@BirukTubeብሩክ ለሀይሚ ፍቅርህን💘👌ግለጽላትይቅርታ አድርጊለት ለብሩክ ሀይሚ

  Рет қаралды 2,420

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
ሀይሚ ይቅርታውን ትቀበለው የምትሉ👍 ነገሩ ከተራዘመ ከባድ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ ወደ ድሮ ፍቅራችው እንዲመለሱ እንፍልጋለን💔😢
@فايزةمحمد-غ2ن
@فايزةمحمد-غ2ن 18 күн бұрын
ትክክል,ንሺ,እህቴ,ሀይሚ,ይቅረታውን,ትቀበል
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 18 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀንቾዬ እውነት ለመናገር ስራቸው የኦዲንሶችን ጆሮ አይን እየሳበ ተውዳጅነትን እፍርተው ብዙ ተከታይ እፍርተዋል ለዚህም ፈጣሪን ያመስግኑ ነገር ግን የስራውም ባህሪ ቢሆንም ግን በጣም የተዛዛ ፕራክ ምዘዙ የከፋ ነው በዛላ ላይ ለኦዲሴችም ማዛግም መናቅም ይሆናል በስራቸው አይዲያ ላይ ጥፍጥና እንዲሆን ከተባለ አጠር ያለ ፕራክ ይሁን እንደዚህ ማርዘም ጥሩ አይደለም ለሁሉም ልክ አለው ብሩክንም ሰብስክራይቡንም አንስተዋል በቁም ነገር የተናደዱ ይህ እኮ ስራ ነው ጋይስ በአንድ እቅጣጫ አትሂዱ ስራቸው ነው ባይጋቡም የስራ ባልደረባ ሆነው ማስቀጠል ይችላሉ ምንም ችግር የለውም ብቻ ለኦዲንሶች መልክቴ የእውነት አትታመሙ ብርኩም& ሀይሚ ከፕራክ ርዝመት ተቆጠቡ ባይ ነኝ ❤
@miserakbelay3433
@miserakbelay3433 19 күн бұрын
ልክነሸ እይሄን የማያረግ ከሆነ ወይም ልጁነት የሚያጠቃህ ከሆነ ብዙ ሰው የሚወዳት እለ እዱለኛ ነህ ሀይምዬ ወደሀለች የሄን ግዜ ተጠቀም እንደናት የምመክርህ የአንተ እናት እድለኛ ናቸው ሀይምዬን ካንተ ጋር ከሆነች በሩክዬ እዳይቆጨህ ❤❤
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
እውነት የሀይሚ እና የብሩክ የፍቅር ሁኔታ በፕራክ ውስጥ ሚዛን መፍተን የለበትም ሀይሚዬ ሁሉንም አሞልቶ የሰጣት ተስጥኦ አላት የራሱ ከፕራንክ ውጭ ብሩክ ምርጥ ልጅ ነው ነገር ግን ላምን ወደ ቁም ነገር አይወየረም ብሩክም ከልቡ የሚያፍቅራት ከሆነ ቁጭ አድርጎ ለራሱዋ አስተማማኝ የሆነ ነገር ሊያደርግላት ይገባል ምን ችግር አለው ፍቅሩን ቢገልጽላት ለራሱዋ ብቻ እሱም ፍቅረኛ አለኝ ብላ መተማመን አለባት ሁሌ ሰቀቀን ከባድ ነው 😊
@MagiMatos
@MagiMatos 19 күн бұрын
በትክክክል ሜር
@zeharatube2
@zeharatube2 19 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ ና የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዝት ይበል ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀኒቾዬ ሀይሚ ና ብሩኬ ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ደሞም ምር አይሆንም አይለያዩም ውዴ ❤❤❤
@tsiget4477
@tsiget4477 19 күн бұрын
Yes you are right 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
Thanks more you!❤
@ሳራሁለት
@ሳራሁለት 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ 🎉🎉like🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 19 күн бұрын
ሰላም ሀኒቾዬ እንኳን በደና መጣሽ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@benchayosabek2675
@benchayosabek2675 19 күн бұрын
Likibishal በትክክል ❤️❤️🥰🥰🥰👍👍
@kokobe1961
@kokobe1961 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እኳን ደህና መጣሽ ከይቅርታ ብላይ ምንም የለ በርግጥ በጣብ በዝቷል ግን ለተመልካምም ማስብ አለባቸዉ
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 19 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሀኒቾዬ💚💛❤👍👍👍
@MareMolla-re8hc
@MareMolla-re8hc 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ የእውነት በጣም ነው የፈተናት ልጁ 😢
@fentaye9663
@fentaye9663 19 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ። የኔዉድ በቸልኛ የነሀይሚ ድራማ ይቀጥላል በቃ
@zehara5
@zehara5 19 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት እሕት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሳህ 🥰😂😂
@drr8432
@drr8432 19 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ ❤ትክክለኛ ሀሳብ❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👌
@Afran-Tube
@Afran-Tube 19 күн бұрын
ሰለም ሀኒቾዬ ሰለምሽ ይብዘልን 💐💐❤❤❤
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔🥲
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 19 күн бұрын
አሪፍ ሀሳብ👌🥰🥰🥰
@Simegngoshu21
@Simegngoshu21 19 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 19 күн бұрын
❤❤❤ሀንቾየ አንዃን ደህና መጣጣሽልኘ ውዴ አው ይግለጵላት እቢ ካላ😂😂😂😂
@Dbora1
@Dbora1 19 күн бұрын
Salam ekon basalm maxash waw arf koiyta nabar enamsginaln barchi
@ShamimahKhalid
@ShamimahKhalid 19 күн бұрын
❤❤❤ሀይሚዬዬ❤የኔ ጀጊናና❤🎉ሴት❤የኔ ቆንጆ❤🎉በትክክል❤ናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@umemuaztube
@umemuaztube 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሀይሚ ጀግና ነት ትንሽ ተፍጨረጭራው 🎉🎉🎉🎉
@KaaSa-z2h
@KaaSa-z2h 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍👍👍
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 19 күн бұрын
😘👍👍👍10:00
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እንድ ጀኖች❤❤❤❤
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 19 күн бұрын
ትክክክል❤❤👍
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 19 күн бұрын
Yes❤🎉
@AaAa-p9x4z
@AaAa-p9x4z 19 күн бұрын
ትኪኪል
@zeyada12
@zeyada12 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡሙፎዚያዩቱብ
@ኡሙፎዚያዩቱብ 19 күн бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን
@hayemi02
@hayemi02 19 күн бұрын
ሀይ ሀንቾ ሀይሚ እንደኔ ይቅርታውን መቀበል አለባት በልላ ግዜ አሥባበት ይሻላል ከፕራንክ ወደ ፕራክ ተመልካቹም ይደክመል ትናንት በደንብ አሥደንግጣለች ግን በዚህ ከቀጠሉ መሀላቸው ያለው ነገር ይጎዳል ቡሩክ ይቅርታ አጠያየቁን አሥተካክሎ በፀፀት ይቅርታ ይጠይቃት ሀይሚ መቀበል አለባት
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አወ ቢያንስ ማጠር አለበት ሁለታቸው ከተጎዱ ከባድ ነው በሌላ ቀን አረሳስታ ነበር አሁን ውሳቸው ማከም ነበር ይቅርታውን መቀበል አለባት ሀይሚ ለፍቅራቸው ጭምር ሲባል ሲጀመር የእነሱ ፍቅር በፕራክ ሚዛን አይመዘነም በጣም ስለሚዋደዱ ❤❤❤
@Rahima-y3f
@Rahima-y3f 19 күн бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏
@زمزم-ش4ه
@زمزم-ش4ه 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉በትክክክክል❤❤❤❤❤
@AaAa-jy2rx
@AaAa-jy2rx 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@fawziyaawal
@fawziyaawal 19 күн бұрын
ትክክክል❤❤❤
@DareTube-r7z
@DareTube-r7z 19 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aminorashida3533
@aminorashida3533 19 күн бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 19 күн бұрын
ሰላም ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ መጀመሪያ እረጋ በይልኝ የኔ ውድ ማለቴ ትንሽ ጋል ብለሻል 😅ማረጋገጫ ትፈልጋለች ስት ምን አስብኩ መሰለሽ በቃ የፍቅር ማህተብ ይመታ ከዛ በሗላ የፈለጉትን ፕራንክ ቢደራረጉ ምንም ችግር አይፈጠርም ወደ እውነታው ሲመጣ አብረው እየሰሩ ቪድወውን አውቀው ኢድት ተደርጎ ከተለቀቀ በተመልካች እጂ ሰላም የሌለ የሚመስለው እነሱ ሰላም ናቸው ይህ ደሞ ትወና ነው ችሎታቸው ነው ስራ ነው ፕራንኩንም እየተፈራረቁ የሚደራረጉት ሾርት ድራማ ሊሆን ይቻላል በርግጥ አንች ሀሳብሽን ተረድቻለሁ ማለትም ለተመልካችም ለእነሱም በፍቅር ሆነው ሲሰሩ ጥሩ ነው እያልሽ ነው እንደ እስከመታመንና ነስር እስከመንሰር ደርሰዋል ማለት ነው ከባድ ነው ብቻ ከተመልካች ይልቅ እነሱ ያውቃሉ የትኛው ስራ እንደሚያዋጣቸው መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቸው ስራ ክቡር ነው
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
ሚኒባዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከኔ በላይ በደንብ ድብን አድርገሽ ፍተፍይሽው እኮ ዋውው ትክክልል ነሽ እህቴ አመስግናለሁኝ
@SeenaSeena-n7l
@SeenaSeena-n7l 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@winniea9803
@winniea9803 19 күн бұрын
በትክክል አዎ ❤❤❤
@AaAa-jy2rx
@AaAa-jy2rx 19 күн бұрын
ብትክክክል❤
@dei2024
@dei2024 19 күн бұрын
እሱ አያፈቅራትም ደሞ መውደድ እና ማፍቀር ይለያያል ይወዳታን እጅ አያፈቅራትም😢
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
እረ እንዲህማ ተሰፍ አታስቆርጭን 😢 ብሩክ መናገር ስለሚፍራ ነው እንጅ ያፍቅራታል የምር 😢
@dei2024
@dei2024 19 күн бұрын
አረ ባክሽ ለምን ይፈራል እደ ሴት ልጅ እኮናት እሷ መናገር አለባት እዴ ሌላ ሂወት እዲኖራት አላደረገም ወይ ለራሱ ያድርጋት ወይ ያልቀቃት ቡዙ ፈላጊ አላት
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
​​@@dei2024ይፍራል ማለት በሚዲያ አፍቅርሻለሁኝ ለማለት ያልኩኝ በውስጥማ ፍቅሩን ይግለጸላት እያልን ብዙ ግዜ ግን ደግሞ ቀለበት አስረዋል በውስጥ ተባለ ነገር ግን አሁንም በውስጥ ብቻ ቢገልጽላት ደስ ይላል ፍቅራቸው በሚዲያ ከወጣ ሜቢ ላይበረከት ይችላል ይህ ነው ቪዲዮን የኔን የዛሬውን ሰምተሽው ከሆነ ብረክ የምታፍቅራት ከሆነ ለሀይሚ ማረጋገጫ ለእሱዋ የሆነ ነገር አድርግ ብያለሁኝ ብዙ ብያለሁኝ
@legesmola6015
@legesmola6015 19 күн бұрын
ስላም❤❤❤
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 18 күн бұрын
ሰላም ሀኒቾ ምነው ፍቅር ጥያቄ ላይ አፈጠጣችሁ እሳ ሀይሚ እኮ ከአንድ ሁለት ቦታ ተናግራለች ቤተሰቦቼ ትልቅ ደረጃ ይጠብቁኛል ለፍቅር ዝግጁ አይደለሁም ብላለች ብሩክ ደግሞ የሀይሚን ፍላጎት ያከብርላታል በዛ ላይ በውስጥ ብዙ ነገር ሂደዋል ለተመልካች ደብቀው እጅ ባለፈው ቃልሽን አጠፍሽ በፍቅር ዙሪያ ከእኔ ጋ አውርተን የለም ወይ እኔ አልጎዳም ወይ ሲላት ይቅርታ ቃሌን ስላጠፍኩ ብላው ነበር ስለዚህ ቃል ተገባብተዋል አትልፊ ሀኒ ትናንት ከልጅቷ ጋ ይቅረታ አውርደው ፕራንክ ያረገባትን ያገኘውን ነገር ለብቻው ሊነግራት ፈልጎ ነበር ቀን አልሰጠችውም አዙራ ፕራንክ ጀመረች ይህንን ሁሉ ጣጣ ያመጣችው ራሷ እሷ ስትሰራ ችግር የለም ብሩክ ሲሰራ ደግሞ እድህ አይነት ፕራንክ የለም ትላለች ሀይሚ የመናገር ክህሎት ስላላት ብቻ እሷ ብቻ ስሰራ እጅ ሌላ ሰው ሲሰራ ስህተት ነው ተመልካችም እሷን ነው የሚደግፍ ብሩክ የዋህ ገራገር በራሱ በክብር በሰው ክብር የማይደራደረ ሩህሩህ ጀግና ወንዳወንድ በዝምታው ገዳይ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው የዘመኑ ጀግና ነው ሀይሚን ሽ ሰው ስለሚደግፋት ብቻ ትክክል ናት አልልም ሚዛናዊ ፍርድ ነው መስጠት ያለብን በማራዘሙ ስህተት ነው ግን ትናንትም ተናገረ ልጀምር ነው ብየ ተናግሬለሁ ብሏል እሷ በድንገት አፈቀርኩ ብላ ከጉያው ተቀምጣ ምንም አልተናገራት ውስጡ እየተቃጠለ እኔስ ብሎ በቃ አትጨናነቂ እያለ ለሷ ነው የሚያስበው ስሜቱን ዋጥ አድርጎ እሷ ግን እደፈለገች እየተናገረች ነው ይህንን ደግሞ ትክክል ነሽ ብለዋታል ሀይሚ ነቄ የሚድያ ሰው ነች ፕራንክ መሆኑን አልጠረጠረችም መስሎሽ ነው እጅ ላለመስጠት እጅ ይህንን ሁሉ ኮመንት እያየች ሪል ነው ትላለች ብሩክ እዳትጎዳበት ፍፁምን ከጎን አድርጎ ነው ብቻዋን አልተዋትም እሷ ስትከፍ እሱም ውስጡ እያዘነ ነው ፊቱ ያስታውቃል ደግሞ እስከ ጥግ ድረስ ያምናታል ለዛ ነው የማይደራደርበት ክብሩን ዝቅ አድርጎ የሀይሚን ጥንካሬ ለአለም ያሳየው ሶስት ሰው አንገት ደፍተው በክብር ጥፋተኛ ነን ይቅርታ ሲሏት ለሰስ ባለ ድምፅ ጭራሽ ትጮህ ጀመረ ያም አልበቃት አፍቅሬዋለሁ እረፍዷል ማለት ምን ማለት ነው መጀመሪያ እርቅ አውርዶ ነው ፕራንክ እንኳ ማድረግ ያለባት ሚድያ ስላጨበጨበላት ጀግና ጀግና ስለተባለች ራሷን ከፍ አድርጋ እያየች ይመስላል እረጋ ብትል ጥሩ ነው ይቅርታ ተቀብላ ሰላም ማውረድን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም የፈራሁት ነገር አልቀረም ማባበሉ እዳህ ነው ብየ ነበር እደ ብሩክ ያለ አፍቃሪ የለም አታገኝም የዋህነቱን ታውቃለች ክላስ ስትሆን ብቻ ነው የምንለያየው ብላለች በራሷ አንድበት ህይወቴ ነሽ ብሏት በጀግናዋ እናቱ ሰይሟታል ልጅቷ ግን ብዙ ፈላጊ አለኝ በማለት ልጁን ልታሰቃየው መሰለኝ አሏህ ሰላሙን ያውርድ በጣም አናዳኛለች እደዛ ደም አስከሚፍ ነው ያቃጠለችው ወንድ ስለሆነ አምቆት እጅ እኛ ሴቶች የሚያከብረንን አንወድም ሲጀመር
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
እህቴ ሁሌም ግዜሽን ገለሽ እረጅም እና ሀሰብ ስለምትስጭ ዩቱብ ላይ ፓስት አደረኩት ሀሳሽን ሁሉም እንዲያነበው ስለፍለኩኝ ፓስትኩት❤️😍🙏
@F-kf4fy
@F-kf4fy 19 күн бұрын
አቦ አች ለጀ ይመችሸ ውነትነው የተናገረሸው
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
አመስግናለሁ እህቴ እውነቱ መናገር ነው የምፍልግ ሁሌም 😊❤
@FathimaMadeena-sv7rl
@FathimaMadeena-sv7rl 19 күн бұрын
አረያችይሸለል ያኔ ውድ ስቱያምትበልዮቱበረ ኡከንበይው አለቸት አይችልም ታረቁይበለልእጂ ትችት ብር ክተር ቅር ልብ ትግል ምን አናት እኔምያም
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
ትክክል እርቅ ይሻላል ነገሩን ማባባስ ሳይሆን ይቅርታውን ትቀበለው ❤😊❤
@hawawussen
@hawawussen 19 күн бұрын
አረሀይሚየ የይቅርታተቀበይአይይይይዛሬስ
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 19 күн бұрын
ሀይሚ አልተቻለችም
@GjfidGhrud
@GjfidGhrud 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኡሙማሂርtube
@ኡሙማሂርtube 18 күн бұрын
ውድድ🎉🎉🎉🎉❤❤
@LihonMelako
@LihonMelako 19 күн бұрын
👍👍👍👍👍👌🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
አመስግናለሁኝ እህቴ❤
@hayatuu
@hayatuu 19 күн бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ብሩኬ ቻለዉ ፍረደብህ ይህ ፕራክ ቢቀረሰ
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@NunuSeid-c2e
@NunuSeid-c2e 18 күн бұрын
ትክክል
@tititube9079
@tititube9079 19 күн бұрын
ይፈተን እሱም😂😂😂
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
ክክክ ተጀመረ እኮ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 19 күн бұрын
አረ ሀይሚየ ይቅርታ ትቀበይው አሁንስ እፍፍ
@hanichotube
@hanichotube 19 күн бұрын
የምር ይቅርታ ብታደርግለት ደስ ይለናል
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ሀሰንን ዛሬ አሳበድኩት😡😡
13:59
FIRDOS TUBE | ፍርዶስ ቱዩብ
Рет қаралды 19 М.
🦋ሁሌም ከ ጎኔ ሁን ብሩክ ሀይሚን ቃል ገባላት🥰
21:43
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 201 М.
ዘልኩ ድኣ Part 2! ግርማይ ሳንዲያጎ - 2025
19:59
Ghirmay Sandiyago | ግርማይ ሳንዲያጎ
Рет қаралды 1,9 М.