜን❤ኣሜን❤
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Күн бұрын
እፁብ ድንቅ አባ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 Күн бұрын
Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Күн бұрын
Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen 🙏
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n Күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 Күн бұрын
ቃል እግዚአብሔር ያሰማልን
@yoseph07mf
@yoseph07mf Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@Yaye-be1cu
@Yaye-be1cu Күн бұрын
Kalehiwot yasemalin
@AddisalemShimelis
@AddisalemShimelis Күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@sarataye8812
@sarataye8812 Күн бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን ❤❤❤🕊🕊🕊👏👏👏
@helensemere4270
@helensemere4270 Күн бұрын
Abatachen enkan dena metu❤❤❤❤
@genetali4433
@genetali4433 Күн бұрын
Kale hiwot yasemalin bedeme betsega yakoyelen amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ 😊
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
@teweldemedhin-oh1yg
@teweldemedhin-oh1yg Күн бұрын
kale hiywot yasemaln abatachn
@tigistmelaku3702
@tigistmelaku3702 Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጤና በእድሜ ያቆይልኝ
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ Күн бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ❤
@merongessesse469
@merongessesse469 Күн бұрын
Amen kale hiyewot yasemalen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Күн бұрын
እንኩአን ደናመጡልን አባታችን
@Hayile2
@Hayile2 Күн бұрын
እንኳን በደና መጡ አባታችን እርሶ እረፍታችን ኖት የርሶ ትምህርት መፅናኛ መፅኛችን ነው ቶሎ ቶሎ ይምጡልን አቡነ ❤❤❤❤❤❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Күн бұрын
አሜን አሜን እሜን
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 Күн бұрын
Amen abatachen ❤
@Abety24
@Abety24 Күн бұрын
አኳን አደረሰን አባቴ አመተ ሥላሴ ብለው በጸሎት አስቡኝ አባ ስለ እመብርሃን ብለው!!!ተቸግሬአለሁ በራሴና በልጆቼ ጤና
@AynalimAngelo
@AynalimAngelo Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት Күн бұрын
እግዚአብሔር ከእመቤታችን በረከት ሁላችንንም ያሳትፈን !
@eliasworku494
@eliasworku494 Күн бұрын
አባቴ በሐጢያት ለወደኩት ለኔ ታናሽ ባሪያ በረከትዎ ይርዳኝ።
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Күн бұрын
አባታችን❤
@AdanishRealmi
@AdanishRealmi Күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@DB-wj3yx
@DB-wj3yx Күн бұрын
Amen Amen Amen
@AbebesewunetBeyene
@AbebesewunetBeyene Күн бұрын
የህይወት ቃለ ያሰማልን !!
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Күн бұрын
❤❤❤ ተመስገን ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ጀሮየን የተከልክልኝ እውነት ጀሮየም እራሱ እኔን አመሰግንሻለሁ ያለችኝ ይመስለኛል ከዘፈን አወጣሽን ብላ ብቻ ይገርማል ቸር እግዚአብሔር ከማይደፈርሰው ባህር አሰጠመን
@MelkamTesfa-t4e
@MelkamTesfa-t4e Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MchieleHaile
@MchieleHaile Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yalega277
@yalega277 Күн бұрын
Amen
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Күн бұрын
May we hear the words of life🙏🙏🙏
@GashawTegegne
@GashawTegegne Күн бұрын
❤❤❤❤
@Etegea
@Etegea Күн бұрын
አሜን(3) እንኳን አብሮ አደረሰን:: የእንግሊዘኛ ብትተውት እንዴት መልካ ነበር:: የግዝና አማርኛ ቋንቋዎ ባላባቶች የሌላ መሰረቱ ምን እንደሆነ የማይታወቅየሌላሰው ቋንቋ ለመተርጎ መከራ ሳናይ በተለይ ከውድ አባቴ ያሳዝናል::
@ShewayeBerhe-y1b
@ShewayeBerhe-y1b Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 Күн бұрын
Kale hewet yasmalen 🙏🙏🙏🙏
@JanathQatar
@JanathQatar Күн бұрын
💐💐💐💐
@Lidu_gal_eri
@Lidu_gal_eri Күн бұрын
🎉❤🎉❤
@GetahunAbebe-v2y
@GetahunAbebe-v2y Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@امينهعلي-ج7ن
@امينهعلي-ج7ن Күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤
@eyor7even
@eyor7even Күн бұрын
Fews menfesawi enough
@Da18LI.43DECE.
@Da18LI.43DECE. Күн бұрын
ክላሲካሉን አታሳጥረት እባካችው እናንተ❤❤❤
@Da18LI.43DECE.
@Da18LI.43DECE. Күн бұрын
አታሳጥሩት
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Күн бұрын
ABAYEE ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOTEEN YASEMALENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE TEMESEGENE ENANTENE YESETENE AMLAKE YETEBEKEHE YEBAREKE AMÈNE TEMESEGENE
@yalega277
@yalega277 Күн бұрын
Ellllllll
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ለኮሌስትሮል ... መድሀኒት  ጤናዎ በእጅዎ... | Elsa Asefa | Silegna | ስለኛ
28:15
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 33 М.
🛑 || የቸርነት በር  || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2025
1:40:55
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 84 М.
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
የቅዱስ ዑራኤል መዝሙሮች _ Ye Kidus Urael Mezmur
59:03
ነገረ ቅዱሳን _ Negere Kidusan
Рет қаралды 9 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН