ቤዚ አዲስ ነገር አሳየቺኝ

  Рет қаралды 254,276

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Күн бұрын

Пікірлер: 717
@emanl0ve89
@emanl0ve89 10 ай бұрын
መልካም ጉዞ በሉኝ ነገ ከስደት ወደ ሀገሬ እገባለሁ ውድ የስደት እህቶች ወንድሞቸ ሁላችሁም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 10 ай бұрын
😢😢😢ታድለሺ በረመዳን እዴት ለቀ ቁሺ❤❤❤
@emanl0ve89
@emanl0ve89 10 ай бұрын
@@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና ጠለብ አይደለሁም
@hanagedib5905
@hanagedib5905 10 ай бұрын
በሰላም ጊቢ❤❤❤
@birhanemengistu
@birhanemengistu 10 ай бұрын
Beselam gibi yene wud❤❤
@ወሎየዋ-ቨ9የ
@ወሎየዋ-ቨ9የ 10 ай бұрын
ታድለሽ እህቴ መልካም ጉዞ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አለባበስሽን ስወደው አደራ ሱሪ እንዳትለብሽ ይች አለም አላፊ ነች አንቺ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነሽ ለሴት ልጅ ቀሚስ እንጂ ሱሪ እንድትለብስ መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም የራሳችንን ፍላጎት መግታት አቅቶን ስንቶቻችን ጠፍተናል እንደ ፋሽን የያዘን በሽታ ከባድ ነው አንቺ ውብ እና ድንቅ ፍጥረት ነሽ ውበትሽ ደግሞ ራስሽን በመሸፈንሽ ለሰውነታችን ክብር ስንሰጠው ያኔ ትክክለኛ ፍጥረት እንሆናለን
@emoydseta2899
@emoydseta2899 10 ай бұрын
😢ዋው💋ዉነት❣👍👍🙏🥺🥱
@Yasminmudaa
@Yasminmudaa 10 ай бұрын
በናታም አይፈቀድም ኣ ዝብለውነው እጂ ሚለብሱት
@seadibintali
@seadibintali 10 ай бұрын
ለካ አይፈቀድም ለምን ትለብሣላችሁ ታዳ😢
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 10 ай бұрын
አወ እህቶቻችን ጭራሽ አይፈቀድም የሰውነትን ቅርፅ የሚያሳይና ጠበባ ልብስና ሱሪ በጭራሽ አይፈቀድም ግን ምን ዋጋ አለው የውጩን ስልጣኔ እራቁትነት እየወደድን ስንቱ ከፈጣር ጋር ተጣልቷል መሰላችሁ ምን ችግር አለው ነው የሚሉሽ ስትመክራቸው አይሰሙም
@komaistekle4512
@komaistekle4512 10 ай бұрын
​@@seadibintaliአዎ አይፈቀድም እማይ መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ሚፈቅድልን አደለንም ምንለብሰው በራሳችን ፍላጎት እንጂ እንድዋም ዘዳ 22:5 ተመልከቺ
@YoditAbere
@YoditAbere 10 ай бұрын
ኢትዮዽያዊ ስነምግባር ያለሽ የልጅ አዋቂ ነሽ ዘንድሮ አይናችን ያደነዘዙት ሞልፋጣ እራቁት የሚበጣጠሱ ሰዎች ናቸው አንቺ ክብር ይገባሻል
@assistanthome578
@assistanthome578 10 ай бұрын
😂 ሳህ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 10 ай бұрын
ሳህ ውብናት
@HayatEdrsi
@HayatEdrsi 10 ай бұрын
ትክክል
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
ትክክል❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ አለባበሷ ተዱቄት የፀዳች ባለታሪክ እንቁ ሴት ናት ❤❤
@AderaGebrie
@AderaGebrie 10 ай бұрын
ቤዛ እና ሠይፈ ሰይፉ ላይ ይቅረቡልን የምትሉ ተወዳጅ ቅመሞች የት አላችሁ
@AderaGebrie
@AderaGebrie 10 ай бұрын
ይቅረቡ
@ij8588
@ij8588 10 ай бұрын
ሰይፉ አይመጥናቸውም ይሄ ክፍት አፍ🤮🤮
@Fre-p3g
@Fre-p3g 10 ай бұрын
የክርስትና እምነት አለባበስ የኔቆጅ ቀጥይበት ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤
@BsvxvdvUzhdhd
@BsvxvdvUzhdhd 10 ай бұрын
መልካም ጉዞ
@maramawitwudneh5744
@maramawitwudneh5744 10 ай бұрын
ቤዚ እና ሰይፈ ጎበዞች በርቱ ግን ማስታወቅያ አታብዙ የእናተንም ቀልድ ጨምሩበት ምክነያቱም እስደት ያለን ከኔ ጀምሮ ድብርትን ማራገፍያ ነገር ነውጂ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ማስታወቅያ ከሆነ ሰው ይሰለቻችሗል በመሀል የእናተንም ጨዋታ ፍጠሩ በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ ❤👏
@mitselalabera
@mitselalabera 10 ай бұрын
ቤዚዬ እግዚአብሔር ጤናሽን መልሶ መልከምና ለፈጣሪው ታማኝ የሆነ በድሜ ለሰይፈሚካኤል እናት ነኝ እስከ 14 ዓመቴ የደብረ ምጽላል ቅድስት ማርያምና በዶሻው ገብርኤል ፍልሰታን ቁዱስ ቁሩባን እየተቀበልኩ በተማርኩበት ት ቤት የተማርክ በመሆንህ ልጄ እንኳን ከዚች ቀና ልጅ ጋር ለትዳር በቃህ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@tigistfikadu8700
@tigistfikadu8700 10 ай бұрын
የኔ ሴት ስራትሽ አለባበስሽ በቃ ሁሉን የሰጠሽ እወዳችኋለሁ❤
@ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ
@ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ 10 ай бұрын
ግን ታናድዳላችሁ ለምን ትጠፋላችሁ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስሩ ስወዳችሁ❤
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 10 ай бұрын
ቤዚየ የኔ ቆንጆ ቆንጆ ያንስሽል ከዱቄት የነፃሽ በአለባበስ አንደኛ ያንቺስ ይለያል እንዳንቺ አይነት ሴት ኢትዮጵያዊት ባህሉን የሚጠበቅ ከየት ይገኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤
@tube-ml7rl
@tube-ml7rl 10 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ይችን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቹ አገራችን ሰላም ትሁን 🥺🇪🇹😓
@Ttna-ec8fb
@Ttna-ec8fb 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@gg-we8bl
@gg-we8bl 10 ай бұрын
Amen
@gg-we8bl
@gg-we8bl 10 ай бұрын
Amen
@eexx3730
@eexx3730 10 ай бұрын
اللهم امين يارب
@neimasadek
@neimasadek 10 ай бұрын
አሚንንንን
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 10 ай бұрын
ወላሂበረሷ ምትታማማን ሴት ስወድ ከቆንጆ በለይ ቆንጆ ነሽ ቤዚ❤❤❤❤❤❤
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 10 ай бұрын
በአሁን ጊዜ፣የእሱ ልዩ መልካምነት፣ ደሞ ይለያል
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 10 ай бұрын
እኔ እውነት ለመናገር እንደ ኮመንቶች ቅንነት ያለው የለም በተለይ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶች ፈጣሪ የናንተንም ህይወት በተሻለ ነገር ይቀይርላችሁ ለሁላችንም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጠን::
@MesiAsma
@MesiAsma 10 ай бұрын
አሜን
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 10 ай бұрын
በጣም
@ሮዚቡታጀራYouTube
@ሮዚቡታጀራYouTube 10 ай бұрын
አሚንን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
ዋው ቤዚ አለባበስሽ አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ሴት የምትለብሰው አለባበስ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፍቅራችሁ ይስመርላችሁ ውድድድድድድ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
ቤዛዬ የኔ ቆንጆ በእሼ ላይ አይቼሸ ታሪክሸ ልብ ይነካል በጣም ጎበዝ ነሸ እንደ አያትሸ ።።።መፀሀፍ በትፃፊ ትምህርት ይሆናል ።።።በተለይ አሰተማሪሸን አረሳውም ከታሪክሸ ።።ደብቻ ለበጎ ነው ።።።ባልሸም የተባረክ ልጅ ነው ❤❤ መልካም ፍቅር እመኛለሁ
@betelihemhailu7999
@betelihemhailu7999 10 ай бұрын
My favorite KZbinrs🎉🎉ያ ቀን 100k subscription የምትገቡበት ናፈቀኝ እኮ😊😊😊
@seyatube5967
@seyatube5967 10 ай бұрын
አለባበሱዋ ፀጉርዋ ትክክለኛ ተፈጥሮዋዊ ሴት❤
@NebilNebil-lq3rr
@NebilNebil-lq3rr 10 ай бұрын
ቤዚ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ብዙ ፈተናዎች ቢፈራረቁብሽም ግን እጅ አልሰጠሽም የኔ ቅመም❤ በዛ ላይ በራስሽ የምትተማመኝ ሴት ነሽ እንደ ዘመኑ አርቴፍሻን ሴቶች አይደለሽም በተፈጥሮ ውበትሽ የተብቃቃሽ ልዩ ሴት ብየሻለሁ😘 ሰይፈ ምርጫው 👌
@helenhelen1972
@helenhelen1972 10 ай бұрын
ቤዚዬ ሰይፍሻ ስታምሩ ከአይንያውጣችሁ ትንሻቤዚ የባርዬ እህት የውነትከዛ ሁሉ ነገርአልፈሽ ለዚመብቃትሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔቆንጆ አንተም መልካምሰውነህ ዉለዱ ክበዱ👪
@bemnetgezahegn9831
@bemnetgezahegn9831 10 ай бұрын
የድርጅቱ ስያሜ ‘’አሚባራ’’ አፋር ክልል አዋሽ አርባ አካባቢ ያለ ደስ የሚል ማህበረሰብ የሚኖርበት ቦታ ነው፡፡በስራ አጋጣሚ ሄጄበታለሁ ትርጉሙን ግን ጠይቄ አላውቅም ነበር ደስ ይላል ‘የአጎት ልጅ’😊
@werkikode4838
@werkikode4838 10 ай бұрын
ቤዚ ሰይፈ እግዚአብሔር በጤና በብዙ በረከት ፍቅራችሁን ይጠብቅላች ተባረኩ ደሞ በማስታወቂያ አታስደብሩን ስለ ኑሮ ፍቅራችሁ ቤዚ ደሞ የቤት ውሎ ሚስትነትን አሳይን ሰይፈ ከስራ ሲገባ እንዴት እንደምትቀበይው የናንተ ፍቅርን ቡዙ ገና የሚያገቡና የሚፋቀሩ ደሞ በትዳር ውስጥ ያሉ የሚማሩበትን አካፍሉ ትናንሽ ኘራንክ እያገግሽው ዘና አድርጉን
@TGBelay-v1k
@TGBelay-v1k 10 ай бұрын
ግን ይሄኮ ማስታወቅያ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እናም Surprise ሊሆን አይችልም ተነጋግራችሁ የምታደርጉት ነገር ያስታውቃል። በዛ ላይ ተመሳሳይ ነገር ነው የምትሰሩት ባለፈው ቤዝ እንደማታውቅ ሆና ሄዳ የቤት ሽያጭ አዩ አሁን ደግሞ እሱ። ሁለቱም የቤት ማስታወቅያዎቸ😠 vlog ስትሰሩ የራሳችሁን content ሰሩ ማስታወቅያ አታብዙ። በተረፈ we lov yaaa guys
@metasebyakoyisho
@metasebyakoyisho 10 ай бұрын
eskahun endi aynet comment filega new saneb yeworedkut endemintebikachew eyehonulin aydelem
@ማአዛነኝእሙአሚን
@ማአዛነኝእሙአሚን 10 ай бұрын
ባልናሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል እሚባለው አባባል ይመስለኝ ነበረ ትክክል መሆኑን በናተ አየሁት ሁለታችሁም ስነመግባራችሁ አለባበሳችሁ ሁሉም ነገራችሁ በስረአት የተሞላ ነው አላህ በፍቅር በደስታ እረዥም እድሜ ያንራችሁ ❤❤❤
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 10 ай бұрын
ከምንም በላይ ጤንሽን የሰማይ አምላክ እስከህይወትሽ መጨረሻ ይጠብቅልሽ ፀሎቴና ምኞቴ ነው እግዚብሔር አምላክ ይህንን የመሰለ ልጅ የትዳር ጓደኛ ሰለሰጠሺ ጌታን አመሰግናለሁ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። 💕
@ij8588
@ij8588 10 ай бұрын
የኔ እናት ዝም ብዬ ሳይሽ ታሳዝኚኛለሽ መቼም ኢትዮ ከመጣሁ ላግኝሽ እችላለው አይደል...የኔ ባለቅን ልብ አደራ አለባበስሽን እንዳትቀይሪ ለባልሽ ጥሩ ሚስት እንደሆንሽ ደግሞ አልጠራጠርም ብርክክ በሉልኝ❤🙏🙌🥰
@saraproims813
@saraproims813 10 ай бұрын
የማዳም ቅመም ጅግና ናት የሚል ብቻ ላይክ
@ማርያምእናቴ21
@ማርያምእናቴ21 10 ай бұрын
ቤዝየ የሴት ወይዞሮ አለባበስሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 10 ай бұрын
ከሜካብ የነጻሽ ምርጥ ልጅ ስታምሪ የእኔ ውድ ሁለታችሁም ደስ ነው የምትሉኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
ውይ ቤዚ ሁሌም የምትገርሚኝ ራስሽን መሆንሽ ልብስሽ፣ ፀጉርሽ እኛኑ ነው የምትመስይው፣ ተባረኪ አይለውጥሽ፣ ዛሬ ግን ሰራሽልኝ ለሰይፈ ምን አሳየችው ብዬ ገዳም ነው ወይስ አዲስ ቦታ ስከፍት አሚባራ ሪልስቴት ማስታወቂያ ፣ በርቱ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ደስተኛ ሁነሽ ስቀሽ ስላየንሽ ደስታችን ልክ የለውም ወላሂ ። ሺ አመት ኑሩልን እንወዳችኃለን።
@kidistmulugeta9534
@kidistmulugeta9534 10 ай бұрын
ቤዚና ሰይፍ ሚካኤል ይሄ ለኛ ጥሩ መረጃ ነው በተለይ ካገር ውጪ ላለነው በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም ነው ምወዳችው ስላሰሴዎች ቤታችሁን በበረከት ይሙሉት ❤❤❤
@hayuhayu-gn2lq
@hayuhayu-gn2lq 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች ምን እያደረጋችሁ ነው እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@niemesmeserte9896
@niemesmeserte9896 10 ай бұрын
ኮምንት ማድረግ ፈልጌ መግባት አልቻልኩም።የሚነግረኝ አለ ልምን እንደሆን?
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 10 ай бұрын
እቃ እያጠብን ነው😂😂😂😂😂
@AYNEBE-y4n
@AYNEBE-y4n 10 ай бұрын
Afxire eysarhi
@Yasminmudaa
@Yasminmudaa 10 ай бұрын
አፍጥርን ጨረስን አልህምዱሊላህ አሁን እቃእይጠብን ዘሬ እግድመቶብኝ ድክም ብሎኛል ኡኡ ግን ድክም ብሎኝም ስልኩን መጎርጎር አልተው አቤት ሱሱ
@sabo8756
@sabo8756 10 ай бұрын
ሳህን እያጠብን😂😂😂
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 10 ай бұрын
ቤዚዬ አለባበስሽ እርጋታሽ ሳቅሽ በጣም ያምራል አደራሽን አለባበስሽን እዳትቀይሪብን ሚድያ የቀየራቸው ብዙ ሴቶች አሉ ❤
@AaBb-wc1bs
@AaBb-wc1bs 10 ай бұрын
ቤዝዬ ሰቀሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኞል ፋቅር የሆንሸ ልጅ ነሸ
@halehale7257
@halehale7257 10 ай бұрын
ቤዚየ በጣም ነው እምወድሽ ወላሂ ነው እምልሽ አለባበስሽ በጣም ያምራል ሴት ልጅ እንዳንች ስትሆነው ባሏንም ቤተሰቧን የምታስከብረው
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 10 ай бұрын
የኔ ሴት 😊😊😊😊የምር አለባበስሽ ኡፍፍፍ የኔ ውብ እዳትቀይሪው አደራ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ቤዚየ😊😊😊❤❤❤❤በተረፈ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😊😊❤❤❤❤❤
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 10 ай бұрын
እነቤዚን ምቶዱ በላይክ❤❤
@xjdhsssgalehd
@xjdhsssgalehd 10 ай бұрын
❤❤❤
@BeletuBeletu-qm9rm
@BeletuBeletu-qm9rm 10 ай бұрын
ታምራላችሁ መልካም ጋብቻ
@woine123
@woine123 9 ай бұрын
"ምቶዱ" እነ ቤዚን የምትወዱ! ለማለት ነው እንዴ?
@AXUM13
@AXUM13 10 ай бұрын
የኔ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ ስወድሽ በተለይ አለባበስሽ ዋው ሁሉ ግዜ ኑ አትጥፉ እባካችሁ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ :: ቤዛም በጣም ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ያለሽ ነሽ !!!!!
@FLion-wk3nh
@FLion-wk3nh 10 ай бұрын
❤❤❤❤ ሴይፈ ግርም የሆነ ባህር ኣለብሁ 😊 ቤዚ ግን እንደ ምክር ወንድ ሚወዶ ባህር እና ጠባይ ኣለ እና መሳሳት የልብሽም ። ረጋ ማለት ሌላ ደሞ ማክበር ከ ሌላ ያለሽ ቅርበት ፈቀቅ ማድረግ ኣብሮ ኣደግ ምን ምን። ከ ኤርትራ ❤❤❤❤❤ በጣም በናንተ ጥሩ ቅናት ቀናሁት ። መልካም የፍቅር እና የኑሮ ሂወት ይሁልናቹ።
@FLion-wk3nh
@FLion-wk3nh 10 ай бұрын
ካጠፋሁት ይቅርታ።
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
ቤዛዬ የቀሚሰ አለባበሰሽ በጣም ያምራል ያምርብሻል የኔ ቆንጆ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 10 ай бұрын
በጣም እወዳችዋለው ሁለታችውንም ፈጣሪ ያገናኛችው የምሳሳላችው ልጆቼ ፈጣሪ ይባርካችው ናፈቃችውኝ ነበር ሰላየዋችው ደሰ ብሎኛል።
@Meron913
@Meron913 10 ай бұрын
ቤዚዬ አንቺ ብርቱ ሴት❤ስወድሽ በስስት የማይሽ ነገርሰ ፈጣሪይጠብቃቹ🥰
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 ай бұрын
የመዳም ቅሞቺየ አሏህ የርፈት እጀራ ይስጣቺሁ የረመዷን ስራ እደት አደረጋቸው 🌹🌹🌹🌹 ሰይፈና ቤዚ አሏህ የተባረከ ትዳር ያድርግላቺሁ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 ай бұрын
ቶሎቶሎ ኑልን ቤዚዬ ሰይፍዬ ስትቆዮ ቶናፍቁናላችሀ❤❤❤
@netsanetnega8947
@netsanetnega8947 10 ай бұрын
ቤዝዬ የኔ ቆንጅ እንዴኔ እሚወዳችሁ ያለ አይመስለኝንም❤❤❤❤❤
@sebelekebede3943
@sebelekebede3943 10 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ አስተያየት አልሰጠም አድንቄ ነው የማልፈው ለእናንተ ግን አብሬ ያለህ እስኪመስለኝ ታስደስቱኛላቹ እጅግ በሉ እወዳችዋለሁ❤❤❤
@rrr5704
@rrr5704 10 ай бұрын
ማሻአላ ቤዚየአለባበሥሸ እንዳቀይረ ሥረአትያለወአለባበሥነው❤❤👍👍
@hanagedib5905
@hanagedib5905 10 ай бұрын
ቤዚዬ የባሏ ሽልማት❤❤❤❤❤❤❤
@عبدالرحمنحبشي-ذ6ق
@عبدالرحمنحبشي-ذ6ق 10 ай бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቤዚዬና ሰይፈ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አለባበስሽ ስርአትሽ ደስ ይላል እዴት እደምታምሩ የነካችሁት ሁሉ ይባረክ❤
@callmelove-fs5dw
@callmelove-fs5dw 10 ай бұрын
Omg you both decent I’m from Eritrea 🇪🇷 how you guys make me cry 😭 I have no words true love 💕
@ajaybakedir2527
@ajaybakedir2527 10 ай бұрын
ቤዛ አለባበስሽ ስወደው ስያምርብሽ እህቴ አንዳንዶቹ ካልተገለላለጡ የዘነጡ አይመስላቸው
@ajaybakedir2527
@ajaybakedir2527 10 ай бұрын
@ajaybakedir2527
@ajaybakedir2527 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ሪም-Ahmedm6x
@ሪም-Ahmedm6x 10 ай бұрын
እንደው አለባበሷ ስወድላት ጨዋ ያሳደጋት ❤😊ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በራሷ ውበት የምትተማመን❤
@ሀብታምቲዮብ
@ሀብታምቲዮብ 10 ай бұрын
እናንተን ለምን በናፍቆት እንደምንጠብቃችሁ ብታቁ የምናየው የሴት ልጅ አለባበስ 100 ❤ነሽ አደራ ቤዛ አለባበስሽን እንዳትቀይሪ እማ አጋ ዕዝት አለም ቅድስት ስላሴ መልካሙን ሁሉ ይስጧችሁ ለመኖር ዳግም እድል የሰጠሽ ፈጣሪ እስከሆነ ድረስ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔር ምን ያስደስተዋል ብቻ ብለን ብንኖር መታደላችን ነበር 😢😢
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 10 ай бұрын
አረረረረረረረ 200k እናስገባቸዉ የ እሼ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ ወደዚህ ተቀላቀሉሉሉሉ
@RahelDerbsa
@RahelDerbsa 10 ай бұрын
ውዶችዬ ቤተሰቦቼ የእኔ ልዬዎች ምንም የምላችሁ ነገር የለኝም ብቻ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀንዬ ከሰው አይን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ ውለድ ክበሩልኝ ዘራቹ ይባረክልኝ የእኔ ደርባቦችዬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በደሙ ይሸፍንልኝ ቤዚዬ የእኔ ጨዋ አለባበስሽ እኮ ዋውውውው 👌👌👌.... ስረአት ያለው በእውነት ትክክለኝ የሴት ልክ አኮ ነሽ እንዴት እኮ እንደምሳሳልሽ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiraaragaw9825
@semiraaragaw9825 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን ብዝት ይበል ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነገር አሳያቹን እናመሰግናለን የበለጠ አገራችን ሰላም ቢሆን የበለጠ ደስ ይላል
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 9 ай бұрын
አለባበስሽ ለቡዙዎች አርያ ትሆኛለሽ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤
@cilentg2199
@cilentg2199 10 ай бұрын
የኔ የሴት ወይዘሮ ስወድሺ ሴቶቻችን ቀሚስ ስትለብሱ እንዴት እንደሚያምርባችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርግላችሁ ❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
ዉዶቼ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤ቤዚዬ አለባበስሽን ሥወድልሽ የኔ ዉብ❤❤❤❤
@SelamawitNiguse-pv2zm
@SelamawitNiguse-pv2zm 10 ай бұрын
ቤዝየ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@edgrff7506
@edgrff7506 10 ай бұрын
የኔ ውጆች በጣም ነው እምወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛልን ወለዱ ክበዱ የኔ ልዬች😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይዛችሁ የቀረባችሁት እንደ ገለፃው ከሆነ በጣም ያጓጓል አሁን ግን መወሰን ይከብዳል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 10 ай бұрын
እረ አንችሰ ትለያለሸ እመብረሀንን የዚህ አለም ብልልጭ ያልሸወደሸ ጀግና ሴት ነሺ ሰፈ ሚካኤል እራሱ እድለኛ ሰው ነው እግዚአብሔር የልቡ መሻት አያለት የእውነት መልካም ምሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነት ይላል እነ ቃሉ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 10 ай бұрын
Ema amlak tatabekachu. Tedarachu ba kidus kurban gabechachu egzabher yatsenalachu 🙏🙏🙏
@kidantube11
@kidantube11 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹ❤
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y 10 ай бұрын
አለባበስሽ በጣምነውየሚያምረው አደኛነሽ ስራአት ያለሽ ሴት አችነሽ ❤❤❤
@asratlakyalew9899
@asratlakyalew9899 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ደሥ የምትሉት ፈጣሪ እናት ሀገራችን ሠላም ሠላም ያድርግልን 💚💛❤
@fasekiatasefaye
@fasekiatasefaye 10 ай бұрын
ሠላም ቤዚና ሰይፈ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ ትትና ስርአት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@SeneduYelak
@SeneduYelak 10 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ እህት ስላየውሽ ደስህ ብሎኛል ሁሌም ሳቂልኝ ደግሞ አታልቅሺ ለአይንሽ እንባ ጥሩ አይደለም በርቺ በርቱ ስይፈ ጥሩ ልጅ ነው ትዳራቹን ፈጣሪይ ይጠብቅላቹ ❤❤❤❤❤
@tiruedilengdawe8002
@tiruedilengdawe8002 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ አለባበስሽ እንዴት እደምትመችኝ ❤❤❤
@betyzewde6308
@betyzewde6308 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤ ቤዚ አለባበስሽ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጤበት❤
@HayathHaya-xt7zr
@HayathHaya-xt7zr 10 ай бұрын
ሁሌም ኑልን ወሏሂ ቢዚ ሥወድሺ በጣም ዉብ ነሺ
@semiramohaned
@semiramohaned 10 ай бұрын
ቤዚና ሰይፈ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ በጣምምም ነው የምወዳቺሁ በርቱ 👍
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 10 ай бұрын
እንዴትናቹ በጣምነው የምወዳቹ ውዶችዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤
@MahletAbreham-o6d
@MahletAbreham-o6d 10 ай бұрын
yenekonjowoch sewedach bez❤️❤️❤️❤️
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 8 ай бұрын
በማይሳቅቦት ቦታ ብዙ ባትስቂ የሆነ ኢንተርቪ ላይ አየኋችሁ እሱ ለሚጠየቀው እሷ ትስቃለች ዝም ብሎ የላይ ሳቅ የሚያሳቅቅም ነበር ሳቋ ምንም የማይሳቅበት የማይስብ !ሴት ልጅ ቆፍጠን ረጋ ነው ማለት ያለበት ይኸን የምልሽ እንድትታረሚ ነውጅ ሁሌም በሳቅ በደስታ ኑሩ በተረፈ ታምራላችሁ!!
@chiliman5485
@chiliman5485 10 ай бұрын
ማሪያምን በጣም ነው እመወዳችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብም ስለሚወዳችሁ ለህዝባችሁ ተጠንቀቁለት❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotgebremariyam5812
@hiwotgebremariyam5812 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ ስታምር ጎበዝ በርቱ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@AlemAbebe-vm3ey
@AlemAbebe-vm3ey 10 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤የምትወዷቸው ላይክ❤❤❤❤
@raheemaabtella8719
@raheemaabtella8719 10 ай бұрын
Komiti kenaa le dubisaa 😂😂kaa Amarifaa kanaa hini benu barèsufii😢😢😢 kanii achraa hafee bayee baredanii jabadhaa Beziyee ❤Sefii❤ bayee sin jaldhaa walhii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 10 ай бұрын
ተባረኩ የኔ ቆንጆ እሸቱ ላይ በስመአም ሁለት ቀንነው ያለቀስኩት አሁን ግን ደስብሎኛል❤❤❤❤
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 10 ай бұрын
ቤዚ ሜካፕ የማትቀቢያት ነገር ጀስ ይለኛል አንድላይ ታምራላቹ🎉
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 10 ай бұрын
አለባበስሽን ስወድልሽ አችንም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ሰይፈንም እወድሀለው በፍቅር አርጁ❤❤❤
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 10 ай бұрын
Good morning my babies 💕 happy to see you Hewan from Boston Love you guys .
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
ቤዚ ቆንጆ ❤ ሰይፍም መልካም ልጅ ።።ሰታምሩ
@selamgachena5620
@selamgachena5620 10 ай бұрын
ቤዚ በጣም ነው የምወድሽ ደሞ ቀሚስ ለባሽ መሆንሽ ደሞ የበለጠ እንድወድሽ አደረገኝ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 10 ай бұрын
ቤዚ ስታምሪ ሴት ማለት እዲሕናት በቃ እወዳችዃለው❤❤❤❤❤
@kisanetmehari5833
@kisanetmehari5833 10 ай бұрын
Habayeb ❤❤❤❤❤ weddddd edemen tenan yehabekum mukuratey
@SumeyaBelay-b5p
@SumeyaBelay-b5p 9 ай бұрын
Seyfu lay ykrebu betam ymnwedacewu ጥንዶች❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
ሰይፈ እና ቤዝዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 ай бұрын
ማናው እዳኔ ቤዛን እና ሳይሰይፉን ይምቶዱ ብቻ ለይክ 😊🎉❤
@Selamgobena
@Selamgobena 10 ай бұрын
በርቱ ቤዚ እና ሰይፍዬ❤❤❤
@sujshshsjsjgvs1629
@sujshshsjsjgvs1629 10 ай бұрын
ስታምሩ ቤዚ ስራትሽ አለባበስሽን ስወድልሽ❤
@ZaharaAhmed-fp9yi
@ZaharaAhmed-fp9yi 10 ай бұрын
ሰላም! በጣም ታምራላችሁ ! ማሻአላህ በተፈጥሮሽ አቤት ሰታምሪ አደራ በዚሁ ቀጥይ ፈጣሪ የሰጠሽ በቂ ነው!!! በርቱ
@eexx3730
@eexx3730 10 ай бұрын
አች ልጀ ሳይት አባየ ነው እሚቀደደመዉ እንኳ ለዚህ ያበቅሽ
@GadiseEfa
@GadiseEfa 10 ай бұрын
ቤዚዬ እና ሰይፍ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ውዳቻሎ ድንግል ማርያም እናቴ ጥለ ካለለ ቱንለቹ❤❤❤❤
@hayuhayu-gn2lq
@hayuhayu-gn2lq 10 ай бұрын
እኳን በሰላም በጣችሁ የኔ ውዶች❤❤
@MastewalAschink
@MastewalAschink 10 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት አዝግ የሆነ ገለፃ ነው እንቅልፍ ነው የሚያስመጣው ቀለል ባለ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነበር በ ይሄን ሁሉ ማስታወቂያ በአንዴ ለፍልፎ በነፃ አንድ ቤት ሊሰጣችሁ ይገባል
Banana vs Sword on a Conveyor Belt
01:00
Mini Katana
Рет қаралды 77 МЛН
I shouldn't be in the house  It's so embarrassing
00:22
Funny Parent-Child Videos
Рет қаралды 9 МЛН
Cape Coral, Florida Fire Department rescues alligator stuck in storm drain
00:30
ሁለት ቤት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie 2025
1:20:02
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 19 М.
ሐረር ላይ ጅብ በልቶን ነበር
38:21
Rosiye
Рет қаралды 34 М.
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
19:41
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 80 М.
Banana vs Sword on a Conveyor Belt
01:00
Mini Katana
Рет қаралды 77 МЛН