Ethiopia: ‘የአቋም መግለጫ' የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | 'Ye Akwam Megelecha' - Bewketu Seyoum's Funny Poetry

  Рет қаралды 1,176,591

Andafta

Andafta

5 жыл бұрын

ይህንን ቪዲዮ በየትኛውም የሚዲያ አውታር
ከአንድ አፍታ ሚዲያ ፍቃድ በስተቀር ማሰራጨትም ሆነ መልቀቅ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

Пікірлер: 420
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀 ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጵያ ሁሌ ትሳቅ አቦ ሰላም ይስጠን 💚💛❤
@Ethiopialatest
@Ethiopialatest 5 жыл бұрын
ጥበብ ከሰጠችን ምርጥ ሰዎች አነዱ በእውቀቱ ስዩም ነው. ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን።
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-zk7vz4yc9v
@user-zk7vz4yc9v 5 жыл бұрын
ዋው ነው ክክክክ የባንዲራው እና የበሬው ያስቃል ትክክል ነው
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 5 жыл бұрын
ትንሽ እይምሮን ሰላም የሚያደርግ በመስማቴ ደሥ ይላል ሁሌ የክፍትና የተንኮል ከመስማት በርታ ወንድሜ ነፃነት አግኝተህ ትክክሉን በማውራትህ
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
We missed you a lot Bewke, welcome back. You are still smartly funny
@mahletabebe72
@mahletabebe72 5 жыл бұрын
yene ethiopia he’s magnificent writer!!!! Really admire him!!!
@fikreabiy6737
@fikreabiy6737 5 жыл бұрын
Killing it softly, like always
@emewodewmedia4904
@emewodewmedia4904 5 жыл бұрын
እረ ተባረክ ልንጋደልነት አይገባም ነበር ግን ጤነኛ ሲጠፍ ይመለመላል ነው ነገሩ
@getahunlegesse5791
@getahunlegesse5791 5 жыл бұрын
የበውቀቱ የእድሜ ልክ አድናቂ ነኝ……በውቄ በቀላሉ ያየነውን አጣፍጦ ያሰማናል፡፡……… ዛሬ በሳቅ ፍርስ አልኩ!
@wonyfikerlove1919
@wonyfikerlove1919 5 жыл бұрын
Betam yasekale bewektuya i Really admiring you
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ቅስም ም ሪኮርድም 👌ሰብሯል ሀይሌ 🖐☝️ እረ ሰላምህ ይብዛ ሳቅ በሳቅ 👏🏻👏🏻🤙🏻
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
በሳቅ ምትኩ ድንቅ ስው🙏😍😍 ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ በእውቀቱ ስዩም እውነትም እውቀትህ ዋውው😍😍
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
"ግብዣው " በሳቅ ድክም ሃሃሃሃሃ ያደርጋል ተጀምሮ እስክ ፍፃሜው ድረስ ሁሉም ምርጥ ናቸው ትምህርት አዘል ቀልዶች ሁሌም ይሚጠቅም ነው ❤️😍😘👍🏽 በእውቀቱ ስዩም ሁሌም አድናቂው ነኝ ሁሉም የሚለው ይመቻል ድምፅ እይ ቀይሮ የሚለው ቃላቶች ድክም ነው የሚደርግ በሳቅ ሁሉም ምርጦች ናቸው ስራው ውጤቶች 💚💛❤️👍🏼 ድክም በሳቅ ለሰፈር ማጅራት መቸ ለካዛንቺስ እኔም ነብስ የማር እላለሁ በስፈር ጉርብትና ስው ላይ ዶላ ድንጋይ ማንኛውም ስለት መጠቀም ማንሳት ለሞትም የበቃል የሚለውን ጥቅስ ማስታወቅያ አላነበበም ማለት ነው ካዛንቺስ ቶታል ጋር በትልቁ ተለጥፎ ነበር አላየውም ነበር ማለት ነው ማጅራት መችው ባይ ኖሮ ይህንን በደል እርቦትም ቢሆን ባልፈጸመው ነበር ማጅራት ባልመታ ነብስ የማር ባልመጣ ✍🏼💚💛❤️👍🏽
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 жыл бұрын
Great massage thank you again again 👍
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 5 жыл бұрын
I love your amazing messages even if is a fun , a lot of secrets in it. Waw May God Bless You.
@user-ch3px3gp1o
@user-ch3px3gp1o 5 жыл бұрын
Thank you Bewketu!!
@danygessesse1448
@danygessesse1448 4 жыл бұрын
Wow I love it; funny and straightforward for current situations. I laughed a lot and Laud.
@marakinegash8775
@marakinegash8775 Жыл бұрын
Bewke you are amazing! You are born artist to delight Ethiopians ! 👏👏👏
@yonasasmare2764
@yonasasmare2764 5 жыл бұрын
ኔጌሩ አሊጋ ቤአሊጋ ከሆነ ሚኑን ቲግል ሆነ: በጣም ደስ ይላል ..
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Well done Bewke! 👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
አቦ ሰላምክ ይብዛ
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 5 жыл бұрын
በውቀቱ በአዲስ ስራ እንኳን ደህና መጣህልን! ....እንዲህ ንገርልን👌
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
ጥበብን በተላበሰና ብስለትን ባከለ ልሂቅ ስራ እንጠብቅሃለን፤ . . .።
@akelem9149
@akelem9149 5 жыл бұрын
Endante ayenetun eyayen enstenana enji teqatelen eko😍😍😍😄😄😄😄😄😄😄😄 Beweketu much respect🙏🙏🙏
@addisugebremichael3496
@addisugebremichael3496 5 жыл бұрын
thank you Bewketu
@bethelkelemu9714
@bethelkelemu9714 5 жыл бұрын
Always great Bewike
@geb716
@geb716 5 жыл бұрын
This guy is my best. Wow amazing and it is true
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
በሳቅ ፈጀኸኝ!! 🤣😂🤣😂😂😂😂🤣🤣 ደግሜ እኮነው ያየሁት። አይጠገቤ።
@helenkassi8362
@helenkassi8362 5 жыл бұрын
Beuke you are the best of best!
@wenshtwensht6712
@wenshtwensht6712 5 жыл бұрын
በውቀቱ ስዩም ጀግናነህ በእውነት ክፉውን ያትቅልህ
@banmi2591
@banmi2591 5 жыл бұрын
Much respect Bewike !
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 5 жыл бұрын
ምን ላርግህ፡ ስንት አመት አሳከኝ፡ ሕይወት አንዳይሰለቼኝ፡ ለእኔ ከጅጅ ጋ አኩል ናችሁ፡✍
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 5 жыл бұрын
Bewketu you are so funny and you are the best thank you so much keep going
@beautifulethiopiaforever836
@beautifulethiopiaforever836 5 жыл бұрын
ምርጡ ያገሬ ሰው! ሁሉም ቅንጆ
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️ God Bless you more and more 🙏❤️❤️! Blessings.
@yoditgedibe4255
@yoditgedibe4255 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂I have so many reasons to Love Amharic 😃
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
😁double tap that...
@angosomkahsay6609
@angosomkahsay6609 Жыл бұрын
89utv
@etsubyeworkoa73
@etsubyeworkoa73 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@yohannestaddese9627
@yohannestaddese9627 6 ай бұрын
​@@angosomkahsay6609ooooopoopopoo8ppopp9pppppp8ppp7opopopp፨፨፦በበቨቯቯቯቮቯቨቯቮቯበቨቨቀቯoppppppppo8oopooohp8ppo7ppppp7Pippo o፨፨በቦቦቨቯቯበ፣ቧጠኀ ኂመመሚሚሚሚ😊ሚ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊ዘቸ.y,. 😊
@emewodewmedia4904
@emewodewmedia4904 5 жыл бұрын
አቦ ተባረክ!!!
@kinfefranchisco9191
@kinfefranchisco9191 5 жыл бұрын
God bless you
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 жыл бұрын
በውቀቱ ስዩም የኔ አንጀት አርስ ። በቃ አንተ ከፀሀፍትም በላይ ነህ ብልህ ማጋነን ሳይሆን ይገልፅሃል ብዬ አምናለሁ ።
@hussenseid7092
@hussenseid7092 5 жыл бұрын
This guy is crazy , I'm laughing loud
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 5 жыл бұрын
Wowo...betame arife new!
@user-ws9st5kd1w
@user-ws9st5kd1w 2 ай бұрын
Fexari yibark .bexam des hilal!
@asematube9570
@asematube9570 4 жыл бұрын
በራሳችን መቀለድም መሳቅም መብታችን ነው😂😂😂😂😂😂
@muktar
@muktar 5 жыл бұрын
Bewka, You really got good stuff, I just wish you could memorize it and do it like standup comedy
@trisitbaye962
@trisitbaye962 4 жыл бұрын
I like Bewka he so funny
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 3 жыл бұрын
Can't stop.....
@muledada3566
@muledada3566 5 жыл бұрын
በውቀቱ ስወድከክ ኽኽኽኽኽ አቦ ይመችኽ እንዴት እንደምትመቸኝ
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Errrrrrrrrrrrrrr besakkkkkkkk dekiem zera bewketu txs so much
@SM-zb3ts
@SM-zb3ts 5 жыл бұрын
Betam yasekal gobez.. Berta
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Bewketu yimeral thmiret new yemck abuo 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!😀😀😀❤️❤️❤️
@alemayhufulas7547
@alemayhufulas7547 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 жыл бұрын
Kejella Tihillo Bett Hahahaha! Bewketu you are brilliant!!
@Wakandaelfa
@Wakandaelfa 5 жыл бұрын
አቦ ደስ ሲል
@yasminsebokas5707
@yasminsebokas5707 5 жыл бұрын
WOW በውቄ አረ እንኳን ደስ ያለህ
@harawalafto3760
@harawalafto3760 5 жыл бұрын
democracy is nice when you know the difference between Right of government and individual
@tassewketema8277
@tassewketema8277 4 жыл бұрын
OPPO 🍭
@zemzemzemzem5114
@zemzemzemzem5114 5 жыл бұрын
Bewketu betam new yasakgni. Yemcheh😂😂
@kassahunalemayehu8385
@kassahunalemayehu8385 5 жыл бұрын
i am proud of you... smart......!!!!!!!!!!!
@rahmaahmed4045
@rahmaahmed4045 5 жыл бұрын
ትክክክል
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 5 жыл бұрын
Good job!!
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 жыл бұрын
ዋው ተመቸኝ
@tinabishu
@tinabishu 5 жыл бұрын
I love this man!!!
@earthrrr
@earthrrr 5 жыл бұрын
Hahaha... U are # one bewke
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 жыл бұрын
ህይወት እራሱ ምጥ ሆኖብናል
@haregmare3223
@haregmare3223 5 жыл бұрын
ይመችህ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂የሀይሌ ይገርማል ቅሥም ይሠብራል 😂😂😂😂😂😂😂
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 5 жыл бұрын
በውቀት ስወድኽኽኽኽኽ አቦ ይመችኽ እንዴት እንደተመቸወኝ እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ሰላም ካጣች ቆየች እኔም ምንም ላላመጣ ስጨነቅ ከረምኩ ዛሬ ፈታ አረከኝ ተባረክ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 5 жыл бұрын
tigist silsh most Ethiopian feel same thing, you’re not alone!!! We need to pray for ours Nation!!!!!
@liverpool4868
@liverpool4868 3 жыл бұрын
Bewke you are my best..keep it up
@princessmahi1802
@princessmahi1802 5 жыл бұрын
Yegermal demtsun enji esun alawkewum neber 😍😍 mert ye tebeb sew ❤❤
@fitsummesele2303
@fitsummesele2303 5 жыл бұрын
በዕውቀቱ ናፍቆኝ የነበረ ስው ምርt ደራሲ
@Hawi135
@Hawi135 Жыл бұрын
የችት “ጥ”
@shitayeduresso734
@shitayeduresso734 Жыл бұрын
Pp
@teddyhope7731
@teddyhope7731 5 жыл бұрын
Wow ewenetem bewketu!!!
@fkergetu9616
@fkergetu9616 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ይሄ በሬ የኔነው 😂😂😂😂
@user-zm5bg6ql3d
@user-zm5bg6ql3d 6 күн бұрын
አቦ ሰላምህ ይብዛ
@bereketsolomon5930
@bereketsolomon5930 5 жыл бұрын
Beiwkay betam tichelalelike.i like it
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
ሀይሌን እንደምታቁት ሲሮጥ ሪከርድ የሚሰብረውን ያህል ሲናገር ቅስም ይሰብራል hhhhhhhhወድጄዋለው ናገሩ አልጋ ባልጋ ከሆኔ ሚኑን ትግል ሆኔ
@Blacktempl
@Blacktempl 5 жыл бұрын
Wow Bewketu
@ethnews5778
@ethnews5778 Жыл бұрын
Thanks!
@YnTnGdL
@YnTnGdL 5 жыл бұрын
በውቄ እንደሁሌውም ከልቤ ነው ያሳከኝ:: አቤት ሽሙጥ እንደዚህ ያስደስታል?!🤣
@sabrinamichael3200
@sabrinamichael3200 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ቀኔን አበራህ እድሜ ይርዘም እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
በውቀቱ ስወድህ💚💛❤
@tenawabateneh701
@tenawabateneh701 5 жыл бұрын
Brilliant
@fereytube1
@fereytube1 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-qg5mf7fn2j
@user-qg5mf7fn2j 4 жыл бұрын
ዋወውውውወአ ማሻኣላህ
@geolhome5588
@geolhome5588 4 жыл бұрын
Great as usual Bewke! love you.
@getachewabere7918
@getachewabere7918 5 жыл бұрын
Dr.Abiy Lucin shimglina yelakat ...behyawan tesfa korto yhon
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 5 жыл бұрын
Selfie sticks, lol l can’t stop laughing
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ሰወድህ 💚💛❤
@anatoli6564
@anatoli6564 4 жыл бұрын
Bewketu is a real ethiopian treasure 🇪🇹 🇪🇹
@abebehaileabate2173
@abebehaileabate2173 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ በውቄ
@gelilagizaw8895
@gelilagizaw8895 5 жыл бұрын
እንዲህ አንጀት አርስ ሰው አለን ደስስስስስ ይላል
@sosena100
@sosena100 5 жыл бұрын
very funny and teaching many thing
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Kejela tihlo bet! Kkkkkkkk
@yemariamligehulgeze9614
@yemariamligehulgeze9614 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለበእውቀቱ ስዪም
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
You are number one
@bereket6
@bereket6 2 жыл бұрын
wuuuu bewuke tileyalek
@akelem9149
@akelem9149 5 жыл бұрын
yemecheh be Eweketu😄😄😄😄😄😄😄😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@aliebire1742
@aliebire1742 5 жыл бұрын
ይመችክ በውቄ
@blovelov5833
@blovelov5833 3 жыл бұрын
This is democracy great keep up everyone
@sebilsami1239
@sebilsami1239 5 жыл бұрын
በእውቄ ምርጥ አንደኛችን
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@weloethiopia4903
@weloethiopia4903 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀 ያስቃል
@mossabmohammed8595
@mossabmohammed8595 5 жыл бұрын
our-hero
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 17 МЛН
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
123 GO! Shorts Russian
Рет қаралды 3,2 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 56 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 63 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН