Пікірлер
@hanytwin
@hanytwin 24 минут бұрын
ሰላም ሀኒቾዬ እስካሁን አልተፈታም ከባድ ነው ይቅርታ ተባብለው በአል አብረው ቢያከብሩ ጡሩ ነው መሄድዋም ቆንጆ ነው ነገር ለማብረድ ሀኒቾ ሰላሙን ያምጣላቸው ሀይሚም ሰው አታስጨንቁ
@Lbያገርልጅ
@Lbያገርልጅ Сағат бұрын
ሂ ድ ብለን መንገር አይጠበቅብንም የነበረው: አለመሄዱ ሁለተኛ ስተት እየሰራ ነው::ከፈለጋት መከተል ነበረበት : እንደሱ አለማድረጉ ከንደገና እንዳያስከፋት እየሰጋሁኝ ነው: የት ድረስ እንደሚሄድ ልትፈትነው መስሎኛል:
@hanichotube
@hanichotube Сағат бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ አሁንም ፍተና ነው ብሩክ ይህ ቀላል ነገር ስለሆነ ምንም ሳይል ቢሄድ ጥሩ ነበር ለማንኛም ነገሩ ባበቃ ወደ ሰላም በተመለሱ
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 2 сағат бұрын
አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላሜሰላሜሰላሜረሔሜመየኔመልካም አንኳንበበሰላምመጠሀ🎉
@hanichotube
@hanichotube Сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ወዪይ ሀይሚ ሰላራችለት እኮ አረ ኡኡኡአኡኡኡ😮😮😮😮😮
@matchabae92
@matchabae92 4 сағат бұрын
Endate belononawe atehageme yamelate batasebe gare ekonawe yahadehewe
@drr8432
@drr8432 7 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KaaSa-z2h
@KaaSa-z2h 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍
@anteaddisu9202
@anteaddisu9202 8 сағат бұрын
Hanicho endet neshe fitse baderegew neger destegna nen egziabehir yemsgen brukie gin llemn endzih eyehone endale gera gebagn fetse betam asteway new brukie gin ? anchie endalshew eygefanachew yemselgnal wessenew yegbu yengageru yetmamenu siliker eko bizu waga yekfelal gena minm saiiramed bande tesfa mekuret fair aidelm b2 ken erfedoal aibalm fiker yetagsal yan tigistun eskmechershaw yehidbet yakrebachew mekniatoche asamagn aidelum komblo maseb albet becha bezu malet beflgm hulu aiweram andmehonachewn new yemnflegwe ahunm yachie set gin kategbu trak weýyyy
@emebetyoutube
@emebetyoutube 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ሀንቾየ የሴት ጠበቃ ጡሩነው ወዶቹ አስተውሉ😂😂😂 ፍቅር ብዙ አሜኪላ ውጣ ውረዲ አለበት
@hanichotube
@hanichotube 8 сағат бұрын
እመቤትዬ ሀሀሀ እስቲ አታስቂኝ
@ሂክመትTube
@ሂክመትTube 8 сағат бұрын
ሰብ መልሺ❤
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 9 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@zeyada12
@zeyada12 9 сағат бұрын
ሀኒቾ እዴትነሸ እህት አይይ ሀይሚና ብሩኬ ነገር በጣም ግራ ይገባል😢
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 9 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 9 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@JeenaA-j8k
@JeenaA-j8k 9 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 10 сағат бұрын
ብሩክ እና ሀይሚ ነገሮችን ሰከን ብለው በንግግር መፍታት አለባቸው ሀይሚም ግዜ ልትስጭው እና ልታዳምጭ ይገባል ብሩክን😔😔😢😢💔💔💔🙆‍♀
@hazyldada1918
@hazyldada1918 10 сағат бұрын
ፍፄ ላደረገው ነገር እናመሠግናለን ጆሲም አያናገረው ነበር ብሩኬ ግን ወደኋላ ለምን በዚህ ሰአት እኮ ሲጠየቅ በደስታ ነው መሄድ ያለበት ሁሉን አንች ስላልሽው ትቸዋለሁ ብሩኬ ችግሩን ያስተካክል ልክ አይደለም መፀለይ ብቻ ይሻላል
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ትክክል ነሽ ምንም ቢሆን በቃ ጥፍትም ይኑር አይኑር ብሩክ ፍጠን ብሎ ነገሮችን ማሰተካከል አለበት ላሳብበት ማለት እና ግዜ መፍጀት የለበትም ይመስለኛል ቢሆን እንደዚህ
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube 10 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው 🥰🥰👍👍🥀👌🙌🥀🥰👍
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ😊
@YalfalYal-st3eb
@YalfalYal-st3eb 10 сағат бұрын
Biruk sanaf naw mabaratat Alabt idee 😢😢😢😢😢H❤❤B❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ፍጣሪ ይርዳን አንድ እንዲሆኑ😢
@Afran-Tube
@Afran-Tube 10 сағат бұрын
😍😍😍😍❤❤❤❤
@UmmShahadTube
@UmmShahadTube 10 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@legesmola6015
@legesmola6015 10 сағат бұрын
ስላም❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayemi02
@hayemi02 10 сағат бұрын
የዛሬው ቪዲዩ እኮ እምቢ ካለችኝ ብሎ ሀሣብ ገብቶታል ብሩክ ተናግሮ የማሣመን ችግር አለበት
@hanichotube
@hanichotube 10 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አወ አሁን ላይ ብሩክ ሁሉንም ችሎ በቃ ነገሮችን በመነጋገር ካልተፍታ ከባድ ነው
@ለበሮትፍረኮ
@ለበሮትፍረኮ 10 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ውድድ በርቺ❤❤🎉🎉
@HhHh-or5gz
@HhHh-or5gz 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 10 сағат бұрын
ሀንየ ውዴ እንከን ደህና መጣሽልኝ ውደ❤❤❤❤#ሸር በሀላ
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ፍንታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤
@kikigalgerea2015
@kikigalgerea2015 10 сағат бұрын
ሀንየ ግን ሀይሚ ለመፈተን ፍለጋ ይህን ይችላል ቡታጅራ አትሄድም እኔ እንጂ
@hanichotube
@hanichotube 10 сағат бұрын
😂😂የውስጥ አዋቂ እኔም እርግጠኛ ለመሆን ከብዶኝ ነው እንጅ ብዙ ስው እያለ ነው 😅
@zahrmuhmdezahr2350
@zahrmuhmdezahr2350 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kidist_tube1
@kidist_tube1 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒዬ አረ በጣም ያሳዝናል የምር ሀይሚ ግን ጥፋተኛ ናት ለተመልካች ክብር የላቸውም በጣም ይደብራል አይ ብሩክ ትግስቱን ይሰጥህ ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ቅድስትዬ❤
@MareMolla-re8hc
@MareMolla-re8hc 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ 😊 የእውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ማሬ እንዴት ነሽልኝ❤
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 10 сағат бұрын
ብሩኬ ግን ዛሬ ከሷ መሸሽ እንደፈለገ ነው የሚያሳየው
@hanichotube
@hanichotube 10 сағат бұрын
እኔ ግን የብሩክን ነገር ስረደው በቃ ለነገሮች ግዜ ወስዶ ማሰብን ነው እና ለሁሉም ግዜ አለው ነው መስለኝ ያ ማለት አሁን ላይ ዓላማ ላይ ብቻ ትኩረት ማደርግ ሀሳብ እንዳለው ነው የገባኝ ለፍቅር ግዜው ገና ነው ማለት ነው ገና ልጅም ስለሆነ 😊❤
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 9 сағат бұрын
@hanichotube በዚህ መሀል እኮ ልጅቷ ተጎዳች መጨረሻላይ ጥሎኝ ሂዶ ከምሰቃይ አጋጣሚውን ተጠቅሜ ብርቅ ይሻለኛል ብላ አሰበች ከዚህ በፊትም ተናግራለች ሁሌ ዝም ነው ውስጡ ያለውነገር በትክክል አይናገርም እኔ ብዙ እድሎች እያሳለፍኩነው ብላ ተናግራለች ምንም አላማ ቢኖረውም ቀለበት አድርጎ አላማውን ማሳካት ይችላል ልጅቷ እስማርት ናት በአጭር ጊዜ ስኬታማ አድርጋዋለች እሱ ግን አልታየውም ለሱ ብላ ብዙ መስዋትነት ከፍላለች ከዩኒቨርስቲ እስከመቅረት ብቻ ያሳዝናል 😢
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
​@@SeadaAbdu-m4sበትክክክል ሀይሚ የከፍለችው ዋጋ የምር ተነግሮ አያልቅም ግን ብሩክ ምንም እየገበው አልመሰለኝለኝም እኔም ጥዋት በስረሁት ቪዲዮ ላይ ብያለሁኝ ብሩክ ፍቅሩን ገልጾላት እውነቱን ተናገሮ ስራውን ቢስራ የቱ ጋ ነው አላማንውን እንዳይሳካ የሚከለክለው የቱ ችግር ነው ስል የተስጠኝ መልስ ሀይሚ በትምርት ላይ እያለች በፍቅር እንድትጎዳ አይፍልግም ሁሉቱም ስለ ፍቅራቸው ማውራት አይፍልጉም ተባለ እና ምን ትያለሽ የምር ግራ ገባን እኮ😊😢😢
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 9 сағат бұрын
@@hanichotube እሷእኮ ባለፈውም የጠፋችው በምክንያት ነው ከሱ የምፈልገው ነገር አለ ሰውነቷ አለቀ የተረዳት የለም አሁን ብትርቀውም አንደዬ አፍቅራዋለች መሰበሯ የማይቀር ነው መፍትሄው ከሱጋ መሆን ነው
@hanichotube
@hanichotube 8 сағат бұрын
​​@@SeadaAbdu-m4sእህቴ እውነትሽ ነው ባለፍውም የጠፍችበት በምክንያት ነው ግን እኮ ሀይሚዬም ለብሩክ ግዜ ካስጠችው ካላዳመጠችው እንዴትስ ያስረዳት ደግሞ እሱዋ ጎበዝ ነች ክፍተቱን መዝጋት ነበር ከማስፍት ብሩክ በየዋህነቱ ብቻ ችግር የሚገጥመው ብቻ ፍጣሪ ሰላሙን ይመልስላቸው❤❤😢?
@hayatuu
@hayatuu 12 сағат бұрын
ሠላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ ዉሰጣቸዉ አልተማመነም ለምን ግን ብሩኬ ግን ምሰኪን ነዉ
@legesmola6015
@legesmola6015 15 сағат бұрын
ስላም❤❤❤❤
@ethioonline-iv4lq
@ethioonline-iv4lq 16 сағат бұрын
አይ ሀኒዬ❤ እየተዋወቅን የሚሰሩትን😂😂 ብቻ እኛም ተሳዳቢውም ተመልካቹም እዳር ይቀራል እነሱ አይለያዮም ሀሚዮ እና ብሩክ❤
@hanichotube
@hanichotube 15 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አገሬ በጣም እነሱ መቼም አለያዩም
@miserakbelay3433
@miserakbelay3433 16 сағат бұрын
በትክክል ልክ ሶሰናን የሰናቃት ብሩኬ ነወ እሱ በትክክል ማፍቀሩንቢገልፀ ሶሲ ታከብራት ነበር ሀይሚዬን የመይፈልግ ማነው ጨዋ ሰማርት በሳት የተፈተነች ጠንካራ 0:15 የልጁ እዋቁ ናት ብሩክ የአገኝውን ደይመንድ ሰው እንደይወሰድበት በሀላ ይቆጨዋል ❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 15 сағат бұрын
ትክክክል ነሽ እህቴ ሁሉቱ ስለ ፍቅራቸው በውስጥ ማውራት አለባቸው እነሱ ሳይግባቡ ሶስተኛ ወግን ማምጣቻው ነው ይህም ለወደ ፊት ትምርት ይሆናል
@GfGf-g6t
@GfGf-g6t 16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@KaaSa-z2h
@KaaSa-z2h 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 17 сағат бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@Sofi2023-s1b
@Sofi2023-s1b 17 сағат бұрын
የኔ እህት ተባረኪ ንግግርሺ ልክ ነሺ ብሩክ ይሄን በደንብ ስማማማማው
@hanichotube
@hanichotube 17 сағат бұрын
አመስግናለሁኝ
@tititube9079
@tititube9079 17 сағат бұрын
ሀኒዬ ፍሮፋይል ስቀይር ጠፋሁኮ😂😂😂
@hanichotube
@hanichotube 17 сағат бұрын
በጣም የምር ክክክ
@moonmadina1469
@moonmadina1469 17 сағат бұрын
እህቴ ለምን እንደሁ ባላቅም ብሩኬ ያሣዝነኛል።ምክኒያቱም ብሩኬ ሁሉንም ሠው በየዋህነት እየቀረበ ያለ ስሙ ስም ያሠጡታል እሡ ግን ማርያምን ንፁህ ልብ ያለው ሠው ነው።ግን ትንሽ ጥፋት ሢያጠፋ ስሙ ገናን ነው።ከኔ ጀምሮ ብሩኬ ሢያጠፋ ጭፍጭፍ አርገን እንሠድበዋል የኔ የዋህ።ደግሞ ሠውን አውርቶ ማስረዳት አይችልም ብሩኬ።ሶሢ እምትባል መዥገር በፕራንክ ሠበብ አርጋ እሡ ካላት ውጭ ተውና ነው ነገሩ የተባባሠው።ብቻ ፈጣሪ ሠላማቸውን ይመልሠው።እኛንም ጎዱን የምር።
@hanichotube
@hanichotube 17 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ብሩክ በጣም ጨዋ እና የዋህ ልጅ ነው ግን በእሱ በሚመጡ እሴቶች የእሱን ሁሉም ነገር ህይወት እንዲበላሽ መፍቅድ የለበት በቃ መጠርጠር መንቃት አለበት አሁንም ብሩክ ምንም ጥፍት የለበትም ይቅርታውን ስለተቀበለችው ግን ግን በየዋህነቱ ብዛት ችግር ይመጣል መጠነቀቅ አለበት ለራሱ እኔ ሁሉቱም አንድ እና ወደ ፍቅራቸው እንዲመለሱ ነው
@drr8432
@drr8432 17 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ ❤ ትክክል ነሽ ሶሲትባለዉ ልጅ ማራቅ አለባት ብሩኬ ለምን እህዳለሆ ስትል እሺ አላት ያልሽዉን ሀሳብ ምናልባት አትሄጅም ብሎ የለመናት ቀጣይ ፓርት ዛሬ ይለቀቅ ይሆናል ቢዬ አስባለሆ ከዛ ቁጭ ብለዉ ከተነጋገሩ ሁሉነገር ይስተካከላን❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 17 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አንችም በጣም ገብቶሻል እሱን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላሙን ያውርድልቸው ❤❤❤
@drr8432
@drr8432 17 сағат бұрын
@hanichotube 🙏💚💚💕
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube 18 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@hanichotube
@hanichotube 17 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 18 сағат бұрын
ደከመን ብሩኬ አይሰማም ሴቶች ገና ገደል ይከቱታል በዚህ የዋህነቱ
@hanichotube
@hanichotube 17 сағат бұрын
እኮ የምር ብሩክ በየዋህነቱ 😢