አብሮነት 2 || የብስራት ዜና ድንቅ ነሺዳ || ሚንበር

  Рет қаралды 1,070,719

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

ግጥም መሀመድ ፈረጅ
ቅንብር ታደለ ስቱዲዮ
ፕሮዳክሽን ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ሙንሺድ
መሀመድ አዎል ሳላህ
መሀመድ ሰዒድ
ዓሊ አሚን
ነስሩ ከድር
ሙዓዝ ሐቢብ
አስማማው አህመድ
ቶፊቅ ዩሱፍ
Minber KZbin Page
/ @minbertv1

Пікірлер: 2 000
@habibahadji411
@habibahadji411 5 жыл бұрын
ሙስሊም መሆን ብቻ መታደል ነው የሙሀመድ ኡመት ላደረከኝ ጌታ አልሃምዱሊላህ
@ያረብተብትሊአለድኔሠሚኡል
@ያረብተብትሊአለድኔሠሚኡል 5 жыл бұрын
عو مر علحدلله لالله شکر یدرسو ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Eman6584
@Eman6584 5 жыл бұрын
Ashaalla
@ss-hy2hb
@ss-hy2hb 5 жыл бұрын
Habiba Hadji አልሀዱሊላ
@صوفياصوفيا-ذ5خ
@صوفياصوفيا-ذ5خ 5 жыл бұрын
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝😍😍
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 5 жыл бұрын
S a w
@ሻሎምሻሎም-ቨ2ፐ
@ሻሎምሻሎም-ቨ2ፐ 5 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ከናንተ ባልተናነሳ ደስታ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ!!!
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 жыл бұрын
እንካን ግብር ደስ አለን ማሬ
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي 5 жыл бұрын
እኳንአብሩድሰ አለን እናምሰግናለነ እህት
@semirasemira316
@semirasemira316 5 жыл бұрын
እናማሰግናልን ውዴ የንዳቺን ደስታ የውለችንም ናው
@hayatallahbekyne9227
@hayatallahbekyne9227 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አልን እናመሰግናልን
@habibaahmed9146
@habibaahmed9146 5 жыл бұрын
እናመሰግናለንንንንን
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ደስታቹ ደስታችን ነው ሙስሊሞችን ስሰማ ትዝ የሚሉኝ የት/ቤት ጓደኞቼ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው ባሉበት ሰላም ይሁኑ ረመዳን ከሪም
@hayaat9236
@hayaat9236 5 жыл бұрын
Jdhdhd Jdjdh thank you
@ፊዳከያረሱለላ-ጠ5ኰ
@ፊዳከያረሱለላ-ጠ5ኰ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🌹👍🙏
@kanjo7531
@kanjo7531 5 жыл бұрын
ጀዛክ ወንድማችን
@user-ix6pz9do8t
@user-ix6pz9do8t 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላበጣምደስለል
@goo8670
@goo8670 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር እህቴ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዞብሄረ እዲዉ እዳላችሁ አይለይችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቼ ደስታችሁ ደስታኤ ነዉ
@goo8670
@goo8670 5 жыл бұрын
አሚንንን እህቴ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 5 жыл бұрын
@@goo8670 አሜን መልካም እሮመዳን በደጋሚ
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 5 жыл бұрын
Ameenn hbebti😊💝
@rabiaseyd5620
@rabiaseyd5620 5 жыл бұрын
አሚን
@hayatabintzakeri7468
@hayatabintzakeri7468 5 жыл бұрын
Ameeeeeen❤❤
@dolphin1482
@dolphin1482 5 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ሙስሊም ነኝ በዚ ነሺድ የተሰማኝ የ ቅናት ይሁን የደስታ ስሜት መግለጹ ይከብደኛል፡ ውድ ወንደሞቼ ለናንተ የደረሰ የ ወንድማሞች መተቃቀፍ በ እኛም ሊ ደርስ ዱዓ ኣርጉልን። ሮመዳን ሙባረክ።
@saadaalmnsouri4216
@saadaalmnsouri4216 5 жыл бұрын
dolphin 14 እንካን አብሮደሥአለን የኔልዩ
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ ማር
@ፋፊነኝያረህማንባሪያ
@ፋፊነኝያረህማንባሪያ 5 жыл бұрын
ለናተም ሠላም ያውርድላችሁ
@ፋፊነኝያረህማንባሪያ
@ፋፊነኝያረህማንባሪያ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ልዩ
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 5 жыл бұрын
አብሽር አላህ ከታገሱት ገ ነዉ ያልፈል አላህ ይድረስለቹ
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
ኡሥታዜ አብዱ መጂድ ሁሤን አላህ ይራህመውና ይሄንን ሥንት ያላየ አለ መቼም ያዪናል በጀነት ይሠማቸዋል ልባቸዌን ደሥታ ይወረዋል ኡፍፍፍ ቃል አጠረኝ 😭😭😭
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 5 жыл бұрын
እባክሽ አታሥታውሺኝ የሡ ሞት እሥካሁን አላመንኩ 😢😢😢😢 አላህ የርሀመው ኢትዮ የቲም ናት አባት የላትም አደራ ያለው ትዝ ይለኛል
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
@@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ አይዞን ወላሂ ውዷ እህቴ እያለ የሚመክረን አሁን ማን አለን 😭😭😭😭
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይራኸመው ያረብ በዛኛው ሀገሪ አላህ ያበሰረው ያረብ ኢንሻ አላህ በራህመትህ አደራ በዛኛው ሀገሪ አስመቸውያረብ ♥♥♥♥♥♥
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
@@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ አሚንንንን ያረብ የማይረሣ ትዝታዎቹ አሉን በግልጥ ውድ እህቴቴቴቴቴቴ ኡፍፍ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 5 жыл бұрын
@@hayathabeshawit2050 አረደት ይሪሳል የአላህ በስ
@ሪሀናየፎዚታናሺ
@ሪሀናየፎዚታናሺ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውድ የኢስላም ምወንድሞች አላህ ይጨምራላችሁ ሆደ ተርበሺ ወላሂ ከቤተስብ ጋር መፆም የናፍቀው እንደኔ
@aishahalim5336
@aishahalim5336 5 жыл бұрын
አብሽሪማማዬ ያልፋል
@zientibrahim7037
@zientibrahim7037 5 жыл бұрын
enes betey mamiyyy becha ydest
@zientibrahim7037
@zientibrahim7037 5 жыл бұрын
eshi yen konjo anchim abehery
@zeynebahmedz2279
@zeynebahmedz2279 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ያልፍልእኔም እዳች
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 5 жыл бұрын
አላህ ይገብቅልን አብያችን ማአሻአላህ አለኩም
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
😭😭አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን አላህ ያሳምርልን☝😭
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 5 жыл бұрын
እልሀምዱሊላ ደስታየወደርየለውም እባየመቆጣጠርእቃተኝ በዱኒያባሄራእይለያየን ያለማቱጌታ እላህ
@saud9833
@saud9833 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
በጣም መጨረሻችንን ያሣምርልን በነገራችን ላይ ነሺዳው ያሥለቅሣል መቼነው እናቴን አይኗን የማየው ናፍቆት ጨረሠኝ
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي 5 жыл бұрын
አሚን ያርብ 😭😭
@saadajmail4426
@saadajmail4426 5 жыл бұрын
ያረብ አሚን
@ሰደተኛኮይኑሹመይ
@ሰደተኛኮይኑሹመይ 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ደስ ሲሉ እንባየን መቆጣጠር ኣቀተኝ ለካ ደስታም ያሰለቅሳል እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በማለው ኣለም ለምትገኙ የሞሰሊም ተከታዬች እንካን ለሮሞዳን አደርሰቹ
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 жыл бұрын
የኔ ማርርር ❤❤❤❤❤😍😍😍
@aymanyasin1613
@aymanyasin1613 5 жыл бұрын
ሹክራን የኔ።ማር።ላጡሩ ንግርሽ አላህ የክብርሽ
@ሰደተኛኮይኑሹመይ
@ሰደተኛኮይኑሹመይ 5 жыл бұрын
😓😘😘😍😍😍😍😍
@Islam-su2js
@Islam-su2js 5 жыл бұрын
የኔ ማርርርርር
@ለአላህብየእወዳችሁአለሁራ
@ለአላህብየእወዳችሁአለሁራ 5 жыл бұрын
የኔ ማርር
@ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል
@ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር አምላክ ሰላማቹን ያብዛዉ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ማር
@አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ
@አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ 5 жыл бұрын
አሚን ብለናል ብርቅየ ውዲ የክርሥትና እምነት ተከታይ ዘመዶቻችን አላህ ይጠብቅልን አቺንም
@rahimarahima5959
@rahimarahima5959 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብሁቢ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 жыл бұрын
አብሮነት የብስራት ዜና ተሰማ ሰማያት ምድሩ ደመቀ ፣ በአብሮነታችን ብርሃን አድማሱ አንፀባረቀ፣ ባዲስ ምዕራፍ ጉዞ ባንድነት ታሪክ ልንሰራ ፣ እጅ ለእጅ ተያይዘን ቆመናል ዛሬም በጋራ፡፡ ለጀሰድ የሚመች ለሩህ የሚስማማ ቢይዙት ሰንሰለት ቢገደፉት ካስማ እንደ እህል የሚርብ እንደ ውሃ የሚጠማ ወንድም አይደለም ወይ የወንድሙ ሸማ ልክ ሆኖ ባይገጥም መክደኛው ተዛንፎ ቢያስተካክል እንጂ ቀድሞ ተሰልፎ ይቅር ሳይባባል ወንድም ተኮራርፎ ለአንድ ቀን ይጨንቃል እንኳን ዓመት አልፎ እንዴት ልብ አስቻለው አንጀትስ ደነደነ ወንድም ያለአመሉ በወንድሙ ጨከነ ምነው መላሽ ጠፋ አኼራን አስታዋሽ ወንድም ካይን ሲርቅ ሲነጠል ሲሸሽ መች እረፍት አገኘሁ ርቄ ከወንድሜ ቆየሁ ስንከራተት ጠንቶብኝ ህመሜ ተቆጥሮ አይዘለቅ የጎደለብኝ እንዴት አርጎህ ይሆን እኔን ሆድ ባሰኝ ያመሻሽ ምርኩዜ ወንድሜ ሃይባዬ የዓይኔ ማረፊያ ጋሻ መከታዬ ተለየሁ ከደስታ አላምር አለ ሳቄ ባይተዋር አረገኝ ከእቅፍህ መራቄ ስንት ጉዳይ አለኝ ያላንተ ማይሞላ ዛሬ በዱኒያ ላይ ነገም ባርሽ ጥላ የሄድኩበት መንገድ የቀና መስሎኝ ስጠፋ የሚመልስ ወንድም አሳጣኝ ትፈቅድ እንደሁ ልምጣ ወዳለህበት፣ ሳይገድለኝ ሃዘኑ ሳልሞት በፀፀት፣ አሳርፋት ነፍሴን ይቅር በለኝና፣ የነገው አቀበት ዛሬ እንዲቀና፡፡ የሄድንበት መንገድ ልክ ያልነበረው ወንድም አስረስቶ ለነፍስ ያደላው በእናቶች ለቅሶ ባባቶች ልመና ታሪክ ሊሆን በቃ ያ ሁሉ አለፈና በፅናት በተስፋ አልፈን ያን መከራ ነፍስያን ረግጠን ለመጓዝ በጋራ ጥላቻን በፍቅር ዛሬ ድል ነስተን እኛው ተሸንፈን እኛው አሸነፍን በመሃባ ሙላት የፈካው ልባችን ማደሪያ ነውና የቃል ኪዳናችን ብሩህ ነገን ማየት ከውስጣችን ነግሶ ዳግም ተቃቀፍን በናፍቆት በለቅሶ።
@jdhgdhxjjdhhdghd9933
@jdhgdhxjjdhhdghd9933 5 жыл бұрын
አልሀመዱሊላህ ደሰ ሲል
@tbb2202
@tbb2202 5 жыл бұрын
As wr wb yiqrta eski gtmon lakilg
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 жыл бұрын
@@tbb2202 ws wr wb በዬትልላክልሽ
@samsami1269
@samsami1269 5 жыл бұрын
ጀዛካልህ ኸይረን ወንድሜ
@zinetasuab9374
@zinetasuab9374 5 жыл бұрын
Madha Allah
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እኔ አለቀስኩኝ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ማሻላህ
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 5 жыл бұрын
አሚንንንን ማርርር
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 5 жыл бұрын
አምን MARRRR
@ፊዳከያረሱለላ-ጠ5ኰ
@ፊዳከያረሱለላ-ጠ5ኰ 5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@alkaidtu.nuranyaashi1039
@alkaidtu.nuranyaashi1039 5 жыл бұрын
አብሽሪ..ማአር.ቀንጠብቆያፀዳአሻልል.
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን አላህ አቤት ውበት 😭😭😭😭😭😭 የደሰታየ ብዛት አስለቀሰኝ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምረው
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዸ6ዠ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዸ6ዠ 5 жыл бұрын
Amiiiiiiin
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዸ6ዠ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዸ6ዠ 5 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiin
@kadeejakadeeja6770
@kadeejakadeeja6770 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎂🎂💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝💓💜💛💚💝💘💗👂👂☕☕☕☕☕🍓🍓🍓🌵🌵🌵🌵🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
@mariammari6417
@mariammari6417 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውድ ወንድሞች አላህይጨምርላችሁ።
@tebahamae6744
@tebahamae6744 5 жыл бұрын
አሚን ደስታም እዲህ ያስለቅሳልዴ እኔም አለቀስኩ አልሀምዱሊላህ
@አላህሆይመጨረሻየንአሳምር
@አላህሆይመጨረሻየንአሳምር 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱልመጂድ ይህን ደስታ ብያይ ብየ ተመኘሁ አላህ ይርሀመው አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃን!! √
@سبحانالله-ر5ع
@سبحانالله-ر5ع 5 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ውዝታዜ አላህ ይራመው ጀነተልፈርዶስ ይወፍቀው።ውነት በጣም አዘኩ ያለሰው ሁሉንምያያል።ብቻአልሀምዱሊላህ።
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
እኔም ተመኘሁ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
እኔም ሁልግዜ ተሰብስበው ሳይ እሱን ነው የማስታውሰው አላህ ይረሃመው
@samiramousa3598
@samiramousa3598 5 жыл бұрын
💔
@zeharabesher7585
@zeharabesher7585 4 жыл бұрын
አልሃምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 5 жыл бұрын
😭ነስሩ ከድር ስላካተታቹት ደስ ብሎኛል
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
ሙስሊም ላረገኝጌታ ምስጋና ይገባው ወላሂምንም ባይኖረኝ እስልምናየበቂነውአልሀምዱሊላህ ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ
@እትዮጲያለዘልዓለምትኑር
@እትዮጲያለዘልዓለምትኑር 5 жыл бұрын
የብስራት ዜና ተሰማ 😭😭 ደስታም ያስለቅሳል ለካ አልሀምዱሊላህ ሰላም ለሀገሬ. 💚💛❤
@ሀያትወሎየዋ-ፀ1ሸ
