"ዐቢይን ማውገዝ ትክክል ነው" አቡነ ሉቃስ!//አምባሰል.! መ/ሠላም.! መራዊ.! ደ/ታቦር.!//አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!16 May 2024

  Рет қаралды 25,568

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

29 күн бұрын

"ዐቢይን ማውገዝ ትክክል ነው" አቡነ ሉቃስ!//አምባሰል.! መ/ሠላም.! መራዊ.! ደ/ታቦር.!//አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmqil.com

Пікірлер: 150
@SabitaAli
@SabitaAli 27 күн бұрын
ወላሂ ጀግና ናቸዉ በደም የተጨማለቀን ሰዉ ማጥፋት ነዉ አላህ ያጥፋዉ
@wondiemulat2717
@wondiemulat2717 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ናቸው፤ ፈጣሪ የአገልግሎት ጊዜያቸውን ከመልካም ጤንነት ጋር ይስጥልን🙏
@hanawsemayat6051
@hanawsemayat6051 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ እድሜ ይስጥልን ትክክለኛ መልእክት ነው ያስተላለፉት በዚህ ዘመን አእምሮው በትክክለ የሚሰራ ሰው አይወደድም። አንድ ቀን ፈጣሪ እፎይ ሊያደርገን ይበቃል ያለ ቀን ዳዊትን ያስነሳልናል ቀኑን ያቅርብልን አሜን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 27 күн бұрын
Thank you Belete God bless you.
@belayabera2448
@belayabera2448 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 27 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ በእኛ በምናምነው በልጆችዎ ላይ ብቻ ይድረሰን አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ድል ለዓማራ ህዝብ!!!!!
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 27 күн бұрын
ሀያል. አምላክ. ለአባታችን. ለአቡነ ሉቃስ. አብዝቶ. ሰላምና. ጤና. ከእድሜ. ጋር. ይስጥልን. ። ድል. ግፍ. እየደረሰበት. ላለዉ.ለአማራ. ሕዝባችን. ድል. ለፋኖዎቻችን. ። ዉድቀትና. ሞት. ለዘመናችን. ይሁዳ. ለዘመናችን. ፈረኦን. ለአብይ. አሕመድ እናም. ለተከታዮቹ. ሁሉ. ይሁን. ።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 27 күн бұрын
እዉነት ነዉ የኒአባት ጎበዝ አባት
@debebetessema7649
@debebetessema7649 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ ፓትርያርክ ቢሆኑ ኖሮ እሳቸው ሲኖዶሱን ቢመሩ ኖር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ይሄ ለምድር የሚከብድ ግፍ አይፈጸምበትም ነበረ።
@tefwri1058
@tefwri1058 27 күн бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና
@sisaymelese3287
@sisaymelese3287 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ የዘመናችንን አቡነ ጴጥሮስ ናቸው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 27 күн бұрын
አብነ ሉቃስ ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏በርታ በሌ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@yimamAbdu-he8oy
@yimamAbdu-he8oy 27 күн бұрын
ጀግና አባት ናቸው!!!
@assefag1033
@assefag1033 27 күн бұрын
Great reporting belte kassa keep up the good work 👏
@werkemelese7492
@werkemelese7492 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ ፓትሪያርክ ሉቃስ ብለናቸዋል🙏🙏🙏🙏👍👍💪💪💪💪🙏🙏
@DESTAification
@DESTAification 27 күн бұрын
Txs.
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 27 күн бұрын
thank so much keep up !!
@asmara3973
@asmara3973 27 күн бұрын
ትክክል አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ማነው ከሳሹ 😂😂የአብይ አሽባሪ ማን እደስው ቁጥሩት ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 27 күн бұрын
God bless Ab7ne Lukas
@kefalegetie
@kefalegetie 27 күн бұрын
በርታ
@mershatessema1529
@mershatessema1529 27 күн бұрын
ወሳኝ ጋዜጠኛ! በርታ::
@ChalachewZe
@ChalachewZe 27 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን እናመሰግናለን
@user-uf7xe3qq3w
@user-uf7xe3qq3w 27 күн бұрын
አባታችን አቡነ ሉቃስ በትክክል የአባትነት መልክትዎን ለኢትዮጵያዊያን እውነቱን ፍርጥ አድረገው ስለነገሩን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎ
@WoldeBerihun-ps5fb
@WoldeBerihun-ps5fb 27 күн бұрын
አባታችን አቡነ ሉቋስ እውነተኛ አባት ናቸው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@werkemelese7492
@werkemelese7492 27 күн бұрын
በርታ በርታ በርታ ድል ለፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤
@iam-amhara
@iam-amhara 27 күн бұрын
ድል ለአይበገሬው ፋኖ❤❤❤
@AlemayehuDubale-ld8lh
@AlemayehuDubale-ld8lh 27 күн бұрын
ብር ይህ ግድያ በሰከላም እንደ ቀጠለና አስከሬን ራሱ አልሰጥ ብሏል እባካችሁ ድምፅ ሁኑልን እስከ ዛሬ ድረስ በከተማይቱ እንቅስቃሴ የለም
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 27 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👈💚💛❤💪💪💪❤❤❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 27 күн бұрын
በሌ ብቻ አትቅርብን እጅ ዘገየህ አንልም😂😂 በርታ ችግርህን እናውቃለን❤❤❤❤
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 27 күн бұрын
መረጃ፣ሥታቀርቡ፣ገነቴንለምን፣አታቀርቡም፣አማራአደለምእደ፣በጣምጦርነትአለ
@yaredayele3634
@yaredayele3634 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 27 күн бұрын
ድል..ለአማራ..ፋኖ..ፋኖ..ይችላል..❤❤❤❤
@tesfawamare836
@tesfawamare836 27 күн бұрын
በሌ ጎበዝ እነዚህን ሽሚዞች ለኔና ለተሰፋ አደሜሆን አድርጎ።
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 27 күн бұрын
እንኳ ደህና መጣህ ወድም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 27 күн бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእውነት አባታችን ነወት
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 27 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአምሓራ ህዝብ
@sikosilo3403
@sikosilo3403 27 күн бұрын
ትክክል ናቸው ህፃናት እና ሴቶችን ቤቶችን እንስሳትን የሚገድል ምን ሊባል ይቻላል 😢የብልፅግና ምንጣፍ ጎታቾች የሀይማኖት እበቶች አሉና ተጠንቀቁ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 27 күн бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@Fano44442
@Fano44442 27 күн бұрын
አንድ አማራ ፋኖ💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️
@FinoteTech
@FinoteTech 27 күн бұрын
ስለምትሰጠን ታማኝ መረጃ እናመሰግናለን!
@TadesseWolde-hu6bx
@TadesseWolde-hu6bx 27 күн бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ💚💛❤️💚💛❤️
@solomonshewandagn2189
@solomonshewandagn2189 27 күн бұрын
.
@user-qb8fh8bk2i
@user-qb8fh8bk2i 27 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን በርታ ድር ለአማራ ህዝብ ለፋኖ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 27 күн бұрын
የአቡነ ሉቃስን እኮ live ከ አዲሱ አበበ አግኝተነዋል
@ethio_tewahedo_tube5329
@ethio_tewahedo_tube5329 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 27 күн бұрын
ችግር የለውም ዋናው መምጣትህ ነው🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@AylneshAtena
@AylneshAtena 27 күн бұрын
ግልገል ሳይሆን በጎቸ ነው ያለው
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
❤❤በርታ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 27 күн бұрын
Welcome Jegnachin
@bililignmekuriatemesgen341
@bililignmekuriatemesgen341 27 күн бұрын
Berta
@tadgizaw223
@tadgizaw223 27 күн бұрын
ብፁዕ አባታቺን አቡነ ለቃስ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ ናቸው እነዚህ ሆዳም ካህናቶቺ ግን ራሳቸው ንስሀ ገብተው ከህዝብ ጎን ይቁሙ። ፋኖ የህዝብ ህልውና ለማስከበር ነው ነፍጥ ያነሳው።
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 27 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ ዋናው ደህና መሆንህ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️🙏
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
❤❤በረከቶት አይደርብን የአባታችን
@SaleMuche-tb9dc
@SaleMuche-tb9dc 27 күн бұрын
ሠላም በለጠ አንተም እራስክን እየጠበክ ምክንያቱም ህወህት እና ኮሬ ነገኛ ቡድኑ በጣም ይፈሩሀል
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 27 күн бұрын
በሌ ዛሬ ዘግይተሀል በሰላም ነው ለማንኛውም በርታ መርጃህ ጡሩ ነው
@Zikre_Hiwot21
@Zikre_Hiwot21 27 күн бұрын
FANO FANO FANO FANO yashenifal
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 27 күн бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው የአባታችን የአቡነሉቃስን ማስተጋባትህ. ትልቅ ነገር ነው ስላወገዙት እማ አለቃ እስከጭፉራው ድባቅ ተመትቶል. አለቃና ምንዝሩ. አብይ ሀመድ እደተባለው ግባሩ መመታይ ግዴታነው ። አሜሪካዊ ይሁን የአሜሪካ መልክተኛ. በአማራ ህዝብ ፋኖ ተቀባይነት የለውም ቅልብተኛ.እና ተከፉይ ካድሬ በለው ። ተአማራህዝብ የህልውና ትግል ላይ ነን ስንል ይህን ትንተና ማወቅ ተገቢነው. እደሚዲያ ማዳመትና እዲህ የምታመጣ ከሆነ. የልጂ ተድላን. አዳምጠው ከምናላቸው ጋር ያደረገውን ውይይት ጀግናው አማራ ፋኖ ሁሉንም አውቆ ወራሪያ አውዳሚን ዘር አትፊውን መግስት ናዚው. ግብግብ የገጠመ ጀግናነው በዛው ይቀትላል. ሀገር ይረከባል. ሀገራት እደሀገራት. ከፉኖጋር ይነጋገራሉ ርእጂ የትግሬ ነፃ አውጭ ፋሺሺት እና ኦሮሞ ነፃ አውጭ ናዚ በቅትረኝ ነት አይጎዝብ ሀገር ህዝብ በማውደም. ። የአሜሪካው የሚባለው ይልቁን. ለቀጠረው ቅጥረኛው. ይጫንም ይዛብርም ይቻላል ግድም ነው. የወደቀ የሞተን. ሊያነሳ ከቻለ. አክትሞል ። ሸኔም ይሁን ኦነጉ አብይ አንድ ናቸው መራራም በለው ዳውድ ይብሳ ወሮበሎች. አንድናቸው ጀ/ል. ከማል ገልቹ. ገልፆታል በመጀመሪያው ግዜ የሻሻመኔው ከንቲባ ተኛ ተባልኩ ያለው ገልፆታል. መረጃና ማስረጃ. ለሚፈልግ እጂ እደአማራህዝብ. በአዋጂ በህግ የታወጀበት ህዝብ ስለሆነ. መቀጠል ያለበት. በክንድ በነፉጥ ነው ነገድ ሀይማኖት. ታሪክ ሁለንተናዊ ውድመት ያለ ህዝብ. ነው ይህን በመታገል ማሸነፊ የሚችል ግን አማራ አማራ ፋኖ ነን ። ድል ለጀግናው አማራ ፉኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 27 күн бұрын
በሌ ሰላም ብያለሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏የአሜሪካ ከአማራ ህዝብ ፋኖ ተቃርኖ መቆም እውነተኛ መፍትሄ ለማምጣት ሳይሆን በፋኖ መጠናከርና የስለት ልጇ ለሆነው ህወሓት መፃዒ እድል ከመፍራት የተነሳ ነው፤አማራ ለማንም ሸፍጠኛ፣ትዕቢተኛና ዕብሪተኛ ፍርሃትም አክብሮትም የለውም!!!ድል ለፋኖ ብቻ!!!!!እናሸንፋለን!!!💪💪💪💪💪💪
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@muluTam7471
@muluTam7471 27 күн бұрын
መርዓዊ ነው የሚባለው።በርቱ
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 27 күн бұрын
Bertalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 27 күн бұрын
በሌ፡በርታ
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 27 күн бұрын
❤❤❤❤ bela berta❤❤
@kassawenyew4525
@kassawenyew4525 27 күн бұрын
አወ ከ 5:00 ሰዓትጀምሬ እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@hanansaid8346
@hanansaid8346 27 күн бұрын
Good morning to bro
@user-so7ng7ul8n
@user-so7ng7ul8n 27 күн бұрын
Thank you
@lalibelak
@lalibelak 27 күн бұрын
Subscribe! Like! Share!
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 27 күн бұрын
ርዕስ 😢😢
@teshomesileshi
@teshomesileshi 27 күн бұрын
Wellcome !!!
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 27 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን❤❤❤
@abebe795
@abebe795 27 күн бұрын
Fano 💚 💛 ❤️ fano 💚 💛 ❤️ fano 💚 💛 ❤️
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 27 күн бұрын
በሌ በርታ
@fikre398
@fikre398 27 күн бұрын
እውነት ነው ብዙ ታዝቢያለው።ምንጭ አይጠቅሱም
@akliluzegeye4003
@akliluzegeye4003 27 күн бұрын
በሌ!
@hanansaid8346
@hanansaid8346 27 күн бұрын
You’re not late ⏰
@FjggChhh
@FjggChhh 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድም አለም
@abayaschale5295
@abayaschale5295 27 күн бұрын
Welcome Bele!
@girmatadesse6716
@girmatadesse6716 27 күн бұрын
በርታ እኛ ሀይላችን እግዚአብሔር ነው ነገር ግን በእርሱ አምነን መታገል ግድ ነው አአ ቤት ፈረሳው በጣም በፍጥነት እያስኬዱት ነው
@yabelolake3790
@yabelolake3790 27 күн бұрын
Micomer is correct, fano group should be smart and understand the global politics, they have to accept negotiation at least for lip service and put strong preconditions. You have to advocate on this regard.
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ እድሜዎትን ይሮዘም❤
@abebazewdu4674
@abebazewdu4674 27 күн бұрын
ድምፅ ቀንሷል ይስተካከል በተረፈ ጠንክር
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 27 күн бұрын
ጥቃት ከወሰደ በሃላ ህዝቡን የሚጠብቅበት መገድ ቢኖር😢😢😢😢😢
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 27 күн бұрын
ትከክል ናቸው
@meweds8media
@meweds8media 27 күн бұрын
ኧረ ህዳር 21 አይደለም ወንድማችን ታህሳስ 19 ቀን ነው አቡነ ሉቃስ የተናገሩት ቢስተካከል።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 27 күн бұрын
አዎ ዘግይተሃል።ግን ይቅር ብለንሃል።
@WerkaSisay
@WerkaSisay 27 күн бұрын
Yed aben lukas reall our father
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 27 күн бұрын
😢😢😢😢
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
ይሰልጥን ይወገዋል መልሶ እእእ
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 27 күн бұрын
good job በርታ።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 27 күн бұрын
10/08/2016 - 08/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 27 күн бұрын
The fano leaders should give statements to USA embassy regarding the negotiations! USA should know that fano never said no to any negotiations as long as with a third party
@zemenayajenawe8439
@zemenayajenawe8439 27 күн бұрын
ልክ እነደመጣህ ወደ መረጃ ትንታኔ አያሰፈልግም
@me-ws7cm
@me-ws7cm 27 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ በርከትወ ይደርብን. አሜን
@user-or9qo1bz4b
@user-or9qo1bz4b 27 күн бұрын
በትክልል ወወገዲ ያለበት ሠው ነው አማይ ለአገርም ለቀተሠቡም ለማንም የማይጠቅም ሠው ነው.
@leulachaw3119
@leulachaw3119 27 күн бұрын
The likes of Ethio forum are doing so
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 27 күн бұрын
በሌ
@EyobChekol-pe4jb
@EyobChekol-pe4jb 27 күн бұрын
በለጠአቡነሉቃስንእናካድሬንሁለቱምካህንናቸውማለትአይቻልም!ምክነያቱምይሁዳንእናዮሐንስንአንድናቸውእንደማለትይቆጠራል
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 27 күн бұрын
ቆሻሻ ክርፋታም መጀመሪያ አማርኛ እስተካክለህ ፃፍ(ፃፊ) ጥንብ አንሳ ቅርናታም! ልጨምርልህ ሌላ ስድብ?
@user-hu3dp3ry9f
@user-hu3dp3ry9f 27 күн бұрын
እሺ አቡነ ካድሬው የዘመኑ ጳጳሶች ከዚህ በኋላ የቀራቸው በከላሽ መባረክ ብቻ ነው።
@user-kn5fo5ql6q
@user-kn5fo5ql6q 27 күн бұрын
አማራ ለ60 አመት ከፖለቲካ ርቆ ስለቆየ ሁሉም ስለብሔሩ ሲሰራ አማራ ግን ኢትዮጵያ እያለ የራሱን ጥቅም አሳልፎ ሰጥቷል
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 164 М.
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 174 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 32 МЛН