KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኩበት ማገዶ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yekubet Magedo) New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:09:21
በግ እና ዋዜማ አዲስ የገጠር ድራማ (Beg ena wazema)new Ethiopian drama 2025
42:01
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
17:28
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
ቢፎገላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Bifogela) New Full Film 2025
Рет қаралды 19,808
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Күн бұрын
Пікірлер: 89
@zabanaydamse3697
2 күн бұрын
ኡፍፍፍ ላም ና ጥጃዋ ሲያምሩ ከብቶት ትዝታ
@dawitmareyam6598
2 күн бұрын
ሙሉ !ወሬን አውሪያት እኮ ደስ ትላላችሁ ።❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ።
@tejealene2386
2 күн бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ እንደ እነዝህ ደጋግ መካሪ ወገን አያሳጣን ተባረኩልኝ🙏❤️
@tesfayedavid6174
2 күн бұрын
አዱኛ ሽምግልና ሲያምርበት...💟💟
@romansisay4417
2 күн бұрын
ውበት እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😢እኔን ገለክ አለች ወንድሞቼ ሲጣሉ እንደዚ ነበር በተረፈ እንኳን አደረሳቹ ሱሶቼ ❤❤❤❤❤🥰🥰💋
@MesenbetDinku
2 күн бұрын
ሲሳይ ጀግና ነህ ሽመለ አነዛዘርህ ደስስ ይላል
@abedalkader3770
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@OmarDema-o9u
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🙏
@ዞብልዩቱብ
2 күн бұрын
የሙሉና የሱቤ ቀን አደለም ዛሬ ❤❤
@asuasu-zn7ne
2 күн бұрын
❤❤❤እንንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
@zabanaydamse3697
2 күн бұрын
እሰይ በያት ያይኔ አበባ ጎበዝ😂😂😂
@MulukenLeyew
Күн бұрын
የሃገሬ ልጆች ታምራላችሁ ሁልግዜ በናተ ነዉ የምዝናናዉ
@KibenashBekele
2 күн бұрын
የሱቤቤ ሚሰት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በጣም ነገረኛና ታካብጂያለሸ ያንቼ ክብርሸ በሰው በሬ ነውውው እንደዚህህ ክፋት
@melkamucord9880
2 күн бұрын
ፊልም መሆኑን የረሳክ ይመስለኛል። ስም ጠቅሶ አልወዳችሁም ማለት አግባብ አይደለም። ያልተመቻችሁ ፊልሙን አለማየት ነው የሚሻለው።
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
2 күн бұрын
ኮሜንታተሮች ሙሉ ሙሉ አትበሉ ይሄ እኮ ትወና ነዉ ስለዚህ በደንብ ተዉናዋለች ማለት ነዉ ተናደዳችሁባት እኮ😂 ጥሩ አይደለም መጥፎ ኮሜንት አትጻፉ ምክንያቱም ሌላዉም ተዉኔቷ ላይ ተፅእኖ ይፈጥርባታል ይሄ የትወና ብቃቷን ነዉ የሚያሳየዉ"" ያዬሽን"" አታዩም ነገረኛ ሆና ስትሰራ እዉነት የሆነች ያክል ነዉ እምተዉነዉ አጓጉል ኮሜንት ጸያፍ ነዉ::
@chuchumike3286
2 күн бұрын
እኮ👍
@zabanaydamse3697
2 күн бұрын
ሙጢ ምላጭ ናት ሙሉ ድራማውን ልጠላው ነው በጣም ነበር እምወደው
@MubarekMahmud-wq1yx
2 күн бұрын
አረ አታስቂኝ ሙጥኑጥ ናት ሙሉ የውብ ዳሬ ናት እርጎ ናት ስወዳት ሚስት አለኝ ግን በፍቅሯ ወደኩላት
@jejawalene9664
2 күн бұрын
Fara derama aydl yetsetaten nw meseta
@MakiyaEndris-n2q
Күн бұрын
ሲሳይ የኔ ጀግና ስወድክ ከልቤ 👄
@FrlkechTameru
2 күн бұрын
ያይነ አበባ የኔ ጀግና ❤❤❤❤
@BirukAiynayehu-r9t
2 күн бұрын
በጣም
@helengulilat6486
2 күн бұрын
ሙሉ ውዝዋዜ ላይ በጣም ጎበዝ ነሽ ድራማ ስትሰሪገ ግን በጣም ታናድጃለሽ
@mameeuntue7673
Күн бұрын
ሙሉ ና ውዴ ብዙም አይመቹኝ የአይን አበባም አሁን ብዙም..
@BirukAiynayehu-r9t
2 күн бұрын
እንደናንተ አሥተያየት ተቀብሎ የሚያስተካክል አይቸ አላውቅም በጣም ደስ የሚል ልማድ ነው በርቱ
@sabamengstu4602
2 күн бұрын
ውይ ዝማምዬ ክፋትስ አያምርብሽም ይችን አለብላቢት አትስሚያት ምነው ውይ ዝማሜ
@helengulilat6486
2 күн бұрын
ሙሉ ግን በሁሉም ድራማዎች ላይ አትመችኝም,በጣም ትቸኩያለሽ::
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
2 күн бұрын
የሙሉ ነገረኝነት ሲያበሺቅ😅😅😅ለካ ቀጫጭን ሠወች ነገረኛ ናቸዉ እሚባለዉ እዉነት ነዉ
@melkamucord9880
2 күн бұрын
ፊልም መሆኑን የረሳክ ይመስለኛል። ስም ጠቅሶ አልወዳችሁም ማለት አግባብ አይደለም። ያልተመቻችሁ ፊልሙን አለማየት ነው የሚሻለው።
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
Күн бұрын
@melkamucord9880 የፈለኩትን አሥተያየት መስጠት መብቴነዉ
@AbebuAdeme
2 күн бұрын
መጣችሁልኝ ሱሶቼ❤❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
2 күн бұрын
የዛሬው ድብድብ የፍቅራችሁ እና ለበአሉ ሲባል ህርቅ ይውረድ የሚያስብል የጦፈ ግብግብ ነው ያየን ❤❤የሴቶቹን የድመቶች አይነቱን ለምደነዋል የነሲሳይ ግን የውነት ነው የመሰለው ❤😂😂ሲሳይ ግን አትቻልም 😮ጃል ወይኔ እሱቤ 😅እንዳቅምሽ ወንድሜ 😂ይሁን ሞክረሀል አባቱ
@Aden-w9g
2 күн бұрын
እሱየ እውነትክን በጣም ታሳዝናለህ ❤❤❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
2 күн бұрын
የኔውዶች💙💙💙
@yosefakatsukihokage4817
Күн бұрын
Selamachue yebzaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukAiynayehu-r9t
2 күн бұрын
ጥሩ ወንድም እንዲህ የተጣላ በተሰብ ያስታርቃል ከዚ ተማር ወገን
@mobilemobile4777
2 күн бұрын
ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ
@BirhanBirhan-y8o
2 күн бұрын
እሱቤ ####❤❤❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
2 күн бұрын
❤❤😂😂😂ባልና ❤ሚስት ❤ ባልና❤ሚስትን 😂😂ወገሯቸው😮🎉😂መጨረሻው አማረ በህርቅ🎉🎉
@teddikebedet9230
2 күн бұрын
ደሰ ሲል ተቃምሳቸው መታረቅ ሸገና
@Aden-w9g
2 күн бұрын
ጥፍተኛ ሴቶች ናቸው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zabanaydamse3697
2 күн бұрын
buonoiorno ❤❤❤ዛሬ 3 ኛ ነኝ ❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች❤❤
@GmjaEthiopia
2 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤
@yesharegchernet8589
2 күн бұрын
❤❤❤እንኮን❤አደረሣችሁ🎉🎉
@ዞብልዩቱብ
2 күн бұрын
ይቅርታ ግን ሙሉና እሱባለው በጣም ትመሣሰላላችሁ እህትና ወድም ናችሁ ወይስ ????❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
አዎ
@baetaab5226
2 күн бұрын
😅😅😅😅@@ፅጌማርያምTubeTekeda
@chuchumike3286
2 күн бұрын
እር ምናችውም አይመስልም😂😂
@melkamucord9880
2 күн бұрын
ፊልም መሆኑን የረሳክ ይመስለኛል። ስም ጠቅሶ አልወዳችሁም ማለት አግባብ አይደለም። ያልተመቻችሁ ፊልሙን አለማየት ነው የሚሻለው።
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
@@melkamucord9880 አዎ የሚተውኑት የተሰጣቸውን ነው ደሞ ሁሉም የሚወዱ ናቸው ከችሎታ ጋ ዋውውው
@beretukanMeles
2 күн бұрын
ወዶች ስመካከር🎉😂😂😂
@BirukAiynayehu-r9t
2 күн бұрын
ሙሉን አትውቀሷት የተሰጣትን ገፀ ባሕሪ ነው የሰራችው ።
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
መጣችሁልኝ
@Aden-w9g
2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hehamanot
2 күн бұрын
ሙሉ ነገረኛ ነች ትለያለች 😂
@AbeAbe-re5ps
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Samirah-x4c
2 күн бұрын
ሙሉ እየተወቃች እጀን እዳታሳስችኝ አለች😅😅😅😅😂
@هلا-ن4غ
2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@bizu-e4g
2 күн бұрын
ፍቅሮቼ ማሮቼ ውዶቼ❤❤❤❤
@EirzkuWmr
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@melkamucord9880
2 күн бұрын
ፊልም መሆኑን የምትረሱ ይመስለኛል አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች። ለሰው ክብር ሲባል እንደዚህ አይነት መሰጠቱ አግባብ አይደለም። አንዳንዶች አስተያየት ስትሰጡ ጥንቃቄ አድርጉ። ያሳፍራል
@SamSark-t8x
2 күн бұрын
ጥረ ነዉ ዙማም ግን ነገረኛ ሆኖ መሥራት አይገባትም።
@ዞብልዩቱብ
2 күн бұрын
አይ እሱቤ ሽብልል አልክ ምስኪን❤
@mrvip-bg9qg
2 күн бұрын
አይ እናት
@chuchumike3286
2 күн бұрын
ግን በጣም ንው የምትገርሙት ሙሉ ሙሉ ሙሉ በደንብ ንው የምትተውንው የተስጣትን ባህሪ ንው የምትተውንው ምንድንው እንደዚህ በደቦ መጨፍጨፍ ልጅቱዋን ኤጭ
@SelamTarku-p7h
2 күн бұрын
ሙሉ አንቺ ካሊካ
@LenseeKebaba
2 күн бұрын
😅😅😅❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😮😂😮😂😮
@HmGl-p2b
2 күн бұрын
የሴት ነገርኛ
@tigistwoldekirkos3720
2 күн бұрын
የምንሹ አፍ ነው ደሞ ያመጣችሁ; ያይኔ አበባን ልትነኪያት ፈስ 😂
@SaraSara-zr5dp
2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@seyoummeshesha5270
2 күн бұрын
በናታችሁ ኢቺን ሙሉ ተብዬዋ ለናንተ ትወና ይቀራታል አለመብሰል መፍጠን ይታይባታል አስተምሯት ልትሻሻል ትችላለች
@BirukAiynayehu-r9t
2 күн бұрын
ከዚህ በላይ አለመጥሻቸውኮ አለ እሡባለው
@neima7539
2 күн бұрын
ኧረ ሙሉ ትወናው ምንም አልተዋጠልሽምም አልተዋጣልሽምም ገና ነሽ
@sabamengstu4602
2 күн бұрын
እቺ ደሞሙሉ ምት ባይ ሚጥሚጣ አይነበባ ሚጥሚጣ ስታስጠሉ ውይይይ
@theeaglefeather
2 күн бұрын
ድሮም በሬ አይደለክ😂😂😂
@mehretuyosef9903
2 күн бұрын
ጥሬ ሥጋ በቅቤ? ኢክስ ስ ስ ስስ ስ
@Mohammedyimer-gg3bx
2 күн бұрын
እሱባለውን ይቺ እሳት የሆነቺ ልጅ ጋር አገናኙት እሳት
@TayeTessema-cs5lr
2 күн бұрын
ዝማም ትልቅ ሴት ስልሽ በጎ መምከር ሰገባሽ ክፉ ለምን ለምን ?
@sabamengstu4602
2 күн бұрын
እነዚህን አለብላቢት አባሬቸው እነዚህን ሁለት ሴቶይንሲስጠሉ
@yeshi2661
2 күн бұрын
ሙሉ በጣም ታስጠላለች
@jejawalene9664
2 күн бұрын
Fara derama ko nw
@samerah333
2 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌
@workiworki9023
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mesertalem8272
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@firaehiwotkassie5370
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GggghhTttt
2 күн бұрын
❤❤❤❤
@FrlkechTameru
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
1:09:21
የኩበት ማገዶ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yekubet Magedo) New Full Length Ethiopian Movie 2025
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 13 М.
42:01
በግ እና ዋዜማ አዲስ የገጠር ድራማ (Beg ena wazema)new Ethiopian drama 2025
Gofere tv(ጎፈሬ ቲቪ)
Рет қаралды 3,3 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
17:28
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 880 М.
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
1:16:24
ወይ ቢቀምሰው አዲስ ሙሉ ፊልም(Wey Bekemsew ) New Ethiopian Movie 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 67 М.
48:07
ለገና በአል በአሜሪካ የበሬ ቅርጫ ቀጥታ ከFarm
Chebe Media
Рет қаралды 7 М.
1:17:35
እያደረ ባሰ አዲስ ሙሉ ፊልም(Eyadere Base) New Film 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 43 М.
1:07:17
አሳድረኝ ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 69 М.
1:11:47
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 21 М.
1:12:24
የሰርጋችን መልሱ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yesergachin Melsu) New Ethiopian Movie 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 35 М.
1:02:31
ለአንች ስል አዲስ ሙሉ ፊልም(Leanchi Sil) New Ethiopian Film 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 38 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 85 М.
1:18:35
አለ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም(Ale Neger)New Full Length Ethiopian Movie 2025
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 18 М.
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 138 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН