"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? Memehir Girma Wondimu 670

  Рет қаралды 12,736

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

8 күн бұрын

"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥. በልቡም እውነትን የሚናገር።. በአንደበቱ የማይሸነግል" መዝ 15
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер: 124
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie 6 күн бұрын
የመምህር ግርማን ድንቅ ትምህርት ሰምቶ በተግባር የለወጠ ሰዉ የህይወትን መንገድ ያገኛል የተግባር ሰዉ እንድንሆን ሁላችንንም ወላዲት አምላክ ትርዳን
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 6 күн бұрын
Amen
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 күн бұрын
አሜን የተግባር ሰው ወሆን አቃተኝ ፀሎት ያዝ ለቀቅ ሆነብኝ በውስጤ ያለውን እግዚአብሔር ይሰርልኝአሜን😢❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔማ መስማት ብቻ ሆንኩኝ
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 5 күн бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ የተሞላ ልክልክ የቅዱስ መንፈስ አስተምሮ ተገቢ ግንዛቤን እንድንዝ የሚያስችለው ሁሉን መድኃኒያለም ያክብርልኝ።አሜን!!!
@user-vq5kc2hn2o
@user-vq5kc2hn2o 6 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን ኣባየ ቃለህይወት ያሰማልን መንግንተ ሰማያትን ያውርስልን ስደተኞች ልጆችዎን በ ፆሎትዎ ያስቡን።ኣድራሻዎን ብናገኝና ፀሎት ብንቀበል በጎ ነበር ኣድራሻዎን ማግኘት ኣልቻልንም ኣባየ ፀሎትዎ ያግዘን
@semharweldu5965
@semharweldu5965 6 күн бұрын
እባካችሁ መልሱልኝ በረከታቸውን እንካፈል
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 6 күн бұрын
ኣሁን እኮ ኣሜሪካ ነው ያሉት
@biniyamkindie
@biniyamkindie 6 күн бұрын
ጣሊያን ሮም ነው ያሉት አይነበብም እንዴ ከቨሩ?
@redietgebrehiwot1832
@redietgebrehiwot1832 6 күн бұрын
በፊት የተቀረፀ ነው ጣልያን ውስጥ ጉባኤ ውን ተካፍዬ ነበር እንጂ ጣሊያን አይደሉም አሜሪካ ነበሩ በቅርቡ
@biniyamkindie
@biniyamkindie 5 күн бұрын
@@redietgebrehiwot1832 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Күн бұрын
አባታችን አዲው ሳደምጦት ስመለከቶት አይቼ ድምፆን ሰምቼ አልጠግብም ይህ የእግዚአብሔር ፀጋ በርሶ የመኖሩ ምልክት ነው ዘመኖ ከዚ በላይ ይባረክ በፀሎት አስብኘ
@zed8332
@zed8332 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ እንኳን ለእመቤቴችን ቅድሰት ድንግል ማርያም የንግሰና ክብር ባአል በሰላም አደራሳቹሁ አደረሰን❤❤❤የእመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ምልጆዋ በረከት ሬደኤት አይለየን❤❤❤❤🙏🙏🌿🌿🌷🌷🌿🙏🙏አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት❤❤❤🌷🌷🌿🌿🙏🙏
@user-vq5kc2hn2o
@user-vq5kc2hn2o 6 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@semharweldu5965
@semharweldu5965 6 күн бұрын
​@@user-vq5kc2hn2oሰላም መምህር ግርማ አሁን የት አለ?
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 6 күн бұрын
አባታችን እንደት አሉልን ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የዘመናችን ከአምላክ የተሰጡን በረከታችን❤❤❤እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን የፍጥረታት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን❤❤
@meheretzena6405
@meheretzena6405 4 күн бұрын
እስኪ የመምህር ትምህርት እንደኔ የሚገባው ፣የሚነካው ፣አላርም፣ የሆነው በላይክ❤❤❤❤❤
@user-wb2pg7cs6c
@user-wb2pg7cs6c 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይጻፍል ሰምተህ ከማለፍ ይሰውረን አሜን👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 2 күн бұрын
የኔጀግና አባት እደርሶ ለሕዝብ ለወገኑ ለበጎች የሚቆረቆር እረኛይስጠን እረኞቹም እዳለተይዘዋል እንኳንሐበጎቹ ሊሆኑ ይማርልን ልቦናምይስጥልን አባታችን ከዚበላይ ፀጋውን ያብዛሎት በድሜበፀጋ ይጠብቅልን እንወዶታለን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 5 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እርሱ ባለቤቱ መዳንዓለም ዕድሜ ከጤና ይጨምርሎት በፀሎት ኣግዙን ይፍቱን!!!!!
@amanuel5687
@amanuel5687 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ቴ ይፍቱኝ
@mametohem7990
@mametohem7990 6 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 6 күн бұрын
አባቴ ቃልህወት ያስማልን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን የስማነው በልቦና ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 6 күн бұрын
አባቴ እንኳን ደህንና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን እመብረሀን ትጠብቅልን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 6 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@SheikhSauaidBinKhalid
@SheikhSauaidBinKhalid 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሉም መልእክት የእኛን ህይወት ይገልፃል ቸሩ መድሀኒአለም ይማረን ይቅር ይበለን።
@kiflegebrezgabher2090
@kiflegebrezgabher2090 6 күн бұрын
እንኳን በደህና ውድ ኣባታችን እድመና ጸጋው እግዚአብሔር ያብዛው
@user-bd9jz1yx7m
@user-bd9jz1yx7m 6 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
@abdullahmohammed6566
@abdullahmohammed6566 6 күн бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@uaeuae576
@uaeuae576 5 күн бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት
@amaamm7235
@amaamm7235 6 күн бұрын
የኛ አባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@mesi557
@mesi557 6 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን🤲💓🕊
@user-wz2fr9vs5n
@user-wz2fr9vs5n 18 сағат бұрын
አሜን አሜን አባታችን ፆለተወ ይደረብኝ
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 6 күн бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን,❤❤❤❤
@tegbarabwa6878
@tegbarabwa6878 6 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እራስዎትን የስጠን አምላክ
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 күн бұрын
እርሶን የሚያክል ማን አለ አዳምጭ ጠፋ እንጂ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሆለት 🙏
@ssss4655
@ssss4655 6 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አባታችን በፀሎትወ ያስቡኛ ወለተ ስላሴ ስደተኛ ልጂወት ነኝ ክፉ መንፈስ እያሰቃየኝ ነው
@user-ee1vr7ro5z
@user-ee1vr7ro5z 5 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው ♥♥♥♥
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አባታችን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባ እርሜን ካጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ 🙏🥰
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 6 күн бұрын
አባታቺንን ብርክትወ ዪደርብንን የአገልግሎት ዘበነወትንን ህያው እግዚአብሄር ያስርዚምልንን አገራቺንን ዪጠብቅልንን አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 күн бұрын
ወለተ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩኝ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 3 күн бұрын
የኔ አባቴ አውነት ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልት አባ
@Eyob797
@Eyob797 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@clrqtr8818
@clrqtr8818 6 күн бұрын
*_ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜንን አሜንን አሜንን✝️🕯️✝️_*
@Eskiyalfyalefal
@Eskiyalfyalefal 6 күн бұрын
ቅር ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx 5 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@user-yl2ur5ne1t
@user-yl2ur5ne1t 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባታቺን ፀጋው ያበዙለት❤❤❤
@user-jd6pk5zw2x
@user-jd6pk5zw2x 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ያኑርልን
@sahletesfay921
@sahletesfay921 6 күн бұрын
ኣሜን ቃለ ህውት ያስማልን እድመና ጥና ይስጣቹ ኑሩልን❤❤❤ኣሜን
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 6 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@demisetadese4950
@demisetadese4950 3 күн бұрын
እ ድ ሜ የስቶት ፈጣሪ አባታችን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላም ለርስዎ ይሁን አባታችን ❤❤❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 6 күн бұрын
❤❤❤የኔ አባት የህይወት ቃል ያሰማልን ❤❤❤
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 6 күн бұрын
የኛ ዉድ አባታች እንኳን በሠላም መጡልንእግዚያብሔርበፀጋዉያቆይልን❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ
@lidacall9142
@lidacall9142 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@merrymeery2731
@merrymeery2731 6 күн бұрын
እንኳን,ደህና,መጡልን,አባታችን አሜን,አሜነ,አሜን
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 6 күн бұрын
የኔባት የተባረኩ በፀሎት ያሰቡኝ ኑሩልን
@ethio6437
@ethio6437 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 6 күн бұрын
ቃለ ሂወት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤
@Weletetadkrn
@Weletetadkrn 6 күн бұрын
አሜን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 5 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን እግዚያብሔር ይሁነን ❤❤❤
@user-tm5nm9ki7m
@user-tm5nm9ki7m 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 күн бұрын
❤❤የኛ እንቁ አባት❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@KumeeQtr
@KumeeQtr 6 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 6 күн бұрын
አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 6 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰🥰🙏🙏🙏
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 6 күн бұрын
Ab xelotikum abayey grma ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL
@yetySmart
@yetySmart 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@abijohannes
@abijohannes 6 күн бұрын
ኣባ አንክዋን ብስላም ተምልሱ ልኛም በስደት ኣግር ነኝ ጽሎቶ ኣይለይኝ
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 6 күн бұрын
Abatachin edmena Tena ystott ❤❤❤
@GetnatGetnat
@GetnatGetnat 6 күн бұрын
እግዛቤሄር/ይጠብቆት
@Weletetadkrn
@Weletetadkrn 6 күн бұрын
እድሜዎትያስረዝምልን
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 6 күн бұрын
Abatatene Keber yestelene Amelake Kale Hiwote yesemalene
@user-qu1sn4jj3q
@user-qu1sn4jj3q 6 күн бұрын
❤Amen ,abtachim kalhiyotin yasmalin, yeaglgilot zamanwon yasrazimlen❤❤❤ inwadchawalen❤
@hadaskidane2517
@hadaskidane2517 4 күн бұрын
Yetekeberu abatachn edmena tena ystot egzabher
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 6 күн бұрын
Abatii rejime Edemi kitinagaa ❤❤❤❤❤ beseloiti aseboni
@TeheshMahari
@TeheshMahari 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 👏❤
@saplasapla9783
@saplasapla9783 6 күн бұрын
Amen amen amen abatshen. Beirktow ydrbn klhywt ysmaln
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 6 күн бұрын
እውነት ነው ኣባቴ
@warrior5847
@warrior5847 5 күн бұрын
Balhubet yefetugn melake menkerat ,❤
@paradisebright6072
@paradisebright6072 4 күн бұрын
Egziabheir abzto ybarkot, Abatachin
@keebeekiishow
@keebeekiishow 6 күн бұрын
Amem 3 Abatachin
@user-je2ec2xy4y
@user-je2ec2xy4y 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆት
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m 5 күн бұрын
Abatachen edmena tena yestewot nurelen enwadewotalen
@konjitHabtemichael
@konjitHabtemichael 6 күн бұрын
Tekkl new abatachen , kale heyiwot yasemalem
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 6 күн бұрын
Abatachen ❤❤❤
@user-kh6np4bx8o
@user-kh6np4bx8o 2 күн бұрын
❤❤❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 күн бұрын
Aba. Ekuwan selam metolen❤❤🙏🙏🙏
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi Күн бұрын
❤❤❤❤
@tinabewktu311
@tinabewktu311 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-id8hl8dx2c
@user-id8hl8dx2c 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weinihannes869
@weinihannes869 6 күн бұрын
🙏🙏❤❤
@user-it6lt1nv4v
@user-it6lt1nv4v 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bewketumisganaw4309
@bewketumisganaw4309 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@lulamedhne276
@lulamedhne276 5 күн бұрын
እረ ባካቸሁን የባታችን አድራሻ የሚገኙበትና ስልክ ቁጥራቸውን ለማግኚትመገድ ንገሩኝ በመቤተማርያም ስም ይሁንባቹሁ😢😢
@ChucheMulune-p7w
@ChucheMulune-p7w 5 күн бұрын
Ersoni kirstos amelakachin yabertalin sendena girdu eyeteleye newuna.
@meron7563
@meron7563 6 күн бұрын
የኔ አባት ዛሬ ከሰው ጋር ረጅም ክርክር ስከራከር ነበር ምሳ ስበላ ከፈትኩና የርሶን እያየው እኝን ሰውዬ ታያቸዋለሽ?ስትለኝ አባትሽ ራሱ ስጠሪው አባዬ ነው ምትይው።ክብር ይኑርሽ ለ ትልቅ ሰው ።ስለዚ ስማቸው አባ ግርማ በይ በነጠላ አትጥሪያቸው አልኳት ሳቀች ምን ያስቃል ስላት ያንቺ ንዴት ....እያወራን ለምንድነው ምጠያቸው?ምን አደረጉሽ?ከቤተክርስቲያን ታግደዋል ።ለምን ስትለኝ ደብተራን ስለሚቃወሙ ማንም አይወዳቸውም አሳድመው አስከለከሉ አልኳት ።ለምን አይቀድሱም?ስትለኝ እረረረ ይቀድሳሉ አይቀድሱም አይተሻል ስትለኝ አዎ የት ስትለኝ ዝዋይ አልኳት።እኔ አይቼ አላቅም ።ስትለኝ እኮ ውስጥ ገብተሽ አላየሽ ይሆናላ ከግማሽ ትገቢያለሽ ሳያልቅ ትሄጃለሽ። በቃ መሀል ላይ ይሄ ሰውዬ ስትል አትበይ እላታለው።እሺ ጋሽ ግርማ ስትል ኖ አባ ግርማ በይ.....ኡፍፍፍፍፍ ደከመኝ እሷን ለማስረዳት አባዬ ቅዳሴ ይቀድሳሉ አይደል ሆ አስረዳለው ብዬ ልታጠራጥረኝ ነበር።የራሷ ጉዳይ አመነች አላመነች 1ቀን እጆት ላይ ይጥላት ይሆናል
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 15 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 40 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,5 МЛН
ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ  Memehir Girma Wondimu 671 #subescribe_now #like ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 22 М.
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 162 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው  Memehir Girma Wondimu Video 608 #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ
35:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 100 М.
狼又来了#海贼王#路飞
0:34
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,5 МЛН