@ሀያትወሎየዋ-ፀ1ሸ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ይህን አብሮነት ደሥታ ለማየት ላበቃን ጌታ ሽኩር ለከል ሀምድ
@hawaousman6883
@hawaousman6883 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለዚህ ቀን ላበቃን ጌታ
@abdelahshifa3748
@abdelahshifa3748 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወው የሙስሊም ጀግናዎች ታምራላችሁ በዱኒያም ባኬራም አንድ ኣድርገን አሚን
@ጀግናሴትማለትየሸሪዓዊእው
@ጀግናሴትማለትየሸሪዓዊእው 5 жыл бұрын
ማሻአላላህ አልሃምዱሊላሂ አልሃምዱሊላሂ ሙስሊም ላረክ ምስጋና ለአላህ ይገባው ኢስላም ነው ሂይውቴ ጀነት ነው ምኖቴ
@nooraalmhre6215
@nooraalmhre6215 5 жыл бұрын
ማሽአላህ
@امنتاثيوبيا
@امنتاثيوبيا 5 жыл бұрын
ጀግና ሴት ማለት የሸሪዓዊ እውቀትን የምትቀስም ናት تتتىىلرالى البلابل
@taif942
@taif942 5 жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላህ አልሀምዱሊህ ይህንን ደስታ ማየት በሕይወት ኖሬ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊህ
@ሂክማወሎየዋ-ከ5ሸ
@ሂክማወሎየዋ-ከ5ሸ 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምረላችሁ
@zaburaz5821
@zaburaz5821 5 жыл бұрын
@@ሂክማወሎየዋ-ከ5ሸ 😍😍😍😴😴💓💕💖💖💕💖💗💗💗💘💘💘💙💙💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💔💕💕💕💕💕💕
@zahrajamal8769
@zahrajamal8769 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀሙዱሊላህ
@hayah9593
@hayah9593 5 жыл бұрын
እልሐምዱሊላ እኛንም የሠው ሐገር በቃቹ ብሎን ሐገራችን ገብተን የበለጠ የምንደሠት ያርገን በበኩል እልሐምሊላ ወለከል ሐምድ
@burjmanar2103
@burjmanar2103 5 жыл бұрын
Alahamadulila yarabi migana late yigeba dasataye wesan ata be hiwot nure yihenin bamayate betama des belognal allha min isenuwal 😍
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ 4 жыл бұрын
ሙሲሊም ስላደርከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ አላሀምድሊላህ አለኩሊሀል
@ፈፍናኝስልጤዋ
@ፈፍናኝስልጤዋ 5 жыл бұрын
መሸ አለ በጠም ደስ ይለል አለህ አይለያይን በዱንያም በኬራም አንድ የድርገን ሙስልሙን ኡማ የራብ
@mahbobamahboba1143
@mahbobamahboba1143 5 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ወንድምቼ በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ያረብ መጨረሻውን ያሳምርልን ዶ,አብያችን ኑርልን
@maemunamae2203
@maemunamae2203 5 жыл бұрын
አላሁአክበር አላሁአክበርለአልስጋናይገባውእንዳሻውልብንገለባባጭለሆነውአያሉጌታችንአላህ
@dghfguu8664
@dghfguu8664 5 жыл бұрын
alhamdulilah
@kanjo7531
@kanjo7531 5 жыл бұрын
@TOP 10 HD-ምርጥ አስር 👍👍👍
@netsanetalemu7133
@netsanetalemu7133 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስብሎናል የእናተ ደስታ የኛ ደስታ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ለአብይ እሱን የሚጠላ ጤነኛ አይደለም
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 5 жыл бұрын
አሚን እናመሰግናለን
@ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን
@ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን 5 жыл бұрын
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አልሀምዱሊሏህ ሹክረን ያረብ የወደፊቱንም አገራችንን በድኗ ጠንካራ አድርግልን እኛንም ከስደት በቃ ብሎን በነፃነት የምንኖር ያድርገን ያአሏህ ደስስስስ ሲሉ
@samiramousa3598
@samiramousa3598 5 жыл бұрын
💔
@Ab-hv4xd
@Ab-hv4xd 5 жыл бұрын
ማሻ . አላህ. ማሻ . አላህ. ማሻ . አላህ. አላሁ. አክበር. አላሁ. አክበር. አላሁ. አክበር. ያሰላም. ያሰላም. ያሰላም . ወላሂ . ደስስስስ . ብሎኛል. ሁሌም. አላህ. አንድ. ያድርገን . ያረቢ. ሁሌም
@faffii2026
@faffii2026 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ይሄን ያሳየን አላህ ምስጋና ይድረሰዉ
@meki8539
@meki8539 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚ አደረሰን ወላሂ በጣም ደስ ነው ሚለው ውስጤ በጣም እየተደሰተ ጥርሴን እየሳቀ አይኔን የደሰታ ብዛት ለቅሶ ሆነ 😢😢😢 የደስታ ብዛት ለቅሶ ሆነብኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ሚል ነው💖💖💖💖💖 እኛ መቼም አንድ ነን አንድነታችን እስከ ጀነተን ፍርዶስ አላህ ያርግልን
@shemsunuri1884
@shemsunuri1884 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንን አለሁም አሚንንንንንንን
@hayathayat2046
@hayathayat2046 5 жыл бұрын
@@shemsunuri1884 +b
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻውንም ያሳምርልን ያረብ
@ነጅነኝየማምናፋቂ
@ነጅነኝየማምናፋቂ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይከፈለዋል ሀምድ ብቻ እጅ ያረብ መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ያረብ ማን ነው እንደ እኔ ደስ ያለው ላይክ ግጩኝ እስኪ
@samsami1269
@samsami1269 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ ጀዛኪላህ ከይረን
@fatemmmamohamd3156
@fatemmmamohamd3156 5 жыл бұрын
በጣምበጣምበጣምማሻአላማሻአላማሻአላህ እረእረ ታደዬበላይ ላይክ የሚቻልበሆነ በቶግዜባደረኩኝወላሂወላሂ
@rahimaqadeer2816
@rahimaqadeer2816 5 жыл бұрын
👍
@sofyaisofyai1487
@sofyaisofyai1487 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ አክበር ማሻ አሏህ አሏህ አክበር ማሻ አሏህ አሏህ አክበር ያረብ አሏህ ይጠብቃችሁ
@toybaworku7339
@toybaworku7339 5 жыл бұрын
Masha allah ere betam libi wist yigebal menzumaw subhan allah
@hfhc4319
@hfhc4319 5 жыл бұрын
ደስታዬን የምገልፅበት ቃል አጣው አላህ ዪጠብቃቹ አላህ ዪጠብቃቹ ዪጠብቀን ያረብ ካሁንን በኋላ ጊዜዬለም ለመለያየት ቢኢዝኒላህ
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 5 жыл бұрын
Msallah alihe wakbre
@fatmahussin3275
@fatmahussin3275 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ መጨረሻውን ያሳምርልን ያረብ ሳልሞት ይሄን ያሳየኝ ተደራራቢ ምስጋና ይገባዉ አልሃምዱሊላህ
@ramamamed6801
@ramamamed6801 5 жыл бұрын
@@fatmahussin3275 አልሀምድሊላ ሀላ ለዝ ላበቃን
@hayatal4785
@hayatal4785 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ምን እንደምል ባላውቅም በጣም ደስ ብሎኛል ቃሉ ቢያንስም ውስጤ ካለው እንኳን ደስ አላችሁ መላው የሙስሊሙ ጀማአ አንድ ስንሆን የያምርብናል ማሻ አላህ የሁላችሁንም አላህ መጨረሻችን ያሰምረው። እሮመዳን ከሪም መላው የእስልምና ተከታዬች ❤❤❤❤❤❤❤❤♠♠
@ኢማንአህመድ
@ኢማንአህመድ 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል እንደዉ ኡስታዝ አብዱል መጂድ ይሄን ደስታ ቢያየዉ ነሮ አላህ ይርሀምክ ኡስታዜ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@medoashraf1487
@medoashraf1487 5 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዜ እና ሙቤ ውስጤናቸው አላህ ጀነት ፍርዶስን ይወፍቃቸው
@alfaa4144
@alfaa4144 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@shukriaabdulla3746
@shukriaabdulla3746 5 жыл бұрын
አልሀምዱራላ ትላንት አልፎ ዜሬ ይቅይራው አላህ ምስጋና ይገባው እባይን መቆጣጠራ ነው ያቃተኝ አብሮነታችን እስከ ጀነትል ፍራዶስ ያራግልን ማሻአላህ
@falmatuntaafalmatati498
@falmatuntaafalmatati498 5 жыл бұрын
Masha allah masha allah alhamdulillah Alhamdulillah dhagefadhe qufuu dadhabee
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 жыл бұрын
እህህህህ ይህን ደስታ ምን አይነት ሸይጣን ነበር የሸረሸረብን እንደት ደስስስ ይላል ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ ያረብ
@ሰአዲባቲ
@ሰአዲባቲ 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ አላህ የሚሳነዉ ነገር የለም ትግስት ካለን ገና ብዙ እናያለን ቢኢዝኒላህ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው😍
@سميرةسميرة-ع7غ
@سميرةسميرة-ع7غ 5 жыл бұрын
😘😍😭😢😭😢
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ 5 жыл бұрын
@TOP 10 HD-ምርጥ አስር ሀይ
@osamaseid9969
@osamaseid9969 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሡመአልሀምዱሊላህ እሄንአዲነትያሣየንጌታ የኢቶጺያንሙሥሊሞችአላህይጠብቃቸው
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
መቸም ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ይህም ይመለሳል ኢሻ አላህ አላህ ሆይ አንተው እዘንልን
@አላሁ.አኪበርሱቢሀን.አላህ
@አላሁ.አኪበርሱቢሀን.አላህ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ አላህ አዲነትን እስከመጨረሻው የዚልቀው አላሀሙዱልላህ የረቢ
@ahmed-xw7nj
@ahmed-xw7nj 5 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ወላሂ አንጀት ነው እምበሉት ያረብ መጨረሻውን ያሣምርልን ዶክተር አብይ እናመሠግናለን አላ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አልሀምድሊላህ አላኒእመቲላህ ይህ ሁሉ የአላህ ተአምር ነው شم الحمدالله
@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ
@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ 5 жыл бұрын
እሕቴአብይአሕመድምድነውሐይማኖቱ
@ahmed-xw7nj
@ahmed-xw7nj 5 жыл бұрын
@@حسبنااللهونعمالوكيلیارب-ل9خ ሢባል የሠማሁት ፕሮቴሥታንት የው ያማማ
@ሀሊማአሊየወሎልጅ
@ሀሊማአሊየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን ጌታ ምስጋና ይገባው አሁንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አብሮነታችን እስከጀነት ፌርዶስ አዕላ አላህ ያድርግልን ያረብ ።
@طهمزنمر
@طهمزنمر 5 жыл бұрын
Amin yareb
@jamilamohemmeb4240
@jamilamohemmeb4240 5 жыл бұрын
ይህን ነሽዳ ብሠማው ብሠማው የማልሠለቸው
@ሱመያቢትመኮይወሎየዋ
@ሱመያቢትመኮይወሎየዋ 5 жыл бұрын
ይህ ነሽዳ ውሥጤ ነው፡፡
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 жыл бұрын
ነሱሩ ከድር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ
@ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ
@ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ 5 жыл бұрын
አወወላሂበጣምነበርያሣዘነኝ
@ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ
@ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ 5 жыл бұрын
ነስሩ ከድር ያሁሉ አልፎ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሀምዱ ለሶመዱ
@Mhmmd.bsnssmn
@Mhmmd.bsnssmn 5 жыл бұрын
Good to hear that, not understanding but I do feel its awesome Qasiida(Nasheeda). Happy Ramadan My muslim bro's and sstr's in creed.
@samiramousa3598
@samiramousa3598 5 жыл бұрын
😊👍💜
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ዶአአርጉልኝ ወድየኡመተልሙሀመድተከታዪች ለኢሥላም የሚሰራልጅ ወንድ ናሴት
@سعيدمحمد-ك6ص
@سعيدمحمد-ك6ص 5 жыл бұрын
Mashaallhe betam new metamrut allahe yelbkachu
@toibaale9976
@toibaale9976 5 жыл бұрын
ያረብ አለልሀምዱሊላህ ምን እደምል አላውቅም ብቻ አላህ እሥከመጨረሻው አላህ ያሣምረው ማሻ አላህ አለይኩም
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
አብሮነታችን ዴስታችን ለዘላለም ይዝለቅልን ያረብ በጣም ደስስ ብሎኛል የሙስሊሙ ሀዘን ስቃይ ወዴ ዴስታ ሲቀየር አልሀምዱሊላሒ ያረብ
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@ኡሙሂክማ-ዠ2ኸ
@ኡሙሂክማ-ዠ2ኸ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ ደስታችንን እስከመጨረሻ አድርግርልን
@rawadrawadravtha3102
@rawadrawadravtha3102 5 жыл бұрын
Masha alla betam des ina des yes tesmagn alhamdu lilahi
@siyemhusen1802
@siyemhusen1802 5 жыл бұрын
Masha Allah tabarakallah wly heddu gamaneee yaa rabbi akkasuman tokkumaa fi jallaani gad nu dhabii ulmayii kenyaas rabbin umuri nuf hadherasuuu😢😭😭😭😭😭😭😭😭💛💚❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔❤❤❤❤
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 5 жыл бұрын
ወላሒ እንዴት ደስ ሚል ነዉ።ማነዉ እንደኔ በደስታ ያለቀሰ😰😰የደስታ እምባ 😰😰አልሐምዱሊላሕ ለዚህ ላበቃን ለአለማት ጌታ🙏
@hananni8551
@hananni8551 5 жыл бұрын
Hear 🤗💚💛❤
@weareethiopia8296
@weareethiopia8296 4 жыл бұрын
ለንድ ቀን ይጨንቀል እንኳን አመት አልፎ... 😥😭😭ብሰማው ብመው አልጠግብ አለኝ😭 አልሃምዱሊላህ ወላሂሂሂ
@binttiisilamarsiiihadabba8316
@binttiisilamarsiiihadabba8316 5 жыл бұрын
Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa jazaa kumulaahu keeran yeenyaa ustazochi
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ 2 жыл бұрын
ምሻአላህ ምሻአላህ አይለይችሑ ሙስሊም ወገኖቻችን ደስ ይላል ብርቱ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ አገራችንን ሰላም አድርግልን ☝️🤲🙏🙏
@Ali-pv5xc
@Ali-pv5xc 5 жыл бұрын
የሙሀመድ ኡመቶቺ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ
@mariaian9004
@mariaian9004 5 жыл бұрын
የመሪ ስጦታ ተሰጠን አልሀምዱሊላህ ላአላህ ምን ይሳነዋል ረመዳን 17 የኢትዮጲያ ሙስሊሞች አዲስ ተወለድን አልሀምዱሊላህ
@mobileshoop4974
@mobileshoop4974 5 жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ አላህ እራሴን በራሴ እኮራለሁ አላህ ኣንድ ያድርገን በኣርሽ ጥላ ስር እንሻአላህ አላህ ዪጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር
@msahlim9434
@msahlim9434 5 жыл бұрын
ማሽአላህ ሁሌም ደስ ይበለን ያረብ ሸጦንን ያርቅልን
@rahmibintawol9393
@rahmibintawol9393 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስስስ ሲልል አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ💛💛💛💛💛💛💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💗💗💗💗💗💗💗💙💙💙💙💙💙😘😘😘
@sofyalovehabtam3021
@sofyalovehabtam3021 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምሰጋና ለአላህ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ አላህ ዋክበር አላህዋክበር አላህዋክበር ወላሂ ደስታችንእሰከዛኛውአለምያረብያኢላሂ ደስነውያለኝወላሂ
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 5 жыл бұрын
የአሏህ ምን ብዬ ልኮምት ብቻ ጀሊሉ ባንድነታችን ያፅናን
@mahabamadali6985
@mahabamadali6985 5 жыл бұрын
አላሁወክበር አላሁወክበር ላቅያለምስጋና ለአለማቱጌታ ለአላህየተገባይሁን አላህይጠብቃቹይጠብቀን የኔጀግኖች
@ruhama5535
@ruhama5535 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አንድነታችንን ያብዛልን
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 5 жыл бұрын
ይሄ ነሽዳ ምን ላርገው ግጥሙ😭 አልሀምዱሊላህ ጌታዬ!! አላህ ደስታው የዘላቂ ያድርግልን ያረብ!!
@toibaale9976
@toibaale9976 5 жыл бұрын
ሙአዝ ሡባሀን አላህ ያአላህ ሥጦታ ይገርማል
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ድምጱ ቁርጥ ሙሀመድ አቦልን
@seadaabera4805
@seadaabera4805 5 жыл бұрын
በረግጥም አላህ ምንም አይሳነውም አልሀምዱሊላ የዩስታዞቻችን ስቃይ አልፎ ይህንን ቀን መግኘት እጂጉን ያስደስታል አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንንም ያሳምረልን
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 5 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 5 жыл бұрын
አላህ ለሚወደው ይፈትናል ያሁሉ ፈተና አለፋ ለዚህ ያበቀን አልሀምድሊላህ ዳ/ ር አብይ አላህ ይገብቅህ ያረብ
@turungoosilash7661
@turungoosilash7661 5 жыл бұрын
Mashal mashal me kirestan so Musilem happy for me happy thanks God for every things Alakubar❤😍
@burjmanar2103
@burjmanar2103 5 жыл бұрын
Tabarakala yene konjo thnks 🤝
@fawzie2528
@fawzie2528 5 жыл бұрын
አለሀምዱሊለሂ ረብል አለሚን የአለህ ደስተችንን እስከመጨረሸው አዝልቅልን እስኪ ሁለችንም መሸአለህ እንበል መሸአለህ ተበረከረህመን
@azizahfarhana9785
@azizahfarhana9785 5 жыл бұрын
Masha Allah Alhamdulilah rebil Almiiiin ❤❤❤❤❤
@ashaabdulkhader749
@ashaabdulkhader749 5 жыл бұрын
Mashaa Allha
@አኢሻቢንትኢስላምአላህነው
@አኢሻቢንትኢስላምአላህነው 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ
@seadanuradis4415
@seadanuradis4415 5 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የሚል ነው አልሀምዱሊላ አላህ አክበር ለዚህ ያደረሰን ጌታ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላ ሱሙ አልሀምዱሊላ እስከመጨረሻው አላህ ያዋደን ሸይጧንን ይያዝልህ ያረብ ዶክተር አብይ እድሜህን ያርዝመው ሸህ ሙፍቲ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታየን የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረሰው
@መሳልልሂወት
@መሳልልሂወት 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አብይ አህመድ ታሪክ ሰራ ለሙስሊሙ ተትውልድ ትቅልድ በታሪክ ስትመሰገን ትኖራለክ ኑርልን አቢቹ
@saadaabdo1843
@saadaabdo1843 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሄን ነሽዳ ስሰማው ሁሌም እዳዲስ ያስለቅሰኛል እኔ ስደተኛ ነኝ ግን ይሄን ሳይ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ሙስሊም እህት ወድሞቸ እዲሁም የኢትዮቢያ ህዝብ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ሀገሬ እዲመልሰኝ
@user-ky5mh3qu6y
@user-ky5mh3qu6y 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ ኢድኩም ሙባረክ እህት ወንድሞቼ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ሙነሽዶች ከጥላቶቻችሁ ምግዜም የምወዳችሁ የኢስላም እህታችሁ ነኝ
@zeynebbintsiraj2195
@zeynebbintsiraj2195 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ደስታዬን የምገልፅበት ቃላት የለኝም።ብቻ በጥቅሉ አልሀምዱሊላህ ወላሂ አሏህ ምን ይሳነዋል በርግጥም ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ ወሊላሂል ሀምድ ሁለተኛ ሰማሁት
@ekramtube7866
@ekramtube7866 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙሲለሞች ወንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሆይ ስደት መሩኝረረረረ እጀራየን በሀገሬ አድርግ ልብ ያረ
@sayedowal4441
@sayedowal4441 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴዋ ያልፋል
@marifanuredin5409
@marifanuredin5409 5 жыл бұрын
😢😢🙏🙏🙏 bezu nashida samechalew gen yehe leben yenekale A/lillah for everything
@ሱሱ-ኘ8ጠ
@ሱሱ-ኘ8ጠ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ታምሪላቹሁ ♥♥❤❤❤❤❤❤♥💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ኢድ ሙባረክ
@fafifafi136
@fafifafi136 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ምንም አይቸግርህ እንደዚህ እጅ ለእጅ ተያይዞ መቆም የሙስሊሞች ክብር ነዉ አልሀምዱሊላህ አላህ ምስጋና ለአንተ
@zemzemz4785
@zemzemz4785 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ወይደስታአስለቀሠኝ🙏😭😭😭
@amenatadam5740
@amenatadam5740 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኛ ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛልን ስወዳችሁ
@فاطمهعلي-ط8ل1ط
@فاطمهعلي-ط8ل1ط 5 жыл бұрын
ማሻአላ ሙስሊሙን በወድማማችነት ማነፅ ቁዋ ከጀመአ ጋር ነው አድነት ሀይል ነው አድነትን ስበኩ እኛ ብንፈራረጅ ብንከፋፈል እራሳችንን ነው ነምንጉዳው
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ 5 жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر الحمد الله
@ነበርግን
@ነበርግን 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ መጭራሻውን ያስምራው ያርብ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ኡስታዞታቻችን ለአላህብየ ውድድ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ሙስሊም በመሆኔ በጣም ተዴሠትኩኝ አልሀምዱሊላህ😘😘😘😘😘💘💘💘💘💘💘💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘
@samsungmobiles5642
@samsungmobiles5642 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ☝💚💛❤ መጨረሻውን ያሳምርልን
@muhammadsaif2253
@muhammadsaif2253 5 жыл бұрын
From Bangladesh 🇧🇩 Alhamdulillah I am Muslim
@اسميانا-ل6ص
@اسميانا-ل6ص 5 жыл бұрын
ماشاء الله
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
مشاء الله الله اكبر هذا هو السلام وين ماكنت اخوان الله اكبر الحمد الله على نعمة السلام وجزاك الله خير اخون من بغلادش وبارك الله فيك
@jaharawolker3074
@jaharawolker3074 5 жыл бұрын
አፍፍፍ ደስ ስቲሉ አነ አርትራዊ ነው ኢትዮጵያውያን ብታም ነው ይወዳችምgod bless you !
@የቦረናድምፅነው
@የቦረናድምፅነው 5 жыл бұрын
MashaAlah Tebarek Alah Alah Ytebekachihu Wed Wendmoche
@fafifafi136
@fafifafi136 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም በመሆኔ ኮራሁ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@ባሌንእወደዋለሁKፍቅር
@ባሌንእወደዋለሁKፍቅር 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ይህን ሠሞን ደስታየ በዝቶል ማስታወሻ አውርጀ አስቀመኩት አልሀምዱሊላህ
@musaumare9622
@musaumare9622 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ አላህ አንድ ያድርገን ምን ይሳነዋል አብይ አህመድ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ
@dydgnvjc6859
@dydgnvjc6859 4 жыл бұрын
Yebase Xamameko
ሙሀመድ አወል ነሽዳ ደርሳለች ቂያማ☝️
19:59
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 72 МЛН
16 September 2024
4:30
ጀና የወሎዋ ይቱዩብ
Рет қаралды 3 М.