Bishop Terefe Feka [ ቢሾፕ ተረፈ ፈካ ] "በእግዚአብሔር ምህረት የሰራ አጥር "

  Рет қаралды 18,593

Apostolic Church

Apostolic Church

3 жыл бұрын

Bishop Terefe Feka [ ቢሾፕ ተረፈ ፈካ ] "በእግዚአብሔር ምህረት የሰራ አጥር "
Telegram :-t.me/Apostolic_Church_TV_Radio
Facebook:- m. Apostoli-Churc...
#BishopTerefeFeka#Apostolic_TV_and_Radio#NewSingelSong

Пікірлер: 66
@user-fs8vr8no5s
@user-fs8vr8no5s 3 ай бұрын
ለዛላለም ቡሩክ ሁኑ ቢሾፕ ተረፈ ቃላት የለኝም አየሱስ አብዝቶ በሁሉ ይባርኮት.... 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@BarakaB-tf8bm
@BarakaB-tf8bm 11 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ማረን ሃደራ ጌታዬ 😭😭😭
@tma4194
@tma4194 3 жыл бұрын
amen amen
@Jdjdhdhd-rl9fx
@Jdjdhdhd-rl9fx 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ የብርኮት ፃጋ ያብዛሎት 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@sheldricjholmes3596
@sheldricjholmes3596 2 жыл бұрын
Amen.
@ayalishayalish4363
@ayalishayalish4363 10 ай бұрын
አሜንንን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼አሜንንን 🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
@asnakechfitamo3080
@asnakechfitamo3080 5 ай бұрын
Amne amne gta eysueabzto abzeto ybrklen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechfitamo3080
@asnakechfitamo3080 3 ай бұрын
Amne amne❤❤❤❤❤❤
@user-vf9lp5zo2p
@user-vf9lp5zo2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️🙏
@user-pd9cx9lt4v
@user-pd9cx9lt4v 2 ай бұрын
አሜንን አሜንን ጌታ ኢየሱስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeneneshsilase-qv7hd
@yeneneshsilase-qv7hd 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታባርክ ታባረክ ታባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር የባርክ የባርክ
@Asna-iy7zp
@Asna-iy7zp 2 ай бұрын
Amen 🙌🙌 Amen 😭😭
@tsadikbeyene1728
@tsadikbeyene1728 2 жыл бұрын
Amen ❤️❤️❤️❤️
@asnakechfitamo3080
@asnakechfitamo3080 Ай бұрын
Gta eysuse lzlalm Ababa sgwen ybzloe amne amneeee
@daslegnterora5699
@daslegnterora5699 2 жыл бұрын
Amennnnnn
@user-ix9xw3wh3o
@user-ix9xw3wh3o Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meazadando8452
@meazadando8452 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤amen
@user-vf9lp5zo2p
@user-vf9lp5zo2p 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ባዳምጥም አልጠግብም ፕሾብዬ ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛሎት የኔ ዉድ አባት ወድም ተሪ የምታስተምሩትን ሁሉ አልጠግብም ኢየሱስ ይመስገን በእርሶ ሆኖ የሚሰራ ።
@BugalechHadaro-cf9sk
@BugalechHadaro-cf9sk Ай бұрын
Amen.amen.❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg5wm2dk5u
@user-bg5wm2dk5u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@DbnSar-hi1go
@DbnSar-hi1go Ай бұрын
Ameen ❤❤❤❤tebarku
@fikrdubai2970
@fikrdubai2970 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን አባባን ተረፈን እየሱስ በእድሜላ እድሜን ይጨምርልህ እወድአለው
@ASNAKECH-sv4ph
@ASNAKECH-sv4ph Жыл бұрын
🥰🥰♥️♥️♥️😍😍
@mekdesethiopiaethiopia7159
@mekdesethiopiaethiopia7159 2 жыл бұрын
Amen🙏
@tagetage
@tagetage Ай бұрын
Amen 🙏🙏❤❤❤😢😢
@kalikidanapo4096
@kalikidanapo4096 3 жыл бұрын
Amen Amen Yale Tefa new ke igzabiher mhiret Yetenesa new😭😭😭 Ye igzabiher saw bishof Teref igzabiher ke tsihon yibarek🙌🙌👏👏👏👏👏
@nazerawet1661
@nazerawet1661 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭Amen amen amen 🙏 tebarek
@user-gg1en3xn6p
@user-gg1en3xn6p 2 жыл бұрын
አቤቱ አመልካችን እግዚአብሔር ሆይ ምህረት በኛ ላይ ይሁን አሜን 😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌እግዚአብሔር ፅጋ ያበዛሎት ዉዴ የዉንግል አባቱን 🥰🥰🙌🙌🙌
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የልጠፈነዉ ከእግዝአቤሔር ምረት የተነሰነዉ አሜን ተበረክ የሱስ ሀሌሉያ
@user-vf9lp5zo2p
@user-vf9lp5zo2p 2 жыл бұрын
ያልጠፋነዉ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነዉ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-vf9lp5zo2p
@user-vf9lp5zo2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አቤቱ ምረትህን አብዛልኝ አሜን 😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏
@BarakaB-tf8bm
@BarakaB-tf8bm 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በብዙ ጸጋ ይባረክ ለበረከት ሁኑ አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
ሀሌ ሎያ ያልጠፋነዉ በምረቱ ከምረቱ የተነሳ ነዉ አሜን ሀሌ ሎያ ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን😭😭😭😭
@alemituergena2249
@alemituergena2249 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይበርክልን
@user-vf9lp5zo2p
@user-vf9lp5zo2p 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ምረትህን ዘርጋ ማረን ራራልን አንድ ግዜ ብቻ አንተ ሩሩ ነህ ኤልሻ ዳይ አሜን 😭
@habtamusium8646
@habtamusium8646 5 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ እነዚህ ጴንጤዎች ምነካቸው ? ! ዩሐ 16 ፡ 28 ‘’ ከአብ ወጥቼ ወደ አለም መጥቻለሁ ፣ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሄዳለሁ ፡፡ “ ወገኖቼ ፣ የሐዋሪያት ቤ/ክ ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ነው ብላ የምታስተምረው ትምህርት ከላይ ካለው ጥቅስ ጋር እንደማይሄድ አስተዋላችሁትን ! በእውነት ወገኖች ተናጋሪው ራሱ ጌታችን ነው እኮ ! ከሰማይ የወረደው አብ ከሆነ (ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ) ታዲያ ኢየሱስ ወደ ማን ሊሄድ ነው ? በተጨማሪ ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ታዲያ ስለምን ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ይለናል ? ውድ የሐዋሪያት አማኞች አስተውሉ ኢየሱስ ወጥቼ (ወጥቼ የሚለው ቃል ምን ማለት እንደሆነ አስቡት ) ! የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ግን ወጥቼ ሳይሆን ገብቼ (ሙሉ ማንነቱን ተጎናጽፎ ) ይዞ ወረደ በማለት ታስተምራለች ፡፡ ለዚህም ማስረጃዋ ዩሐ 1 ፡ 1 ‘’ በመጀመሪያው ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግዚያብሔር ዘንድ ነበረ ፣ ቃልም እግዚያብሔር ነበረ ፡፡ - - - ቃልም ስጋ ሆነ ‘’ በወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ስንመለከት ደግሞ ፤ ቃል ኢየሱስ ነው ብላ የምታስተምር ሲሆን ፣ ይህም ቃል በእግዚያብሐየር ዘንድ ነበረ ፡፡ አያቹህ ወገኖች ኢየሱስ ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አብም እመለሳለሁ ሲል ፣ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግ/ር ዘንድ ነበረ ከሚለው ሀሳብ ጋር እንዴት እንደሚስማማ አስተዋላቹሁ ! እኛ ወንጌላዊውያን አማኞች መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚያብሐየር የሚለንን እንቀበላለን ፡፡ ስጋ ሆኖ ከሰማይ የወረደው የአብ ልጅ ከርስቶስ ( ኢየሱሰ ) እንጂ አብ ራሱ ፈጽሞ አልወረደም ! አልተዋረደም ! የተወረደልን ግን ልጁ ነው ፡፡ ኢየሱስ ደጋግሞ አብ ልኮኝ መጥቻለሁ አለ እንጂ አንድም ቦታ እኔ አብ ነኝ ብሎ አልተናገረም ! ዛሬ እግዚያብሔር ራሱን በልጅ አማካኝነት አስታዋውቆናል ፣ ይህም አብ - ወልድ - መንፈስቅዱስ እግዚያብሔር ( ስላሴ ) ! ኢየሱስም ሐዋሪያቱን በምድር መላው አህዛብ በአብ- በወልድ - በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ ና እንዲያስተምሩ ትእዛዝ ሰጣቸው ፡፡ ምንም እንካ አብ -ወልድ- መንፈስቅዱስ ሲባል ቃሉ ቢያንገሸግሻቹህም ፣, እውነታው ግን ሶስት እግዚያብሔር በባህሪይ አንድ እንደሆኑ ና በአካል ሶስት መሆናቸውን እስካልተቀበላቹህ ድረስ የእግ/ር ጠላትነታቹህ እንደጸናባቹህ ይኖራል ! ገና ከጅምሩ ጀምሮ እግ/ር ሰውን ሲፈጥር እየተናገረ ስለምን ልባቹህን ታደነድናላቹህ ወገኖቼ ! ( ዘፍ 1 ፡ 26 እግዚያብሔርም ሰውን በመልካችን ፣ እንደአምሳሌአችን እንፍጠር ሲል ፣ ደግሞ በተጨማሪ ዘፍ 3 ፡ 22 እነሆ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ፡፡ ሲል በብዙ ቁጥር ራሱን አላስታወቀንም !! ) ጌታ ኢየሱስ የአብ ልጅ የሆነው ስጋ ሲሆን እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል ፡፡ በመዝ 110 ፡ 3 እርሱ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ የነበረ ከአብ ሆድ እንደተወለደ መዝሙረኛው ይናገረዋል ፡፡ ኢየሱስ በብሉ ኪዳን መጽሐፍ ውስጥ መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) በመባል ተጠቅሳል ፡፡ ዘፍ 14 ፡18 ፣ ዕብ 5፡9 ፣ ዕብ 7 ፡ 1 በርግጥ ዛሬ ከሀይማኖት ቀንበር ነፃ የምትሆኑበት ሰአት ነው ! የሰውን አስተምሮ ሳይሆን የጌታን ቃል ያለጥርጣሬ መቀበል ከዘላለም ፍርድ ይታደጋችሃል! የሐዋሪያ አማኞች ሆይ ጌታ እንዲህ ይላችሓል “ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ “ የሐ 14 ፡1 (ደግሞ የሚለው ቃል በራሱ በተጨማሪም ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው ) ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah temesgen goyta yesus Geta Yesus yibarkh wendem Bishop Terefe🙏🙌🙏🙌🙏🙌
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel #Subscrab በማድረግ ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@tazetaday2199
@tazetaday2199 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta Eysus yebarkt
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel #Subscrab በማድረግ ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምረትህን በምረትህ ዘርጋ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
ብሾብዬ ተባረኩ የምወዳቹ የማከብራቹ የእግዚአቤሔር ባርያ ተባረኩ በእዉነት የእርሶን ትምርት አልጠግበዉም ተባረኩልኝ በብዙ ጸጋ አሜን
@tezu111
@tezu111 3 жыл бұрын
Amen Amen
@mesiapostolicyeeyesuslijne3836
@mesiapostolicyeeyesuslijne3836 3 жыл бұрын
Ameeenn ameeeen tebarkuu 🙌geta Yesuus mirtuu buzu new Temsgen Getayeee 😭😭🙏🙏🙏🙌
@aselefecherimiyas8859
@aselefecherimiyas8859 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ምረት በዝቶልኝ ነው ማኖሬ
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel #Subscrab በማድረግ ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@user-pl2bp2fd4y
@user-pl2bp2fd4y 3 жыл бұрын
አሜን የሱሰ እየባረኩ የባረኩቹ 🙌🙌
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel #Subscrab በማድረግ ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@marydetebo9711
@marydetebo9711 3 жыл бұрын
Amen Amen geta Eyesusi yibarkot bishop terefa miratu bane layi bizu new🙅
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
አሜን በደልን ይቅር የሚል አምላክ ይቅርታዉ ለዘላለም ነዉ አሜንን
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@fikrdubai2970
@fikrdubai2970 3 жыл бұрын
እየሱስ ሆይ ማረን
@lelisaasmare1456
@lelisaasmare1456 3 жыл бұрын
Ye igizabehher kidus sew bishop terfe Eyasus yibarkot,tebrakkkkkuuuuu ammennm
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel #Subscrab በማድረግ ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@samirahome8642
@samirahome8642 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel #Subscrab በማድረግ ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ኦ የኔ አምላክ የኔ ኢየሱስ ምረትህን ከእኔ አትዉሰድ ምረትህን አብዛልኝ ለኔም ለህዝብህ አብዛልን አሜን 😭
@apostolicchurchofethiopian
@apostolicchurchofethiopian 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሞችና እህቶች ይህን channel ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች share በማድረግ ለበረከት ይሁኑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ
@HayatHayat-xx6uw
@HayatHayat-xx6uw 11 ай бұрын
​@@apostolicchurchofethiopian😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HayatHayat-xx6uw
@HayatHayat-xx6uw 11 ай бұрын
ameeeeeeeeeeen❤❤❤❤
@HayatHayat-xx6uw
@HayatHayat-xx6uw 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 26:02 26:03
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭
@tesfayemiheret553
@tesfayemiheret553 2 жыл бұрын
Amen Geta Eyesus Hoy Maren
@mengistutadessetesema3861
@mengistutadessetesema3861 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
ያመንከውን ከማን ሰማኸው? |Evangelist Solomon Kebede|ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ|
1:24:17
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 42 МЛН
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
FilmBytes
Рет қаралды 2,3 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 870 М.
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 8 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 19 МЛН