ዋ! ተማሪ መሆን | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia

  Рет қаралды 115,185

Bewketu Seyoum I Official Channel

Bewketu Seyoum I Official Channel

Жыл бұрын

Пікірлер: 109
@user-zx1yh6hd2x
@user-zx1yh6hd2x 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ብርቅዬ ገጣሚ ።ሺ አመት ኑርልን ተረቱ ነው እንጂ ሺ አመት ብትኖር ደስ ይለኛል።
@user-vk9cj8yq9n
@user-vk9cj8yq9n Жыл бұрын
ገጣሚ በእቀቱ ስዩም😂😂😂 በጣም ነው የምታዝናናኝ እንወድሀለን እድሜ ከጤና ጋር መዳኒአያለም❤❤❤ይስጥክ አቦ
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
አሜን
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
ወይ በውቄ ….. የሁላችንን ትዝታ አሳምረህ ስለዘከርኸን እናመሰግናለን።
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
በዕውቄ ትዝታችን ሽህ አመት ኑርልን።
@meazagirma6364
@meazagirma6364 Жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል ስላንተ ቃል የለኝም ብርቅዪ የኢትዮጵያ ልጅ ።
@michaelfasil5276
@michaelfasil5276 Жыл бұрын
እኔ አንደኛ ክፍል እያለሁ ትምህርት ቤታችን በቂ የመማሪያ ክፍሎች ስላልነበሩት ዛፍ ስር ነበር የተማርኩት። አንድ ቀን ዝናብ እየዘነበ አስተማሪያችን አቶ እንድሪስ ጃንጥላ ዘርግተው ሲያስተምሩን ርዕሰመምህራችን አይተው የተፈጠረው ግብግብ አልረሳውም። አስተማሪያችን ይማራሉ ርዕሰመምህሩ መሄድ አለባቸው.... አይ ያ ዘመን
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Жыл бұрын
ሚኪያችን ለካ ዛፍ ስር ተምረህ ነው። ዛፍ ቆራጭ ሆነህ የቀረኸው
@GechEntertainment
@GechEntertainment Жыл бұрын
😂😂
@tsehayabayneh
@tsehayabayneh Жыл бұрын
አንደኛ ነህ በውቄ
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 7 ай бұрын
መሬት ላራሹ ሳይባል በፊት ማለት ነው
@OubaidaMahmud
@OubaidaMahmud 2 ай бұрын
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ 🤣🤣🤣 በውቄ ትችላለህ በጣም እድሜ ቀጥል ነህ ተባረክ 🙏❤😘
@Tensae.Megenta
@Tensae.Megenta Жыл бұрын
የሚገርም ትዝታ 😊 100% ያደግንበት መንገድ ይህ ነው በውቄ አመሰግናለው ❤
@senparemedia
@senparemedia Жыл бұрын
በትክክል አብዛኛው ገፅታችን የትምህርት ቤቱን መስሏል 🙏❤👌
@enawgawtadesse7641
@enawgawtadesse7641 2 ай бұрын
የምትገረፍበትን ለበቅ ቆርጠህ አምጣ፤ እኛም የተሻለውን መርጠን እናመጣ ነበር አይ ልጅነት! ደስ የሚል ጊዜ ፤
@tekolaaklilu7636
@tekolaaklilu7636 10 ай бұрын
በውቄ ጽሁፍህ ብቻ አይደለም ድምጽህ ልክ እንደ ወጋየሁ ንጋቱ ህይወት ሰጪ ውበት አለው። እው ነት ከልብህ የአርት ሰው ነህ ።ጥበብ ጠርታሀለች። ስብሀትን የሚያክል ታላቅ አዋቂ ስታይሊሽ ደረሲ አላየሁም አንተም ተከታዩ ነህ ።በርታ።
@ashenafiashenafi2126
@ashenafiashenafi2126 Жыл бұрын
በውቄ የተማሪነት ትዝታችን ይመሳሰላል።ይመችህ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
@birukdereje99
@birukdereje99 7 ай бұрын
Bewke best you're 👌
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
ለምለም እና ጋሹ የኔም ትዝታ
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 11 ай бұрын
Haha, 'ይች ትሁን እትዬ' በውቄ ምርጥ ሰው
@mahletyared3150
@mahletyared3150 Жыл бұрын
Ayi Bewkiye, gin eko kewnetegna getenegn gar new yemitsifew, nurilin wude.
@derejesime6230
@derejesime6230 Жыл бұрын
Tebarek Bewke ...OMG ! Offff
@zufanasfaw2647
@zufanasfaw2647 Жыл бұрын
አይ ላብረሪ እንቁላሊት እና ሙዚት መፀሀፍ ስንት ጊዜ እዳነብኩት
@miroadugna1843
@miroadugna1843 Жыл бұрын
Great respect as usual
@fish618
@fish618 9 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ወግ አዋቂው
@ketielfetene8737
@ketielfetene8737 Жыл бұрын
በእውቄ እንወድሀለን በርታ♥️♥️
@maheltendale
@maheltendale 11 ай бұрын
በእውቄ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@entertainmentland7013
@entertainmentland7013 11 ай бұрын
bewketu arif srawoch nachew bewnetu..... gize kalek enem wegoch neberugn ena endtayln endtgemegmlgn nebe!!
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
ልክ እንደ እትዬ ስለናትን አይነትት መምህር እኔም አራተኛ ክፍል እያለሁ በትምህርት እና በሰው ልጅ ላይ ያለኝን እምነት የሚሸረሽር ምት መታኛለች. 😅😅😅 I still remember it like it happened yesterday 😢.
@solomonnuri8379
@solomonnuri8379 11 ай бұрын
ትክክል ብለሀል በውቄ
@dochodocho8126
@dochodocho8126 Жыл бұрын
Thank you!
@fantasennay
@fantasennay Жыл бұрын
I like the comment section, b/c there is no poltics
@user-ym2rd2lb6e
@user-ym2rd2lb6e 8 ай бұрын
በውቄ😂😂😂😂😂 ስወድክ
@El-Rey35829
@El-Rey35829 Жыл бұрын
wow.......Tichilaleh bro !
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 Жыл бұрын
የትምህርቱ ነገር ይገርማል ብቻ 🍃ዛፍ ስር ሙዚቃ ሚባል ትምህርት አይ ጊዜው ጥሩ ነበር አብረውኝ ሜዳ ለሜዳ እየዞርን ችግኝ እየተከልን ያደግን ጓደኞቼን ብሄር ያወቅሁት ዛሬ ነው ክፋ የሉሱፌር ዘመን😢
@samuaeladnew8983
@samuaeladnew8983 Жыл бұрын
በውቅዋ እንዲህ ተል ተሎ ቦስቺ ... እንደኛ ላሉ ዳተኞች ተመጥሓፍ ዪልቅ ቢድዮይቱ ትቀለናለይ።
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
😂
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ትዝይለኛል የአምስተኛክፍልተማሪእያለሁ. የትምርትቤታችን ግድግዳ አሸዋግርፍእየተገረፈ የመስኮቱንዳርዳርሲገርፉ ሲሚንቶእናአሸዋው ወደክፍላችንእየተስፈነጠረ አ ዴአይናችንንአንዴ ደብተራችንን ይመታናል😂 ስድስተኛ ክፍል ደግሞ የክላስእጥረት ተከሰተ. ከስድተኛክፍል ቁጥር አንድ ረባሽእኛነበርን እናም ከርእሰመምህሩቢሮ እና ከላይብረሪ ክፍል መሀልያለ ክፍልአደረጉን ግንድምፃችን ስለረበሸ የተጀመረክፍትፍትያለ ክፍልአስገቡን በርምመስኮትምገና አልተገጠመለትም. አንድቀን ጉጉትእምትባልወፍ ክላሳችንአገኘን ተመካክረን ሰሌዳውላይበገመድአስረንሰቀልናት😂 ሊያስተምሩንየገቡትሁሉ እየደነገጡ ጥለውንእየሮጡ ተመለሱ.
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Жыл бұрын
አይ በእውቄ!!!🤣🤣🤣🤣......🥰🥰🥰🥰🥰🥰....እንኳን በአንተ ዘመን ተፈጠርኩ!..🥰🥰🥰🥰
@Mg-yn2px
@Mg-yn2px Жыл бұрын
Thank you!!!
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
እሰ ላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ በትክክል❤❤❤😢😢ኡፍ❤❤❤
@ghionmengistu5059
@ghionmengistu5059 Жыл бұрын
በውቄ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለህ የያኔው ሳትረሳ እንደዚህ በሚያምር ሁኔታ ማስተላለፍ የሚደንቅ ነው አድናቂህ ነኝ ከተማርክበት ት/ቤት የተማርኩ ነኝ
@xxyyzz1900
@xxyyzz1900 Жыл бұрын
ይመስላል።አብማን ግን አሁን ብታየው አትለየውም ተለውጧል
@getnetyirga2721
@getnetyirga2721 Жыл бұрын
Respect!!!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Bewqetu getemun tewewena yefeterehin emene !! Tedine zendeee naw engi atagolim
@GirumGirumRonaldo2-sc3me
@GirumGirumRonaldo2-sc3me Жыл бұрын
እዉነት ነዉየሚጨመርበትነገርየለም
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea Жыл бұрын
ምርጥዋ! 👌
@mohammedousman779
@mohammedousman779 Жыл бұрын
Mestawet Emibal program Fm radio bewuken begugut neber mitebikew.
@user-ct5ct2oe4h
@user-ct5ct2oe4h 4 ай бұрын
❤❤❤
@lensefufa
@lensefufa Жыл бұрын
በዕውቄ-ኮ😍😍
@bayushtariku5276
@bayushtariku5276 Жыл бұрын
በዕውቄ ማኛ 🥰🥰🥰 ዘና አረከኝ 😅😅😅
@BuzuayewAzanaw
@BuzuayewAzanaw 3 күн бұрын
በእውቀት
@sisaymesfin8405
@sisaymesfin8405 Жыл бұрын
Ewnate nw
@kiburdawit8744
@kiburdawit8744 Жыл бұрын
Wollela vs Yimer is also my stories Thanks bewkiii tewdajuu
@getyetesfaye1713
@getyetesfaye1713 Жыл бұрын
Ante ezih Kifil neh
@beirutsahlu6162
@beirutsahlu6162 Жыл бұрын
thanks
@8166movie
@8166movie Жыл бұрын
በውቄ Pt 2 ይሠራልን
@mengistutadese4858
@mengistutadese4858 Жыл бұрын
I have no word
@mikissiniya
@mikissiniya Жыл бұрын
Bewqe pls tolo tolo keche beyln beterefe enwedhalen ante batnor imagine mn endemnhon
@Yophi21
@Yophi21 Жыл бұрын
bewketuuu
@baromediaethiopia358
@baromediaethiopia358 Жыл бұрын
perfect
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 Жыл бұрын
❤❤
@betebirhanu9382
@betebirhanu9382 10 ай бұрын
አነባበብህ አይነፋም😔 እንደድሮው አንብብልን ባክህ
@adumuluneh7368
@adumuluneh7368 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Жыл бұрын
በውቄ በጣም በሳልና ለዛ ያለው ደራሲ መሆንህን ታውቅ ይሆንን?
@hanamesganaw9969
@hanamesganaw9969 5 ай бұрын
Aynun be aynu😂😂😂😂
@hollywoodamericantrailertr6853
@hollywoodamericantrailertr6853 Жыл бұрын
በውቄ አንደኛ
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 Жыл бұрын
😮😮😮❤❤❤እኛጋ አወንም አለ 😂
@thefuture12
@thefuture12 8 ай бұрын
Bewuke university algebashim leka, hulen sle andegna dereja tmhrtbet new mtitsifiw😊
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og Жыл бұрын
ይመስላል እውነት😂❤
@hageretube6932
@hageretube6932 Жыл бұрын
Bewketu
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኧረ በዉቄ ክበርልን
@AbedulkaderAli-qc1ef
@AbedulkaderAli-qc1ef Жыл бұрын
👍
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 ай бұрын
Wey Etheist mehone bele atgetmim?
@tarikketema
@tarikketema 11 ай бұрын
😘😘😘😘
@hamrawit9155
@hamrawit9155 Жыл бұрын
ሥወድህ 😂
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 Жыл бұрын
አይ በውቄ ብዙ ጊዜ ብታናድደኝም አከብርሀለሁ
@yetimw9961
@yetimw9961 11 ай бұрын
የሉሲፈር ልጅ በጣም ያሳዝናል የሁሉም ገዢ ንጉስ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ሉሲፈር የተዋረደ የወደቀ ነው
@heliberi537
@heliberi537 10 ай бұрын
የአባትሽን ስም በየቤቱ አትጥሪ እዛው ቤትሽ 😂ላም ባልዋለበት ኩበት ለከማ ሆናችሁብን እኮ ህዝቤ ምን ነካችሁ😮
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 Жыл бұрын
As a highly regarded and respected writer, you should also mention the hard work of millions of teachers around the world that have been helping us to grow and create a livable world. Even though I highly respect your creative writing skills, it’s not a good idea degrade the work millions of teachers with few educators that might need the necessary skills to be in the classroom. Will best regards,
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
@haileyesus Degefu ይሄ ፅሁፍ መምህራንን እያሞገሰ ቢፅፍ፡ እንደዚ ትዝታን ቀስቃሽ፣ ሳቅን የሚያጭር ውብ ፅሁፍ አይሆንም ነበር። ይሄ ፅሁፍ እውነት ነው፣ የኖርነው ነው፣ ትዝታችን ነው። but it doesn't mean there are no good teachers it's obvious. But the method the teachers use to punish us was simply terrible. 😕. And still we know the motive behind the punishment was good.
@babeema
@babeema 6 ай бұрын
He’s not writing a research paper so he’s not obligated to be inclusive, balanced nor fair. Just enjoy the work, for crying out loud. Politicizing everything is a norm this days 🤦‍♂️
@sofitemam8148
@sofitemam8148 Жыл бұрын
Iski ye "gubayew" ayinetunim inadadis siralin ke akibirot gar 😊
@bin9168
@bin9168 Жыл бұрын
አዎ እኔ ግን የተማርኩት ከንጉስ ተ/ሃይማኖት ት/ቤት ስለነበር በጨንገር ሳይሆን በአጣና ነበር ምንገረፈው😂
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
እጅን በጉልበት አዙሮ ጆሮን መያዝስ ተረሳ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Yemirhin new ??😮mechem ye ewnetihin indalihon tesfa aregalew . Bene gize gin sinatefa be scripto egichinin yikeretfun nebr . Esun new mawukew .
@mahiletzewdu2690
@mahiletzewdu2690 11 ай бұрын
​@@azebshewa6197 እውነቱን ነው እኔም አይቻለሁ
@tameratr3874
@tameratr3874 Жыл бұрын
Sure,bro!!😂😂
@Firaoltesfatarekegn
@Firaoltesfatarekegn Жыл бұрын
❤❤😂
@dkg4657
@dkg4657 Жыл бұрын
Sebat ena sebat : jegnaw Sidemer asra arat : jegnaw Mengistu hailemariam: jegnaw Yechelemaw mebrat: jegnaw Tolo na na….. 😂😂😂😂😂
@2bentertainment111
@2bentertainment111 Жыл бұрын
Aynun baynu mayet emichil😂😂😂😂😂😂
@negestat12
@negestat12 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
ማዕድን ጓደኛየ ነበር
@ethioflametutorial
@ethioflametutorial Жыл бұрын
10q bewuke
@tsedaymengistu7794
@tsedaymengistu7794 Жыл бұрын
ውይይ በውቄ ትዝታ ቀስቀስክ
@ephremabuhay
@ephremabuhay Жыл бұрын
😂😂😂
@esayasmekebeb9457
@esayasmekebeb9457 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Aemiro789
@Aemiro789 Жыл бұрын
አይ 1ኛ ክፍል? የምን ዩኒፎርም እኔ ዩኒፎርም 9ኛ ክፍል ነው የለበስኩ።
@asa21kb
@asa21kb Жыл бұрын
ገጣሚ ደራሲ እና ባለወግ በዉቄ ትለያለህ ።
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
Are you serious 🤣🤣🤣
@asefnak4764
@asefnak4764 Жыл бұрын
Ye nebab geze mebalem neber teze alegne ene degmo Jemal yemebal Teacher be tefe metogn ye tatochu meleket fete lay yetatemewun alresam Nebse yemare HIV gedelew ...Yemare ena Welela gen men lay derso yehun? 😢
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
በውቄ ትለያለህ የሁላችንም ትዝታነው እደችሎታህ አልተጠቀምክም
@tenadamambelu1326
@tenadamambelu1326 9 ай бұрын
አንተ ብቻ ፃፍ
@me89387
@me89387 Ай бұрын
U Racist
@wubadissharew
@wubadissharew Жыл бұрын
@GechEntertainment
@GechEntertainment Жыл бұрын
❤❤
@hageretube6932
@hageretube6932 Жыл бұрын
😂
Маленькая и средняя фанта
00:56
Multi DO Smile Russian
Рет қаралды 4,7 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Magic Lips💋
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 185 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
Ethiopia: ክንፋም ህልሞች - በውቀቱ ስዩም
23:28
Ethiopian View
Рет қаралды 85 М.
በእውቀቱ ስዩም አዲስ ወግ -መሪ | ድሮና ዘንድሮ | Niser media
15:47
ንስር ሚዲያ | Nisir media
Рет қаралды 155 М.
ጉባኤው -  በውቀቱ ስዩም
13:33
Ethiopian View
Рет қаралды 49 М.
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
KIDUS getem
Рет қаралды 92 М.
1❤️
0:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 23 МЛН
100❤️
0:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 34 МЛН
ПРОВЕЛИ ЭКСПЕРИМЕНТ (@amanbek_uteshkaliev)
0:20
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН
Teddy Bear CAPSULES? 😱🧸
0:32
LosWagners ENG
Рет қаралды 5 МЛН
Trying strange combos! 🤩 Radmiru #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 6 МЛН