"ዖዝያን" ሲሞት ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657

  Рет қаралды 14,562

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Ай бұрын

"ዖዝያን" ሲሞት ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 104
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@yefietitesfemaryam1691
@yefietitesfemaryam1691 Ай бұрын
address please send me now
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
ኣባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ኣሜን ❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Ай бұрын
እሁፍ አባቴ ማይጠገብ ግዚያብኤር ይጠብቅልን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን
@birketayebelachew8577
@birketayebelachew8577 Ай бұрын
አሜን! አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
መላክ። መንክራት ግርማ። ዉንደሙ። እድሜ ጤና። የሰጥልን። ከን መላ ቤተሰባችው❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤ ደግ❤ዝሰሔር❤አዪንቾን የገልጥልን ሰሜን
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj Ай бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ❤🙏
@user-qg5zr8qe9u
@user-qg5zr8qe9u Ай бұрын
እግዛብሄር ጤና ይሰጥልኝ
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h Ай бұрын
አሜን
@user-iu5ug6kg6b
@user-iu5ug6kg6b 27 күн бұрын
አባዬ ይፈቱኝ ይባርኩኝ ሁሌም ጭንቀት ከሰዉ ጋር በተጋጨሁ ቁጥር ውሰጤ ሰላም የለኝም 😢😢😢
@user-ip3uv1cl4j
@user-ip3uv1cl4j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እባታችን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን እርስወን❤የስጠንአምላክ❤እግዚያብሔርይመስገን።
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልዎት❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Ай бұрын
አባቴ በረከተዎ ይድረሰኝ ፀጋዎት ይብዛ ❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እውነት ነው የዲያብሎስ ስራ ይሽር ዘንድ የእግዚአብሔር ልጆ ተገለጠ !!!ክብር ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 16 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃልሕዎት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኔ ልዩ አባቴ ❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን አብባታቺን ረጅም እርሜና ጤና ያድናል 🙏🥰
@user-yo6ug8nk6q
@user-yo6ug8nk6q Ай бұрын
Amen
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤
@amaamm7235
@amaamm7235 Ай бұрын
ላባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
ሂወት የሚዘራ ተስፋ የሚስጥ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰
@hani-konjo
@hani-konjo Ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት!!❤❤❤
@legesedenesayteklehaymanot9128
@legesedenesayteklehaymanot9128 Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል እግዚአብሄር አምላክ ማስታዋልን ይስጠን።
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ አባት❤❤❤
@user-lk4qi8kb4o
@user-lk4qi8kb4o Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ferdossahle4667
@ferdossahle4667 Ай бұрын
Egzabihar yimesigen Bewunet Abatachin Tegawun yabizalihu Amen Amen Amen
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብ ሔርይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜና ጤናይ ስጥልን❤❤❤❤
@MeseresSory
@MeseresSory Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-tu4in8wf4l
@user-tu4in8wf4l Ай бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት
@ssss4655
@ssss4655 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አሜን
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@besufikad8924
@besufikad8924 Ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እባኮት እናቴን አይኔ እያየሁኝ ጠላት ሊነጥቀኝ ነው ሲጨንቀኝ የርስዎ የአባታች ፎቶ በማንሳት በመስቀሉ ስለዳኑትን በማስታዎስ እናቴ ፊት ለፊት አድርጌአለሁ ያለን ጥቂት ጊዜ ነው አሁን አእሙሮዎን እያሳታት መጣ እባኮት መምሀር ይርዱን ከእግዚአብሔር በታች በፀሎት ይሆናል :: እዚህ ያላችሁ ሁሉ በፀሎታችሁ አትለዩን ወለተ አፀደማርያም ብላችሁ ፀልዩልን የናት ነገር አይገለፅም ከቻላችሁም አድርሱልኝ እግዚአብሔር እድል ይሰጠን ዘንድ ይሁንልን አሜን :: ወለተ አፀደማርያም
@temnt
@temnt 27 күн бұрын
እግዚአበሔር ያስብልን
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b Ай бұрын
Abatachen Nirulin ❤❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-hp3yy7ce5s
@user-hp3yy7ce5s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsmeretCavas
@AsmeretCavas Ай бұрын
Selam yegziabhiet bietesoboch ye mechie new ehie video yekoyenew weys wede canada metewal ❤❤❤
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-fw5hn2rq6g
@user-fw5hn2rq6g Ай бұрын
🙏🙏🙏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Ай бұрын
የኛ እድ አባት
@HonorUae
@HonorUae Ай бұрын
Ameen. Ameen. Ameen. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizubizu3221
@bizubizu3221 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xg6gq8vm4h
@user-xg6gq8vm4h Ай бұрын
❤!
@Legestefera
@Legestefera Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@SinkeYami
@SinkeYami Ай бұрын
Abatee hunkan baa salam mazulin qaala iyotin yaa samalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 Ай бұрын
አባታችን መድሃኒያለምክርስቶስእድሜጸጋዉን ይሰጥልን እመቤቴቅድስቶ ድንግል ማርያም አትለዮት።
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut Ай бұрын
💔🙏 Amen 🙏 Amen
@AsmeretCavas
@AsmeretCavas Ай бұрын
Abatachin edmiena tiena ystachu
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 Ай бұрын
Amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen Amen ab xelotikum abayey grma
@meseretbelay3039
@meseretbelay3039 Ай бұрын
Egziabher yimesgen
@agijack3439
@agijack3439 Ай бұрын
Kalehiwot yasemaln, edme ystiln abatachin.
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen berketo yederben Regim edime ke tena gar yestot Egziahber yemesgen be Erso lay adero yestmaren yekeber yimesgen Ameen Ameen Ameen
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 Ай бұрын
Be tikekile yene wide Aba ❤❤❤
@ashenafiasfawe5721
@ashenafiasfawe5721 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 27 күн бұрын
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
የሰማል❤❤❤
@yonasmogos898
@yonasmogos898 Ай бұрын
I hope our father you will come to Calgary
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን እኔ ሃጥያተኛና ቆሻሻስ ምን ይሆን ጌታሆይ እንደ በደሌ እንደ ክፋቴ እና ጥፋቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ እና ታጋሽነትህ ይሁንልን ጌታዬ ኣምላኬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ኣምላኬ ማረን ......ኣፀደ ማርያም" 39:43 ገብረ ኢየሱስ "ከነቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይባርከን ይባርካቹ ኣማርኛ እየሞከርኩ ነኝ ይቅርታ ❤❤❤
@me-12.abatie
@me-12.abatie Ай бұрын
👏👏👏💖💙
@AbatenehMengistu-yt2dz
@AbatenehMengistu-yt2dz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ይስማዓልና እግዚኣብሔር ስሙ ዝተመስገነ ይኹን ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ትኽክለኛ ዝጠርዕ ዘሎ የእግዚአብሔርን ቃል ።👉🔴📖ናይ መጽሓፍ ቅዱስ ቃል ካብ ዘፍጥረት ክሳብ ራእይ ዮሃንስ ዝንገረና ናይ መንፈስ ቅዱስ ስራሕ ሰለ ዝኮነ ኢዩ ። ከምዚኦም ዓይነት አቦታት ኽህበና ኩሉ ግዜ የእግዚአብሔርን ቃል ናይ እግዚአብሔር ቃል ከም ዝናብ ዝፈስስልና ዝምግቡና ካብዚ ዝዓቢ ክብር የለን ።አሜን ለስተማሃረ ቸሩ መድሃኔ -አለም ክብርን ምስጋናን ንዑኡ ይኹን 💒✝️🙌🛐 ቃል ህይወት ይስማዓልን መድሃኔ -አለም ብጸጋ ይጠብቅልን ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን ✝️🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛🕯️🎇✨💫🍃🕊️🕊️🕊️
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
አባታችን❤ይወቴ❤በርሶትምህርት❤ተቀይሮልኛል❤እግዚያብሔር❤እድሜናፀጋዉን❤ያብዛሎት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤በፀሎትአስቡኝወለተሰንበት
@Zeee-pg6fu
@Zeee-pg6fu 4 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜንአባታችንእድሜጤናያድልንእግዛቤር
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን በፀሎት አስቦኝ አባታችን አይርሱኝ አስካለ ማርያም
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Ай бұрын
በስምአም በወልድ ወመንፈስቅዱስ ፣ አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን፣መድኃኒታችን መድኃኒያለም ጸጋውን አሁንንም ያብዛሎት።አሜን!!!ቃለ ሕይወትም ያሰማልን።አሜን!!!
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 17 күн бұрын
Temesgen yerson. Yemesel ymyastmer yelm kalyot yasemen
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 9 күн бұрын
abatacn kbruln
@koodiyanpeedas1616
@koodiyanpeedas1616 Ай бұрын
እናተ ብቻ ናቺሁ የተረዳቺሁን አስብኚ ወለተ አረጋይ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Ай бұрын
Abatchen meche nw America Dallas emtemetul ?
@Mussie5
@Mussie5 Ай бұрын
ahun Calgary naw yealow abaye
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 Ай бұрын
ሰላም ቁጥር ተባበሩኝ የአባባ ግርማን
@gnatatheobi2734
@gnatatheobi2734 Ай бұрын
ኣላገኘሁም አኔም
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
ብገባ ብወጣም ድምፅ አልሰማኝ አለ ለኔ ብቻ ነውደ?
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
ደጋግማችሁ ሞክሩት የኔም እቢ ብሎ ነበር አሁን ተስማኝ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 25 күн бұрын
ሰማይን ምድሪን ዝፈጠሪካ መገስ ክናን እሞናት ወስከለይ ሓደራ
@user-if6xw9bb8l
@user-if6xw9bb8l 10 күн бұрын
ኣባታችን ያኑርልን ግን ታውቃላቹህ የአባታችንን ትምህርት የምትሰሙ ፡ አባታችንን የሚያሰድብ እንቅስቃሴ እየታተ ነው ። አባታችንን ከእህተማርያምና አንዳዳንድ አሰዳቢ ሃሳብ ያላቸው ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን እምትከተሉት እወቁ ምኑ ከምኑ ጋር የማይገናኝ ሆኖ ሳለ ግን እሚገናኝ እያስመሰላችሁት ነው ተመለሱ ይህ ሃሳብ ኣባታችን ይወቁትና ያስጠንቅቁበት ።
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u Ай бұрын
Dmxe ylwum
@gebrehiwetgebregergis4511
@gebrehiwetgebregergis4511 Ай бұрын
ኣባ ግርማ፡እግዚኣቤሄር ፡እድመ ይስጡህ፡ኢኔ የምሎህ፡ኣማሪካና፡ካናዳ፡ብቻ፡ነው፡ሰው፡ያለው፡ወይስ፡ፓስፖርቲ፡ወደሌላ፡ኣገር፡የልቱም፡መልሲ፡ቢሰጡን፡ጥሩ ነበር።
@tigestledetu3153
@tigestledetu3153 Ай бұрын
እር,መቸነው,የሁለት።,ሽ,ሀያራት,ወየስ,የበፍት,በጉጉት,እይጠበቅሁ,ነበር,የታሰርኩ,ነኝ,ለመፈታት,እየጠበቅሁ,ነበር,???።
@gnatatheobi2734
@gnatatheobi2734 Ай бұрын
ኣባ ካናዳ ነው ያሉት ማለት ነው ግን መቼ ነው ምትመለሱት አባኩት ንገሩን ወንድሜን ኣድኑሊን ኣ ኣዲስ ኣበባ ልጠብቅ
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 Ай бұрын
ድምፅ የለውም ❗️❗️❗️❗️❗️
@user-lg3xe3qh5o
@user-lg3xe3qh5o Ай бұрын
አረ ወንድሞች በእግዚያብሔር ንገሩኝ አባ ግርማ ማገልገል አቆሙ የሚል ወሬ ሰምቼ ነው , ውሸት ነው በሉኝ በእግዚያብሔር
@user-kj6ig8se8l
@user-kj6ig8se8l 14 күн бұрын
አንተ ማስተማር ፈጽሞ አትችልም ሴረኛ መተተኛ አባይ የሆንህ ሴረኛ ተኮለኛ ጥላቻ አስማሪ ነህ ።
@user-de2ub3fx1g
@user-de2ub3fx1g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 146 М.
"አገር  የሌለው  ሰው"  ክፍል #2 Memehir#2 Girma Wondimu Video 658 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
30:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 9 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
🔴ተመለሱ! ወጣቶች መንገድ ስታችኋል
17:08
ቤተ ያሬድ ቲዩብ Bete yared tube
Рет қаралды 5 М.
5ኛ ዙር ከላይሽ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኝ
1:01:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
"የምነግርህ ነገር አለኝ '  Memehir Girma Wondimu Video 647 #subescribe_now ኃጢአትሽ በብዙ ተሰርዮልሻል ትውልድ ይዳን
39:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 16 М.
Memehir Girma ጌታ ሆይ ሰው የለኝም
22:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 157 М.
34ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
2:45:45
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 141 М.
Спасла мужа от бандитов 😳 #кинонавечер
0:53
КиноШортс Хитс
Рет қаралды 1,1 МЛН
How the hell is this done#joker #shorts
0:14
Untitled Joker
Рет қаралды 2,8 МЛН