Рет қаралды 7,517
Iso Yisehak Ab
ከግንቦት 12-14/2014 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ በቢሾፕ ሞላ ቤዳሞ "በእግዚአብሔር ችሎታና አሰራር እመኑ" በሚል ርዕስ የቀረበ ብዙ ሰዎች ነፃ የወጡበት ድንቅ የፈውስ ጊዜ።