BEZELALEM ||Tamagn Muluneh New Mezmur Protestant & Worship, lili lily Tilahun Zerfe Kebede

  Рет қаралды 105,506

Tamagn Muluneh Official

Tamagn Muluneh Official

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
በዘላለም ፍቅርህ ሰማያዊ በሆነ ንፁህ መዋደድ ወደኸኛል ጌታ በማይቀንስ ፍቅር በማልችለው መልመድ ሸክሜን ወሰድከወ ቀና ብዬ እንድኖር ወሰንክልኝ ሰላም አሮጌው ምራፌ ተዘግቷል ከንግዲህ ተመልሶ አይመጣም እኖራለው በደስታ ሰንሰለቴም ተፈታ አምልኮ ነው ስራዬ/2 ነፃ ላወጣኝ ጌታዬ/5 *ያለ ምህረትህ ምን አለኝ የለ ይቅርታህ ምን አለኝ/2 ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ/4 *በዚያ በጭንቁ ቀን አንተ ባትመጣ እንደ ጠላት ሀሳብ ሞት ነበር የኔ እጣ ካስናቂው ወጀብ መጠጊያ ከለላ በምድረበዳው ላይ ሆነኸኛል ጥላ በሳት መሀል ብሄድ አያቃጥለኝም ውሀ ላይ ብራመድ ከቶ አያሰጥመኝም ለአይኖችህ ስስት ብርቅዬ ስለሆንኩ ይኸው እኖራለው ማበሉን እያለፍኩ እታመንሀለው እተማመናለው ኸፊቴ ቀድመህ ስንቱን አልፌአለው/2 ማረፊያዬ ነህ ውዴ መታመኛዬ ማምለጫዬ ነህ ቅጥሬ መማፀኛዬ ማረፊያዬ ነህ ውዴ መደገፊያየረ ማምለጫዬ ነህ ቅጥሬ መማፀኛዬ *ከስልጣናት በላይ ስልጣን በእጅህ ይዘህ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብለህ ተቀምጠህ የተዘጋውን ደጅ ተችሎህ ከፍተሃል ዘላለም ምስጋና ክብር ይገባለል ክብር ይገባሀል/4 ወሆችን ሁለ በእፍኝህ ይዘህ ሰማያትንም በስንዝር አውቀህ በኛ አይምሮ የማትገመት ላንተ ይገባል ስልጣን ጌትነት ከስልጣናት በላይ ስልጣን በእጅህ ይዘህ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብለህ ተቀምጠህ የተዘጋውን ደጅ ተችሎህ ከፍተሃል ዘላለም ምስጋና ክብር ይገባለል ክብር ይገባሀል/4
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Thank you
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
🙏❤
@ሳምራዊትዋሴት
@ሳምራዊትዋሴት Жыл бұрын
@hundeenkooiyeesuusii7239
@hundeenkooiyeesuusii7239 Жыл бұрын
Ameeeeeeen Ebbifaamii waaqayyoo ayyaan daachaa siifhaa daabalu Te.......
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ኣሜን, ኣሜን🙏
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
Sewdeh hulem be mezemureh ebarekalew zemenehen geta be teff yebarekiw❤🙏🙏🙏
@Jesus_is_Lord_Ever
@Jesus_is_Lord_Ever Жыл бұрын
waaqayyoof haa galatuu. Ebbifam Tame koo.
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@Jesus_is_Lord_Ever
@Jesus_is_Lord_Ever Жыл бұрын
@@Tamagn Bari kee haa eebbfamu. Abbaa koo Kiristoos Iyasus galatoom. Waaqayyoo gooftaa galatoom !!!
@efamergaofficialpage
@efamergaofficialpage Жыл бұрын
Kibir Le egziabiher yihun
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Жыл бұрын
በቃ ስትዘምር ይለቅ ዘመንህ ስለ መዝሙሮችህ ቃላት የለኝም የደረቀን ያለመልማሉ ፀጋው ይብዛልህ 🥰🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you 🙏🙏
@yewubdargyewubdar
@yewubdargyewubdar 9 ай бұрын
❤❤God bless you❤
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስክርስቶስ ዘመንህን የባተርክ ሁሌም ባንተ መዝሙር እንደረካሁ ነው❤❤❤❤❤
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 Жыл бұрын
አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተሙዬ ለመዘመር የተፈጠርክ ነው ምትመስለው
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
🙏🙏 Amen
@HabtishTekalign-bt7wh
@HabtishTekalign-bt7wh Жыл бұрын
በውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@genetasefa7693
@genetasefa7693 Жыл бұрын
ዘመንህ በሙሉ በመገኘቱ ይለምልም ከኤልዛቤል ይጠብቅህ ከዘመኑ ጫጫታ አወጣኸን ተባረክልን በደሙ ሸፈንህ ደበቅንህ ከልንህ ፍፃሜህ ይመር ከከፍታህ አትውረድ አጥማ 8:04 ጆች ከዙሪያህ ይጠረጉ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Жыл бұрын
Yadekut mulu wongel church newu lik endate migermu wotatoch balubet zare lay ya menfes church wust hogne yinafikegnal wotat yeEwunet Geta sigebawu libe haset yadergal 😊😊😊 bless more
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen thanks
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Жыл бұрын
Elelelelelelele🙌
@edenadugnatefera7213
@edenadugnatefera7213 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የበለጠውን መርጠሃል እውነት ነው ያለ ምህረቱ ምን አለን bless you more and more abundantly
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Thank you for watching, your supperthanks and supperchat helps this ministry and improve content production.
@yamikeenat1838
@yamikeenat1838 Жыл бұрын
Tebarki endma mnfsni yemiyaddi mzmuti new
@danieltaddesse8095
@danieltaddesse8095 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ቅሬታዎችና ተተኪዎች እንዳሉት ሳስብ ደስ ይለኛል፡፡ ዘመንህ የበረከት ይሁን ፀጋዉ ይብዛልህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ፡፡
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 Thank you
@Libelibe-dx5rs
@Libelibe-dx5rs Жыл бұрын
Ameeen
@wedemulat1430
@wedemulat1430 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 ❤ 🙏
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeeen Eebbifamaa Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen 🤲👏🤝❤️💚🥰🌻👏🤲🎉
@teshale2746
@teshale2746 Жыл бұрын
Mwodih Tamye Zemanih Ylemlim!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏 Thank you
@kumamaregassa2597
@kumamaregassa2597 Жыл бұрын
Faithful worshipers of true God have hope of eternal life.
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
አሜን እልልልልል ማምለጫዪ ጌታዪ ሃሌሉያ ❤❤❤❤
@lidyayegeta8730
@lidyayegeta8730 Жыл бұрын
አሜን ጌታየሱሰ ይባረክ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
Zemarew ነፍስን ያነቃቃል በተስፋ ይሞላል ተባረክ🙏,
@BosiMelkamu-qb7pz
@BosiMelkamu-qb7pz Жыл бұрын
አቤት ጌታ እየሡሥ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ተባረክ
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ በብዙ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 8 ай бұрын
Amennnn halleluja Thank you my Lord Jesus amen !!😇😇🙌😭
@kenenibk9895
@kenenibk9895 Жыл бұрын
Eebbifami!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Жыл бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉 ታምዬ የኛ ውድ ቶሎቶሎ ልቀቅልን የኛ በረከት ስጦታችንነህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 Жыл бұрын
IT REALLY BLESSED ME 🎉A LOT. 🎉GOSPEL MUSICS are meant for worship time, it’s definitely full of BLESSINGS and the intervention of The HOLY SPIRIT, that makes one to GLORIFY GOD. The word of GOD combined with your POWERFUL voice made your gospel music more BEAUTIFUL. May GOD Bless you ABUNDANTLY for ever more. Amen!!!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏 Thank you very much
@goitommengstu8459
@goitommengstu8459 Жыл бұрын
Amen Amen Amen blessed I ❤ U 🙏🙏🙏
@fayyamerraatube1543
@fayyamerraatube1543 Жыл бұрын
Again God bless you richly! .
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you
@gudagutemaofficial421
@gudagutemaofficial421 Жыл бұрын
Bless 🙌 🙌 🙌 you. Waaqayyo si haa eebbisu
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Thank you Gudako
@etsegenetkiflu9285
@etsegenetkiflu9285 Жыл бұрын
በመዝሙሮችሀ በዕውነት በጣም ትባርኪያልሁ። Recognizing the other singers (Lili, Zerfe, Dawit , Ruth etc ….) is brilliant and very nice of you. Stay blessed!
@alulayem
@alulayem Жыл бұрын
tebarek tame
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you Aliye
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስምህ ይቀደስ አሜን ወንድምዬ ዘመንህ ይባረክ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@Derah-Diby
@Derah-Diby Жыл бұрын
AMEN! May God bless him and his family.
@chichi2468
@chichi2468 Жыл бұрын
May God Bless you more and more through Jesus.
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
I have no world just I said thank you Jesus wowww what an amazing song this song makes me to miss Jesus be blessed our brother tamey ❤️❤️🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you
@temunegn
@temunegn Жыл бұрын
Wow God bless you you are strong for gospel life
@ababaamakononl4401
@ababaamakononl4401 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen❤❤❤❤
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት የአባቴ ልጅ ወንድም ስላለኝ ስሙ የተባረከ ይሁን🙏❤ ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ይባረክ 🙏❤
@Kidus1
@Kidus1 Жыл бұрын
ሁለም እንደተባረኩ ነው ዘመንህን በእጁ ይያዘው አባ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@MitikkeMitikke
@MitikkeMitikke Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ameeen Ameeeeen Ameeen Ameeeeen Ameeen Ameeeeen Ameeen Ameeeeen Ameeen ebifama
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ታምዬ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ ምን አይነት ትውልድን የሚባርክ ድንቅ ፀጋ ጌታ በውስጥህ እንዳስቀመጠ ሳስብ ሁሌም እጅግ እደነቃለሁ የእውነት ፀጋ በዝቶልሀል።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@abrahamb5087
@abrahamb5087 Жыл бұрын
God bless you my dear brother. I like youtsongs
@laurenbekele5102
@laurenbekele5102 Жыл бұрын
Amen 🔥🔥 absolutely awesome song the lyrics and the words are amazing and liyu mezmur. God bless you Tamagn.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏 thank you
@hannatessema238
@hannatessema238 Жыл бұрын
አምልኮ ነው ስራዬ ነጻ ላወጣኝ ጌታዬ💕 ተባረክ ወንድሜ!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you
@ztyinoral4907
@ztyinoral4907 Жыл бұрын
Good bless my brother! You are a a blessed singer-you really are gifted ! May The Lord anointed you with more and more Devine songs and messages and so many lost souls come to Jesus Christ because of you! Again God bless you richly! .
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you v.much
@jinenusbegna3978
@jinenusbegna3978 Жыл бұрын
wow great, eebbifami Taammee!!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@edenhhailu
@edenhhailu Жыл бұрын
ኦዉ መዝሙሮችህን በሙሉ እንዴት እንደምባረክባቸዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እዉነት የዝማሬ ቅባት አለብህ ተባረክ።
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen thank you V.much dear, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nagaamedia
@nagaamedia Жыл бұрын
Blessed
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Жыл бұрын
God bless you
@esayasalemu8348
@esayasalemu8348 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@marta.youtube6229
@marta.youtube6229 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 haliluya 🙏
@prophetantenehbezabih4125
@prophetantenehbezabih4125 Жыл бұрын
ጌታ በዘምንህ ሁሉ ክብሩን ይግለጥብህ እውነት ይሄ መንፈስ አይወሰድብህ ታማኝ ወዳጄ እወድሃለው ፈጽሞ ለበረከት ሁንልኝ ።
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰው። ❤️❤️❤️ለምልምልኝ አንተም
@adisu2022
@adisu2022 Жыл бұрын
Waaqayyo si haa eebbisu Tamayi
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Adde 🙏🙏
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Жыл бұрын
Tiwulidin mitadin hun 😊😊😊😊
@efamergaofficialpage
@efamergaofficialpage Жыл бұрын
Baga Waaqayyo si gargaare
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Жыл бұрын
God bless you🙌
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@EjigayehuLengena
@EjigayehuLengena 4 ай бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ተባረክ
@samuellole7004
@samuellole7004 Жыл бұрын
God bless you brother.
@BELDA143H
@BELDA143H Жыл бұрын
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ይለቅ ዘመንህ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@jossyegetalij8444
@jossyegetalij8444 Жыл бұрын
ዋው አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
🙏❤️❤️
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዘመንህ ይለምልም ፀጋው ይብዛልህ!!.
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
What a wonderful and blessed worship. God bless you abundantly brother!
@genetbiru132
@genetbiru132 Жыл бұрын
ተባረክ ! ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ፣ይብዛ ይጨምርልህ 🥰😇😇😇😇🙏🙏🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 Жыл бұрын
❤ዛሬ ገና ሰማሁት ያንቴን ዝማሬ። ጌታ ክብሩን ይውሰድ። You are blessed and Holy Ghost with you.
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
Ohh What a Gospel song. May God bless u abundantly.
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thank you
@cristinaperilli9125
@cristinaperilli9125 Жыл бұрын
May God almighty 🙏 bless you so so much. Every song just touches the heart ❤
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks 🙏🙏
@MeronHailu-f8q
@MeronHailu-f8q Жыл бұрын
እንዴት በመዝሙሮችህ እንደምባረክ ውድ የተወደድክ ብርክ በል ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ❤❤❤
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
🙏🙏🙏 thank you
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 11 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@genetyohannes8922
@genetyohannes8922 Жыл бұрын
Geta Abezto yebarkhi wendmachn zamnhi yelmelme .
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@peaceworld5948
@peaceworld5948 Жыл бұрын
Ameeeeeen geta yibarki
@alokperception3307
@alokperception3307 Жыл бұрын
Many blessings Tamagniye!!!! Amen Amen !!! ያለ ምህረትህ ምን አለኝ !!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@sitotawkibret
@sitotawkibret Жыл бұрын
Tebarek!!
@fasikadereje1122
@fasikadereje1122 Жыл бұрын
God 🙏🙏🙏 bless you more
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@Kurkuraa_ko
@Kurkuraa_ko Жыл бұрын
Eebbifamteetta 🥰
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@ElsabetMathewosOfficial
@ElsabetMathewosOfficial Жыл бұрын
መልዕክተኛ ነህና በቃ ዘምር😊 ታሜ የተባረክህ ወንድሜ❤🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen, Thank you
@wongelyoh
@wongelyoh Жыл бұрын
What a blessings!!
@wmwm4859
@wmwm4859 Жыл бұрын
Ammeen Ammeen Ammeen Ebbifamaa ❤️❤️♥️♥️🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@jesusistheonlyway123
@jesusistheonlyway123 Жыл бұрын
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 9 ай бұрын
Blessed mor my brother ❤
@Libelibe-dx5rs
@Libelibe-dx5rs Жыл бұрын
Glory to god ❤❤❤❤
@senaithaile6250
@senaithaile6250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen thanks
@MeseretMesi-fs8ok
@MeseretMesi-fs8ok 8 ай бұрын
I love your song
@SimretWeldu-ez7ex
@SimretWeldu-ez7ex Жыл бұрын
You are blessed 🙌 ❤❤❤
@بورابورا-ص9ش
@بورابورا-ص9ش Жыл бұрын
Amen.tebrk❤❤❤❤❤❤
@Possibleyordanos
@Possibleyordanos Жыл бұрын
No words always blessings
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
🙏🙏🙏 thanks
@Possibleyordanos
@Possibleyordanos Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@azebabraham2231
@azebabraham2231 Жыл бұрын
🙏🏼❤️🙏🏼
@tesfutojesus9375
@tesfutojesus9375 Жыл бұрын
Amen amen bless you❤❤
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@tityiyassu5979
@tityiyassu5979 Жыл бұрын
Amen tebarek 🙏
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@yeshiworkijersa
@yeshiworkijersa Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ !!!!
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
@MeseretMesi-fs8ok
@MeseretMesi-fs8ok 8 ай бұрын
Well done 🎉
@EYRUSALEMBELAY-w2n
@EYRUSALEMBELAY-w2n Жыл бұрын
EYRUSALM
@yenatebate-599
@yenatebate-599 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@sarahailemariam3993
@sarahailemariam3993 Жыл бұрын
Amen 🙏 geta yibarkihi tame
@Tamagn
@Tamagn Жыл бұрын
Amen Thanks
SALAWKEW || Tamagn Muluneh Mezmur || New Protestant Mezmur 2024 || Official Video
6:53
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,6 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 101 МЛН