Yashageregne II ምርጥ የድሮ መዝሙሮች: ያሻገረን Yashageregne Full Album

  Рет қаралды 915,488

ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli

ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli

Күн бұрын

Пікірлер: 597
@mlegeta
@mlegeta 3 жыл бұрын
አባቴ ሙስሊም ነበር። እኔም የሀይስኩል ተማሪ ሆኜ ጌታን አገኘው። በዚህ መዝሙር ተንበኬ ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ላይ እየፀለይኩኝ ሳለ አባቴ ድንገት ስራ ትቶ ወደ ቤት መጥቶ ስፀልይ አገኘኝ ፣ጴንጤ መሆኔም ታወቀ። መንገዴን አደራ ብዬ በየዋህነት የዘመርኩትን ጌታ ሰማኝ። ከቤትም ተባረርኩ ተማኙ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በድካም ቢሆን በብርታት አረማመዴን ከርሱ ጋር አድርጎት በቤቱ አኖረኝ። ሙሉ ዝማሬውን ስሰማ ፊቴ በእንባ ርሶ አገኘዋለው። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበትና የሚሰራበት ዝማሬዎች ናቸው። ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@newword661
@newword661 2 жыл бұрын
amen amen
@ኢየሱስነውስርመሰረቴ
@ኢየሱስነውስርመሰረቴ 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ለአባትህም ጌታ ኢየሱስ ደድራስላቸው
@teshaleshewaye9308
@teshaleshewaye9308 2 жыл бұрын
Amen God Bless you Brother SHALOM!
@abiotasmamaw3845
@abiotasmamaw3845 2 жыл бұрын
Stay blessed!
@executionmatters3840
@executionmatters3840 2 жыл бұрын
yeteketelkew geta gena yikebrebehal
@lelichyohi9878
@lelichyohi9878 Жыл бұрын
ደብረዘይት ምስጋና ቸርች,,,,ይሔ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ,,,,ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ በመከራዬ ቀን ወዳንተ እጮሀለው
@genikassahun9818
@genikassahun9818 Жыл бұрын
አሁን ላለን ክርስቲያኖችና በተለይም ዘማሪዎች እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ዝማሬ ነው🎉ከ ሃያ አመት በኃላ ዛሬ ሳዳምጠው የተሰማኝ ነው።
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ቀደመ ነገራችን መልሰን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@BlessedGiftFromAbove
@BlessedGiftFromAbove 10 ай бұрын
Amen!
@هانيتامر-م9ن
@هانيتامر-م9ن 7 ай бұрын
Ameeeennn
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 7 ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@SitotawBirhanu
@SitotawBirhanu 21 күн бұрын
Amen
@wubayehuberhanu8466
@wubayehuberhanu8466 Жыл бұрын
በእውነት በእውነት ከዘማሪዎች ቀጥሎ እናንተን አቅራቢዎችን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እኔ እንደዚህ ያሉ መዝሙራትን በማዳመጥ ነው ህይወቴ የሚፅናናው አሁንም ብዙ የጠፋብን ነገር ስላለ የጠፋብንን ፈልጎ ለማግኘት ይርዳን ከግርግር እንውጣ ነገራችን በማስተዋል ይቀይርልን አሜንንን!
@fekadudaniel5436
@fekadudaniel5436 4 жыл бұрын
ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ እርሱ እግዚአብሔር ነው ለእኔ የደረሰው ስሙ ይባረክ
@selamsolomon9469
@selamsolomon9469 4 жыл бұрын
Tebareku
@selamsolomon9469
@selamsolomon9469 4 жыл бұрын
Christina endet desilal beteley endezih yale mezimur sisema Wuste haset yaset yadergal
@tewodrosmengesha9592
@tewodrosmengesha9592 3 жыл бұрын
የልጅነት ዘመኔን እና ቤተሰቤን ያስታውሰኛል። በልጅነት ዘመኔ በልቤ የእግዚአብሔርን ፍቅር መንፈስ ቅዱስ ስላፈሰሰ አከብረዋለሁ። ክብር ለጌታ ይሁን። ከመንፈስ ቅዱስ በጸሎት እና በቃሉ የሚጻፍ እና የሚዘመር መዝሙር ዘመን ተሻግሮ ለብዙ ትውልድ ይደርሳል።
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 3 жыл бұрын
እኔም በ1984 አም በችግር ውስጥ ሆኜ በዚህ መዝሙር የተፅናናሁበት ስለሆነ እግዚአብሔር ህይወታችሁን አብዝቶ ይባርክ!
@bareketchakebo2460
@bareketchakebo2460 2 жыл бұрын
ጌታ ይበራክ
@abraham6671
@abraham6671 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊
@Mona-u2k
@Mona-u2k 2 ай бұрын
ከልብ ነዉ የተዘመረነዉ
@SitotawBirhanu
@SitotawBirhanu 21 күн бұрын
Hodi basegnko Eyesuss nafeqegn wwwwwww
@SitotawBirhanu
@SitotawBirhanu 21 күн бұрын
​@@bareketchakebo2460❤
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን ካሴት ከ 15 አመት በፊት ነው እሰማው የነበረው ዛሬላይ የማንም በጭራቃ ሲንበጫረቅ ስሰማ በጣም ነው የማዝነው ይህን ካሴት በብዙ ቁፈራ ዩቲዩብ ላይ ሳገኘው በጣም ደስ ነው ያለኝ የካሴቱን መጠሪያ ስለማላውቀው ማግኘት ከባድ ነበር። ብስራተ ወንጌል ይባላል
@emawaesh7285
@emawaesh7285 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነበረ የምፈልገው ።ተባረክ🙌🙌🙌
@gutemaeggie4069
@gutemaeggie4069 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ! ይህኛው በብዙ ፀሎትና በመን ፈስ ቅዱስ ስጦታ እንድሁም በእግዚአብሔር እርዳታ የተዘመረ መዝሙር ነዉ ። የዘመኑ ጫፋሪዎች በእግሰዚአብሔር ለይ እየቀለዱ መሆናቸውን ባይረሱ፣ ከልብ የሚዘምሩ ጥቂት መዘምራንን አይመለከትም።
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ግን የካሴቱ መጠሪያ ያሻገረን ነው ሚባለው ብስራተ ወንጌል አይደለም እሺ እንደው የማቀውን ለመናገር ያክል ነው።
@emawaesh7285
@emawaesh7285 4 жыл бұрын
@@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ እሺ እናመሰግናለን በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ጌታ ይባረክ።
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 4 жыл бұрын
ኦረቶዶክሰ ሌላ ክረስቶስ አለው እንደ ?
@berhanuhika4335
@berhanuhika4335 3 жыл бұрын
ይገርማል ያለ ድልድይ በጠንካራ ክንዱ ላይ እያተራመድኩ ስንቱን ገደል ያሳለፈኝ አምላኬ ይባረክ። ምን ይኸ ብቻ ከጥፋት ጉድጓድና ከረግረግ ጭቃ የወጣሁ ብልሹ ሰው ነበርኩ አሁን ግን በፀጋው ሰው አደረገኝ ኧረ ስንቱ ይወራል። ስለምህረቱና ስለቸርነቱ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። Shalom to all who love Jesus Christ.
@eyujoy5041
@eyujoy5041 Жыл бұрын
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
አሜን ። እናመሰግናለን ስለ ምስክርነትህ/❤❤❤❤
@yeshim1739
@yeshim1739 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ቀደመ ነገራችን መልሰን በድካማችን አግዘን ርሁርህ አባታችን አግዚአብሔር ሆይ አስበን
@TechCareYehune
@TechCareYehune Ай бұрын
በእውነት እና በመንፈስ በንፁህ ልብ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ለሚፈልግ እግዚአብሔር ለረዳው ነፍስ ሁሉ እንደዚህ ያለውን መዝሙር ማድመጥም ሆነ መዘመር ከፈጣሪ ጋር ለመገናኛት መንፈሳዊ ድልድይ ነው:: እግዚአብሔር ሁላችንንም በብዙ ምህረቱ እና በቸርነቱ ይጎብኘን ፀሎቴ ነው::
@eshetutola6764
@eshetutola6764 4 жыл бұрын
ይህን መዝሙር 90ዎቹ ውስጥ ነበር ልቤ የገባው። ያኔ በአንድ የገጠር የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ዘማሪ ነበርኩኝ። እናም ይህንን መዝሙር በልዩ መንፈስ ውስጥ ሆነን ነበር የምንዘምረው። አቦ ብርክ በሉልን። እንደነዚህ አይነት ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ይብዙልን።
@addisalemayehu1037
@addisalemayehu1037 2 жыл бұрын
Hhhhhhhhhhh
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
አሜን
@tewodrosassefa4003
@tewodrosassefa4003 2 жыл бұрын
Kegeta gar yasalefchut Gizew yenafeqnghal
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
😭❤🙌👈
@Yons-wel
@Yons-wel 5 күн бұрын
በጌታ ምክንያት ከቤት ተባርሬ በምከራተትበት ጊዜ እንድቆም እንድፀና ያደረገኝ ዝማሬ ነው። መጋቢ ዶር ዮናስ ወልደሰንበት
@andymart865
@andymart865 2 жыл бұрын
እኔ orthodox ንኝ ግን ይህ መዙሙር መፅናኝየ ነው .
@tesstefera6334
@tesstefera6334 7 ай бұрын
Eyesus yefelegehal
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 7 ай бұрын
Me too since I was 5 years old 😪 ❤❤
@53067
@53067 4 ай бұрын
@@andymart865 ya
@asefaw4345
@asefaw4345 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኦርቶዶክስ ለእስላም ለጴንጠ ለሁሉም ነው የሞተው ስለዝህ ሃይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ ነው የሚያስፈልገው
@akliluaklilu7094
@akliluaklilu7094 2 жыл бұрын
Abeeeet. lib yemiyasarif atint sabro yemigeba ye egziabiher menfes yalebat mezmur.
@Yisrael3777
@Yisrael3777 2 жыл бұрын
ገና ያኔ ጨቅላ ሳለሁ በደርጉ ዘመን በ70ዎቹ በልቤ ስፍራ የነበራቸው ፍጹም ልብን በጌታ የሚማርኩ መዝሙሮች❤🙏
@jawadladki8490
@jawadladki8490 3 жыл бұрын
ምናለ ያሁኖቹ የጴንጤ ተከታዮች ዝማርያቸው በዚህ መልኩ ቢሆን ጴንጤ ከመሆን ማንም አያግደኝም ነበር እኔ መስማት ማቆም አልቻልኩም ይሄን ሙሉ የድሮ ዝማሬ ኡፍፍፍ
@newword661
@newword661 3 жыл бұрын
BRO ZM BELEH GETAN TEKETEL LELOCHUN ERSACHEW SEW EYAYEH KE EWNETNA YEZELALEM HIWET ATGUDEL
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰውን አትይ እርሱም ኢየሱስ ብቻ ነው ዘላቂ ሰው እማ ሰው ነው እትዘልቅም እያዛልቅም
@rs.m9764
@rs.m9764 2 жыл бұрын
የኛዎቹ ናቸው ተሃድሶ ብለው ውስጥ ሲበጠብጡ የነበሩት እንደዚህ የህብረት ዝማሬ ዓይነት ያላቸው ካቶሊኮች ናቸው ፕሮቴድታንቶች ኣይደሉም መፈራገጣቸው ከጥንትም ነበር በኣብዛኛው የማየት እድሉ ስላልነበረ ነው ማለት እነሱ ጋር ካልሄድሽ /ህ
@newword661
@newword661 2 жыл бұрын
amen bro bettam new des yemilew
@jitudejene823
@jitudejene823 Жыл бұрын
​@@rs.m9764አባ ተሳስተሀል እነዚህ የህብረት ዝማሬዎችን የዘመሩት የሙሉ ወንጌል መዘምራን ናቸው እነርሱ ደግሞ ኘሮቴስታንት ናቸው።
@birukhiruy5094
@birukhiruy5094 2 жыл бұрын
አስታውሳለሁ ገና በጣም ጩጬ እያለሁ እነዚህን መዝሙሮች ማዘር በቴፕ ትከፍታቸው ነበር ። ጠዋት ስነሳ እነዚህን ዝማሬዎች እየሰማሁ ነበር ቀኖቼን የምጀምረው ። ያኔ ምንም ክፋት እና ተንኮል በሌለበት በአፍላ እድሜዬ የሰማሁት እና የቀመስኩት ኢየሱስ ይኸው አሁን ድረስ በቤቱ አቆይቶኝ አለሁ ክብር ለስሙ ይሁን 🙏 ! ከዚህ አልበም ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ዝማሬዎች እወዳቸዋለሁ በይበልጥ የሸመደድኳቸው እና ውስጤ ከቀሩት ዝማሬዎች መሀል ግን በቀዳሚነት የማነሳቸው 4 መዝሙሮች አሉ , እነርሱም 1. "ያሻገረኝ" 2. "ቶሎ ና" 3. "አባብላታለሁ" 4. "አደራ" ናቸው ። May God's blessing would take over their soul for all the gospel singers that made us to be attached to Christ and Christianity ❤️ !
@MenaGirma-ek1td
@MenaGirma-ek1td 8 ай бұрын
Enem 🙌
@birukefenie9423
@birukefenie9423 Жыл бұрын
የጌታ መንፈስ ያለባቸው እጅግ ድንቅ መዝሙሮች፣ የሚባርኩ ለጌታ ስራ በተጠንቀቅ ዘብ የሚያቆሙ ተነግሮላቸው ተዘምረው የማይጠገቡ ናቸው፣ጌታ ይመስገን።
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 2 жыл бұрын
ለመዳኔ መንገድ የሆነኝ መዝሙር ነው ። ዘማሪዎች !! ባለዉለታዎቼ ናችሁ ። እርግጠኛ ነኝ እንደኔ ሌሎችም ይኖራሉ ...ለምድራችንም መፍትሔ ያድርጋችሁ
@graceofhealing2480
@graceofhealing2480 4 жыл бұрын
ምርጥ መዝሙር፣ጌታን ባገኘሁበት 1984ዓም ይህ ድንቅ መዝሙር አቁሞኛል፡፡ዘማረዎች ጌታ አብዝቶ ይባረካችሁ፡፡ዛሬ እኔም የጌታ ባርያ ነኝ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን፡፡God bless you all in Jesus name!
@thefoursomefour4177
@thefoursomefour4177 4 жыл бұрын
Oo
@ukuliayele8261
@ukuliayele8261 3 жыл бұрын
00000
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 2 жыл бұрын
I grew up in the country side close to Nazareth. I used to sing these songs while walking up and down to the mountain on my way to and back to school. Oh my God!! These songs are full of life and unique. Stay blessed 🙌.
@ayelaYageta
@ayelaYageta 8 күн бұрын
አሜን መንፈስቅዱስ ስለ ከበረዉ ድንቅ የጸጋ ስጦታህ አመሰግነሀለዉ
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነን እናም የተወለድኩትም እስከ 15 ዓመቴም የኖርኩት አዲስ አበባ ነው እና ይሄ መዝሙር ውስጠ ነው ኣባብላታለሑ የሚለው መዝሙር እኔ ላይ የተፈጸመ ነው የሚመስለን ኣስመራ እያለሁ በnational service ውስጥ ያሻገረን የረዳን እግዝያብሄር በቃሉ አባብሎ ደስታን የዘላለም ሕይወትን ይሰጠን መዝሙር እወነት ይሄ ወንጌል ነው ::አትዮጵያውያንና ኤርትራዉያን የክርስቶስ ፍቕር ይብዛላችሁ ምድራችንን ሰላምና ትክክለኛውን ቃል የምንሰማበት ዘመን ያምጣልን ::
@yilfashewayirga2435
@yilfashewayirga2435 2 жыл бұрын
ወርዶቶክስ ማኝ ወንድሜ የሚበጫረቁትን የሥጋ ሐሳብ ያለባቸዉን ሰዉች ሳሆን ስላተ ሰለኔ ለዓለም ሁሉ ቤዛ የሆነዉ ጌታችንና መደሐኔታችን ተመልከተህ ቃሉን አንብ እርሱን ታዘዘዉ እየሱስ ያድናል።
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
ስሰማው በእንባ ርሼ ረስርሼ በምን ይገለፃል የሚፈሰው የእየሱስ ፍቅር ።አመሰግናለሁ እያልኩ ዘመኔን ሁሉ እዘምራለሁ የአምላኬን ታማኝነት ባለፍኩበት የህይወት ውጣ ውረድ ሁሉ ያልተለየኝ በልጅነቴ አደራ ያልኩትን ጠብቆ አሁንም በቸርነቱ ያኖረኛል ።ይህን ዝማሬ ከሰማሁበት ከ 20 አመት በፊት ጀምሮ በማይቀዘቅዝ ፍቅሩ አኖረኝ ።ተመስገን❤❤❤
@ambethal7318
@ambethal7318 3 жыл бұрын
Woow I remember when I was Catholic singer always love those songs I even thought it was Catholic songs I love and always cray when I sing በጣም በደስታ ነበር የምንዘምረው አስታውሳለው አንድ ጊዜ ዘማሪዎች ሁላችንም በመንፍስ ተነክተን ሰናስበው እያለቀስን ነበር የምንዘምርው አስታውሳለው መዝሙሩ የኢየሱስ አደራ የሚለው ነበር እናማ እንደጨርስን ኳየሩ በሙሉ ቄሱ ብሮ ተጠራና ለምንድነው ያለቀሳቹት ብለው ያፋጠጡትን መቼም አልርሳውም 1997 ጌታ ይክበር ዛሬ እኔን ጨምሮ ብዙዎች ጌታን እያገለገልን ነው ታባርኩ
@rahelasfaw9644
@rahelasfaw9644 2 жыл бұрын
Weyne debreselam Mariam Catholic school, I misss
@gulelewereda6978
@gulelewereda6978 4 жыл бұрын
ዛሬም ስንደክም ስንዝልና ነገሮች የተበላሹ ሲመስሉኑና ተስፋ ስንቆርጥ የሚያፅናኑን ወደ ላይ ከፍ ስላለው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድናይና ፀንተን እንድቆም የሚያደርጉን ዝማሬዎች ናቸው፡፡ተባረኩ
@luliyafitsum4189
@luliyafitsum4189 3 жыл бұрын
Ewent new negri zegey eyalko eyesemahot new
@fikruize
@fikruize 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር በሰማሁ ጊዜ አለቅሳለሁ ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም በ1991 በአውሮፓ አቆጣጠር በትንሽዎ ቴፓችን እስማው ነበር ዘሬ ደግሞ ከ30 አመት በኃላ እምባዬ አላቆመም
@almaznegash1889
@almaznegash1889 2 жыл бұрын
Betam tezetaw
@desalegnalemu2582
@desalegnalemu2582 4 жыл бұрын
ኢየሱስ አደራ አደራ ሆይ አደራ የሕይወት መንገዴን ካንተ ጋር አድርገዉ ጌታ አረማመዴን......ክርስቶስን የሳላችሁልን ተባረኩልኝ፡፡
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
😭❤🙌👈
@negalignjoseph77
@negalignjoseph77 4 жыл бұрын
መስከረም 25/1985 ጌታን ከተቀበልኩበት ወቅት ጀምሮ የማውቃቸው የሚያፅናኑ፣ የሚያንፁ፣ የሚያፀኑ፣ በመሆናቸው ተስፋችንን የማሳየት አቅም አላቸው።
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ልጅ ንበርኩ የሆንች ዘመዳችን በዚ መዝሙር ነው እየተመለከ የተዳርችው እማርሳው መዝሙር ነው ዘመን እሚይሽርው መዝሙር እግዚአብሔር ይስጣቹ
@wondyefrawkasa9960
@wondyefrawkasa9960 3 жыл бұрын
ጌታን ያየሁባቸውና ያቆሙኝ፣ወደጸሎት የመሩኝ፣የጌታን ልዩ ማንነት ያወቅኩባቸው፣ሁል ግዜ የማረሳቸው በልቤ ውስጥ ትኩስ የሆኑ ዝማሬዎች።
@kidistyeab7639
@kidistyeab7639 Жыл бұрын
3rd Grad After I Lost My Father With Sucidal. My Negbour Was Born Again Christian, I Use To Borrow Casset When My Mom Go Out And Return Before She Return. And I Do Not Know What It Was But It Give Me Joy And Hope, Guess What It Was Jesus. He Become My Father, My Restorer, My Joy My Hope, My Reedmer, My Saviour, my Light And Salvation , My Gold And Money, My Maker , My Love, My All In All, My King, My Deleverer, Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus My True Love,
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
አሜን እህቴ የሚያፅናናሽን ስላገኛሽ❤❤❤❤
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 3 жыл бұрын
ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ ሰባራውን ድልድይ ገጥሞ ያሳለፈኝ የረዳኝ እግዚአብሔር ነው ከማንም ቀድሞ ለኔ የደረሰው የሚራራልን አምላክ ድካማችን አይቶ የሚረዳን ውድቀታችን አይቶ የሚያነሳን ስብራታችንን የሚጠግን የምህረት አምላክ የሱስ አለን በመከራየ ቀን ወዳአንተ እሮጣለሁ ልቤ ተስፋ ሲቆርጥ ከምድር እጮሃለሁ ቶሎ ና ቶሎ ና ወዳጅ ካንተ ሌላ የለም እና ዘመን ቢከዳ ግድ የለኝም ወዳጅ ቢከዳ አይገደኝም አንተ ብቻ አትጣለኝ አትተወኝ እባክህን አባብላታለሁ አባብላታለሁ ወደ ምድረ በዳ አመጣታለሁ ለልቧም ነግሬ እናገራታለሁ በፍቅር ቃሌም ደስ አሰኛታለሁ
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@HirpaHabtemariam
@HirpaHabtemariam Ай бұрын
ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ካልወጣ ወርቅ አይባልም መዝሙርም ለ ክርስቶስ በመኖር ውስጥ በሚታለፍ ፈተና ሲዘመር እንዲህ ዘመናትን ተሻጋሪ ይሆኖል።
@setinagselase7409
@setinagselase7409 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። ይህ የመዝሙር ካሴት ከ 1984 ዓ.ም ጀምሮ በፅሞና ሁሌም አዳምጠዋለሁ መንፈሳዊ ሃሴት ይሰማኛል።
@barnabaswoldu5141
@barnabaswoldu5141 2 жыл бұрын
አወይ ልጅነታቴ ውክክ ብሎ ትዝ አለኝ።😭😭😭
@codewithyohatube
@codewithyohatube 3 жыл бұрын
በልጅነቴ ጌታን የወደድኩት በዚህ መዝሙር ነው ተባረኩ።
@Dibora658
@Dibora658 24 күн бұрын
Eysus geta nwe amen ❤
@samrisweet4790
@samrisweet4790 4 жыл бұрын
እንደዛሬ ሌባና አጭበርባሪዎች ፓሰተሮች ባልበዙበት ዘመን አዉንተኞች ፓሰተሮችና አገለጋይ በነበሩበት ዘመን አምልኮና ዝማሬ እንደዚህ ነበር ጌታ ከልብ የመለክ ነበር ተባረኩ
@emawaesh7285
@emawaesh7285 4 жыл бұрын
በትክክል ጌታ ይባርካቹ🙌🙌🙌🙌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 4 жыл бұрын
Samri Sweet Sister samri , let us pray for them instead of insulting , bcz we did not learn insulting from God .
@dhabank
@dhabank 4 жыл бұрын
I am sorry, but we are not authorized to judge and need to watch what we comment. Mathew 12:36
@hiruthmenkir743
@hiruthmenkir743 4 жыл бұрын
@@emawaesh7285 k
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ትክክል ። መፅሀፍ ቅዶስ ክፍውን ተቃወሙ ይላል በተለይ በስሙ የሚነግዶትን የማያውቆትን የሚያስቶ ከ እነዚ አንዶን የሚያስት በ አንገቶ ድንጋይ ታስሮ ወደ ጥልቆ ይጣላል ብሉል ጊታ እየሱስ ክርስቶስ ።
@DawitWebalem
@DawitWebalem 7 ай бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ለነዚህ ዘማርዮቻችን ❤❤❤❤❤ በጣም እወዳቺሁዋለሁ እኔም እንደናንተ የተባረከ ዘማሪ መሆንን እሻለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 3 жыл бұрын
ዛሬም የማይሰለች፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው። የሚያጽናና ፣ የሚያድስ ፣ ዛሬም እሸት ነው የሚጣፍጥ እግዚአብሔር ይመስገን። አቀናብራችሁ ለሚዳያ እያቀረባችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። ቀጥሉ ብዙ የድሮ የኳየሮች መዝሙሮች አሉና በርቱ
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 4 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ብርክክክክክ ብርክክክክ በሉልኝ ይህን post. ያረጋችሁ ልጅ እያለሁ ምን ያህል በነዚህ መዝሙሮች እንዴት እንደተባረኩኝ አስታወሳችሁኝ ከብዙ ዘመኔ መጥፋት በዋላ ዳግም በእቅፉ በቤቱ በምህርቱ የያዘኝ ስሙ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን🙏🏽🙏🏽በዚህ ማለዳ በነዚህ ዜማዎች ነፍሴ ረሰረሰች ተባረኩልኝ🙏🏽💯🙏🏽💯
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 4 жыл бұрын
Just like me,God is great!!!
@shumeyetessema7028
@shumeyetessema7028 4 жыл бұрын
የሚያጽናና ተስፋችን የሆነዉን ክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም መምጣት በናፍቆት እንድናስብ የሚረዱ መዝሙሮች ናቸዉ፡፡ በተጨማሪም ጌታን ብቻ ማዕከል ያደረጉ መሆናቸዉ የበለጠ እንድወዳቸዉና አደረገኝ፡፡ በዚህ መዝሙር ያገለገሉ ወገኖች አምላኬ እንደባለጸግነቱ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ ባርክልኝ፡፡
@adugnafekadu6974
@adugnafekadu6974 3 жыл бұрын
ቶሎ ና ቶሎ ና ...... ወዳጅ ካንተ ሌላ የለምና ... አሜን ስሙ ከፍ ይበል
@netsanetjaleta2158
@netsanetjaleta2158 3 жыл бұрын
Ene ortodoks emnet teketayi bihonim yihin tafach mezmur eyadametku nawu yadekut ahunim sadamtewu embaye yifesal lezemerut egziabher yibarkachewu
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 4 жыл бұрын
እግዚብሄር የተመሰገነ ይሁን ወግ አጥባቂ ሃይማኖተኛ ሰንበት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ አውግቸው በሚባል አማተር የስነጽሁፍ & የቲያትር አስተማሪያችን ሀረር እራስ መኮንን አዳራሽ ስለዚህ መዝሙር እያነሳ ያሻገረን የሚራራልን የእግዚአብሄር ቃል ነው ለምን ይነቀፋሉ ወዘተ እያለ ሲናገር ለጰንጠ ቆስጤ አማኞች ከፍተኛ ጥላቻ በነበረኝ ሰአት ይህን መዝሙር ጆሮ ሰጥቼ መስማት ስጀምር ጥላቻ ከውስጤ እየወጣ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እየገባ የመጣበት ዝማሬ ነበር በሃይአስኩል ደረጃ ወንጌሉን እንዳነብ እውነት መንገድና ህይወት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ እሱ የግል አዳኝ እንደሆነ ያስተዋልኩበት እና እውነቱን የተረዳሁበት ዝማሬ ነው!!አሰልጣኜ አውግቼው እግዚአብሄር ይባርክህ አልረሳህም!!!አሁንም አንዳንዶች እውነቱን ሳትመረምሩ ሃሰተኞች ሆነው ለገንዘብ ተታለው የእውነተኞችን ፓስተሮች ስም በየአደባባዩ የሚያጠፉትን የአማኝ አለማዊዎች ተከትሎ በጥላቻ መሞላት ተገቢ አልመሰለኝም እውነቱን አጥርተን እንይ ሰይጣንን እንንቀቃበት ውስጣችን በሰነፎች ወሬ አይቆሽሽ በበኩሌ የውሸት ፕሮፌሰር ነኝ ዳይመንድ ተስቅኩኝ 80 ሚሊዮን ብር ቤት ወዘተ ብለው ስም ያጠፉት በእውነተኛ ኦርቶዶክስ ልጆች በነትርታ እና ሌሎችም ዩቲዩብ ተጋልጠው እየተሰሙ ነው!!እግዚ አብሄር በቀባቸው ላይ ባንነሳ እና ቆሽሸን ከመንፈስ ቅዱስ ባንራራቅ ለአጥፊዎችም ምህረት ብንጠይቅላቸው ከቻልንም ብንመልሳቸው እግዚአብሄር ደስ ይሰኝብናል ተሳድበን ለተሳዳቢ በመስጠት የወንጌሉ እንቅፋት መሆናችንን ዲያብሎስ ይፈልገዋል እና ከዚህ ፈተና ብንጠነቀቅ!!!
@nigussieta1847
@nigussieta1847 4 жыл бұрын
ይሄን ያህል ጊዜ ሰዉ በክርስትና ቆይቶ እውነተኞች ፓስተሮች ብለሽ ሌቦችና ዘራፊዎችን ትጠሪያለሽ። ሰዉ ጥራ ቢሉት አሉ.... ብለሽ ብለሽ ትርታ እንደ ምስክርነት ትጠሪያለሽ። በጣም የሚያሳፍረዉ ነዉ
@gebremeskelgenet1551
@gebremeskelgenet1551 4 жыл бұрын
lik nesh ihite tebareki
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 жыл бұрын
@@gebremeskelgenet1551 ???ምን ማለት ይሆን 🤭😏🤔
@mamamama2489
@mamamama2489 2 жыл бұрын
ገጠር ሆኜ አማርኛ በማላውቅበት ዘመን ነበር የሰማሁት ትርጉሙን ባላውቅም ግን ሙሉ መዝሙሩን እችለው ነበር ልጅነቴንና ቤተሰቦቼን ስለምያስታውሰኝ ሳላለቅስ መስማት አልችልም ሆድ ያስብሰኛል.
@elsabetmamo
@elsabetmamo 2 жыл бұрын
Ine begeta salhon temari honye sizemrew yenebere mezmur ahun sagenyew betam new yetedestkut lakas geta kedmo yawkeny neberna . Smu yibarek geta..inantem tebareku indih yedrown likekuln.tebareku🙏🙏🙏
@53067
@53067 6 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ለመጀመርያ ጊዜ የሰማሁት በ 19 94 ነበር እስካሁን ያችን ቀን በደንብ አስታውሳታለሁ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ እኔ የትም ልሁን እሱ በፍፁም አየተወኝም ብዙ እርቄው ይመጣል በቃ አይተወኝም እሱ እኮ ልዩ ነው ከወደደ የማይጠላ የኔ አባት እየሱስ እወድሀለው💙💙💙🙏
@lailaetetu8690
@lailaetetu8690 3 жыл бұрын
አነ የድሮ መዝሙሮችን ነው በጣም የምወደው የምባረክበትም አጥንት ወስጥ የሚገባ አርካታ አለበት አግዞአብሔር በጸጋው ያርካቺሁ
@ephremalambo7812
@ephremalambo7812 25 күн бұрын
Amen Geta yibarkachu nefsin yemiyareka new
@sarawolde377
@sarawolde377 3 жыл бұрын
አቤት ይሔ መዝሙር አለ ብዙ አትርፈን ተባርከንበታል ጌታዬ ሆይ ስምህ ከፍ ይበል!!
@ferejakahsay1081
@ferejakahsay1081 2 жыл бұрын
የልጅነት አምላኬና አባቴ እግዚአብሄር ለዘላላም ስሙ ይባረክ ! ያኔ የማይታለፉ የመሰሉ ቀናቶች በጌታ ችሎታ ታልፈዋል በዚህ መዝሙር ብዙ ተፅናንቻለሁ ስደት ነበረ….የስደት ጊዜን ያስታውሰኛል፡፡
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰውን አይጥልም እና እኔንም አትጣለኝ
@HelenBekele-jn3ys
@HelenBekele-jn3ys Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ጌታን በልጅነት ያሳወቁኝ መዝሙሮች ጌታ ስምህ ይባረክ
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 5 ай бұрын
አቤት ፋጣሪ መልሰን ወደ ድሮቸን ይህን ለእኔ በቡኳል ሰላም ነው በቀ እየሱስ ክርሰቶስ ሰላም ነው።❤❤❤🎉🎉🎉
@alemayehuhaile9828
@alemayehuhaile9828 4 жыл бұрын
ዘመናትን ተሻግሮ የሚያሻግር ዝማሬ ተባረኩ፡፡
@lailaetetu8690
@lailaetetu8690 3 жыл бұрын
አናንተ ናቺሁ ለአምነታቺን ጥንካሬ መሰረት የሆናቺሁት አግዚአብሔር በያላቺሁበት አቅም ይሁናቺሁ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የልጅነቴ መዝሙሮች እግዚአብሔር ይስጥልን
@mariamawitalemayehu5198
@mariamawitalemayehu5198 2 жыл бұрын
Me too
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 жыл бұрын
የድሮው ሲዘመርም ሲሰበክም ሲፀለይ እግዙአብሔር ይስጠን ነበር እሀን ልቅሶ በልቅሶነው ያለሁት ስብራት በስብራት እረ ጌታ ሳምንት ስሰጥ እያለቀስኩ ነው እግዙአብሔር ግን ለዘላለም እግዚአብሔር ነው
@yodithailu6499
@yodithailu6499 4 жыл бұрын
ዘመናትን ዘልቐ እስከዛሬ ያለ ወደፊትም የሚኖር በዚህ መልኩ ላቀረባቸኁ እ/ር ይባርካቸሁ
@goodtime2226
@goodtime2226 4 ай бұрын
ለምንድን ነዉ የማለቅሰዉ ይሄንን መዝሙር ስሰማ .. .ያኔ በጨቅላ ጊዜዬ ጌታ ከሞት እናቴን አድኗት ይሄን መዝሙር እናቴ ትዘምርልኝ ነበር በህይወት እያለች 🥺
@jesusislord1536
@jesusislord1536 4 жыл бұрын
ያኔ ጌታን ሳገኝ ይህ መዝሙር ነው ያቆመኝ እስከዛሬ የረዳኝ ኣሜን ለልዑሉ ክብር ይሁንለት መዘምራኖቹ ተባረኩ ይህንን ይቱብ ላይ ያደረክልን በእጥፍ ተባረክ ይህንን የመሰለ በዚህ ዘመን የለ ም
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
😭❤🙌👈
@abebayehukormea3431
@abebayehukormea3431 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በጣም በጌታ ቤት ምን ያህል ደካማ እንደሆንኩ እረዳለሁ ጌታ ሆይ ግን በቤትህ ውስጥ ውኜ ብርታት እንዳገኝ አንተ እርዳኝ ቀሪ ዘመኔን ባንተ ቤት ይለፍ።
@godslove7084
@godslove7084 4 жыл бұрын
ዘመናትን ዘልቆ እሰከ ዛሬ ያሌ ለዘላለምም የምኖር አምላክና አባት ዘመናችሁን ይባርክ፡፡ ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ነበር የማውቀው አሁንም ጥማቱን አልጨረስኩም፤ አቤት ስጣፍጥ፡፡
@koluu2101
@koluu2101 3 жыл бұрын
w
@qeranyo6741
@qeranyo6741 3 жыл бұрын
Me to
@tsehayalemayehu1023
@tsehayalemayehu1023 3 жыл бұрын
@@qeranyo6741 ገጠ ዐ
@KassechHassen
@KassechHassen 7 ай бұрын
የዱሮወቸዘማራወቸ ዘመናቸሁ ይባረክ ህይወትንየሚያደሰ መንፈሰን የሚያነሣሣነዉዉሰጥንየሚጎበኘመዝሙሮቸናቸዉጌታኢየሱሰ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቸሁ
@mestiwolde8337
@mestiwolde8337 4 жыл бұрын
በእውነት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁና አገልግሎታችሁን ፈፅሞ ይባርከው።1984 ይሄ መዝሙር ለኔ ልዩ መነቃቂያዬ ነበር። ውይ ተባረኩልኝ
@genetbiru132
@genetbiru132 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርአምላክ ይባርካችሁ ነፍስን የሚመልሱ ዝማሬዎች ! ተባረኩልኝ !!! እግዚአብሔር ሆይ ዘመናችንን አድስልን ?!! ❤️🙏🙏🙏😇😇😇
@ephremwubet6804
@ephremwubet6804 3 жыл бұрын
stay blessed
@cehdhd1228
@cehdhd1228 3 жыл бұрын
Amen
@2217.K
@2217.K 3 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ሌላ ምን እንላለን የልጅነታችን የእምነት ፍቅር እንደገና ያስባን እንጂ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን
@mulugetaasfaw8347
@mulugetaasfaw8347 2 жыл бұрын
በወጣትነቴ እባረክበተ የነበረ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው፣ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ፣ፀጋውን ያብዛላችሁ
@melkamudibesa1645
@melkamudibesa1645 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ኋይል ያለዉ መዝሙር ከመሆኑም የግሌ ሁኔታዬን ከዉድቀት ወደ ድል የተሻገርኩበት የእግዚአብሔር እርዳታና ዉሌታ የማስታዉስበት በረከት ስለሆነ ተባረኩልኝ ።
@shibruhabte1912
@shibruhabte1912 3 ай бұрын
"Prosperity gospel" የቀማውን እርጋታ እና ትህትና በእንደዚህ ዓይነት መዝሙሮች ያገኛሉ። አንተ ግን ያው ነህ!
@GetachewNeji
@GetachewNeji 2 ай бұрын
መቼም ይህንን ዝማሬ ስሰማ ሁሌም እንባዬ ከጉንጭ ሳላውቀው ይፈሳል በተለይም ለኔ የልጅነት ዘመኔ ያስታውሰኛል ያኔ ነበር ጌታን ያገኘሁት ትዝ የሚለኝ እሰማበት የነበረው ባለ ካሴት አውቶ ሪቨስ ቴፕ ሌላው መዝሙር እየተዘመተበት መንገድ ቅንብሩ ሁሉ ከእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ ከሰው አይደለም እንደው ባለኝ ቋንቋ ስለ ዝማሬው እግዚአብሔር ይክበር ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MenaGirma-ek1td
@MenaGirma-ek1td 8 ай бұрын
ማዘር ከፍታ ስትሰማ ትዝ ይለኛል😢
@MelakuFikre-kr7vi
@MelakuFikre-kr7vi 7 ай бұрын
ብስራት ጌታ አብስቶ ይባርክ የ ዛሬ 20ዓማት ቦሀላ ባእንባ ሳማሁት
@KusteKuche
@KusteKuche Ай бұрын
ሁል ቀን አድስ ነው ዝማረ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@dawitameha5764
@dawitameha5764 8 ай бұрын
ቶሎ ና ቶሎ ና ወዳጅ ካንተ ሌላ የለምና👋👋
@AnaniyaAlemayehu-zf9hz
@AnaniyaAlemayehu-zf9hz 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ አማኝ ሳይናገር አንተን የሚ ያሳይበት ጌዜ ጌታ ሆይ ወደቀደመው ነገራችን መልስን
@gutemaeggie4069
@gutemaeggie4069 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በየዘመኑ የረሱ የሆኑ ታማኝ አገልጋዮች አሉት የወደፊትም ይኖራሉ። የዘመኑ የቤተክርስቲያን ዘፋኞች እና ቁማርተኛ መሪዎች ም በጊያቸው ያበቃ ይመስላል። እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያኑ የሚተኛ አይደለምና ።
@azalechabebe5343
@azalechabebe5343 Ай бұрын
ዘማሪዎቹ እግዛብሄር ይባርካችሁ።ዝማሬው በጌታ የነበረችና አሁን በህይወት የሌለች እህቴን ያስታውሰኛል።
@yefasillijፅዮን
@yefasillijፅዮን 10 ай бұрын
እኔማ አሻገርኝ ብየው እየዘመርኩ አሻግሮኛል።ጌታ ካለባችሁ ፈተናና ክፋ ነገር ሁሉ አሻግሮ ከመልካም ስፍራ ያድርሳችሁ
@adametelthompson4753
@adametelthompson4753 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ብርክ ያርጋችው ተባረኩ ብዙ ትዝታ አለኝ ናዝሬት አማኑኤል በጣም እንዘምረው ነው ነበር ትባረኩ ዘምን ይሚሻገር መዝሙር
@DirbaDaniel
@DirbaDaniel Жыл бұрын
ወዳዲ ብከዳ ግድም የለም
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 Жыл бұрын
የደብረ ዘይት ምስጋና ቤተ/ክያ መዘምራን ዘመናችሁ ይለምልም ብዙዎች ወደ አባታችን እቅፍ ሄደዋል፣
@eliasabayneh7582
@eliasabayneh7582 3 жыл бұрын
ዱሮ በራዲዮ አሁን ደግሞ በዩቲዩብ እግዚያብሔር ይባርካቹህ ዘማሪዎቹንም እግዚያብሔር ይባርካቸው...........
@asratdegefie
@asratdegefie 4 жыл бұрын
በቅድሚያ ለአምላካችን ለእገግዛብሔር ታላቅ ምሰገጋና ይድረሰው አሜን. ውድ የጌታ ቤተሰቦች ይህን እና ሌሎች ይህን መሰል መንፈስን በማጽናት ጉልበትን የሚያበረቱ መዝሙሮችን በዩቲውብ ሰስለምታጋሩን እግዛብሔር የይባርካችሁ ፤ የእግዛብሔር መገኘት (ሕልውናው) ከእኛ ጋር ለዘላለም ይሁን፤ አሜን
@gezahegnasfaw7579
@gezahegnasfaw7579 4 жыл бұрын
ገዛኸኝ አስፋው በመሙሮቻችሁ በጣም ረክተናል ጌታ ይባርካችሁ
@NahomNahi-e4t
@NahomNahi-e4t 10 ай бұрын
እ/ር ስለዝህ መዝሙር ይባረክ ከመንፈስቅዱስ የሆነ ዘመን ተሻጋር መዝሙር እኔ አሁንባለሁበት በአሜሪካን አገር መጽናኛዬ እሔመዝሙርነዉ
@fatmam6131
@fatmam6131 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ርንኴን ደህና መጣቹ ስለመጣችሁ እናመሰግናን በርቱልን
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 10 ай бұрын
ሁለቴ ከ መኪና አደጋ አንድ ከ ሞተር አደጋ universty በብሄር ግጭት ያለቀለት የ ግድያ ሙከራ አምላኬ ኣዳነኝ ይሄን ሁሉ ሲሆን ጌታን አላውቀውም ነበረ።
@timnithaile9385
@timnithaile9385 Жыл бұрын
በጣም በጣም የምወደው መዝሙር ቴፑ ስለሌለጂ አሴቱ አለኝ
@mante_1993
@mante_1993 4 жыл бұрын
ልብን ስለሚያረሰርሱ መንፈሳዊ ዓለም ዉስጥ የሚያስገቡ ዝማሬዎች እግዚአብሔር ይመስገን
@gebremeskelgenet1551
@gebremeskelgenet1551 4 жыл бұрын
amen
@shilanattube6877
@shilanattube6877 3 жыл бұрын
Betam betam des.. yemil ..yemiyatsinana..fkr yemiset..ena sitadamitew bizu tizitawoch yalubet gizea yemaykeyrew mezmur nw...tebareku..
@ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
@ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 4 жыл бұрын
እውነት ነው የተሻገርንበት ዘመን ሳስብ እግዚአብሄር በዚ መዝምር በጣም ይገርመኛል፡ዘመናቹ ይለምልም
@MamenAderaw
@MamenAderaw 4 күн бұрын
እንዲት፣ድንቅ፣መዝሙር፣ተባረኩ
@CCLSIM
@CCLSIM 4 жыл бұрын
Christianity is not a religion rather than it is a revelation for that matter God gives us amazing ,powerful and joyful grace that are making us Strength So Holy Songs are the best Example 1Cor 14:27_
@tesfayethomas4275
@tesfayethomas4275 4 жыл бұрын
Wow a blessing day , hearing this song in my office at -------. Thank you Jesus
@tadeletekle4273
@tadeletekle4273 4 жыл бұрын
@@tesfayethomas4275 geta yebarecahu
@bettynwrites
@bettynwrites 3 ай бұрын
በህፃንነቴ ቤት ውስጥ ተከፍቶ ትዝ ይለኛል። ይሄንን ካሴት ስሰማ የሆነ የማላውቀው ደስታ ይሞላኝ ነበር። ከአመታት በኋላ በእንባ እየሰማሁት ነው። እግዚአብሔርን ስለ አንድ ነገር አመሰግናለሁ። መንገዱን የሚያሳዩ ወላጆችን ስለሰጠኝ።
@danielerkalo7145
@danielerkalo7145 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኮሌክሽን ነው። ደሞ ልክ እንደ ድሮ ቴፕ ይነክሳል። አንድ አንዴ ደግሞ አልማዝ ያለቀበት ቴፐኘ ይመስል ይነፋነፋል።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
በሲድ የላቸውም ካሴት ነው በጣም የቆየ የኳየር መዝሙራቸው ነው ላይቭ ያገለግሉን ነበር ከ15አመት በፊት ስወዳቸው ጥሎብኝ
@ashenafieyob8761
@ashenafieyob8761 3 жыл бұрын
በመንፈስ ሆነክ ካደመትከ ው በደምብ ይሰማል
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio
1:05:03
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 2,3 МЛН
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 690 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН