Bezawork Asfaw - Debdabe Lakibign

  Рет қаралды 345,195

ETHTECH

ETHTECH

15 жыл бұрын

Ethiopian Music

Пікірлер: 70
@habibzarook2437
@habibzarook2437 8 жыл бұрын
wow my Ethiopan sister I'm Sudanese . but your beautiful song is copletely touching my heart
@user-jg1om6ku1e
@user-jg1om6ku1e 5 жыл бұрын
በዛወርቅዪ የልጅነት ትዝታዬ ሰወድሸ አይሰለቸኝም እንጉርጉሮሸ። እውነተኛ ፍቅር የነበረበት ዘመን። ኡፍፍፍፍፍ ያ ዘመን ይመጣብኛል ሰሰማሸ በዝዪ።
@Addisbrief
@Addisbrief 12 жыл бұрын
በዛወርቅ አስፋው እንጂ ብዙነሽ በቀለ አይደለችም
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
bezaworki asefaw enje bizunesh bekele ayidelchim
@yalewayiker3305
@yalewayiker3305 5 жыл бұрын
Timeless lyrics. Long live Bezawork
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ ዱአ እንደራረግ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ስደም ይብቃን አገራችን ሰላም ትሁንል
@obiharar8687
@obiharar8687 20 күн бұрын
ይገርማል የማየው ዘንድሮ 2016 / 2024 ግን ስም ማስተካከል አይችሉም ማለት ነው ...
@misgan2435
@misgan2435 Жыл бұрын
Bezawork Asfaw isone ofthe best artestein Ethiopia !
@techilotsegagetahun16
@techilotsegagetahun16 8 жыл бұрын
የተፃፈው ብዙነሽ ነው ሚለው ግን በዛወርቅ ነች
@marysafyoo1110
@marysafyoo1110 6 жыл бұрын
Techilo Tsega Getahun ok
@williyamaustin2106
@williyamaustin2106 5 жыл бұрын
Yes She Is Bezawork
@tigistabegaz6645
@tigistabegaz6645 7 жыл бұрын
አቤት ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው !!! ቆንጂት በናንተ ጌዜ ቀር ሙዚቃ
@hailemariamtekhle9334
@hailemariamtekhle9334 9 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ዘፈን
@marthakassa1918
@marthakassa1918 6 ай бұрын
ያምራል ቆንጆ ❤❤❤
@mirafbirhan5524
@mirafbirhan5524 5 жыл бұрын
Amazing song
@HananwowwwTamir
@HananwowwwTamir 8 жыл бұрын
ያምራል ቆንጆ ውድድድድድ
@mootummaaali5817
@mootummaaali5817 9 жыл бұрын
ዕጅግ በጣም ውብ ዘፈን ነው፡፡ ይህ ስራዋ ጥርስዋን ከማስተካከልዋ በፊት የተሠራ ነው፡፡ጥርሱ እራሱ ለሙዚቃው ቅላጼ ታላቅ ሚና ነበረው፡፡ስለ እውነት ነው የተናገርኩት፡፡
@Rasdashen1
@Rasdashen1 7 жыл бұрын
Dude, you wrong!..her vocal is still amazing just like before, even better!!...
@hareragere7856
@hareragere7856 5 жыл бұрын
Tikikil
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሆ ገረምከኝ 🙄🤔
@hellenabeje
@hellenabeje 7 ай бұрын
@@Rasdashen1 ጥርስ አቀማመጥ በተላይ ፍንጭት አስተዋጽኦ አለው አትድረቅ
@Emiruh
@Emiruh 15 жыл бұрын
the best tizita zefen ever
@anketsebrehan115
@anketsebrehan115 4 жыл бұрын
Bzunesh Bekele? Are you kiding me? Bezawork ena Bzuneshin mawek akatachihu?
@babbababbalala46
@babbababbalala46 7 жыл бұрын
This is not Bezunesh Bekele. This is Bezawerk Asfaw
@girmazeleke7574
@girmazeleke7574 2 жыл бұрын
ብዙነሽ ሳትሆን በዛወርቅ ነች::
@salamatsaid662
@salamatsaid662 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው
@flowerpara1123
@flowerpara1123 4 жыл бұрын
ሰወድሽ❤❤❤❤
@bettykall2675
@bettykall2675 8 жыл бұрын
Really i like this song
@senegiyorigisfanos368
@senegiyorigisfanos368 4 жыл бұрын
ይገርማል አሁን እኮ በሰው ሰራ ኪስ መሙላት ብዙዬ ኮኮቧ አርቲስት
@user-gr7iw7ub3r
@user-gr7iw7ub3r 7 жыл бұрын
ባለመግኘት ውሰጥ ሁሌም ለማፈቅርህ ለእንተዪ
@walelegnebelay1012
@walelegnebelay1012 5 жыл бұрын
Yse
@Rasdashen1
@Rasdashen1 7 жыл бұрын
nice and relaxing music
@hareragere7856
@hareragere7856 5 жыл бұрын
Beza Work teblo tetsfual bednb eyu
@iloveewww
@iloveewww 15 жыл бұрын
Timeless song.
@yalewayiker3305
@yalewayiker3305 5 жыл бұрын
Everlasting lyrics. Long live Bezawork.
@user-pn1eg8oc4q
@user-pn1eg8oc4q 7 ай бұрын
@4mood
@4mood 7 жыл бұрын
she is not Bizunesh but Bezawork, pls correct it!
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 8 ай бұрын
እንዴት በዛ ወቅን ብዙነሽ በቀለ ብላችሁ ትለቃላችሁ አስተካክሉት አቦ
@brhanezewde2693
@brhanezewde2693 6 жыл бұрын
kbri brhane
@endod8708
@endod8708 8 жыл бұрын
this is my medicine
@tewoldetemesgen2502
@tewoldetemesgen2502 8 жыл бұрын
kanchi ga iyangoragok new
@sxzaewsdogiso7483
@sxzaewsdogiso7483 6 жыл бұрын
Very nice
@sdff613
@sdff613 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@hymayhyamanot6708
@hymayhyamanot6708 6 жыл бұрын
እንቅልፌን ደርበክ ተኝልኝ እባክክ የሚያዋጣውን አውቀሻል ወደ መንፈሳይው በዛውርቅ ትክክል አርገሻል
@shimelisaemiro5984
@shimelisaemiro5984 9 жыл бұрын
Good.
@asahlamss7899
@asahlamss7899 8 жыл бұрын
love
@birtukantsfhan7631
@birtukantsfhan7631 6 жыл бұрын
yna leyue
@ethiopianvideo8044
@ethiopianvideo8044 Жыл бұрын
this is bezawork asfaw, not bizunesh.
@fatlaetho138
@fatlaetho138 9 жыл бұрын
ማን እንዳች በዣወርቅ
@Semonyacob
@Semonyacob 6 жыл бұрын
It is not Bizunesh Bekele, it is Bezawork Asfaw. What a dumb mistake considering the name of the singer is actually in the video.
@beza1934
@beza1934 8 жыл бұрын
የኔማር እድሜ ይስጥሽ ስውድሽ እኔግን ሆዴን አስባስሺኝ
@iremohammed1066
@iremohammed1066 4 жыл бұрын
5year
@user-gr7iw7ub3r
@user-gr7iw7ub3r 7 жыл бұрын
ብዙዪ የኔ ንግሰት
@hananedin8935
@hananedin8935 7 жыл бұрын
ጉንደር ውሰጤ ነው #ብዙነሽ አይደለችም በዛወርቅ ናት
@user-gr7iw7ub3r
@user-gr7iw7ub3r 7 жыл бұрын
Hana Nedin አወ ብዙዩ ያለኩት ብዙነሽ በቀለን? ሳይሆን የትዝታዋን ንግሰት በዛወርቅን ነው አሳጥሬው ለማንኛውም ....ለማንኛውም አመሰግናለው
@heyrealiyu3093
@heyrealiyu3093 7 жыл бұрын
ጉንደር ውሰጤ ነው ሥሟ ማን ይባላል የምታቁ ካላቹ ንገሩኝ አድናቂ ነኝ ከሣውዳረቢያ ሪያድ ዋና ከተማ
@user-gr7iw7ub3r
@user-gr7iw7ub3r 7 жыл бұрын
Heyre Aliyu #በዛወርቅ አሰፋው ትባላለች
@heyrealiyu3093
@heyrealiyu3093 7 жыл бұрын
ጉንደር ውሰጤ ነው በጣም አመሠግናለው የኔ ቆጆ የተፃፈው ብዙነሽ በቀለ ነው የሚለው ሥለነገርሽኝ በጣም ደሥ ብሎኛል
@narjisabbas497
@narjisabbas497 6 жыл бұрын
ስሟን ሳታውቁ ለምን ዘፈኗንለቀችሁ ስም ይሰካከል
@fasiledess
@fasiledess 13 жыл бұрын
Great song but she is Bezawork Asfaw
@Solomonletta
@Solomonletta 5 ай бұрын
የዘፋኝዋን ስም ካላስተካከላቹ ረፖርት እናረግበታለን :: ሰው እያሳሳታቹ ነው ::
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 7 күн бұрын
ETHTEHE, please make corrections. She is Bazawarki Not Bizunashi. Bekel.
@ETHTECH
@ETHTECH 4 күн бұрын
@@Buy-wg3qk Thank you! Corrected.
@aratkilo1808
@aratkilo1808 5 жыл бұрын
የማታውቁትን፡ ጠይቁ፡አርቲስት፡በዛወርቅ፡ዘፈኑ፡እንቅልፈን፣ደርበህ፣
@markosorit8334
@markosorit8334 2 жыл бұрын
WALS
@Fikadukifele
@Fikadukifele 17 күн бұрын
💘💘💘💓💓👏👏👏👌👌👍👍👍😤😤😤
@beyenezerihun8885
@beyenezerihun8885 4 жыл бұрын
በልጅነት ጭንቅላተ ዉስጥ በክብር የተቀመጠ ዉድ እቃ
@user-zc7ir9lc8f
@user-zc7ir9lc8f 8 жыл бұрын
ውዴ እንቅልፍዬን ተኝአልኝ በሞቴ
@wowwwhd5363
@wowwwhd5363 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tewoldetemesgen2502
@tewoldetemesgen2502 8 жыл бұрын
kanchi ga iyangoragok new
Ketema Mekonnen and Bezawork Asfaw Tizita Music
7:58
yenevideo
Рет қаралды 626 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 35 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 517 М.
bizunesh bekele oldies
3:17
taki maraki
Рет қаралды 71 М.
Tiz Balegn Gize (feat. Mulatu Astatke)
5:17
Ethio Star - Topic
Рет қаралды 2,5 М.
"ታምሜ ተኝቼ" - ታምራት ሞላ Tamirat Molla
5:19
Jofe Amoraw
Рет қаралды 548 М.
Marta Ashagari   Zemede
4:41
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 168 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 46 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 113 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 183 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 614 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,4 МЛН