KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | "አቤት ቆሻሻ!!!"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 312
29:42
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
28:42
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
00:39
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
Betoch - “ማምለጥ ነው የሚሻለው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 298
Рет қаралды 562,812
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
4 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ በአለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ከኮረና ባይረስ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@ሀዋወሎየመርሳዋ
4 жыл бұрын
አሚን አላህ ያጥፍልንያረብ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
4 жыл бұрын
አሚን
@zouzouwowbetamyametalkayen9329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@አላሀምድሊላህአለኩለሀል
4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@melakumeseret972
4 жыл бұрын
Amen
@hosanna3393
4 жыл бұрын
የሰው ልጅ ተስፋህን ሊያጨልምብህ ይችላል እግዚአብሔር ግን ሁሌም ተስፋህን ያበራኃል ሁሉም ነገር ያልፋል ነገር ግን ታራክ ሁኖ ይፃፋል!!
@ramadanhaiderus4651
4 жыл бұрын
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ አሚን የማያልፍ የለምእህቴ አብሽሩ
@heyimanotandebete2555
4 жыл бұрын
Betikekel
@mululamatube8
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ 100% እማ
@fatumahusein263
4 жыл бұрын
Mimi keterefin awo
@hosanna3393
4 жыл бұрын
@@mululamatube8 😘😘
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ
4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ውዶቼ አላህ ኮርና ቫይርስ ያጥፋልንን እር ያርብብብ በጭንቀት ሞተን በስዴት ላይ፣ናፍቄት በናፍቆት ላይ ጭንቀት እፍፍ
@hananhanan1028
4 жыл бұрын
Wa wr wb አላህ ያጥፋልን መጨነቅ መፍቴ አይሆንም ዱኣ ማድረግ ነው
@እክሩነኝስልጤዋ
4 жыл бұрын
ወለይኩም አሰላም ወራማቱለህ ወባራከቱ አሚን አዎ አላህ ጭንቀችን ያስወግድሊን
@samerytube9478
4 жыл бұрын
@@hananhanan1028 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
4 жыл бұрын
@@እክሩነኝስልጤዋ subscribe enderarge konjo
@rahmaabdu6640
4 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንያረብ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
4 жыл бұрын
ትልቅ አላህ እንጂ ትልቅ ሀገር የለም አላህ ከመጣብን ፈተና በእዝነቱ ያውጣን እደክፋታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን አሚን በሉ
@ነኝወለየዋየጀበሉወዳጅእኔ
4 жыл бұрын
ትክክል ውደ አሚንንንንን
@hzhshshshgsgsgshshs3088
4 жыл бұрын
ሳህ
@እምእስማኢልሙሀመድ
4 жыл бұрын
አሚን
@zouzouwowbetamyametalkayen9329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ጠይበብንትከዲር
4 жыл бұрын
አሚን የአለሀ
@HagaraEthio
4 жыл бұрын
ወገኖቼ ለኮሮና መድሀኒት ተገኘለት የሚባል ወሬ አምለክን አሰማን ብለችሁ በየ እምነታችሁ ፀልዩ
@MM-ld2rs
4 жыл бұрын
ተገኝቷል ማማየ ከኩየት በቅርብ ቀን ይለቀቃል / ይበተናል በያገሩ ተብሏል አላህ እውነት ያድርግልን ከፈለግሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ቪዲዮ ልላክልሽ የኩየት ዱኩቶር ተናግራለች ሞክረውታል ተጣርቷል እሻ አላህ አላህ እውነት ያድርግልን ያረብ
@SaraSsmetoo
4 жыл бұрын
Amen
@tgtube9609
4 жыл бұрын
☀☀ ጨለማዉ ይነጋል☀☀ ~~~~~~~~~~~~~~~~~ ይህ ጥቁር ቀን አልፎ: ብሩህ ይመለሳል ህይወት ትፈካለች: ሳቃችን ይገዝፋል። ጎዳናዉ ይሞላል: ሠርጎች ይደምቃሉ ልጆች በመስክ ላይ: በህብረት ይስቃሉ። ቤተ አምነት ይሞላል: ይከፈታል ደጁ በአንድ እንሰግዳለን: ሲታወጅ አዋጁ። ጨለማው ይመታል: ሲበሰር ንጋቱ ሞትም ይቸነፋል: አይቀር መረታቱ። ወጀቡ ፀጥ ይላል: ይረጋል በህሩ የመቃብር ደጆች: ቅጥሮች ሲሰበሩ። ይነጋል ይነጋል: ብሩህ ነው መንገዱ ተሰፋ ነው ስንቃችን: በፅናት ከሄዱ። ከተመቸወት ሰብስክራይብ ያድርጉ
@sukacheabebe8662
4 жыл бұрын
Ashu bilishi atichokuli
@tabas4253
4 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@ወደምስራቅተመልከቱ-ጰ3ጰ
4 жыл бұрын
እውነት ነው በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ስለዚሕ መፅናት ይኖርብናል ምክንያቱም በሱ እስከ ዘላለሙ ለሚፀኑ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
@ሀያትሀያት-ኸ9ሐ
4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህህህ
@zd9327
4 жыл бұрын
ዉብነሺ ማሻአላህ አላህ የተጨነቀቺን ነፍስ ሁሉ ፈጣሪ ይፈርጃት ያረብ😥
@ganettegigi6594
4 жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም ከና ልጆ ትጠብቅ የአስረት ልጆቿን❤❤❤🙌
@YusraAbdi-i5r
Ай бұрын
Gjhi,hilhxb jkm,,,,,k,🎉hjkkvñm hj,mgj,,bjk,h❤❤ghkkmmmjnnmm,,mm
@tenad7309
4 жыл бұрын
እኔም ይሄ የኮረና ዘመን አልፎ ማየት ነው የናፈቀኝ::
@mesimykinig4367
4 жыл бұрын
ማነው ይህ ዘመን አልፎ የኮሮና ዘመን ተብሎ ማውራት የናፈቀው በላይክ ያሳየኝ
@እየሩስስደተኘዋ
4 жыл бұрын
አኔ አለሁልሽ ውዴ
@mariwer467
4 жыл бұрын
እኔም አለሁልሽ
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
@@እየሩስስደተኘዋ ማር demergn ያልፋል ayezachuh እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
@@እየሩስስደተኘዋ ማር demergn ያልፋል ayezachuh እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
እኔ አለሁ ሆቢ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@mulualembekele4880
4 жыл бұрын
አሜን
@s.m.z7371
4 жыл бұрын
ኣሜንንንንንን
@yakobabera2398
4 жыл бұрын
አሜን
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
አሜንንን
@feleathu4173
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@rehima.1114
4 жыл бұрын
ያአላህ በቃችሁ በለን እዝነትህን አዉርድልን ያረብ 🙏🙏በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@አልሀምዱሊላህያረብፍ
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ እህት
@nefisadekebo2283
4 жыл бұрын
Ameeen
@ወረባቦYouTube
4 жыл бұрын
አሚንያረበልአለሚን
@adnaadna6426
4 жыл бұрын
ነገ እኮ ያለም ቤዛ መድሀኒያለም ነዉ ፈጣሪ ሆይ ይኼን ወረሽኝ ከአለም አጥፋልን
@hfifj2228
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@zouzouwowbetamyametalkayen9329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asisalemu1415
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@semsemuti5267
4 жыл бұрын
ያረብ ከረመዳን በፊት ኮሮናን አጥፋልን ያረብ ማረን
@اعاعاعتتلتبتبت
4 жыл бұрын
ያረብ
@maselove4382
4 жыл бұрын
ያረብ
@ሀያትሀያት-ኸ9ሐ
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን አላሁመ አሚንንንንንንን
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ
4 жыл бұрын
አሚን
@nassarnassar8699
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@የዋጋነሽልጅሀይሚ
4 жыл бұрын
በማርያም ውስጤ በጣም እየፈራ ነው አንዱ የመዳም ልጅ ታማል እኔም በጣም እያነጠሰኝ ነው ልቤንም ያመኛል በፆለታችሁ አስቡኝ 😭😭
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጉንፋን ነው ሚሆን
@samiramohammed7502
4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማረረ ፈጣሪ ይጠብቅሽሽሸ
@thenkyoujesus3668
4 жыл бұрын
Ayizoshi mamaye tukusi negeri tetekemi
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀልይ እሺ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
4 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ አትፍሪ እግዚአብሔር አምላክ አለ በፀሎት በርች እምነትና ፀበል ካለሽ በጣም ጥሩ ነው እምነትሽን ተቀቢ ፀበልሽንም ጠጭ ውዴ ምንም አትሆኝም እማምላክ በምልጃዋ አትለይሽ
@eduyagetaliji5048
4 жыл бұрын
ኮሮና ግን አበዛከው ታላቅ ወንድምሕ ኢቦላ እንኳን እንደዚ አልጨፈረብንም ተፋታን በተለይ ለኛ ለሸቃለዎች ስትል እግዚአብሔር ይሄንን ዘመን አሣልፎ ለምስጋና ያብቃን አሁንም እየጠበቀን ስላለ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እሕት ወንድሞቼ በያላቹሁበት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ ❤❤ቤቶችዬ እድማቹ ይርዘም
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@ረበናኢህድናቁሉበና
4 жыл бұрын
አረ ኮረና ለኛለሸቃሎችነዉ፣አዛብየሆነብንወላሂ፣ኡፍፍፍፍፍ፣አላህይህንንበሽታያሳልን፣እኔ፣በሽታዉሳይሆ፣ልጆቹ፣ተኮረናዉበፊት፣ሊደፉኝነዉ
@eduyagetaliji5048
4 жыл бұрын
@@ረበናኢህድናቁሉበና አይዞሽ ቻል አርጊው ሁሉም ያልፋል
@MonaMona-kh9ey
4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከዚ ባሽታ ጠብቀን ስደት ላይ ያላቹ እልህ ይጤብን
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
#ሰበር ዜና የኮሮና መድሃኒት ተገኘ #መድሃኒቱም በየ ሃይማኖታችን ዱዓ ማድረግና #መፀለይ ናቸው
@lubabaloubaba1609
4 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
ክክክክክ አወ ትክክል
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ
@ababeshtaxi1543
4 жыл бұрын
ትክክል
@barkahallaei3501
4 жыл бұрын
, 😷😷💖👄💋👍👍👍👍👍👍👍
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
4 жыл бұрын
ኡፍፍ እረ ኮሮና ጓዝህን ጠቅልልና ወደመጣህበት ሂድልን 😥ኢላሂ የቤተሰቦቼንና የሀገሬን ክፉ አታሰማኝ ሁሉንም ሀገር ሰላም ያርግልን
@mehrettesfamikael6494
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ሀዩነኝያንተውናፋቂY
4 жыл бұрын
አሚንንን
@SaraSsmetoo
4 жыл бұрын
Amen
@qtrqtr507
4 жыл бұрын
Nhhtreg
@محمداحمد-ص3ف2غ
3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ራቢአ-ነ6ነ
4 жыл бұрын
ያረቢ አንተ ያመጣህውን አንተአንሣልን
@nersubaiberdubai2806
4 жыл бұрын
amiiin
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እንጂ መፃፍ አልወድም ማነው እደኔ ኮሜንት ለማንበብ የሚሩሩጥ 😂😂😂😂😂 ውስጤ እኮ ናቸው ኮሜቶች አቦ ይመቻችሁ
@tersetyedagemawelij347
4 жыл бұрын
Enam endachew neberku ahun ke corena weche menm yelem asexelagn
@ሞሚሚዲያ1
4 жыл бұрын
እኔዉ ነኝ ለኮሜንት ሯጪ
@ابومحمد-ز8س9ض
4 жыл бұрын
እኔ
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
4 жыл бұрын
እኔ እራሡ 😂🤗🤗
@alemalem3356
4 жыл бұрын
Enye🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🤓🤓
@አንችነፍሴአላህንፍሪ
4 жыл бұрын
ሰላም የቤቶች ተከታታዮች እስኪ ይህን ኮሮና ከአለም ያጥፋልን የምትሉ ብቻ like አድትጉኝ
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
4 жыл бұрын
የው ገጭቼሸለው ለይኪ
@روانروان-ذ3ف6ه
4 жыл бұрын
ሽ ላይክ ብሰጥ እንየ እሰጥሽ ነበር
@rehnakader4930
4 жыл бұрын
Hiስላምነ
@SaraSsmetoo
4 жыл бұрын
Amen Amen
@AaBb-bm1kr
4 жыл бұрын
👌
@smrahgazi2851
4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ሀየ ኮሮና የተባለው በሽታ ከምድሪ ብን ብሎ ጠፊቶ የምመጣው ፋዚጋ እንደ ባህላችን እንደ ድሮሯችን ቤተሰብ ተሰብስቦ ኣብሮ መብላት መጣጣት ማየት የናፈቀው የምሱሉም እምነት ተከታይ እንድሁም የረመዳን ፆም ኣብሮው እንዳሳልፍ የምመኝ።
@Steyrock1
4 жыл бұрын
በዚህ ሰዓት ይህን ምታነቡ ሁላቹንም ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቃቹ በፍቅር እና በቅንነት Subscribe አርጉልኝ።
@azizatube6596
4 жыл бұрын
የአላህ ውዶቸ ዱአ እናድርግ ወገኖቸ ይህን ክፉ በሽታ አላህ ያጥፋልን አሚን
@ሀያትሀያት-ኸ9ሐ
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@ጠይበብንትከዲር
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን አለሀ ይጠብቀን
@KhadijaYasinn
4 жыл бұрын
አሚን
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@anwarabdu2634
4 жыл бұрын
Inshallah amin
@edenabate4997
4 жыл бұрын
ከዚህ በሽታ ተላቀን ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በስደት ያለንው ለሀገራችን ያብቃን ክከፉ ይጠብቀን
@lynnomaalouf6152
4 жыл бұрын
Amane amne amane amne amane amne amane amne amane amne amane
@rahel3752
4 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን በስላም መጣችሁ በስደት ያላችሁ እህቴ ወንድሜች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asa373
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@khomotsoabraham3385
4 жыл бұрын
ቤቶች በጠሚነወ የም ወደቹ💞👌😁😁😁😁😁😁😁😆😆😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@okhaveeyerueyerusbezabh9406
4 жыл бұрын
Amen amen Amen
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
አሜን
@asiopiaasiopia6408
4 жыл бұрын
አሜን
@binitube7699
4 жыл бұрын
*የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አደሪ*
@fdtube4966
4 жыл бұрын
ይህን ፅሁፍ ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛልኝ ያሰባችሁት ያሳካላቹ አገራችን ሰላም ያርግልን pls ጋደኞች ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ አርጉልኝ ከዚ በፊት የነበረኝ ቻናል ስለተዘጋብኝ ነው
@NoorAhmed-wp9gd
4 жыл бұрын
አሚንንን
@እናትያላህስጣታናት
4 жыл бұрын
@@NoorAhmed-wp9gd አሚን
@fatyaworkichou2974
4 жыл бұрын
አሜኒ አሜኒ አሜኒ
@zeezorokazeezobasha682
4 жыл бұрын
አሜን
@zeezorokazeezobasha682
4 жыл бұрын
አሜን
@solomonwolde409
4 жыл бұрын
ይህ comedy drama series ይመቸኛል ; ነገር ግን ወጣቱ በሃገሩ ካለመ ,ካቀደ እና ከሞከረ ; የፍላጎቱን እንደሚያገኝ ለማስተማር በዚያው ለወጣቱ ተስፋ እንዲሰጥ አንዳንድ ግዜ ; ገፀ ባህሪዎች ; የህይወት ምኞታቸውን (passion) እንዲሳካላቸው አድርጉ
@Selam-di8pp
4 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ እድ ነገር ላካፍላችሁ ያየሁትን እባካችሁ ይህ እጅ ላይ የምንርጨው አልኮን ስላለው እሱን እርጭታችሁ ወደ እሳት እዳትጠጉ ይነዳል ያየሁትነው ባገርውስጥም ካገርውጭ ላላችሁ እህት ወዱሞቸ ፈጣሪ ይህን በሽታ አልፎ እደታሪክ እድናወራው ያብቃን አሜን
@zeynebzewde9134
4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ
4 жыл бұрын
የነገው ያመቱ መዲሐኒ አለም ከዚህ ከኮረና በሽታ ይጠብቃችሁ እህት ወንዲሞቸ🙏🙏
@mulualembekele4880
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዕውነት
@Mamiye_alemey_21
4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ
4 жыл бұрын
አሜን አረ ያጥፍልን 🙏
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
4 жыл бұрын
*#ዊል** ካም ቤቶችየ ስላም የስው ዝር በሙሎ እንዴት ክርማችሁ ግን ውርሽኙን እግዚአብሔር ያጠፍልን ሁላችንም በሀይማኖታችን እንፅልይ ትጉና ፁልዪ ወደ ፍትና እንዳትግቦ ያልውን የአምላካችን ቃል እያስብነን !*
@sabla201
4 жыл бұрын
) } (ዋዉዉዉዉዉይመቻቹ
@yemareyamnegn1931
4 жыл бұрын
ባሻዬ በጣም እኮ ነው የምታስቁኝ አቦ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ
@abouabou2285
4 жыл бұрын
Www baga naga dhuftan maati keenya heddu isiin jaladha mee like itti xuqaa lammi koo
@makboolamakboola1062
4 жыл бұрын
እጀችንን መተጠብ ብቸ ሰይሆን እጀችንንም ወደ አለህ ሱ በ ወ መዘርገት ይጠበቅብነል በሩ ሁሉ ዝግ ነዉ ግን የአለህ በር ብቸ ነዉ ክፍት እጀችን ወደሱ እንዘረገ እሱ የመጠዉን እሱ ነዉ መንሰት ምችለዉ ሰበቡንም እየደረስን አንዘነገ አደረ ::
@halimayoutube8413
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤቶች በጣም አስተማረይ ታረክ ልብ ያለው ልብ ይበል አዛልየ እድሜሺ ይረዘም እወድሻለሁ እንደናቴ 👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹
@ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ
4 жыл бұрын
እስቲ አሜን አሜን አሜን በሉ የጌታችን መድሃኒታችን የተሰቀለበት ቀን አየተቃረበ ነዉና አምላካችን ለኛ ምህረት ብሉ ተወግሮ ተሰቅለዋል እና አሁንም በቀኑ ያ ኮረና ሚባል በሽታ ከአለም ያጠፋልናል ሁሉ ሚችለዉ ጌታ ነዉና አዎ ምህረት ይልክልናል ኮረና ሚባል በሽታ ነበር እያልን እምናወጋበት ዘመን ያርግልን
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@fghyfghy6175
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sofiya151
4 жыл бұрын
ቤቶች በጣም አሪፍ ነው ኮሮና እስከሚልቅ በዚሁ ዙሪያ ቀጥሉ ማህበረሰቡ ምናልባት በድራማኴ ቢገባው ሲቀጥል የውሃና የምብራት ነገር አስቸጋሪ እየሁነ ነው ለመረጃም ቲቪ ለማየት መብራት ችግር ለፅዳቱም የውሃችግር እቤት ተቀመጡ የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው በዙ ችግር አለ ብቻ በዚህ ጉዳይ ቀጥሉበት ከማህበረሰቡ ወደናተም እያመጣችሁ ያለውን ነገር በጋራ መፍትሄ እፈልግ
@hawaseid6916
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይህንን ወረርሺኝ በሽታ ከምድር ያጥፋልን !!
@zainabseid9408
4 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እባካችሁን #ቢላል።ሚድያ እናበረታታ ኢስላማዊ ሚድያችን ተከታይ የለም እስኪ ተመልከቱ ሚድያወቻችን ማንም የለ እናበረታታ
@sinash1797
4 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣች ቤቶች በጣም አስተማሪ ነው ሻሼዬ ምነው ፊትሽ ከሳሽ በጣም ነው እምወዳቹ በርቱ አላህ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ ይጠብቅ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን
@zeynebe6065
4 жыл бұрын
አላህ ይሄን መጥፌ በሽታ ያአንሳልን እምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ያረብብ
@yeborenawkuru7438
4 жыл бұрын
Zayab ዘይነብ አሚንንንንንንን
@qtrclick1148
4 жыл бұрын
አሚሚን
@mekiyatube3034
4 жыл бұрын
AMiiiiiiiiiiiiiiiiii Yareb
@nurabilala4023
4 жыл бұрын
ሰሚ፡አደረኩሽ
@nassarnassar8699
4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችው ቤቶች የተዋይዶ ልጆች እንካን አደረሳችው ለቸሩ መድድኒሐለም እግዚአብሔር አምላክ ይህን ወረሽኝ በሽታ ያጥፍልን አሜን
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
4 жыл бұрын
Well አምልጠንም የምንተርፈው ነገር አይደለም ኮሮና አላህ ካመጣበት ያንሳልን እንጂ እኛስ አልቻልነውም
@ፍጤየራሄልጓደኛ
4 жыл бұрын
ቤቶችየ እኳን ደህና መጣቹሁ አገራችን ኮሮናን ባይረስ ፈጣሪ አዉጣልን በስቱ እንጨነቅ ግን ሁላቹሁ በየሀይማኖታቹሁ ፀልየ ፈጣሪ ቅርብ ነዉ
@ማአዛማርያምማአዛማርያም
4 жыл бұрын
ዘሩ ይሙት ይሄ ኮሮና ሳምንት ድረስ ድራሹ ነው የሚጠፋው አበቃ
@astufkir2535
4 жыл бұрын
ያድርግልን
@mareamddyoutube2365
4 жыл бұрын
እንዳፍሽ ያርግልን ያረብ በጣጥቆ ቦጫጭቆ ጨረሠንኮ.
@tseganshi.beyenalomono3725
4 жыл бұрын
yihuni yen konjo
@ሀያትሀያት-ኸ9ሐ
4 жыл бұрын
ያድርግልንንን
@senaitgirma6373
4 жыл бұрын
እንደ አፍሽ ይሁን
@senduyigezusendu4531
4 жыл бұрын
ቤቶችዬ ዛሬ ዋውውውው አንደኛ መው እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ኮሮናን ያጥፋልን
@samerytube9478
4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konji
@madinnahasiin737
4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን የቤቶች ድራማ እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳምቱ ይሄ የመጣብን በሽታ አላህ ያንሳልን በሰላም በደስታ ያድርሰን ያረብ
@destamamo4895
4 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰለም መጣችሁልን እግዚአብሔር በአገራችን የገበውን አለምን የስጫነቀ ይህ ወራሪሽ ያጥፍልን እግዚአብሔር ይህ በሽታ ጠፍ ተብሎ ዜነ ያሰማልን አገሬ በዚህ በሽታ ምንም ሰይሞት በሽታው እግዚአብሔር ያጥፍልን
@kingtyson240
4 жыл бұрын
እናመሰግን ኣለን ኮሮና በመምጣትክ ደስ ብሎኝ ኣደለም ግን ኣንተ ከመጣክ ብዙ መጥፎ ነገሮች ቆመዋል የ መኪና ኣደጋ - 0 የ ኣየር ብክለት - 0 መጠጥ ዝሙት - 0 ዘረኝነት ጥላቻ - 0 ኣጉል ፖለቲካ ኣክቲቪስት ባዮች - 0 በ ኣሁኑ ሰኣት የ ኣለም ሰዎች በ ኣንድ ልብ እግዛብሀርን እየለመኑ ነው የ ኣብርሃም ኣምላክ ለኡል እግዛቢሄር ሆይ ባርያዎችህን ኣስበን ከ ክፉ ሁሉ ኣድነን ኣሜን
@ashiamentigistu805
4 жыл бұрын
Amennn
@ዚክራሠኢድ
4 жыл бұрын
በትክክል
@ሀይሚየጌታልጅሀይሚ
4 жыл бұрын
በትክክል
@munthakedra2927
4 жыл бұрын
*በትክክል አልሃምዱሊላህ*
@ድንግልማርያምአማላጂናት
4 жыл бұрын
የመካና አደጋ ስለማይደርስ ነው ደስ ያሺ ስቱ በሺ የሚቆጠሩ ናቸው የሚሞቱት 😢😢😢😢
@tsadikmamo7102
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችየ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በሸታ አገራችን ይጠብቅልን በዚህ አጋጣሚ አሸናፊ ማህሌትን ማግኘት እፈልጋለሁ ከቻላችሁ እንዳገኘው እርዱኝ
@mareamddyoutube2365
4 жыл бұрын
በዘረኝነት ስንባላ በሀይማኖት ስንፎካከር ፈጣሪያችን እረስተን ስንቦጫጨቅ የነበርን ሠወች ዛሬ ሀይማኖት ዘር የማይለይ በሁሉም አለም የወረደ በሸታ መጣ አሁን አንድ ሆን እስኪ ምን ይሻላል ፈጣሪ መኖሩን አሁን አስታወስነው እጃችን ወደላይ ማድረግ ጀመርን ፈጣሪን መለመን ጀመርን አልሀምዱሊላህ በል የአለማቱ ጌታ የሆንከው አላህ ሆይ አቅምና ቅዋህን አሳየከን አሁን ተራው እዝነትህንና እርህራሄህን የምናይበት ጊዜ ነውና ምህረትን ላክልን ያረብ ሚስኪኗን ኢትዮጰያ እና በየአረብ ሀገር ያለነውን ሚስኪን ባሮችህን እንድሁም አለምን በሙሉ ያስጨነቀ በሽታ ቶሎ አንሳልንና ሮመዷንን ተራሀዊይ ሰላታችን እየሠገድን በጀመአ እንድንፆም አንተ እርዳን امينننننننننن
@ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
4 жыл бұрын
ቤቶች እኮን ሠላም መጣችሁ አላህ ይጠብቀን ከዚህ ከኮሬና አላህ ይጠብቀን ያረብ። ሠላማችሁን ያብዙልን
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
ይቺን ጡሁፍ የመታነቡ በሙሉ አሜን በሉ በስደትም በሀገርም ያላቹህ እህት ወድሞቼ ከመጣብን በሸታ ፈጣሬ ይጠብቀን 😭😭ጌታ ሆዬ እዳላየ የወገናን ስቃይ
@jeannettejelwan9407
4 жыл бұрын
Amen Amen Amennnnnnnn
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
@@jeannettejelwan9407 😍
@zouzouwowbetamyametalkayen9329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekditubeselamethiopia7049
4 жыл бұрын
@@zouzouwowbetamyametalkayen9329😍
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
እኔማ በጣም ነው የምወዳቸው የኔ ማሮች እናንተ ባትኖሩ በምን እንስቅ ነበር😂 በጣም ጥሩ መልህክት ነው የምታስተምሩን እናመሰግናለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 😭እግዚአብሔር እንደ እደበደላችን/ ሀፅያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይሰበን😭😭😭
@ድንቅየጌታልጅነኝ
4 жыл бұрын
ይሄም ዘመን አልፎ እንደተረት ምናወራበት ዘመን እግዛብሔር ያምጣልን
@fghyfghy6175
4 жыл бұрын
Amennnnn Marrrr
@Sahada-lp7mh
4 жыл бұрын
ያረብ ከኮረና ይጠብቀን
@mulu2978
4 жыл бұрын
በትክክል ቤቶችየ መፍራት ሳይሆን መጠቀቅ ነው እናመሰግናለን ለምታስተላልፉት መለክት ወይ ናየ በጣም ደስ ትላለህ ፈገግታህ ሰላማችሁ ያብዛው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቨ8ፀ
4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከኢትዮጵያ የኮሮና መዳአኒት ተገኘ የምትለዋን ቃል የነፈቀው !!
@wublfmfkwt8693
4 жыл бұрын
ዋው ቤቶች ምርጥ አስተምሮ ነው በርቱልን የሀገራችን እንቁዎች
@እሙአብዱልመጂድየወረባቡዋ
4 жыл бұрын
ወይኔ ዲራማውም ስለኮሮና ኮሚንትም ስለኮሮና ያረቢ በእዝነትህ
@nununegnitube801
4 жыл бұрын
እሙ አብዱል መጂድ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@bireeyoutubebireyoutube1705
4 жыл бұрын
Wow owowo very very good bless bagaa nagaa dhuftan Diramaa Betoch bayyee namati toltu Ebbifama waaqaýyo isinn haa ebisu Ebbifama 😭❤❤❤❤
@alain8492
4 жыл бұрын
ውድ እህቶቸ አላህ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቀን አላህ ሆይ እኛ ዴካሞች ነንና እዘንልን ያረህማን
@dhdxfddxbb6559
4 жыл бұрын
አሜንንያረብ
@BB-mt2cl
4 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ጥሩ መልክት ነው በተከታታይ ትክረት ሰታቹ መስራታቹ ይበረታታል መሆኒም ኣለበት በርቱልን ፈጣሪ እቺን ክፉ ግዜ ያሳልፈን ህዝባችኒን አይንጠቀን
@khadijaomar6994
4 жыл бұрын
ቤቶች እኳን መጣችሁ እነ ሸቃሊት ወጣ ወጣ በሉ ሳምት ላደረሰን ላቅ ያለ ምሥጋና ይገባው
@macstoorq5589
4 жыл бұрын
ይሄንን የመከራ ቀን አልፈነው ነገ ጥሩ ነገር ያምጣልን የእግዚአብሔር በፀጋው ያኑርን
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ
4 жыл бұрын
ያረብ አባት እናት ከልጅ ባልን ከሚስት ሚስትን ከባል የለየው ኮሮና መቸይሆን የተነፋፈቀ የሚገናኘው ያረብ እባክህ ለባሮችህ እዘንልን
@hiwatlb0r928
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት
@tgabaa7168
4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጅች ከዚህ ወረራሽኙ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቅን የቤተሰብ ክፉ አያሰማን አሜን አሜን.....!!!🙏🙏🙏
@bedriwollotube3474
4 жыл бұрын
ቤቶችየ ኧረ ኡኡኡ በሉልን አየር መንገዱን አብይ ይዝጋልን በሽታን እየተሸከሙ እየገቡ ደሀውን ህዝብ ሊጨርሱብን ነው 😭😭
@ላተህዘንኢነላሀማአነ
4 жыл бұрын
ቆየ አይደል ከተዘጋ
@bedriwollotube3474
4 жыл бұрын
@@ላተህዘንኢነላሀማአነ አልተዘጋም ማቆያ አዘጋጂቶ እየተቀበለ ነው እህት አንድም ከሀገር ውስጥ በሽተኛ የለም ሁሉም ከውጭ የሄዱት ናቸው በዛ ላይ የሀገር ውስጥም በረራ እንዳለ ነው
@ብሩክከበደ-ገ4አ
4 жыл бұрын
@@bedriwollotube3474 ተዘግቶል እህቴ መጀመሪያ የሄዱት ናቸው ተለይቶ ማቆያ ክፍል ላይ የሚቀመጡት አሁን እኮን ሁሉም ነገር ተዘግዋል ልባችን ብቻ ክፍት ነው ልባችንን ክፍትተን ያአምላካችን እንመለስ እርሱ ምህረቱን ያውርድልነል 😭😭
@bedriwollotube3474
4 жыл бұрын
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ኧረ የኔ ውድ ኩዌት አስቸኳይ የጊዜ አዋጂ አውጆ ሀገራችሁ ግቡ ብሏል ሁሉም ለመግባት እየተዘጋጀ ነው አየር መንገዱ ቢዘጋማ አይቀበልም ነበር
@fatumamussa4641
4 жыл бұрын
@@bedriwollotube3474 በዚህ ጊዜ ውሸት አይደብርም
@alihassen7262
4 жыл бұрын
ያረብ እረመዷን ሲገባ ኮረናን ደግሞ አስወጣልን የአላህ
@መክያሷሊህ
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@er853
4 жыл бұрын
ውድና የተከበራቹህ እህት ወድሜቸ ከዚህ ኮረና በሽታ አላህ ይጠብቀን
@Mamiye_alemey_21
4 жыл бұрын
አሜን
@asisalemu1415
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@orostar7396
4 жыл бұрын
Aaamiin
@hiwatlb0r928
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ashuhaile8082
4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ለእኛ ለተመልካቾች ሰላምና ጤና ፍቅር ይስጥልን ከኮሮናም የማምለጥ ዘመን ይሁንልን
@mazimuryoutube3408
4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ሃገረችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት ወገኖቼ አይዘችዉ ሁሉም ያልፈል።* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zuzuhabashawit2189
4 жыл бұрын
ኢትዮጺያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ፈጣሪ ህዝቦችሽን ከኮሮና በሽታ ይጠብቅልሽ ሠላምታ በርቀት እጃችንን በሳሙና በደንብና ደጋግመን በመታጠብ ከኮሮና በሽታ እራሳችንን እንከላከል ብሎም በበሽታው ለተጠቁ ሰወች በፅሎት በዱዓ አንርሳቸው🌹🌹🌹
@nununegnitube801
4 жыл бұрын
Zd Zd konjo ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
@kaletewahedo
4 жыл бұрын
🙏 አንድ ላይ እንፀልይ 😭 እባካቹን ሁላችንም ፊታችንን ወደ ፈጣሪ አርገን ተግተን በተሰበረ ልብ አቤቱ ማረን , ይቅር በለን , ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ማረን , ይቅር በለን , አቤቱ እንደ ሀጢያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ አስበን የመጣብንን ወረርሽኝ መከራ እባክህን በጥላ ከለላህ አረገህ ከዚህ መዓት ሰውረን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂን ያስራት ሀገርሽ ህዝብሽን ያድን ዘንድ ሀያሉን , ደጉን , ሩሩሁን , ልጅሽን ለምኝልን ሀዋሪያት ቅዱሳን መላህክታት እባካቹ የምህረት የድህነት እጃችሁን በላያችን ላይ አኑሩ ሀገራችን ኢትዮጵያን ና እኛ በስደት ያለነውን ሁሉ በምህረት ጎብኙን !! 🙏 subscribe ካላረጉን አሁኑኑ ያርጉን ያቆየን !!!!!
@fatyaworkichou2974
4 жыл бұрын
አሜኒ አሜኒ አሜኒ👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐😥😥😥😥😥😥
@fghyfghy6175
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ፂወንነኝየናቴናፋቂፂወንነ
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ ሁሉም ሰላም ይሆናል እንኳን ይህ ኮረና ስንቱም አልፏል ሙስሊሞችም በእምነታችሁ ፀልዩ አንፍራ በመፍራት አንድንም በመፀለይ ብቻ ነው
@gshsgsghxjhdhdh1189
4 жыл бұрын
እውነሽን ነው ኩሽና ሰባት አመቴ እህህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
4 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ከዚህ ወረርሽኝ ክፍ በሽታ አገራችን ጠብቅልን አቤቱ 🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
4 жыл бұрын
ዉድ ያአገሬ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ አሞኛል 😭😭😭 ለዛዉም በሰደት በሺታ ይከብዳል
@ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ
4 жыл бұрын
እመ ብርሀን ትዳብስሽ
@zouzouwowbetamyametalkayen9329
4 жыл бұрын
Egziyabhr yemaresh yena konjo
@shambelbelayneh4033
4 жыл бұрын
ድግልማሪምትጠብቅሽአይዞሽ
@asisalemu1415
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@ጌታየሖይአተጠብቀኝ
4 жыл бұрын
ቅዱሥ መድሕኒያለም ይማርሽ ድግልማርያም ትድረስልሽ👏👏👏
@melakuwolde2607
4 жыл бұрын
ይህንን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው!!!
@ናርዶስአየለ
4 жыл бұрын
ኮረና ፋይረስ እንዲሂ ጮሆ ይውጣ ከአለም ምድር የአላህ ታረገዋለህ አልጠራጠርም በዱአይ በፀሎት በርቱ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
4 жыл бұрын
ሁሉንም እግዚያቤሔር ቀላል ያርግልን በቃችሁ ይበልን እኛ አቅም የለንም አተ ግን ሁሉን ትችላላህ 🙏🙏
@ivataiwan2068
4 жыл бұрын
ተጃጃሉ ሽማግሌዎች 😜😂😜😂😜😂
@ጌታአዋቂነውጌታአዋቂነው
4 жыл бұрын
ቤቶችን የመጀመሪያ ኮሜት የምጵፈው ጌታ ባለንበት ይጠብቀን
@bereketabaynehofficial7288
4 жыл бұрын
The thing that very difficult for men it is possible for our God. guys let's us just pray every things it will be fine and please don't forget to stay home and wash your hands!!
@ዙዙነኝወሎየዋ-ቐ7ዀ
4 жыл бұрын
ያአላህ ድረማወም ወሬወም ሰለ ኩሮወናሁን ወላሂ አሁነስ ፈረሁ አላህ ሆይ እዘነትህን አትፈገን ያረህማን የዶአነን አኩዋቴ አላህ ያሳልን ይህን በላ አሜን በሎ እስኪ
@hayatmohammed5553
4 жыл бұрын
ያረብ ይሄን በሽታ ካለም ያጥፋለን 😭 ውድ እህት ወንድሞች በስደት አለም የምትገኙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እርሳችሁን ጠብቁ ብቻ ስበቡን እናድርስ ከምንወዳቸው ከሚወዱን ቤተሰቦቻችን ይደብልቀን ያረብ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@TUbe-rm5ez
4 жыл бұрын
አሚን ያ ራብ ሁብ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ
@Asd-ib3lw
4 жыл бұрын
አሚንንን
@felekehaile7359
4 жыл бұрын
Amen Amen
@የሱናሰዎችስብስብ
4 жыл бұрын
ይከይሩ ወር ረመዳን እየደርሰ ነው አላህ ይህን በሽታ ከአለም ላይ አላህ ያንሳልን ቤተሰቦቻችንን አግራችንን አለምን በሙሉ ከዚህ ከመጣብን ፈተና አላህ በራህመቱ ያውጣን በቃ ይበለን ያአላህ ያረብብብብብ
@ኡሚኡሚ-ዀ6ኸ
4 жыл бұрын
ውዶችየ እዴት ናችሁ ያረብ ይህ ዘመን አልፎ ይህ ኮሮና ጠፍቶ ጥሩ ነገር እምንሰማ አድርገን አሚን
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ቤቶች የስደት ስጦታወቸ ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድ ከውጭ እየሳኩ ከውስጤ እሳት ነው 😢😢
@zainabadam7243
4 жыл бұрын
እህትወድሞቸ በስደት ያላችሁ ሁልግዜቀንበቀን ይብዛሰላማችሁ
@rakrams3923
4 жыл бұрын
አላህ አገራችን ይጠብቅልን ያረብ ቤቶችዬ ስወዳቹ
@ማርያምአናቴ-ቘ3ጸ
4 жыл бұрын
Be hiwote ende zare desi belogi ayakemi wendemen ke 8 amete bohala be silike anagerekuti esiki wendimeshin lemayeti yabikashe belugi
@tsagenashalemu3287
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቡቅሽ
@johniykebrom6642
4 жыл бұрын
Egezaber yerdashe mamaya
@salsabilaanagaa6679
4 жыл бұрын
Allah baselaam yaganangachu
@konjetadane1475
4 жыл бұрын
Uuuufff yene konjo hunken des alesh. Lemayetim yebekash.cheru medanelam yeredash
@ማርያምአናቴ-ቘ3ጸ
4 жыл бұрын
@@salsabilaanagaa6679 amesegenalew
@መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
4 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ከመጣብን በሽታ ታደገን አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይህ ኮሮና የሚባል መቅሰፍት ከማደር ገፅ አጠፋ ልን አንድ በደላችን ሳይሆን አንድ ቸርነትህ ማርን ጌታሆይ ኢትዮጵያዊ ሀገራችንን አንት አሳልፈህ አትስጠብን ጌታሆይ 😭😭😭😭✝️😭
@hibretwoldeab4206
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንሰላምያብዛልን
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
4 жыл бұрын
cheru medihanalem yihen yecorena beshita kemidir geti yatifalin⛪❤ kkkkkk basha😁😁😁😁😁😂
@genetgenet2693
4 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ድርማማ
4 жыл бұрын
ግን የመንግስትን ትእዛዝ ስላልሰማን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ስላልተከተልን ነው እምወዳችሁ
@hxbbbcv9502
4 жыл бұрын
ያምራልቤቶች
@sekutibenteslam3633
4 жыл бұрын
Bezi sament Corona teftowal mebal ware Allah yaseman😥🙏🙏🙏Amin belu esti aykefelibetim
@eyerusisisus5110
4 жыл бұрын
Amennn
@kedesegaberelabateenw8289
4 жыл бұрын
Ameen (3)
@amiinasabontu4822
4 жыл бұрын
ameeen ameen yaa allah☝️
@wirkydeshassa4661
4 жыл бұрын
Amen
@leyuuleyuususuu4686
4 жыл бұрын
Amiiiiiiiin yaa Allah
@ለሁሉምግዜአለውHነኝየባሌ
4 жыл бұрын
ያአላህ ፈረጃህን ቅርብ አርግልን በረመዷን በኸርው ሻሀር ይሁንብህ
29:42
Betoch | "አቤት ቆሻሻ!!!"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 312
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 641 М.
28:42
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
Addis Movies
Рет қаралды 781 М.
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 9 МЛН
00:39
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
Slime Cat
Рет қаралды 36 МЛН
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 15 МЛН
27:02
Betoch - "...የከሸፈ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 278
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 670 М.
20:50
የሞት ካፌ ያለበት ሀገር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 10 М.
21:44
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 82
Tewdage Bekele
Рет қаралды 333 М.
29:51
ዓለሜ 14 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 14 2019
Arada Movies
Рет қаралды 245 М.
47:18
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
ebstv worldwide
Рет қаралды 2 МЛН
29:53
Betoch | “ሀገር ይፍረደኝ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 369
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 445 М.
23:53
Arada - "ሽሽት" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 7
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 127 М.
28:32
Betoch - "ቤቲንግ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 285
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 706 М.
30:43
Betoch | “እራሳቸውን ይቻሉ!? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 390
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 229 М.
30:23
Betoch | “ሰቆቃው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 395
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 270 М.
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 9 МЛН