Betty Tezera ጥበብ ተሸነፈች “Tibeb Teshenefech” Live Worship 2025

  Рет қаралды 67,325

Betty Tezera Official

Betty Tezera Official

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@Bettytezeraofficial
@Bettytezeraofficial 13 күн бұрын
ደራሲ በብዕሩ፥ ሠዓሊ በብሩሹ፥ከያኒ በጥበቡ፣ ሊቅም በዕውቀት ቃል፥ ሰባኪ በስብከቱ፥ዘማሪም በቅኔው ሃሳቡን አስውቦ ይገልጽ ይሆናል።እነዚህ ሁሉ የሚሰንፉበት እና አቅም የሚያጡበት ቀን አለ-የሰማይ የምድሩን ንጉስ እናብራራ ያሉ ዕለት። አዎን ያኔ ቃልም፤ ቅኔም፤ጥበብም ይሸነፋሉ!!!!ጥበብ ተሸነፈች!!
@Wordoflife728
@Wordoflife728 13 күн бұрын
Yetewededsh nesh❤❤❤❤
@Deborah_Queen
@Deborah_Queen 13 күн бұрын
BetiYe በረከታችን🥰🥰
@saronabera1587
@saronabera1587 12 күн бұрын
that is an amazing insight
@esayastefera9304
@esayastefera9304 11 күн бұрын
My dearest sister Betty, what a blessing and a gift you are to the body of Christ!! God’s an ending favour, and His Grace is upon you to let heaven's anointed songs flow in you and through you. Yes, keep on plugging to the source of life as your songs are so deep in meaning and power to glorify God and bless His church. We love you ❤
@SolomonEndale-po9iu
@SolomonEndale-po9iu 11 күн бұрын
Geta yebrkish beti🎉🎉🎉
@BethelGeta
@BethelGeta 14 күн бұрын
ቤቲዬ በመጀመሪያ በቅዱሱ እና በንጉሱ ፊት ለማዜም ለማጠን ለማገልገል መመረጥሽ የመጨረሻ መታደል ነው ባንቺ ውስጥ ደሞ ስለማያልቀው የዝማሬ ምንጭ እግዛብሄር ይባረክ ሞገስሽ ደሞ ልዩ ነው ከነቤተሰብሽ ተባረኩ እወዳቹሀለው
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 14 күн бұрын
*ዘማሪት ቤቲ~በዕለተ የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ይህንን ጥዑም ሜሎዲ ስለሰጠሸን ክብር ይስጥልኝ። የድምጽ ጸጋውን የሰጠሽ እርሱ በከፍታ ያለው ስሙ የተባረከ ይሁን። ሁሌም እንደምለው ከኦርቶዶክስ ሜዳ~* ❤❤❤🤝🤝🤝
@Esseyyohannesofficial
@Esseyyohannesofficial 14 күн бұрын
ቤቲዬ አንቺ ውስጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን:ቅኔሽ አይንጠፍ:ፀጋው ይብዛልሽ::
@gtube385
@gtube385 14 күн бұрын
ቤቲዬ የኔ ታላቅ እህት ስለሰጠሽኝ እድል ስላሳየሽኝ ፍቅር ምንም ልል አልችልም:: እግዚአብሔር ከፍታሽን ያብዛው:: እወድሻለሁ :: ታናሽሽ ዘማሪ አዲስ አለማየሁ ነኝ::
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 13 күн бұрын
እንደ ማለዳ ጸሀይ እየደመቅሽ ኑሪ እንደ ቀትር ጸሀይ ቦግ ብለሽ ታይ:: ጥበብ አቅም አጣች ጌታን ልታብራራ ግሩም መዝሙር::
@netsanetshamebo2324
@netsanetshamebo2324 14 күн бұрын
My favorite song from the new album
@Mezmur_YouTube
@Mezmur_YouTube 14 күн бұрын
🎉ዘማሪት ቤቲ ከልጅነታችን ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በመዝሙርሽ ስትባሪክን ምን እንላላለን ፤ ከመባረክ ውጭ 🎉🎉፤ ፀጋው ይብዛልሽ፤ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም❤❤❤🎉🎉🎉
@abdijirata4501
@abdijirata4501 14 күн бұрын
Such a beautiful lyrics! Tibeb teshenefech says it well! I also like the zema, but I would prefer a slow beat melody for a worship song as this one. God bless!!
@kasiyekasu6763
@kasiyekasu6763 13 күн бұрын
ቤትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🙏 ሁሌም በዝማሬዎችሽ እንደተባረኩ እኖራለሁ። የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 ተባረኪልኝ❤ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤ የዘመርሽለት ጌታ የዘላለም ምርኩዝሽ ይሁን❤🙏
@BikeMoke
@BikeMoke 14 күн бұрын
ተባረኪልን በብዙ በረከት እንወድሻለን ❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 12 күн бұрын
YES የእግዚአብሔርን ጥበብ ማን ያውቀል እርሱ ከጠብባን ሁሉ ጠብብ ነው የጥበባኞችን ጥበብ ይንቀል እውቀቱና መስተዋሉ አይመረመርም የተባረኪሽ ዘማሪት ከፍ በዪ ጸጋ ይብዛሊሽ ለሚሊም
@albeneabraham8281
@albeneabraham8281 12 күн бұрын
This song overwhelms me every time I listen to it. I’m always in tears when I listen to it. I thank God for the amazing wisdom he bestowed upon you. Many blessings, Betty!
@AbaynehGecho
@AbaynehGecho 14 күн бұрын
ቤትዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን አንቺ በጌታ ኢየሱስ ፀጋ እንደ ማለዳ ፀሐይ ድመቂ እንደ ቀትር ፀሐይ ቦግ ብለሽ አብሪ ተባረኪ
@HannahMekonnen-u4x
@HannahMekonnen-u4x 14 күн бұрын
ቤቲዬ ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሽ ከዚህ በላይ ሰማያዊ ቅኔ ከውስጥሽ ይፍለቅ
@deressekebede2978
@deressekebede2978 13 күн бұрын
Praise Almighty God because no one can go beyond him to describe in words.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 13 күн бұрын
ቤቲሻዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ዘመንሽ በመዝሙር ይለቅ
@have_faithInmy-God
@have_faithInmy-God 14 күн бұрын
እህቴ ቤቲ, አንቺ በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች አንዷ ነሽ እና የእግዚአብሔር ሴት በኢትዮጵያ አዲስ አበባ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 14 күн бұрын
ዘፋኞች
@redietalemu1632
@redietalemu1632 14 күн бұрын
ስራ ፈት 🙄 ተናግረሽ ሞተሻል። ዘፋን ስትጋቺ ምትዉይ አንቺ ነሽ እሷ የልዑል አምላክ ዘማሪ ናት።
@kuribachewosman8771
@kuribachewosman8771 14 күн бұрын
ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ እወድሻለሁ
@WondimagegnTeshome-u7m
@WondimagegnTeshome-u7m 12 күн бұрын
እግዝአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በጣም ስበዛ እውድሻለሁ---!
@benjaminr2985
@benjaminr2985 14 күн бұрын
Waww glory be to our almighty God This is amazing mezmur be blessings Beti and all family in Christ
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 14 күн бұрын
የአለም ጥበብ ተሸነች ተባረኪ
@LanaLolo-s5p
@LanaLolo-s5p 6 күн бұрын
Tebarek Yetweddeshi Denq Yegzabire Sete Neshi💖🙏🙏🙏🙏💖
@lihektschool
@lihektschool 14 күн бұрын
እረ በእውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባርኬበታለሁ ቅዱሳን ተባረኩበት ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sbefekadu607
@sbefekadu607 14 күн бұрын
ቃል አልተወለደም ክቡር የሚከብርበት። W O W !!!!!!!
@xylo28phone
@xylo28phone 14 күн бұрын
በበዓለ ጥምቀቱ የተባረክንበትን ይሄን ረቂቅ ዝማሬ ስላበረከትሽልን አንቺን ላመሰግንበት የሚችል በቂ ቃል የለኝም። ለዚህ የመረጠሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይመስገን።
@markatube
@markatube 14 күн бұрын
ቤቲዬ በረከታችን ❤❤❤❤❤ ኡፍ በቃ ነፍስም አይቀርልኝ በመዝሙሮችሽ ❤❤❤❤
@SelemonBirhanu-t1l
@SelemonBirhanu-t1l 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ቀር ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውንም ያብዛልሽ
@christimformation4840
@christimformation4840 13 күн бұрын
ቤትየ ምን እንላለን ጌታ አብዝቶ ይባርከሸ አንች ፈርጥ ፈር ቀዳጅ የትውልድ እናት ማረፊያ ነሸ በርቺ
@SentaioSentaioo
@SentaioSentaioo 14 күн бұрын
አሜንንን አሜን ታብርክይ ይብዛልሽ
@TsedekeDawit-x6z
@TsedekeDawit-x6z 14 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ❤
@WENGEL_MEDIA
@WENGEL_MEDIA 14 күн бұрын
Beticho be mezimurochish betam tebarikenal .
@TamuTesfayetube
@TamuTesfayetube 13 күн бұрын
Amen yene kojo betiye siwedishi tabareklgn❤
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 14 күн бұрын
ሰነፍ ጥበብ ለአምላክ የምትብረከረክ የተወደደ ቅኔ
@WendimuBekele1975
@WendimuBekele1975 14 күн бұрын
ቤቲ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@kedanholyholy2081
@kedanholyholy2081 13 күн бұрын
God bless you more Sister bety
@rahelbtsadik3773
@rahelbtsadik3773 14 күн бұрын
ተባረኩ በብዙ ቤቲዬ ይጨምርብሽ
@adanechhabte-b8q
@adanechhabte-b8q 14 күн бұрын
tebareki betiyeeee egziabher kezi belay tsegawen yabzalesh betam des yemil mezmur ena nefsen miyareseres mezmur new geta yesetesh
@SingerTinsuMena_Hirut
@SingerTinsuMena_Hirut 14 күн бұрын
ብሩክ ነሽ የኔ ቅመም ጌታ ለራሱ የሰራሽ የጥበብ መገለጫ ነሽ
@BereketMoges639
@BereketMoges639 14 күн бұрын
Zemarit balekinewa tibeb yemolabsh wudu ehit enatachin❤❤❤❤slanch amlaken ebarkalw Hallelujah Hallelujah libe ysegdlhal kibre yzemrhal ante endemtwedew😢😢😢😢😢
@Menbi2023
@Menbi2023 12 күн бұрын
ሁሉን በውበቷ ስትገንበት ኖራ ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ/፪ ሁሉን በግነቷ በትገልፅበት ኖሯ ጥበብ ተሸነፈች አንተን ስታብራራ/፪ አትመሰልማ በምንም ምሳሌ ጣትህ በሰራችው ባለው እስከ ዛሬ ደርሶም አይገልፅህም የቃላት ውበቱ ልቤ ይዘምር እንጂ ከመንፈስ ቅኝቱ ስምህን ጠርቼ ቅኔን ልዘርፍበት ቃል አልተወለደም ክቡር ሊከብርበት ማነው እንዳንተ ያለው ማንስ ነው ወደር በሌለው ሁሉም የሚያመልከው / የሚወደደው ልቤ ይዘልልሃል ክብሬ ይዘምርሃል አንተ እንደምትወደው/ ፪ መሰረተ ፅኑ ነው ዙፋንህ አይደረስብህም/፬ መጨረሻ የለውም ከፍታህ አይደረስብህም /፬ የክቡርነትህ ማሳያ የገነነ ያለ እኩያ የትልቅነት ማሰሪያ መደምደሚያ/ ፪ ማነው.... ምድር እንደ ጠብታ ለእይታህ አይደረስብህ/ ፬ ሁሉ ከእግርህ በታች ነው በታችህ አይድረስብህም /፬ ስሙ በክብር ሚጠራ ሰማይ ምድሩን የሰራ የዘላለሙን የሚመራ የተፈራ/፪ ማነው..... በተከበረ ማንነት የፍጥረት ሁሉ ትኩረት ከብርሃን ሃያል ድምቀት የማያልቅ ውበት
@abelsemu3562
@abelsemu3562 8 күн бұрын
Thanks
@filimonsolomon527
@filimonsolomon527 13 күн бұрын
Amen 🙏🏽 Praise the lord ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@KaliyTadele-wv2mb
@KaliyTadele-wv2mb 14 күн бұрын
Our blessing☺️❤
@ramayouns9321
@ramayouns9321 14 күн бұрын
Wow Amazing son Stay blessed all
@EducationalTutorialset
@EducationalTutorialset 12 күн бұрын
ቤትዬ ተባርከንብሻል ተባርክ
@YimegnuyeiyesuMahitemyalebat
@YimegnuyeiyesuMahitemyalebat 14 күн бұрын
Tebark Betty zemensh yibarik ❤❤❤❤❤
@getachewadmasu2186
@getachewadmasu2186 14 күн бұрын
ጸጋ የበዛልሽ ቤቲ
@simegnatree
@simegnatree 14 күн бұрын
My Blessing Bettyee❤❤
@ET12DORO
@ET12DORO 14 күн бұрын
❤ተባረኪ
@yezlalemmeheret777
@yezlalemmeheret777 14 күн бұрын
ተባረኪ ❤🙏
@exodus2781
@exodus2781 14 күн бұрын
Abet geta tebareki Betty no word
@betelehemtsegaye8529
@betelehemtsegaye8529 14 күн бұрын
የተባረክሽ❤❤❤❤❤
@gospelsingersamikebedeoffi3887
@gospelsingersamikebedeoffi3887 14 күн бұрын
betishaa grum new zemeneshe yebarek
@YaredMesfin-w3d
@YaredMesfin-w3d 14 күн бұрын
Amazing
@deborajemal2100
@deborajemal2100 11 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ሞገስ ታድለሽ
@EyosiasKasahun
@EyosiasKasahun 13 күн бұрын
እህት ቤቲ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉኝ ተወዳጅ Zemarit አንዷ ነሽ እና እግዚአብሔር ይባርክሽ የእግዚአብሄር ሴት ነሽ 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EthiopiaTadesse-d8d
@EthiopiaTadesse-d8d 13 күн бұрын
Aman🎉❤🎉❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 14 күн бұрын
Kezih album betam yewededkut zemare
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 14 күн бұрын
betya geta ibarikish🙏🙏 geta ibarikachw all
@user-vy5dl2cg1b
@user-vy5dl2cg1b 14 күн бұрын
Batiya tebarkilgn yena enat selanchi getan ebarkalwe lemlemilegn
@HenokTariku-c4d
@HenokTariku-c4d 14 күн бұрын
La zamanat banchi agalgilot tabarkana. Tabaraki zamanish yilamlim
@meklitmekonnen5480
@meklitmekonnen5480 14 күн бұрын
I hope u do kentebko geshesh too and much more all ur songs are amazing
@Jesus-saves.
@Jesus-saves. 14 күн бұрын
ውሽመሽነእዩ ማራናታ በዬልኝ ቤቱዋ!
@meseretufgae6256
@meseretufgae6256 14 күн бұрын
Betisha banchi lay silalew yegeta stega getayen amesegnewalew🙏🤲
@amanuelwendewessen4691
@amanuelwendewessen4691 14 күн бұрын
ሚን አልሻሎ ተባረኪ በቤቱ አሁንም ይትከልሽ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 14 күн бұрын
ተባረኪልኝ
@meazamamo488
@meazamamo488 14 күн бұрын
Tebareku❤❤❤
@awetkidu3941
@awetkidu3941 14 күн бұрын
Tenareku 🙏❤️🙏
@BEZAWITHalemariyam
@BEZAWITHalemariyam 14 күн бұрын
Betyee birkee bye 🙏🙏🙏🙏
@SantaForChrist
@SantaForChrist 14 күн бұрын
Telyaleshi betetiyeee ❤lemlemiln
@beamlakbeyene
@beamlakbeyene 14 күн бұрын
👍👍👏👏👏It would also be very nice if there was a subtitle.🙏🙏🙏 Blessings.
@kidehaile7797
@kidehaile7797 13 күн бұрын
Gata yebarkesh ❤❤❤
@DluaKayesso-zo4ui
@DluaKayesso-zo4ui 14 күн бұрын
አይደረስብህ.....❤
@nataas42
@nataas42 14 күн бұрын
Tebarekilgn
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 14 күн бұрын
Amen You are Blessed All You look so Goregous All Singer Betty Tezera & Singer Mercy Jorge I love u All Choir God bless u All May God bless u All More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & Betty Tezera I love this song ጥበብ ተሸነፈች "Tibeb Teshenefech" Live Worship 2025 Tebarakecho Zemenicho yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@WondwosenPetros
@WondwosenPetros 14 күн бұрын
Zamanh yabark
@mercyjehovahs1816
@mercyjehovahs1816 9 күн бұрын
Betisha 💜
@enkumengist1668
@enkumengist1668 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KirubelYohannes-n4z
@KirubelYohannes-n4z 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ berk beylgn
@mamimiki6164
@mamimiki6164 13 күн бұрын
ቤትየ ምን እንላለን በመጀመሪያየፀጋው ባለቤት ይክበር ቀጥየ የምልሽ አሁንም በብዙ ተባረኪልን እውነት ነው አይደረስብህ .
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 14 күн бұрын
ቤትዬ ስወድሽ ተባረኪ መዝሙር ማለት እንዲነው።
@BezawitFantu-ld1hn
@BezawitFantu-ld1hn 14 күн бұрын
🙏🙏🙏
@servantofgoddanielgetachew8346
@servantofgoddanielgetachew8346 14 күн бұрын
Betye
@አፍላ_ፍቅር1
@አፍላ_ፍቅር1 14 күн бұрын
Wooooowww
@ማአዛ-ሸ8ሸ
@ማአዛ-ሸ8ሸ 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Selam-o7m
@Selam-o7m 14 күн бұрын
❤❤❤😊
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 14 күн бұрын
ድምፅሽ ጉልበት ስለሌለዉ፣ብዙ ቃሎች ከአፍሽ ሳይወጡ ተድበስብሰዉ ነዉ የሚቀሩት። ብዙ ቃሎች ምን እንደምትይ አይሰማም፣ ዜማና ድምፅ ጥሩ ነዉ።
@niftalemmulu7860
@niftalemmulu7860 14 күн бұрын
ጥበብ ሰነፈች
@redietalemu1632
@redietalemu1632 14 күн бұрын
🙌🩵🔥🔥
@amazoneacademy
@amazoneacademy 14 күн бұрын
📯🎺🎷🎸🎹🔊🔊🔊 Very Hot!
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 14 күн бұрын
ለሰቶች ቀምስ የለም እንደ በየምድያ አታሰድቡ
@ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ
@ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ 14 күн бұрын
@bettytezeraofficial ከስር ግጥም ፅሑፍ ብታደርጊበት ለሁሉም መዝሙሮችስ በተረፈ ተባረኪ
@DirshuAyalew-o6o
@DirshuAyalew-o6o 14 күн бұрын
ቤቲዬ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ
@YaredMesfin-w3d
@YaredMesfin-w3d 14 күн бұрын
Amazing
@BezawitFantu-ld1hn
@BezawitFantu-ld1hn 14 күн бұрын
🙏🙏🙏
@YamlakTafese-t4c
@YamlakTafese-t4c 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@sebleseyoum950
@sebleseyoum950 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LamortAlebacwehu
@LamortAlebacwehu 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesTamiru-g4w
@MekdesTamiru-g4w 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@BinyamMunuta-yo8kk
@BinyamMunuta-yo8kk 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@judikussia109
@judikussia109 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 325 М.
Betty Tezera~ Ye Hiwote Balebet (special edition) Full Album
1:06:51
Betty Tezera Official
Рет қаралды 246 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН