ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ( ክፍል 21 )

  Рет қаралды 157,707

ለዛ

ለዛ

26 күн бұрын

Пікірлер: 685
@Uchu502
@Uchu502 24 күн бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ዳጊን ባይመስለም እሱን መስሎ በብቃት ሰርቶልናል ዳጊ ስራውን ስላቆመበት ምክንያት ምናቀው ነገር የለም ዳጊ ዳጊ አትበሉ አዲስ ልጅ ነው አበረታቱት ኮመንት አይቶ እንዲደበር አናድርግ ድራማው የማያምረው ያለ ሳራ ነው ሳሪቲን መልሱልን አዲሱ ልጅ ግን bravo 💪
@Saadaseafa-kb4bb
@Saadaseafa-kb4bb 24 күн бұрын
❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
ወላሂ በጣም ነው የሚችለው እጅግ በጣም መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሚተውነው
@friehiwotbirhanu
@friehiwotbirhanu 24 күн бұрын
Gobez des emil eyita new
@Woubnesh
@Woubnesh 24 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነው
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 24 күн бұрын
ሁለቱም ከለለ ያስጠላል ግን እሽ ይሁን
@tarikamelo8924
@tarikamelo8924 24 күн бұрын
የዳጊን ጥበብ ግን እንደኔ የሚወድ ካለ እጅ ያውጣ 😃😃😃
@user-ke2wq5qb1l
@user-ke2wq5qb1l 24 күн бұрын
🙌🙌🙌
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 24 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️
@user-xq7ub8ll9j
@user-xq7ub8ll9j 24 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌
@hallmaqumara1188
@hallmaqumara1188 24 күн бұрын
በጣም ጥበበኛ ብሎዝም ነው 💐💐👍👍🌷
@Nejat104
@Nejat104 24 күн бұрын
ሳሪና ዮዮ ድራማው ላይ ይጋቡ የምትሉ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 24 күн бұрын
በህግ አምላክ በፍፁም ❤❤❤
@user-wl7ee5im1t
@user-wl7ee5im1t 24 күн бұрын
​😂🎉🎉
@Nejat104
@Nejat104 24 күн бұрын
@@jerryaboye7200 ለምን
@KjvccYexs
@KjvccYexs 24 күн бұрын
💝❤️
@user-tx6pf4rx6g
@user-tx6pf4rx6g 24 күн бұрын
ኣይሆንም😅
@user-or5dn3ed1c
@user-or5dn3ed1c 24 күн бұрын
እረ ሳራና ዳጊ የናፈቃቹሁ ላይክ
@sawa8227
@sawa8227 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ju2xh5wn7k
@user-ju2xh5wn7k 24 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 24 күн бұрын
😢❤😂
@AdiWish1-hz7ps
@AdiWish1-hz7ps 24 күн бұрын
ere sara yet heda nw gn
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 24 күн бұрын
ዳጊ እኮ ተቀየረ የዮዮ ጓደኛ ሆኖ ሚሰራው ዳጊ ነው
@Woubnesh
@Woubnesh 24 күн бұрын
ዳጊን ተክቶ የሚተውን ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በርታ❤🎉🎉 የናትየው ነገር ግን መጨረሻዋ እየተቃረበ ነው
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
ዳጊን ሆኖ የሚሰራው ወይ ትወናህህህህህህህ100%ትችላለህ ዋው በጣም ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-or5dn3ed1c
@user-or5dn3ed1c 24 күн бұрын
አቤት ጪካኔ እዴዚህም አይነት እናት አለማለትነው እሡን ገዲላ ለማን ልታረገወነው ግን ያአላህ
@ZYoutube-yi8kt
@ZYoutube-yi8kt 22 күн бұрын
ገዘብ አዳደየ እውር ያረጋል መሰል
@semirasemira5861
@semirasemira5861 24 күн бұрын
እናት ለብር ብላ እዲህ አታደርግም አታጋኑት ድራማዉን ስለናት ሲነሳ በመጥፎ ነገር አልወዲም እናት እኮ ማለት ህይወት ናት ❤️mum my life❤
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 24 күн бұрын
ዘመኑ ነው በዛሬው ጊዜ ገንዘብ ሰውን እየቀየረ ነው
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 24 күн бұрын
ሥንት አለ ሣኡድይ ኑረዉ ሢሄዱ ብር የለሽም ቤት የለሽም ብለዉ ሥንቶች ናቸዉ መልሠዉ የተሠደዱት ሥንቶች ናቸዉ ያበዱት አረ ሥንት አለ
@butajrawit
@butajrawit 24 күн бұрын
ኧረ አለ ሁሉም እናት አንድ አይደለም
@SisitiKelem
@SisitiKelem 24 күн бұрын
ስንት እርኩስ እናት አለ ኸረ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 24 күн бұрын
ትክክል በየሚዲያው እያየንና እየስማን አይደል​@@fozyayoutube1140
@mahdertube8321
@mahdertube8321 24 күн бұрын
ጋደኛ ማለት እንዲህ ነው ዳጋ ምርጥ ጋደኛ❤
@Madtube05
@Madtube05 24 күн бұрын
ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሩ ያሰባቺሁትን ያሳካላቺሁ🤲
@AkraamSs
@AkraamSs 24 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Fshayehaile
@Fshayehaile 24 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 24 күн бұрын
አሜን ❤ 🙏🙏🙏
@anchikonjo4186
@anchikonjo4186 24 күн бұрын
Amin
@madina3828
@madina3828 24 күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 24 күн бұрын
ዳጊ እና ሣራ ያላቹ እስኪ እንያቹ የቤተ ዘመዱ ይታያል ጉድ ይዟት በረረ ዳጊ ጎበዙ🤣🤣🤣
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂 እደዚሕ ኮሜት ያሣቀኝ የለም 😂😂😂
@fatumaebarahim6138
@fatumaebarahim6138 22 күн бұрын
ክክክክክ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 24 күн бұрын
ዮዮን አታንገላቱት በሳሪ ፍቅር እሚንገላታው ይበቃዋል 😂😂😂😂
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 24 күн бұрын
😂😂😂
@zebiderweldie
@zebiderweldie 24 күн бұрын
😂😂😂 ሳሪ ቆንጆ
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@hawahh2583
@hawahh2583 24 күн бұрын
ይቺ ሰይጣን አሁን እናት ናት😢❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 24 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝ እህቴዎ ❤❤❤❤
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 24 күн бұрын
😂😂ኣሉ እኔ ግን ግራ ገብቶኛል
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 24 күн бұрын
@@user-ko1ih7io7k ውደስብስክራይብ አረጌኝ
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
አንዳንድ ጊዜ የጠላትንም ምክር ጥሩ ነው ጨርሰን ባንቀብፍልም ለምሳሌ ሳራ ለዮርዳኖስ ስለቅድስት ክፋትና እድትርቅ ከልቧ መከረቻት ግን እሷ ቀንታባት መሰላት ግን እየተጎዳች ነው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 24 күн бұрын
እናት ያላቹ 1 ሺ ዓመት በደስታ በጤና ያኑርላቹ መልካም የእናቶች ቀን🥰🙏❤🥰
@user-od5hi3ov1e
@user-od5hi3ov1e 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😭😭❤❤❤😍😘
@helentekeste6811
@helentekeste6811 19 күн бұрын
Amen 🙏 ❤
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 24 күн бұрын
ዳጊን ተመሥሎ የሚሠራው ልጅ ጀግናአ ነው የሚር
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 24 күн бұрын
ዳግም ምርጥ ጓደኛ ዮዮ የሳቄ ምንጭ ቅድስት ሲጣን ደራሴው ዋው የሚገረም ድርሰት
@mahdertube8321
@mahdertube8321 24 күн бұрын
ዳጊ ሆኖ የሚሰራ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው❤
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 24 күн бұрын
ሳሪ ናት የድረጅቱ ባለ ድረሻ😂😂😂 ባለፍው ዩዩን አስፈረማው ነበረ
@hawahh2583
@hawahh2583 24 күн бұрын
አወ ገና የተደበቀ አለ በሳርዬ እና በዚች ሰይጣን እናት😢
@salam-cj3vi
@salam-cj3vi 24 күн бұрын
የኔም ጥያቀ ነው
@hawa7349
@hawa7349 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st 23 күн бұрын
​@@hawahh2583ሲመስለኝ ከበተሰቦ ክፍል ገላባት አለች ዳጊ ሳወራት በፊት ስለገደለቻቸው ሰወች ምናይነት ሁኔታ ላይ ነበሩ እያለች እየጠየቀችው ስታለቅስ ነበር
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 24 күн бұрын
ኣቤት ጭካኔ 😢እንደዚህ ኣይነት እናትም ኣለች ያሳዝናል😢 ቢሆንም ታማኝ ጓደኛ የሂወት ዋስትና ነው👌❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 23 күн бұрын
❤ዳጊ ቦታ ቱተተቀየረውን ልጅ ውድድድ በደንብ ይተውናል ዋው❤
@ZerihunMenta
@ZerihunMenta 24 күн бұрын
ቅድስት በጣም በጣም ጎበዝ አክተር ናት ሆና ነው የተወነችው
@getetilaye5905
@getetilaye5905 24 күн бұрын
ሳሪና ናፈቀችን ዋው ይሄ ድራማ በጣም ደስ ይላል
@wbb4sq
@wbb4sq 22 күн бұрын
አረ ሳሪ የናፈቀችው ለዳጊ 👍👍👍 ግጩልኝ ❤❤❤❤❤❤
@gassking6849
@gassking6849 23 күн бұрын
ድራማው በጣም እያማረ ነው በጣም😮በዳጊ ቦታ የተቀየረው ጎበዝ ተዋናይ ነው ሲቀጥል ሳራ የሌለችበት ምክንያት ጠፋች ነው ንብረቱን አዘዋዉራ እንደምትጠፋ ሲያወሩ ነበር።የድራማ እና የስክሪፕት ሂደት ይግባቹ
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 24 күн бұрын
የአብይን አባ ገነንነት የሚገልፅ ምርጥ ትምህርት ዎው ትወና😘😘👍👍👍
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 24 күн бұрын
አብይ ልጆጅ አይደበዲብም
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 24 күн бұрын
አብይ አንቺ እደምታስቢዉ አይነት ሰዉ አይደለም አባ ገነ ን ትግራይ ነዉ ያለዉ
@aynalemabera860
@aynalemabera860 24 күн бұрын
አብይኮ መጀመሪያ ትሁት እና ጨዋ ነበር እዛኔ እሄ እሬሳ መጨከን የመይችል ሙትቻ እያሉ ሲሰድቡት እሄዉ መወሰን መቅጣት ስጀምር ደግሞ አዉሬ ደም ጠጪ አምባገነን ተባለ መልአክ መቶቶ ቢመራን እንኳ የማንመች ህዝብ ነን አጥፋተኛዉ አብይ ብቻ ሳይሆን አቋም የለለ ሕዝብን እየመራ ነዉ ጨካኝ የሆነ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 24 күн бұрын
@@aynalemabera860 ትክክል ብለሻል ዉዴ ሰዉ ማስተዋል ተስኖታል
@SaadaSaada-qr4bm
@SaadaSaada-qr4bm 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅
@ggcc8401
@ggcc8401 24 күн бұрын
አሁን ደግሞ በጣም ነዉ የማጎጎዉ😥😥😥😥 ኧረ የኔ ኡፍዬ ገላ የት ነሽ🤗🤗🤗🤗🤗 ሳራ😋😋😋😋
@frd11123
@frd11123 24 күн бұрын
አይ ዬዬ እደውኮ ምላሥህ ከልብህ በላይ ነው አነቋቁጭኝ ዳግም ምርጥ ጥላ ከለላህ ነው
@user-xr7oc8qe5m
@user-xr7oc8qe5m 24 күн бұрын
የዳኒን ምትክ አልወደድኩትም ነበር አሁን ግን ሳይመቸኝ አልቀረም😂😂
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
ወላሂ ይችላል በጣም
@madina3828
@madina3828 24 күн бұрын
ፎንቃ ነገር ገባልሽ መሰልክክክህህ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 24 күн бұрын
አዲስ ሲሆን ማንኛውም ነገር እንዲ ነው ስንለምደው👍👌😂😂
@Saranegni21
@Saranegni21 24 күн бұрын
ሳታገቡ አረገዝን ላይክ አርጉን አምሮናል የምትሉ ሴቶች አረ ተዉ ነዉር ነዉ በእርግዝና ሙድ አትያዙ እሱ ሙድ ሲይዝባችሁ ብድራቱን አትችሉትም😏😆😆
@user-vv3tb8my7i
@user-vv3tb8my7i 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅የተመታ ኮሚት
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 24 күн бұрын
በርቱልን ደጊዬ አሪፍ ላይ ነህ ግን ሳሪ ናፍቃናለች🎉❤❤❤
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 24 күн бұрын
ሳባዬ የምር ተመቸሽኝ😂😂😂😂😂😂ቅድስትዬ ተንጨርጨሪ😂😂
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 24 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤❤ውደ
@user-tq8qd4bm6z
@user-tq8qd4bm6z 24 күн бұрын
አድሱ ዳጊ በጣም ጎበዝ ተዋናዋይ የው በርታ ዳጊ ❤️❤️❤️❤️
@user-ny1vs8yi4r
@user-ny1vs8yi4r 24 күн бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ተዋናይ ነህ በዚሁ ቀጥልበት ዮዮ ሳሪታ ዳጊ ያለእናንተ ድራማዉ አያምርም በርግጠኝነት ሳሪና ዮዮ መጋባት አለባቸዉ የእናት ጨካኝ እንደዚች አይቼ አላዉቅም ምናልባት የዳጊን እናትና አባትንም እሷዉ ትሆናለች ያጠፋቻቸዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@Saranegni21
@Saranegni21 24 күн бұрын
የፈጣሪ ያለህ እንደዚህ አይነት እናት በልብ ወለድ ታሪክ እራሱ አይቸ አላዉቅም😢
@hayatadm5085
@hayatadm5085 24 күн бұрын
ዮዮ እናት ጨካኝ ናት ልጆን ለገዘብ ብላ ደበደበች ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂ክክክክ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 24 күн бұрын
ከእሷ የባሱ ብዙ ክፉ እናቶች አሉ ለብር ብለው ልጆቻቸውን ሚያጠፉ
@rgfg336
@rgfg336 24 күн бұрын
ፊልም እኮ ነው 😂❤
@hayatadm5085
@hayatadm5085 24 күн бұрын
@@rgfg336 ክክክክ ነውዴ እኔኮ በናቶች ቀን የናቾችን ቀን እያከበሩ መስሎኝ 😍🤣
@user-vj2so7jk2d
@user-vj2so7jk2d 24 күн бұрын
የፈለገ ቢመጣ እናት ብር ከልጃ ሊበልጥ አይችልም ለፊልም ቢሆንም የእናትን ሥም በዚች ሤትዮ ሢነሣ ተናደድሁ😢
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
ምንም ለፊልም አይደለም አሉ ሸይጣኖች ፊልም ማለት በእውነቱ አለም ያለውን እውነት ነው የሚሰራው
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 24 күн бұрын
ኸረ አሉ መጥፎዋች😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 24 күн бұрын
ALU.BZU..
@zaytonahzay3841
@zaytonahzay3841 24 күн бұрын
ምን ይጠፋሉ
@zebiderweldie
@zebiderweldie 24 күн бұрын
አሉ ማማየ
@mekdes9790
@mekdes9790 24 күн бұрын
ዋው ዳጊ ትችላለህ ቁመናውም ተጨምሮ ❤❤❤❤❤❤❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 24 күн бұрын
ዋው አሁን ትወናውን የሚተውነው ዳጊ ነው ቀጣይ ክፍል አፍጥኑት
@tsehaywoldegiorgis5289
@tsehaywoldegiorgis5289 23 күн бұрын
ኮመንታተሮች ተረጋጉ ሴትየዋኮ የተሰጣትን ነዉየተዉነችዉ ጎበዝ ናት ሁሉም ጎበዞች ናቸዉ ❤❤
@Nunugg-vl3kc
@Nunugg-vl3kc 22 күн бұрын
❤❤❤
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 23 күн бұрын
ዳጊን ተክቶ የሚሰራዉ ልጅ አድናቂህ ነኝ ትችላለህ በዛ ላይ handsome ነህ
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 24 күн бұрын
ቀጣዩ part እስኪለቀቅ I'm excited
@jfgmhi
@jfgmhi 24 күн бұрын
ዮዮ እና ሳሪን የሚወድ❤
@frd11123
@frd11123 24 күн бұрын
ሣራ ትሆናለች ከዳግም ጋር ሁና እናቱን የምታሥጨንቀው
@salam-cj3vi
@salam-cj3vi 24 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@frd11123
@frd11123 24 күн бұрын
@@salam-cj3vi አንድነዋ አሥተሣሠባችን
@zindzind3952
@zindzind3952 24 күн бұрын
በጣም
@zabibaZabiba-hj3rj
@zabibaZabiba-hj3rj 24 күн бұрын
ራሱ ዳጊ ነው ቪዶ የላከላት
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 24 күн бұрын
Dagi new yelakelat
@sawalha6666
@sawalha6666 24 күн бұрын
ጠቁር አሳማ 😂😂😂😂😂ዮዮ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 24 күн бұрын
አይ ሳባባባባ❤😂😂😂😂😂😂😂ዮዮ እናት ጎርሳሽ ነበር😂
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
በዳጊ የተተካው ይሄኛው ዳጊ ዋው ይችልስል አይገልጸውም ወላሂ መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሚሰራው ሳራ ብትጨመር እደት አባቱ እደሚያምር ሳርቲ የኔ ጣፋጭ እብድ ❤
@Mekonnenfikre21
@Mekonnenfikre21 24 күн бұрын
ዳጊን የተካው ልጅ በጣም ይችላል አንደኛ ነው
@HnanH-zh1up
@HnanH-zh1up 24 күн бұрын
ማነዉ እደኔ እሂን ድራማ በጉጉት እሚጠብቀዉ❤❤
@user-oc6nr8lo8m
@user-oc6nr8lo8m 24 күн бұрын
በጣም ያምራል እባክች ቶል ቶል ልክክ
@user-xt9yg6kg5o
@user-xt9yg6kg5o 24 күн бұрын
እቺ ሴትዮ የሰው አውሬነች
@busyline3833
@busyline3833 24 күн бұрын
አ ኡዙቢላ የዮዮእናትለብርብላ በልጅዋ መጨክን ቱ አረመኒናት😏😏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 24 күн бұрын
ደሞ በእናቶች ቀን ይቺን ጨካኝ ያሳዩናል ለልጇ ማትመለስ😢
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 21 күн бұрын
ዋው አድሱ ዳጊ በርታልን የኛ ጀግና❤❤❤❤ሳሪየን ግን መልሱልን❤
@hawasedi
@hawasedi 24 күн бұрын
🎉መጀመርያ ነኝ ላይክ አርጉኝ🎉🎉🎉 በሰደት ያለችሁ አሳባቹሁ ሞልቶ በሠላም ላገራችን ያብቃን
@HajaHaja-qh5bz
@HajaHaja-qh5bz 24 күн бұрын
አሚን
@user-sp2fp9ph9o
@user-sp2fp9ph9o 24 күн бұрын
አሚን 🤲🤲🤲
@anchikonjo4186
@anchikonjo4186 24 күн бұрын
Amin
@Mubetube2
@Mubetube2 24 күн бұрын
ዳጊና ሳሪ የናፈቀዉ😴አዲሱ ዳጊም ትችላለህ በርታ👍
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 24 күн бұрын
ሳራ በመጥፋቷ አዝኛለሁ ዳጊ ግን ምርጥ ዳጊ ተክቶልናል❤❤
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 24 күн бұрын
ወይዘሮ ቅድስት አብደሽ ማየት እፈልጋለሁ😂😂
@usmanalyu7635
@usmanalyu7635 24 күн бұрын
እኔራሱ😂😂🤗🤗
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fq4be8xb7t
@user-fq4be8xb7t 24 күн бұрын
22 ቶሎ ልቀቁልን ሳልሞት
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 24 күн бұрын
ይሄ ድራማ ምርጥ ነው በአጭሩ እንዳጨርሱት ብቻ
@werkneshgezebo
@werkneshgezebo 23 күн бұрын
አረብ ሀገር ሰርታቹ ስልችት ድክም ያላቹ በሙሉ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣቹ እኔም ከናተ አዱ ነኝ ዉድድድ
@user-pp1qt3zo1f
@user-pp1qt3zo1f 24 күн бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና❤❤❤
@msfadila5961
@msfadila5961 24 күн бұрын
አድሱ ዳግ እረሱ ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 24 күн бұрын
አንደኛ ደጊ👏👏👏👏💪
@sitotatube-
@sitotatube- 24 күн бұрын
Welcome wudochiye endezi fexinachuu silaquu des yilal ❤❤❤❤
@user-ke8lc2eq3s
@user-ke8lc2eq3s 24 күн бұрын
ዳጊ በጣም ትችላለህ በርታ ወንድም
@user-xd4fg5cm1o
@user-xd4fg5cm1o 24 күн бұрын
ይችን ሴትዮ እፈራታለሁ እኔ እራሱ🏌🏌🏌
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 24 күн бұрын
ሌላ ሣራ አገኘን የኔ ቅመም ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-yd7nj9zz7v
@user-yd7nj9zz7v 20 күн бұрын
ጎበዝ ነዉ መደነቅ ያንስበታል በዳጊ የተተካዉ
@A32350
@A32350 24 күн бұрын
አንደኛ ነኝ ❤ዉሸት ታንቃ ትሙት😮😂😂😂😂😂ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ እናት በልጇ ትጨክናለችደ ለገንዘብ ብላ 😢😢መቸም ድራማ ነዉጅ❤
@user-tj2cj7ng9q
@user-tj2cj7ng9q 24 күн бұрын
ስቶች አሉአይደል ልጃቸውን ለገዘብሲሉ የሚሸጡ የደረስንበት ዘመን ከባድነው ለገዘብ ብዙነገር ያደርጋሉ ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@A32350
@A32350 24 күн бұрын
@@user-tj2cj7ng9q 😥😥😥😥
@Alm-nw3iq
@Alm-nw3iq 24 күн бұрын
ይች እናት አደለችም ጭራቅ ነች😞😞
@yotube4
@yotube4 24 күн бұрын
ዮኒ ምንም አያውቅም የዋህ ነው ዳጊ ትችላለህ ጉበዝ😘😘
@SusoJemal
@SusoJemal 24 күн бұрын
ዋዉ ዋዉዉዉዉ ዳጊ ዛሬ በደንብ ተወኗል❤
@user-xy6wl8vl4q
@user-xy6wl8vl4q 24 күн бұрын
ኣዲሱ ዳጊ ኣፈቀርኩት wawwwww
@user-lh9uo7ud1b
@user-lh9uo7ud1b 24 күн бұрын
wow new betam yameral ketay 22.enetebekalni
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 24 күн бұрын
ዳጊ ዋው ጀግና ነህ ❤❤❤
@jdjxx9648
@jdjxx9648 24 күн бұрын
ያለ ዳጊና ሳሪ ምንም አያምርም እባካቹ አምጡልን😢🙏🥰🥰 በርቱ ለማንኛሁም
@user-fz3on6zr1w
@user-fz3on6zr1w 24 күн бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰው
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 24 күн бұрын
የዮዮ እናት ነቀለች😂😂😂
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 24 күн бұрын
ጎበዝ አድሱ ዳጊ ትወናው 100%
@MahletGiday
@MahletGiday 24 күн бұрын
እችይ ሸይጣን እናት ልጃን አስደበደበች እርኩስ ናት ለብር ብላ የስንቱን ህይወት አስቀጠፋች ዮዮ ዛሬ አሳዘንከኝ እንኳንም የእናትህን አረመኔነት አወል አባትህን አክባር እንኳን ሰማህ ሳሪ ናፍቃናለች ዮዮ እናት ገና ታብጃለሽ
@emuesmailtube
@emuesmailtube 24 күн бұрын
ወይኔ ዮዮ አሳዘነኝ😢😢
@meryemtemama6201
@meryemtemama6201 24 күн бұрын
ዮዮ ግን እንዲ እንኳን ተደብድቦ ምለሱ አይሞትም😂😭😭
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 24 күн бұрын
አንደኛ ነኝ የምር😂
@emuti1987
@emuti1987 24 күн бұрын
እናመሰግናለን
@BirtukanArge
@BirtukanArge 23 күн бұрын
የመጀመሪያው ዳጊ ባለመኖሩ ደስ ባይለንም ሁለተኛው ዳጊ በደንብ ሰርቶታል
@user-sr5yk6pw2i
@user-sr5yk6pw2i 24 күн бұрын
የተረገመች እናት
@DerartuFikiru
@DerartuFikiru 24 күн бұрын
Wow Inde Dagim ayinet guadegnam alle!!
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 22 күн бұрын
ዮዮ ስቀመጥ እንዴት ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 23 күн бұрын
ሑለተኛው ዳጊ ጥሩ ይተውናል ዳጊ አድጐ ነው የተቀየረው ካካካካካ እይ ዩዩ እትሒድ ትጠፋለሕ እናትሕ ብትተውሕ አንተነሕ ይጨርስሐል ወይ እናት ልጇን በገንዘብ የምትቀይርበት ግዜ ደረስን አይ እናቴቻችን
@mwoldu7926
@mwoldu7926 24 күн бұрын
The guy , acting like Yoni is the best actor.
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 24 күн бұрын
በቃ ሳሪ እና ዳዊት ቀሩ ቱ ሲያናድድ😮😮😮
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 24 күн бұрын
ጥቁር አዛማ😂😂የዮ😂
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 24 күн бұрын
_ኤጭ የዚች ሴትዮ አረመኔነት ደግሞ በዛ በእናቶች ቀን እንደዚች አይነት ጨካኝ አታሳዩን ድራማም ቢሆን!!😏😏 ከልጅ ገንዘብ ይበልጣልዴ የማይመስል ነገር ከምታስተላልፉ እንደልማዳችሁ አቋርጡት አሊያ ጨርሱት በጎች_
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 24 күн бұрын
Be enatoch ken mehonu enji endezih aynet armene enat aynorem beye alasebem aymero be genzeb sidefen endi new ho
@meriy-uh6vu
@meriy-uh6vu 24 күн бұрын
በጣም ያስብላል 😂😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 24 күн бұрын
በጣምየምረ ሆሆአበዙት😊
@genetgenetmelesse9381
@genetgenetmelesse9381 23 күн бұрын
If u mother everyday mothers day ❤
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 24 күн бұрын
ኮሜንት ማንበብ እንጂ መፃፍ አልወድም ጥሎብኝ😂
@user-wf5sf2fg1l
@user-wf5sf2fg1l 24 күн бұрын
ደምርኝ🤣🤣
@user-hz2ov5tt1f
@user-hz2ov5tt1f 23 күн бұрын
dadiye 👑👈💪
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 24 күн бұрын
ሳሪና ዳጊ በክፍያ ተጣልተዋል አነሱ ሳይመጡ ፊልሙ ያልቃል 😊😅😅😅😢😢
@user-dm6qp7ud6m
@user-dm6qp7ud6m 24 күн бұрын
እናተ ኮሜቶች እረጋ በሉ ድራማን ከእውነት ጋር አታስተሳስሩት እናት ማለት እኮ እኔ እንጃ ቃላቱም ያንሳታን
@hayathaseenhayathaseen6597
@hayathaseenhayathaseen6597 24 күн бұрын
😂😂ስራየን እንዴት ልስራ አሁን 😢ኩብዝ ልሰራ ነው እፍፍፍፍ በጉጉት የምጠብቀው ድነማ ነው😢
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 24 күн бұрын
Yoniye enem afakariku masalng gin saran amitu.len❤
@user-gv9rn7lu7v
@user-gv9rn7lu7v 24 күн бұрын
Yeyo sari dagi ❤🧡❤💖
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 24 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤❤ዉደ
@gadagemsisa
@gadagemsisa 24 күн бұрын
ይህ ድራማ አሁን ገና እንደ ማር........❤
እጣ  ፈንታ ክፍል 7 | Eta Fenta epsiode 7
44:27
Kana Television
Рет қаралды 39 М.
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 83 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 12 МЛН
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
በአሰሪዋ የምትሰቃየው የቤት ሰራተኛ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 24 М.
ዮአዳን (ክፍል 7 )
41:24
ለዛ
Рет қаралды 103 М.
ቤተሠቦቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው
14:42
Netsi and Abrish-ነፂ እና አብርሽ
Рет қаралды 6 М.
Ke Damena Belay ከደመና በላይ Ethiopian full film 2017
1:48:49
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 83 МЛН