Warida 5 | New Ethiopian Neshida Selam Aleyke ኑሩ ሰላም ዐለይከ | ዋሪዳ 5

  Рет қаралды 1,392,128

Muaz Habib - official

Muaz Habib - official

Жыл бұрын

ኑሩ ሰላም ዐለይከ || ዋሪዳ 5 | NURU SELAM ALEYKE | የፀደይ ቢሻራ | YETSEDEY BISHARA @Muaz Habib - official
⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️
በKZbin: / muazhabibofficial
በFacebook: / muazhabibofficial
በTelegram:
t.me/MuazHabibOfficial
*
ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ!
ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ !

Пікірлер: 524
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድን በአላህ ስም ላመስግን እወዳለሁ🙏 አላህ ያክብርልን አንጀት አርስ ዳዕዋ አዘል የሆነ ግጥማቸውን ለኡማው ማበርከታቸው ለሌሎች ተምሳሌት እንዲሆኑ ይረዳል 👏 ኡስታዝን እስኪ belike👍
@ekram6208
@ekram6208 Жыл бұрын
7ወር አለፈ ሱብሀነላህ የናንተን ፕሮግራም ጠዋት ታድሜ ምሽት ላይ ምጤ መጣ ወንድ ልጅም ወለድኩ ስሙንም ሙሀመድ አልኩት አልሀምዱሊላህ❤ ታድያ ሽልማት አይገባኝም
@jemalahmed3530
@jemalahmed3530 11 ай бұрын
ይገባሻል
@dawudsuleman5180
@dawudsuleman5180 6 ай бұрын
Allahu akber Masha allah
@akramaligetu2128
@akramaligetu2128 3 ай бұрын
Mashaalah Allah Ljjishin yasadglish Eihtewa❤🙏
@user-iw7lm9ue8o
@user-iw7lm9ue8o 2 ай бұрын
አላህ ያሳድግልሽ❤❤
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
❤❤❤
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
የእዉነት እናውራ ከተባለ የኢትዮጵያን የመንዙማ እና የነሺዳን ስራ በደረጃ ከፍ ካደርጉ የሀገራችን ፈርጦች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው!🤗 እስኪ ወላሂ ውበታችንን ተመልከቱ🥰 እነሱን አለማድነቅ ራስ ወዳድነት ነው!😔 ማሻ አላህ በማለት አንድነታችንን🤘እና አድናቆታችንን be like👍 እናሳይ ከዚህ በበለጠ ከእናንተ በቁርአንም በነሺዳውም ብዙ እንጠብቃለን🙏 በርቱ💪
@usmankedir7517
@usmankedir7517 Жыл бұрын
ቁርዐን እዚ ጋ ምን አመጣው? ሙዚቃና ኢኽቲላጥን ከቁርዐን እየለየን እንጂ
@hanakamil5593
@hanakamil5593 Жыл бұрын
@@usmankedir7517 1)Set ena wend gera ena qegnachewun yezewal. Sahabbetochim endezi tesebsebewal. Yegna araya demo sehabawoch nachew. 2) Ante eraseh nashida ena muziqan ley
@amitube7359
@amitube7359 Жыл бұрын
@@hanakamil5593 ere le endezih aynet sew eko mels aymelesm mknyatum lememar ena lemawek sayhon miteykew hon blo sewn lemawared bcha nw so binegerewm slemaysema ........
@hassenahmed5416
@hassenahmed5416 Жыл бұрын
@@usmankedir7517 warrna yalelwen atwrra nabyen endnatwedachaw enqalen
@hassenahmed5416
@hassenahmed5416 Жыл бұрын
Haq new
@bahreymohamed1487
@bahreymohamed1487 Жыл бұрын
ሙዐዝ እዚ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ መስዋዕትነት ከፍልዋል በአሁን ሰዓት ላይ ከማንም በላይ ከፍ ብሎ ይገኛል እናም ይህንን ነገር ከማንም በላይ ይገባዋል ❤️❤️
@sofii3558
@sofii3558 Жыл бұрын
ግጥምን ኡስታዝ ሰኢድ ይግጠሙት እጂ አቦ ወላሂ ሀያት ሰይዲ❤❤
@keratebrahim1164
@keratebrahim1164 2 ай бұрын
ግጥሙ እንዲደመጥ ያረገው ዜማው ቆንጆ ስለሆነ ነው ዜማ ደግሞ ሙአዝ ይስራ 1ኛ👌
@aymenyimamofficial
@aymenyimamofficial Жыл бұрын
❤ኑሩን ሰላም አለይከ ወላሂ ሚገርም ስራ ነው ሁሌም ወደፊት ዋሪዳ❤
@abdelatefserage9215
@abdelatefserage9215 Жыл бұрын
ደጋግመው ደጋግመው እያዋለሉን ነው አላህ ይጨምርላቹ ዋሪዳዎች
@AbdiMohammed-rz5re
@AbdiMohammed-rz5re Жыл бұрын
አህሩ ዘመን ላይ የሙዚቃ መሳርያ ሀላል የሚያደርጉ ሰዎች ይመጣሉ። ረሱል ሰ.ዐ.ወ
@MahmoudMame
@MahmoudMame 5 күн бұрын
አትናደድ
@wizabukiboss1438
@wizabukiboss1438 Жыл бұрын
ወላሂ ልብን ይነካል እጣ ፈንታችን ውዱ ሰይዳችን የኛ መንፃታችን ሰ.ዐ.ወ 💚💚❤️💚❤️❤️💚💚
@zahirahmed9258
@zahirahmed9258 Жыл бұрын
Yegna mentsat Allah s.w nw
@RahmaRahma-xq3pl
@RahmaRahma-xq3pl Жыл бұрын
ጀ አሸባሪ ሸወቀጰ
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@sanibc4438
@sanibc4438 Жыл бұрын
ሁሌም ኑሩልን የኛ ጄግኖቻችን፣ ግን 1 ነገር ያሰጨንቀኛል እሱም ፣ ትለያያላቹህ እያልኩ በጣም ነው የምጨነቀው ፣ ፍርቃን አላህ ያርቅላቹ ።
@abrarredi3911
@abrarredi3911 Жыл бұрын
የኔ ነቢ ልቤን እኮ አላወሰዉ ኑሩ ሰላም አለይካ በጣም ድንቅ ስራ ነዉ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይክ 😍
@RahmaRahma-xq3pl
@RahmaRahma-xq3pl Жыл бұрын
ዋሪዳ ሁሌም አንደኛ የትግስት መጨረሻው ፍሬ ያማረ ነው ሙአዜ በርታ አላህ ያግዝህ እውነተኛ የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ሙሀባ ያለበት ሰው አይከስርም 👌👌👏👏
@hamzeaadam653
@hamzeaadam653 Жыл бұрын
Indaze atbey
@eliyasabdu6305
@eliyasabdu6305 Жыл бұрын
Bezi agatami .....muaz habib teleyalih wellahi betam gobez sw nk mashallah
@sofity3120
@sofity3120 Жыл бұрын
ወላሂ ዋሪዳዎች እያስደመማችሁን ነው ማሻአላህ በርቱልን 🙌🙌🇪🇹
@abdiabdi6290
@abdiabdi6290 Жыл бұрын
Like
@user-qx9tv3fh7o
@user-qx9tv3fh7o Жыл бұрын
ዉዱ ሰው ሙሀመድዬ ሰላምአለይካ!! ፊዳ ይሁንሎት ሁሉነገሬ የኔ ውዱ ነቢዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤ ማሻ አሏህ እጅጉን መንፈስ የሚያድስ ስራ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ #ዋሪዳ በጣሥ እያማረበት ነው በዚህኝው ዋሪዳ ማህፉዝ መኖሩ በጣም ደስ ይላል። . . . ዉዱ ሰው ሙሀመድዬ ፊዳ ይሁንሎት ሁሉነገሬ
@footballworld6039
@footballworld6039 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጽድት ያለ ስራ! ተባረኩ ወንድሞች!!
@hananbeharu5139
@hananbeharu5139 Жыл бұрын
መዳን በማንም የለም በሙሃመድ መንገድ ቢሆን እንጂ❤።አላህ የሳቸውን መንገድ ተከታይ ያርገን ።የሙሃመድ ኡመቶች ላይ የአላህ እዝነት እና ርህራሄ ይውረድ።
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 Жыл бұрын
Amin
@anishilal
@anishilal Жыл бұрын
"ኑሩን ሰላም ዓለይካ...😭😭" ወሏሂ መቅረቴን ያስቆጨኝ ልብ የሚሰረስር ስራ ማሻ አሏህ! ዋሪዳዎች ሀቂቃ ትለያላችሁ አሏህ ሀያትና ጤና ሰጥቶ ከፍ ያድርጋችሁ🙏👏👏
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አንቱን የስጠን አላአላህ
@toyibaendires3216
@toyibaendires3216 Жыл бұрын
Masha allah
@soof-umartube
@soof-umartube Жыл бұрын
Nuru Selam Aleyk ❤❤ I love warida time ❣ Masha Allah 🤙🤙🤙
@bahreymohamed1487
@bahreymohamed1487 Жыл бұрын
ወሏሂ ሱመ ወሏሂ በአካል እና በቪድዮ ይለያያል...አልሀምዱሊላህ በአካል ስለ አየሁት ሙስሊም በመሆኔ እንድኮራ ነው ያረጉኝ አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላችሁ
@azanmedia-9229
@azanmedia-9229 Жыл бұрын
1ኛ ነኝ ለይኩኝ በአላህ!🙏
@abasmohammed9161
@abasmohammed9161 Жыл бұрын
ወላሂ ውስጥ የሚገባ ነው አላህ ይጨምርላቹ ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱላህ 😭😭😭😭
@user-fj5zb9um4p
@user-fj5zb9um4p Жыл бұрын
Fentaye ruhe fidake nafkote nefse fidake,,habibi yaresulellah,ere wellahi mekrete kochegn,ketlubet waridachn enwedachuhalen
@ldteregna8527
@ldteregna8527 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ እናተን ሚፎካከር ራሱ አላህ ፃናቱን ይስጠው እንጂ አይደርስባቹም ማሻላህ
@user-zx3rq1go9h
@user-zx3rq1go9h Жыл бұрын
ሡባሀን አሏህ በጣም ልብ ይነካል 😥አሏህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍ቃላት ያጥረኛል
@chalaandayda981
@chalaandayda981 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጥዑም ነሺዳ
@rihanna1910
@rihanna1910 Жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ናቹ ሁሌም ረሱልን አሁን እንዳወኳቸው ነው ሚሰማኝ የሚጮሀውን ትታቹ ሁሌም የረሱልን ፍቅር አድሱልን ያው ሸይጣን ያለበት ሰው በሰለዋት አደል ሚወጣው የሚያጒሩት ለዛ ነው አትፍረዱባቸው ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@user-xd1vw5tc5j
@user-xd1vw5tc5j Жыл бұрын
ወላሒ ድቅ ስራ በርቱ ትለያላችሁ ስል በምክንያትነው💗💗💗 ገጣሚ ኡስታዝ ስይድ ሀያት ያረብ ለኡስታዞቻችን😘👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@sofii3558
@sofii3558 Жыл бұрын
አሏህ አሏህ ወላሂ ልዩ ነው ኑሩ ሰላም አለይካ ውዱ ሰው ሰላም አለይካ ፈንታዬ ሩሄ ፊዳ ከ ናፍቆቴ ነፍሴ ፊዳከ😥❤❤
@muhammedyasin246
@muhammedyasin246 Жыл бұрын
ኑሩ ሰላም ዓለይከ ❤❤ልዩ ግጥም፣ ልዩ ትርጉም፣ ልዩ ዜማ ጀዛኩሙላህ! ምርጥ ስራ ነው የሰራቹት የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ሙሀባ መከተል ነገም ሸፈዓቸውን አላህ ይስጠን
@feyseljemal1630
@feyseljemal1630 Жыл бұрын
ኑሩ ሰላም አለይከ ውዱ ሰው ሰላም አለይከ ፈንታዬ ሩሂ ፊዳከ ናፍቆቴ ነፍሲ ፊዳከ❤❤❤
@mohammedseid7394
@mohammedseid7394 Жыл бұрын
ahun lebe tergaga ❤❤❤❤❤ welahi
@wekilmuhammed9169
@wekilmuhammed9169 Жыл бұрын
Masha Allah welahi merte sera
@meymunaahmed929
@meymunaahmed929 Жыл бұрын
No no መቀነስ የለባቹም በባለፈው እንድሪስ አሁን ፋአድ ዉበታቹ አንድነታቹ በተረፈ አንደኛ
@abdirahmanfaarah3912
@abdirahmanfaarah3912 Жыл бұрын
‏يَا خيرَ من جمعَ الشمائلَ كلَّها و قدِ اصطَفَاكَ اللَّهُ بالقرآنِ طَابت بِكَ الدنيا أيَا نُور الهدىٰ و أضاءَ وجهُكَ ظُلمةَ الأكوانِ صَلَّىٰ عليكَ اللَّهُ مَا بَلغَ الهدىٰ من رَحمةٍ و شريعةٍ و بيانِ.
@anwarabdela4114
@anwarabdela4114 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ብሎኛል እንዳስታወሣቹን አላህ በራህመቱ ይያቹ እኛንም ለዲናችን አሻራ የምናበረክት ያርገን አሚን ያረበል ዓለሚን
@hanihaihai300
@hanihaihai300 Жыл бұрын
ያ ሰለም ያ ሰለም ልዮ ወላህ ልዮ በዱኒያ እሳቸውን ማየት በአኼራ ጎረቤት ያርጋቹ አላሁ መሰሌ ወ,ማ,ሰይዲና ሙሀመድ
@Emar976
@Emar976 Жыл бұрын
Allah allah ቀልብ የሚማርክ ግሩም ስራ ሙአዜ ማሻ አላህ
@AlAzharTube
@AlAzharTube Жыл бұрын
ዋሪዳዎች በጣም ሚገርም ነሺዳ ነው በርቱልን ከፍታችሁን አስጠብቃቹ
@manutd6329
@manutd6329 Жыл бұрын
እሚገርም ሥራ!!!ዋሪዳ ይለያል :: Mashalah
@user-qy2nl6ex6b
@user-qy2nl6ex6b Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ቃላት የለኝም ከዚ ዉጪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yz9fh7zw7v
@user-yz9fh7zw7v Жыл бұрын
አረ የአሏህ ወየዉ ምን አይነት ነሽዳ ነዉ ሱሉ አለል ሀቢብ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ibromifta907
@ibromifta907 Жыл бұрын
መሸ አላህ በጠም ደስ ይላል ሁሌም ከበረቹ ኑሩልን
@hananbeharu5139
@hananbeharu5139 Жыл бұрын
ምግብ በምላስ ሲቀመስ የሆነ ጣፋጭ ወንም መራራ ጣዕም እንዳለው ሁሉ ነሺዳም በጆሮ ሲሰማ የሆነ የሚጣፍጥ ቃና እና ለዛ አለው 🌻 እናመሰግናለን ለዚህ ምርጥ ስራ ።ኑሩ ሰላማለይካ ምርጡ ሰው ሰላም አለይካ❤ የአላህ እዝነት እና በረከት ርህራሄ በእርሶ ላይ ይሁን ።
@hayatali1890
@hayatali1890 Жыл бұрын
Masha allah wdoch
@feyseljemal1630
@feyseljemal1630 Жыл бұрын
የሴቶቹ ኸበር ስንሰማ ወንድ ያስንቃል ያንዳዶቹማ ያ ሀቢቢ ሰላም አለይኩም ባል ወንድሟ ቢሞት አባት ለዛች ሴት መች ገረማት ያ ሀቢቢ ሰላም አለይኩም ግድ አይሰጥም ለውነት ወዳጅ ሀብቱን ቢያጣ ልጅም ወላጅ የሀቢቢ ሰላም አለይኩም ምንም ነው ለውነት ወዳጅ ዋናው ኑሩ ደህና ሁኑ እንጂ እንዲህ ስትል ነበር ያኔማ ድምጿ ጎልቶ እየተሰማ ምን ሆኑብኝ የኔው ነብዬ አቶ አልረጋም አይኑን ሳላይ ብላ ነበር በአይኗ እስክታይ ደህንነቱን የኛን ነብይ የሀቢቢ ሰላም አለይኩም ተረጋጋች ዘይኔን ስታይ ተናገረች ለዛ ነብይ እንኳን አንቱን አየች እንጂ አይኔ ሁሉም ችግር ቀላል ነው ለኔ የሀቢቢ ሰላም አለይኩም
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Жыл бұрын
😭ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم😭
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@zamzamkadir2763
@zamzamkadir2763 Жыл бұрын
S A W
@merdiamiftah3738
@merdiamiftah3738 Жыл бұрын
አልፍ ሰላት ሰላም ዐለይከ የኔ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሒ ወሰለም ) ዋሪዳ ሁሌም ይለያል ወንድሜ አላህ በእዝነቱ ይጠብቅህ ሁሌም ከፍ በል አብብልኝ
@obbsan6203
@obbsan6203 Жыл бұрын
Gghhhhh
@obbsan6203
@obbsan6203 Жыл бұрын
Nnvkckhhhh
@obbsan6203
@obbsan6203 Жыл бұрын
Uuuuuuuu
@hayutefera3940
@hayutefera3940 2 ай бұрын
የለጠፍሽውን ፎቶ አንሺ አላህን ፍሪ
@alymusa4335
@alymusa4335 Жыл бұрын
Masha Allah ያምራል. እንደ አስታየት ያክል"ሴቶች መድረክ ላይ ባይወጡ አርፍ ነው"
@anonymspero6619
@anonymspero6619 Жыл бұрын
እረ መድረክ ላይ የወጡት ሴቶች ህፃናት ናቸው !!!!
@abubekrmohammed9371
@abubekrmohammed9371 Жыл бұрын
wow wow wow ነው ወላሂ በጣም ከፍ ያለ ድንቅ እና ግሩም ስራ ነው በርቱ አላህ ያግዛቹ🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐
@EidAbdusalam
@EidAbdusalam Жыл бұрын
Masha Allah leben yemeneka sera nw 😍
@suzsuz9337
@suzsuz9337 Жыл бұрын
allahuma seli weselim webarik aleyk ya habibellah ya resulullah Mohammed ❤❤❤❤❤❤ wedoche Allah hayat yestachu
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና ሙሀመድ ያረሱለላህ💘💖 ማሻአላህ ተባረከላህ ሙአዜ በርቱልን በአንድነት ከፍ በሉልን 🥰🇪🇹
@kelilahmed847
@kelilahmed847 Жыл бұрын
🌴اللهم صل على محمد اللهم صل على روحي الوجود💘
@feyselmurad347
@feyselmurad347 Жыл бұрын
አስተያየት ለመስጠት ቃላት አጠረኝ ለነቢ በተዜማ ዜማ ላይ ❤ ናፍቆቴ ሰላም አለይከ 💔
@hayderhussen3934
@hayderhussen3934 Жыл бұрын
ወላሒ ትለያላችሁ ዋሪዳዎች ፡፡ኡስታዝ ሰኢድን አላህ ይጨምርሎት ፡፡ለኔ #1
@sitiheyru5632
@sitiheyru5632 Жыл бұрын
😭😭😭😭ዋው ወላሂ አላህ ይጠብቃቹ ማላሻ❤❤❤❤❤❤❤s a w❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@neimawolle6112
@neimawolle6112 Жыл бұрын
Mashallh muaza allh yetbkacho se wa we
@mustee.official
@mustee.official Жыл бұрын
🌾ኑሩን ሠላም ዓላይከ💖 ውዱሠው ሠላም ዓላይከ💖 ፈንተሂ ሩሂ ፊዳከ💖 ናፍቆቴ ነፍሢ ፊዳከ💖🌴 ወሏህ ካሁኑ የሁሉንም ልብ የገዛ ነው በሣምንት 1M view ይገባቹዋል!🌠
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ የአለም መድሀኒት ፣ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ (ሰ.ዐ.ወ)💚💚💚💚💚💚😭😭😭
@rawdaawol1690
@rawdaawol1690 Жыл бұрын
Mashallah welahi betam des yemil sra new
@user-se6hf3lz6j
@user-se6hf3lz6j Жыл бұрын
ተረጋጋች ዘይኔን ስታይ፣ ተናገረች ለዛ ነብይ፣ እንኳን አንቱን አየች እንጂ አይኔ፣ ሁሉም ችግር ቀላል ነው ለኔ።👌
@ebroyes3505
@ebroyes3505 Жыл бұрын
ወላሂ ቃል አጣሁላቹ ማሻ አላህ ልብን ይበረብራል ምን ልበላቹ ❤
@abukishekena1381
@abukishekena1381 Жыл бұрын
እንኮን አንቱን አየች እንጂ አይኔ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ለኔ 😢
@rania2950
@rania2950 Жыл бұрын
እይታው አንሷል .... በረካ ሁኑ አንቂዎቻችን , አስታዋሾቻችን ❤❤
@kamilamahmuedyeshaw5191
@kamilamahmuedyeshaw5191 Жыл бұрын
Muaze Allah yetbekachu Mert sera
@jibriilabduraman1238
@jibriilabduraman1238 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا يا أهل الخير والحق
@hamzasaud4909
@hamzasaud4909 Жыл бұрын
MashaAllah brothers what a beautiful beautiful nashid it is. May Allah and his beloved accept your praise and shower you with his rahma. Shukren brothers
@miftahmohammed9995
@miftahmohammed9995 Жыл бұрын
ማአሻላህ ምን እደምል አላቅም ዋሪዳዎች ምርጦች ናችው
@abdulazizmehamed9119
@abdulazizmehamed9119 Жыл бұрын
ውስታዝ ሰኢድን ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ይጨምርልህ እወዳችዋለሁ
@abdumeliku-6088
@abdumeliku-6088 Жыл бұрын
ዋሪዳችን አሁንም በሌላ ከፍታ ለ16 ደቂቃ ወደረሱሉና አበረራችሁን፡፡በዚህ ከፍታቹህ ዝልቁልን ወዳጆቼ 🤎💚💚
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 5 ай бұрын
MAShA ALAhE
@user-qs5sj5nj9c
@user-qs5sj5nj9c 6 ай бұрын
welahiii men edehone alakem ehann nesheda sesema hode yebesegnal erasan agegnewalew mashii alahii beyalew❤❤ beretu legn wedemocha ❤❤❤
@adelomearadelomear2632
@adelomearadelomear2632 9 ай бұрын
اللهم صلِّ وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا وشفيعنا وقائدنا وقدوتنا وقرة اعيننا محمد وعلى اله وصحبه الطيبين الطاهرين اجمعين وسلم تسليما كثيرا
@meatystore6586
@meatystore6586 Жыл бұрын
Zeynel wujd hayatuna selmaleykum.y lejnet tezeta .Allah b keyr yastawusachu muhiboche
@sumeyameka9363
@sumeyameka9363 Жыл бұрын
Waw welahi betam desyemilena lebe yemineka neshida new Masha Allah muaze betam Arif sera new waw yenebeya demket taye habesha lay,🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selu885
@selu885 Жыл бұрын
የአላህ ሁሉንም ነገር አተ ነህና የምታሣካው እና ያረብ እኔንም ከምትወዳቸው ባሮችህ ደብልቀኝ
@abasargawmohamed8532
@abasargawmohamed8532 Жыл бұрын
Masha allah ejig sibeza mirt yeneshida sira new bertu kezih yeteshale entebikalen
@hussenremedan9143
@hussenremedan9143 Жыл бұрын
Masha allhi wallh dase yelalal
@tofikkemal8017
@tofikkemal8017 Жыл бұрын
ማሻአላህ ባለመምጣቴ እንቆጭ ነው ያደረጋቹት👌 ቀለማቹን መዳቹን ድምፃቹን አላህ በረካ ያድርግላቹ። ማህፉዝ ደሞ ሌላ ድምቀት ሆኗል።💚💚💚
@hamidmohammed3999
@hamidmohammed3999 Жыл бұрын
Yedmta trat ykerewal beterefe andegna new mashallah
@semirahussen3497
@semirahussen3497 Жыл бұрын
Batam yemigerm sera new bertu🖤
@elhamabdulkader
@elhamabdulkader Жыл бұрын
Ere yne Mahfouz ylekekle.
@JAFER_KHAN399
@JAFER_KHAN399 Жыл бұрын
Era wallhi ay noram😍😍😍😍
@omarmafetou8987
@omarmafetou8987 Жыл бұрын
Wow mashaallah mrt neshida new mns bq bl gemalu tesaserebgn mlase... bertu bertu
@user-el8bb2ee5p
@user-el8bb2ee5p 9 ай бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤
@user-dq9hd2hp4t
@user-dq9hd2hp4t 10 ай бұрын
እኔ በቃ ❤❤❤❤ አፈቅራቹሀለሁ ❤❤❤❤❤
@mustefagemal9342
@mustefagemal9342 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ታምራላቹ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ❤️
@abdulhakimibrahim4891
@abdulhakimibrahim4891 Жыл бұрын
Masha-Allah Masha-Allah Masha-Allah.....truly we love our prophet from the bottom of our hearts. The best nashida....Allah bless you all.
@alimehammed2444
@alimehammed2444 Жыл бұрын
የኛ ምርጦች ኑሩልን 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💜💙💓☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️
@galamsiyyiijama
@galamsiyyiijama Жыл бұрын
Maashaa allaah nashidaa heddu das jettu nuufjabaadhaa munshidota kenya isin jaalannaa 🥰🥰🥰🥰🥰
@selhadinsala4223
@selhadinsala4223 Жыл бұрын
ኑሩ ሰላም አለይ ካ ❤️
@fayaentertainment_89
@fayaentertainment_89 4 ай бұрын
Amazing and Heart touching Neshida
@icnkorea6889
@icnkorea6889 Жыл бұрын
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብየ 🙌🙌🙌🙌😥😥😥
@user-kd9mb3cw3n
@user-kd9mb3cw3n 3 ай бұрын
Mashalah became desmil neshi❤❤❤❤❤
@MubaMuba-we9gx
@MubaMuba-we9gx 22 күн бұрын
ስወደዉ እሄን ነሺደ❤❤❤❤❤❤❤
@esmaelsalman9233
@esmaelsalman9233 Жыл бұрын
ወላሂ ምን እንደምል አላቅም አላህይጨምርላቹ ማሻአላህ በርቱ ❤️❤️❤️❤️
@aishaabdulwali7388
@aishaabdulwali7388 Жыл бұрын
Mashallah kal yelegnm wlhi bicha bertulin allah yitebikachu🙏🥰🥰
@anutube2425
@anutube2425 Жыл бұрын
እስኪ እንደ እኔ 5ጊዜ ደጋግሞ ያዳመጠ
@sucadahmedismail9218
@sucadahmedismail9218 Жыл бұрын
Scw scw scw ❤❤ scw scw scw scw❤❤scw scw scw❤❤
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ(ሰለአላሁ አሌይሂ ወሰለም)
@user-sy1nn5bw1l
@user-sy1nn5bw1l Жыл бұрын
Wellahi Allah dub yargachu endezi hizbun eyasdenesachihu yewmel kiyama echi Kal tenebebelegn inshallah
@abdelatefserage9215
@abdelatefserage9215 Жыл бұрын
ሙአዜ ሁሌምምምም አንደኛ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 131 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) || Arhibu Nebi [ Anwar Alburda] @iNayaRecords
15:30
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,5 МЛН
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 |  YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ
12:35
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 901 М.
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,7 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,7 МЛН