Betoch | “ ራስ ሳይጠና ጉተና” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 492

  Рет қаралды 91,120

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер
@Hussenseid-x6o
@Hussenseid-x6o 18 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ቤቶችን እንደኔ በጉጉት እስከሚለቀቅ የሚጠብቅ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 18 күн бұрын
ሰዎች የዘጉብህን በር አትመልከት በእግዚሐብሔር እጅ ያለውን ቁልፍ ተመልከት
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 15 күн бұрын
አሁንስ አበዛችሁት ልጆች የሚያዩት ድራማ ነው ሽጉጥና ቢለዋ ባታሳዩብን ይመረጣል
@amma4705
@amma4705 18 күн бұрын
አይ ቤቶች የኢትዮጵያ ድምቀት ebs እና ቤቶች
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 18 күн бұрын
ቅመሞችዬ በቃ እኛ ነን ፈጠን ምናያው 😂❤❤❤❤
@ZearaZeada
@ZearaZeada 18 күн бұрын
አወ❤❤❤❤❤❤❤
@Somayube
@Somayube 18 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏💞💞
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 17 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዉድ እህት ❤❤❤🎉🎉🎉
@Somayube
@Somayube 17 күн бұрын
@OmarDema-o9u 💞🙏🙏💞
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 18 күн бұрын
በፍርዱና ታሪኳ👍👍👍የአልጋ ቁራኛ ነኝ አላለም ትችላላችሁ❤❤❤ የዛሪው ልዩ ነው ቤታችንን ኮሪደር ነካው😂😂 አይ ዘሩ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍👍👍❤️❤️❤️
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 16 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
@Hussenseid-x6o
@Hussenseid-x6o 18 күн бұрын
እስኪ በዱአ በፀሎት አስቡኝ ከስዴት ከአረብ አገር በረሀ የተሻለ ህይወት ይስጠን
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 18 күн бұрын
አሜን ❤🙏
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 18 күн бұрын
Aminn
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 18 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 18 күн бұрын
የኔምእደዛዉነዉበቃቹብሎየተባርከእይወትይስጠን😢😢😢😢
@ZearaZeada
@ZearaZeada 18 күн бұрын
አሚንያርብ
@yebelay1253
@yebelay1253 18 күн бұрын
ታሪኳ እባክሽ ለባለቤትሽ ለበፍርዱ ከቄራ ልብ ግዥለት ፥ ያለበለዚያ ያልጋ ቁራኛ ሆኖ እንዳይቀርብሽ 🤣🤣🤣
@ketemaketema997
@ketemaketema997 16 күн бұрын
ማለቂያው ያስጠላል የነማፊ የሞባይል ጉዳይ ተቆርጧል ይደብራል ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 18 күн бұрын
በፍርዱና ታሪኳ👍👍👍የአልጋ ቁራኛ ነኝ አላለም ትችላላችሁ❤❤❤
@AhmedNouro-xp2sj
@AhmedNouro-xp2sj 18 күн бұрын
ቤቶች ሠላም
@ምረትአለም
@ምረትአለም 17 күн бұрын
ክክክክእንደበፍርዱ አይነትባል ፈጣሪይጠብቀን😂😂😂😂😂😂ወይኔ
@MBaba-u5s
@MBaba-u5s 17 күн бұрын
አርጋሽየ😂😂❤❤💪💪💪💪
@amma4705
@amma4705 18 күн бұрын
ወይኔ በፍርዱ የአልጋ ቁራኛነኝ አላለም ክክክክክክክክ
@lili-of7qm
@lili-of7qm 18 күн бұрын
በፍርዱ.ስወደውእኮ😂😂
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 18 күн бұрын
የዛሬዉ ይለያን በፍርዱ ያልጋ ቁራኛነኝ😂😂
@ሠብሪናሙሀመዲ
@ሠብሪናሙሀመዲ 18 күн бұрын
ፈሪ ወንዲ አታዲርሥነዉ በፍርዱ ያልጋ ቁራኛኘኝ አላለም😅😅😅
@Zuriashshamil12
@Zuriashshamil12 18 күн бұрын
😂😂😂😂የሀያላን አገርች
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Yergaesrail
@Yergaesrail 18 күн бұрын
Befrdou yalga korgna negn new yalku 😂😂😂😂😂😂 weyni wedmy ❤❤ enwdachuh alen
@Mohammed-r4h3d
@Mohammed-r4h3d 18 күн бұрын
ሴቶቹተመቹኝክክክክክክክክክ😂😂😂❤❤❤❤😂😂
@حبشيلحبوش
@حبشيلحبوش 18 күн бұрын
ቤቶች🎉🎉ሠላም❤❤
@حكمهسعيد-ر7غ
@حكمهسعيد-ر7غ 17 күн бұрын
ቤቶች ግን ደስ ይላሉ እከየ ቢኖር በተለይ
@ሉሉየየሀራዋ
@ሉሉየየሀራዋ 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ደስይላልትወናው❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 16 күн бұрын
ወይኔ አቶ ዘሩ በጣም አሳቁኝ 😃😃😄😄😄😄😄😀😁😁😁😁😁😁
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 10 күн бұрын
ቤቶች እስት በግብር ላይ ይስሩ 2016የጣራና ግርግዳ ብሎ 2500 ሼህ ብር የነበረው ዘንድሮ ግን 2017 9000ሼህ በአንዴ የጨመረው ድግሞ አፈረ ግብር 40 ብር የነበረው 400 መቶ ብር ነው ይህ የሆነው ሱሉልታ ከተማ ነዉ 😢😢😢😢😢 በእውነት ይህ የሆነው ከፌዴራል በወጣ አዋጅ ሳይሆነ በሱሉልታ ከተማ ሙሰኞች ነዉ ምክንያቱም የምሰጠው ደረሰኝ 4500 ብር ብቻ ነዉ 😢😢😢😢😢😢
@crcr8265
@crcr8265 18 күн бұрын
Wayi bafardu😅😅😅😅😅😅😅
@Lov-b3q
@Lov-b3q 17 күн бұрын
ይሄድራማ እዴኔ እሚወዴዉ❤❤❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 18 күн бұрын
አርጋሺና ዙሪቲ የሴት ጀግና ናቸው ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@MdAlle-kz7vj
@MdAlle-kz7vj 18 күн бұрын
❤❤❤ሻሽየ❤❤❤ናኧረይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZearaZeada
@ZearaZeada 18 күн бұрын
አላህሙሰሌወሰሊመላሰይድናሙሀመዴ
@hana5977
@hana5977 18 күн бұрын
Are zara yabde new yesferahen tebkauh kkkkkkk 😂😂😂😂😂 sewedahu bertu
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 17 күн бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@abrahatsiontesfu7161
@abrahatsiontesfu7161 17 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ከ🇪🇷
@MarryMarrx-g4p
@MarryMarrx-g4p 18 күн бұрын
አልጋ ቁራኛ ነኝ😂
@ሐብቴ
@ሐብቴ 18 күн бұрын
1 ነኛ😂
@ፉፊቢንትሠኢድ
@ፉፊቢንትሠኢድ 16 күн бұрын
ባሻ እና አብየ የነፍቃችሁ ላይክ👍👍
@21-xe9tg
@21-xe9tg 17 күн бұрын
አረጋሽ እና ዙርዬ 1ኛ 😂
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 16 күн бұрын
እንደዘ🎉ሬ ሰቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SussDdd
@SussDdd 18 күн бұрын
Tchlalalchu ❤❤
@BezakebedeAbera
@BezakebedeAbera 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂ወዮ ጋሽዘሩ በሣቅ ገደሉኝ
@mulugetaSudobo-b3t
@mulugetaSudobo-b3t 17 күн бұрын
በየወሩ ደሞዝ ተሰጥቶት ከዚያም if is bad bad if is good good በለው 😊
@alekomaconstruction9167
@alekomaconstruction9167 17 күн бұрын
የዚህ አገር ባልና ሚስት ትርጉሙ አልገባንም የተሳሳትነው ነገር አለ
@HiatMohmad
@HiatMohmad 18 күн бұрын
የዛሪውይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 17 күн бұрын
ዘራፍ ወይኔ😅😅😅😅😅😅
@Degnesh-km7kd
@Degnesh-km7kd 18 күн бұрын
ቤቶች ስዎዳችሁ ዛሬ በአ ሳቂ ፍሊት አልኩ 😂😂😂😂😂
@ufnhdh9726
@ufnhdh9726 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉የኔ አዝናኖይ
@BiraşkadamıBiraşkadamı
@BiraşkadamıBiraşkadamı 18 күн бұрын
እስኪ የምወደው ልጅ ቶሎ ወደሀገሩ እዲገባ ዱአ አርጉልኝ 😢የሳኡዲ ሾርጣ የተረገሙ😢ስለበረራ የሰማችሁት አክባር አለ
@amma4705
@amma4705 18 күн бұрын
አብሽሪ ውደ ተጀምሯል ብለዋል ትላንትም አብዛኛው ሤትና ህፃን ነው የገበው ብለዋል አላህ በሠላም ያሥገባልሽ
@BiraşkadamıBiraşkadamı
@BiraşkadamıBiraşkadamı 18 күн бұрын
@amma4705 አሚን ውዴ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 18 күн бұрын
በድሥባሢ ግቢ ክፍት ነው ብለዋል በሥርቤት ከባድ ነው
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 18 күн бұрын
ተጀምሯል እናት በረራ አይዞን የእኛ ሰፈር ልጆች ገብተዋል አይዞን❤❤❤
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 17 күн бұрын
አይሻሽየ ስዎድሽ
@HayatMohammad-yw7gz
@HayatMohammad-yw7gz 18 күн бұрын
የዘሩ ቤት ሊታደስ ነው😅😅😅😅😅
@raheltesfasion
@raheltesfasion 18 күн бұрын
Zuriashe and Aregashe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Anbesa.
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 18 күн бұрын
በፍርዱ..በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 18 күн бұрын
ውይ የዛሪውስ ጫንያለውነው😅😅😅
@NejibSherefa
@NejibSherefa 18 күн бұрын
ጅብሪል ይፍረዶ ክለብ እንገናኝ
@ያባቷልጅ-ቈ8ዀ
@ያባቷልጅ-ቈ8ዀ 18 күн бұрын
ዛሬ5ተኛ ነኝ😂😂😂
@SudeysYimer
@SudeysYimer 18 күн бұрын
I like this drama
@መዝገቡበርዬከበደ
@መዝገቡበርዬከበደ 18 күн бұрын
ቤቶችእናኢቢኤስበጣምነዉየምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉😢😢😢😢😢😮😮😮😮😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤😢😢😢😅😅❤❤❤ 1:07
@sifenshume7726
@sifenshume7726 18 күн бұрын
የዛሬው ይለያል 😂
@ekramhulchafo
@ekramhulchafo 18 күн бұрын
የዛሬው ይለያል
@zinetyemam1583
@zinetyemam1583 18 күн бұрын
አይማፊ😂😂
@Fatema9090-r9y
@Fatema9090-r9y 18 күн бұрын
ሙስሊሞ ክርስቲያን በዱአ እናሰበው የነበረ አይን ጠፍቶል እኮ
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 18 күн бұрын
ደምሩኝ betoch family ❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 18 күн бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ🎉❤
@eyeruskenaw6077
@eyeruskenaw6077 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 18 күн бұрын
Ene ya alga quragn negn alalem 😅😅😅😅😅😅
@badrudin7674
@badrudin7674 18 күн бұрын
ያን የአመኒ ብዲዮ የለቀቀ ሰው ማነው ????????????
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 17 күн бұрын
ክክክክ
@seidshumye2024
@seidshumye2024 14 күн бұрын
የሙስሊሞችን የሃይማኖት መግለጫ ለሌብነት ምልክት መጠቅም ኢማማን መጠቅም አችልም በሌብነት እምትታወቁት እናንት እንጅ እኛ አይደለንም
@ShSih-z1i
@ShSih-z1i 18 күн бұрын
😂❤
@Hawa-n7m
@Hawa-n7m 18 күн бұрын
እደት ናችሁ
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@SleepyFencers-th7fj
@SleepyFencers-th7fj 17 күн бұрын
😂😂😂😢😢🤣🤣
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 18 күн бұрын
ዘርሽ ችግር እያዎራህ ችጋር ደፍህብን ስለኑሮ ደግ ደጉን አዉሩ ከማዳም ቤት አልዎጣ አልኩኝ እኮ ችግር በማሰብ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@DanAswbya
@DanAswbya 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂
@mduae2013
@mduae2013 18 күн бұрын
😂😂😂❤❤❤
@emugashaw6135
@emugashaw6135 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hdhjx2034
@hdhjx2034 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FikrteTimer
@FikrteTimer 18 күн бұрын
😂❤😂❤😂❤
@hana5977
@hana5977 18 күн бұрын
Zara yebde new bertu yrna weduh
@azebasmamaw5665
@azebasmamaw5665 18 күн бұрын
ቤት ሊለቁ ነው በቃ!!!!
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 18 күн бұрын
Yeti. New yemilekut. Y zeru yerasu. Beti. Eko. New.
@FatiahOmar-k1g
@FatiahOmar-k1g 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@mominaamina2263
@mominaamina2263 18 күн бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅👍👍💚💛❤👍👍
@Richmahammod
@Richmahammod 18 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@RivoniaShakwane
@RivoniaShakwane 18 күн бұрын
ዘሬ አስረኘ ነኝ
@UsmanUsman-c4c
@UsmanUsman-c4c 3 күн бұрын
ፐ ታሪኳን ያገባ የታደለ ነው
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 18 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@TigistTadesseTigist
@TigistTadesseTigist 15 күн бұрын
Woye gud yaletetebekut teshalu
@MarryMarrx-g4p
@MarryMarrx-g4p 18 күн бұрын
😂😂😂
@Hgw-m2r
@Hgw-m2r 18 күн бұрын
Adisabebachnen alalechem dramawn wd politics atkeyeriw ehte finfine nw esh
@Hana-rf2iz
@Hana-rf2iz 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅
@ZekiyaToym
@ZekiyaToym 18 күн бұрын
مرحب نع ابت تروش ولا شو😂😂😂
@عالممركا
@عالممركا 17 күн бұрын
Kkkkkkk
@እማዋይአራጌ
@እማዋይአራጌ 18 күн бұрын
💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TenkoluLerasu
@TenkoluLerasu 18 күн бұрын
እስኪ እንደማመር ቤተሰብ
@ZeynebaMersaTubeዘይነብ
@ZeynebaMersaTubeዘይነብ 18 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ😢😢😢
@hayahaya8686
@hayahaya8686 18 күн бұрын
😅😅
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 18 күн бұрын
Betochi mirit. Dirama.
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 18 күн бұрын
የፋኖ ሰራ ነው ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Amhariafano
@Amhariafano 18 күн бұрын
ግማታም
@Tybatube
@Tybatube 18 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤😂
@ፀሀደ
@ፀሀደ 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Betoch | “ኤኬ ማኛ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 493
29:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 127 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 164 М.
Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
27:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 173 М.
Betoch - "ቤቲንግ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 285
28:32
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 708 М.