Betoch | “ዘ ያስተፈስህ ሻሼ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 478

  Рет қаралды 149,927

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Ай бұрын
ሻሸ እኮ የድራማዉ ድምቀት ነች ባለፈ ልትወጣ መስሎኝ በጣም ደብሮኝ ነበር❤
@Roza-cr2ds
@Roza-cr2ds Ай бұрын
Wawo.bartuu.❤❤❤❤
@ZawudeDs
@ZawudeDs Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤oooo​@@Roza-cr2ds
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
እኔም በጣም❤
@MeleyKaleb
@MeleyKaleb Ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 Ай бұрын
አሜንየ እግዚአብሔር አምላክ ባርክሽ ይቀድስሽ ቤትች ላይ ስትጀምሪና ዛሬ እድገትሽን እያየሁ በጣ ነው የተገረምኩት እግዚአብሔር አምላክ በክንፉ ይሸሽግሽ በማስተዋልና በጥበብ እደጊ ተባረኩልኝ እግዚአብሔር አምላክሽን የምታገለግይ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ተባረኪልኝ
@kiya9587
@kiya9587 Ай бұрын
ውይ አሜንዬ የእኔ ቆንጆ በዛብህ ላይ ደረሰችበት አደገች እያየናት ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሱሪውን እረስተሻል ወዬው ለኔ አይ ጋሸ ዘሩ 😂😂😂😂😂❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
በሳቅ😂😂😂😂
@Habte4562
@Habte4562 Ай бұрын
የ ቤቶች ድራማ ቤተሰቦች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቸሩ አምላክ ልዑል እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ክፉ ነገር አይንካችሁ አሜን ❤❤❤
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna Ай бұрын
Amen❤❤❤
@TigistTamiru-pe5pv
@TigistTamiru-pe5pv Ай бұрын
😂😂😂😂
@kabtamk7852
@kabtamk7852 28 күн бұрын
ዝግጅታችሁ በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥሉበት እናመሰግናለን።❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
መነው እዳኔ ሻሼን ያሚወዳት 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉ብቻ ለይክ 😊😊😊🎉🎉
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት Ай бұрын
ወግጅ ከብት እናተን ላይክ አድርገን እነሱን አድርገን
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
@@እናቴንስወዳት ስድቡ ምን አማጣው ልቦና ይስጥሽ
@ashenafiasefa-yg3zr
@ashenafiasefa-yg3zr Ай бұрын
lene gn bezabh legend nw
@አደንቀን
@አደንቀን Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂
@amma4705
@amma4705 Ай бұрын
ወይኔ ቤቶች የሣቂ ምንጭ ሢደብረኝ ድብርቴን የምታሥለቅቁኝ በሙሉ ለመዳም ቅመሞች የሣቅ ምንጭ በርቱ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
ለምን ግን ስለ ሴት እህቶቻችን እና ልጆቻችን መደፈርና መገደል ዝም አላችሁ ??? በዚህ ጉዳይ አንድ ኤፒሶድ ብትሰሩ የሚል ሃሳብ አለኝ
@SelamGemechu-i7s
@SelamGemechu-i7s Ай бұрын
እሺ
@MeleyKaleb
@MeleyKaleb Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GetachewAsmamaw-i3i
@GetachewAsmamaw-i3i 22 күн бұрын
@@MeleyKaleb hgbt
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
የማይጠገብ ድራማ ቤቶችዬ ደራሲው ❤ አረ ሁላችሁም እስከ ዛሬ በሀገራችን ታሪክ እንዲህ አይነት ተከታታይ ረጅም ድራማ አልተላለፈም ሁላችሁም ትችላላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@BuzyeKifle
@BuzyeKifle Ай бұрын
ማሚ አትመጣም ናፈቀችን 🎉
@የራያዋ
@የራያዋ Ай бұрын
የሻሸ ውርደት ወይኔ ሰውረኝ🤣🤣🤣
@ገንዚወሎየዋ
@ገንዚወሎየዋ Ай бұрын
እኔ እራሱ ደነገጥኩ😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
😂😂😂😂
@mayamuna4327
@mayamuna4327 12 күн бұрын
አመንዬ ጌታ ኢየሱስ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ እድገትሽ ይገርማል የተባረክሽ ልጅ አለም ክፉ ናት ምያምራን ነገር ሁሉ ምተቅማን ስላይደለ መልካሙን ሁሉ ጠንቂቀሽ በማዎቅ ተጉዋዥ በህዎትሽ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
ሻሼ የእኔ ፈንድሻ❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ያኛው ያችው ጅላፎ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ማታ እኔጋ ያወለቅሺው ሱሪ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Ай бұрын
ትለያላቹ ቤቶች ክሩ ሁላቹም ግሩም ድንቅ ናቹ የእውነት እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@HelenMulugeta-vu1yd
@HelenMulugeta-vu1yd Ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤
@AhnemAhmed-mr9uu
@AhnemAhmed-mr9uu Ай бұрын
ሻሽዬስወድሽሁላችሁንምእወዳችሁለሁ❤❤❤❤
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
በፍርዱ በፍርዱ በፍርዱ በፍርዱ በፍርዱ😅😅😅😅
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 Ай бұрын
ወይኔ ሻሸ እና ዘሩ ይመቻችሁ😂😂😂
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص Ай бұрын
አታ ዋርደኚ 😂😂😂😂😂😂😂
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Ай бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግ ናለን ❤❤❤❤❤❤
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص Ай бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 Ай бұрын
ምን መሰላችሁ ሰው ኃጢአቱን በራሱ ጥራት ማስወገድ አይችልም ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር በማንም በኩል አይታረቅም አንድና አንድ መንገድ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው የእናንተን ኃጢአት ስጡት የእርሱን ጽድቅ ተቀበሉ✋✋
@امزهيركتون
@امزهيركتون Ай бұрын
ሰላም። ሰበካነው ለነሻሼ ኮሜንት ነው ???
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd Ай бұрын
አሚን አደገችእኮ ❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀክክክክክ እናተ ሁለየ በሳቅ አጀቴ ነፈረ❤❤❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 Ай бұрын
ዞር ዞር አለ ናችን እዉነት ነው እኒም እያሰብኩ ነው 😅😅😅
@Fatoma-nj7nm
@Fatoma-nj7nm 6 күн бұрын
ሻሻእካ፣የድረማውደምቀትናት❤❤❤❤❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 28 күн бұрын
እዉነትም ወየዉለዘሩ 😂😂😂😂😂😂 ሻሸ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
ሻሼ❤
@Zolatub
@Zolatub Ай бұрын
አቦቤቶችይመቻችሁ ደስእያለመጣ የሁላችሁምካራክተር ይመቻልየይበቃልልጅትንሽሌላትንሽብትቀየር አሪፍነበር
@ሜቫ
@ሜቫ 27 күн бұрын
😂😂😂ወይኔ በሳቅ ወይ ቅሌት ሰውረን ወየው ለኔ በሳቅ😂😂😂
@SeadaDeboch
@SeadaDeboch 23 күн бұрын
ወይኔ ሻሼ በመጫረሻ ተዋረድሽ😂😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ይመችሽ ሻሼ 😅
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn 28 күн бұрын
ክክክክ ወየው ለራሴ አለ ዘሩ ወየው በሳቅ
@jesusislord288
@jesusislord288 Ай бұрын
🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 መጨረሻ የዘሩ ለቅሶ በሳቅ ገደለኝ 😂
@EndriyasMasresha-g5t
@EndriyasMasresha-g5t 28 күн бұрын
መቼም እዚ ድራማ ላይ የሚሰሩት ስራ አጥቢያ ሰዎች ናቸው😂
@AsdqwwZxc-pi4pw
@AsdqwwZxc-pi4pw 19 күн бұрын
እንድህ አይነት ውርደት በዘራቹህ አይድረስ አየ ሻሽየ😂😂😂
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd Ай бұрын
😅😅😅😅ሀሀሀሀሀሀሀ woyneee shashe😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤ wodachuwalew
@hnah4891
@hnah4891 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅አይ ሻሼ ስታስቅ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
ዘ ያስተፈስህ ሻሼ ረዕሱ አልገባኝም
@Gigh-q4p
@Gigh-q4p Ай бұрын
እኔም አልገባኝም ምን ማለት ነው
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 27 күн бұрын
​@@Gigh-q4pሻሼን የሚያስደስት ማለት ነው። ግን ለዚህ አይሆንም ነበር። ወይን ያስተፈስህ ልበ ሰብእ ከሚለው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው የወሰዱት።
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Ай бұрын
ዝና የሚታረጉን እኮ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@jamelayimer
@jamelayimer Ай бұрын
ወየሁ ለኔ😂😂😂😂
@jskahha1623
@jskahha1623 Ай бұрын
ሻቅየ የጆሮሽ ጌጥ ታምራለች
@jemalmd
@jemalmd Ай бұрын
ቆይ አዲስ አበባም ይቺን ተረት ያቋታል ወይ ይቺን ይቺን ለኛ ጥሬን ለደገኛ እምትለውን ግን ፈርታለች ኣቤ ለመናገር 😂ነው እነሱም የክፍለ ሀገር ልጆች ናቼው
@sewmehon5245
@sewmehon5245 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂 የዛሬ ወር አዲስ እንግዳ አለ ጋሽ ዘሩ 😂😂😂
@EsubalewAlemneh-z7y
@EsubalewAlemneh-z7y Ай бұрын
I love you betog❤❤❤❤😂😊😊😊😊🎉🎉🎉😮😮😮
@zeinab554
@zeinab554 Ай бұрын
❤❤❤❤ አይ በዛብህ 😂😂😂 ልክ አስገባቸው ትንሽ እንባ ይስፈልጋችሆል 😅😅😅
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Ай бұрын
ሀይ ና 😂😂😂😂አነጋገሩ ነው እኮ ማስቅኝ
@PcSign
@PcSign Ай бұрын
❤❤❤ሰላም ለናተ ይሆን
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 Ай бұрын
አይ ሻሼ😅😅😅
@TijaniTemam
@TijaniTemam Ай бұрын
Well come ቤቶች ♥️♥️♥️♥️
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme Ай бұрын
ቤቶች የማይሰለች ድራማ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Ай бұрын
ዘ ያስተፍስህ የዛሬዉ ርእሳችሁ አልገባኝም
@makiya-t2m
@makiya-t2m Ай бұрын
እኔም አልገባኝም
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 27 күн бұрын
ሻሼን ደስ የሚያሰኝ ማለት ነው።
@GetachewAsmamaw-i3i
@GetachewAsmamaw-i3i 22 күн бұрын
Yes
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
አይ አቢ የበርበሬ ጆንያ ላይ እንዳያስተኛሽ አለቻት ሻሼን 😂😂😂😂
@Samuel-r5h6e
@Samuel-r5h6e Ай бұрын
💀
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የሱሪውፖርቲሆዴቆሰለ
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y Ай бұрын
ጠክሩ በጣም አዝናይኝ ጫወታ
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq Ай бұрын
ወየው ለኔ በል እንግዲህ ጋሽ ዘሩ አዲስ እንግዳ እንጠብቃለን ለቀጣዩ😂😂😂😂😂
@Kimem12
@Kimem12 Ай бұрын
Tinishuwa teftesh neber enkuwan ayewsh❤❤
@TurungoDabalee
@TurungoDabalee Ай бұрын
Wayoo larasee😆🤣🤣🤣🤣
@jiituuwaagga4371
@jiituuwaagga4371 12 күн бұрын
please እርዳታቹዉ ያስፈልጋኛል በጌታ 😭😭
@MitoAmito
@MitoAmito 9 күн бұрын
Wow wow wow wow wow wow 😂😂😂😂😂
@NesruKedir
@NesruKedir Ай бұрын
ቤቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ናቹ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ክክክአይሻሸአታፘጅ ታድለሽ ድምቀትነሽለቤቶችኮ
@SeadaSiraj-o3d
@SeadaSiraj-o3d Ай бұрын
ክክክክክክክእረ ምቴ አዋረድጋት ሻሽየ አይዞሽ
@farookmuhammed9426
@farookmuhammed9426 Ай бұрын
ስወዳችሁ ቤቶች❤❤❤
@Zolatub
@Zolatub Ай бұрын
በተለይብሌናብልጮቢኖሩ አሪፍነው
@Kimem12
@Kimem12 Ай бұрын
Ye madame kimomochen eynekash endayhon shashuwa😂😂😂😂
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
የሻሽዋ አድናቂዎች የት አላችው ይች አሚን ግን መቼ ነው አፍ የምትፈታው እሷ አንዳች አክላለች አወራሯ ግን
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይሻሼኤ
@Taba-h6p
@Taba-h6p Ай бұрын
ወየውለኔ ዘሩሩሩሩሩሩ ክክክክክ
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 Ай бұрын
የእናንተን ኃጢአት ስጡትና የእርሱን ጽድቅ ውሰዱ ✋ኢየሱስ አዳኝ ነው።
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Ameni. Tsirkachin. Yemerigemi. Cheriki. New. Esu. Silegna. Be. Mesikeli. Mote. Eyesusi. geta. Simu. Lezelalemi. Yetebareke. Yihuni. Ewedewalehu. Yiheni. Diniki. geta.
@habteyegeta4647
@habteyegeta4647 Ай бұрын
በምን ቴለቪዥን ጣቢያ ነው የሚተላለፈው
@YassinAbdulahi-v7u
@YassinAbdulahi-v7u Ай бұрын
Etv
@mj-ci3ki
@mj-ci3ki Ай бұрын
Etv entertment
@eshetuatnafe6073
@eshetuatnafe6073 Ай бұрын
Etv
@radihbikik
@radihbikik Ай бұрын
B etv nw
@Hewanbabi-yq5bm
@Hewanbabi-yq5bm Ай бұрын
Etv መዝናኛ
@jskahha1623
@jskahha1623 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ሻሼ ስወድሽ
@hana5977
@hana5977 27 күн бұрын
Ande ewnet lengrahu ye argashe huet yenafkgale alkem ulahum nebse nahu bertu 😊
@7yahgg280
@7yahgg280 Ай бұрын
ወይኔ ሻሼ😂🎉
@hgzzzs3422
@hgzzzs3422 Ай бұрын
ወይ አሚ አችም አድገሺ ማድቤት ገባሺ
@AlAin-u7n
@AlAin-u7n Ай бұрын
ሠለም❤❤❤ለነተ
@yibeltaltenaw7340
@yibeltaltenaw7340 Ай бұрын
Another fantastic one!
@EkerhamKonjo
@EkerhamKonjo Ай бұрын
አይ ዘሩ ወየው ለኔ አላለም 😂😂😂
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ betow wed
@hayatabintzakeri7468
@hayatabintzakeri7468 Ай бұрын
Shashe 😅😅😅😅😂😂😂😂❤
@TaybaYaMam
@TaybaYaMam Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
ደስ ሲል ማን አወለቀው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Ай бұрын
የ ዛሬ ዘጠኝ ወር አደስ እንግዳ አላለም ወይይይ ዘሩ😂😂😂😂😂😂
@FelahMohammed
@FelahMohammed Ай бұрын
ይሄ ድራማ ዘድሮም ይታያል
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 Ай бұрын
ዎዮ ለራሴ 😂😂😂😂
@zzx4738
@zzx4738 Ай бұрын
ሻሽዬ😁🧡🥀
@AmanTamam-f3p
@AmanTamam-f3p Ай бұрын
ክክክክ የበርባሬ ጆንያ ለይ አስተኝቶሽ እንጥሾ
@bezadaniel-o7q
@bezadaniel-o7q Ай бұрын
ድሮ ቀረረረረ ቤቶሽችችችችችችሽ
@Alaala-is6gn
@Alaala-is6gn 28 күн бұрын
ይቤ ከወጣ ወድህ ዛሬ እደድገት ገባሁ😂😂😂
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢😂❤❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ Ай бұрын
ሻሸ የዛሬ 9ወር አዲስ እንግዳ 😂❤😂
@RehimatemamMohammed
@RehimatemamMohammed Ай бұрын
አረ እኛንም መዝግቡን በቤቱ በምን እናግኛቹ
@JooklJookl
@JooklJookl Ай бұрын
የሻሼዉርደት😁😁😁😁
@JddjJdd-et8kh
@JddjJdd-et8kh Ай бұрын
😂❤
@samirapelete369
@samirapelete369 Ай бұрын
በዶ እጅሽን ከምቴጂ ለምን ይዘሽዉ አቴጂም ምኑን ? ቤቱን 😂😂😂😂😂😂 የተመታች
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Ай бұрын
Well come 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Ай бұрын
ክክክክክክ😂
@saramaood7497
@saramaood7497 Ай бұрын
ክክክክ አይ ሻሼ
@fendsha
@fendsha Ай бұрын
ሻሽቱ😂😂😂😂😂
@FlAZ55
@FlAZ55 Ай бұрын
Shashe be sure😂
Betoch | “ወዮ ቲክቶከር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 480
30:20
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 72 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
Betoch | “ ሳክሰኛው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 442
32:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 317 М.
ልዩ የአዲስ አመት የበጎ አድራጎት ጉብኝት /በእናቶች የተመረቅንበት እስደሳች ቀን
4:35
Dubai Furniture Ethiopia 🇪🇹 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ
Рет қаралды 6 М.
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 190 М.
እናቴን ላልብሳት | የበዓል ፕሮግራም
36:34
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 22 М.
Betoch | “የዻጉሜ ግርግር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 479
35:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 132 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 421 М.
Betoch |“ዲጂታላይዜሽን” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 423
31:06
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 161 М.
Betoch | “ይሄን ህዝብ ይፍረድ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 481
27:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 66 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН