ቤቷን በጥብጦ ትዳሯን አፋቶ፣ ከሥራ አስወጥቶ፣ ሕይወቷን ያመሰቃቀለ ክፉ መንፈስ!

  Рет қаралды 4,299

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@WeyneshetTirfe
@WeyneshetTirfe 6 күн бұрын
ሰላመ ክሬስቶስ ከሁላችንም ጋር ይሁን ይችን ኮሜቴን የምታነቡ የሰራዊት ጌታ ከሀፂያት ማሰሪያ የተፈታችሁ የተፈታን ያድርገን በስደት ላይ እንደኔ ባክናችሁ የቀራችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር የዕረፍት እንጀራይስጠን እኔን ሰው ያድርግሽ በሉኝ ሰው መሆን እሻለሁ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ስጋር ለክቡር ደሙ ያብቃሽ በሉኝ የምፈልገው አላልልም የሚያስፈልገኝን ይስጠኝ ጌታ ሆይ ማረኝ እባክህ ይቅር በለኝ
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ 5 күн бұрын
አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርሰው! ልዑል እግዚአብሔር አባታችንን ቀሲስ ሔኔክ ወልደ ማርያምን በእድሜ በጸጋና በጤና ይጠብቅልን ይጠብቅልን፣ አሜን!
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 7 күн бұрын
ቀሲስ ሄሆክ ወልደማርያም አባታችን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ዳቢሎስ የዘጋጋብንን ሁሉ ቸሩ መድሀኒያለም በምህረቱ በቸርነቱ ይክፈትልን😢😢😢 እህታችን እመብርሀን ወደስራሽ ትመልስሽ 😢ሁላችንንም እመብርሀን እላያችን ላይ ያለውን ዳቢሎስ አድክማ እኛን ታበርታን 😢😢
@AbelSibhatu
@AbelSibhatu 7 күн бұрын
አምላከ እስራኤል ከታሰርንበት ይፍታን
@sarahabach2121
@sarahabach2121 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲
@Eftah13
@Eftah13 21 сағат бұрын
Amen❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 күн бұрын
ፀጋው ያብዛሎት አባታችን
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 6 күн бұрын
አባቴ ብርሃነ ስላሴ እባላለሁ። በእውነት እ/ር እድሜና ጠና ይስጥዎ እኔንም በፀሎት ያስቡኝ ብዙ ችግር ውስጥ ነኝና አባቴ
@AynalemBalgha-sd4kq
@AynalemBalgha-sd4kq 5 күн бұрын
አባታችን በጸሎት አሰብን ጸጋውን ያብዛሎት
@kedeset
@kedeset 3 күн бұрын
አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆት ቃለ ሂወት ያሠማልኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 4 күн бұрын
እንኳን ተፈታሽ እንኳን ደስ አለሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሱልን ላአባታችን ከነ ቤተሰባቸው በዕድሜ ጤና ይጠብቅጸጋዎን ያኑሩልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@MershaYmer
@MershaYmer 5 күн бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት የኛ እንቁ አባት እግዚያቤር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 6 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 6 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏እመብርሐን ወደቀድሞ ቦታሽ ትመልስሽ የኔ እህት
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 6 күн бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ማረን ይቅርበለን አባታችን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@Amarech-s3h
@Amarech-s3h 6 күн бұрын
ይሄ የኔ ህይወት ነው ትዳሬን ፈትቼ ባዶጄን ልጄን እቀጠቅጣለው አሁን ከእህቶቼ ጋር እያጋጨኝ ነው እባካቹ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 6 күн бұрын
Eheta ayezosh sayefa selasa sayefa malakote taleye
@Amarech-s3h
@Amarech-s3h 5 күн бұрын
@@SelamSeli-y3k እሺ እህቴ ድክም ብሎኛል
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 5 күн бұрын
Eheta yegabaghal ka leba nawo ena erageme amate tasakayechalawo ahonem ba matate eyatasakayawo nawo gen ba egezabehare tasefa alekoreteme beya nawo batame yedakemal gen and kan egezabehare holonem yasalefale
@سلامه-ه1ي
@سلامه-ه1ي 6 күн бұрын
ኣችነ የደረሰ ኣምላክ እኛም ይድረስልን በብዝ ነገር ተይዘናልና😢😢😢🙏🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ 6 күн бұрын
አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 күн бұрын
መተተኞች ግን ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ, የሀበሻ መተተት ከሰይጣን ብሷል, የሚገርመኝ አመት ሲሞላ የሚያሳድሱት, የሰው መከራ ለማብዛት, 😢
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 6 күн бұрын
ወለተ ሰላሴ እና ቤቴሰባቹየ በፀሎት አሰቡኝ አባታችን ኦ አምላክ ከታስርንት ይፍታን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Күн бұрын
❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@buruktawit
@buruktawit 6 күн бұрын
የኛ ክፋት ውይ እግዚኦ በሰው ላይ የምናደርገው ክፋት ወላዲተ አምላክ ወደ ሥራሽ ትመልስሽ አሜን በፀሎት ብንተሳሰብ ጠላታችንን እያሳፈርን አብረን እናድግ ነበር ጠላትም ተስፋ ይቆርጥ ነበር
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 6 күн бұрын
Temesgeen madenelam Abbate 🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@alemessey5371
@alemessey5371 7 күн бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልኝ
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤🙏🙏🙏
@buruktawit
@buruktawit 6 күн бұрын
ወይ መምህር እህተቴ ነች ልጇን በጣም ነው የምትመታው ምንም አይሰማም ሰው የሚላትን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት
@sarahabach2121
@sarahabach2121 6 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ይስጥልን ይፍቱን ይባርኩን🤲🤲🤲
@GenetmuluGenetmulu
@GenetmuluGenetmulu 6 күн бұрын
አፀደ ማርያም እና ቤቴሰባ በፀሎት አሰቡኝ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 7 күн бұрын
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 7 күн бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ ክብረበአል አባታችን እመብርሐን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን እመብርሐን ትፍታን ከዚህ እስራት በትክክል አባቴም መልካም ነገር እያደረገ በመጥፎ በተለይ የቅር ቤተሠብ እኔ ጋም ስንለያይ ሽህ አመት እደተለየን አብረን ስንሆን በአድ ግዜ እንጣላ ነበር አቤቱ እመቤቴ ሆይ ፍቺን ከእስራት
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 7 күн бұрын
ኣባቴ እድሜ ይስጦት እንደ ናንተ ያለ ያብዛልን ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mazaadubai
@mazaadubai 6 күн бұрын
እመብርሀን ሁላችንም ከእስራት ትፍታን❤❤
@trgeduaeshagrei8081
@trgeduaeshagrei8081 7 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 7 күн бұрын
አቤቱ የሰራዉት አምላክ ልኡል እግዚብሔር ሆይ የተመሰቃቀለዉን ህይወቴን አስተካክልልኝ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ስራ የለኝ ጤና የለኝ የልጆች እናት ነኝ ተሰቃየሁ በስደት ተከራተትኩ አባታችን እባከወን ፀልዩልኝ ለምስክርነት አብቁኝ 😭😭😭😭😭
@ZdKebede
@ZdKebede 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@LomiYazew
@LomiYazew 7 күн бұрын
እግዝአብሔር ይሁነን ተይዘናል ቀስስ እድሜውን ያድልልን ዱላ ያደነዝዛል ምስክር ነኝ ግን ጥሩ አይደለም❤❤❤❤❤
@kedeset
@kedeset 7 күн бұрын
አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆት ቃለ ሂወት ያሠማልኝ አባ የኔ ሂወት ነው ተከራተትኩኝ በስደት ያለሁት ባዶ ሆኝለው በጸሎት አስብኝ የኔ ሂወት ነው አገቴን አስደፋኝ ከቆሙት በታች ከሞቱት በላይ የይ ሰው መሆኔ ሁሊ በጸጸት አልቃና አለኝ ሁሉ እራቀኝ
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 7 күн бұрын
አይዞሽ እመብርሐን ትርዳሽ
@taybaa8158
@taybaa8158 7 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስጌን
@teweldezinabu9712
@teweldezinabu9712 6 күн бұрын
እግዚብሄር ይገስፅህ ኩፉመፈስ😭😭😭
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisteshom5793
@addisteshom5793 7 күн бұрын
Memher kesis henok enkon beselam metu meche New germany yemimetut yerson selk bageyn dewye angrot neber yerson tmhrt adamtalhu yesera gizeo egzihiber ybarklot ewedotalhu amesegnalhu 🙏👍💒💒💒💒💒❤
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 6 күн бұрын
ኧረ አባ ይድረሱልን የኛ ቤት ታሪክ ነው እንደው አባ በማርያም ድረሱልኝ ወይም ስልካቸውን የምታውቁ ካላችሁተባበሩኝ
@FreselamZestifanos
@FreselamZestifanos 6 күн бұрын
እኛንም ከእስራታችን ይፍታን
@mintamir4333
@mintamir4333 7 күн бұрын
እረ በስማም ሁላችንም ታይዘን ነው ያለነው
@fekerfeker5440
@fekerfeker5440 5 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 6 күн бұрын
Emafqr wede qedimo sirash timelsh Egziabher lanchi yefewese lenem yfewisej
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ከነ ቤተሰቦቼ ከታሰርንበት ከደፍተራ ድግምት ይፍታን ☝️🙏🥺በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ልጃችሁ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ🙏የእውነት ደከመኝ በስደት 7አመት ሙሉ ድካም ብቻ እሰራለሁ ባዶ መንፈሱ ከትልቅ እህቴ ላይ ሆኖ ተናገረ የቤተሰብ መተት የደፍተራ ድግምት የሰላቢ መንፈስ አብር አከርት ሁላችንም ተይዘናል አሁን እህቴ መንቀሳቀስ አትችልም እግሯን ሰለካክሎ አስቀመጣት🥺ወለተ መስቀል ብላችሁ አስቡልኝ🙏
@maron-m1234
@maron-m1234 3 күн бұрын
ስለማይነገረስጦታዉእግዚአብሔረይመስገንአቤቱጌታሆይየመፈወሻየንቀንአቅረብልኝአባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@RedietAsaminew-my1pc
@RedietAsaminew-my1pc 7 күн бұрын
Egizabihar edema tena ysitln abatachin
@B..4182-i2i
@B..4182-i2i 5 күн бұрын
አባታችን እርስዎን የት ነው ማግኘት የምንችለው ??
@GideyGebrehiwot
@GideyGebrehiwot 6 күн бұрын
Esua lay yetenagerew hulu ene lay yitayal abatachin ebakotin be emebetachin lileminot min laderig gira gebagn eko abate
@YezgetM
@YezgetM 7 күн бұрын
ምን አለ እንደ እናንት አይነት መምህር ቢያበዛልን
@TehayMiteku
@TehayMiteku 7 күн бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ስለእግዛብሔር ሰትሉ አድራሻቸውን ንገሩኝ ወይም ስልካቸውን ንገሩኝ
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 6 күн бұрын
Ahone etiopia ayedalome
@merhawihailemariam9551
@merhawihailemariam9551 7 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yaredworkiye3177
@yaredworkiye3177 7 күн бұрын
የ ቴሌግራም ቁጥራቸወን ማግኝ ይቻላል?
@SFXMajestic
@SFXMajestic 7 күн бұрын
የት ነዉ አሁን የሚያገለግሉት አሁን ተቸግረን ነዉ ባካችሁ ንገሩኝ?
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 7 күн бұрын
አሜሪካ
@selamawi1927
@selamawi1927 7 күн бұрын
የኣሜሪካ ስልክ ቁጡር ካላቹ ኣባካቹ ተባበሩኝ🙏
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 6 күн бұрын
@@selamawi1927 መንበረ የሰማዕቷ ወዳጅ ነኝ ፌስቡክ ላይ አዉሪኝ አደረሻዉን እንድስጥሽ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 6 күн бұрын
@@selamawi1927 community.ለይ አስቅምጥዋል አለ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 6 күн бұрын
@@selamawi1927 ከአላግኝሽዉ አዉሪኝ
@MekdesMengstu-v4p
@MekdesMengstu-v4p 6 күн бұрын
አባታችንየእኔምየሂወትእንደዚህነወፀልዩልኝበሰደትነዉየያለሁትአባታችን🙏🙏🙏🙏
አሐቲ ድንግል በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
56:54
ዘንስር tube thenser tube
Рет қаралды 24 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 99 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
ለ 2 ዓመት እግሯን ያሰራት መተት በቪዲዮ ተሸኘላት! አውሮፓ ሆና በቪዲዮ ኮል ተፈወሰች!
16:37
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 4,6 М.
ማታ ስልክ ለምትጠቀሙ እና መንፈሳዊ ዝለት ለገጠማችሁ
11:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 18 М.
ዋርካን የተከሉ ዋርካው ወደቁ
47:54
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН