እውን ኢየሱስ አምላክ ነውን? Is Jesus God ? Ustaz AbuHyder Debate With Bereket (Amharic)

  Рет қаралды 41,537

Bilal Nation-

Bilal Nation-

Күн бұрын

እውን ኢየሱስ አምላክ ነውን? ውይይት ኡስታዝ አቡ ሄይደር ና በረከት

Пікірлер: 284
@Mohamad-tm5cz
@Mohamad-tm5cz 8 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ሙስሉም ላደርገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው እስታዝ ጅዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅልን ያርብ
@zynabbintislam9728
@zynabbintislam9728 9 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ምንዳህንም ጀነተል ፊርዶሥን ያርግልህ አሚን
@alemneshwegeyekebedewegeye3026
@alemneshwegeyekebedewegeye3026 9 жыл бұрын
Kkkkkjkjjkkkhhhhhhhhhisalm 👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌isalmwkwkwkwkwkw
@wudiyatasfaw422
@wudiyatasfaw422 8 жыл бұрын
AentesheyitanAyesusAemlaknewmanmAemlakyelemAyesusbchanewAnathtbe
@zakiyamurads2650
@zakiyamurads2650 5 жыл бұрын
ኡስታዝአላህይጠቡቅህ
@yaallahgivemesebr2331
@yaallahgivemesebr2331 2 жыл бұрын
Amin
@samiraa3384
@samiraa3384 8 жыл бұрын
ያአላህ እረጅም እድሜ ለኡስትልዞቻችን ኡስታዝ። አላህ ይጠብቅህ እውቀትም ይጨምርልህ
@gwk7996
@gwk7996 7 жыл бұрын
samira a meslem ladarkag alah alhmdulilahy eyases yalah malktaga naw engy fatary aydalam endaga kadam tasarto fatary naw tllaheh alah leb ystaheh
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 6 жыл бұрын
አላህ አላህ አላህ ♥♥♥♥♥
@user-kk2dl8gi2x
@user-kk2dl8gi2x 5 жыл бұрын
ሙሥሊም ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ ኡሥታሥ ኦኮራኸን ረጅም እድሜ ይስጥሕ
@bayeabebe2030
@bayeabebe2030 5 жыл бұрын
ሙስሊም ማለት ደበነብስ ማለት ነው ክርስቲያን ማለት ደግሞ ብርሃን የሚታይ እውነት ማለት ነው በሚታየው ብንሄድ ለምሳሌ ፀበል ብዙ በሽታን ያስለቅቃል እንዲያውም ሙስሊሞችም ተጠምቀው ይፈወሳል ሲያማችሁ እኮ ወደኛ ፀበል ነው የምትሄዱት ውሸት ካላችሁ ሂዳችሁ መጎብኝት ትችላላችሁ ከፈለጋችሁት ፀበል በተለይ ወንቅሸት ገብርኤል
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
roza jemili enattu anichi esiliminani lesetehesi gata misigana yigebahi! beyi enji banichi ewuketi ayidelemi esiliminani yeyashiwu?! allahi sw! meritolishi seteshi enji be rasishi ewuketi enidageseshiwu be kafirochi layi atifikiri kurianini siketibi yenebereni suhaba kafiri yaderege geta new! hatimayeni asamirilisi! letememutimi hidiya sitachewu new yemibalewui!
@user-cr9qp6fi4j
@user-cr9qp6fi4j 5 жыл бұрын
@@bayeabebe2030 እረባማነውየመጣውወደናተጠቋወቺቢሆኑጅ
@nnla9142
@nnla9142 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አወ የክርስቶስ ልጅ ነኝ ያውም የንጉሱ እስታዝ የምታባለው ካህድነህ እውነትም ካህድ አይን ባይን መክድት ልብ ይስጥ ልብያለው ልብ ይበል
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ እኔኮ ሚገመኝ መፅሀፍ ቅዱሳቸው ያነብታል ግን አይረዱትም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ያራላቹ ኡስታዝ አቡ ሀይደር አሏህ ይጠብቅልን
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
አሏህ ሆይ አልሀምዱሊላ. ባተ ከማጋራት. ያፀዳህኸኝ. ምስጋናዬ. ላቅ. ያለ. ነው. ከክህደት. እዳፀዳኸኝ. ከሌሎች. ሀፂያት. አፅዳኝ እስካሁን. አዉቄም. ሳላውቅ የሰራሁትን. ሀፂያት. ማረኝ አዛኝ. እጅግ በጣም. እሩህሩህ የሆንክ. አምላክ. ነህና. ምህረትህን. ለግሰን. ያረብብብብ
@alhamdulillahlknowthatalla6302
@alhamdulillahlknowthatalla6302 8 жыл бұрын
Mashallah ustaz Abu Hyder allah yetibkih
@aleemamuhammad2536
@aleemamuhammad2536 9 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር ውዝታዛችን ጀዛክ አላህ ከይር እዱኒያ ወል አኬራ ለነብዩ ኢሳ ዕ.ሰ ለሚስግዱ ወገኖቻችኝም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው
@mhmdyosef3802
@mhmdyosef3802 5 жыл бұрын
ያሰላም እዴት ደስ የሚል ውይይት ነው
@imosea9460
@imosea9460 5 жыл бұрын
ኣልሓምዱሊላህ ሞስሊም የደረገኛ ሩስታዝዛችን ኣቡ ሓይደር እንሻኣላህ ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ እንሻኣላህ ( ቁል ወጃኣል ሓቅ ወዛሃቃል ባጢል እነልባጢላ ካና ዛሂቃ )
@user-kx2go7uh1e
@user-kx2go7uh1e 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ምን ልበልህ ላተ የሚሆን ቃላቶች አጠሩኝ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አለሀምዱሊላህ
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 6 жыл бұрын
አላሀመዱሊላ ሙስሊም ላድርግኝ አላህ ብመቅጥል አቡ ሀይድር አላህ ይጥብቅህ ያርብ ጅግና♥♥♥♥
@saburasaburazebura7649
@saburasaburazebura7649 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለውድ ኡስታዛችን
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
እደው ስለካፊር ተከድኖ ይብሰል እጂ ልባቸው ብያምንም ተጋርዶባቸዋል ብቻ አሏህ ቀጥተኛውን ይምራቸው
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
esu yatememewuni yemiyakenawu yakenawuni yemiyatemewui yelemi bilonali!!
@asbialahaleytewekelt4576
@asbialahaleytewekelt4576 6 жыл бұрын
ኡስታዜ የኔአንበሳ አላህ ይጠብቅህ የኔጀግና
@NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
@NASIHAAISLAMICDAWWATUBE 7 жыл бұрын
MASHAA ALLA
@user-et4hi1lk8x
@user-et4hi1lk8x 9 жыл бұрын
አላህ አክበር ኡስትዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላሁም ኸይረን።
@zakiyamurads2650
@zakiyamurads2650 5 жыл бұрын
አላህ አ ክበር አክበር አክበር
@sofiya.mabirukallihamdulil1011
@sofiya.mabirukallihamdulil1011 3 жыл бұрын
Jazakumolah wakar Allah yixabiqih usitazi
@user-sp4bu1rf3r
@user-sp4bu1rf3r 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ኡስታዛችን አላህያቆይህ ተመልሷል
@munisagirma6880
@munisagirma6880 9 жыл бұрын
Mashall. Enamesgnaln
@rozaseid1848
@rozaseid1848 9 жыл бұрын
ኡስታዝ ሀያት ሀያት ሀያይ ጀዛክ አላህ አላህ ጀዛህን በጀነተል ፌርዳስ ያበስርህ አሚን
@mohammedebrahim7552
@mohammedebrahim7552 7 жыл бұрын
የአብ ሀይደር አድናቂ ነኝአላሁ አክበር
@user-ih1rq1mz2h
@user-ih1rq1mz2h 28 күн бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጄግና ነህ እውነታውን አወጣሀው
@jggdekjdgjdktj8593
@jggdekjdgjdktj8593 8 жыл бұрын
ውስታዛችንአላህይጠብቅህ
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
እየሱስአምላክ አይድለም ለምንአሰሙም
@user-ge6sp9fx7x
@user-ge6sp9fx7x 5 жыл бұрын
አቡ ሀይደር ዕድሜክን አለህ ያቆዩልን አንቲን የወለደች እነት ምን አለበት አንቲን የመሰለ ደጋግማ ብቱልድ የአለህ ትዛዝእ ነውነ አንተን ይበርክለት በህወት ካለች ዕድሜነ ጤነ ይስጠት አኪረወን ጀነተል ፈርደውስ አላህ ይወፈቀት
@user-ge6sp9fx7x
@user-ge6sp9fx7x 5 жыл бұрын
መሸአለህ አሌክ አቡሀይደር
@user-fr9rw8wc8j
@user-fr9rw8wc8j 8 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይር ውስታዝ አላህ አክበር አላህ አክበር
@fras53hey83
@fras53hey83 5 жыл бұрын
Musiilmii 😍😘😗😋❤❤❤❤❤❤💛💛💛💚💚💜💜💜❤❤❤❤☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌musliiiim
@AsifAsif-oq7wz
@AsifAsif-oq7wz 7 жыл бұрын
ኡስተዘችእንአለህይጠብቅእህአምሰዮችእንምአለህየብዘልእን
@shototodorokiisinmycloset6447
@shototodorokiisinmycloset6447 9 жыл бұрын
Allah Akiber ustaz Allah wethalla Abizito Abzito ye chemirlih Gentli fardos Enishe Allah wethalla
@user-uw1bh7fu1p
@user-uw1bh7fu1p 8 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረን መላው እሄን ፕሮግራም አዘጋጆች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ
@user-hl5gx6ux8h
@user-hl5gx6ux8h 4 жыл бұрын
ውስታዜ ጃዛክ አላህ. ኸይርን የኛ ጀግና. አላህ. ይጠብቅህ
@emanahmad6638
@emanahmad6638 9 жыл бұрын
Hustaze allah ychamrlh Allah ytabkh abu haydar
@saadaabate2548
@saadaabate2548 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk eslam tasaznalachhu
@fadelasaeed4140
@fadelasaeed4140 5 жыл бұрын
Ustazea allah yitabikih allah yechamirlih
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በእስልምና ጎዳና ለፈጠረን ወለከል ኸምድ ወለከል ሽኩር ካፊሮች አሏህ ቀጥተኛውን ይምራቸው ከጨለማው አውጥቶ ወደ ብርሃን እስልምና ይምራቹ
@amenav1256
@amenav1256 8 жыл бұрын
ልቤ..በእግዚያብሄር..ፀና
@ahmadhammoud3993
@ahmadhammoud3993 4 жыл бұрын
Kkkkk ayi anchi ALLH yastekaklachu
@ntksa4854
@ntksa4854 4 жыл бұрын
አንድም አልመለስ ግትር። ነው ያለው አላህ ይመልስህ
@hagosdebesay8000
@hagosdebesay8000 3 жыл бұрын
Bsrat gebriel egziabiher ybarkeh
@Mohamad-tm5cz
@Mohamad-tm5cz 8 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደርገን ምስጋና ይገባው እስታዛችን እንወድሀለን አላህ ይጠብቅን የአንተ አይነቱን በእምነቱ የፅና አላህ ያብዛልን እናተንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ
@HN-ey6ke
@HN-ey6ke 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዙና አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ግን በጣም ከሚገርመኝ ነገር ሀቅ ላይ ከሆናችሁ ለምን ትሳደባላችሁ እየሱስ አምላክ ነዉ የሚለዉን ርእስ የት ላይ እንደሁ ማስረዳት ያለባችሁ ስትጠየቁ አምላክ ነኝ ያለበትን መናገር አትቸረሉም ምክኒያቱም እየሱስ አለይሂ ሰላም የአላህ ሰላም በሱ ለይ ይሁን እና ተወዳጅ የአላህ መልክተኛ ነዉ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ለሱ ይሁን
@suleymantumaa988
@suleymantumaa988 7 жыл бұрын
He is unable to give full answer from the Bible itself. Islam is the only True relgion in this world .please all Chrstian you can read the Quran and anderstand
@user-pw7rq2dk3c
@user-pw7rq2dk3c 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ ክርስቲያኖች በደረቁ ግትር እውነታው ትተው ኡስታዝነ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህኸይር
@saadahasan6803
@saadahasan6803 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ያረብ ሹክርን ለክ ሙሥሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ.. ...,.....................ያረበና
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
ቁይግን መችነውእምትረቱት አንድነገረብቻ ይዛችሁ አይድብረም ሲጅመር እየሱስ ጌታ ከሁነ መሬምን ማን ፍጣራት ከዛስ በፍት የነበሩ ነብያያትና የአላህ ባሮች ጊታ ማነው ብቻ አላህ ይስቱረ
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
ኡስታዝአላህ ይጠብቃችሁ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም. ኡስታዝ. አቡ ሀይደር እዲሁም. ሙስሊም. ወድም እህቶቼ. እና ክርስቲያን ወገኖቼ. ጀዛኩሙላ ኸይር
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ከተርገሙ ከሐድ ተንኮለኞች አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና እንድህ እየፈተፈትክ አጉርሳቸው,,, የተርፈውን ለህሌናቸው ቶወው አላህ ይጠብቅህ አላህይጠብቅህ አላህ የጠብቅህ ያረብ አሚንንን
@user-vv6nb4vl4q
@user-vv6nb4vl4q 5 жыл бұрын
በጣም ይጋራማል እናም ያሰዚናል
@habibmohammed894
@habibmohammed894 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ :_ስለ ፈጣሪ ደሊል ሙዕጅዛ የረሱል (ሰ,ዐ,ወ) ን ከ ሀዲሰ እና ከቁርዓን እንዲሁም ላኢላሀ ኢለሏህ በህፃን አሊ ያዕቁብ በደሙ የሚፅፈው መረጃ ነው:: ጀዛከላህ ኸይር
@seifujarso2980
@seifujarso2980 5 жыл бұрын
Mashallah mashallah utz jkl
@emanabduemutina422
@emanabduemutina422 5 жыл бұрын
Esa ye allah melketagn enje amelke ayedlam ustazi allah yetbkah edmin en tenyestah
@saharosama7816
@saharosama7816 8 жыл бұрын
Abu haydar masha Allah Allahu akbar Allahu akbar Allahu akbar
@smooysalh5761
@smooysalh5761 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ችግሩ እነሱ ብዙ ጉድ ስላለው ይግድ ይችን ርእስ ይዘው እድሜልካቸውን ብገባቸው ክርስቶስን ነብይ ለማድረግ ይጥራሉ እሱግን የአምላኮችም አምላክነው ስሙ የተመሰገነይሁን አሜን
@jameelajameela6804
@jameelajameela6804 7 жыл бұрын
smooy Salh ክክክክክክክህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ትንሽ አታፍሬም ያልስጡንት እየቀባጀር
@shukriyaliyashukriya6237
@shukriyaliyashukriya6237 7 жыл бұрын
smooy Salh kazi baly min maraja yematalachu ?sakaramochi
@user-hq9sp2se4v
@user-hq9sp2se4v 5 жыл бұрын
smooy Salh የት ለይ አምላክ ነኝ አላችሁ ?ኢሳ አለይህ ሰላም የአላህ መልክተኛ ባሪያ እንጅ ፈጣሪ አይደለም እሱም መልክተኛ ነኝ እጅ ፈጣሪያችሁ እኔ ነኝ አላለም።
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
smooy salh wonidime simihi musilimi meselikesi ye huletunimi mesihafi satawuki zelehi esati wusiti gebitehali! kirisitiyanimi kehoniki wonigelini simuni eni anibibehewu atawukimi?! be wonigeli layi eyesusi " ene geta neyi eneni tegezu yalebeti enidi tikisi yelemi!
@nejibabhero5744
@nejibabhero5744 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውድና ጀግና ኡስታዛችን አጥጋቢ መልስ በመስጠትህ አድናቂህ ነኝ አላህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ
@user-ey4xc8rw7r
@user-ey4xc8rw7r 8 жыл бұрын
ustaz abu hayder lealah bye wddddddddd areghalehu alah beduniyam beaheram yetemechache nuro ysxh amen
@rabimmarabia8216
@rabimmarabia8216 7 жыл бұрын
የኡስታዝ አቡሀይደር አድናቂ ነኝ…… .?
@shahadrozena7246
@shahadrozena7246 9 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ቅዱስቁርአንናመፅሀፍ ቅዱስን አነፃፅረህ ያስረዳኸው ደዛከላሁ ኸይረን ግልፅያለ ነው አየሱስ የአላህ መልዕክተኛ ነው
@user-uw1bh7fu1p
@user-uw1bh7fu1p 8 жыл бұрын
+Feneti Kuse ሀቢብቲ መፀሀፍ ቁድስን ዳውሎድ አድርገሽ አውርጅና እነሱ የተናገሩትን አስተያይ መልሱን ታገኛለብ ማንበብ ሰው ያደርጋል ሰው ብቻ ስላላችሁ ጌታ ነው አትበሉ እራሳችሁ አንብቡ መልሱ ታገኛላችሁ ሲቀጥል ነብዩ ኢሳ አለይ ሰላም መልክተኛ ነው እንጂ አምላክ አይደለም።እመኑ ትድኑ ዘንድ ባላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ አሜንንንንንንንን
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
Feneti Kuse የዘላለም ከሆነ ለምን ለኛብሎ ተሰቀለ ተቆርጠ ተፈለጠ እያላችሁ ታወራላችሁ ጌታችሁ ከሆነስ ማነው የሰቀለው እደትስ ብሎነው በመስቀልላይ የሚሰቀለው
@user-eh8lx1xy7j
@user-eh8lx1xy7j 6 жыл бұрын
እየሱስ ሙስሊም ነው እየሱስ የአላህባርያ ነው
@abiysamson2928
@abiysamson2928 5 жыл бұрын
Dedeb
@hhjjj2352
@hhjjj2352 5 жыл бұрын
Samsung atisadeb ambibina iwek
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 2 жыл бұрын
esu yenegestat nigus yegetoch geta semayna midrin yefetere yehulachin amlak new. melkamun yigeltilachihu zend fekadu yihun
@FitsumSisay-qv9qk
@FitsumSisay-qv9qk Жыл бұрын
ewnt tezgeyalshe enj eysus yealm medanit edhonena amelak edhone tamnalshu
@jggdekjdgjdktj8593
@jggdekjdgjdktj8593 8 жыл бұрын
ኢስላምነውሂወቴ አንድአላህብቻነውፈጣሬ ኮተትማብዛትአልፈልግምገለመኔገለመኔተወለደገለመኔተሰቀለገለመኔኮተትአታብዙምንምአይነትመልሥየላችሁምትክክለኛውንመንገድአላህይምራችሁ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
ሰላሙ አለይኩም ወይ ጉድ እኛ ሰዎች ስንባል አስተሳሰባችን. ይለያያል በእዉነት. አሁን. የቀረው ይቅርና. በፈጣሪ. ይቀለዳል. ላሀዉለውላ ቀወተ ኢላቢላ ለአዚም. አላሁ ወሱብሀነወ. ተአላ. ከመጥመም. ይጠብቀን አምላኬ ሆይ. ባይናችንም.ላየነው በጆሯችንም ለሰማ. በልባችንም. ላሰብነው. በአካላችን ወዘተ ወንጀል ማረንን. በምህረት. ያአላህ
@zeynedarsebo6736
@zeynedarsebo6736 9 жыл бұрын
masaha allha allha yecamerelihe asetaze abuhadare allha yetabekehe
@rodakhdr7468
@rodakhdr7468 5 жыл бұрын
Mashalla
@ffffd7568
@ffffd7568 8 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ህይር ማሻ አላህ አላህ ይጭምርልህ
@fghffg5309
@fghffg5309 5 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ አብሀይደር አላህ ይቀበል ኸይርስራህን ያርብ ኢሻአላህ ሙስሊም ላደርከኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ከከሐድ ተንኮለኛ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ
@smerasmera4303
@smerasmera4303 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህከይር
@nnla9142
@nnla9142 4 жыл бұрын
እኛ የተዋህዳ ሁሎም መልስ አለን ወንድማችን ብስራት ገብርኤል ቃለህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገ ክርስትያን ስለሆንኩ ብስራት ውድማችን ኮራህብህ
@saqe5664
@saqe5664 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ
@fras53hey83
@fras53hey83 5 жыл бұрын
Ustazii jizaklkerii idimee kee hadhersuu mashalhaaa
@habibmohammed894
@habibmohammed894 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወንድም አቡሀይደር የረሱል (ሰ,ዐ,ወ)ን የዓለም ህዝብ መረጃ ረግጠዋል :: ደሊል በህፃን አሊ ያዕቁብ በደሙ ሰዉነቱ ላይ የሚፅፈዉ የፈጣሪ መልዕክት ነው::ሰው ወደደም ጠላም በመግባቢያችን መረጃ ነው ::ጀዛከላህ ኸይር ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ::
@zainabdaire3935
@zainabdaire3935 5 жыл бұрын
Masala 💪💪💪💪👂👂👂
@sadasada2724
@sadasada2724 4 жыл бұрын
ጀግናው አቡ ሐይደር አላሕ ይጠብቅሕ ሑሌም ታኮራናለሕ
@lailaahmad2645
@lailaahmad2645 8 жыл бұрын
Allah ytebkeh ya ustazzzzz amiiiinnn yareb
@hamdyanima5548
@hamdyanima5548 8 жыл бұрын
mashallah ustazachen allah yetbekeh welahi jegena neh allah yechemerleh
@nejibabhero5744
@nejibabhero5744 5 жыл бұрын
እየሱስ /100/100/የአላህ ባሪያ ነው እንጂ አምላክ አይደለም ።
@samri8472
@samri8472 3 жыл бұрын
Wefefe
@user-dj2zn9wx4c
@user-dj2zn9wx4c 8 жыл бұрын
አላሁ አክበር መሻአላ ሱባሀናላ ውስታዛችን ጀዛካላ በእውቀትህ በጣም ተደነቁ ያስደንቃልም መአላ አላህ ይጨምርልህ ሌላው ሙስሊም ወድም እህቶቼ ለክርስቲያኖች ጥያቄ መጠየቅ ክልክል መሆኑን እወቁ ምክኒያቱም መልስ የለም አላሁታአለ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቼው ይምራን አሚን
@semiraahmedalihussen3931
@semiraahmedalihussen3931 9 жыл бұрын
austaz Allah ytebkh. Allah jenatel firdosn ywefkh yareb
@aminkora514
@aminkora514 7 жыл бұрын
mashallah
@bsgshggsgssge9742
@bsgshggsgssge9742 5 жыл бұрын
አቦሀይደሪ፡ማሸአለህ፡አለይክ፡አለህ፡ይጠብቅህ
@HN-ey6ke
@HN-ey6ke 8 жыл бұрын
ኢሳ ማለት ያዉ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ አሁንም በየሱስ ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን እንወደዋለን እናከብረዋለን ግን አናመልከዉም በእየሱስ ነብይነት ያላመነ ሙስሊም ነኝ ማለት አይችልም ግን አምላክ ነኝ እኔን ተከረሉ ያለበትን ቦታ ማመላከት ሲገባችሁ ስድብ እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ የሰዉን ሀይማኖት ይቅር እና ዛፍ እንኳን ያለ አግባብ እንዳንቆርጥ የሚከለክለን ሀይማኖት ነዉ ያለን አልሀምዱሊላህ ከመሳደብ እልቅ ሁላችሁም መፅሀፋ ቅዱስን ሁላችሁም አንብባችሁ ራሳችሁን አድኑ ማንኛዉ ሀቅ ላይ እንዳለ ታቃላችሁ ሳታነቡ ግን እዚጋ በኮመንት ሰዉን ማንቋሸሽ መስደብ አያስፈልግም
@user-wr2ft5qg9k
@user-wr2ft5qg9k 7 жыл бұрын
ኪርሥታኖች ፍጡር ነው እምታሙንትክክክክ
@jameelajameela6804
@jameelajameela6804 7 жыл бұрын
H N ልክ ብለሽል
@vnb199
@vnb199 5 жыл бұрын
አወን ደግሞነገ ይቀይሩና እንደህንዶቹ። በድጋይና በእፀዋት ማመን ይጀምሩና። አስክሬን ማቃጠል ይጀምራሉ። እየሱስ ሙስሊም ከሆነ የነሱ እምነት ምን እንበለው
@zainabdaire3935
@zainabdaire3935 5 жыл бұрын
Walaye karawe baslmna
@user-yt9do9rf4h
@user-yt9do9rf4h 9 жыл бұрын
Husetaze allhe yetbekihi
@jggdekjdgjdktj8593
@jggdekjdgjdktj8593 8 жыл бұрын
ውስታዛችንእንወድሀለንአላህይጠብቅህእረዥምሀያትአላህይወፍቅህአሜንያረብ
@user-ny5cz4fj5m
@user-ny5cz4fj5m 8 жыл бұрын
ማሻአላህወንድምሳዲቅመሀመድ አላሁሱባሀኑተአላ ዪጠብቅህከክፉነገር እነሱሀቅንከመቀበል ምንአገዳችሁሳትሞቱበፊት ሀቅንተቀበሉደሞአንድ ጥያቄስጠዪቃቸዉአዪመልሱም አምላክተሰቅሏልእንደትእንደትየፈጠራቸዉፍጡራንአምላክንያደማሉያቆስላሉ አምላክከዚህየጠራነዉ የማዪበላየማዪጠነዉ የሚበላእናየሚጠጣከዛምመፀዳዳትመተኝትመድከምወዘተዪህእንደት አምላክከዚህሁሉየፀዳነዉ አላህቀጥተኛዉንዪምራችሁ
@lailaahmad2645
@lailaahmad2645 8 жыл бұрын
Allah afiya ysteh yatewel umreh leila mohemmed ke dubay
@emebetdawit2143
@emebetdawit2143 8 жыл бұрын
awuko yetegna bekesekisutim aysemam endetebalew fetet yale ewuetin mekad aykebdim koy hustaz tenbitu gena altefetsemem iyalk new betam tasazinalachu ayi medanialel eker bay tagash ferk new ena mastewalun yadilachu engidi tibitu bante lij ekemifetsem tebikew
@gishetube9406
@gishetube9406 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ የሚለውን ስያሜ ኢየሱስ ለራሱ የሰጠው ሰው ስለመሆኑ ለማውራት ሳይሆን ዳንኤል ምእራፍ 7 ላይ ያለውን የሰው ልጅ አምልኮ እና ስግደት የሚገባውን ያን የሰው ልጅ እኔ ነኝ ማለቱ ነው።
@user-pl9bx1wt5w
@user-pl9bx1wt5w 8 жыл бұрын
እየሱስ.የለህ.መለክታኛ.ናዉ.ኢጂ.አምለክ.አይደለም. አለህ.አንድ.ናዉ.አይወልድም.አይወለድም.አሀዱን.አሀድ።።።።
@asbialahaleytewekelt4576
@asbialahaleytewekelt4576 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን
@abiysamson2928
@abiysamson2928 5 жыл бұрын
Dedeb .muslim malet ye weshet hayemanot new. Be eyesus mamen alebachu. Bedenebe bible anebu
@rokyaahmed1258
@rokyaahmed1258 7 жыл бұрын
ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም አይወልድም አይወለድም አይበላም አይጠጣም ለሱ አድም ቢጤ የለውም ኢሳ (እየሱስ) ነብይ እጂ ጌታ አይደለም እኛ ሙስሊሞች እንወደዋለን እናከብረዋለን በነብይነቱ እናምናለን ግን እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን ቦታ አምጡ :: ደግሞም እሱ አልተሰቀለም አልሞተም እናተ ጌታነው የምትሉት ጌታ ከሆነ ለምን ይሞታል ለምን ይሰቀላል እሱ ሙቶ ማን እያስተዳደረ ነበር አለምን?
@nurahussen2893
@nurahussen2893 7 жыл бұрын
Ustaz abu haydar. Leallah bya ewdhalwe
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 3 жыл бұрын
Alhamdulila muslim yaregegn geta
@alweyazeyana813
@alweyazeyana813 7 жыл бұрын
ሱብሃነከ ረቢ ጥራት ይገበህ ላንታ ያ አለማት ጌታ ለሆንከው አለህ ው ክርስታን ወገኖቼ ያለ እውቀት ማምለቅ ከንቱ ነው እና ቀድማቹ በደንብ ተማሩ ከዛ እውናታውን ለዩ መነኛው ፉጡር ጀነትን እንጂ ጀሀነብን አይሻም ሶ እ ቅድሚያ ለ እውቀት ማምለክክክክ ፉጡርን ሳይሆን ፈጣሪን!!!!!!!
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
aleweya zeyana hakuni eyawoku yetememuti esu yatememewuni yemiyakenawu yakenawuni yemiyatemewu yelemi bilonali allahi sw! lemiuawukutimi lemayawukutimi hidiya yisitachewui!!
@madinamadina695
@madinamadina695 6 жыл бұрын
menew arefachu betekemeto alhmeduiela meseleme laregene esetazachene alahe yetbekeke
@user-qn8eg1rz5e
@user-qn8eg1rz5e 5 жыл бұрын
እዳውልባችሁያውቃክእየሡሥፍጣሪነኝያለበትመፀሀፍእደለለግንያለማመንያርመሸነፍብላችሁበውሸትሥብከትአይኪሳራ እየሡስፍጣርአደለምመቸምነብይነውሠላምበሡላይይሁን አለሀምዱሊላህለአለማቱጌታአላህሡበሀነውተአላጥራትይገባው
@zainabdaire3935
@zainabdaire3935 5 жыл бұрын
Almdelelye dase yalale
@user-un9hw6zu2t
@user-un9hw6zu2t 7 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገን ጌታ ናህመዱ ወነሽኩሩ ጌታችንን ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ አቡ ሀይዴር ይገርማል እዴት አምላክ ይሞታል ከሞተሥ አለም እዴት ይኖራልን??ነቡዩ ኢሣ አለይሂ ሠላም ነብይ እና መልክተኛነው አትጪበርብሩ እኛ ኢሣን አልካዲንም ኢሣ መልክተኛነው ብለን እናምናለን እጂ ከመሀጠን የወጣ አምላክነት አይሠጠውም
@biniamaraya2110
@biniamaraya2110 8 жыл бұрын
Menke El means who is like God.
@biniamaraya2110
@biniamaraya2110 8 жыл бұрын
Look the similarity Eyehsus mean for sure I am him in Tigrigna . Amanuel means Aman malet verily Esus Yale Him , he clarify who is him but the angel answered him self El
@salaamsalaam1162
@salaamsalaam1162 4 жыл бұрын
ክርስታን ወገኖቸ ኮሩ በሀይማኖታችሁ በሰባተኛዉ ከፍለ ዘመን የወረደ ቁርን ይዘዉ ይክርክርሉ እኛ ተዋህዶ የፈጠረንን እየሱስ ክርስቶስ እንክድም
@shototodorokiisinmycloset6447
@shototodorokiisinmycloset6447 9 жыл бұрын
musilim likawinto chachin hulemi endekorahu ebachu new Anidebt ritu Allahin feri wikete sefi Ladergachu Allah wethalla misiga naye ejig betam ye lake new
@eeruuu4520
@eeruuu4520 6 жыл бұрын
አይ ክርስቲያን እንደት ግልፅና ግልብ የሆነ ነገር በራሳቺሁ መፅሀፍ እያለ ለምን ተዋሻላቺሁ ውሽት እስከመቸ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁአላህ አይወልድም አይወለድምም ኢሳ አለይሂ ሰላም የአላህ. መልክተኛ. ነው እንወደዋለን እናከብረዋለን. እናምናለንም ነገር. ግን. አናመልከዉም በአላህ አናጋራም ብፍፁም ሰላም በአላህ ነብዮች ላይ ይስፈን
@biniamaraya2110
@biniamaraya2110 8 жыл бұрын
Even yshak means in abesynians language it is let him laugh. Nothing is hidden from us . Eyeh means I am Esus mean for sure God plus the same name is Emanuel or Amanual. He is God hallelujah. Even we praise El El when our people praise God El . I will write you Gebreel is in our language too Gbre means did or slave of God
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
ደሞ ቄሱ ሚለው ስግደት ለአንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ካለ ለምን ለማርያም መስግድ አስፈለገ??
@nnla9142
@nnla9142 4 жыл бұрын
Fteifhf 76588. ምስክን ለአንድ እግዚአብሔር ነው የምንሰግደው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያአምላክ እናት ስለሆነች ያአክብሮ ነው የምንስግድ እንኳ።ለእመቤት ለሰው ክብር ያስጣል አይደል ለነገሩ እህዛብ ማን ይውቃሉ ስለክርስትና የምውቅ ነው የምውቅው
@ahmadhammoud3993
@ahmadhammoud3993 4 жыл бұрын
@@nnla9142 wareachhu ayalkim yane konjo ALLH TIKIKILun menged yimrash
@HN-ey6ke
@HN-ey6ke 8 жыл бұрын
የሙስሊሞችንም መፅሀፍ ማንበብ ይቻላል መፅሀፍ ቅዱስን እንዳነበብነዉ እናንተም አንብቡት ምን እንደሚል ታገኙታላችሁ ከዛዉ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
አስበሽበት ወይም አስተንትነሽ. ብታነቢ ኖሮ. ለመስለም አድቀንም. አታድሪ. ነበር. እዲህ. ስላልኩሽ. ይቅርታ. አድርጊልኝ. ምክንያቱም. የፈለገሽን. እምነት. መከተል. ትችላላችሁ. ሆኖም. ግን. ትክክለኛውን. ብትይዙ. ይመረጣል
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 5 жыл бұрын
Yawkalu becfen new enji ymehadut Awo nbeym new eko selemachutm
@bayeabebe2030
@bayeabebe2030 5 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ እኮ ክርስቶስ ወርዶ ባስተማራት ነው የምትመራው የናንተ ግን በግራኝ መሀሙድ ነው የምትመኩት ሰውና ቤቴክርስቴያን ሲያቃጥል በነበረው አውሬ
@ok-th9jj
@ok-th9jj 5 жыл бұрын
@@bayeabebe2030 ሰው የምታቃጥሉ እናተ ኢብራሂምን አለይሂሰላምን እሳቱ ዉስጥ ነበርሩ ግን በተወከልቱ ምንም አልሆነም ማንነዉ እሳት ወስጥያስገባቸው እንተ
@helankamal6290
@helankamal6290 5 жыл бұрын
@@bayeabebe2030 አወሬእናተናቹባለጌ
@kw6884
@kw6884 5 жыл бұрын
عثتاز.جزء.كلاخير
@ahmedshkure1517
@ahmedshkure1517 9 жыл бұрын
ሳዲቅ መሀመድ
@alemneshwegeyekebedewegeye3026
@alemneshwegeyekebedewegeye3026 9 жыл бұрын
E/rlabonyisaxchu ante musalimoch
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
John Mohammed Aug 28 የተመረጥንበት ምክንያት ምንድን ነው?
1:03:29
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 1,1 М.
52 አደምና ሀዋ   By Dai Sadiq Mohammed ( Ustaz Abu Heydar )
2:30:58
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН