ውቢቷ ኢትዮጵያ ይቺን ትመስላለች | መምህር ፋንታሁን ዋቄ ድንቅ መልእክት | Memeher Fantahun

  Рет қаралды 18,601

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@DaniManjus
@DaniManjus 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ከህወሓት አስተሳሰብ ነፃ ወጥቻለሁ
@Kal-g3k
@Kal-g3k Ай бұрын
የሀገራችን ቁጥር አንድ ሊቅ መምህር ፈንታሁን ዋቄ በምን ቃል ልግለፅህ የዘመኔ ጀግና
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ታላቁ ፈንታሁን ዋቄ እንዲህ ዋጋ የምትከፋልላትን ኢትዮጵያ ተንሳኤዋን የምታይበት ቀን ናፋቆኛል ሺ አመት ያኑርህ አምላከ ኢትዮጵያ እንኳን ተወለድክልን !!!
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 Ай бұрын
እውነት ነው ከዘር ፖለቲካ ካልወጣን መቼም ሀገር አይኖረንም የዘር ፖለቲካ በህግ ይታገድ የምትሉ ኢትዮጵያን እስቲ ላይክ ለራሳችን
@GirmaKebede-z6j
@GirmaKebede-z6j Ай бұрын
መምህር እባክህ ሀገር ውስጥ ከሆንክ ባስቸኳይ ውጣ አንተ እንኳን ትረፍልን ወደፊት ብዙ ታስተምረናለህ ስለምንፈልግህ አውሬው ሳይበላህ ወተህ አስተምረን እንዲህ አይነት ምሁራዊ ትንታኔ አውሬዋቹን ያሳብዳቸዋል
@SolomonTessema-m8j
@SolomonTessema-m8j Ай бұрын
መምህር ድንቅና ውብ ሰው😊
@FENTAWGETASEW
@FENTAWGETASEW Ай бұрын
በተሰጠሕ ስጦታ እየተጠቀሙበት ነው ያስቀጥለወት።
@surafel2201
@surafel2201 Ай бұрын
እውነት ሲነገር እንዴት ደስ ይላል!!!ያንተ አይነቱን ያብዛልን!
@waffiki
@waffiki Ай бұрын
ፈጣሪ እንዳልከዉ ያድርግልን። የመግባባት መንፈስ ይስጠን።
@T123-c6b
@T123-c6b Ай бұрын
የእርስዎን ኢትዮጵያ ለማየት ጓጓሁ መምህር
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks so much our wonderful brother 🇬🇧🇬🇧🇲🇱🇲🇱🙏🙏👍🥲
@Firewusirgawi
@Firewusirgawi Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማኦት
@elizabethnegash1132
@elizabethnegash1132 Ай бұрын
🙏 ረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልዎት 🙏
@Johnson-v1j
@Johnson-v1j Ай бұрын
God bless you ,you are the best
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 Ай бұрын
Yes yes absolutely right and I'm 💯with you. if anyone need me I'm here.🫡✌🏽👌🏽🙌🏽💚💛❤️
@bedilutefera8730
@bedilutefera8730 Ай бұрын
መምህር በእውቀት እና በእውነት ተመስርተው የሚያቀርቡት የጠራ ሐሳብ ለእምዬ ኢትዮጵያዊ ለሠላሟ ለእድገቷ የሚበጅ በእውነት ከተማረ ሰው የሚጠበቅ የጎሳ ክልል እና ፖለቲካ ያሳደረብብን ተፅዕኖ የምንፋታበት ድንቅ ሐሳብ ነው ወደድንም ጠላንም ከዚህ ውጭ አማራጭ የለንም
@Anabist
@Anabist Ай бұрын
this has to be broad casted in afaan oromo. Amazing analysis
@LeulAyenew
@LeulAyenew Ай бұрын
መምህር ፋንታውን አቦ ያንተ ዕእምሮህ በመንፈሴዊዉ እና የአለምን አዋህዶ የብዙሀኑን ያለፈ ስለሆነ እንጂ እኮ አንተኮ በዩቨርቲ ቆይታ እንኳን ያንተ የሳምንት ቀን ቃላቶች ላስተዋለው ዝባዝንኬውን አለም ሳይሆን ባሻገሩን ማየት ይችላል አቦ 🎉 እኔም ከኑቱ የማይገባኝ ነኝ እንጂ ያንተ ይለያል የወለላይቱ የድንግል ልጅ ጤናህን ያብዛልን።አሜን ❤❤❤❤
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t Ай бұрын
ሰላም ሰላም መምሕር ፋንታሁን❤❤❤
@Hagere-he4sf
@Hagere-he4sf Ай бұрын
God bless you
@jem.woldeyesus5541
@jem.woldeyesus5541 Ай бұрын
ድንቅ ነዉ ሃሳብህ ፣ መምህር አመሰግንሃለሁ።
@murgasoma2667
@murgasoma2667 Ай бұрын
What matured justification from great elite, amusing, but we are on the way to loss our motherland, Ethiopia.
@KinfeZegeye
@KinfeZegeye Ай бұрын
እግዚሐብሄር ዕድሜና ጤና ይስጦት! መምህር ፡፡ ሃቅ በእውቀትና በለዛ እንደዚህ ሲገለጽ እንዴት ደስ ይላል፡፡
@AronyYemane
@AronyYemane Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት የሚል ውስጡ ግን ቤሄርተኛ የለም።
@as-pk8bw
@as-pk8bw Ай бұрын
መ/ር ይህን ይቀጥሉበት ወደ ሰራ መግባት አለብን አዉርተን መተዉ የለብነም ሁሉም ይስማዉና ሀሳባ ያምጣ
@yosefadisu2
@yosefadisu2 Ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 Ай бұрын
እውነት ነው መምሕር
@AW-go3su
@AW-go3su Ай бұрын
እንኳን ደሕና መጡ
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ከእግዛብሄር በታች ክርሰቶስን አስቀድመን አጂ ለእጂ ተያይዘን ይህን ጸረ ኢትዮጵያ ስርአት ነቅለንመጣል አለብን ጣልያንን በቂ መሳሪያ በቂ ቴክኒወለጂ ሳይኖረን ነጻ ያወጣን ፈጣሪ በአንድነት አንድ ሃገር አንድ ህዝብ ብለን ስለተነሳን ነዉ በመንደር ስለተከፋፈልን አይደለም ሁሌም ፈጣሪ የሚገኘዉ በአንድነት ላይ ነዉ ለዛዉም ለቃል ኪዳን ምድሩ ኢትዮጵያ ህምምም!!!
@shakisso8646
@shakisso8646 Ай бұрын
እንድ እርስዎ ያሉ አንዳንድ ሰዎችን እግዚአብሄር ሰጥቶናል:: ጤናዎትን ይጠብቅልን:: በርቱ !!!
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን::ጥቂት እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች!
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare Ай бұрын
የጎሳ ፖለቲካን በሕግ ለማስወገድ ሕግ መኖር አለበት ስለዚህ ሕጉን ሕግ ነው ብለው በጉልበት መወገድ አለባቸው ከዚያ ቀጥሎ ነው ዘመን ተሻጋሪ ማረቀቅና በሁሉም ሕዝቦች ይሁንታ መጽደቅ ያለበት፣፣
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
THANK YOU SO MUCH.
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ የመጣበት የብልጽግና ግፍ የህንባ የደም መፍሰስ መጨፍጨፍ የኑሮ ውድነት የምግብ እጦት ህዝብ መኖር ይበልጣል የናዚ ልጆች የኦሮሙማ ብልጽግና ዘርፍ አዲስ አበባን ለአረብ ኤምሬት እየሸጠ ነው❤❤❤
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 Ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@YoniHuy
@YoniHuy Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
ትክክል
@solomonayele849
@solomonayele849 Ай бұрын
ዲያቢሎስ ለጊዜው ይኖራል ዘላቂነት ግን የለውም . የድሆች እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም. እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነውና ይበቀላቸዋል .
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
ty 🙏
@hunegnawsharew6954
@hunegnawsharew6954 Ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ ሰው ናቸው፤ እኛም ሰው እንሁን።
@nahomafriend
@nahomafriend Ай бұрын
enamesegnalen
@Yisahak12
@Yisahak12 Ай бұрын
አባታችን ምን አለ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ከዘረኝነት ነፀ ሆነው የእርሶን ትምህርት ብማር። ኢትዮጲያ ለመዳን እየተቃረበች ትመጣ ነበር። ነገር ግን ህዝባችን ስለራሱ ብሔር የሚያወራለት ካላገኘ የሚያዳምጥ እና የሚዋጥለት አይደለም። መድሃኒያለም ዘረኝነትን ነቅሎ ይጣልልን።
@tigis3246
@tigis3246 Ай бұрын
Ewmt
@asratsintayehu8954
@asratsintayehu8954 Ай бұрын
❤❤
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkk😂🤣 Ene Abiy metew Doro wet yemesadebu⁉️⁉️😁
@DestaWelelaw
@DestaWelelaw Ай бұрын
መጀመሪያ ሕገመንግሥቱ መቀየር አለበት።
@Firewusirgawi
@Firewusirgawi Ай бұрын
ምም😊
@murad-lb5cd
@murad-lb5cd Ай бұрын
ወበሩን እስተክታገኙ ነው መላክ ምትመስሉት
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
❤የምንጓዝበት የትግል ሂደት❤ ወደ ዘረኝነት አልባ ለመሸጋገር በዘረኝነት ተደራጅተው ለወገናቸው ህግን ያበላሹ ነጻ አውጭ ነን ብለው ቡድን አደራጅተው ሌላውን ነገድ የጨፈጨፉ ወንጀለኞች በፈጸሙት ወንጀል ወንጀል ልክ በህግ ርምጃ ተወስዶባቸው ካሳ ለተጎዳው ክሰው ወንጀለኞች ለፈጸሙትወንጀልልክ የበደሉትን ይቅርታ ጠይቀው ከዚያ በኋላ ዘረኝነትን በህግ ማገድ ።የአኖሌን የትርክት ታሪክ ሀውልትና ኢሬቻን ማስወገድ ይሆናል ።ይህን ነው የምንጠይቀው ።
@DegeTereda
@DegeTereda Ай бұрын
አዎን የብሔር ፖለቲካ ወንጀል ነው ።
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Ай бұрын
መምህር : ከእርስዎ ይበልጥ ስለ ግዕዝ አላውቅም: ግን "ብሔር" ቦታን: መሬትን ያመለክታል እንጂ ሰውን አያመለክትም። ምን ይመስልዎታል? ዴምኬራሲ የግሪክ ቃል መሠረቱ። demos ማለት ሕዝብ ማለት ነው። -cracy ማለት "rule" በአማርኛ "ግዛት" ማለት ነው። ስለዚህ: ዲሞክራሲ ቃል በቃል " ግዛተ ሕዝብ" መሐት ነው። ግን በአማርኛ ሕዝባዊ መንግሥት: ሕዝባዊ አስተዳደር: ሕዝባዊ ምርጫ እያሉ መጠቀም በቂ ነው።
@waffiki
@waffiki Ай бұрын
Democracy - ለኢትየጲያም / ለአᎉሪካም አይበጂም።
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z Ай бұрын
Wushatam naftanya
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Ай бұрын
ሃሳብን በሃሳብ ይተቹ ስድብ የደካሞች ሶፍትዌር።
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Ай бұрын
ገና ታብዳለህ ምክንያቱም እውነትን አልያዝክም
@nileoutdooradventure2930
@nileoutdooradventure2930 Ай бұрын
The welfare’s! Fo u live independently or tax payers money!
@paulosamessa7457
@paulosamessa7457 Ай бұрын
አንተ ራስህ የጨለማማህበረሰብ ትመስላለህ
@MekiyaBule
@MekiyaBule Ай бұрын
አገር አይደግ አይበልፅግ ማለት ፖለቲካ ሊሆን አይችልም ።ሌላ ሥራ ፈልገህ ስራ
@KibromKiflay-q8x
@KibromKiflay-q8x Ай бұрын
ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎች የማይኖርባት ሀገር ኢትዮጽያዊነት በልብ እንደልብ የማይገኝባት ሀገር ወሮ በላ ወያላዎች ሚኒስትር የሆኑባት ሀገር ሰላም እንደ ሰማይ የማይዳሰስባት ሀገር አይ ኢትዮጽያ የመሃይምናን መጫዎቻ መሆንሽ ያሳዝናል! ለሁሉም ጊዜ አለዉ!
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ በተራ የሚያልቀዉ ሁለ ነገሩን የሚያጣዉ ዝምተዉን ስለመረጠና ስለመረጠ ነዉ ይህ ደግሞ በየ ተራ ያስበላችኃል እንጂ መፋትሄ አይመጣም እያያችሁም ነዉ
@Muhammedkemal-e1f
@Muhammedkemal-e1f Ай бұрын
Qoy qoy ene yemlew lelaw yiqr somalew afaru quanquahn atawra rasihn atastedadir btlew misemah yimeslhal ?
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Ай бұрын
እራስህን አታስተዳድር አላለህም ። ነገር ግን የውሸት እራስን በራስ ማስተዳደር ፓለቲካ ይቁም ነው ያለህ. ። ለምሳሌ ኦሮሞ ላለፉት ለ27 አመታት እራሱን አላስተዳደረም ።በህወሃት ትእዛዝ ነበር እያንዳንዱ እንቅስቃሴው ። አሁን እሱን ከወያኔ ተምረህ እኔ የበላይ ነኝ አዝሃለሁ አውቅልሃለው ማለት ይቅር ነው እያለህ ያለው ። ወያኔ ያሸከመህን የውሸት ትርክት እና ተረት ጣልና ከወንድምህ ጋር ኑር ነው እያለህ ያለው ወንድሜ
@Birukmelka-r4x
@Birukmelka-r4x Ай бұрын
እንደዛ አይደለም ያለው:የጎሳ አገዛዝ ፀረ ዜጋ ነው :ሀገር አፍራሽ ነው ።ሁሉም ሰው በኢትዮጵያ ግዛት እንደፈለገ በነፃነት መንቀሳቀስ እና ሰርቶ መኖር እንዲችል ከጎሳ አገዛዝ ነፃ መውጣት አለበት
@Singitton
@Singitton Ай бұрын
ቅዱስ አንተ ነህ ማለት ነው
@Megfirah
@Megfirah Ай бұрын
ብልፅግና ዘረኛ ነው ካልክ አትረባም
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН