#ቢሊግርሃም_በመጨረሻም_ቢሆን_እውነቱን_ተናግረዋል

  Рет қаралды 10,044

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

10 күн бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Пікірлер: 34
@selemonwondosen
@selemonwondosen 8 күн бұрын
ቲጂ ወንጌላችን በስንት ዋጋ መክፈል አባቶቻችን እዚህ እንዳደረሱትና አንዳቀበሉን ያልተረዱ አንዳንዶች ቢበርዙትም የአንቺን አገልግሎትና የሕይወት ምስክርነትሽንና አሥተምሮትሽን ወንጌላችን የጠራ አንደህነ ቅመም አድርጎ ሥላሥነሣሽ ጌታን ሥላንቺ እናከብረዋለን አብረውሽም ሥለሚያገለግሉት ሁሉ አምናለው ሥምም ዝናም ያልፈለግን ፍቅሩንና ምረቱን ብቻ እያየን ለብዙ ዘመን ፀንተን በየገጠሩና በየከተማው ያገለገልን ያለን ወንጌላውያን ባንቺ ቲቪ አገልግልት ላይ ዕድልና ጊዜ ያገኘን ጊዜ ምሥክሮቹ ሆነን በጋራ ጌታን አንተርከዋለን በከባዱ ዘመንና በከባዱ ትውልድ ፀንተሽ በመሰጠትና በብዙ ዋጋ ማገልገልሽን ዕውቅና አንሰጠዋለን ጌታ ብድራትሽን አፍጥኖ ይክፈልሽ በዚህ ትውልድ ፊትም መገሱን አሁንም ይሙላብሽ በጣም እናመሰግንሻለን በፀሎት አጠገብሽ ነን ተከናወኚ እህታችን ቲጂ ቤትሽ ቤተሰብሽ አገልግሎትሽ ትውልድሽ ከዚህም በላይ የተባረካችሁ ሁኑ ተባረኩ።
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ተገለጡ:: እንደዚህ ግልፅ በሆነ ውይይትና በእግዚአብሔር ቃል ይሄን ትውልድ አስመልጡ በጣም ነው የምወዳችሁ በትምህርታችሁም የምባረከው እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው ተባረኩልኝ
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz 7 күн бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ የአባቴ ምርጦች❤
@tsegaytea
@tsegaytea Күн бұрын
ማቴ 10:37 ወንድሞቼ በእግዛእብሄር ቃል መሰረት ቢል ግርሃም ያደረጉት በጣም ትክክል ነው:: ልጆቻቸው ለምን እንደዛ እንደሆኑ ኣላውቅም ሆኖም ግን ቢል ግርሃም በመጨረሻም ያ ሁሉን ለወንጌል የሰሩትን ስራ ከንቱ የምያደርግ ንግግር ኣድርገዋል እንዲህ ብሎ ሰው ወንጌል የመስማት እድል ያልኣገኘ በዛ የያዘው ሃይማኖት ይድናል ሂንዱም ቡዲዝምም ቢሆን ብለዋል ስለዚ ለወንጌል ከመሮጥ ለልጆቼ ግዜ እሰጥ ነበር ቢሉ ኣይገርመኝም የእግዛእብሄር ቃል ግን ኣይደግፈውም:: ይህ ግን ልዩ ጥሪ ላኣገልግሎት ላላቸው እንጂ ሌላው ሰው ባላንስድ በሆነ መንገድ ማገልገል ይችላል
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 7 күн бұрын
ቲጂዬ ህሊዬ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ዉዬ ዘመናችሁ ይባረክ በብዙ ምታነሱት ሀሳብ የሚደንቅ ነዉ
@fikiruabera-kd4rj
@fikiruabera-kd4rj 5 күн бұрын
Billy beloved and perfect man of God whom I was really blessed by his preaching.Let Almighty God multiply his grace for all his children who sacrificed themselves and faces great challenge for the sake of spreading the gospel .Weyine yebili sibket zarem hiyawi yegzer kalina letiwuld asfelagi sibket new.Yemigeltsibet kal yelegnim uffffffffffffffffffffff what a blessed servant of God I am filled with tear whenever I remember him.I have no word to express how much his preach saved myriad people over the whole world.Yemitgermi ye biliye mist lijochan bedembe yiza wengelin yasketelech isuwa inatachin sara nat bilat makrer ayihonim.She is rabsolutely hero known for spreading the word of God over the whole world.
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 7 күн бұрын
ቲጂዬ ጌታ ይባርካችሁ እሚገርማችሁ እግዚአብሔር ሲጀምርም እኔና እሱ ከዛም ቤተሰብ ከዛነው ቤተክርስቴን እንዲህ እያለ ነው የሚቀጥለው እኔ ታአምራት ማረግ ወይም ሌላ ሌላ አገልግሎት አደለም ፀሎቴ ጌታን ቤቴውስጥ ከኔጋ ከባሌና ከልጆቼ ጋ በቃ ህልውናውንም ቤቴ ውስጥ ነው የምመኘውም የምፀልየውም ።እንዲህ ያለ ነጥብ የሜነሳ እኔ ሰምቼ ስለማላውቅ ተባረኩ የብዙ ቅዱሳን ቤት ጠላት ጢባጢቤ እየተጫወተበት ያለው ብዙ ሰዎች ቤታችን ዉስጥ ገብተው የሜቦኩት እንደመብት እየቆጠሩ የሜወሩት ልክ የራሳቸው ቤት እስኪመስላቸው። በጣም ምርጥ ሐሳብ ነው ተባረኩ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አቤተክርስቴንን ምእመንና አገልጋዩን ቤት ይፈውስ ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋል።
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 7 күн бұрын
Amen!! The most successful and blessed person in this world is the one who has Jesus
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 4 күн бұрын
ተባረኩ በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርካችው❤❤❤❤
@ambaye3115
@ambaye3115 6 күн бұрын
ቆንጆ ወይይት ነው: አገልግሎትና ታማኝነታችን መጀመር ያለበት ከቤታችን ነው: ምክንያቱም ትክክለኛ ማንነታችን ያ ነውና::
@RainSoundsForSleeping-nn1ww
@RainSoundsForSleeping-nn1ww 4 күн бұрын
Ereft ye geta msale new ...ye zelalem hiwet msale new .ebrawiyan anbibiw .
@hannaworku3753
@hannaworku3753 8 күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይትና ለአንዳንድ ሰዎች አሰተማሪ የሆነ ምክር አዘልም ነው ። በተለይ ሌሊትና ቀን ተሰርቶ ሀብታም (billionaire) መሆን ከሌሎች ሰዎች ጋር ፉክክር ከሆነ ሌላም ጉዳት ይኖረዋል በአቅም መኖርን የመሰለ ሰላም ( stress free ) የሆነና ጥሩ ከገንዘብ የበለጠ ጤናማ ሕይወት ከቤተሰብ ጋር ይኖረናል ብዮ አምናለሁ ። ጌታ ይባገርካችሁ 🙏
@mihretunikola8
@mihretunikola8 8 күн бұрын
Wow amazing 👏👏
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 8 күн бұрын
Tebareku 😊
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 6 күн бұрын
ሁላችሁም ውስጥ የሚጠቅም ነገር አለ ተባረኩ ቀጥሉ
@HABTAMUYOHANNES-mx8fg
@HABTAMUYOHANNES-mx8fg 3 күн бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 6 күн бұрын
Tebareku betam tekami hasab new yanesachehut
@user-pw8qb2bj8z
@user-pw8qb2bj8z 4 күн бұрын
ተባረኩ።
@user-rp5ij9mb3w
@user-rp5ij9mb3w 7 күн бұрын
በጣም የሚገርም እርእስ ነው ያነሳችሁት ተባረኩ
@SelamDebesai
@SelamDebesai 8 күн бұрын
God blessed women of God
@amerechakako8104
@amerechakako8104 7 күн бұрын
❤Geta bahulu yibalachu yegata iji kainanite Gari yihuni ❤❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 7 күн бұрын
Geta yebarkachehu bezu temrebetalehu❤❤❤❤
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d 6 күн бұрын
Eyetefatu LemeyAgebute. Teyake ena weyeyete betaderegu. Miss Tg
@anketskebede241
@anketskebede241 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የተወደደ ፕሮግራም ነው : አንድ ነገር ለማለት እፈልጋለሁ ይህንን የሰው ፀጉር (human hair) እየተባለ ፊልም አይቻለሁ የህንዶችፀጉር እየተላጩ ለጣኦት ይቀርባል እደገና ይሸጣል የዘመኑ ፋሽን ተብሎ አገልጋዮች ዘማሪዎች አንቺም ታደርጊያለሽ እና የአሁኑ ትውልድ ድሞ እናንተን ይከተላል ቢቀርስ በተፈጥሮ ማጌጥ እንደዱሮአችን :: መጥፎ ነው በአጠቃላይ አጋንንት እየጋበዝን ነው ውበት ለመጨመር ነው እሷ ዘናጭ ነች ለመባል ነው? Now you are naturally beautiful
@tsigewoldeyohannes9178
@tsigewoldeyohannes9178 8 күн бұрын
እሱ ብቻ አይደለም ዛሬ የሚራገሙም አሉ በጌታ ቤት ሆነው ተባረኩ
@user-pw8qb2bj8z
@user-pw8qb2bj8z 4 күн бұрын
በጣም ገንቢ አሳብ ነው ያነሳችሁት
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 5 күн бұрын
Tegstye ante brke bewnet yehe deskeshen tekekke new wegnte abrwshe yelut huthem zemnhehun Geta yebrkew betam asflge lemhonu ene rase mesker nene bewnet life belance kelewe endegnem sew reft kelew betenentem yemgdatem endestrse aynet tegrot belghem kewte grft yemdrsbtem kezhe yetnse endhone bebzu temlkete yeyehten wedft edele sagne bezerzer lelte temhet yeonal byeselmamne new ena tekelna lemhonu ene bezu bft esra selnber weksewnem andande negrte kelfbtem betam regrtem adrge bensha zeghwalhe ewnt new bakance kalhone aglglt bha weym sera kehone leghe btam endemgdu mesker nenena yehe whehager selhne behonem lenam hager yesflgnal tebrku mulu from Canada.
@user-pw8qb2bj8z
@user-pw8qb2bj8z 4 күн бұрын
ከልብ የምሰጣችሁም comment በደምብ አንቢቡ ጉልበትም ይሆናችአል
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 8 күн бұрын
ዉዷ እህቴ ቢልግርሀም በመጨረሻም ቢሆን ስትይ ምን ለማለት አስበሽ ነው? ከትህትና ጋር ብትነግሪኝ
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 8 күн бұрын
እስከመጨረሻው ስሚውና መልሱን ትሰሚዋለሽ ካልሰማሽው በአርእስቱ ብቻ እንዴት ልታውቂ ትችያለሽ ሰምቶ መጠየቅ ጥሩ ነው ተባረኪ
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 8 күн бұрын
ቲጂን ነበር የጠየኳት እንድትረጂ የምፈልገው የሚሸነሪ ህይወት እንደዚህ ነው ።ቤተሰብን በሰው አስተሳሰብ አደጋ ላይ ጥለሽ እንደምትሄጂ ነገር ግን በእግዚያብሄር ደግሞ ለጌታ አደራ ሰተሽ የምትሄጂበት የሚሽነሪ ባህሪ ነው።ሰው ልጆቹን ቂርስ ሲመግብ ትምህርትቤት ሲወስድ አብሮ ጌዜ ለልጆቹ ሲሰጥ የሚሺነሪ ባህሪ እንደዚህ አይደለም ምክንያቱም በቦታው የሉማ ወንጌል እንደዚህ ዋጋ ተከፍሎበት እዚህ ደረጃ ደርሷል ።ሲቀጥል ስንቶቻችን ነን በቤተሰብ እቅፍ ውስጥ ሆነን አሽሻምና ሌቦች እና ውሸታሞችና ዘማውያን ነበርን።ጌታ ከዛ ጉድ ያወጣን ጌታ ነው።ሚሽነሪ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ።
@asnakech-zj3ub
@asnakech-zj3ub 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያከበራቸው ሰው ናቸው ቢሊግርሀም በክብር ተሸኝተዋል ስህተት ፈልገን አንናገር የሚጠቅመውን እንናገር ።
@user-pw8qb2bj8z
@user-pw8qb2bj8z 4 күн бұрын
i think you hear the highlight only
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 35 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 64 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН